በሌለሁበት ጥላኝ ጠፋች ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት SEP 03,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 719,869

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

2 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 100
@tigistteka1567
@tigistteka1567 2 жыл бұрын
የሚገርም ባል ቀለበቱን እኳን አላወለቀም ሲጠብቃት ጌታ ይባርክህ❤
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 2 жыл бұрын
እኔ ያየሁትን አይተሽልኛል የሚገርም ባል ነው ትዳራቸው ይባረክ
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 2 жыл бұрын
I know
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘😘😘
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
@@semuyazeru1220 እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አንዳንድ ሰው ግን ትግስቱ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ለሴቶች ሁሉ እንደዚሕ አይነት የሚሸከም ይቅር ባይ ባል ይስጣችሁ ከዚሕ በሗላ ይቅር የማልለዉ የሰዉ በደል የለም የበደልኳችሁም ካላችሁ ይቅርታ አድርጉልኝ ዘመናችሁ ይባረክ🙌🙏ዮኒ🙏🙏
@hermela4279
@hermela4279 2 жыл бұрын
Ameeeeeen
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 2 жыл бұрын
ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇 kzfaq.info/get/bejne/gbNmmKme37yUmKM.html ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 2 жыл бұрын
አሜን
@abrahatabraht5489
@abrahatabraht5489 2 жыл бұрын
@@hiwotmulugeta9372 Tamsin.
@abrahatabraht5489
@abrahatabraht5489 2 жыл бұрын
Yone.tbrke
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የእውነት ዘቢብ 1ኛ ነህ ተባረክ
@mekdesgirmachewberha
@mekdesgirmachewberha 2 жыл бұрын
ውይኔ dislike 👎🏿 የምታደርጉ ሰዎች ግን እጃቹ ልምድ ሆነበት ነው መቼም እንጂ ሰው እንዴት የፈረሰ ትዳር ሲሰራ ደስ አይለውም 🤗🙄 ዮኒዬ እውነት የሰው ልጅ ዘላለም የመኖር እድል ቢሰጠው ላንተ ተመኘው🙏 አንተ ዝም ብለህ ለምልም 🙌🏻🙏
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 жыл бұрын
❤❤🙏🙏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 жыл бұрын
ሊያፋቱ መሀል የገቡ መፍዙዞች ተናደው ነው ሴጣን የጋለባቸው ጌታ ምህረት ያድርግላቸው
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ጌታ ማየት ይሁንላቸው አኛ የቀመስነውን የክርስቶስ ፍቅር ልባቸውን ይግዛ
@danielberhane440
@danielberhane440 2 жыл бұрын
ሰይጣን መንፈስ ኣላቸው
@degefamamoofficial8452
@degefamamoofficial8452 2 жыл бұрын
Yoni 1gna new 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
እህቴ የተባረከ ሰው ሰቶሻል ዘመንሽን ስትገዢለት ኑሪ♥️♥️🙏🏾🙏🏾
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 2 жыл бұрын
ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇 kzfaq.info/get/bejne/gbNmmKme37yUmKM.html ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 2 жыл бұрын
geta new yebarekelattt
@roziyechrist92
@roziyechrist92 2 жыл бұрын
በሰው ውስጥ ተቀምጦ የሚሰራ አዋጊ አጣይ ወረኛ መንፈስ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የተወጋ የተዋረደ ይሁን ዮኒታ ዛሬም ተባረክ❣
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 жыл бұрын
ጌታ ድንቅ ነዉ አሰራሩ ልዩ ነዉ
@mimimekdi1409
@mimimekdi1409 2 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናቹን ይባርክላቹ
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 2 жыл бұрын
ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇 kzfaq.info/get/bejne/gbNmmKme37yUmKM.html ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ በሂወቴ እንደዚ የሚገርም የሚደንቅ እጵ ድንቅ የሁነ ትምርት ካንተ ነው የተባርኩት ተባረክ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
በሠላም ላገሪ ያብቃኝ መጥቼ እፈወሣለሁ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ትዳራችሁ ይለምልም ታምራላችሁ ልጃችሁ እድግ ይበል
@adamcell5290
@adamcell5290 2 жыл бұрын
ቢቢዬ ሢያምር
@seadalove5488
@seadalove5488 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የስንቱን ቤት አደስክ 🥰🥰🥰🙏🙏አንተን ለማድነቅ ፔንጤ መሆን አይጠበቅብኝም እወድሀለሁ
@user-bc1oh8yr2s
@user-bc1oh8yr2s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ tikkle hayemanote aygadebmi ye setu bete yefarase geta ba yoni bakule ....❤❤❤
@mobileeemobileeetre
@mobileeemobileeetre 6 ай бұрын
Be tikikli❤❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ አለ እንዴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ ይህንን ቅንነት ይጨምርልክ
@serkalemtafese9686
@serkalemtafese9686 2 жыл бұрын
የብዙዎች አባት ያድርግህ ዮኒ ጌታ ይባርክህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
ዮንዬ ምን ልበል አረ የስንቹ ቤት ተፈወሰ ስንቹ ከሞት ዳነ የስንት እናቶች እንባ ታበሰ ምለው አጣሁ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ ዘመንህ ይለምልም ❤️❤🙏
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 2 жыл бұрын
ዬኒ ዘርህ ይባረክ አንተ መልካም አገልጋይ ነህ፡ ሀገርን እየፈወስክ ነው፡ተሳክቶልሀል
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 жыл бұрын
ስለ እናንተ እኔ ደስ ብሎኛል ጌታ ስሙ ይባረክ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
ሰምቼ ሳልጠግብ ነው ያለቀው እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ በጌታ በጣም ታምራላችሁ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት በጣም ደስስስስ ብሎኛል
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘
@tulutulukuwait4820
@tulutulukuwait4820 2 жыл бұрын
ለጌታ የሚሳነው ምንም ነገር የለም ዮንዬ ዘመንክ ዘላለምክ ይባርክ
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Alem1985
@Alem1985 2 жыл бұрын
The guy is so humble 🤩🤩🤩
@elenayegeta672
@elenayegeta672 2 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ ጌታ የባረከው ባል ሰጥቶሻል ቀሪ ዘመናችሁ የሰላም የደስታና የፍቅር ይሁንላችሁ ተባረኩ
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 жыл бұрын
ዮናታን እድሜክ ይርዘም አንተን ለኢትዮጵያ ምድር የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ አስቀናሀኝ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
ባልኮ ሚሰጥ ከፈጣሪ ነው ማሪያምን ትዳራቹ ይባረክ
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 2 жыл бұрын
አሜን
@danielberhane440
@danielberhane440 2 жыл бұрын
ወይኔ ልቤ በደስታ ሞልተዋል ❤️❤️ሰው ሲዋደድ እንዴት ደስ ይላል ዮኒ እግዚኣብሄር እንደ መልኣክቶች ያኑርህ
@redietgetu5778
@redietgetu5778 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዛቤር ዘመንህን ይባርክ።እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን።
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
ሰይጣን ይፈር እንኳን ደስ አላችሁ ሰውየው ግን በጣም የተባረከ ነው እንዲህ አይነቱ ትውት ቤታቸውን አክባሪ ወንዶችን ያብዛቹ 👏👏👏
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 Жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@etube6895
@etube6895 2 жыл бұрын
ኤሔማ አንደኛ በል ነው ክብረ ለእግዚአብሔር ይሁን
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ እህት ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ዮኒየ ተባረክ
@sara1380
@sara1380 2 жыл бұрын
ምን አይነት ግሩም ባል ነው😭 የኔ ወንድም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሕ
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን ህይወት ማንኛውንም ፈተና ታልፋለች እግዚአብሔርየተመሰገነ ይሁን ዘቢብ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ የምስራችም ተባረክ
@zelalemdesta5493
@zelalemdesta5493 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያጣመረውን ማን ይለየዋል? ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ!!! ዮኒ ዘመንክ፣ ዘርክ ይለምልም!!!
@mulujesus9592
@mulujesus9592 2 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት በረከት ለኛ ይሁን አሜን
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
እንዴት የተባረከ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 2 жыл бұрын
አይገርምም? እንድህም አይነት ወንድ አለ?
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 2 жыл бұрын
ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇 kzfaq.info/get/bejne/gbNmmKme37yUmKM.html ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ
@user-pg7iu9rs9p
@user-pg7iu9rs9p 2 жыл бұрын
Faxari. Scagawen. Ybezalek. Ylam. Mdanet. Yoni. Tbarak. Edema. Yetadas. Enwadekalan.
@Wendocheye
@Wendocheye 2 жыл бұрын
ዉድ እህቴ ሰብስክራብ እንደራረግ ❤🙏👈
@ruthabera4313
@ruthabera4313 2 жыл бұрын
I don't know how to explain I am really happy by God's wonderful work and love!!!!!!! Bless you all!
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ንንንንንንን እልእልእልእልእልእል ክብረ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 2 жыл бұрын
በቃ ዉዱ ባለቤቴ ጌታን እኔ እና አንተ እንደዝ እንሆናል በጌታ ይቅርታ አዎ በኔ እና ባንተ መሀልም ሰው ገባ ዉይይይይ በቃ ይቅርታ የኔ አባት የኔ ባል የኔ ወንድም የኔ መከታ የት ነክ ዮን ጋር እንሂድ ቤታቺን እንስራ ዳግም እዎዳለው ሁሌም እክሳሃለው 😢😢😢😢እስት አንድ ያድርጋችሁ በሉኝ የኔ ጥፋት ነው የኔ ጌታ 🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️I LOVE U
@saragirma3927
@saragirma3927 2 жыл бұрын
He is a wonderful person!!!!
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብሩ ይስፍ ለመዳህኒአለም ትዳራቹን ያፅናው ውለዱ ክበዱ በብዙ ጌታ ይባርካቹ። ዪኒዬ ተሳክቶልሀል !!!
@isimbielogieuse1943
@isimbielogieuse1943 2 жыл бұрын
Give us English subtitles please
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@agelgay.birhan.niguse ምን ችግር አለ ጎራ በሉ እንላለን አብረን እናድጋለን ደሞ ለሰብስክራይብ እረ ጣጣ የለውም
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@isimbielogieuse1943 Sure
@eshetuelala131
@eshetuelala131 2 жыл бұрын
❝የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።❞ -ማቴዎስ 5: 9
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው እንኳን ደስ ያላቹ የሚገርም ልብ ነው ያለው
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ጌታ ለሁሉም ነገር መልካም ነዉ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ህይወትን የሚቀይር ስሙ ይባረክ ጌታ እሰከ መጨረሻ ያጽናቹ ዮኒዬ ስጦታችን ተባረክ
@agelgay.birhan.niguse
@agelgay.birhan.niguse 2 жыл бұрын
እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 2 жыл бұрын
መልካም ባል ነህ, አንቺንም ጌታ ይባርክሽ!!!
@betelhemadamseged5744
@betelhemadamseged5744 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ባል ነው ምርጥ ሰው አንቺም አልተ ገለጠም እንጂ እንደዚ የሚሆንልሽ መልካም ማንነት አለሽ ከዚህ በኋላ ከጌታ ብቻ ስሚ ሰው አትስሚ መልካም ይሁንላቹ
@genetemaryam3967
@genetemaryam3967 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮንዬ ግን ባንተ ብዙ ተምራለሁ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ሴቶችዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx Жыл бұрын
አሜን❤😢😢😢😊
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ ባል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡
@user-ql7po6ep8c
@user-ql7po6ep8c 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ቀላል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ታርክን ይቀይራል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ትዳራችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ ተባርኩ ክፉ አይንካችሁ 🙏❤️ ዮንዬ አንተ ትለያለህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባረከው የብዙ ሰዎች ቤት እንደ ሰራህ ቤትህን እግዚአብሔር ይስራው ለምልምልን ሺ ሁን ክፉ አይንካህ ❤️❤️❤️
@abbytizale5089
@abbytizale5089 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏿
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthh620
@ruthh620 2 жыл бұрын
Yonie humble man of God more more blessings
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 2 жыл бұрын
በጣም፣ደስ፣ትላላችሁ፣ባሌቤትሺ፣በጣም፣ወርቅ፣ስው፣ነው፣በአሁኑ፣ዘመን፣እንደዚህ፣ያለ፣ስው የለም፣ነገር፣ግን፣ጌታ፣ስለረዳሺ፣ጌታሺን፣አክብሪ፣ተባረኩ፣መልካም፣ትዳር፣
@Axel-onrblx
@Axel-onrblx 4 ай бұрын
Wawwwwwwwwu yoni zemeni yetebareke yihuni geta aniteni lehagerachini sile sete fetarin amseginalewu setiyani dibini yibelewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ era yigerimali ko miladirgi
@sebleworktefers2958
@sebleworktefers2958 2 жыл бұрын
Such humble , wonderful, honest, and intelligent man 👏👏👏 May God bless you dear brother . Women of God bless you don’t allow people in your life to tell about opinions 🎉🎉
@kinghenians986
@kinghenians986 2 жыл бұрын
Wonderful Husband Yeluhal Yeah Newe🙏🙌❤
@eldumg3133
@eldumg3133 2 жыл бұрын
What an advice Yoniye God bless you! Especially for married couples you raised a good point. Letting third person in marriage is very dangerous. I have seen it in my own family. My parents got divorce 2 and half a year ago and I am struggling alot because of it, but I am waiting for God's timing. I will never give up for my God is faithful! Still there is a hope and time for my parents too☝️😭😭 God bless you Yoni you are a blessing for this generation.
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
ዮን ምን ልበልህ ስለ መልካምነትህ ቃል አጣለሁ ብቻ ደጉን ጌታን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ ።እግ/ር የተመሰገነ ይሁን ይህ ልብ ከአብ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው እሱን ብቻ ስለሆነ።
@romrom9556
@romrom9556 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጀግና ወንድ ነህ ወይኔ ብርቱ ሰው ።እግዚአብሔር ይባርክ ።እባክሽ በቀሪው ዘመናቹ መልካም ሴት ሁኝለት!!
@alemargaw1641
@alemargaw1641 2 жыл бұрын
ደስ ሲል!!!!! እባካችሁ የተፋታችሁ ባልና ሚስቶች እዚህ ቤት ውስጥ ማይፈታ ቋጠሮ የለምና ሄዳችሁ ተማሩ ይቅርም ተባባሉ
@fghh5572
@fghh5572 2 жыл бұрын
ዋው ይህ እሮመኛ መዝሙር ስወደውው😍😘ደስ ሰትሉ😘
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
ሰው ትዳሩን ከወሬኛ መጠበቅ አለበት። ባልሽ ወይም ሚስትህ ያንተ/ ያንቺ ናት እንጂ ለቤተሰብ ወይም ጉዋደኛ አልተሰጡም ። ዮኒዬ ተባረክ
@selamwitolivia7752
@selamwitolivia7752 2 жыл бұрын
Wowww yemgerm new taberkuu
@thetruth4719
@thetruth4719 2 жыл бұрын
He is the definition of Godly Husband ❤️ I watched it all crying a joyful tears may your marriage be filled with His blessings🙏
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
🎆🎆
@famplus1
@famplus1 Жыл бұрын
Same here n he is different
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው ዮንዬ ለምልም ለምልም ሺህ አመት ኑርልኝ እወድሃለው
@abebadesta7315
@abebadesta7315 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዲህም ያለ ባል አለ ጠላት ግን አይናችንን ያሳውረዋል በእጅ የያዙት ወርቅ ስለ መዳብ ይቆጠራል የሚሉት አባቶች ይሄ ነው
@yaphetelias9681
@yaphetelias9681 2 жыл бұрын
I know
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 2 жыл бұрын
አቤት ዮኒ መፍዙዝ አንተን ሲያይ ፍዝዝዝዝ ዘመንህን ሁሉ በአዲስ ንቃት ጌታ ዘመንህን እያደሰ በክብር ያኑርህ ዘመንህ ሁሉ እንዳፈዘዝክ ይለቅ🙏🏽🙏🏽እንወድሀለን እንጸልይልሀለን የልጅት ባል ግን አንደኛ ነህ ጠላትህን አሳፈርክ አሁንም ይፈርልህ
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 2 жыл бұрын
ተባረኩ፡በብዙ፡ዮኒየ፡ዘመናችሁ፡ይባረክ፡በብዙ
@ettymadanit490
@ettymadanit490 2 жыл бұрын
ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከዉ ባል ነዉ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 2 жыл бұрын
ወንዶችን ሁሉ እየጠቀለልኩ ገደል ከመክተት አዳንከኝ መልካም ሰው ዘመንህ ይባረክ
@MimiMimi-gz5iz
@MimiMimi-gz5iz 2 жыл бұрын
Eseyyyyyyy Tebarek Yoni
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 жыл бұрын
ዮኒ አላህ ይባርክ
@Honey-zv7zb
@Honey-zv7zb 2 жыл бұрын
እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ። ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:13
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
❤❤🎵🎵 big family
@HessaS-yd2bt
@HessaS-yd2bt Жыл бұрын
Yatabarak.naw.
@mekus5178
@mekus5178 2 жыл бұрын
ዮኒ በአንተ ውስጥ የክርስቶስ ኢየሱስን ፍቅር እያየሁ ጌታን እባርካለሁ፣ ከዚህ በላይ ጌታ በአንተ እና በቤተሰብህ የበለጠ ደምቆ ይታይ። እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም ሰለሚል ቃሉ ሙሽሮችም እንኳን እንደ ቃሉ ሆነላችሁ።
@tikdemlegesse3405
@tikdemlegesse3405 2 жыл бұрын
እንዲዚህም አይነት ታማኝ መልካም ሰው አለ መልካምነቱ አሰለቀሰኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@habtamassefa3169
@habtamassefa3169 2 жыл бұрын
እግዝብሔረ መልካም አባት እንኳን ደስ ያላችሁ ዬውኔ ተባረክ
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 2 жыл бұрын
The husband is very humble god bless him 🙏🏽
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን 5 22፤ ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ የኔ ቆንጆ መልካም የሆነ ባል ጌታ ሰጥቶሻል እግዚኣብሔር የምትወጅው ከሆንሽ ባልሽንም እንደ እግዚኣብሔር ተገዝለት
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Tebarek Yoni.
@kiyuethio9073
@kiyuethio9073 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ስጠን😭😭😭😭
@memeselmone8841
@memeselmone8841 2 жыл бұрын
Amen
@atsedetesfahun697
@atsedetesfahun697 2 жыл бұрын
Amen ameennn 😭😭😭🙏
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@daconfi1453
@daconfi1453 2 жыл бұрын
Amen ere enes mereregn 24 seat tornet mebalat fetari hoy meheretun awerdelen🙏🙏😭😭
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 2 жыл бұрын
በእውነት ያለማጋነን የተባረከ ልዩ ባል ጌታ ሰጥቶሻል አምላክሽን እያመሰገንሽ ውድድድድድድድ አድርጊው
@tedyadugna5077
@tedyadugna5077 2 жыл бұрын
kkkkk wuuddiidddddd endet yikaral wuuddiidddddddd kkk
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
እኔ ለራሴ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ባሁን ሰአት እደዚህ ታጋሽ ባል ታጋሽ ሰው ማግኘት በራሱ ትልቅ ነገር ነው ዮንዬ ተባረክ
@genetbekele896
@genetbekele896 2 жыл бұрын
Yoni tilk yegziabher tsega alehu tebarek berta
@user-zb7tc6wv7q
@user-zb7tc6wv7q 2 жыл бұрын
የእርሱ ስራ ትልቅ ነው😍😍😍
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ዋው!! ስታምሩ! እንኳን እግዚአብሔር እንደገና አንድ አደረጋችሁ!!😍👏👏
@abrahambehalbi8816
@abrahambehalbi8816 2 жыл бұрын
Yoni fkl eko nake getan bezu tebarek yamer brooo love you betam
@alemigutemaa6570
@alemigutemaa6570 2 жыл бұрын
Tebareku babizuu zamanachuu yibark
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 2 жыл бұрын
May Lord Jesus Christ bless you all, Yonu love, more blessings to you and your beautiful family. እልልል 😄❤️❤️❤️❤️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባርኮሀል አሁንም አብዝቶ ይባርክህ እሷም ወዳ አይደለም በቃሉ ፈውሶታል አሁን ቦታውም የእንደገና አምላክ እንደገና አዲስ አድርጎ ያኖራችኋል ሁለታችሁም መልካም ወጣት ናችሁ ልጆችሁን ጨምራችሁም አሳድጉ ተባረኩ
@yosephgebretensay7305
@yosephgebretensay7305 2 жыл бұрын
እንዲህም እይነት ወንድም እለ ሁለት እመት የሜጠብቅ ላላገባችሁ እህቶች እንደዚህ እይነት ባል ይስጣችሁ🙏🏿congratulations my sister and bro ❤️❤️👏🏾👏🏾
@ethiopiaislove734
@ethiopiaislove734 2 жыл бұрын
Uuuuuffffff yoniye geta zemenhuni yebarek 🥰🥰🥰🥰💖💖💖geta zemenachun yebarek
@samyon99d46
@samyon99d46 2 жыл бұрын
Sister use your instinct, don’t be full! Respect your marriage! May God help you all!
@nmmagada7187
@nmmagada7187 2 жыл бұрын
This is amazing, more blessings. Peace and ❤️
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Жыл бұрын
ኡኡኡ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባርክህ 😭😭🙏 ዮኒዬ ለምልም 🙌🙌😍❤
@dastedaste7363
@dastedaste7363 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow wow wow wow 😲 geta yibareki Yoni Yoni ♥️👈♥️
@yosafabrham4729
@yosafabrham4729 2 жыл бұрын
ሰላም ለጠቅላላው መልካም ወጣት ቤተሰቦች የውናታን እግዛቤር ጸጋውን ያብዛልህ የምኖረው ከሀገር ዉጭ ነው የሲጋራ እና የመጠጥ ሲስ ህይወቴን አመሰቃቀለው የኔ ታሪክ በጣም ረጅም ነው የናንተ ትምህርት በጣም ነው የሚመቸኝ ጸልዮልኝ ትልቅ ህልም ነው ያለኝ ተባረኩ!
@abebechlegeseuae5640
@abebechlegeseuae5640 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ዘመናቸውን ይባረክ 🙏
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 2 жыл бұрын
ዩኒ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ አገልግሎትህን ያብዛልህ ያስፋልህ በሆነልህ ሁሉ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በአንተና በአገልግሎትህ ጌታችን እየተመሰገነ ነው🙏🙏
@birtukandesalegn3627
@birtukandesalegn3627 2 жыл бұрын
E/r melkam newo tebareko
@user-dk4tt5bw9h
@user-dk4tt5bw9h 2 жыл бұрын
ሰላ ሁሉም ነገር ጌታ ይባረክ 💔💔💔💔 ተባረኩ ፍቅርችሁ የፃና ይሁንንን 💗💖💖
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 жыл бұрын
ዮንዬ የተበታተኑትን ቤተሰብ እንደምትሰበስብ ጌታ እየሱስ በጤና በልጅ በእድሜ ይባርክህ
@znew9521
@znew9521 2 жыл бұрын
Wow mechereshaw betam betam yamiral egziabher yimesgen enkuwan des alashu 🇪🇹💔💔💔💔💔👌♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯💯💯💯
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 2 жыл бұрын
እንደው ዬኒ እግዚአብሔር እንዴት ይወድህ? እኛ እንዲህ ደስ ካለን እግዚአብሔርና የሰማይ መላእክቶች እንዴት ደስ ይላቸው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘርህን ያብዛው ተባርከሐል ለበረከት ሁን።
@nanyuamy7441
@nanyuamy7441 2 жыл бұрын
Uuuuuuufffff Ameeeen Ameeeen Ameeeen Eleeleeee Eleeleeee Eleeleeee Eleeleeee Hallelluyyaa Hallelluyyaa Hoo YESUES Ulfaadhu Bara baraan Ameeeen ebbifamma dachaa Sabaa Waaqayyo 👏👏👏😍😍😍🇪🇹🇪🇹💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️
@likemelaiktkidusmikael474
@likemelaiktkidusmikael474 2 жыл бұрын
ዩኒ እረፍት እኮ ነህ ተባረክ
@salamerbeto4639
@salamerbeto4639 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው አኮ የተሳካልክ አተ በጌታ የተወደድክ ነክ ጌታ አቤትክን በጥፍ ይባርከው አተ የብዙዎችን ኢወት የመለስ ነክ ዮኒ አወድካለው
@edanedan3683
@edanedan3683 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር መልካምና የሚያሰደንቅ ነገር አደረግ ሰሙ ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ይለምልም
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘር ይባሪክ ዘመን ይባረክ ዮኒ
@frehaile6298
@frehaile6298 2 жыл бұрын
God bless you all Youths thank for sharing 🙏 😍
@naniy9579
@naniy9579 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ሰም ይባረክ ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 жыл бұрын
ዮን በብዙ ተባረክ ❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም አውድሃለው አግዚአብሔር ይ ጥብቅ
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 522 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 68 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
2394- የጠንቋዩ እቃ በቸርች ውስጥ ተቃጠለ!
20:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 112 М.
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 7 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,1 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 55 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,2 МЛН