MK TV | የአብርሃም እንግዳ | በ16 ዓመት የትዳርሕይወታችን 17 ልጆች አፍርተናል

  Рет қаралды 98,625

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 276
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እንደ አብርሃም ያለ መልካም የሆነ አምላኩን የሚፈራ ወንድ ይስጠን ለወንድሞችም እንደ ሳራ ደገኛ ሚስት ይስጣችሁ
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 2 жыл бұрын
አሜን
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 2 жыл бұрын
ከራሳችን ከጀመርን አሜን። (እንደሣራ አንቺ እንደአበርሃም አኔ አለሁ) የሠው ቤት መማሪያ የራስን ክፍተት መሙያ እንጂ "አቤት እዛቤት እያልን እንድብሠለሰል አይደለምና ሣራን አጠገብሽ ካሉት ወንድሞች አብርሃምሽን ስሪ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜን
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 2 жыл бұрын
አሜን
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
አሜን
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
እኔ በእናንተ ይሄን ያህል ደስ ካለኝ የፈጠራችሁ አምላክ እግዚአብሔር ምንኛ ይደሰትባችሁ ይሆን🥰🥰🥰🥰 በእውነት ምሳሌ የምትሆኑ ባልና ሚስት ናችሁ የምታገለግሉት አምላካችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላ✝️❤️
@hilinatube8730
@hilinatube8730 2 жыл бұрын
የቅድስት ሳራ የቅድስ የኤልሳዕ የቅድስ ሀና አምላክ ከናንተ ካጋራ ነው እነሱን የጎበኘ እናንተንም በልጅ ፍሬ ይጎበኛችሁ እግዚአብሔር የዛሬ አመት አቅፈሽ እንይሽ የኛ መልካም
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Zagoy7952
@Zagoy7952 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@romaokbay6065
@romaokbay6065 2 жыл бұрын
Amen amen amen🇪🇷
@wedihailu12
@wedihailu12 7 ай бұрын
ኤሜን።
@anduamlakfikadu
@anduamlakfikadu 6 ай бұрын
አሜን
@frew.6083
@frew.6083 2 жыл бұрын
ብሩክዬ እና ሰይፍዬ ከረጅም ጊዜ በህዋላ ስላገኘዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል:: አርአያነት ያለውን ሕይወታችሁን ስላጋራቹን እግዚአብሔር ይስጥልን:: እስከመጨረሻው በፍቅር በቤቱ ያኑርልን::
@user-yf2yv7ux2s
@user-yf2yv7ux2s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። ለዚህ ልጆች ነጣቂ ለሆነው ዓለም፤ በመጽሐፍ ትውልድን ማነጽ ከልጅ መውለድ በላይ ነውና በርቱ እናመሰግናለን።
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 2 жыл бұрын
ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ። በጣም መመረጥ ነዉ ለብዙዎቻችን ትምህርት ትሆናላችሁ!! መመረጥ እንድህ ነዉ። አቅራቢዋም በጣም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@MelatNiguse
@MelatNiguse 2 жыл бұрын
ሺኑኑ
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 2 жыл бұрын
@@MelatNiguse ሺኑኑ? ምንድን ነዉ?
@mahlet7858
@mahlet7858 2 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ መርሐግብር ነው። ከእናንተ የትዳር ሕይወት እንድንማር የፈቀደ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
@enatneshwube3600
@enatneshwube3600 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ እግዚአብሔር ሥራውን በተለያየ ሰዎች ያስቀጥላል። በእውነት የክርስትያን ተምሳሌቶች ስለሆኑ የቅዱስ ኤልሳዕ በረከት ከነርሱ ጋር ይሁን። በግሌ ባገኛቸው ደስ ይለኛል።
@user-xy6tq9ex1j
@user-xy6tq9ex1j 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የትዳር ሕይወት እና ተሞክሮ ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ብዙ ሕጻናት የሚታነጹበት መጻሕፍት ማዘጋጀት በራሱ ልጅ ወልዶ እንደማሳደግ ነው ።ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 2 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል አስተማሪ አርአያ የምትሆኑ እውነት በተግባር ክርስትናን ማየት መታደል ነው እግዚአብሄር አምላት በልጂ ፍሬ ይጎብኛችሁ ምንም አይቸግረውም ለዛሬ አመት ልጂ አቅፍሽ ለማየት ያብቃን እመብርሀን አትለያችሁ
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 жыл бұрын
ለብዙዎቻችን ምሳሌ የምትሆኑ በጣም ብርቱ ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሄር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ በእዉነት ብዙ ነገሮችን ተምሬባችኋለሁ እግዚአብሄር በብዙ ይባርካችሁ
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ደስ የሚል የሚያስተምር የትዳር ሂወት አምላከ ቅዱሳን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ መፀሀፎቹ በጣም ጥሩ ናቸው በርች እህቴ እግዚሄር ሀይሉ ያድልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@searklemhilae8925
@searklemhilae8925 2 жыл бұрын
በጣምም ደስ ይላል እድም አይነት ጋብቻ አለ ከየት ተሠጣችሁ ታድላችሁ ያፅናችሁ እስከመጨረሻው በርቱ ማህበረ ቅዱሳን በርቱ
@elroitube27
@elroitube27 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ለብዙ ሰዎች አርያ ናቸው የትዳር መሰረቱ ልጆችን መውለድ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር 80 / 90 አመት ይሰጣል መልካሙን ፍሬ ይስጣችሁ
@zenayalew9779
@zenayalew9779 Ай бұрын
የዘመናችን አብርሃምና ሳራ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የእውነት ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛላችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን የእውነት ደስስስ አለኝ እግዚአብሔር በእጅጉ ይደሰታል አርአያ አርአያ አይገልፃችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ደስ ትላላች እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ያድልልን በእዊነት አርአያ ናችሁ ለትዉልዱ ምክንያቱም የሃዋርያትን እና የቅዱሳንን የህይወት ታሪክ በዘመኑ ያሳየን ነዉ በአሁኑ ስዓት ልጅ ያላቸው መልሰን አንዉጣቸዉ እያሉ በሚጨነቁበት ስዓት እግዚአብሔር አላማ አለዉ 😘😘😘
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የአብርሃም እንግዳ ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ ያጽናችሁ ❤👏
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ክርስቲያን ሲበዛ ደስ ይላል !!!
@agerieminale8831
@agerieminale8831 2 жыл бұрын
በእውነት መልካም ነገርን አይቶባችኋል ማለት ነው። እመቤታችን ለፍሬ ታብቃችሁ። በዚህ ዘመን ፈተናን ለይቶ መረዳት በራሱ ከስጋዊ አስተሳሰብ ወቶ ትልቅ ፀጋ ነው። ልጅ አግኝተን ብዙወቻችንም አመስግነን አደራችንን እየተወጣንም አደለምና በእውነት ፍፃሜአችሁን እመብርሃን ታሳምርላችሁ።!!! እድለኝነት ነው ብቻ……
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
በእውነት ከቃል በላይ መታደል ነው ይህ ፍቅር እስከ መጨረሽው ያጽናችሁ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ ቸሩ አምላክ🌾🇪🇹
@bizuejigu2271
@bizuejigu2271 2 жыл бұрын
Thanks to God! I am surprised in your understanding, Love and Wisdom! You are amazing role models for all Christian couples! May God Bless you more! Amen!!!
@ehtemaryamb1431
@ehtemaryamb1431 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከእናንተ ለኛ ብዙ ትምህርት እንድንወስድ የአብርሃም እንግዶች በእውነት ደስ የሚል ነው ጸጋውን ይብዛላችሁ ፍፃሜችሁን ያሳምርልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የፈጠረ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን የአገራችን ስጦታ ናችሁ እናመስግናለን ሽ ዓመት ኑርልን🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ አስተማሪ የትዳር ሒወት ነው እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እና እህታችን እግዚአብሔር ይባርክችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁትን ልጆ ይስጣችሁ
@user-pf9zb1zc6y
@user-pf9zb1zc6y 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ክብር እንግዶቻችን እንዲሁም አዘጋጅተሽ ላቀረብሽልን በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ፍፃማችን ያሳምርልን የአብርሃም አምላክ ደጉን ፍሬ ይስጣቹሁ
@user-my1jy4mt8b
@user-my1jy4mt8b Ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን በዚህ ሰአትም የቀደመ ቅዱሳንን ስላሳየን
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 жыл бұрын
ትልቅ አርዓያ እሚሆኑ ጥንዶች።አቤት መባረክ መመረጥ ።እግዚአብሔር ሰላምችሁን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ደስስስ እምትሉ እምታስቀኑ ጥንዶች ይህ ለተመረጠ ብቻ ነው ለሁሉም አይቻልም።❤። እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን❤
@zetemahare
@zetemahare Жыл бұрын
አቤት መታደል ! እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በአንድነት ይጠብቅልን ! እውነት ነው ከአስራ ሰባት በላይ ልጆችን ወልደዋል።መውለድ ልዩ ልዩ ነውና ለመላው ልጆች ከወላጆቻቸው የላቀ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነውና መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@user-yj2rw7gv9e
@user-yj2rw7gv9e 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በዓለት ላይ የተመሰረት ትዳር 🙏
@ayaleneshhaile1109
@ayaleneshhaile1109 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን :: እነዚህ ጥንዶች የብዙ ልጆች እናትና አባት ናቸው በሰሩት ስራ ልጅ አልስጠንም ብለው መዘን አይገባቸውም :በርቱ
@habtamuayele9265
@habtamuayele9265 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ፣ በቅርብ የምናውቃቸው የሚመስሉን እህት ወንድሞች፣ ራሳቸውን ገለጥ አድርገው ሲያሳዩን በኑሮአቸው ክርስትናንን በገቢር እየተረጎሙት መሆንን ተረዳሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን፡፡ እንዲህ ያለ ኦርቶዶክሳውያን የአደለን አግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የማኅበረ ቅዱሳንም በእነዚህ ዓይነት ወንድም እህቶች መመራቱ በአቋሙ ጸንቶ ለዚህ እንዲደርስ አንደኛው ምክንያት ነው ብየ አምናለሁ፡፡
@jdcell63
@jdcell63 2 жыл бұрын
በእውነት ሁሉ ያለው ቸሩ መድሐኒት አለም መልካም ፍሬ እንደምታፈሩ አልጠራጠርም እመብርሃን ትጎብኛችሁ በእምነታችሁ መንፈሳዊ ቅናት ሸነቆጠኝ❤❤❤
@abioteshetu8773
@abioteshetu8773 2 жыл бұрын
የእውነት ምሳሌ የሚሆኑ ባለትዳሮች ናቸው::አድዋ ለግቢ ጉባኤ አገልግሎት ሄጄ እግሬን አጥበው መኝታ ለቀው ያስተናገዱኝ ሁሌም አይረሳኝም የትህትና መገለጫዎች ናቸው ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ አክባሪዎቼ::ወንድሜ ሰይፈ ብዙ ነገር እያወቀ የወንድሞችን ሃሳብ የሚያስቀድም ትሁት ሰው ነው::
@tgisho
@tgisho 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ህይወት ነው ያላችሁ። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ አፅንቶ ቤታችሁን ይባርክ። አብረሃም እና ሳራን በስተርጅና ቤታቸውን በልጅ እንደባረከው የእናንተንም ቤት ይባርክ 🙏🙏🙏
@asterberhane7212
@asterberhane7212 2 жыл бұрын
መ/ር ሰይፈ ከ 16 ዓመት በኍላ ስላየሁዎ ደስ ብሎኛል። I was ur student in #ADWA. My mathematics teacher in college and our mentor in Sunday schools we thank and remembered you always 🙏 thx for your Services. Stay blessed 🙏
@danieldamma5548
@danieldamma5548 2 жыл бұрын
Wow
@danieldamma5548
@danieldamma5548 2 жыл бұрын
@ Aster Brhane : - wow
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏MORE BLESSINGS TO YOU OUR BELOVED EOTC COUPLE 🙏AMEN TO GOD FOR YOUR AMAZING WORK TO THE YOUNGER GENERATION 🙏
@salematesfay6352
@salematesfay6352 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ:: እጅግ እብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🏾
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርክላችሁ!!ቅዱሳን እናቶቻችንን የጎበኘ አምላክ እናተንም በቸርነቱ ይጎብኛችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ልጃችሁን ይዛችሁ ደግሞ እድናያችሁ ወላዲተ አምላክ ከእናተ ጋራ ትሁን🙏✝️
@oneafrica6698
@oneafrica6698 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ መልካም ባል ስላለሽ እና በርች እግዚአብሔር እኛንም ማስተዋል ይስጠን ወደ ልባችን ይመልሰን
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁንልን❤❤❤❤❤በጣም ደስ የምሉ አብራሀም እግዳ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ku7zk9wv6n
@user-ku7zk9wv6n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ይላል በድሜ በጤና ያቆይልን :: አቤት ኮሜንታሮች ታዘብኳችሁ እደው ማህበረ ቅዱሳን የመሠለ ቻናል እየገባችሁ ሀሳብ የማሰጡት የት ገብታችሁ ነው
@jmilahflow1828
@jmilahflow1828 2 жыл бұрын
ግሩምነው በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ እንደምትሉ መድኃኔ ዓለም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችው ትህትናችው አነጋገራችው ምናለ ሁላችንም እናንተን ብንመስል በእውነት ትዳር ማለት እናንተ ቤት ነው ያለው ትዳር የፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ነው የዘመኑ ትውልዶች ግን ትዳርን ከብዙ ነገር ጋር ያያይዙታል ግን ከዛ ሁሉ የጸዳ ነው ስታስቀኑ በቃ በእግዚአብሔር ቤት ማደግ ይሄ ነው እመ ብዙሃን ቤታችውን ትባርክላችው እምነታችው አይደለም ልጅን ሌላውንም አብዝቶ ይስጣችው
@haimanotaregahegn6911
@haimanotaregahegn6911 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የትዳር ሕይወት እና ተሞክሮ ወስጀበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ: እግዚአብሔር ይስጥልን:: እስከመጨረሻው በፍቅር በቤቱ ያኑርልን::
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ድን ይሜለን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍጻምችን የሰማችሁ እውነት
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Ай бұрын
ኦግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤ ምንኛ መታደል ነው❤❤❤ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። ሁሉንም በግዜው ውብ አርጎ ሲሰራው ያምራልና ለሃገር ለሃይማኖት ለወገን የሚጠቅም ፍሬ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@eteneshaugereau3246
@eteneshaugereau3246 2 жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ዶ/ር ብሩኬ እና አቶ ሰይፈ ከልቤ ነው በጣም ነው የማከብራችሁ የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ብርክ በሉልኝ የኔ ውዶች
@user-mq3qz3ni3d
@user-mq3qz3ni3d 2 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደስስስይላል ግሩምነው በእውነት ለልጆችም የተጻፈው መልካምነው በእውነት መበረታታት አለበት ነው እምል
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Betam enamesegnalen bertu Egziabher Amlak tdarachhun ybarklachhu:: mahabere kdusan Egziabher Amlak ybarkachhu ::
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
መታደል ነው ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ቀሪ ዘመናችሁ በእመ ብርሀን በሶስቱ ስላሴ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁንላችሁ
@user-jm1zo3wr3h
@user-jm1zo3wr3h 2 жыл бұрын
አሜን !
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ይመስጠመል ህይወታችሁ። ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ። እግዚአብሔር ይስጥልን ብርትዬ እንደነዚህ ድንቅ እና ፅኑ አስደናቂ አስተማሪ አብርሃም እና ሳራን ስላቀረብሽልን በርቺልን እህታችን ብርቴ ብርትዬ ወደ ገጠሩ ያሉትን ካህናትንም ባለ ትዳሮችንም አቅርቢልን ህይወት ትዳር አገልግሎት በእነርሱም። እንማርበት🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው የአብርሃም እና የሳራን ትዳር የጎበኙ ሥላሴ የእናንተን ቤት በበረከት ይጎኙት
@jsjssjs4151
@jsjssjs4151 2 жыл бұрын
አሜን
@asterbrhan108
@asterbrhan108 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመልካም ፍሬ ይባርካችሁ
@emnetkassa3857
@emnetkassa3857 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምሕርት ነው ያገኘሁት። እኔ እስከገባኝ ከልጅ በላይ በረከት በቤታችሁ አለ። እግዚአብሔር ብርታቱን ይጨምርላችሁ፣ አብዝቶም ይባርካችሁ።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
ስይፎሻ ደስ ይላል በእግዚአብሔር ቤት መኖር ደስ ይላል ትዳራችሁን ይባርክላችው ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው ዋና ፍቅር ነው የልጅ አዋቂ አብሮ አደጊ 🙏🙏🙏🇪🇹💚💛♥️❗️
@user-rw7mo1ej1o
@user-rw7mo1ej1o 2 жыл бұрын
ለብዞዎች ተምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ያሳምርልን በእውነት ለልጆች በጣም ተቃሚ ትምህረት ነው. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 2 жыл бұрын
ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል አቤት መታደል ፈጣሪ ህይወታችሁን ሁሉ ሙሉ ያድርግላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለብዙዎቻችን አርአያ ትሆናላችሁ ናችሁም እናመሠግናለን ሳራን በስተርጅና የጎበኙ የአብረሃሙ ስላሴዎች እናንተንም ይጎብኞችሁ የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል በአሁኑ ግዜ ላለው ትዳር ተምሳሌት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናቹ ይባርክላቹ
@marthasisay4318
@marthasisay4318 2 жыл бұрын
Betam des tlalachu tebareku betachu,Srachu,hiwetachu ybarek
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በእድሜበፀጋያቆይችሁበጣምትልቅ ትምህርት ነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ፍሬ ልጆችችን ይስጣችሁ እናመሰግናለን።
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይጎበኛችሁ ቃላት ያጥርብኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ትዳር እና ፍቅር በዚህ ስአት መገኘት ይገርማል
@rahel61
@rahel61 2 жыл бұрын
Thank you for sharing God-bless all.
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 2 жыл бұрын
ብርሃን የሆነ ፍሬ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@user-jm1zo3wr3h
@user-jm1zo3wr3h 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
Egziabhar yemesegen melekam temert new thanks so much Dr. doctor
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደልባችሁ መሻት ይፈጽምላችሁ። ስለ አገልግሎታችሁም የቅዱሳን አምላክ በጸጋ ይቀበላችሁ መታደል ነው በቤቱ መጽናት።
@dunuberhanu3168
@dunuberhanu3168 2 жыл бұрын
Enameseginalen le programu. Egziabher abzito abzito tsegan Tibebin le De. Biruktawit ena le ato Seife yistilin
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Ай бұрын
የአብርሐም አምላክ , እባክህ ልመናዬን ስማኝ 🙏❤😭 በፀሎታችሁ አስቡኝ ( ሐረገ ወይን ) ብላችሁ አመሰግናለሁ ! 🙏❤
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ እኔም ለልጄ ገዝቼ ጠቅሞታል በተለይ' አዳምና ሌሎች መንፈሳዊ ታሪኮች' እና 'ቅድስት ስላሴ እና ተአምራታቸው' በጣም ጠቅሞኛል እንደ አምላክ ፈቃድ ከመጣሁ መጽሐፍ ሽን በቀላሉ የትእንደሚገኝ ብናቅ ።እህትና ወንድሜ ፍጻማያችሁን አምላክ ያሳምረው እመቤቴ በመንገዳችሁ ሁሉ ትቅደምላችሁ ድጋሚ በልጅ ተባርካችሁ እንደምትቀርቡ ጸሎቴም ምኞቴም ነው
@metometo4483
@metometo4483 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምትሉ እና ለብዙወቻችን አርዕያ የምትሆኑ ባለትዳሮች ናችሁ የቅዱሳን አምላክ ፍፃሜችሁን ያሳምርልን አምላከ አቡነ ኪሮስ ልጆችንም ይስጣችሁ
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን እድሜ ከጤናጋ ያድላችሁ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ማኅበር ቅዱሳን በርቱልን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@tigisttesmamma6023
@tigisttesmamma6023 2 жыл бұрын
Egziabheir yebarekeh bal neh . Kibir yigebahal. Erejim edimena tena yistih
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ እመቤቴ ማፀንሽ ትክፈትልሽ ዋዉ ትዳር ማለት ይሄ እና ዋናዉ ፍቅር ነዉ ገጠመኝ ስሚ እማ በይቱብ ማህፀን ሚዘጋም መንፈስ አለ እመቤቴ ትገፅጠዉ
@bikersmobile3518
@bikersmobile3518 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው በእውነት እድሜና ፀጋውን ያድላችሁ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያፅናችሁ እፁብ ድንቅ ነው
@hirtjifa7567
@hirtjifa7567 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ልብ እንዲሰጠን ለእንደኔ አይነቱም ፀልዩልን
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 жыл бұрын
መታደል እካነው እንደዚህ ያለ ቤተስብ መፍጠር እግዛብሄር መጭርሻችሁን ያሳምርላችሁ ብዙ ትምህርት ነው ያስተማራችሁን
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 2 жыл бұрын
እግዛብሔር በልጅ ይባርካችሁ ከናተ ብዙ ተምሪያለሁ
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
Dess silu Egziabher chemiro yibarkachihu !
@fantukelecha522
@fantukelecha522 10 ай бұрын
እውነት ነው በፈቃደ እግዚአብሄር ሁሉ ይሆናል በውነቱ ለተዋህዶ ልጆች ቴልቅ ምሳሌ ናቸው ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጐብኛችሁ 🙏
@user-gu1rm6bd6w
@user-gu1rm6bd6w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግን እህታችን በጣም ገሩምና ለተዋህዶ አባትና እህናት እህት ወንድሞቻችን አሰታማሪና ለትውልድ ሁሉ ገንቢ ገሳጭ ለቤተክርስቲያንችን ዋልታ የሆን አባትና እናት የቅድስና ሕይወታቸውን ቁምነገ ስላካፈልሽ እናመስግናል ደግም በአስተማሪዎቻችን በሚያደርጉት አገል ግሎት ሁሉ አምላክ ቅዱሳን ያበርታልን በባለፈውም ይሁን በዚህ ዘምን ላሉት ለውጭ ሀገር ናፋቂዎችም ይሁን ሀገራቸውን ወዳድ ለሆኑ ወገኖቻችን በሙሉ በመጽሕፍቶቻቸው የምንጠቅምና የዘለዓለም የክርስቶስ ልጆች ለመሆን ያብቃን አምላክ አበው ብርክቱን ያድልልን
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
እንድህ ነው የተዋህዶ አቀራረብ የመጀመርያ ዉበቱ አለባበሱ ነው ነጭ ነጠላ በመስቀልኛ መልበስ የራሱ ውበት የራሱ ግርማ ሞገስ አለው ከልብ እናመሰግናለን እንግዶቻችን አሁንም ቤታችው በበረከት በፍቅር ይሙላው ልኡል እግዚአብሔር
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Egiziyabhir yibarkachihi ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@menormelkam6640
@menormelkam6640 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው፡፡ፍፃሜያችሁ ይመር!!!
@habtamtube4753
@habtamtube4753 2 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጠጋ ያድልልን እሚገርሙ ጥንዶች ናቸው
@alemshumi8183
@alemshumi8183 2 жыл бұрын
Ye ageligiloti zemenachew ybarkilin Kale hiweti yasemin .zimary melahikiti ysemalin
@meseretabebeasheber5072
@meseretabebeasheber5072 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መመረጥና መባረክ ነው እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 2 жыл бұрын
በህጻናት ላይ የምትሠሪው ሥራ መልካም ነው ይህ ደግሞ ከስነ መለኮት ትምህርትሽ ጎን በዩቱብ ጥያቄና መልስ ያካተተ ፕሮግራም ብታስቢበት ከሞያሽ ጋር ይሄዳል ብዬ አስባለሁ ለእስካሁኑ ላደረግሽው ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@melessedelelegne6297
@melessedelelegne6297 6 ай бұрын
God bless your family. Everything is the work of God .
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ አርዓያ ያለው መርሃግብር ነው ።እግዚአብሔር ማኅበራችንን ያስፋ እንደናንተ አይነት ወንድምና እህት ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን። እኔ ለልጆቼ እየተጠቀምኩበት ነው ይሔንን ካየሁ በኋላ ተግቼ ልጆቼን እንዳበረታ አድርጎኛል።
@lyewferede2797
@lyewferede2797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችን እና የእህታችን መንፈሳዊ ብርታት አይቶ ልጅ እንድሰጣቸው እመኛለሁ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@betydereje3479
@betydereje3479 2 жыл бұрын
ተባረኩልን ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ።
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርትና ምሣሌ የምትሆኑ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-cg7gz8eh3j
@user-cg7gz8eh3j 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ሶስቱ ስላሴ የእናንተንም ቤት ይጎብኙልን ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን አሜን
@crestnysweet5968
@crestnysweet5968 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በድሜ በጤና ይጠብቅቹህ
@haymanotweldetsadik9206
@haymanotweldetsadik9206 Жыл бұрын
Thanks!
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 25 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
ዋዛ ምስ ቁምነገር !! Logbiba Tv #21
17:42
Logbiba Tv
Рет қаралды 9 М.
ነቢዩ ኤልያስ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:04
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 28 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН