ስጦታው መንግስቴ የልጆቼን እናት አግኝቻለው አለ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 105,336

SHEGER INFO

SHEGER INFO

9 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 283
@user-yf4sr5re3q
@user-yf4sr5re3q 9 ай бұрын
እኔ ከደስታየ የተነሳ ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ደስ ብሎኝል እመብርሐን ፍቅራቸውን ታብዛላቸው ቲጂዬዬዬ ያገሬ ልጂ እናትም እህትም ሚስትም እንደምትሆኝው ጥርጥር የለኝም
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 9 ай бұрын
yኔ፤ጌታ
@abrehetasmelash5365
@abrehetasmelash5365 9 ай бұрын
Asey Amlak betena nuru betam des yembil ❤❤❤
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 9 ай бұрын
እንኩዋን ድስ እለህ ደስ ደስ ብሎኛል በጣም❤
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 9 ай бұрын
የየትሀገር ልጅ ነች ንገሩኝ
@user-xo5nu7po8s
@user-xo5nu7po8s 7 ай бұрын
​@@jajjjjajjj3066ቤተአማራ ወሎ ሀይቅ ነኝ ብላለች
@mekatube1706
@mekatube1706 2 ай бұрын
መሲዬ ስጦታው አቅርቢልን ትላንት የሰራው ቪድዮ በእውነት ያሳዝናል 😢
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 9 ай бұрын
መሲዬ ስወዲሽ ሁለቱንም አቅርቢልን ስጦታውን እጮኛውጋ እጂ አውጡ ይቅረቡልን እምትሉ❤❤❤❤❤👍
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 ай бұрын
እሰይ!!! እግዚአብሔር ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ፣ቤተሰቦችህ ፈልገውህ ይምጡ ፣ልብህን የሚያሳርፍ ዘመን ይሁንልህ ወንድማችን።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ❤ እንደት❤ ደንቅ ነዉ ሰጦታዉ ❤ማያልቅበት❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
በመጀመሬያ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ ፈጣሪ የተባረክ ትዳር ይስጥህ እህቴ አዳራ አከብክብረው ብዙ የተጎዳ ልጅነው ጥሩ ስብእና ያለው ልጅነው😢😢አንድ ቀን ቤተሰቦች ባለሰከው መገድ ፈጣሪ ያገናኝህ ፀሎቴነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 ай бұрын
😢😢እሰይ በጣም ነው ደስስ ያለኝ በራሱ ቻናል አይቼው❤❤❤ ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር😢❤ የተባረከትዳር ይስጥህ ወንድሜ❤❤
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 9 ай бұрын
መሲ መጀመሪያ ታሪኩ ወደ ሚዲያ ያቀረበው በአንቺ በኩል ነው ሰለዚ ደግሳችሁ ዳሩት በአንቺ ሚዲያ አባትም እናትም ሆናችሀት በእውነት ደስታዬ ወደር የለውም
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በልጅ ይባርካችሁ በጣም የማደንቅና የማከብርህ ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሆን ነህ 🥰
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 9 ай бұрын
መሲ እንኳን ደስ አለሽ የእሱ የመጀመሪያ ቤተሰብ አንች ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@Helu460
@Helu460 9 ай бұрын
ደስ ይላል ለወግ ማእረግ ያብቃችሁ🙏 በልጅ ይባርካችሁ🙏 ዘርህን ያብዛልህ🙏 የእናት ጥያቄህን ሚስትህ ትመልስልህ🙏 የጎደለውን ፍቅር እሷ ትሙላልህ 🙏አምላክን የሚያመሰግንበት ሚስት ያድርግሽ ❤❤❤
@Naniya254
@Naniya254 9 ай бұрын
በእርግጥ የእናት ጥያቄውን ሚስቱ ልትመልስ አትችልም
@Helu460
@Helu460 9 ай бұрын
@@Naniya254 የእናት ፍቅር ስላጣ ከሚስቱ እንዲያገኝ ነው የተመኘሁለት
@saharm119
@saharm119 9 ай бұрын
ደሥይላን ፍጻሜቸውን እግዚአብሔር ያሣምርላቸው ቀረሬዘመናቸውን ይባርክላቸው ❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
በጣም ደስ የላል እመቤቴ ከንተገር ተይሁን❤ እግዚአብሔር ❤ 3:47 ትደራችን የበረክ ከምንም ❤በላይ ❤በሀይማኑት❤ ፀኑ ኦርደክቱደሰ ❤ተዉህዶ❤ ማለት ❤ ነዉ
@amiseewt7013
@amiseewt7013 9 ай бұрын
ወይኔ እሂ ልጅ እንኳን ደስ አለህ በጣም ይግርማል
@aregashzenebe9234
@aregashzenebe9234 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ እግዛብሔር የአብራሐም እናየሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ!!!!!!
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 2 ай бұрын
😢😢😢 የስራዋ ይስጣት እግዚአብሔር ለተንኮል ቀርባው መሲ እባክሽን አዲስ አበባ አስመጭው እስከ ሚርሳው እቺ የተርገመች
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 2 ай бұрын
ተረጋጉ ለመፍረድ መቸኮል ጥሩ አይደለም በባልና ሚስት መካከል መጋጨት ያለ ነው ይስማማሉ ኢሻአላህ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 ай бұрын
Yet New yeminorew
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr 2 ай бұрын
ለወሬ አትሩጡ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ነው ደሣለን ፈጣሪ የእውነተኛ አፍቃሪ ይሥጥህ ትጂ አደራ ሥጦታው የህዝብ ልጂ ነው
@ansha6059
@ansha6059 9 ай бұрын
መሲይ በአንቺ ሜዲያ እሱንም አሱንም ታቃረቤልናለሽይ ብለን ተስፍ እናደረግለን
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በተባረከ ትዳርና ልጅ ይባርከው አሜን❤🙏🙏🙏
@hawahawa8959
@hawahawa8959 9 ай бұрын
አሚንንንንን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 9 ай бұрын
አሜን፫
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 ай бұрын
መሲዬ እባክሽ እህታ በእግዚአብሔር ስጦታውን አግኚው በትዳር ደስተኛ አይደልም እያለቀሰ እይቼው ልቤ ተሰብሯዋል በድጋሚ እንደምታቀርቢልን ተስፋ አለን እንወድሻለን እናከብርሻለን ኑሪልን መሲዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በቅርብ ቀን አቅርቢልን ስራ መስራት አልቻልኩም እምባውን አይቼ💔💔💔💔💔💔
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 9 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ ወንድምአለም የወደፊት ህይወትህ ያማረ የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ ሁሌም ደስ ይበልህ እናትህን በታገኝም የእናትህ ምትክ የልብህ ወይዘሪት ስላገኘህ እጅግ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@user-ix5rf9el5s
@user-ix5rf9el5s 2 ай бұрын
መስዬ ስጦታው ከባለቤቱጋ መግባባት ያለ አይመሳሰኝም እስኪ በድጋሚ አቅርቢውና ችግሩን እንረዳው
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s 2 ай бұрын
😂😂አሁን ሳየው
@tizuydegelemaryamelje1384
@tizuydegelemaryamelje1384 9 ай бұрын
ያገርልጅ እንኳን ደስ አለህ 🥰🥰🥰🥰
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እንኳን ደስ አለህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ የተባረኩ ልጆችን ይስጣችሁ።
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገና ይሁን🙏 እንኳን ደሰ ያለህ ወድማችን እንዲሁም እህታችን ውለዱ ክበዱ የተባረከ የፍቅር ዘመን ያርግላቱ❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ስጦታው እንኳን ደስ አለ መጨረሻው ይመር እንግዲ እህቴ አደራሽን እንዳትጎጂው ተንከባከቢው ይሄ ልጅ በብዙ ነገር የተጎዳ ነው ከፈጣሪ በታች አንቺ ነሽ ያለሽለት አደራ ሰተንሻል ቸሩ መድኃኔዓለም መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም ይሁን ወንድሜ እንኩዋን መልካሙ ሁሉ ሆነልህ ፍጻሜው ያማረ ይሁንላችሁ❤❤❤
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 2 ай бұрын
መሲ ደስታዉበትዳሩ ደስታሽ ነበር❤🎉እናመሰግናለን አሁን ላይ ደም በችግሩ ተካፋይ በመሆን እንድትረጅዉ እንድታፅናኝው እንጠይቅሻለን የአሁኑን ጌዜ ታስፈልጊዋለሽ የቆሰለ የታመመ ባንች ሚዲያ ይድናልናበርች ደዉይለት❤
@user-Weynua
@user-Weynua 9 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ለትዳር ለፍሬ ያብቃችሁ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ትዳር ያርግልህ ወልዳችሁ ሳሙ ምርጥ ሚስት እናት እህት ሁኒለት
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 9 ай бұрын
መሲየ የኔ ዉብ ደግ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስጦታውየ አላህ ያማረ ቤተሰብ እንዲያደርግልህ እመኛለሁ እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
እንኳንም ደስ አለህ ወንድማለም ልጅ ወልዳችሁ ደግሞ በድጋሚ እንያችሁ እስከ እርጅና ድረስ አብራችሁ ኑሩ🙏🏾❤️
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 9 ай бұрын
በእውነት እንደት እንደተደስትኩ እግዚአብሔር ነው የሚያቀው ከሚድያ ሲጠፍ ምን ሁኖ ይሆን እያልኩ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የጀመርከውን ከግብ ያድርስልህ አምላከ እስራኤል
@TegistBekele-mo6hd
@TegistBekele-mo6hd 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳርህን ይባርክል ❤😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
በጣም ነው ደሰ ያለኝ እግዛብሔር ወልደህ ለማየት ያብቃህ በጣም ከባድ ህይወት ነው ያሳለፋው መጨረሻህን ያሳምርልህ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 9 ай бұрын
ከሱ በላይ ይመስለኛል እኔ የተደስትኩት አደራ በሰማይ በምድር ወንድማችንን እንዳጎጅው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ውይ መሲዬ ሳስብሽ ነበር መጀመሪያ እሷ ጋ እንደቀረበ አሁንም ደስታውን በተጋሩት እያልኩኝ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ስለሱ ደስስስ ብሎኛል መሲዬ ውድድ❤❤❤❤❤
@user-uy4tk3nn5u
@user-uy4tk3nn5u 9 ай бұрын
ተመስገን መጨረሻውን ያሳምርልህ የእነ ልጅ አሜን። በአካል ብንገናኝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል። የወለድኩትን ልጀን ያህል አንጀቴ ይላወሳል፣ልጀንም ትመስላለህ ። ስልክህን ባውቅ ደስ ይለኛል።
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 9 ай бұрын
ውይ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ክብሩ ሁሉ ይውስድ ለዚህ ያበቃ አንተ ትልቅ ጠንካራ ነህ በርታ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 ай бұрын
መልካሙን ዉሎ ተመኘዉልክ ወድሜ እግዚአብሔር ይቅደምላቹው ይባርክላችው 😍😍😍
@hannahanna6519
@hannahanna6519 9 ай бұрын
መሲዬ በጣም በጣም ነው ሁሌም የምወድሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሼ❤
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 9 ай бұрын
ቤተሰቡቹን ባገኘ በይበልጥ ደሥ ይል ነበር ግን ፍጣሪ ትዳርህን ይባርክልህ
@user-ek2np8de7t
@user-ek2np8de7t 9 ай бұрын
ከደስታየ የተነሳ ደጋግሜ አየሁት ደስታውን እስከመጨረሻው ያሳምርላቸው❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
እመቤቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ መሲዬ የኔ ቅን ልብ እንዴት ነሽ
@user-en3tp6mn5j
@user-en3tp6mn5j 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ለዚ አበቃህ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ በጣም ጠንካራ ጉበዝ ነክ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርክህ ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምርላቹ ውለዱ ክበዱ
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 9 ай бұрын
መሢ አንች መልካም አሳቢ ሴት እግዚብሔር ይስጥልን🙏🙏ስለ ስጦታው በጣም ያሳዝነኝ ነበር አሁን ከልቤ ደሥ አለኝ ቸሩ እግዚብሔር ዘመናቸውን ይባርክ🙏🙏🙏
@berhaneyirbaye590
@berhaneyirbaye590 9 ай бұрын
በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል አንችም እንደ እናት ትሆኝለት ዘንድ በእግዚአብሔር አደራ ሰጠሁሽ ይጠብቃችሁ የዐለም ይሁን
@genettesema8908
@genettesema8908 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ስጦታው አንቺም እህታችን አደራ በእናት ፍቅር የተጎዳ ልጅ ነው አደራሽን ተንከባክበሽ ያዢው ስለ እግዚአብሔር ብለሽ አንተም ስጦታው እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ደስስስ ብሎኛል።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 ай бұрын
እውነት መሴየ ተመልካች ስለምታክብረ እናመስገን አለን በቀድም እኔም ፀፍ ናበር እህቴ አንች ውዶ ኢትዮጵያ ነሽ
@zewditumaki4380
@zewditumaki4380 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኦንደስሟ ትእግስት ያላት ትዳር ይሁንልህ መንታ መንተውን ልጅ አግኞታችሁ ወንድምና እህት ይሁኑልህ ስጦታው እንደወርቅ በእሣት ተፈትኖ ወረቅ እንደሆነው ሁሉ ችግርን በትግል አሸንፎ ከአለምንም ረዳት በእግዚአብሔር እርዳታ ለዚህ የደረሠ ጀግና ነውና አደራሽን ትእግስት እንደእናትም እንደእህትም ሁኚለት መሢ እንኳን ደስ አለሽ የዠ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
አሁን ይገኛሉ ልጅ ሲወልድ በተለይ ሚስቱ ጎበዝ ናት አጥብቃ ትፈልጋለች።እንሻአላህ።ሁለት ደስታ ካሁን በሗላ ብዙ ደስታ ይመጣል
@soonata670
@soonata670 9 ай бұрын
ታድለሺ ❤ እድለኛ ልጂነሺ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁለምነገር❤
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 9 ай бұрын
እንኳን ድእስ ያልህ ውድሜ እንተን ድእስታ ማይት የሁልግዜም ምኞቴ ነው ብዙ ዝር እፍሩ እድሜ ዝምናችሁን እብራችሁ እሳልፋ በድስታም ግዜ በሃዝምንም ግዜ እሺ ድእስስ ብሎኛል ለዚህ በመብቃትህ ስጦታውዬ !!!😊😊😊
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ፣እግዚአብሔር በትዳር እና በልጅ ይባርክህ 😊😊😊❤❤❤
@sauditaif7667
@sauditaif7667 6 ай бұрын
እግዚአብሄር የተባረከ ቤተሰብ ምስረታ ይሁንልህ ምርጥ ወጣት ነህ
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 9 ай бұрын
እሰይ ቀሪ ዘመነሕን የደሰታ ዘመን ያርግልሕ ወንድማችን
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 ай бұрын
እንደት ደስስስስስ እዳለኝ ስጦታው የ እህታችን እደናት ሁኚለት አደራ ጀግናና በራሱ የቆመ ባል ነው እና እሺ አደራ❤❤❤ያብርሀምና የሳራን ትዳር እመኝላችሗለሁ❤❤
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 9 ай бұрын
እኳን ለዚህ አበቃህ እግዚያብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምረው❤🎉🎉
@zelekechsima9049
@zelekechsima9049 6 ай бұрын
አዎ በእናትሽ ውድ ልባችንን አደራ።አንቺም እድለኛ ነሽ።የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 9 ай бұрын
እንኳን ደስስስስ አለህ ስጦታው ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@konjetmehertu8284
@konjetmehertu8284 9 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም አደራው ቲጂ ያንቺ ነው ብዙ መጥፎ ጊዜ አሳልፏል የደስታ ዘመኑ እንደምትሆኚ ተስፋም አለኝ በድጋሚ ደግሞ አደራ እላለሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለማየት ያብቃኝ መልካም ጊዜ !!!
@romaroma1651
@romaroma1651 2 ай бұрын
አይ እሁን እያሳበደችው ነው ያሳዝናል እረ መሲ ድረሽለት ችግር ውስጥ ነው
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 9 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ግን ልጅቱ ገና ልጀ ትመስለኛለች ብቻ ደስታህ ደስታችን ነው ስጦተው በጣም መልካም ልጅ ነው የእውነት እኔ በውስጥ አወረሁ ነበር እህቴ ጠፍታብኝ የአፍልጉኝ በቻናልህ ቀርቤ ላስተላልፍ ስለው በአንዴ ነው እሺ ያለኝ በቻ ደስ የሚል ልጅ ነው አንተም ቤተሰቦችህን እኔም የእናቴን ልጅ የምናገንበት አመት ይሁንልሀን በቅርቡ ደግሞ ወልደህ እደምናይህ ተስፍ አለኝ🎉🎉🎉🎉❤
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 9 ай бұрын
በጣም.ድስይላል.አላህ.የተባረከ.ትዳር.ያድርግልክ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 9 ай бұрын
ስለ ማይናገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
@hargegobena8962
@hargegobena8962 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን የተባረከ ትደር ያርግላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 9 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያያሳምር ቶሎ ውለዱ ክበዱ እባክሽ አንች ጉብል ሴት ስትታይ ጥሩ ስነምግባር ያለሽ ትመስያለሽ እናት እህት ሚስት እንድትሆኝ በድንግል ስም አደራ እንልሻለን ታሪኩን እያወቅሽ ድብቅ ባህሪ ብኖርሽ እንክዋን በጭራሽ እሱ ላይ እንዳታፀባርቂ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 9 ай бұрын
እመብርሀን መጨረሻቺሁን ያሳምረው❤❤❤
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 9 ай бұрын
እንኳን፣ደሳለህ፣ውድ፣ወንድማችን፣በልካም፣ትዳር፣ያድርግልህ፣በርታ፣የአንተ፣ህይወት፣ካቅሜ፣በላይነበር፣ዛሬ፣እዲህ፣ሁነህ፣ስለማየቴ፣ደስታየ፣ወደር፣የለውም።
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 9 ай бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 9 ай бұрын
የራሱን ቤተሰብ መስርቶ እንዲኖር ምኞቴ ነው ስጦታው በጣም ፍቅር ውስጥ እንዳለ ያስታውቃል ልጅቷ ላይ ግን እርግጠኛ አይደለሁም ብቻ የወደፊት ህይወቱን በደስታ እንዲኖር የምታደርገው ትሁን የምትጎዳው አይነት ከሆነችም ፈጣሪ በግዜ ከህይወቱ ያስወጣት
@tilahunjimma4804
@tilahunjimma4804 9 ай бұрын
በሽተኛ በስው ህይወት ምን ጥልቅ አረገሽ
@kidmekonn993
@kidmekonn993 9 ай бұрын
ስንቴ እውነት ማሪያም ከልቤ ነው አሁን ባለሁበት ሁኔታ ባገኝህ ደስታዬ ነው ምን ትፈልጊያለሽ ምን ያስደስትሻል ብባል አንተ ማግኘት ነው በጣም ደስ ይላል እመ ብርሃን መጨረሻውን ታሳምርልህ።
@user-lx4gn1sq7h
@user-lx4gn1sq7h 2 ай бұрын
ለካ አይነ አፌር ሆና ሳይሆን እኛንና እሱን እየሸወደች ነዉ ፣ ዛሬ ብቻነቱን አሳወቀች
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል አሁን ተመልሼ እሄን ያየሁት ከሶ ጋር ሲጣላ ከቤት አባራዉ ሳይ እስቲ ምን ትመስላለች ብዩ ነዉ አፈር አስመስላዋለች
@Bzu632
@Bzu632 6 ай бұрын
መሲየ የኔሙሉሴት ሰወደሸ 😘😘ሰጦታዉ ወንደምአለሜ እንኳን ደሰአለህ ፍቅራችሁን ይጨምራለችሁ 😍😍😍😍🙏🙏🙏
@Mozaze
@Mozaze 6 ай бұрын
እንካን ደስ አለው መልካም የትዳር የደስታ ዘመን ይሁንልህ እኔ መጀመሪያ የለቀቅሽውን ቪደው 3ግዜ አይቸዋለሁሁ ወላሂ 3ግዜም አልቃሻለሁ ብዙም ትምርት ወስጀበታለሁ እዲጠነክርም ረዲቶኛል አልሀምዱ ሊላህ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ፈጣሪ የወደፊት ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 9 ай бұрын
Sitotaw ejig betam des bilonal silante fetarin Ameseginewalehu Medhanialem tidarihin yibark zerih yibarek❤❤❤
@mariyamenata1715
@mariyamenata1715 9 ай бұрын
የአብማ ማሪያም ጭንቅ አማላጇ የተባረከ ህይወት ታድርግልህ የእናት ምትክ እንደ እህት አሳቢ ትሁንልህ::
@tihutshow633
@tihutshow633 9 ай бұрын
ስጦታው መልካም በሂወቱ ውጣ ውረት ያለፈ ወንድማችን ነው ግን ቲጂ 76,000follow ያላት ቲክቶከር ነች በዛ ላይ አንድ ጣሊያን የሚኖር ወንድማችን ፍቅረኛ ነበረች አገባካለው ብላው የቤተሰቡዋን ቤት አሳድሶላት ብዙ ከልጁ ተጠቅማ ተጠቅማ ብሩን ካጫረሰች በሀላ አሁን ልክ እንደ አይናፋር ስትደባበቅ አየናት ያስደበቃት ታሪኩዋ ነው አጭበርባሪ ናት ታየ ከሚባል ብዙ በጎ አድራጎት ላይ የሚሳተፍ ልጅ ብሩን በልታለች 9ወር ነው ያሳለፍነው አሉ ከሁለቱም በተመሳሳይ ሰአት ስትጀናጀን የነበረች የራቁት ፎቶ የምትልክ ሴት ስትሽከረመም ማየት በራሱ ያስቃል ለማያቅሽ ታጠኝ ስጦታው ግን ይሄን ታሪክ ያቃል ወይስ አምኖበት ነው የገባው
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 9 ай бұрын
እርግጠኛ ነሽ ምን አልባት አሉባልታ እንዳይሆን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
ወይ ጉድ እሡ መድሀኒአለም ይጠብቀዉ መልሶ ደሞ እዳይጐዳ ብዙ ያሳለፈ ልጂ ነዉ😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል ጉድ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 9 ай бұрын
እግዚኦ እግዚአብሔር ይጠብቀው ሰው ከፍቱል😢
@bertkanabraham1479
@bertkanabraham1479 9 ай бұрын
እኔ ለምን እንደሆነ አልገባኝም ይችን ልጅ ዉስጤ ደስ አላለኝም ስጦታዉ እግዛብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@kibrahailegoitom6037
@kibrahailegoitom6037 9 ай бұрын
Izi yadreseh Egziabher ahunim tidarihin isu yibarkilih. Betihin befikir ina belij yibarek idmena tens yistachu.
@user-yi2zb6mq8t
@user-yi2zb6mq8t 9 ай бұрын
ሲጣታ አንኳን ለዝህ አብር አናማረግ አደረሰህ ቀር ዘበንክ መልካም ምኝተ ነው
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 9 ай бұрын
መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ልስማና ልኮምት
@mamathelon7092
@mamathelon7092 9 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ ወልዳቹ ሳሙ እግዚያብሄር ትዳራቹን ይባርከው መሲዬ እናመሰግናለን
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 9 ай бұрын
እልልልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ወድሚ🎉🎉🎉🎉🎉
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 9 ай бұрын
ጎሽ እንኳን ልብህ ያረፉ ወንድምዋ ትዳራችሁ ይባረክ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 9 ай бұрын
እንኳን ደስስስስስ ያለህህህህ❤❤❤
@wubishetgirma3517
@wubishetgirma3517 9 ай бұрын
wow betam Des Yilal Fetari Yimesgen Fkrachihun Yabzalachihu
@fatimahassan9575
@fatimahassan9575 9 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ ወድም
@workabebakinfu6802
@workabebakinfu6802 9 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ጠፍቶ ነበር አሁን ስላየሁት ተደስቻለሁ
@user-zd7vl1xn2n
@user-zd7vl1xn2n 2 ай бұрын
ድሮም ስው የምፈልግ ስው አገኝም😢😢😢😢
@user-tp6xb2uq7b
@user-tp6xb2uq7b 9 ай бұрын
እግዚአብሔር melkam new
@menenamara8701
@menenamara8701 9 ай бұрын
Wow des yelale fetamyewem yemer 🎉🎉🎉🎉mesiye enamesegenalen
@hewan676
@hewan676 2 ай бұрын
እኔግን ያሳዝነኛል😢😢😢
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 2 ай бұрын
እባክሽ መሲየ አቅርቢልን ስጦታውን ትናት አይቸው ነበር ሲያለቅስ አቅርቢልን እባክሽ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 9 ай бұрын
መሲየ የኔእረረህሩህ መልካም ሴትነሺ ደስይላን
@wearethewoldethiopia
@wearethewoldethiopia 9 ай бұрын
Congragulatuons to him, we are very happy to see him happy.
@elamyosef243
@elamyosef243 9 ай бұрын
ደሞ ትመሳሰላላችሁ !እንኳን ደስ ያለህ🎉 መጨረሻችሁ ይመር🌹
@user-xp9bn2om5u
@user-xp9bn2om5u 9 ай бұрын
እናት ምን ጊዜም ትናፍቃለች በልጇ የሚጨክን አንጀት የላትም እና እኔ የምመክርህ እዉነትም እንደምትናገረዉ እናትህን እረስተህ መኖር ይከብዳልና። ብትችልና የእግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ቢሆን በሱባኤ በትጠይቅ መልካም ነዉ።
@ethiopiaabebe1725
@ethiopiaabebe1725 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ሙሉ ደስታ ይስጥህ
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 9 ай бұрын
Yene jegna wendim endenat emtwedih allah yargleh beljineth yatakhewun fkr hulu emtkeseh zerhn bzet emtaregleh yaregat yareb🤲🤲🤲🤲
@kadrakwt7613
@kadrakwt7613 9 ай бұрын
መብሩክ መብሩክ እንኳን ደሥአለህ ደሥታ ደሥታችን ነው
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 37 МЛН
МЕЛКИЙ Эдит #натурал #альбертович #shorts #edit
0:10
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,5 МЛН
Mangos (Slowed)-LDRR! #2
0:13
XD 925
Рет қаралды 37 МЛН
A little kitten is attacked on the street #cat #kitten #cute #story
1:00