ሰዉ ሁሉ የቀናባቸዉ ፍቅረኛሞች ምን ክፉ ነገር ገጠማቸዉ? ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 22,365

Sami Studio

Sami Studio

10 ай бұрын

A touching love story. ልብ የሚነካዉ የአቤል የፍቅር ታሪክ።#Ethiopia #እርቅ_ማእድ #Sami_Studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
My life has no meaning without you, the queen of my heart! Abel's touching love story.
የልቤ ንግስት ያላንቺ ህይወቴ ትርጉም የለዉም! የአቤል ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ።
ፍቅረኛዉ በስልክ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር የእርቅ ማእድ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 96
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 10 ай бұрын
የልቤ ንግስት ያላንቺ ህይወቴ ትርጉም የለዉም! የአቤል ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ። ፍቅረኛዉ በስልክ ከሰጠችዉ ምላሽ ጋር የእርቅ ማእድ።
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 10 ай бұрын
ሰላም የርቅ ማዕድ አዘጋጆች እኔ የምኖረው በስደት ነው ግን እኔም ብዙ ችግር አለብኝ እርዳታቹን !!!! እፈልጋለሁ በምን ላግኛችሁ???
@mimihailu7797
@mimihailu7797 9 ай бұрын
ሲጀመር የተጠቀምክባችሀው ሁለት የሴት ፎቶዎች በስተቀኝ ያለችው የልጄ ፎቶ ነው ዝናን ለማትረፍ የሰዎችን ፎቶ ያለፈቃዳቸው መጠቀም በህግ ያስጠይቃል።
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 10 ай бұрын
" Just" በምትል ተልካሻ ምክንያት የተኳረፉ ፍቅረኛሞች
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 10 ай бұрын
በjust ብቻ ልቧን ያቆሰለ ምርጥ አፎቃሪ😂😂
@sassa7988
@sassa7988 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@Hiber88
@Hiber88 10 ай бұрын
Just ተገላገለች !!! ምን ጉድ ነው? ጆሮየ የሚሰማው ደግሞ just just ብቻ
@Yesunegi45
@Yesunegi45 10 ай бұрын
Just ዘጋኝ😂😂😂
@samm5903
@samm5903 10 ай бұрын
Justification
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 10 ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አለምየ እና አብዲ እናመሰግናለን ለፍቅረኛሞቹ ሰላምን ያውርድላችሁ ሁለታችሁም መብሰል ይቀራችኋል ብየ አስባለሁ እህታችን ደግሞ የሚወድሺን አትግፊ በደብ አስተውይ ከማይወድሺ ላይ ጥሎሺ አንች ወደሺው ማለት ነው ልክ እንደኑሮ ነው የሚሆንብሺ ያቃጥልሻል ማለት ነው እና በደብ አስበሺበት ከሚወድሺ ጋር ለመሆን ሞክሪ እና ወንድየው ደግሞ ያለብህን ችግር የምትደጋግመውቅ ቃል ለማረም ሞክር ፈጣሪ ይርዳችሁ
@elulove4851
@elulove4851 10 ай бұрын
Just..just
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 10 ай бұрын
Just Abezaw
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
አቦ የጀስት መንፈስ የተወጋ ይሁን 😂ያለያያችሁም እሱ ነው😂😂😂
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 3 ай бұрын
ትክክል
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 10 ай бұрын
ምሰክን ፍቅር ሃያል ነው እናትዬ መቼም ሰለሚወድሸ ነው አንችም እያተረዳሸው ዳግም ፍቅራችው ተመልሶ እንደምሰማችው ተረፍ አለኝ እመብርሃል አነ ልጃ ጣልቃ ትግባ❤❤
@Samrawit1921
@Samrawit1921 10 ай бұрын
አሁን እንደተረዳሁት ከልጅቷ ይበልጥ ጀስትን እንደምታፈቅራት ነው 😂😂
@betty8479
@betty8479 10 ай бұрын
ስሟ ጀስት ነዉ እዴ ልጅቷ እውነት አላት ከጅማሪ እስከ ፍጻሜው ያሰለቻል😌
@rahelalye5749
@rahelalye5749 10 ай бұрын
😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 8 ай бұрын
😂😂
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 8 ай бұрын
😂😂
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 8 ай бұрын
😂😂
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 10 ай бұрын
ጀስት just.....just.. .just ጌታ ሆይ 😅😅😅 sorry b.......😅 ባለታሪኩ ሰውየ ኮምንታችንን ካነበብክ እርግጠኛ ነኚ just.ጀስት የምትለዋን ቃል ድጋሜ የምትጠራ አይመስለኝም በእውነት በሳቅ ነው የጨረስኩት 😅
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 10 ай бұрын
Leza new yetelachew
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kuralove2988
@kuralove2988 10 ай бұрын
የፕሮግራሙ ርእስ just መሆን ነበረበት
@birhanlegesse2055
@birhanlegesse2055 10 ай бұрын
Just just just 😂😂😂mene gud neh
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 10 ай бұрын
እኔ እንደተረዳሁት የፀባቸው መነሻ ጀስት ጀስት የምትላት ነገር ነው 😂😂
@adetub1854
@adetub1854 10 ай бұрын
😂😂😂 ዉይ ኮሜቶች ሰዉ ካርኩራቹሁ ታስቅ አላቹሁ
@user-oj2kj9ez3c
@user-oj2kj9ez3c 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@mekletchernet9482
@mekletchernet9482 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 10 ай бұрын
Enem beyalew
@hameedamaster7530
@hameedamaster7530 10 ай бұрын
😂
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 10 ай бұрын
Just ይምስለኛል ያለያያቸ 😂😂😂 ግን ጥሩ ልጅ ነው ብታስተምረው ሚማር ልጅ ነው❤
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 10 ай бұрын
አቤትትትትትት ሙሉ ሰዓቱን በ justጨረሰው እኮ ይመስለኛል ልጅቷን እራሱ የሰለቻት just ቱ መሰለኝ ምን ጉድ ነው
@tsigeamare5504
@tsigeamare5504 10 ай бұрын
😂😂😂😂 እኔንም የገረመኝ ነገር 😊
@tigist9810
@tigist9810 10 ай бұрын
አታስቁኝ እስት 😆
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
ልምዲ ሁኖበት ይሆናል ውዶች አትፍርዱበት 😔just አዳምጡ😅😅😅
@luwam8104
@luwam8104 10 ай бұрын
😂
@mabmabraheit970
@mabmabraheit970 10 ай бұрын
Kkkkkk
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 10 ай бұрын
ምንድነው አቃለህ JUST JUST JUST የምትለው በቃ just ጊዜያችንን just አቃጠልከው just ተወና
@sawatube
@sawatube 10 ай бұрын
22 ገዜ ጀስት ከመስታወቅያ በሃላ ደግሞ 24 ግዜ
@user-oj2kj9ez3c
@user-oj2kj9ez3c 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 9 ай бұрын
Besu bet eko englisgnawin ke a to z tengrotal ..just just just just just uffffff
@meri24242
@meri24242 10 ай бұрын
ጀስት ስለበዛበት አስጠልቶኝ መስማቱን አቁሜአለው
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 10 ай бұрын
አሌክስ ባሌን ደውልና ምን ያህል እንደሚወደኝ ቀድተህ ላክልኝ እስኪ ስሞትልህ 🙏🙏
@mayamelse280
@mayamelse280 10 ай бұрын
ኮመንቱ ሁሉ ጀስት ግማሽ ወሬው ጀስት ቋቅ😂😂
@hareg6874
@hareg6874 10 ай бұрын
በል አንተም just በደረሰችበት አትድረስ፡ እና ይሄ ግልፍተኝነትህን አስተካክል፡ ዛሬ ስትናደድ ያገኝኸውን የምትመታ ከሆነ፡ ነገ ለሷም አትመለስም፡
@hareg6874
@hareg6874 10 ай бұрын
Just ጉድ አፈላች 😂😂😂😂
@ReitaRicho-eo8ww
@ReitaRicho-eo8ww 9 ай бұрын
ፍትህ ይገባታል just just
@pinkflower5245
@pinkflower5245 10 ай бұрын
Just just just just ሲሰለች
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 10 ай бұрын
ሯ ጀስት
@lidyatadesse464
@lidyatadesse464 9 ай бұрын
ohh Just
@GM-vc9ie
@GM-vc9ie 10 ай бұрын
አቤል ከዱንጋይና ከእራሱ ጋር የሚጣላ ሰለሆነ አይሆናትም። እብድ ቢጨምት እስከ ቀን እኩል ነው። ተፋታት አቤል
@mahiasalfew3524
@mahiasalfew3524 10 ай бұрын
Just ባይበዛ ጥሩ ነበር😂😂😂😂😂
@mimihailu7797
@mimihailu7797 9 ай бұрын
ሲጀመር የተጠቀምክባችሀው ሁለት የሴት ፎቶዎች በስተቀኝ ያለችው የልጄ ፎቶ ነው ዝናን ለማትረፍ የሰዎችን ፎቶ ያለፈቃዳቸው መጠቀም በህግ ያስጠይቃል።
@selihom6023
@selihom6023 10 ай бұрын
ልጅትዋ ግን ልጁ በገለፃት መንገድ የበሰለች አይደችም፤ የሚወደንን ሰው ማግኘት ከባድ ነው:: ክፍተቶችን ፈታችሁ አብራችሁ ሁኑ::
@adetub1854
@adetub1854 10 ай бұрын
ጥሬ ነት
@mizankassa9854
@mizankassa9854 10 ай бұрын
Just ጣልቃ ገብታ ነው የለያየቻቸው ይች ባለጌ ትዳር ውስጥ ዘው ማለት ..........ወይዘሮ just የሰው ህይወት እትበጥብጭ
@tigist9810
@tigist9810 10 ай бұрын
🤣
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 9 ай бұрын
😂😂😂
@weyni12
@weyni12 10 ай бұрын
እረ ኮማች የባሰ አደመቃችሁበት 😂
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 10 ай бұрын
Just የተጣላችሁበት ምክንያት ውሃ አያነሳም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
😅😅😅
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 10 ай бұрын
just just just kenes beza
@Jocy939
@Jocy939 10 ай бұрын
To much “just “ Just just just just just It’s not right
@luwam8104
@luwam8104 10 ай бұрын
ልሰማው ነበር ግን " just " የሰዎችን ኮሜንት ሳይ " ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ"
@kanabecha458
@kanabecha458 10 ай бұрын
just menm ayelm semut😅😅
@luwam8104
@luwam8104 10 ай бұрын
@@kanabecha458 😂
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 10 ай бұрын
😄😄😄
@GizeAlemu-el7qy
@GizeAlemu-el7qy 10 ай бұрын
ጀስት ክክክክክ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 10 ай бұрын
M/r just what is that 😂😂 እደጉ ሕፃናት ናችሁ እውነት ብትፋቀሩ ምንም አያለያያችሁም መቹአም ሰው የሚያስቀና ፍቅር አላያችሁትም
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 9 ай бұрын
She broke up 💔 😢 with you because you say "just" too much!! 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@userphone9487
@userphone9487 10 ай бұрын
just ግን ማናት እሶ እዳትሆን የጣላቻቹሁ😂😂😂
@rahelalye5749
@rahelalye5749 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣endeee minaw just bemil beshita telkfwal ende? Uffff I can't finish the story 😫 I broke up with you already
@sawatube
@sawatube 10 ай бұрын
አረ ጀስት
@ethioethiosaradamtew7713
@ethioethiosaradamtew7713 10 ай бұрын
Ooooo just just
@sunnymamo1701
@sunnymamo1701 10 ай бұрын
Just forget it boy 🤨
@kiflezegeye5548
@kiflezegeye5548 10 ай бұрын
Maybe seraw just yehon
@user-fz8vc2lg8h
@user-fz8vc2lg8h 10 ай бұрын
ጀስት የሚለሁ መሆን አለበት ያበሳጫት😂😂😂
@user-bettybelay
@user-bettybelay 10 ай бұрын
just ዝም ብላቹ አዳምጡት just😅
@bettydemissie5958
@bettydemissie5958 10 ай бұрын
Ere just lekekate😂
@rozatesfaye1770
@rozatesfaye1770 10 ай бұрын
Mendenw gest gest 😅
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 10 ай бұрын
Just. Kkkk
@bezuayehugerim5304
@bezuayehugerim5304 10 ай бұрын
Just ?
@HelenBeshu
@HelenBeshu 10 ай бұрын
Just mesmat selchgn
@mazimazi458
@mazimazi458 10 ай бұрын
እንዲዉ ሳስብክ አዝግ ነገር ነክ አረ ተገላገለች በዛ ላይ በጣም ቅናተኛ ነክ ጭቅጭቅክ እራሱ አንድ በሽታ ነዉ በናትክ ተዋት ወሬክ እራሱ ሲያስጠላ ቀፎ
@mazimazi458
@mazimazi458 10 ай бұрын
ምንድነዉ ዝም ብለክ ጀስት ጀስት የምትለዉ ሲያስጠላ እሄ ቃልክ በራሱ ጀስት የሚለዉ ሲያስጠላ አረ ምን በወጣሽ ጊዜሽን አታስበዪ እዛዉ ጀስት ሲል ይኑር እሄ መቼም አይስተካከልም አለምዬ በናትክ ልጅቷን አታስጨንቃት ብታገባዉም እሄ በሽታ ነዉ አረ እሄ ያልበሰለ ነዉ ተይዉ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 10 ай бұрын
Tultula !!! Lezih new. Yemejemeiyah 😂😂😂 gena gena yikerhal. Tesfa atkuret.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,2 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 586 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - Сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 28 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН