አስፋዉ እና ትንሳኤ በሰማይ ላይ በፓራግላይደር ያደረጉት ልዩ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 244,500

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 975
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
አስፋውን እደኔ እምት ወዱ ርጅም እድሚ ይስጠው ከጤናጋር እምትሉ 👍👍👍 መልካም ልብ ያላቹ እስኪ እንያቹ
@michaelte8973
@michaelte8973 6 ай бұрын
ያሳዝናል ዛሬ ተቀበረ RIP አስፋው
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
አያችሁ አይደል የኛ ሀገር አየሯ ስለምትመች የሊላ ዜጋ እየመጣ ቢዝነስ ይሰራበታል እኛ ደግሞ እንሰደድለን
@user-bl4by2dd4h
@user-bl4by2dd4h 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኛ ነገርማ ዝም ነው እችን ይመስለ ሀገር ይዘን ደሞ እንባላልን
@samimedia1098
@samimedia1098 4 жыл бұрын
Ena lfreank enj ayer nbert flag adel emnsededew sed nash
@toybahassentube4478
@toybahassentube4478 4 жыл бұрын
@@user-bl4by2dd4h ማር ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እኮ
@seief1414
@seief1414 4 жыл бұрын
መንቀሳቀሻ ያስፈልጋል
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 жыл бұрын
ስደት በኛ ይብቃ ትውልድ ይዳን ለሃገራችን ሰላምና ብልፅግና እመኛለው
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
አሜንንን
@HHh-ub1fk
@HHh-ub1fk 4 жыл бұрын
አሜን ዉዴ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
አሜን ውደ
@lemlemadhanom5199
@lemlemadhanom5199 4 жыл бұрын
sedet temechitogal ke ethiopia
@ebroyimam8807
@ebroyimam8807 4 жыл бұрын
የሌላ ሀገር ዜጋ አየሩ ተመችቶት ዘና እያለ ዘና ያደርገናል እኛ ግን እርስ በራሳችን ተባልተን ልንሞት ነው ምናለ አንድ ላይ ሀገራችንን ብናለማና ከለማው ብንጠቀም
@anchialem1929
@anchialem1929 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-vk3yl8nl1w
@user-vk3yl8nl1w 4 жыл бұрын
ትክክል
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 4 жыл бұрын
ምርጥሰዉ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Kemogn dej moofer yiqorexal yemilew teret leman yeteterete yimesilachiwhal?
@simontekali2738
@simontekali2738 4 жыл бұрын
Perfect saying, Ethiopian you have perfect land but poor leadership!!
@fufufufu4847
@fufufufu4847 4 жыл бұрын
ራኬብዬ ከዛሬ ጀምራ እረፍት ወጥታለች መሰለኝ መልካም እርፍት ራክዬ
@monamohammed7524
@monamohammed7524 4 жыл бұрын
Awo
@habeshamedia2121
@habeshamedia2121 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እስኪ በቅንነት subscribe አድርጉኝ!!!በተረፈ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ!!!! ሊንኩን ተጫኑት kzfaq.info/love/qqu3MohuHpNuhCLuhUQiWg?view_as=subscriber
@Breeyeshop
@Breeyeshop 4 жыл бұрын
Gonder Tube /ጎንደር ebni try create your own unique s.. always copy don’t be Chinese please
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እናተ ተዝናኑ እስኪ ለሸቃሎች አንድ ቀን ፈታ የሚያደርግ ስፖንሰር ፈልጉልን የሚስማማ ብትን ማለት አላማራችሁም ውዶችዬ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
እድል ነው ለሁሉም ነገር ለኛም ቀን ይወጣል ታግተናል በማዳም ኩሽና 😄😄😄
@fatumakedir5196
@fatumakedir5196 4 жыл бұрын
@tiru fkr. yadilen በጣም ላንድ ቀን እንኳ ብናገኝ ጥሩ ነበር
@habeshamedia2121
@habeshamedia2121 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እስኪ በቅንነት subscribe አድርጉኝ!!!በተረፈ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ!!!! ሊንኩን ተጫኑት kzfaq.info/love/qqu3MohuHpNuhCLuhUQiWg?view_as=subscriber
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 4 жыл бұрын
ney yene woude ..sponser lehuneshena lebetinish.. ..
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
@tiru fkr. yadilen ድምፃችን ይሰማ😂😂😂
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 жыл бұрын
ህም ሀገሬ ለሁሉም የምትመች ሀገር ድንቅ እኮ ናት እግዚአብሔር የጠብቅሽ ህዝብሽ ሰላማቸዉ ብዝት ይበል 💚💛❤👍👍👍
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ ሁለታቹም ውሰጤ ናቹ ሠላማቹ ይብዛልኝ
@amiwolloyewa3593
@amiwolloyewa3593 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሁሌም ታኮሪኛለሽ አላህ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
Ami Wolloyewa አሜን 🙏🏽
@tube9207
@tube9207 4 жыл бұрын
Amen☝
@tikietikest176
@tikietikest176 4 жыл бұрын
አሜን
@arilinmohameedwaloo6920
@arilinmohameedwaloo6920 4 жыл бұрын
አሜን
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
አይ አሰፉው መቼ ነው አንተ እሚሳካልህ ይህን ያክል ፉራት እኔሰ አሁን ካሁን ለቀቅከው ብየ ነበረ አቡሺ ዋው አንበሳ ይገረማል ሀገራቺን ሰለጠነ ሰላሙን ይሰጣትእጂ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ወርቅናት ታምታለችያረብ ሰላም አድትርግል
@habeshamedia2121
@habeshamedia2121 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እስኪ በቅንነት subscribe አድርጉኝ!!!በተረፈ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ!!!! ሊንኩን ተጫኑት kzfaq.info/love/qqu3MohuHpNuhCLuhUQiWg?view_as=subscriber
@somayasomaya8547
@somayasomaya8547 4 жыл бұрын
Amen
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 4 жыл бұрын
እደው አሥፊቲ በጣም ነብሥህን ትወዳታለህ አቡሽ ይዘፍናል አንተ አምላኬ ምን በደልኩህ ትላለህ ሀሀሀሀሀሀ እኔ ግን አልሞክረውም በጣም ፈሪነኝ በፅሀይ የራሴን ጥላ አይቸ ደግጨ እሩጨ አውቃለሁ ከፍራቴ የተነሳ
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@per2752
@per2752 4 жыл бұрын
ኬኬኬኬኬ ጭራሽ እሩጫ
@seada1203
@seada1203 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@jenethussen5334
@jenethussen5334 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@user-ci7qc1fz9l
@user-ci7qc1fz9l 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
ማን እንደ እናት ኢትዮጲያ የግዮን ኒፍሰሻ የእግዚአብሔር ሀገር የድንግል ማርያም የአስራት ሀገር ሰላምሽን ያብዛልን ሰላም ፍቅር አጠን እንጂ አይደለም ለልጆችሽ ትበቂያለሽ ለሌላም እናቴ የልጅነት ትዝታዬ ከአድማስ ባሻገር ጠረንሽ ናፈቀኝ ያ ንፁሕ ፍቅርሽ ኢትዮጲየዬ💚💛❤️
@mulunashwolomulunashwolo786
@mulunashwolomulunashwolo786 4 жыл бұрын
ዋው ተሱ አልፈራም አስፉው ግን ውይ አምላኬ ምን በደልኩ አለ ክክክክክክ
@user-bk1nu2ou8w
@user-bk1nu2ou8w 4 жыл бұрын
እንኳን እሱ እኔ ፈርቻለሁ ሸሀዳ ታደርግ ነበር ከመዳቤት ቁጭብየ እኔ የምበር ይመሰል ኡፍ እደት ነው እሚያስፈራው በአላህ
@SaraSara-oc7bq
@SaraSara-oc7bq 4 жыл бұрын
😂😃😂😂 ወይ አስፋው
@haniyegeta3505
@haniyegeta3505 4 жыл бұрын
Hahaha 😁 😂 😂 😂 😂 kkkkkkkkkkkk
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 жыл бұрын
Besemam Ethiopiayeeeee wube eko Nat yigremal 💚💛❤Ethiopia lelzelalem tenure!!! Amen Amen Amen
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
አስፊሽ እንኳን በሠላም መጣህ ታምራላቹ ወይ ውቢቷ ሀገሬሬሬሬ መመኪያዬ ክብሬ አላህ ይጠብቅሽ ከሁሉም አየሯ ዋውው
@mimiethiopian6120
@mimiethiopian6120 4 жыл бұрын
Ellelle.. Ellelle.....Thank goodness, OUR ASFAW is Back!........🤗👍KNOW! BRING BACK OUR SELAM TOO....
@marymmarymali4220
@marymmarymali4220 4 жыл бұрын
ሰው በባህር አረብ ሀገር ከሚመጣ ለምን በዚህ አይመጣም ክክክክ
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 4 жыл бұрын
እውነትሺንነው እህቴ የምር
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
ክክክክእዉነትነዉኮ
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 4 жыл бұрын
😂😂😂
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@zzzabate7275
@zzzabate7275 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ ኧረ ወይኔ ክክክክክክ
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 4 жыл бұрын
እንኳን መጣህልን ደስፊቲ አባት በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜና ጤና💖😍😍😍😍😍
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
ክክክክ ይሄን ሰውዬ ሁለተኛ እንዳታሳየኝ። አለ አስፍው የሌላ ዜጋ እንዲ አይነት ቢዝነስ ይሰራል ሀገራችን ላይ እኛ ግን እርስ በርስ እንባላለን ኢትዮጲያ እኮ ምቹ ሀገር ነች አልመች ያልናት ግን እኛ ልጆቿ ነን
@saada373
@saada373 4 жыл бұрын
ymechh..
@zedzed1558
@zedzed1558 4 жыл бұрын
Tikikil welhi Allah libona yestan
@identity6489
@identity6489 4 жыл бұрын
ይሄ ነገር በሀገሬ መሆኑ በጣም ደስ ይላል 😀 እናም አላህ እድሜና ጤና ከሰጠን የዛሬ ሳምንት ሀገሬ እገባለሁ በዛው ይሞከራል ይበረራል🧚‍♀️🧚‍♀️ wow i like it😀
@tigistgashaw6182
@tigistgashaw6182 4 жыл бұрын
እረ ኢትዮጵያ መግባት አይቻልም እንዴ እኔም ልገባ ነበር
@identity6489
@identity6489 4 жыл бұрын
@@tigistgashaw6182 ማነው ያለው 👀
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው😱😱😱😱😱😱😱😱😱 አሰፍው ምን በደልኩህ አምላኬ አለ 😂😂😂😂😁😁😂😂😂😂😂 በጣም ያምራል እነሱ ለበርሩት እኔ ነፈሴ ወጣች😌🤩🤠🤠🤠🤠🤠
@birukteshome1144
@birukteshome1144 4 жыл бұрын
Wow sendafa.. ..like sandiyago ..... no 1 weather for athlets for parachute.. ...for farming..... for forestation. For water dire legedadi kultibi.. ....lots of lots..........cheer up sendafa
@sese280
@sese280 4 жыл бұрын
WOW AMAZING VIEW..TESU BRAVE ALFERHARM MORE ENJOY ADREGEHWAL..I BELIEVE I CAN FLY 🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-yq6nj7hs2w
@user-yq6nj7hs2w 4 жыл бұрын
ሀናና እራኬብን ነበር ማይት እዚህ ቦታ
@emandesalegngashaw779
@emandesalegngashaw779 4 жыл бұрын
Kkk ere hanicho atwotam gena wode lay endewota new zech emtlew 😂😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በጣም
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
አረ እኔ የምችል አይመሥለኝም በጣም ፈራለሁ ሆሆሆሆ እናተ ጎበዞች ናችሁ 😄😄
@user-ml8pr4dn1j
@user-ml8pr4dn1j 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አሥፍዬ ሥታሥቅ አቡሽ ውሥጤ ነህ እናተ ለበረራችሁት ልቤ ቀት አለችላችሁ እኳን ሠላም ወረዳችሁ
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አስፍው ገደልከኝ በሳቅ ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው አገራችን መኖሩ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
ኮመቶች ሳቁ ለተቀማጫ ሰማይ ቅርቡነው አሉ
@raq7520
@raq7520 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ኧረ በአላህ በሳቅሙትኩ የሙቱት ዘመዱቺክ 😁😁😁😁
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ትክክል
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
እረአስፍሽ. በሳቅ. ትሳኤ. ጎበዝ. ዘናብሎነው. የሚሳፈፈው. እኔመቸነው. እምሳፈፍ. ኢቢኤስ. ጋብዙኝማ. ክክክ
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 4 жыл бұрын
አተ ትሞዝቃለህ አሥፋዉ ፈጣሪዬ ምን በደምኩህ ይላል ክክክክ አቡሽ አትዉጣ በዚ ፍሮግራም ሥራህን ቀጥል በኔ ትዛዝ
@habeshamedia2121
@habeshamedia2121 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እስኪ በቅንነት subscribe አድርጉኝ!!!በተረፈ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላችሁ!!!! ሊንኩን ተጫኑት kzfaq.info/love/qqu3MohuHpNuhCLuhUQiWg?view_as=subscriber
@user-ly8eq3ws3w
@user-ly8eq3ws3w 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
እኔም እዳቺ ነኝ አቡሽን እወዳዋለዉ
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 жыл бұрын
እንደ ይህ ስራ አይደለምደ ? ይምኪን ፊ ፍሉውዝ ያክትይ
@ljimulualemtubeljimulualem6633
@ljimulualemtubeljimulualem6633 4 жыл бұрын
መውጣት ከለበትም የኔም ትዛዝ ነው
@dagmermias688
@dagmermias688 4 жыл бұрын
የውጭ ሀገር ዜጎች ስለሚያደርጉት ነገር በጣም ጥንቃቄ ያደርጋሉ ። ስለሚያደርጉት ነገር በቂ መረጃ ስላላቸው በአግባቡ ለሰው ያስረዳሉ ። የቀልድ እና የስራ ልዬነት ያደርጋሉ። ይህን ከእነሱ እንማራለን
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 жыл бұрын
ኑ ቁርአን አብርን እንከታትል እሮመድን እድርስ ነው
@user-jq9ws1rm4j
@user-jq9ws1rm4j 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይዝድለኩምማሻአላህ ሱመዩች
@radilove4517
@radilove4517 4 жыл бұрын
የሰብዓዊ አደረኩሽ ☺️
@Asmelash2023
@Asmelash2023 4 жыл бұрын
mxaf kudus alen
@kalbavip6243
@kalbavip6243 4 жыл бұрын
እስኪአስገቡኝ
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 жыл бұрын
@@kalbavip6243 እማ በዩቱብ ነው ተጪነሺ ነይ ውዲ
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ብሞት አልሰቀልም ክክክክ መች በድንጋጤ መሞት አማረኝ ሆ!
@nachemtrading4651
@nachemtrading4651 4 жыл бұрын
Pls pls let's go back. Tinsu enjoyed the flight. Am Gina try this too. Thank you guys
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 4 жыл бұрын
ዋዉ አገራችን ዉስጥ ይሄን በማየቴ ደስተኛ ነኝ ግን በጣም ያስፈራል
@user-zg1tz4qv4f
@user-zg1tz4qv4f 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ብበር ዴስ ይለኛል ውይ ምናለ እዚህ ቢኖር? አይ ስዴት እዳው ጥርስ እየመጠጡ ኡፍ መኖር ነው?
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ የዛሬው ያበደ ነው ይመቻቹ አቡሻ አልተቻልክም
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 4 жыл бұрын
Betam♥
@zebibamohammed2785
@zebibamohammed2785 4 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህ አባታችን መልካም እርፍት ራኬቤየ
@user-hg8tr7lw8t
@user-hg8tr7lw8t 4 жыл бұрын
አረ አስፋው በሳቅ ገደልከን ኢቢኤስ እናመሰግናለን እራኬብ አስፋው ትንሳኤ ሀኒቾ ለምታቀርብት አዝናኝ ዝግጅት እናመስግናለን
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 4 жыл бұрын
ካሜራ አማኑን አለማድነቅ አይቻልም ዋውውውውውውውው💚💛❤
@user-hw6jf9kw1k
@user-hw6jf9kw1k 4 жыл бұрын
አስፍሻ ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ ማሪያምን እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
@user-nq6yk8dj4h
@user-nq6yk8dj4h 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሀገራችን ንፁህ አየር እየተቀበሉ ዘና ይላሉ 👍👍👈
@sadi8506
@sadi8506 4 жыл бұрын
ዋው Realy በጣም የምወደው ነገር ነው መብረር አለምን መርሳት እኮ ነው
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አስፋው ያልተሳለው ስለት የለም በሰላም ከተመለስኩ ብሎ😀😀😀😀😀
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ
@fantouteguest939
@fantouteguest939 4 жыл бұрын
Amen ema
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ አሰፋው እግዚአብሔር ሆይ ምን በድያለሁ እናንተ እያላችሁ ነብሴ ልትወጣ ደረሰች ሁለተኛ አልወጣ የሞቱትን ዘመዶቼን አይቼው መጣሁ ወይኔ አሰፋሽ አይዞህ
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
Welcome back Asfaw!! We missed you so much
@nardosbelay4712
@nardosbelay4712 4 жыл бұрын
Gobez nachw besemam betam yaseferale milion berr yekefelshale bebale bezh aleberm
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 4 жыл бұрын
እኮን እዝህ ልወጣ አዉሮፕላን ላይ ወጥቼ ከመሬት ተነስቶ ተመልሶ መሬት ስረግጥ ልቤ ቀጥ ነዉ የምትለዉ ወይ አስፊቲይ ስንቱን ፈርተክ ትችላል አባቴ😂😂😂😂🤣🤣
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
ጥርሰ ብልዛ የናዝሬት ልጅ ነኝ በፍቅራችን ሰዉ ገዳይ enem😂😂😂😂😂😂
@hannadama9444
@hannadama9444 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@tigisttesifay3934
@tigisttesifay3934 4 жыл бұрын
አስፍዬ እንኳን ወደመሬት ደህና መጣክ ::
@user-cz7sq8lk6x
@user-cz7sq8lk6x 4 жыл бұрын
በጣምአድናቂያችሁነኝእግዛብሄርን
@user-ph6dk9yh4q
@user-ph6dk9yh4q 4 жыл бұрын
አስፋውዬ ስወድክ እኮ በቴሌብዥን መስኮት ለመጀመርያ ጊዜ የወደድኩት ሰው ቢኖር አስፋው ነው እረዝም እድሜ የኔ ውድ
@hanazeleke1501
@hanazeleke1501 4 жыл бұрын
So brave of you guysss👍Amazing how Tinsu was so incontrol and enjoying the moment👏👏kikikk the guy is sarcastic tho🤣"You can't teach old dogs new tricks in paraglide" Lol Asfiti😋
@hadi6037
@hadi6037 4 жыл бұрын
ያረቢ ድፍረት
@dagmermias688
@dagmermias688 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ይመቻችሁ አንተ አስፋው ጨከን በል። አቡሽ ተመችቶታል።
@Tube-ko1lj
@Tube-ko1lj 4 жыл бұрын
አስፈየ እንኳን በሰላም መጣክ አልተመለስኩም አልክ አብሽር ብረር😃
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
ወይኔ፣ይህ፣ነገር፣ሀገሬላይ፣አለብዬ፣አስቤ፣አላቅም፣ነበር፣የኔውብ፣ሀገሬ፣ሁሉ፣ነገሯ፣ይመቻል፣እኮ፣እኛ፣እያባሉን፣ተቸገርን፣እንጂ፣🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴አስፍው፣ግን፣አሳከኝ
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 4 жыл бұрын
ኡፍ እናንተ በብረራቹበት እኔ ነፍሴ ወጣ ምን ትሆኑ ይሆን ብዬ አስፍሽ ካሳቀኝ ነገር የሞቱትን ዘመዶቼ አይቼ መጣሁ አለ ወይ ይጨንቃል በጣም,,,👍👍🍫🍫ሀገሬ ለሁሉም ምቹ ነበርሽ ግን አንዱ በዳይ አንዱ ተበዳይ ሆኗል,,,ሀቅነትሽ አዉጥቶ ተናግሮ ,,,በዳዮችም አዋርዶ ሁሉም በአንድነት ተከባብሮ ቢኖር የምን ስደት ነበር መሠደት ሳይሆን ተሠደዉ ነበር ሸቃሎች ይሆኑ ነበር ግን ምን ዋጋ አለዉ,,,ዉብ ሀገሬ እዉነትሽ የሚዘዉ ጠፋ ኧረ ስንቱ ይነገርልሽ የሁሉም ነገር ቀን አለዉ ያን ቀን በተስፋ እንጠብቃለን እንጂ አላህ ፍቃድ
@azebdegefu2657
@azebdegefu2657 4 жыл бұрын
አዝናናችሁኝ። በተለይ አስፍው😂😂 Your reaction is real and funny!
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 4 жыл бұрын
ተናስየ በጣም ተዝናና ከፍታ የምትፍራ ከሆነ እዲሽ አይነት ነገር መሞከር አይመከርም
@user-iu4oq2wl9h
@user-iu4oq2wl9h 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ምህረትአብ tube ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊ የማንቂያ ደወልና ዝማሬወችን አብርን እናዳምጥ
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 жыл бұрын
እሺ
@nhf6449
@nhf6449 4 жыл бұрын
ይገርማል እኛ ገጠርን እንንቃለን ፈረንጁ ግን ቦታ ሳይመርጥ ይሰራል
@yabibalfikre1276
@yabibalfikre1276 4 жыл бұрын
Waw waw waw betam yemigerm new be.ewunet asfaw wunetken new ekuwan ante yemetberew yiqrena ene kuc beye yemayew becenket motku selenate betam gobezoch nachihu
@user-xu1nz5bn7j
@user-xu1nz5bn7j 4 жыл бұрын
ዋውውው ሠላማችሁ ብዝት ይበል
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 4 жыл бұрын
ያለንን ብናውቅ የሆደለን ነበር ኢትዬጲያን ምናስጠራው እኛ ነን በጥሩ ሁኔታ እንጠቀምበት የምር እደዚህ ያለ ነገር ያለም አይመስለኝም ነበር
@tigisttesifay3934
@tigisttesifay3934 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ! ካለባለቤቱ አይነድም እሳቱ የሚባለዉ ለካ እዉነት ነዉ :: አስፋዉ እኮ እሁድን በebs ሞቅ :ደመቅ : ሸብረቅ አረገዉ ::
@ertasheger1327
@ertasheger1327 3 жыл бұрын
I think ens is doing a great job. It is important to try something new and risk
@zainab8153
@zainab8153 4 жыл бұрын
ወይኔ፡በሣቅ፡ዋዉ፡ዛሬ፡ሁለተኛነኝ፡ኮሜተሮች፡ተቀድማችሆል ሰላም፡ለኢትዮጵያ፡ሀገራችን፡ካድሱበሽታ፡ከአሜርካን፡ጉራ፡አላህይጠብቅልን፡አገራችንንሰላምያርግልን
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
አስፍሽ 😂😂😂እድሜው የገፋሰው ወት ይፈራል የሚባለው እውነትነው አስፍሽየ አባታ አይዞን እኮን ደህና መጣክልን
@meketayeabera
@meketayeabera 4 жыл бұрын
Nuhamin like u
@melkam5005
@melkam5005 4 жыл бұрын
የሞቱትን ዘመዶቼን አይቼ ነው የመጣሁት😂😂🤣 አስፋው:: ራኬብ ብትኖር ምን ትል ነበር😂🤣😂😂
@madenabasher9565
@madenabasher9565 4 жыл бұрын
የትነው የሞቱት
@melkam5005
@melkam5005 4 жыл бұрын
Madena Basher አስፋው ነው እንደሱ ያለው😂
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Melkam Channel 😂😂😂😂😂
@katidyawabala7680
@katidyawabala7680 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@amartiadane3181
@amartiadane3181 4 жыл бұрын
Wooww i want this flight ❤❤❤
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እር ሆድ ቆሰለ አስፍቲ በሰቅ ገደልከኝ ግን በጣም ጎበዝ ናችሁ እኔ ብሆን ነፍሴ ወታ ነበር በጣም እፈራለሁ የሚያስደነግጥ ነገረ
@user-pz9sn4kq6e
@user-pz9sn4kq6e 4 жыл бұрын
ይህን ብላሥቲክ አምኘ አልሞክረውም
@nejatabdu8454
@nejatabdu8454 4 жыл бұрын
ወይ አስፋው የሞታ ዘመዶቼን አይቼ ተመለስኩ ክክክክክ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@user-sq3dy9lm8o
@user-sq3dy9lm8o 4 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ደስ ሲል ሀገሬ ስገባ እበርበታለሁ
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 4 жыл бұрын
በለው እንዴ ደስ ይላለል እኔ እዚ ቁጭ ብየ በርርርኩ ዋው ዋው የእውነት በጣም ደስ ይላለል ውይ አስፋውምን ይሻልሀል በቃ መፍራት ብቻ 😂😂😂😂
@user-hu6pt7vv2c
@user-hu6pt7vv2c 4 жыл бұрын
አይ ጋሽ አስፋው ሁሌም እደፈሩ ታስቃላችሁ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ክክክ እንዳሙራ ወይ ትንሳኤ በሣቅ
@ngasefa1162
@ngasefa1162 4 жыл бұрын
I need to experience this!!
@user-yk7wt8uw8b
@user-yk7wt8uw8b 4 жыл бұрын
ሀገራችን ወርቅ ነበረች ማን ሰራባት በወበረ እየተባሉ Kkk ወይኔ በሳቅ አሰፋው አቡሺ እዳሞራው ይመቻችሁ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
ወይ አስፍቲ አፌ ውስጥ እንቁላል የሚመታ ነው የሚመስል አለ እኔን ባየሕ ክክክክክክ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 4 жыл бұрын
can you give me the address, or post to this Man address-I want fly like that , a must be a very fun !😁😁😁
@Ep_Technology
@Ep_Technology 4 жыл бұрын
Try to contact any tour and travel agency near you, I hop they will his address.
@ruthmekonnen3607
@ruthmekonnen3607 4 жыл бұрын
The address please, wanna try it?
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk አይ አስፍሻ ራስህ ፈልገህ አይደል የተሰቀልከው እግዛቤር ምን በድዬሀለው አላለም ትንሱ ጀግና ነህ
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 жыл бұрын
ዛሬ አለተመልሱኩም ክክክ ማን አስገዳድችሁ
@berketngatu2827
@berketngatu2827 4 жыл бұрын
ውይ እኔ እንዴት እደተጨነቅሁ በጣም ያሥፈራል
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 4 жыл бұрын
አስፊቴ እኔ በሳቅ ገደልከኝ ውይ አቡሽ ምንም አልመሰለውም በጣም ነው ያሳከኝ አስፋው
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
ይቤስ ሰራተኞቹን እንዴ ዘና እንደ የሚያደርግ አቦ ይመቻችሁ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
*የሞቱ ዘመዶቹን አይቼ መጣሁ አልክ አስፋው ልጅ ጋር መወዳደር የለብህም አንድ የሰው ከ45 በላይ ጉልበታችን ሞራላችንን እየቀነሰ ነው እሚሄደው ያስፈራል*
@betiiyeemaremlejii9691
@betiiyeemaremlejii9691 4 жыл бұрын
Wwwwwooooo bayyee namaa Ajja.abaa 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀 ወይ አስፊቲ በሳቅ ሆዴን አቆሰልከው አምላኬ ሆይ ምን አረኩክ አለ 😀😀😀😀😀 የመሽሻ ልጅ የሞቱትን ዘመዶቼን አይቼ ተመለስኩ አለ ይመችክ አስፊቲ ትሱ ዋው ምንም አልፈራክም የኔ ልብ ግን እሰከምታርፉ ተጠልጥላ ቀረች እረ እኔ እደው አልደፍርም ከፍታላይ መውጣት እዴት እደምፈራ
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
አይ አስፋው እውነትም አርጅተካል ፍራሃት አበዛክ ክክክክክ አቡሽ ዘና ፈታ አልክ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😂😀😀
@rahelhaylu850
@rahelhaylu850 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ei3yo7pw6f
@user-ei3yo7pw6f 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃 አስፍሺ እባየ ጠብ ጠብ እስከሚልነው የሳኩት ባንተ
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 4 жыл бұрын
ውይ ትንስሽ አንደኛ ጭራሽ ዘፈነ እኮ 👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
Wowzare1nemesis like smart Zack Snyder love you Good luck
@damenechfantu2154
@damenechfantu2154 4 жыл бұрын
beautiful wow wow good
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 4 жыл бұрын
Tnx@@damenechfantu2154
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
አስፍሻን የምትወድ በላይክ ክጩኝ
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 4 жыл бұрын
ለሡኢዲ ሾርጣ ማምለጫ አሪፍናት ይቺነገር
@user-ci7mb7if2l
@user-ci7mb7if2l 4 жыл бұрын
አወ ክክክክክክ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 4 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ክክክክክክክክ
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 4 жыл бұрын
@@user-ye3ww9es7q ሌላም ያስብላል የዘድሮ ሸርጣ
@ggghhg6305
@ggghhg6305 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
አስፊዬ እንኮን ተመለስክልን ዜሬ እኔ ላንተ ነፍሴ ወጣች በፍርሀት
@ababaatsegaye4837
@ababaatsegaye4837 4 жыл бұрын
Wowo bedamee gobezenachuu💔👏👏👏👏👏👏👏
@ietosheasefa3943
@ietosheasefa3943 4 жыл бұрын
ዮዮዬዬዬዬ ይህ እንኮ ንስሓ ገብተህ መሄድ ነው በፈጣሪ እንዴት ያስፈራል
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
ምርጥ 10 የጃሉድ አስቂኝ ንግግሮች
9:17
የሳቅ ሱቅ - Yesaq suq
Рет қаралды 403 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 13 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 4,1 МЛН