የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የኤርባስ A350 ዋና አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር የተደረገ ቆይታ - -ቤተሰብ ጥየቃ

  Рет қаралды 474,038

Fana Television

Fana Television

3 жыл бұрын

የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት የኤርባስ A350 ዋና አብራሪ ካፒቴን ቃልኪዳን ግርማ ጋር የተደረገ ቆይታ -ቤተሰብ ጥየቃ

Пікірлер: 685
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 3 жыл бұрын
ለካፒቴን ቃልኪዳን ያለኝ አድናቆት እንዳለ ሆኖ...... ጋዜጠኛዋ ደግሞ የፕሮግራሙ ሌላ ውበት ነበረች በጣም ትችያለሽ ቅልጥፍ ያለች 👌
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 3 жыл бұрын
በፈጣሪ እገዛ ነዉ ለዚህ የበቃቹ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቸሩ አምላካችን በወጣትነት እድሜያቹ ብቁ የሆነ ቦታ ላይ መድረሳቹ ደስ ይላል
@aben266
@aben266 3 жыл бұрын
በየሚዲያው ከሞሉት ዘፋኝ ድራማ ሰሪ ከመጋበዝ እንዲህ ለሌሎቻችን ተነሳሽነትን የሚጨምሩ ወጣት ስኬታማ ሰዎችን መጋበዝ ትውልዱን አስተማሪ ይሆናል ቢመክሩንም ቢቆጡንም ያምርባቸዋል እናመሰግናለን 🙏
@iamfine6333
@iamfine6333 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ።በርቺ ።አግባቦትሽ ደስ ሲል ።እናንተ የሀገር ውበት ኩራት ናችሁ ጀግኖች ።
@hailuzelalemtedela4223
@hailuzelalemtedela4223 3 жыл бұрын
አስገራሚ ችሎታ የኢትዮጵያ ሴቶች በጥንት ዘመንም በአገር አመራር በጦር ሜዳ ትልቅ ዝና ነበራቸው አሁንም ሀገራችን ወደ ቀድሞ ዝናዋ ለመመለስ በሴቶች በኩል ብዙ መስራት ያስፈልጋል ።
@armidesara6260
@armidesara6260 3 жыл бұрын
ይህንን በአገሬ ማየት በጣም ደስ ይላል ; ኢትዪጵያ ወደ በረከትዋ ትገሰግሳለች ልዑል እግዚአብሔር የአገሬን መልካም ህዝቦችና መንግስትዋን አየር መንገዳችንን ፓይለቶቻችንን በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፍንልኝ እወዳችሁዋለሁ🙏☺️
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 3 жыл бұрын
ጎበዞች ኮራንባችሁ በድህንት የምት ታወቅ ሀገር እንዲህ ያለ ጀግነኝንነት ማሳየት ድንቅ ነው እምላክ በሄዳችሁበት ሁሉ ይከተላችሁ
@AdamuMekonen
@AdamuMekonen 3 жыл бұрын
ካፕቴን ቃልኪዳን ግርማ፣አምበሲት፣ አቤት ዉበት፣አቤት ቁንጅና፣የኢትዩ እና አፍሪካ ኩራት፣አድናቂሽነኝ
@DawitGAyele
@DawitGAyele 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ስቶች በብዙ ነገር ጎበዞች ናቸው ውጭ ያሉም በርቱ።
@user-eo6zq7qv2t
@user-eo6zq7qv2t 3 жыл бұрын
👍👍
@yafilms2169
@yafilms2169 3 жыл бұрын
Four Inspirational women. The three successful Pilots and the confident journalist showed what women can do.👏👏👏👏
@teshomehabetu7319
@teshomehabetu7319 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው በርችልን ጀግና ነሽ
@etyo7680
@etyo7680 3 жыл бұрын
ካፕቴን ቃልኪዳን ከነ ጓደኞችሽ ኮረተንባችኋል የኢትዮጵያ ፈርጦች ።
@user-eo4nu2qu2i
@user-eo4nu2qu2i 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ የኔ ኩሩ የሀገር ተምሳሌት 💞💞💞💞💞
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 3 жыл бұрын
The new faces of Ethiopia! proud to have you all, shine our dears!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሴት እናትም ስለሆነች ከማንም በላይ የሰው ህይወትን እንዴት እንደምትንከባከብ ጠንቅቃ ታውቃለች :: እንዴውም በጣም የምንመካባት ነች:: እናም በስራዋ በደንብ እንተማመናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አገራችንንም ህዝባችንንም
@alexlesemie970
@alexlesemie970 3 жыл бұрын
የቃል ኪዳን ልጅ ሲያድግ "እናቴ ፓይሌት ነች አባቴ ያባት አበቤት ነው"
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
አብሮ መስራትን መዋደድን በናተ አየን :: እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ::
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 3 жыл бұрын
ተፍታችው ነበር ፋናዎች በቤተሰብ ጥየቃ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ስለካፒቴኖቻችን በርቱልን ከፈጣሪ በታች እናንተን አምነን ነው የምንበረው ሁሌም አምላክ ከናንተጋራ ይሁን
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Ethiopian Boeing 787 Cockpit Across Africa "Girl Power"
30:00
Just Planes
Рет қаралды 1,2 МЛН