"ወደ ሀገሬ ተመልሼ እንደማልመጣ አላወቅኩም ነበር" የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ እመቤት ሃናማርያም ደረጀ

  Рет қаралды 215,129

EBC Entertainment

EBC Entertainment

10 ай бұрын

"ወደ ሀገሬ ተመልሼ እንደማልመጣ አላወቅኩም ነበር"
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ እመቤት ሃናማርያም ደረጀ
#etventertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna

Пікірлер: 564
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 10 ай бұрын
ይገርማል እንደው የጨዋ ልጅ ጨዋ የተከብሩ እንደ እርሶ አይነት ስርዕት ማየት እንዴት ደስ ይላል አይ እነጋገር ጨዋነት መቼም የእኛ አገር ተርግመን ክፉ ክፉን ብቻ ነው የምናወራው እንደ እናንተ አይነት ዝር ተገኝቶ እንዲህ ጥሩ ስራ ሲሰራ ማየት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳዋት እላለው የትልቅ ስው ልጅ ትልቅ ነው ዘራችው ይባረክ
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 2 ай бұрын
YE.ETHOPIA.ANDIM.METIFO.MERI.ALNEBERATIM.HAYILE.SILASE.ILUMNAGIN.MAMLEKACHEWU.KEFA
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 2 ай бұрын
Kuch.abatichin.newu.yemit.mesiliwu
@Jhon863
@Jhon863 10 ай бұрын
ልእልት እመቤት አሁንም የጥሩ ተግባርና ስብእና እመቤት ነች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 10 ай бұрын
በጣም ደስ አለኝ ማየቴ. ቆንጅዬ ነሽ. በተለይ የነበረውን, ማንነትሽን, ክብርሽን በደንብ የተረዳሽና ለትውልድ የምታሸጋግሪ መሆንሽ እጅግ ወደር የለሽ ደስታ ተሰማኝ. ራስሽን ያወቅሽ ብቻ ሳይሆን ታላቅ አስተማሪ መሆንሽ የሚሰጠኝ ውስጣዊ ደስታ በቃላት ለመግለጽ ያስቸግረኛል. በተለይ የውሸት ትርክቶችን የሚሽር ሐቁን የሚያውቅ ቤተሰብ መኖር ለኢትዮጵያ ፈዋሽ ነው. ደግሞ ውስጥሽ እንደ ውጭ አካልሽ የከበረ መሆኑ የደስታ ደስታ የሚሰጥ ነው. ኢትዮጵያ ብልሽ ማንነትሽን የሚገልጽ ስለሆነ ነው ከይቅርታ ጋር. ለኢትዮጵያ ያለሽ ፍቅር እስከ አንገትሽ የሞላ ወይም የተትረፈረፈ መሆኑን ስገነዘብ ዓይኖቼ በእንባ ተሞሉ. እምቅ ነሽ. እባክሽ ጻፊ. እምቅ እውቀትሽን ለትውልድ አስተላልፊው አደራ. ዛሬ በአጋጣሚ ነው ያየሁሽ. ደስ ብሎኛል.
@YonasTesfaye-bj3pc
@YonasTesfaye-bj3pc 10 ай бұрын
አገላለጽህ ሲያምር
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 10 ай бұрын
@@YonasTesfaye-bj3pc አመሰግናለሁ. እንዳየኋት በልቤ የተሰማኝን መጻፍ ጀመርኩ. መጀመሪያ በምስጋና ብቻ ላልፍ ነበር. ባህል እንዲሆን አለማበረታቱ ራስን መጉዳት ነው አልኩኝ. ርስ በርስ መበረታት, መተራረም, መመካከር የተሻለ ሰው ያደሮገናል. ሌላው የሚሰማውን, የሚያየውን, የተገነዘበውን ማወቅ ራስን ለማየት ይበጃል. ስለዚህ በርታበት. ጥሩ ባህል ነው.
@sabbrina78
@sabbrina78 10 ай бұрын
ደስ ይላል ጥሩም ሆነ መጥፎ የኢትዮጵያ ያለፈ ታሪክ መስማት ደስ ይላል ይሄን የመሰለ ሥነምግባር አጥተናል አሁን ጋጠወጥ ነው አገራችን የበዛው ያሳዝናል
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 6 ай бұрын
በጣም በትክክል
@tsion5088
@tsion5088 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወጣት የእጁን አግኝቷል። Jah live forever 👑 💚💛❤ 🙏
@hurisakasa4523
@hurisakasa4523 10 ай бұрын
እነዚህን ታላላቅ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ልንጠቀምባቸው ይገባል በዕውቀት የተሞሉ ናቸው እናክብራቸው።
@hardsg
@hardsg 10 ай бұрын
ውነትክን ነው?
@Anjulo959
@Anjulo959 10 ай бұрын
ቀልድህን አቁም። እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል🤣
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 10 ай бұрын
ትክክል
@victoramore9477
@victoramore9477 6 ай бұрын
​@@Anjulo959yemin gudguad new emtmisew dedeb
@habtamutadesse4459
@habtamutadesse4459 10 ай бұрын
የትልቅ ሰው ዘር ትልቅ ነው!! እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው። አቤት ስእራት ❤❤❤
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 10 ай бұрын
እመቤት ኃናማሪያም ደረጀ እንኳን ወደ ሀገርዎ በሰላም ተመለሱ: በሚወዷት ሀገርዎ ኢትዮጵያ በበጎ አድራጎት ዙሪያ እድሜዎ እና አቅምዎ የፈቀደልዎትን ሁሉ እንደሚያበረክቱ ባለሙሉ ተስፋ ነን: እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏
@so2bk
@so2bk Ай бұрын
There are people who were made slaves and treated as such during his ruling.
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 10 ай бұрын
የሀይለስላሴቤተሰቦች በማየቴ ደስ ብሎኛል ክበሩልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
በጣም ❤❤❤
@Ismaeldo
@Ismaeldo 10 ай бұрын
Emperor Haileselassie The King of Ethiopia we proud of them All the time!!!! Thank you, the history of your family is the history of ours real ETHIOPIAN HISTORY!!!
@Betselot33
@Betselot33 10 ай бұрын
Fact!❤
@Anjulo959
@Anjulo959 10 ай бұрын
Nope, it's thier family history
@henok1495
@henok1495 10 ай бұрын
የትልቅ ሰው ልጅ ምንግዜም ትልቅ ነው ! አሁንም እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ !
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 10 ай бұрын
እውነት ነው
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 10 ай бұрын
Exactly
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 10 ай бұрын
@Lala1234love
@Lala1234love 3 ай бұрын
So true I have so much love and respect for them
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 ай бұрын
ልዕልት ሶፊያ ደስታ የልዕልት ተናኜ ወርቅ ኃይለሥላሴ ልጅ ናቸው❤❤❤
@seidyasin6736
@seidyasin6736 10 ай бұрын
እድሜዬን የኖርኩት በጃንሆይ ጊዜ በነበር ስል ብዙ ጊዜ ተመኝቻለሁ። በእርሳቸው ዘመን ኢትዮጵያ ጸጋ በረከቷ የተሟላ ነበር።
@DhggDhff
@DhggDhff 10 ай бұрын
የቀድሞ ስራት ናፋቂ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
​@@DhggDhff ዛሬ ለደረስከበት ደረጃ ያበቃህ መሠረቱ ያ ሥርዓት ነው።
@fayzjibril8125
@fayzjibril8125 10 ай бұрын
@@rasayifat5726 leza eko new yemeneregemew
@hardsg
@hardsg 10 ай бұрын
ላንተ ነው ለሌላው አመኬላ ነበረች።ያላረሰውን ሚበላባት ፊውዳል ነበረባት።ሰው ተርቦ ንጉሱ ኬካ ሚበላበት አገር ነበረ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
@@hardsg አሁንስ ..ጮማ እየበላ አንተን ጎመን በጨው ብላ የሚልህ?
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 10 ай бұрын
Well come back to your home We Ethiopians are very grateful for what you are doing and Wish you Best in the near future.
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 10 ай бұрын
Thank you for writing the book for the next generation for me & Family it is our history too blessing ❤❤❤❤
@dawg929
@dawg929 10 ай бұрын
Her elegance is obviously Royal.
@mrchu5492
@mrchu5492 10 ай бұрын
ድሮማ ክብርም በረከትም ነበረን እንደአሁኑ የተረገመ ስርዓት ሳይኖረን
@teka1528
@teka1528 10 ай бұрын
Siratu sihon yetregemn egna nene, tsefegna, mehon.
@eveali6794
@eveali6794 Ай бұрын
😢😢😢😢በጣም የኔ ውድድድ
@getachewwoldeyes6177
@getachewwoldeyes6177 10 ай бұрын
Ethiopia never forget your contribution. God bless you
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 10 ай бұрын
ወይ ኢትዮዸያ ያመልካም የከፍታዋ ዘመን አልፎ እዚህ ምስቅልቅል ጊዜ ለይ መድረሳችን ልብ ይሰብራል እነመሰግናለን እመቤት ሀና ማሪያም
@cocococo5920
@cocococo5920 10 ай бұрын
ይሔዉልሽ እመቤት ያኔ የጀመረን እብደት እስከ አሁንም አልበረደልንም እብዶቹም አሉ በከዘራቸዉም አልተዉንም‼️‼️እናንተም የንጉሱ ቅሪቶች እሳቸዉን ወክላችሁ ሐገሬ ኢትዮዽያን ይቅር እንድትሉ እንለምናለን 🇪🇹🙏🏾‼️
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 10 ай бұрын
ትክክል
@sosinayoni
@sosinayoni 3 ай бұрын
አፈር ብላ ማንም አይላችሁ እሽ
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ በረከት ፀጋ ረድኤት የነበራት ዘመን ነው
@soloapple3
@soloapple3 10 ай бұрын
ክብርት እመቤት ሃና ስላየሁሽ ስለሰማሁሽም እጅግ ነው ደስ ያለኝ። I am reside in Minneapolis, Mn. you are very down to earth. U are the women of principle . Blessing!!!
@hirutalege2972
@hirutalege2972 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ታሪክን የሚናገር ትውልድ አይጥፋ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን::
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Ай бұрын
የሳቸው ህልፈት ሁሌም ያሳዝነኛል ነብሳቸው በሰላም ትረፍ ፣👏
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 10 ай бұрын
እናትሽ ልዕልት ሶፍያ በ London Kensington ብዙ ጊዜ አያቸው አገኛቸው ነበር በጣም ሰላምተኛ ሰው ነበሩ. አበሻ ሲያዪ ቆመው ሰላም ብለው አናግረው ነበር የሚሄዱት በጣም ነበር የምወዳቸው..
@louy453
@louy453 10 ай бұрын
እረ ባኮት ምነው እኔን ነኝ ያዋለድኩዋቸው አሉ
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 9 ай бұрын
​@@louy453ንፍጣም ነህ !
@BirukNigatu-hu5qu
@BirukNigatu-hu5qu 10 ай бұрын
መቼም ታሪክ ይቀጥል ዘንድ ይን መሳይ ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ እናመሰግናለን ። ጃ እንዲ ብለው ነበር በመፈንቅሉ ግዜ የኛ ግዜ አዚጋር አበቃ የናንተ ለኢትዮጵያ ከጠቀመ ካልሆነ የኛ ግዜ ይቀጥላል....
@nuzafro4703
@nuzafro4703 10 ай бұрын
በጣም የሚገርመው አማርኛ ቅልጥፍ አድርጋ እንግሊዘኛ ሳትቀላቅል ነው የምታወራው፡፡ በጣም እረጋ ያለች፡፡ I can’t wait to read your book.🙏🙏🙏
@myharet1221
@myharet1221 10 ай бұрын
ጨዋ ያሳደገው ጨዋ ነው እውነት ነው ባህላችንንም አረሳችም የኛ ዘመን ልጆች 2 አመት ከተማ ገብተን ስንመለስ እንላላጣለን 😊
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 10 ай бұрын
በጣም ትዝ ይለኛል ፉሺስት ደርግ 60 ወቹን የረሸነ ማግሥት ታላቅ ወንድሜ በእንጨት አጥር በተለያየ ጎረቤታችን የሚኖር እኩያው አብሮ አደግ ጒደኛው ጋር ሠላምታ ተለዋውጦ እንዴት አየሀው የደርጉን እርምጃ ብሎ ይጠይቀዋል ወንድሜም እንዴት ያለ due process የሠው ልጅ ይገደላል እነዚሕ ሠወች እኮ በምሰኪን ኢትዮጵያ ህዝብ ገነዘብ የተማሩ ናቸው በጣም ተከራከሩ የልጁ አባት ለካ የደርግ ሠው ነበሩ ለአባቴ አርፈህ ተቀመጥ በሉት ታሪኩ እረጅም ነው ከዛ ቀን ጀምሮ ቁጥር አንድ የደርግ ተቃዋሚ ሆነ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ due process የሚለውን ቃል ሠማሁ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም የማዝነው መንግሥቱንና ደርግን የሚያሞግሱ ሠዋች መኖራቸው
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 10 ай бұрын
Princess 👑❤️ may your blessing heal Ethiopian.
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 10 ай бұрын
እጅግ የሚመስጥ ታሪክ ነው። የመጀመሪያ ቋነቋቸውን እንዲህ አቀላጥፈው መናገራቸውም አስደማሚ ነው። ፈጣሪ ያሰቡትን ሁሉ እንዲያሳካሎት እመኛለሁ።
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
ደስ ሲል ታራኩን ከታሪኩ ባለቤት መስማት❤❤ እድሜ ይስጥሽ እመቤት አወራርሽ ራሱ ወርቅ❤
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳ ሽ ❤ኢትዮጵያውያን የትእረገመች ሀገር ናት የነዛ ሽማግሎች ግፍ መቸም እምለቃት አይመስኝም በሳቸው ግዜ ብወለድ ይሻላል 😢😢😢😢😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ አይደለችም የተረገመችው መሪዎቿ እንጂ አንዳንዶች አፍ ስላላችሁ ብቻ ታቀረሻላችሁ ደግሞ የሐያ አራት ሰዎች ላይክ ማድረግ ይባስ !!!የአይጥ ምስክ ድንቢጥ ሐገርን ጥሩም መጥፎም የሚያደርጓት በአንድም ይሁን በሌላ አጋጣሚ የመምራትን እድል የሚያገኙ ግለሰቦች እና የሕዝቦች የመሪዎቻቸውን ጥፋትም ይሁን ልማት የማስተናገድ የመቀበል ለውጥን የመፈለግ እና የማምጣት ዝንባሌ ላይ በመመሰረት ነው። የሰለጠኑትን ሐገሮች መመልከቱ በቂ ነው። ተፈጥሮን ከመቆጣጠር አልፈው በሕግ እና በስርዓት እየተመሩ አለምንም እየለወጧት እየመሩም ነው። ነገር ግን ሰይጣን የሚቀናበትን ፈጣሪ የሚፀየፈውን ተግባር በመፈፀም እና አምላክን በመፈታተን ላይ ይገኛሉ የሆነው ሆኖ ምድረ ደናቁርቶች የተረገማችሁ እናንተ የዚህ ኮመንት አድርራጊ እና ላይክ አድራጊዎች እንዲሁም ይህቺን ታላቅ ሐገር እንደ መሪ እየተረከቡ የሚያዋርዷት የሚያረክሷት ሐገር መምራት አይደለም ቀበሌ የማያስተዳድሩ ዘረኞች ሽፍቶች የፖለቲካ ቁማርተኞች ወራዶች እና ሌቦች ናችሁ። ሲጀመር ለራዱሱ ክብር የሌለው አጋሰስ ስለሐገር ክብር እና ፍቅር የት አባቱ ያውቃል ...???!!!
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 10 ай бұрын
የተረገመ ህዝብ ነው ሀገሪትዋ ሳትሆን
@onedrop33
@onedrop33 10 ай бұрын
ጨዋና አገር ወዳድ እመቤት
@belayneshali4617
@belayneshali4617 10 ай бұрын
Thank you EBC for your valuable work.please asses more about Ethiopian history.
@marmaria787
@marmaria787 10 ай бұрын
በእድሜዬ እጅግ ደስ ያለኝ ቀን ዛሬ ነው! የጎደልኩ የሚመስለኝ ስሜት ትንሽሽ አገገመ: እድሜ ከጤና ይስጥልን እንኳን አየንዎት! መፅሀፋ እጅግ ወሳኝ ነው we must find it & read it. ETV ክብረት ይስጥልን!!
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 10 ай бұрын
ኢትዮጵያን❤❤❤ ያአ ደግ ዘመን ተመልሶሆ ቢመጣአ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 10 ай бұрын
አቤት ነገሳስቶቻችን በናተ የንግስና ዘመን የነበረ ህዝብ ምንኛ የታደለ ነበር ። እምዬ ተዋህዶ ያከበሩሽ ነገስታት በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤተ መንግስታቸውን በቤተክርስቲያን እየከበቡ ያነፁ ፆም ፀሎት ስግደት ሱባኤ አርምሞ የሚይበዙ ፈሪሀ እግዚያብሔር ያደረባቸው የዋሆች ሀይማኖታቸውን ከንግስናቸው የሚያስቀድሙ እግዚያብሔር መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኔ አሁን ካለንበት ውጥንቅጡ ከጠፋ ዘመን ጋር ሳነፃፅረው ሁለት አይነት ስሜት ይሰማኛል 😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂 ጌታሆይ የድንግል ልጅ ህይማኖታችንን ጠብቅልን ምእመናን ተጨንቀናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mmn6040
@mmn6040 10 ай бұрын
ሙስሊሞችን ሲጨፈጭፍ የነበረ ሰውየ የኛ ብቻ ይከበር ይባላል?🤔
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 10 ай бұрын
ፅንፈኛ መሆን ሀይማኖተኛ አያሰኝም ። ጃኑሆይ ለእስላምም ብዙ ቦታ ለተለያየ ጉዳይ ውሳኔ ሲያሳልፉ ሲጠቅሙ ታሪክ የሚያውሳው መዛግብት አለ ። ታሪክን ማንበብ ያስፈልጋል ለምሳሌ የአባ ጅፋርን ታሪክ እንብቡ ማንበብ ሙሉሰው ያደርጋል ። ስለ ክርስትና ስለተወራ ብቻ ብርድ ብርድ አይበላቹ
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
​@@menitadesehasen9834 እንደ ስራችሁ ይዟችኋል ሙስሊም ፍትሀዊ መሪ ነው በዚ አይታማሞ
@ephremhagos6606
@ephremhagos6606 10 ай бұрын
ያ የናተ ግዜ ዛሬ ብንመኝውም የማናገኝው ግዜ ሆነብን ምነው ዛሬ ጃንሆይ ቀና ብለው ሀገሬ የደረሰችበትን ግዜ ቢያዩ
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ መከራ ከሳቸዉ በሀላ ነዉ ምን አይነት እርግማን ይሆን ?
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 10 ай бұрын
SHE'S INCREDIBLE!) CUTE AND INTELLIGENT IS BETTER AND BETTER WORTHY OF FAMILY AND PRIDE OF RESPECT FOR MANY CITIZENS OF ETHIOPIA.. THE CURRENT RULER SHOULD HELP IN REALIZING HER DREAMS FOR THE MOTHERLAND OF THE COUNTRY AND THE PEOPLE, AS SHE IS A TRUE PATRIOT DESPITE THE SUFFERING AND MOURNING IN HER FAMILY IN THE PAST.
@20204606
@20204606 10 ай бұрын
Really interesting , EBC እስኪ እንዲ ደና ነገር ስሩ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 10 ай бұрын
I was 14 years old as they remove Emperor Hailesilase. What then came was terrible! It is still terrible.
@EagleEye4118
@EagleEye4118 10 ай бұрын
😂😂 probably you never had proper bathroom 🚽 until EPRDF came to power
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 10 ай бұрын
​@@EagleEye4118well said 😂.
@nreatmam1263
@nreatmam1263 10 ай бұрын
ወገኔ አይለስላሴ የተበላሸ ቆሻሻ ታሪክ ጥለሁ ነው የ ዬዱቶ የአንድ ቤርተኝነት የበላይነት የአንድ አይማኖት የበላይነት በሽታ ጥለሁ ነው የኤዱት
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 10 ай бұрын
@@nreatmam1263 DERG/ JUNTA .....mejemeria seltan sieze ....yalew new....Commenist neni blo.... beye gizew si Gedel neber ---- ye CHIKA BET 🛖terfe bet blo yeweres... Arebeenoch yereschen neber ahun ye kebele bet TEKERAY -----ENDEFELGEW yakerayal gebiwen sayker ...enderasu nebret yakerayal.... ------ahunma 88 bandira ale / koy ......kes blo yegebahal --------ahun sent haymanot ale ----- be setan eyamelek neew ----gebre sodomu ......ayee DIMOCRASI
@tigidasa5823
@tigidasa5823 10 ай бұрын
የንጉሱ ስርዓት ደጋፊ ባልሆንም ስነስርዓትሽ የጨዋ ልጅ መሆንሽን ያስረዳል..በግድ ሚያከብሯት አይነት ነሽ..Good luck on your projects.
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 9 ай бұрын
Gala minun awkachuhut
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 9 ай бұрын
@@selamawitgebregiorgis4901 what did you talking about it " stupid
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 10 ай бұрын
❤❤ ወይኔ እኔ የወያኔ ዘመን ተወላጅ ነኝ አባቴ በጃንሆይ ዘመን የተከፈለ ደረሰኝ መፅሔት ጋዜጣ መፃፍ ...አለው ኸረ ኡኡ ..ይጣል በቃ ስንለው ያብዳል ፎቶዋቸውን ከቅዱሳን ጋር ሰቅሎ ይፀልያል 😅😅😅 እኛም አንቃወመውም የሳቸው ዘመን ተጠቃሚ ነው መሰለኝ ❤❤❤❤እንኳንም ኖራቹ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ
@user-cc3or3oi8y
@user-cc3or3oi8y 10 ай бұрын
Hanga Abiy aangootti dhufutti bulchaa oromiffa dubbatu Hayile Sillaasee qofa ture
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 10 ай бұрын
@@user-cc3or3oi8y 🙄🙄🙄 tolee garuu janhoy miti hunduu government problems ....
@solomonkera2916
@solomonkera2916 10 ай бұрын
I remember the day the DERG killed all 60 Minsters of Emperor Haileselese. It was a very sad day in our house. Thank God for those who have survived.
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 10 ай бұрын
መጽሐፉ ወደ ሃገር ውስጥ ቋንቋ መተርጎሙ ይፍጠን
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 10 ай бұрын
Thank you Emebet for Sharing Amazing History!
@solomonkera2916
@solomonkera2916 10 ай бұрын
ህይለ ማርያም ማሞ የጦሩ ገበሪ ፈረሱን አንደ ሰው አስታጠቀው ሱሪ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 10 ай бұрын
የኢትዮጵያን ክብር አየሁ ።በዚህ ዘጋቢ ታሪክ።vary impressive history .
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 6 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የድሮ ታሪክ ምወደው አይለስላሴን በጣም ሳላቃቸው እወዳቸዋለው ደጉ ዘመን ምናለ ቢመለስ የኛ ዘመንማ የተረገመ ነው ነውራችንን ያሳፍራል እኳንም አላዩ መጌ ለትዝብት እግዜሩ አስቀምጦታል ነውራኛ ትውልድ ነን ታሪክ አበላሽተን ታሪክ የሌለን😢😢😢😢
@raheltadesse5210
@raheltadesse5210 5 ай бұрын
Tekekle
@Dani-Harer
@Dani-Harer 10 ай бұрын
ዘመኑ ከፋና ያልኖርንበት ዘመን እንናፍቅ ጀመርን : ጃንሆይ አላዋቂ ትውልድ ብድሎታል እና ይቅር ይበሉን!!😔🙌🏽
@neimay4696
@neimay4696 10 ай бұрын
He is the worst leader
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 10 ай бұрын
በትክክል
@uaesara8261
@uaesara8261 7 ай бұрын
ክብርነተወ በእጄጉ ይቅር ይበሉን አባ ጃንሆይ ካለማወቅ የተነሳ በዛ ግዜ የነበርው ክብርነተወበእጄጉርይበሉንአባጃንሆይካለማወቅየተነሳበዛግዜየነበርው ትውልድ በእርሰወና በቤተሰበው የደርሰው ግፈ አሁን ላልንበት ዘመን ደርሰናል
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 10 ай бұрын
Hilemariyam Mamo ye Selalew Jegen Arbegha❤❤❤
@HirutbH
@HirutbH 10 ай бұрын
She is an amazing lady!
@jestsforall7040
@jestsforall7040 10 ай бұрын
Love and respect all these is great Ethiopian history thank you and God bless you !!
@kinfeamide4669
@kinfeamide4669 10 ай бұрын
ይህንን ታሪክ ስሰማ በረጅሙ ወደኋላ ተመለስኩኝ ቀ.ኃ.ሥ ሁልግዜ የነሀሴ ሱባዔ ደብረ ዘይት ነበር የሚያሳልፉት ቤተመንግሥታቸው ቤተሰሊሆም ነበር ሚባለው ትዝ ይለኛል ከጃቸው አንድ አዲስ ብር ተቀብዬአለሁ በዓለምአቀፉ ህብረተሰብ ትልቅ ተቀባይነት የነበራቸው ንጉሥ ነበሩ ይታወሰኛል የኬኔዲ አቀባበል በአሜሪካ ይህም ሆኖ ግን በመጨረሻው ዘመናቸው መሥራት የሚገባቸውን የቤት ስራ ባለመስራታቸው ለራሳቸውም ለመላው ቤተሰባቸውና እንዲሁም የሚወዳቸውን ህዝብ ለአደጋ አጋልጠው አልፈዋል ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 10 ай бұрын
ቡርካኖች በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤
@ChaltuRegassa-cr3wv
@ChaltuRegassa-cr3wv 10 ай бұрын
I am really thrilled by this vedeo❤ Emebet Hanamariam you are doing a good job, keep up the good work! You are contributing something to your county . my mom used to tell us about that generation, " the scout, gibiregeb etc . she completed high school at Teferi Mekonen .that time, everthing was serious and the system of education is also perfect i can tell ❤and we wished if we were from that generation !❤❤❤
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro 10 ай бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሁን ?
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 10 ай бұрын
Nice history Thanks
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 10 ай бұрын
ኃ/ስላሴ ከሰሯቸው ስህተት ጋ ቢሆንም ምርጥ መሪ ነበሩ።
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 10 ай бұрын
ወታደራዊው መንግስት የኢትዮጵያ ውድቀትና ማቆሚያ ያጣው ስቃይ መጀመሪያ ። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን።
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 10 ай бұрын
የተወደድከው እግዚአብሔር ሆይ,, ኢትዮጵያነ በመጥፎ አይኖች የሚያዩ አሳውሯቸው!! በስልጣኔ የመጀመሪያዎቹ እኛ ነበርን። እኛም ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም ነበርን:: አምላክም ይቅር በለን።
@fitsumgcs5554
@fitsumgcs5554 10 ай бұрын
Pride of Ethiopa, I can't wait to read and to put the book in my shelf
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 10 ай бұрын
Even me I've a book,kkk ...😇.
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 10 ай бұрын
ውድ ባለ ታሪክ ያገሬ የወንዜ ልጅ። ከሥመ ገናና ቤተሰብ መምጣትሽ እንዳለ ሆኖ ድፍረት አይሁንብኝና እጅግ ቆንጆ እመቤት ነሽ። ቁንጅናሽ አሁንም ልዩ ነው። እጅሜ ይስጥሽ!!!
@matthewmekonnen6587
@matthewmekonnen6587 10 ай бұрын
55 years down memory lane and I remain ever so grateful for this reappraisal to, yet again , gauge the wisdom, the far reaching determined and deliberated actions of His Imperial Majesty Haile Selassie in solidifying Ethiopia's preeminence to a modern nation state. Witnessing the turmoil on his passing, here lies our proof that HIM, was the greatest leader Ethiopia, Africa and indeed the world recognizes, for his unmatched positive influences in reshaping the world.
@taz09216
@taz09216 10 ай бұрын
We Africans dont appreciate our history and destroy it. Ethiopia was respected under the monarchy when other African countries were under colonialism and slavery. The way haile Selassie was treated and killed will forever be a curse for Ethiopians.
@lw440
@lw440 9 ай бұрын
@@taz09216 absolutely, the curse will break when the actors make a public apology and repent, for killing patriots who saved their country, fought for the motherland for freedom ... it will set a precedence of taking accountability for ones mistake and only then will we be redeemed as a nation.
@lomi6959
@lomi6959 10 ай бұрын
በርቺ ደስ ይላል! ጥሩ ራዕይ ነበር ፣ ነውም ቀጥይ
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 10 ай бұрын
እመቤት እርስዎን በማየቴና በመስማቴ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ እርስዎን ትመስል እንደ ነበር ይሰማኛል የተወለድኩት በ1957 ዓ ም ነዉ የፊዉዳሊዝምን የነገሥታቱን ሥርአት በትንሽም ቢሆን አዉቃለሁ በዘመኑ የአርሶ አደር ልጅ ነበርኩ በባላባቶች በጭሰኛዉ ላይ የሚደርሰዉን ጭቆና አስታዉሳለሁ ንጉሡ ሲወርዱ መሬት ለአራሹ ትርፍ ቦታና ቤት መወረሱን ደስ ብሎኝ ነበር ፊዉዳሉ መወገዱ ደስ ብሎኝ ነበር። ክብርት እመቤት እያደር ነገሩ ከፋ ወደባሰዉ የሞት አዘቅት የችግር አረንቋ እየገባን መሔዳችንን ስናይ አሳዛኝ ነዉ ደርግ ወርዶ ወያኔ ሲመጣ መልካም አልን አሁን ያለዉ ደግሞ የባሰ ሀገሪቱን ሲኦል ሰዉን አዉሬ ኘደረገዉ ይህ ትልቅ ሀዘን ነዉ አሁን እርሶን ማየቴ ትንሳኤ መስሎኝ ሀሴት ተመልቻለሁና እንኳን ኖረዉ መጡ።
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 10 ай бұрын
ድሮ ትምህርት ቤት እያለን ሀይለማርያም ማሞ የጦሩ ገበሬ ፈረሱን እንደስው እስታጠቀው ሱሪ እያልን እንዘፍን ነበር በጣም ደስ ይላል የጀግና ዘር ናት
@jemalgemtamohamed9614
@jemalgemtamohamed9614 9 ай бұрын
She has great discipline and manner. Halilemariam Mamo ,yetoru gebere ,Feresun endeswu astatekewu suree. We used to sing at elementary school. It is great to listen to his granddaughter So kept the history of my song palpable.
@naodmekonnen2688
@naodmekonnen2688 10 ай бұрын
Nice report. Love the King and the family
@BereketAz65
@BereketAz65 10 ай бұрын
ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ❤❤❤
@teferametaferia7107
@teferametaferia7107 10 ай бұрын
በጃንሆይ ዘመን ኢትዮጵያ ጸጋን የተሞላች ነበር። እንኳን ወደ ሀገርዎ በሰላም ተመለሱ። ጨዋና አገር ወዳድ እመቤት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ።
@henokkebede1978
@henokkebede1978 10 ай бұрын
ጃዬ ሁሌም በልባችን እንደነገሱ ይኖራሉ ❤❤❤
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 10 ай бұрын
በህይወቴ በጣም ከምደሰትበት ነገር አንዱ እና ዋንኛው በመጠኑም ቢሆን እናተን ማግኘቴ አሁን ላለሁበት ህይወት ትልቅ ድርሻ አለው ልእልት ሶፊያን በጣም በጣም እወዳቸው ነበር
@almelenai6593
@almelenai6593 10 ай бұрын
በሥመሐም እርጋታዋ ስነስርአቷ ደርባብነቷ ምኑን ብዬ ልግለጻት ደስ ሰትል ኢትዬጲያዊ መሆናቹ በአናንተ ኮራለው የኛ ትውልድ የተረገመ ምነው በእናንተ ጊዜ በተፈጠርኩኘ
@TsehaiTube
@TsehaiTube 10 ай бұрын
እመቤት ሆይ ሃና ድንቅ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ❤️
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 10 ай бұрын
Wonderful time great speech thank you for share yes its true king of king haile selassie ja
@MilkiiAbdii-hx9gh
@MilkiiAbdii-hx9gh 10 ай бұрын
Dear Hananmariyam you narrating the history of your grate Grand father.
@eskindersemunegus
@eskindersemunegus 10 ай бұрын
ክብር ይገባልቸዋል።
@Black-lioness
@Black-lioness 10 ай бұрын
Exquisite contribution of our King.
@MSTube86021
@MSTube86021 10 ай бұрын
ምን ዋጋው ትልቅ ነበርን አሁን የማንም መጫወቻ ሆንጂ
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እውነተኛውን ታሪክ ለዚ ትውልድ የበለጠ ብታሳውቁት መልካም ነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
ሲጀመር፣ያሁኑ ፣ትዉልድ ፣መቼ ፣ያዉቁ፣እና ፣ደነዝ ፣ትዉልድ 🤔🙄
@tigistaboye652
@tigistaboye652 10 ай бұрын
ለካ ለዚህ ነው ጃንሆይ ደብረዘይት ቅዱስ እሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሚመጡት በነገርሽ ላይ እናቴ በጣም ነዉ የምትወዳቸው ሁሌም ስለሳቸው ትነግረኝ ነበር በምትነግረኝ ነገር እኔ በጣም ይመቹኛል
@birukgetachew1620
@birukgetachew1620 10 ай бұрын
It's a positive development that the descendants of His Majesty Haile Selassie are returning to the country for its development. We hope that their efforts will inspire the younger generation to learn history and reaffirm their identity as a resilient black nation that never submitted to colonial powers.
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 10 ай бұрын
እንካን ኖርሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቃች ሁ
@getahunbelay799
@getahunbelay799 10 ай бұрын
I have read numerous books about the revolution in Ethiopia, but none have been as enlightening as this interview. It provided a comprehensive understanding of the situation, capturing the essence of the story. The interviewee's eloquence, respect, and cultural appreciation were truly remarkable. It is disheartening to realize that we have lost these valuable qualities. I am eagerly anticipating the opportunity to read the book. Thank you ETV!
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 10 ай бұрын
🧐🤦🏽‍♀️
@eveali6794
@eveali6794 Ай бұрын
የጨዋ ልጅ መገን 💝💝💝💝💝💝
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 11 күн бұрын
እኔ ሁሌም ወደፊትም መልስ የማላገኝልት ጥያቄ ለምንድን ነው ግን ንጉሳዊ ቤተሰብን እጅግ ልቅም ቆንጅዬዎችና እጅግ ስነ ስርዓት ያላቸውና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባቸውና በበረከት የተትረፈረፉ ደልቃቃና ዝንጥ ያሉ የሚሆኑት እልና በቃ ይህ የአምላክ ቅብዓ ቅዱስና ፀጋ ነው ብዬ እላለሁ።
@debrezionbeyene8044
@debrezionbeyene8044 6 ай бұрын
ኣግዛብሄር ዘራችሁና ዘራችን ኣንድ ስለ ሆነ ኣምላክ ዘራችን ለኣች ለስራሽ ኣምላክ ይባርክሽ።
@Ethi912
@Ethi912 10 ай бұрын
❤thank you etv
@Yergalem-un5vg
@Yergalem-un5vg 10 ай бұрын
I like your idea god bless you
@happy9177
@happy9177 10 ай бұрын
የኢትዮጵያን የእደገት ጉዞ መንገዱን የሳተው ሀይለስላሴ የወረዱበት መንገድ እጅግ የተሳሳተና ሀገሪቱንም የጣላ አካሔድ ነበር
@EdomEdom-nl3kn
@EdomEdom-nl3kn 10 ай бұрын
❤❤❤እንወዳቹዎለን
@getayferdal8827
@getayferdal8827 10 ай бұрын
This is true, the way they kill them it was not right.
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 10 ай бұрын
ንጉሡ እጅግ ሥልጣን እና ራስ ወዳድ ከመሆናቸው የተነሳ ምንም አይነት ለውጥና የሥልጣን ሽግግር ሳያመቻቹ ታላቁ የኢትዮጵያ አብዮት ደረስባቸው እና ገላገላቸው
@xFlavoriax
@xFlavoriax 10 ай бұрын
​@@abatefulaskelecha8857KE Negusu behuwala seletan yeyazutes seltanachewun Ayewedum Neber .?? Ewunetun kemenager Esachewum seltanachewun endewodedu yezew bikoyu Ethiopiawi Be dehent kemetrat ENA keberum endetetebke yekoy Neber ..Ageritun Ende carrot kulkul atadgem Neber ..Ahun yemenenorew be stone age mentality bememrat new::
@genetteferi9552
@genetteferi9552 10 ай бұрын
አይ ኢትየጲያ ለዛ መአዛዋ በኝጊዜ ቀረ።
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 10 ай бұрын
እኔም እድሜዬ 12 ነበር ንጉሱን ያየሁዋቸው:: ቢያንሰ "በየአስራ አምስት ቀን ሰበታ መርሀእውራን ትምህርት እየመጡ ይጎበኙና ከዚያ ሜታቢራ አለፍ ሲል መናፈሻና ፋፍዋቴ ሰለነበር እዚያ ሲመጡ ተሰልፈን ለገጠሩ ልጆች አምሳ ሳንቲም ለከተማው ሊናፈስ ለመጣው አዲሰ ብር፩ያድሉ ነበር:: ሌላ ጊዜ አኔም አዲስ ብር ከእሳቸው ተቀብያለሁ:: የሚገርመኝ ከመናፈሻው አሰከዋናው መንገድ ሰላምታ እየሰጡ አቤቱታም እየሰሙ ረጅም ጉዞ ያደርጉ ነበር:: እውነተኛ የህዝብ አባት ነበሩ አንዱ ጉዋደኛዬ በአገዳ አውሮፕላን ሰርቶ ለከተማ ሰዎች ለመሸጥ አሳቸው ሲመጡ ተሰልፎ ገንዘብ ስንቀበል እሳቸው ይህን አንተ ነህ የሰራኸው አሉት እሱም አዎ አላቸው ትሸጠዋለህ ዋጋው ስንት ነው ሲሉት አምሰት ብር አላቸው እሳቸውም እኔ ግን 50 ብር ልግዛህ ብለው ሰጡት ከዚያም ሌላ ምን ትፈልጋለህ ሲሉት ምንም ሲል በርትተህ ተማር ብለው ሸኙት ሀምሳ ብር ያኔ ትልቅ ገንዘብ ነበር:: ሌላው ደግሞ ከኔ ፊት የተሰለፈ ገንዘብ ሊቀበል እጁን ሲዘረጋ አቡዋራ ብቻ ነበር ቁምማር ስትጫወት ነበር፠ሲሉት አዎ አለ ከዚያም ተቆጡትና ኮረኮሙት:: እኔ ቀጥዬ ነበርኩ፠ትማራለህ ሲሉኝ አዎ አራተኛ ክፍል ነኝ አልኩዋቸው በርታ ብለው ራሴን አሻሸተው ሸኙኝ:: ከዚያ ጄነራል ደበበ ሀይለማርያም ትውልዳቸው እኛው ሰፈር ሰለነበሩና ከአያቴ ጋር ወዳጅ ሰለነበሩ ሄጄ የአለቃ የልጅ ልጅ ነኝ ብዬ ሰላምታ ሰጠሁና ከጉዋደኞቼ ጋር በወንዙ ውሰጥ አቆራርጠን ፊት መንገዱ ጋር በድጋሚ ለመቀበል ተሰለፍን እሳቸው ቀሰ ብለው በእግር ሰለሚጉዋዙ ቀድመን ደርሰን በድጋሚ ተሰለፍን ከዚያ አንዱ ጉዋደኛችን ሊቀበል ሲቀርብ አወቁት እኔ ወስላታ ብለው ጆሮውን ሲመለዝጉት ሁላችንም ያውቁናል ብለን ከሰልፍ ወጣን:: ጃንሆይ ሰበታ ሲመጡ ብዙ ጊዜ አይቻቸዋለሁ ግን ቀርቤ ገንዘብ የተቀበልኩት ሁለቴ ብቻ ነው:: ታላቅ መሪ የሀገር አባት ኢትዮጵያን ያዘመኑ ታላቅ ሰው ነበሩ:: በጣም ወላጆቼ የነገሩን ሰናድግ ታላቅነታቸውን ነበር እኔም አይቻለሁ:: የሚገባቸውን አላገኙም በታላቅ ክብር ተመሰግነው መጦር ሲገባቸው ለማንም የማይገባ ሞት ሞቱ:: መሀይምነትን እንደአዋቂነት ተቆርጦ ግፍ ተፈፀመባቸው:: እኔ በቅርቡ ፖሰተር ታምራት ሀይሌ የተናገረው እውነት ነው:: እሱም " በግፍ የተጨፈጨፉት 60 ባለሰልጣናትና የንጉሡ ደም ከምድር ይጣራል እግዚአብሄርም ሰምቶታል ለዚህም ኢትዮጵያ ዋጋ እየከፈለች ነው... ነበር ያለው" አሁንም ሀናማርያም ተባረኪ እንወድሻለን ደስ ይበልሽ ቅድመአያትሽ የገነቡዋት ሀገር ከእሳቸው በሁዋላ እሳቸው የገነቡትን በማፍረስ ሀገር በመከፋፈል አዘቀጠች ሁሉ ነገር አዲስ ነገር በሀገር መኩራት በእሳቸው ላይ አቆመ:: ጌታ ከአላዘነላት የኢትዮጵያን የወደፊት ሁኔታ ማወቅ አይቻልም::
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ያየና የሰማውን የሚመሰክር አይጥፍ እድሜ ይስጥልኝ
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 10 ай бұрын
የእመቤቲቱ ስርአት እርጋታ ክፉ ነገር ለአለመናገር ቁጥብነታቸው በግብረገብነት በመልካም አስተዳደግ እውቀትን ተላብሰው ያደጉ የኖሩ መሆኑን መረዳት እና እውነትም እመቤት ያስብላቸዋል,
@mariamameen8846
@mariamameen8846 10 ай бұрын
እመቤት ሀናማርያምደረጀ እንኳንደና መጣሽ ድምፅሽን ስሰማ በጣም ደሥ አለኝ የቀድ ጊዜየን ጊዜየን አሥታወሥሽኝ
@ephremhagos6606
@ephremhagos6606 10 ай бұрын
ጃንሆይ ምን አለ ለዘላለም ቢኖሩሉን የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ልጆች የሚገደሉባት ሀገር ሆናለች አረ ጃንሆይ. ይቅር ይበሉን
@Teyboawlou
@Teyboawlou 10 ай бұрын
እመቤት ሃና ማርያም ደረጀ ወደ ምትወዳት አገሮት እንካን በሰላም መጡ ስላየኖት ስላወቅኖዎትም ደስ ብሎናል በልጅነት ነው ከአገር ይወጡት ኢትዮጵያዊ ስነምግባርና ጥርት ያለ አማርኛዎት የሚገርም ነው ለአገሮት ያሎትን ፍቅር ያሳያል ኢትዮጵያን ያስቀጠለ የጀግናዎ የሃይለማትያም ማሞ ልጅ በመሆኖት ሊኮሩ ይገባል እናከብሮታለን ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦዎት ይስጥልን እናመሰግናለን
@kiduskidankal4143
@kiduskidankal4143 2 ай бұрын
GOD BLESS YOU !!!!!!
@hanna838
@hanna838 10 ай бұрын
I have love this king family❤❤❤.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,4 МЛН
КАРМА ПОРАЗИТ ЭТОГО ЧЕЛОВЕКА
0:41
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,9 МЛН
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 683 М.