ሚስቴ ናት ሙሉ ፊልም | Mistie Nat Full Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 99,885

Nota Media ኖታ ሚዲያ

Nota Media ኖታ ሚዲያ

5 ай бұрын

#amharicmusic #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #amharicmovie #newethiopiancomedy #newethiopianmusic2023 #newethiopianmusic #newethiopianmovie #2016movies #2015movies #Newethiopianfilm #Ethiopianfilm #Ethiopianfilm #ethiopia #newvideo #newethiopianfilm2023 #newethipianfilm2024 #samimedia #Tenafaki #cinema #Eritreanmusic #eritreanmovie #eritreanmovie2023 #mekonen
Amharic movie, new Ethiopian movie, new Ethiopian film 2023 this week, best amharic film, ሲኒማ, cinema, Films, አዲስ አማርኛ ፊልም, አማርኛ ፊልም, ፊልሞች, Ethiopian Drama, አዲስ ፊልም, የኢትዮጵያ ፊልም,የሲኒማ ፊልም, ሙሉ ፊልም, አዲስ ፊልም 2023, Ethiopia, ebstv, Amharictube, DireTube, ebs, በስንቱ, Besintu, Maya, adey,arts tv, Seifu on EBS, Kana Television, ፊልሞች, Washew ende, Sodere, arada movie, addis movie, leba ena leba, azamd, wedajj, Yesuf Abeba, Tenafaki full amharic movie, Mekonnen Leake, ethiopian movie new this week
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Nota Channel

Пікірлер: 57
@zdtube5432
@zdtube5432 5 ай бұрын
ቅመሞች የላችሁም😮ኑ እንየው እስኪ አብረን ሞቅ ሞቅ ይበል 😊ምርጥ ፊልም ነው ለሁላችንም ይቅር የሚል ልቦናን ያድለን ❤
@user-iz1ct1rf1m
@user-iz1ct1rf1m 17 күн бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን አሜን አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን አንተ በቃ በለን 🙏
@hayahaya2765
@hayahaya2765 5 ай бұрын
የይቅርታ ልብ መኖሩ ደሥ ይላል እኔግ ልቤ ቂመኛነው አይረሣም ይሄን ፀባየን ብጠላውም መቀየር አልቻልኩም አሪፍ ፊልምነው
@tsionashna8077
@tsionashna8077 5 ай бұрын
ይቅር ያላለ ገነት አይገባም እና በደብ አድርገሽ ይህንን ነገር አስቢበት ትልቁ ትምህርት ይቅር ማለት ንው! ይቅር እንደምንል ይቅር በለን ሚለውን ያባታችን ፀሎት አትርሺ! ለራስሽ ስትይይቅር በይደም ይቅር እንድትይእንዲረዳሽ ፀልይ እኛ አንችልም አምላክ ግን ይረዳናል ሁላችንም ይህን አይነት ቁስል ይዘን ነው ምንኖረው ይቅር ያለን ጌታችን ይቅር እንድንል ይጠይቃል
@seadha-zx9wi
@seadha-zx9wi 5 ай бұрын
እኔም አረሳ😢😢😢አፌ የይቅርታን ቃላት ቢናገርልቤግን ነገሮችን አይረሳም😢😢😢
@Kidus_micael_abate
@Kidus_micael_abate 5 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ምናል በገሀዱም ዓለም ይቅር መባባል ቢበዛልን 😢 አንድነታችንን ልኡል እግዚአብሔር ይመልስልን 😢🙏❤
@ngsti277
@ngsti277 5 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤❤
@jemilayimer5750
@jemilayimer5750 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@user-bj3kt2pd7y
@user-bj3kt2pd7y 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው፡ ለሰው ልጅ ይቅርታ በጣም አስፈላጊ ነው፡ በቀል መጥፎ በሽታ ነው፡፡ ሜላት ጀግና ምርጥ ትወና ነው ❤❤❤❤❤❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 ай бұрын
ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን በተረፈ ምንም አይልም😊😊
@Haileditz19
@Haileditz19 5 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@sarahusen8675
@sarahusen8675 4 ай бұрын
ማርታ ጎይቶም እህቷ ትሆን ድምጿም ይመሳሰላል የምትመስላዋ ልጅ ሁለተኛ ፊልም ላይ ሳያት
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 5 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc 5 ай бұрын
ይቅር የሚል ልቦና ያድለን አሪፍ ፊልም ነው
@user-jd4ur5gy4t
@user-jd4ur5gy4t 5 ай бұрын
ሶልዬ የኔ ጣፋጭ ትችያለሽ❤❤❤❤❤ የኔ አንደኛ SA
@Ahmed-211
@Ahmed-211 5 ай бұрын
መጨረሻው..... 💖💖💖💖
@samibirudaba
@samibirudaba 5 ай бұрын
ሚላት ቆንጆ ትወና👏👏👏
@Haileditz19
@Haileditz19 5 ай бұрын
በተለይ ደሞ ሜላት ምርጥ ትወና❤❤❤🔥
@abayworku2602
@abayworku2602 5 ай бұрын
Good solina!
@Netsanet-hn5bv
@Netsanet-hn5bv 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም🥰🥰🥰
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 5 ай бұрын
Haref melekt newe yeyekerta lebe yeseten❤
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 5 ай бұрын
ሰው የለም ሲበዛ እመጣለሁ🏃🏃🏃🏃
@yiheyistadesse7675
@yiheyistadesse7675 4 ай бұрын
Thank you so much! It’s a very good job to all of you!
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 5 ай бұрын
Madame good job. God bless you keep it up.🙏🏽💓👏👏
@maryshara4466
@maryshara4466 5 ай бұрын
አስተማሪ ነው❤❤🙏
@mekdesfantahun80
@mekdesfantahun80 5 ай бұрын
አንደኛ ነትን ይዥለው
@rabbiraaobsaa1753
@rabbiraaobsaa1753 5 ай бұрын
Well come❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 ай бұрын
ሰላም ከዚህ ቤት
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 5 ай бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው እውነት ቢሆን
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 5 ай бұрын
ደስ ይላል መጨረሻው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 5 ай бұрын
በጣም ይቀራችኾል በተለይ ተበቃይ ተብየዋ ብራንደ ቦርሳ ከማሳየት የረባ ልበሰ በለበሸና ፀገርሸን አሰተካክይ
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 ай бұрын
😂😂😂betam inji
@Haileditz19
@Haileditz19 5 ай бұрын
የቅናት መንፈስ ወጋሁት ምን ቦርሳዋ ብቻ ጫማዋም ልብሷም እሷም ብራንድ ናት😂😂ጎበዝ ነሽ የኔ እናት በርች ምንም እንዳሰሚ❤❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነው❤
@Gabriel-bp7mb
@Gabriel-bp7mb 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም
@user-zm4jx8qi6h
@user-zm4jx8qi6h 26 күн бұрын
መጨረሻው
@fvv1680
@fvv1680 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ዋውውውውው
@tedlajyousseb-bt4cd
@tedlajyousseb-bt4cd 5 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-kz7lc2pw1o
@user-kz7lc2pw1o 5 ай бұрын
yesssssss❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@mulugetanega553
@mulugetanega553 4 ай бұрын
❤❤❤
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 5 ай бұрын
የመክሊት ፀጉሪ ግን ሁሌ አድአይነት ሁሉምቦታአ
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 5 ай бұрын
WELCOME ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xb1sv6hr8s
@user-xb1sv6hr8s 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😢😮
@user-lu9sj7cv1h
@user-lu9sj7cv1h 5 ай бұрын
ሶስተኛ ነትን ይዥለሁ
@King-jz8di
@King-jz8di 5 ай бұрын
wechi hager endezih aynet yelem sofa
@user-ys7ty7zv3m
@user-ys7ty7zv3m 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 5 ай бұрын
enzeh huletu actoroch wondochu be ewenet teleyalachu mirtu film beyewalhu
@almazyoseph6077
@almazyoseph6077 5 ай бұрын
በአዲስ አበባ ሴት ሁሉ ፀጉር ማማር ምነው የዚችን ፀጉር አንድ መላ ቢፈጥሩለት ጥሩ ነበር
@user-ht7ty4zc7o
@user-ht7ty4zc7o 5 ай бұрын
ዴኒዝ
@user-kz9un7du1s
@user-kz9un7du1s 5 ай бұрын
Sewu yekir malet betam tilekint newu des yelale
@Hiwotgirma-qt8ol
@Hiwotgirma-qt8ol 5 ай бұрын
Konjo film new gen chigir wist neng isti faxari ke chigirish yawxash balung😙😙
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሉንም ነገር መልካም ያረገዋል! ታገሽ፤ እምነትሽንም አታጉድይ!
@raheltesfasion
@raheltesfasion 5 ай бұрын
Ewnet nw in yeshua name Amen
@ngsti277
@ngsti277 5 ай бұрын
ፀልይ ፈጣሪ ቅርብ ነው ለተቸገሩት
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 5 ай бұрын
ኡፍ ነገረኛ ሴት ስታስጠላ መጀመሪያ መረዳት ሲቀድም መአድ ቀርቦ ነገር አረተው
@MeazaEdiris
@MeazaEdiris 5 ай бұрын
ሰብስክራይብ እንደራርግ ውዶችየ
ፍቅር በቃኝ  ሙሉ ፊልም FIKIR BEKAGN Full Amharic Movie 2024
1:32:07
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 52 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
ኮብላይ ሙሉ ፊልም | Koblay | Full Ethiopian Movie 2024
1:25:46
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 104 М.
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 4,1 М.
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 12 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31