400ሺ ብሬን በገዛ እናቴ ተዘረፍኩ.. ራሷን ልትሰቅል ደብዳቤ ፅፋ ደረስንባት.. የእናቷ ምላሽ | እርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 30,769

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel
/ @samuelwoldetsadik
የሰዉ ልጅ ከእናቱ በላይ ማንን ሊያምን ይችላል? እኔ እናቴን በማመኔ ተጎድቻለሁ!
በእናትና ልጅ መሀል የተፈጠረ በጣም አሳዛኝ ዉዝግብ።
seifu on ebs | ebstv worldwide | ethiopian news | eyoha media#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 294
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ከእናቱ በላይ ማንን ሊያምን ይችላል? እኔ እናቴን በማመኔ ተጎድቻለሁ!😮‍💨 በእናትና ልጅ መሀል የተፈጠረ በጣም አሳዛኝ ዉዝግብ።
@geemayle7969
@geemayle7969 Жыл бұрын
እናንተሥ በገንዘቧ የተገዛን ቤት ማሥረከብ ነው ያለባት እናቶ!!!
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
@@geemayle7969 ሸጠው ክደዋታል ምኑን ነው የሚመልሱት ።ልትተካው የማትችለውን ገንዘብ ከሰረች ።
@geemayle7969
@geemayle7969 Жыл бұрын
@@alemteka3149 ታድያ እነሡ ሥለ ቤቶ መፍትሄ ሥትሔድ የሚሥተባብሉት!!!
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Жыл бұрын
Kuterchun endalk lakulge bafatari
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
እባካችሁ ፍትህ ስጡት ከጎኖ ሁኑ. ብሩን ሳይሆን ቤቶን ይመልሱ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
ብዙ ቤተሰብ ባለጌ ነዉ እዉነት ዉድቀታችንን ነዉ ሚፈልጉት ተጠንቀቁ እህቶች እናትየዉ በጣም ባለጌ ናቸዉ እራስዋ ለምን አልሸጠችም እርግጠኛ ነኝ ከአንድ ሚሊዯን ብር በላይ ተሽጡዋል እግዜር ይይላችሁ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
እውነት ነው ግልፅ ነው ይሄማ ፈጣሪ ይይላቸው
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Жыл бұрын
እሩታዬ ወላሂ ኩየት አሪፍ ይከፍላሉ እኔም እዚህ ስላለሁ ልጅቷ እዉነት አላት ከ400ሺብር በላይ ይሰራል እኳን ጠፍቶ እየተሠራ እናቷ ግን የሥራዋን ይስጣት ባሁኑ ሰአት400ሺ እዴት ቦታ ይሸጣል ዉሸታም ናት
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ሪታዬ እውነት ብለሻል በየቤቱ ያሉ ባለጌ እናቶችን ቤቱ ይቁጠራቸው
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
በትክክል እናትየዋ ብል ይከብደኛል እደኔ ሌባከሀድ ነች ሰውየልጁን ቱ የተሰጣት ባዶቦታኳን አይገዛም። ያሳፍራል ቱ
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 Жыл бұрын
ስንት ይስማል. እናቴ. የኔ. ታማኝ አመስግንሻለሁ. ይሄንን ሁሉ ጉድ ሰስማ ላንች ያለኝ ፍቅር ከእንባ ጋር ይጨምራል. በስደት የስራሁበትን. ቤት ገዝታ ወደሀገር ስመለስ በስሜ ልትቀይር ስትል እኔ አፍሬ አይሆንም ለምን ይቀየራል ብየ እንቢ ስላት. ምን አለችኝ መስላችሁ. ልጀ የኔ ደግ ወንድሞችሽን ሁሉ ረዳሽ አስተማርሽ እኔ ብሞት ያንች መሆኑን ቢያቁም. እናታችን ነው እንካፈል ይሉ. ይሆናል. እናም ተናደሽ. ወንድሞችሽንም ገንዘብሽንም. ታጫለሽ በስምሽ ይሁን ና አንች እንደፈለግሽ አድርጊ. አለችና ቀየረችው. ወይ እናቴ. እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ኑሪልኝ
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 Жыл бұрын
Amen edemena tena yesetelsh anchim endenatesh tenkaka huji zemenu kefetowal
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 Жыл бұрын
አሜን አሜን አመስግናለሁ እውነት ነው ባንድ ድካም ሌላው ተጠቃሚ ሆነ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አይ እኛ በአረብ ሀገር የምንኖር ስናሳዝን 😭😭😭 በስደት ልፍተት ድካም በቤተሰብ በባል መከዳት ይከብዳል
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
በጣም ነው ምናሳዝነው የእዝነት አምላክ ይዘንልን🙏
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
በጣም የወለደች እናት እንደዚህ ስታረግ ይከብዳል
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
ባልማ,ባዳነው,በቤተሰብ,ግን,ይለያል,ክብደቱ
@madanuae3894
@madanuae3894 Жыл бұрын
የእውነት ጌታ ምስክሬ ነው አምሳ ፐርሰንት እናቶች በጣም ለኛ ምንም አያስቡልንም በገዛ ብራችን ያሳቅቁናል ፈጣሪ ብቻ ነው ያለን እንጅ እኔንም ባዶ አድርገውኝ ማርያምን ጭንቅላቴ ሳይነካ በመጣ እግሬ ተመለስኩኝ ስደት 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 አሁን ግን ተምሪያለው እድሜን ግን መጨረስ ነው ሳንወልድ ሳናገባ በስደት ብቻ እድሜ ሌበተሰብ
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስተካክለዋል
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ያልፋል ልጅሽን ይዘሽ ትተሻቸው ዘወር በይ ባለችሽ ብር ስራ ጀምሪ ያልፋል የማያልፍ የለም ጠንካራ ሁኝ 😭😭😭😭😭😭
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
እውነት ነው ጥሎ መሸሽ ይሻላል
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Awoo esu new emishalew
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Жыл бұрын
ምን አይነት ግዜ ደረስን ወገኖቸ በስደት ሁነን ቤተሰብን አምነን ብር ካላክን ማነን እንመን 😭😭😭እኛ ስደት እድሜያችን ስንጨርስ ለቤተሰብ ልከን ማረፊያችንን ካላስተካከሉልን ማን ያግዘን የአገራችን ኑሮ ከቀን ቀን እየጨመረ ሄደ እኛ ስንገቢ እንስራ እንዳንል ፈጣሪ ሆይ ፍቅራችን ይመልስልን 🙏🙏🙏
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
በጣም፣😭😭😭😭😭😭😭😭ያማልየኛ፣ጉዳይ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Yerash account vwust mekitet NW, lemin belela sew tilikyalesh???
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Жыл бұрын
እናት እና አባት ልጆቻቸዉ ላይ ከጨከኑ የዉጭዉን ሰው እንዴት እንዉቀሳቸው?ጌታ ሆይ መልካሙን ጊዜ አምጣልን😭 🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ያ አላህ እናትም በልጅ ጨከነች 😭😭ኧረ ምን አይነት ዘመን ነው😭😭😭
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
😭😭😭 የኛሰ መጨረሻ ምን ይሆን
@EMU918
@EMU918 Жыл бұрын
አይ አለመታደላችን በገንዛ ገንዘባችን የቤተሰብ ጠላት አፍርተን ጤናችን አተን ወይ ከገንዘባችን አልሆነ ወይ ከጤናችን አልሆንን እንዲሁ ባክነን ቀረን እኔም በፊት ቤተሰብ አይበድልም እያልኩ እሟገ ት ነበር ግን አየሁት ባሁን ሰአት ጠላት ከሩቅ አይመጣም የራስ ያልናቸው ናቸው እየተጫወቱብን ያሉት ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል በየግዜዉ ክህደት በሰማው ቁጥር የተውኩት ሁሉ እደገና ያመኛል
@sofiasofia5511
@sofiasofia5511 Жыл бұрын
አብሽሪውደ ከሁሉም ቤትአለይሄጉድ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል የብዙ ሰው ታሪክ ነው እኔ እንዲያውም የምለው ኢትዩጵያ ውስጥ እናትን እንደ ጻድቅ የመመልከት ነገር መቀየር አለበት ባይ ነኝ
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 Жыл бұрын
የተረገመ ቤተሰብ ነው ያለሽ እራሰሽን ከነሱ አርቀሽ ልጅሽን አሳድጊ የነሱን ፀባይ እንዳይዝብሽ አባትሽን ተከባከቢ ያባት እንባ ከባድ ነው ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ግፍ ነው ግፍ ነው ለየትኛው እድሜ ማዘር እሷን ቢጠሎት ቢቀየሞት ህፆኑ ልጅ አያሳዝኞትም እንዲህ የእናቱን ህይወት ሰታመሳቅሉበት ነገ ሰው ሆኞ እውነትን ሲረዳ በቀልን ነው የምታስተምሩት መሬት ከ 4 አመት በፌት እና ዛሬ በ 500% ጨምሮል !! እንዲት ነው የዛሬ 4 አመት በተገዛበት ዛሬ ተሸጠ የሚሉት እረ ግፍ ነው😡
@asterkassa9476
@asterkassa9476 Жыл бұрын
አቤት አቤት ይሄ የመጨረሻው ዘመን ነው በቃ በለን ይቅር በለን ጌታ ሆይ😢😢
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ዘንድሮ የናቶች ክፉ በዙ እማማ ጀበር በጥለቂያዋ ጊዜ እንዲ የክህደት ስራ ባይሰሩ የገዛ የልጅ ልጆ ይበቀሎታል ይልቁኑ ተከብረው ይኑሩ እናታችን ያለ አባት 11 ልጆችን ነው ያሳደገችው እርስ በእርሳችን እድንፋቀር አርጋ ነው ያሳደገችን ዛሬ አድገንም እርሷም አርጅታ እህትሽ ጋ ደወልሽ እህትህ ጋር ደወልክ ብላ ትጠይቃለች በአመት አንዴ ትሰበስበናለች
@meskyseid9973
@meskyseid9973 Жыл бұрын
ውጪ ልጆች ያለው ቤተሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብለው መብላት ሚፈልጉት እዛ እንኳን ለእረፍት ሲመጡ አይፈልጉም እንደገቢ ምንጫቸው ነው ሚጠቀሙባቸው ገቢያቸው ሲቆም አይፈልጏቸውም በጣም ያሳዝናል
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ስለዚህ ከልክሎ የራሱን ኑሮ መኖር
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 Жыл бұрын
ስንት ይሰማል ዘንድሮ የኔ ውድ እናት በጣም አመሰግንሻልው ላንቺ ነው ያልኩሽን እንኳን አይሆንም እያልሽኝ እወድሻለውፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልኝ 🙏
@alemselamenideg9562
@alemselamenideg9562 Жыл бұрын
እናትየው ግን ቤቱን ከሚሸጡ ለምን ቤቱን አያስረክቧትም እናት አይባሉም እግዜር ይይላቸው
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ቤቱን ያልሰጧት እማ አጭበርባሪ ስለሆኑ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
የዘንድሮ እናት ከቴክኖሎጂው ጋር አብርው ጠፍተዋል እናት የሚለውን ስም ብቻ ነው የተሸከሙት
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
@@user-lw5mh9bl4z እናት የሚለውን ስም ብቻ ነው የተሸከመችው እንደልማዳቸው ሚዲያ ላይ ወጥተው ያለቅሳሉ
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
በትክክል የተረፈው ገንዘብ ለመዳኒት ይሁናቸው
@selamawit8579
@selamawit8579 Жыл бұрын
እናንተ በምድራችን ያላችሁ ክፉ እናቶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ የልጆቻችሁ ላብ ይፍረድባችሁ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል ስንት ክፉ እናቶች አሉ
@user-go8cd7bl3t
@user-go8cd7bl3t Жыл бұрын
ያኔ በዛ ዋጋ የተገዛ ቦታ ሸጠው ሲያበቁ የሰጠቾትን ብር ብቻ ሚያስገቡ ምን አይነት ሰው ኖት ባንክኮ ብታስቀምጠው ራሱ ስንት እጥፍ ይወልድላታል ሀዬ እማማ የእናት አጭበርባሪ ኖት
@ethyopiaehtyopia22
@ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын
አቤት እመብርሀን እናቴ በሰው አገር የሰው ፊት አይተን ደክመንእቅልፍ አተን እድሜያችንም ገለን ጤና አተን አረ ስንቱ ታድያ ማንን እንመን እሺ
@marmar4976
@marmar4976 Жыл бұрын
በጣምምምም ያሳዝናል ስደተኞች ግን ምን ይሻለናል?? ምን እንሁን?? በእውነት ያማል ነገን ፈራሁ
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co Жыл бұрын
አይ የአረብ ሀገር ሴት ስታሳዝን 😭😭😭😭😭😭
@etpia3736
@etpia3736 Жыл бұрын
😭)👈😭
@user-it2rj4vm1q
@user-it2rj4vm1q Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም ያሰዝናል አግዚአብሔር ማቸርሸችን አሰማርንልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ለዚህ ነው ብዙ ጌዜ የእናት እንባ እናት ከረገመችው ይደርሳል በልጆችሽ ይደርሳል እያሉ እናትን እንደ ጻድቅ የሚያዩ ሰዎች የማይጠሙኝ
@metages9762
@metages9762 Жыл бұрын
አንቺ የናት ከሀዲ የአዞ እንባ አታንቢብን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 Жыл бұрын
አይ እህቴ እንደው አንቺ በአደባባይ ወጣሽ እንጂ አለን17ዓመት ለፍተን ለልጆቻችን ብለን ባዶ ቀርተናል ብቻ 😭😭😭ምን አይነት ጊዜ እደሆነ አላቅም በነገሮቹ ሁሉ መድሀኒያለም ይርዳሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ማንን እንመን ጌታ ሆይ አስበን የእናትና የልጅ ጉዳይ አደባባይ መጨረሻው ዘመን
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co Жыл бұрын
አይ እናት የሚባለው ስሙ ብቻ ነው የቀረው
@bizuneshabrham5611
@bizuneshabrham5611 Жыл бұрын
ባስቀመጠች ብር እቺ ስድቧ እራሱ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 Жыл бұрын
ፈጣሪየ ከእናት ወዲያ ማንን እንመን እኔ አሁን 10አመቴ ነው ሳውዲ ነኝ ከአንድም ሁለት ቤት በናቴ ስም ነው እና ታዲያ ለአላምናት ነው
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ለምን ቤቱን መሸጥ አስፈለገ? ልጅቷ የገዛችው ንብረት ነው ለምን መሸጥ አስፈለገ ለምን ለልጅቷ አላስተላለፉትም?
@hkimahtadesa3158
@hkimahtadesa3158 Жыл бұрын
ለልጂቱ መሥጠት ሥላልፈለጉነው ይመሥለኛል ብሩን መከፋፈል ይፈልጋሉ ምንአይነት ቤተሠብነው በቃ ገንዘብ ከቤተሠብ በለጠ ማለትነው ኢላሂ እሡሠላሙን ይመልሥልን
@fremehreteab4080
@fremehreteab4080 Жыл бұрын
Atrfew shetew gmashu wede kischew anegagerachew yastawkal kahadi nachew
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ልጅቷ ብረን ነዉ ምፈልገዉ ድንጋይ ነዉ የገዛሽልኝ አለች እኮ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
​@@hkimahtadesa3158 ልጅቷ ብር ነዉ ምፈልገዉ አለች እኮ እናትየዉ
@hkimahtadesa3158
@hkimahtadesa3158 Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 እናትየዋ እደዛ ብትልም ልጂቱ ቤቴን ለምን አላሥረከቡኝም ለምን ገንዘቡን በአካውንቴ አሥገባች ለምን ሣላቅ ቤቴን ሸጡ እያለች እኮነው ሥለዝህ እናትየዋ ሠውን ለማሣመንም ይሆናል ይሄን ያለችውእጂ የልጂቱ ንግግር ግልፅ እኮነው ሲቀጥል በፊት የተገዛ ቤትም ይሁን ቦታ አሁንላይ በበፊት ዋጋ የት አካባቢየው የሚሸጠው ።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት በርችና ወደፍት ተረመጅና ይዩሽ እናት እኛ የአረብ ሽትቤት አጥበን እነሱ እዛ ብቻ ከባድ ነው 😭😭 አደለም ሰባት አመት አድ አመት እድት እደምከብድ ተው እዘኑልን 😭😭
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
አረ እኛ የሀረብ ሴት ምንድነው የፈደብን እየወታችን ሙሉ ሰቃይ😭😭😭😭😭ተመሰገን አምላኬ ብቻ አተ ደረሰልን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እረ ማዘር ለምን ይዋሻል ይህ ግፍ ነው እነዲት ነው በዚህ ዘመን በ400,000 ብር መሬት የሚሸጠው ? ለየትኛው እድሜ ማዘር ? እህት ወንድሞች ብትሆኑ በፀባይዋ ልታስቸግራቹ ይሆናል ከአረብ ሀገር የሚመጡ ሴቶች የታወቀ ነው ከቤተሰብ ጋር ችግር ውሰጥ እንደሚገቡ ነገር ግን በዚህን ያህል ጭካኔ ለምን ?ቢያንስ ቢቀመጥ መሬቱ ለልጆ ቅርስ ይሆን ነበር እውነት ግፍ ነው
@hkimahtadesa3158
@hkimahtadesa3158 Жыл бұрын
ይመሥለኛል ትርፉን ብር ተከፋፍለውታል ከእናት እሥከ እህቶቾ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 6 ай бұрын
kedem sile eko 200 shime nber
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ❤ እናቶች ሁሉ እናቶች አይደሉም! እኔ እህትሽ አምንሻለሁ❤ ቁስልሽን አዉቀዋለሁ❤ በርች❤ አንችን የመሰሉ ብዙ እህቶች አሉ❤
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Жыл бұрын
ንዴት እኮ ነው እንድትሳደብ የሚያደርጋት ወገዛ እናቷ ስትዘነፍ አጭበርባሪ እናት
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 Жыл бұрын
አፈር ብሉ የአረብ ሴት የሚያሳብዳቸው አንሶ እህትና ወንድም እናት ተጨምረው አንድ ልጅ ላይ እንዲህ አለመረዳት እግዚያብሔር መአት ያውርድባችሃ አስዋ ስነት መከራ በለታ መሰላችሁ ይህን ያመጣቸው
@nawal5119
@nawal5119 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴቶች ሞኝነት ውይ የዋህነት አላቅም እሄን ታሪክ በይግዜው ነው ምንሰማው ግን አሁንም እየተበሉ ነው ንቁ እህቶቼ ዘመኑ ከፍቷል ማንንም አትመኑ
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z Жыл бұрын
ከምንም ይሻላል ግን 4000ሺ እዳይሆን አረጋግጭ ሲቀጥል ባሁን ሰአት 400ሺ ብር የሚሸጥ ምን አይነት ቤት ቢሆን ነው
@amitude6035
@amitude6035 Жыл бұрын
ምንቴ ዛሬ በጣም አናደድከኝ አላጠፍም ምናምን ትላለህ እንደ እኛ አረብ ሀገር እምንሰራ ሴቶች ከብሩም እሚያመን ክህደታቸው ልባችንን ስብርብር ነው ሚያደርገን እና ያሳዝናል ብቻ እውነት😢😢😢😢😢😢
@wearenothingwithoutlove5337
@wearenothingwithoutlove5337 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው በስግደት አለም የሚኖር ሰው በምን አይነት ሁኔታ እንደሚኖር ያየው ያውቀዋል በዛላይ ደሞ የግሌ ቤተሰቦች ያልኳቸው ሲበድሉ ማየት ልብ ይሰብራል እውነት እንደውም ጠንካራ ነሽ አንቺ
@babalina3605
@babalina3605 Жыл бұрын
አምንሻለሁ የኔ ቆንጆ መገለልን አውቀዋለሁ ግን ፈጣሪ ይፈርዳል ግን እናቴ እህቶቼ ስትይ ደንቀሽኛል ዳቢሎሶች ብለሽ ጥሪያቸው እኔ 16 አመት አገልግያቸዉ ዛሬ አግልለውኝ በእግዚአብሄር ታአምር አለሁ
@0911023301
@0911023301 Жыл бұрын
ኡቤቱ አንተ ፍርዱን ስጥ። እህቴ ፈጣሪ ሃቅሽን ያውጣ። አንች መቼም አንዴ ለፈተና ከዚህ ቤተሰብ ተፈጥረሻል፣ ግን ከቻልሽ ልጅሽን ከዛ ቤት አውጥተሽ ቢያንስ እውነትና የናት ፍቅር አግኝቶ ይደግ። እናትሽ ግን ሊያወርሱሽ የፈለጉት የስኳር በሽታውን ብቻ ይመስላልና አትበሳጭ ፍርዱን ለፈጣሪ ተይው። ደሞ ጎበዝ ነሽ እስካሁን ባለማበድሽ ፈጣሪን አመስግኚ። ከአሁን በኋላ እወቂበት ልጅሽን ፍቅር በሌለበት ትተሽ በባእድ ሀግር ለፍተሽ ጥሪት ለማውረስ ከምትኳትኚ ጎዳና ላይ ፍቅር እየሰጠሽው ጀብሎ እየሸጠ ቢያድግ ቢያንስ ያንች እጣ አይገጥመውም። እናትዬው:- ያልሰጡትን ፍቅር ልጅዎ ከየት አምጥታ ትስጥዎት? እርቅ ማዕድ ግን ጥረታችሁ እና ተስፋችሁንም በጣም አደንቃለሁ አከብራለሁም ግን ደሞ ካልተሳካ ሌላ ቁጭት ሊያመጣ ሚችል በደል እንዳያስከትል ፍትህ እና ይቅር ባይነት ሊመጣ በማይችልበት ጉዳይ አታስገድዱ።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ፍቅር ትተን እግዚአብሔርን መፍራት አቁመን ፍቅረ ነዋይ ሲቆጣጠረን ገንዘብን ስናመልክ ገንዘብ ሲገዛን እስከ ነፍስ ማጥፋትም ይደረሣል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን 👏👏 ፩/የተባለው አካባቢ አሁን ላይ ቦታው ብቻ ካለምንም ቤት ከ 1ሚልዮን ብቻ ነው ሚሸጥ ፪/ ቤቱ በእርግጠኝነት እስከ 4, ሚልዮን ይሸጣል ። ፫/ይሄ አራት መቶ ሺህ የተባለው ገንዘብ ባንክ ቢቀመጥ ብቻ 6,መቶ ሺህ ይሆን ነበር በመቀመጡ ብቻ ታድያ እንዴት ነው ያኔ የተገዛ ቤት በዛው ዋጋ ግፍ ነው በእውነት👏እራሱኑ ቤቱን ይመልሱ ።መቼምኮ እናት እኔ እሞታለሁ እንጂ ልጄ ትሞታለች አይባልም ።ለማለት የፈለግሁት እንደ እናት በእድሜዎት ቢአስቡ መልካም ነው። ቤቱን በስርአት ሰጠው ቢሆን እራሱአን ችላ ትኖርበት ነበር ።እራስን ለማጥፋትም አትሞክርም ነበር ። ብቻ ቤተሰብ ውስጥ ትልቅ ክፍተት አለ እባካችሁ ቤተሰብ በሰከነ መንገድ ተወያዬ ።እህታችንም የባንክ ደብተርሽን የበፊቱን አጠቃላይ ገቢ እና ወጭውን አስቢው ።እሳቸው ጭራሽ ተበድሬ ሞልቻለሁ እያሉ ነው ሂሳብሽን በደንብ አስቢውና በህግ ለመፍታት ይቀልሻል 👏ትክክል ሁኖ ካገኝው ላንች ይፈርዳል ።በተረፈ ግን እባክሽ እንደሚሉት የምትሳደቢ የምትራገሚ ከሆነ አስተውይ እህቴ የእናት እንባ ጥሩ አይደለም ።ተይ እህቴ ፀባይሽን ለማረም ሞክሪ ንብረትሽን ብታገኝ ካለ ቤተሰብ ፍቅር ሁሉም ከንቱ ነው ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነት 👏 አለምሠገድ ፣አብዲ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏👏💚
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
አፈር ብሉ ኡፍፍፍ ከማንባት ውጭምንእላለሁ. የቤተሰብ አውሬ የእናት ጂንታ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቸ እደት ሁነን እደምንሰራ ታውቃላችሁ በጣም ነው የተሰማኝ የእእህት
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 Жыл бұрын
እኔም በእህቴ ቤት ተገኝቶልሻል ብላ መቶ ሺህ ብር ተበልቻለሁ ፈጣሪ ያውቃል እንዴት ሆነን እንደምናመጣው
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
@@enatalemwondimu3858 ቢበሉት አትጽጽችም ቤተሰብ ናቸው መቶሽብር ትንሽ ነው ግን 10ብርም ቢሆን እምነት የሚጎድል እሚክድ ሰው ለእኔ ከባድ ነው 11አመቴ እኔ ቤተሰብን እምረዳው ባይለወጡም ግን በጣም እሚወዱኝ ብርሽን ያዥ እሚሉኝ. ቤት ለራሱ. ሳትሰሪ እዳመጪ ብለው 130ቅጠል እሚሰራ ባታ የመስኖ እስፕልት ትዳር በነጽ ሳልጥይቃቸው ስሪበት ብለውኝ ይኽው ሰርቸ ባልጨርሰውም ብር ታንስ ተበድረው ያሰሩት ለእኔ እናት አባቴ ልዩ ናቸው ልጂነቴን እሰው ቤት ለእኛ ብለሽ የጨረሽው ስለሚሉ. በልጂነቴ የተሰደድኩትና እኛን የረዳሽው ብዙ ቤት ይሰራ ነበር ይህባታ ቲስሽ ነው ያሉኝ ሶ የቤተሰብን ቤት ለመቀየር ነበር የተሰደድኩት ሰራሁኝ ለእኔ እሚል ልጂነትም በቃ ምንም አላስብም ነበርና ካገባጉ እምገባው እባሌ ቤት እልነበር ጊዜው ተቀይሮ ቤትያላት ወንዶቹም እሚፈልጉት አሁን ሶ ምርጥ ቤተሰብ እኔ ያለኝ አልሀምዱሊላሂ
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 Жыл бұрын
@@user-hy1xt8du4c ጥሩ ቤተሰብ ነው ያለሸ እናትና አባቴን በልጅነቴ ሰላጣሁኝ ማንም አያሰብልሸም እህት ወንድም ከራሳቸው ውጪ ለማንም አይጨነቁም አሁንማ ብሪን እየያዝኩኝ ነው
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
@@enatalemwondimu3858 ብርሽን እራስሽ መያዝሽ ጥሩ ነው. እህትም እንኮን እደእናት ነበር ጊዜው ከሰው ብርን ማፍቀር ሁኖል እንጃ
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 Жыл бұрын
@@user-hy1xt8du4c እውነትሸን ነው
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
አንቺ ፈጣሪሽን ማመስገን ነው ያለብሽ እናትሽ ጥሩ ስው ናቸው ይሄንን ገንዘብ መስጠጣቸው በራሱ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አይዞሽ ጎሽ ለልጇ ስትል ነው ነገሩ እኔም 7 አመት በስደት ያለ እረፍት የሰራሁትን ልጄን በህይወት ስላገኘዃት ብቻ ተፅናንቼ ካርጎም የማወጣበት አጥቼ ብዙ ተጉላልቼ ይሄው ድጋሜ ስደት ጌታ ይርዳን
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይበቀልልሽ ይች የተረገመች ሴትዬ እናትም አልልም የያዛት ስኳር ይዝዋት ይሂድ💔💔💔
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉የአዞ እንባ ነው፣ የእናትየዋ እንባ፤ እውነተኛ እናት ብትሆን አታለቅስም፣ በለቅሶ ለማሳመን ብላ ነው ያለቀሰችው። 👉እናት ልጇን አትጠላም እየተባለ፣ ብዙ ልጆቸቿው የሚጠሉ እናቶች አሉ። 👉ልጅቱ ባትጠይቃትም፤ ልጅቱ ስትመጣ እናቲቱ እራሷ እውነት አስባ ከገዛችላት ቤቱንም ከመጣሽ ነይ በስምሽ ላዛውርልሽ ለምን አላለቻትም??? 👉ልጅቱ እንዳለችው ድሮውንም ቤቱን በሌሎች ልጆቿ ስም ገዝታ አልመልስ ስላሏት ነው፤ ምን ታደርግሻለች፣ ሽጨዋለሁ በያትና ብሯን መልሽላት ብለው ገንዘቡን ከየትም አምጥተው ስለሰጧት ነው እናትዬዋ የመለሰችላት። 👉እናቲቱ በጣም አፈ ጮሌ ወስላታ አታላይ መሆኗ ከንግግሯ ይታወቃል። ከእንደዚህ አይነት ሌባ ገንዘብ አፍቃሪ እናት ይሰውራችሁ🙏🙏🙏
@user-xs2hw2cm9k
@user-xs2hw2cm9k Жыл бұрын
እኔም 7 አመት ሰርቸ ቤት ሰርታልኝ እናቲ አዙሪልኝ በሰሚ ሰላት ፍቃደኛ አደለችም ሰናደደ መለሸ ሰደት መጣሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bg2ex4nh3j
@user-bg2ex4nh3j Жыл бұрын
በእግዚአብሔር እናትም ይህን ያክል ጭካኔ ዉይ እህቴ አይዞሽ ዋነዉ ጤናሽ
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
አይ አለመታዴላችን እዚህ ሳቅ የለን ሀገር ሰገባ ሳቅ የለ አይዞሸ እህቴ አላህ ይርዳሸ 😭😭 የኔሰ መጨረሻ ምን ይሆን 😭😭😭💔
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
ሠው ለሰው መተዛዘን ጠፍቷል። አይደለም ሠንዳፋ ከአ.አ ብዙም የማይርቀው እኔ ከ350 ኪ.ሜ በላይ ርቀት ባለው ትንሽ ከተማ ውስጥ በ 320,000 ብር የገዛሁት ያለፈው ዓመት ከ2,000,000-3,000,000 ነው የተገመተው። አልሸጥነውም እንጂ። ይሄ ነገር በደንብ ይጣራ። ውስጣቸው ጥልቅ የሆነ ስር የሠደደ መጠላላት አድጓል። ፈጣሪ ይቅረባችሁ! 🙏🙏🙏
@osmanalsaeed2457
@osmanalsaeed2457 Жыл бұрын
እኔም እንደዝ አይነት ነገር ደርሶብኛል የአባቴ ቤት ነበር ትንሽ ግብው ስለጠበበ አጠገቡ የምሸጥ መሬት ነበር ባለቤቶቹ ሊሸጡ ነው ላክ ተብዬ ልኬ መሬቱ ተገዛ በውንድሜ ስም ወይ በእኔ ሰም አሪግው ብያት ነበር ግን እሳ በስማ አረገች በጣም ነው የማዝነው አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ቡዙ እናቶች አሉ አላህ ቀልብ ይስጣቸው አረብ አገር የሚኖሩ ልጆች ቡዙ በደል ይደርስባቸዋል ያበዱም አሉ
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
😭😭😭💔
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
እናቶች ለልጂ የሚያጭበረብሩበት ዘመን🥱
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
የዘንድሮ እናቶች ገንዝብ ለመውሰድ ሲሉ አንዷን ልጅ ከሌላው እያባሉ ቴክኖሎጂውም ረዳቸው መከረኛ ስልክ አለ ወሬ ካንዷ ልጅ ወደ ሌላ እያቀባበለ የሚኖሩ ብዙ እናቶች አሉ ቤቱ ይቁጠርው
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Жыл бұрын
በርግጥ መፍረድ ጥሩ አይደለም ሁለቱም እውነታውን እግዚአብሔር ያውቃል እና ብዙም እናትቱን ብሌም አላደርግም ዋናውን ገንዘብ ስላስቀመጠችላት እድሜና ጤና ይስጣት ልጅቱም ባገኘችው እየተንቀሳቀሰች ትኑር ግን ይታረቁ ፍቅር ይስፈን
@indiaabebe1109
@indiaabebe1109 Жыл бұрын
አውነት ያለው ልጅቱዋ ጋር ነው አባካቹህ አግዙዋት አናትየው ግን አስመሳይ ውሸታም ናቸው
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
አይ እናት የናት ወጉ ጠፋ ስንት አመት ሊኖር ያሳዝናል እኔ እህቴ መጋዙን አስርተኛ ካደቺ እያልኩ እስከአሁን እሳቱ ከሆዴ አልወጣም ይሄን ስሰማ በቃ ማንም አይተማንም በቃ የመጨረሻ ዘመን
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
የኛ፣ስደት፣ግን፣ምን፣አተረፍን፣ቤተሰብ፣አጣን፣ኑሮ፣አጣን፣ጓደኛ፣አጣን፣እረምን፣ይሻላል፣ወገኖቼ፣የኛ፣ነገር፣ወይ፣ከገዘባችን፣ወይ፣ከጉልበታችን፣እረኛስ፣ከሁሉውጭ፣እረ፣ያማል፣ወገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@metages9762
@metages9762 Жыл бұрын
እይልኝ ከቤተሰቦቼ ከምወደው አባቴ በገርባባው የኝ በገዛ ብሬ ማርያምን ያለእረፍት እየሰራሁ 💔😭
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
የኔም እናት ከኛ ጀርባ እኛን የሚጎዳ ነገር ስታርግ ወጥታ በጎረቤት ስልክ ነው ተንኮል የምትሰራው
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Жыл бұрын
ያሳዝናል እናት ከጨከነማንይራራልከርታታዋ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
በጣም ይከብዳል በእውነት ሰው አይደለም እናቱን የምወደውን ሰው ያምናል የዘመን መጨረሻ ነው
@fremehreteab4080
@fremehreteab4080 Жыл бұрын
Setyew yeleba ayne derek
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል ለብር ተብሎ እንደዚህ ቤተሰብ መበጥበጥ ደግሞ ልጅትዋም ስርአት የላትም እናት ከሃዲ አትበይ እናትየዉን መሳደብ ምን አመጣው ነገ ብር ይገኛል እናት በምንም አይተካም ደግሞ ይቺንም የሰጡሽን ብር አልሀምዱሊላህ ብለሽ ተጠቀሚ ይቺንስ ባይሰጡኝ ኑሮ ብለሽ አስቢ ለማነኛዉም አይዞሽ ዋና ተስማሚ ከቤተሰብሽ ጋር
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
እናት እናት ????? በጌታ እህቴ ለልጅሽ ስትይ በርቺ።
@bettykidane6788
@bettykidane6788 Жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እናትና ልጅ ፍቅር አተው ባደባባይ መወነጃጀል፣ አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቼ ለገንዘብ ብለው በኔ ላይ ጨክነው ከማይ ሞቴን አስቀድመው።
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጠን 😢😢😢
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
በአጠቃላይ በየትኛውም ነገር ላይ ትንሽ ትልቁ ሰው መግደል ሰውን መክዳት መስረቅ ኧረ ብዙ ብዙ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ማርያምን ክፉ ሁነናል ደግሞ እናት ክፉ ስትሆን ስሜቱ 💔😔
@aaysy6092
@aaysy6092 Жыл бұрын
እናትአትበል ይችን የቤትማጅራት መችነናት ቱአለይኪ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እናትየዉ እዉነት አላቸዉ ልጅቷ ናት ጥፋተኛ
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj Жыл бұрын
በእውነት ጊዜው ያስፈራል ወገን ተጨካከንን በስማም ፈጣሪሆይ ማረን እህቶቼ ተጠንቀቁ ብራችሁን ያዙ
@selamawit8579
@selamawit8579 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድቦት እግዚአብሔር የስራዎትን ይስጦት ክፍ አረመኔ
@selitekeste6034
@selitekeste6034 Жыл бұрын
ዋናው ቤት ልከሽ እንደገዙ ማመናቸው ትልቅ ማስረጃ ነው ጠበቃ አቁሙላትና ስንት እንደገዙ ስንት እንደተሸጠ አጣርቶ ሀቋን መመለስ አለባቸው ከንግግራቸው ያስታውቃል ከልጃቸውን ብሩ በልጦባቸው እንዳሳዘኑአት እሷም የልጅነት ወዟን ጨርሳ ያፈራችውን ሳታገኝ ስትቀር እንዴት አታስቀይማቸው ደግሞ በሷ የተነሳ በሽተኛ ሆኛለሁ አይበሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል! እውነት አረብ አገር ለፍተው ቤተሰብ ብራቸውን ካድ እሚል ነገር ስሰማ እንደራሴ ንብረት ያንገበግበኛል! አይዞሽ የኔቆንጆ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልሻል አትበሳጪ
@suzanworknash972
@suzanworknash972 Жыл бұрын
እውነት ጀግና አባት ነክ
@degefu3122
@degefu3122 Жыл бұрын
ምን የተርገመ ቤተስብ ነው እናትየዋ አውሬ ናት ይህ የናትየው ችግር ነው
@dhgfbfjf7395
@dhgfbfjf7395 Жыл бұрын
ያሣዝናል። በእውነት። የእናት። ያልታመነች። ማን ይታመናል። ውይጰአይ ግዞ። ግፍ ነዎ። በእውነት
@workalemmera7080
@workalemmera7080 Жыл бұрын
ውይ እናቴ ልዩ ነሽ ልጇ ወታደር እያለ በወር አርባ ብር ሲልክላት ነበር እህቴና ወንድሜ ወንድማችን ብር ልኮየል ስጭን ሲሏት የለኝም እያለች ደብቃ እግዛብሄር ፈቅዶ ከተመለሰ ላንገቱ መግቢያ ቤት ነውሰራለት ብላ እንዳለችውም ቤቱን ሰርታ ምርጊቱ ሳያልቅ እሷ ከዚህ አለም በሞት ተለየች በሞተች በሦስት አመት ወንድሜ ቆስሎ መጣ ሲመጣ ቤቱንም ጥሎት የሄደውን ከብቶቹም እጥፍ ሆነው አገኘ ስንት ጔደኞቸ በመለዮአቸው ሲለምኑ እናቴ ኩራቴ ለዚህ ክብር አበቃሽኝ እያለ እያለቀስ አግብቶ የስድስት ልጆች አባት ሁኗል እናቶች ባብዛኛው ለኛ ነው የኖሩት እህቴ አንች ደግሞ አንች ደግሞ እናትሽ ቢያጠፉ እንኳን አደባባይ ላይ ማውጣትሽ ስላንች እኔ ቀፎኛል እናቴ ኑራልኝ ለምን ሁሉን አትበላውም ምንስ ቢሆን እናት አይደለች ልጅሽ ካንች ምንድነው ሚማረው እናትሽን በገንዘብ አታገኛትም እህቴ ወደቀልብሽ ተመለሽ ይቅርታ ጠይቂያቸው እባካቹህ ነውራቹህን እወቁ እኛ እንኳን ለናት ለማንም እየረዳን አይደል ያሳዝናል
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
እናትና አባቶቻችንን በአግባቡ መርዳት አለብን ግን ለምን እናት እንደዚህ ትከፈለች ያሳዝናል የታደለ እኮ ከቤተሰብ ይውርሳል እንጂ ያለውንም አይቀማም እኔ ከእግዚአብሔር ጋር ለልጆቼ አካውንት ከፍቼ ትንሽ ትንሽ እየቆጠብኩ ነው ከኔ ህይውት እና ድካም የተሻለ ህይውት እንዲኖራቸው ግንቤተሰብ በንፁ ልብ ቢፀልይ ጥዋት ማታ እንዲ የሚያበጣብጠው መንፈስ ይመታ ነበር እባካችሁ እራሳችሁን ግዙ ህሊና የምባል ነገር ይኑርን
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
አዎ እናት በተለይ ወንድ ልጅ ካላቸው ያደላሉ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አታምጣው ጌታየዋ😢😢😢
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
ምን አይነት ቤት ነው በአራት መቶ ሺህ ብር የሚሸጠው ። ለምንስ እሷ ባለችበት አይሸጥም ነበር ።ጨካኝ እናት ከሀዲ እናት ናቸው ።ትክክለኛ ሰው ቢሆኑ ቤቱን በስምዋ አዙረው የፈለገችውን ብታደርገው ጥሩ ነበር ።
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 Жыл бұрын
በደንብ እንደካደችሽ ያስታውቃል ምክንያቱም ከመሸጥ ስም ማዞር ለልጅቷ ቅርስ ነበር ድብን አርገው ዘርፈዋታል የሰው ምስክር አያስፈልግም መሸጣቸው በቂ ምስክር ነው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj Жыл бұрын
የደረሰበት ያቀዋል እናትዬው ውሸታም ነች እኔቀምሼዋለሁ እህቶቼ ብራችሁን ያዙ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
ለዚህ ነው ብዙ ጌዜ እናቶች youtube ላይ ወጥተው ሲያለቅሱ ከሁለት ወገን ካለሰማሁ የሚያለቅሱት እናት አያሳዝኑኝም
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
እህቶቸ፣አላቅም፣አረብሀገርሰርተን፣ስንመለስ፣ከመቶ፣ሠማናያ፣የሚሆነሰው፣ቤተሠብ፣እረጉድነው፣ጠላትነው፣የሚደርጉን፣ምን፣አጠፋን፣ብዙ፣ቤተሠብ፣ለምን፣እኔ፣ቆይ፣የልፋታች፣ዋጋ፣እነሠዲህነው፣የሚከፈለን፣እህህህህህ፣መቃጠልነው
@tagemitube7220
@tagemitube7220 Жыл бұрын
እናት እናት ነች አይደል የልጅዋ ገንዘብ ልጅዋ ሽጣ የመብላት መብት አላት!!!
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Жыл бұрын
@@tagemitube7220 ያማል 7አመት የ አረብ ሀገር እሳት ነው ይከብዳል
@territesscohen5718
@territesscohen5718 Жыл бұрын
before it late Cuddle your child, let them come into bed with you at night into your blanket...love them Hug them and give your child confidence - Do not fear that it will become a habit, and God forbid it will be for life Smell them, bring them close to your heart. Show them the way of love In their nature to grow and develop. They will not forever come to your bed at night. will come time when they will find their way in life. will grow wings towards their independence And we, the parents, will still miss the time days when they crawled into bed and camped at night _ _ _ _ _ _ Thank for god that you staying with your child. Parents remember the fruits we that we will reap in the future they are depend on us. Time - its nature to run Childhood - changing from teenagers...to adults and then time runs... Don't wake up tomorrow And feel that you missed the moment Please love your children, show the way of love
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
That's true there is many toxic mothers abuse there children
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 Жыл бұрын
Thanks for wonderful message. God bless you 🙏
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
Great message
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 Жыл бұрын
ፍቅር ከእናት ልጅ ይማራልጂ ልጅ እናትን ነውዴ ፍቅር የሚያስተምረው? የእናት ክፋት አያድርስ ነው ከምንም ጋር ማወዳደር አይቻልም ይሄ ችግር የሚፈታው አምላክ ብቻ ነውና በመካከላቸው እንዲባሉ የሚያደርግ ባእድ መንፈስ አለ ይንቁበትና በንስሀ በጸሎት እና በምልጃ በፈጣሪቸው ፊት ይውደቁ ይህ ታሪክ የእኔ ነው ያስመለጠኝ ግን አምላኬ ነው እናት ልጇን ያለምንም ምክንያት አትጠላም ከሌሎች ልጆች ለይታም አታገልም እህቴ ንቂና ራስሽን ለውጪ አዘጋጆቹ እንዳሉሽ አድርጊ በግልሽ አምላክሽን ተማጸኚው ያኔ ከራስሽ ነጻ ስትወጪ እናትሽና ሌሎች ለምን እንደተነሱብሽ ምጩን ታገኚዋለሽ እነሱም ወደው እንዳይደለ ትረጃለሽ ለራስሽ ስትይ ንቂበት እንዲህ አይነት ታሪክ በየቤቱ ያለ ነው
@sarawoldmakale9914
@sarawoldmakale9914 Ай бұрын
እናት ስንት ነገር ትችላለች ታድያ ምንስ ብትል ቤቱን መሸጥ በቀል ነው የሚመስለው
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
መከባበር አላደግንበትም ስትል የኛን ቤት ታሪክ መሰለኝ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
ምነዉ ቤቱን ብታዞርላት በስሟ አሁን ብሩ ይባክናል ምንም አይሰራ ሚስኪን ከርታታ ደሞ እህቶቿ መደብደባቸዉ አረ ዉይ ጭካኔ ይከብዳል በጣም
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын
እግዚኦ አጨካከን እናት በልጇ ላይ ግፍ መስራት 😭😭😭አሁንስ እኔም ፈራሁ ለእህቴ ባል ነው እምልከው
@asterdesta312
@asterdesta312 Жыл бұрын
Ayi Yesew
@kwkw528
@kwkw528 Жыл бұрын
awe anicha yeminigsiti seratengn neshe eso degimo shetibeti atiba new enikilifi ate new yeseracbawu be eseti aketiyeti yicha denezi esiti neti baloni yedebwdebecha yegelaweni kifayi lanucga atihinim
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em Жыл бұрын
ባለጌ እናት
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
በስመአም አግዚአብሔር ይቅር ይበሎት (እግዚብሔር ግን ይጠይቆታል!!!!!!
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 Жыл бұрын
አይዞሽ 😭💔😭💔😭💔😭💔
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
እኔ እራሱ አስር አመቴ ስራ ፍትቼ አላውቅም እሰራለሁ እልካለሁ ስት እደላኩ አላውቅም ዝብየ መላ ነው አይዞሽ እህቴ እዳች በቤተሰብ የተከዱ ቁጥር ስፍር የላቸውም
@FikireTube12
@FikireTube12 Жыл бұрын
የኔ እናት የእውነት አንቺ ተረጂያቸው እናት ለልጃ መቼም ጨካኝ አትሆንም አባት ጥሎ ሄዶ መከራ አይተው አሳድገዋል የኔውድ ብትችይ ገንዘብ ሴጣን ነው የታባቱ እሱ ነው ቤተስብ የሚያፋጀው አንቺ ልጅ ነሽ ነገ ስርተሽ ታገኚያለሽ እናትሽን ግን ዛሬ ካጣሽ ነገ ብትፀፀቺም አታገኚያቸውም እህቶችሽ ወንድሞችሽ ምንም አይደለም እናትሽን አርገውት እንካን ቢሆን የእናት ውለታ በገንዘብ አይተካም ነፍስሽንም ብትስጫቸው ስለዚ አባትሽን ውደጂ አክብሪ ግን እናትሽን አባቴን እንደዚ አረገችው እንዲ ያ አረገችው እያልሽ ባትወቅሺ ጥሩ ነው አንቺም ወልደሻል ዛሬ እናትሽ ላይ ያረግሽው ነው ዞሮ ሚመጣው ብዙ አስቢበት ቤት ገንዘብ ንብረት እናትን አይተካም እናት የፈለገ እንካን ክፉ ጨካኝ እንካን ብትሆን ልጅ መተው አለበት እናቴ አንቺ እንዲ ታረጊያለሽ ብዬ አልጠብቅም ካረግሽውም ካንቺ አይበልጥም እስካሁን ለወቀስኩሽ ለተናገርኩሽ ይቅር በይኝ ብለሽ እናትሽን እግራ ላይ ወድቀሽ ጠይቂ እግዚአብሔር በእጥፍ አርጎ ይመልስልሻል
@helinaasf730
@helinaasf730 Жыл бұрын
የሌባ ሰው ኮሜንት
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z Жыл бұрын
አለም ደገድ ልጂቱን እርድዋት ቤቱ 400ሺ አይሸጥም ልጂቱን ክደዋታል ገዘብዋን አሰጥዋት
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ነው በጌታ አይይይይ የአረብ ሀገር ሴት መከራሽ
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
Enatem gare chiger ale lemen betwen wedeswa alzorwem ahune aterfew shetew sebate Amet yeserachews endehe aynet enatem ale anegagerachew
@mariyammariyam6752
@mariyammariyam6752 Жыл бұрын
Abetu Amlake Egzibher Yasben Enji GiZew Keftol Enat Leljwa Lj leenatu Yemayaznbet Gize Dersenal Fetari Mheretun Ylakln Amlake Hoye Aderahen Asben
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
ውይ ስንት እናት አለ አይአላህ ያንሳወት
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Ethiopia | በእውነተኛ ታሪክ ላይ .....
3:37:56
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 142 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 436 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 892 М.
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 97 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 16 МЛН