No video

ልሳን | ሐዋ 2 እና 1ቆሮ 14

  Рет қаралды 9,748

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች

Жыл бұрын

Пікірлер: 103
@ramycell5698
@ramycell5698 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል ሂወት ያስማልን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር አሜን 😇😇😇🤗🤗🤗💐💐💐❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏😍
@user-es2ut2fk3p
@user-es2ut2fk3p Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️✝️✝️❤️❤️ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏❤️
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ፀጋው ከእግዚአብሔር ይብዛልህ።
@edomkebede2112
@edomkebede2112 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@Sewe_mindenew
@Sewe_mindenew Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዮ የሆንክ ወንድማችን አክሊላችን 👑
@felekuseyoum5591
@felekuseyoum5591 Жыл бұрын
መታደል ነው እኔስ ከሕዋርያቶች እንዱ እየመስልክኝ ጌታ እድሎሀል ቃል ህይወት ይስማልን🙏
@dawitnekir3428
@dawitnekir3428 3 ай бұрын
Aybalim ፀጋውን ያብዛልህ በይው
@mystoe9261
@mystoe9261 Жыл бұрын
❤ምንም ማለት አይቻልም ከእዚ በላይ ፀጋውንና ሞገሱን የቅዱሳን አምላክ ያድልህ።
@ayadawit390
@ayadawit390 Ай бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 14:2 ሚስጥርን ለእግዚአብሔር ይናገራል : ለሰው አይናገርም :ይላል እንጅ ለሰው ይናገራል አይልም:: ወደሰው ቁዋንቁዋ ይተረጎማል አይልም :አክሊሊም ቁ2 ዘሎ ቁ 7 ላይ መናገር ለምን መረጠ ?
@user-ym8sb7si5f
@user-ym8sb7si5f Жыл бұрын
አኬ አንተ እኮ ትለያለክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniyamej2491
@biniyamej2491 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ayadawit390
@ayadawit390 Ай бұрын
አክሊል < ልሳን > ሐዋርያት ስራ ላይ ይህ ልሳን ፍፃሜ አግኝቱዋል ያልከው ስህተት ነው ::ጅማሬ እንጅ ፍፃሜ አላገኘም : ማስረጃ ሐዋርያትስራ ምእራፍ 2 ቀጥሎ ሲለማመዱት ይታያል ደግሞም ቆሮንቶስ 12 እና 14 ቀጥሎ ይታያል : < በልሳን ሚስጥርን ለእግዚአብሔር ይናገራል > ይላል እንጅ ለሌላ ሰው ይናገራል አይልም: ይህ ደግሞ የማይተረጎመው ልሳን ነው 🔥🔥🔥
@tarikujirarochere-nj8in
@tarikujirarochere-nj8in Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ፀጋውን ያብዛልህ
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
ክፍል 3/4 ይህ "የመተርጎም የጸጋ ስጦታ" ያለው ሰው በማህበሩ መካከል ባይኖርስ? 1ኛ ቆሮንቶስ 14: 27: "በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም፤ 28: የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።" ይላል። "የመተርጎም የጸጋ ስጦታ" ያለው ሰው በማህበሩ መካከል የማይኖር ከሆነ በልሳን የተነገረውን የሚያስተውለው የለምና ተናጋሪው ልሳኑን ለራሱ ይናገር፤ ለማሕበሩ ማወጅ የለበትም /1ኛ ቆሮንቶስ 14:4/። ምክንያቱም የሚያስተውለው የለምና። /1ኛ ቆሮንቶስ 14:2/ 1ኛ ቆሮንቶስ 14: 2: በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤ ስለዚህ ልሳኑን ለማህበሩ ማወጅን ትቶ ለማህበሩ በሚገባ ቋንቋ ትንቢት ቢናገር የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል፤ ማሕበሩንም ያንጻል። ሐዋርያው ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮንቶስ 14:5 ላይ "ሁላችሁ በልሳኖች ልትናገሩ እወድ ነበር፥ ትንቢትን ልትናገሩ ግን ከዚህ ይልቅ እወዳለሁ፤ ማኅበሩ ይታነጽ ዘንድ ንግግሩ ባይተረጐም በልሳኖች ከሚናገር ትንቢትን የሚናገር ይበልጣል" ይላል። 2ኛ) የመላዕክት ልሳን ================= /1ኛ ቆሮንቶስ 13:1/ ስለዚህ የልሳን አይነት መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ማብራሪያ ስላልሰጠ እኛም ብዙ ማለት አንችልም። እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ስለሆነ ማብራሪያው በጣም አስፈላጊያችን ቢሆን ኖሮ አብራርቶ ይነግረን/ያስነግረን ነበር። 3ኛ) የሰዎች ልሳን =============== /1ኛ ቆሮንቶስ 13:1/የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ እንዲህ አይነቱ ልሳን ማሕበሩ ወይንም ጉባኤው የሚሰማው ቋንቋ ሆኖ፣ ወይንም ከማህበሩ መካከል አንድ ሰው ወይንም ጥቂት ሰዎች የሚሰሙትና የሚረዱት ሆኖ፣ ነገር ግን ተናጋሪው የማይሰማው፣ ያልተማረው፣ ያልተለማመደውና ከዚህ በፊት ፈጽሞ የማያውቀው አዲስ ቋንቋ ነው። ተናጋሪው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ የሚናገረው ነው። እንዲህ አይነቱን ልሳን ማህበሩ ወይም በማህበሩ መካከል ያሉ ሰዎች በቀጥታ እየሰሙት ስለሆነ "የመተርጎም የጸጋ ስጦታ" የተሰጠው ሌላ ሰው አያስፈልግም። ... ክፍል 4 ይቀጥላል
@EE-em8gg
@EE-em8gg 3 ай бұрын
Corinthians 14:2 2 For anyone who speaks in a tongue does not speak to people but to God. Indeed, no one understands them; they utter mysteries by the Spirit.
@birhanuutesifayy5655
@birhanuutesifayy5655 Жыл бұрын
አኬ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤
@Havker983
@Havker983 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@belayayalew336
@belayayalew336 Жыл бұрын
Thankyou Ake! God Bless You & Keep it up Bro.
@minilikgebru1709
@minilikgebru1709 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@zenebechlema8949
@zenebechlema8949 Жыл бұрын
Amen akiye qale hwot yasemalin tebarek 🥰🙏
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 8 ай бұрын
I know now we have many heroes. God bless you sir. Your follower from UK
@OrthodoxTewahedo-
@OrthodoxTewahedo- Жыл бұрын
ጥልቅ ትንታኔ ነው፨ በርታልን ፨ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፨
@allworldtube4402
@allworldtube4402 3 ай бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🥰🥰🥰
@maYoutubeTube
@maYoutubeTube Жыл бұрын
አኬ እነዚህንና ሌሎችንም በደምብ በአጥጋቢ መረጃ የምታቀርባቸውን በመፅሀፍ ከነማጣቀሻ ምእራፍና ቁጥር በተጨማሪ ከጥንታዊ ፅሁፎች ጋር አያይዘህ ብታወጣ መልካም ይሆናል። ቃለ ሂወትን ያሰማህ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Qala hiwotin yesamalik Anigaf wondimachin Ake 💯
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 9 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አክሊል ተወዳጅ ወንድማችን
@endashawtesfaye6720
@endashawtesfaye6720 Жыл бұрын
Thank you so much ..... stay blessed brother
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 Жыл бұрын
ቤተ ክርስቲያን መልስ አላት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ይህን የመሰለ ግልጽ አገላለጽ አለመረዳት እንዴት ይቻላል ክበርልን
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድማችን።በሌላ ልሳን ተናገሩ ሲል ምንም በማይታወቅ ንግግር ተናገሩ በማለት በተለምዶ ፕሮቴሰታንት ወንድሞቻችን ልሳን እያሉ የሚናገሩትን ትርጉም የሌለው የመሰለ ንግግር ሳይሆን ለምሳሌ አማርኛ ፈጽሞ የማይችል እንግሊዝኛ ተናጋሪ መንፈስ ቅዱሰ አድሮበት አንደበቱ አማርኛን ተናገረ እንደማለት ነው። 72ቱ ቃንቃዎች እኮ ተናጋሪዎቹ ሃዋሪያት አለተረድዋቸውም ቢባል ንግግሮቹን የሚረዱ የተለያዩ ህዝቦች ቃንቃዎች ናቸው።
@henabananaunique9986
@henabananaunique9986 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን።
@tsehayeghebre-4324
@tsehayeghebre-4324 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣኬ ❤❤❤❤❤❤
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 8 ай бұрын
Thank you! Please keep it up answering controversial questions
@user-me7pp6bu3s
@user-me7pp6bu3s Жыл бұрын
Kalehiwot yasemaln Bebetu yatsnah
@ng11tube56
@ng11tube56 Жыл бұрын
Ake i'm learning a lot from you dude,😮i think i will be soon 50% like u😮 please keep going it's a really good job❤I thank you for that❤
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አኬዋ🙏🥰
@tube7295
@tube7295 Жыл бұрын
Tebarkeln wendmachen be tesasathu nebyat endnewedk selmtgzen egz yebarkhi segawen yechemerlhi ❤
@HiwotGetahun-zl3mn
@HiwotGetahun-zl3mn 3 ай бұрын
Tebarek wendme
@user-sl2cm9py3m
@user-sl2cm9py3m 8 ай бұрын
akeachin kale hiwot yasemalin🙏🙏🙏🙏
@user-no9wo5sn5n
@user-no9wo5sn5n Жыл бұрын
ሼር ላይ አድርጉ ❤❤❤ በርታ ወንድሜ
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 Жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen
@SimachewDegu-qy5kl
@SimachewDegu-qy5kl Жыл бұрын
Aklil ,gin Dingil Mariam alem sayfeter beamlak hilina tasba tinor neber. Bekidase Mariam wustm ante yalkewn aylm
@belenafework7285
@belenafework7285 Жыл бұрын
Bezi zemen yale wed habtachen neh tebarek
@abatewanke2169
@abatewanke2169 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውንድማችን
@yeabsiratsega5679
@yeabsiratsega5679 Жыл бұрын
Thanks
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll Жыл бұрын
👍👍👍👍bro . የሚመረምር ካለ ከበቂ በላይ የሆነ ትምህርት ነው አኬ ግን⁉️።።። 1 Corinthians 13 አማ - 1 ቆሮንቶስ 1: "በሰዎችና ❗️በመላእክት❗️ ልሳን ብናገር..." ትልልቅ ፓስተሮችም "በመላእክት" የምትለውን ይዘውም የተሸወዱም አሉ ጠቅለል አድርገህ ስላለፍከው ነው የተወሰነ ነገር ብትልበት በሌላ ቪዲዮ 🙏🙏🙏🙏
@tifisihtnegash4600
@tifisihtnegash4600 Жыл бұрын
አክሊልዬ 💚💚💚💚
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 Жыл бұрын
አክባሪህ ነኝ አኬ
@minilikgebru1709
@minilikgebru1709 Жыл бұрын
አኬ በተመሳሳይ ስለ ቅዱሳት ስእላት (Iconography )ብታስተምር
@danielseyoum2310
@danielseyoum2310 Жыл бұрын
ትንሽ ዕውቀት አደገኛ ነው እንዲሉ፥ መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችና የመላእክት ልሳን እንዳለ ይናገራል፦ "በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ..." (1 ቆሮንቶስ 13:1) ሌላው፥ በልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው እንደሚናገር እንዲሁም ራሱን እንደሚያንጽ ቃሉ ይነግረናል፦ (1 ቆሮንቶስ 14:2-3)
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Жыл бұрын
ያንተ ደግሞ ከፋ.. እስቲ ትምህርቱን ስማው እዛው ላይ መልስ አለ.. ባይሆን የመላእክት ያልከው ላይ ሐዋርያት በልሳን ሲናገሩ የሰሟቸው ሰዎች ምን አሉ..?? "የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እነሰማቸዋለንና" ስለዚህም "ልሳኖቻችን" ብለዋልና ልሳን የሰው ነው.. የመላእክት ልሳን የሚለውን ጳውሎስ አንድም ቦታ ከጸጋ ሥጦታዎች መካከል ነው ብሎ አያውቅም.. 1 ቆሮ 13 1 ላይ የተገለጸበትን አውድ ሳትረዳ በተዛባ እና ከእውቀት በራቀ አረዳድህ "ትንሽ እውቀት" ብለህ አናንቀህ ኮመንት ሰጠህ.. ለማንኛውም በደንብ ስማው ወዳጄ
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ጨርሰህ ፃፈዉ እንጂ ወንድም ዳኒ፦ብናገር..ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮህ ናስ፤ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ፅናፅል ሆኛለሁ ይላል ለመረዳት እንሞክ እባካችሁ።
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll Жыл бұрын
​@@apostolicanswers1👍👍👍👍👍 አየህ bro. ❗️በመላእክት❗️የሚለውን ቃል ይዘው የተሳሳቱ ስልህ እንደዚህ ልጅ ማለቴ ነው። አኬ የሰጠኸው መልስ በዚህ ቃል ለተሳሳቱ ሁሉ እንዲሆን ለሌሎችም ስለሚሆን በሌላ ቪዲዮ ሰፋ አድርገህ ብታስተምርበት ምክሬ ነው ።🙏🙏🙏🙏
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@OfficialSingerBekeleMeko-yl2by
@OfficialSingerBekeleMeko-yl2by 11 ай бұрын
ሌላ ልሳን የተባለው ዛሬስ ይሰጣል ወይስ አይሰጥም? ሐዋ ስራ ምእራፍ ሁለት ያለው የጸጋ ስጦታ ተብለው ከተዘረዘሩት ጋርስ ምን ግኑኝነትና ልዩነት አለው? የሚያምኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል ...... በአዲስ ቕንቕ ይናገራሉ የተባለውስ ምንድር ነው?
@surftube3241
@surftube3241 4 ай бұрын
Be adis kwankwa teblo yetegeletsew ante ahun kemtnagerew ke enat kwankwah lela kwankwawochn yemenager stota yinorhal malet new
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አላት ስንል በምክንያት ነው
@eldana3048
@eldana3048 4 ай бұрын
Look here Sir,yehe leshan kedem be markos endetenagerkew le meyamenut yeteste sehone eske zare deres menfes kidus bemolabachew lay ye mesera new.amen egziabher yemesgen Yehe leshan normal menegagerya language aydelem.sir Lela yemelew netelh ateyew ke lay yemenagerew be menfes endemenageru enji besega endemenageru aydelem so yehen leshan yale menfes menagaer ,saymolu menager aychalem!!!
@yohannesaraya5255
@yohannesaraya5255 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የማስረዳህ ችሎታህ በስመኣብ መስማቱ ውሃ ከመጠጣት ይቀላል😮😮😮😮😮
@ethionatlal1756
@ethionatlal1756 4 ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ይችላል
@momdad8770
@momdad8770 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-sl1oh7vw7k
@user-sl1oh7vw7k Жыл бұрын
አንደኛ💪💪💪
@getuwoldemariam5930
@getuwoldemariam5930 Жыл бұрын
አይቼአለሁ ላይቩን ግን እደግመዋለሁ እና ቀጣዩ ላይቭ መቼ ነው
@yohannesgudeta5141
@yohannesgudeta5141 Жыл бұрын
Kalehiwotn yasemaln❤❤❤
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 11 ай бұрын
Ake, I am so confused can I be orthodox with out using Icons and also not praying to saints that are in heaven? I know they are in bodies of Christ even after their deaths because Jesus is the head of the church. They pray for the church that Jesus himself founded but am I obliged to pray for them for intercession? Or should I accept all the books that are in use at the church? I mean that really turns me off cause they aren't biblical and that kind of practices are not known in the early church as far as I study. Thank you
@user-ge5qy3ek9f
@user-ge5qy3ek9f 10 ай бұрын
You can bro❤❤❤please please askbhim meet him.
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 8 ай бұрын
Who said that is not biblical? Nd every early church believe in the intercession of saints lol. “as far as my study” lol dude keep studying I think u in the first page, u got a whole book to read😭 ur not obligated to ask intercession but u can’t deny the teaching!
@meserakdegefa
@meserakdegefa Жыл бұрын
❤❤❤❤
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
አኪዬ ፦እየሱስ ክርስቶስ ለድንግል ማረያም ስጋ ጭምር ነዉ የተሰቀለዉ የሞተዉ የሚል አስተምረህ ነበር ግልፅ አልሆነልኝም እና ልታስረዳኝ ትችልላለህ ወንድሜ😢🙏🙏🙏
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Жыл бұрын
እሺ ሰፊ ነገር እሰጣችሁዋለው
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
@@apostolicanswers1 እግዚአብሄር ያክብርልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@workertube
@workertube Жыл бұрын
Yhona sat astemrew naber
@centralcoding
@centralcoding 11 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አኬ ፡፡ በመቀጠል ልሳንን በመናገር ፀጋ ዙርያ በቆሮንቶስ የነበረውን በፀጋ ያለ አግባብ መጠቀምን የሚጠቁም ታሪካዊ ወይም ትውፊታዊ ማስረጃ አለ እንዴ አኬ ?
@amanethiotech5974
@amanethiotech5974 Жыл бұрын
አንደኛ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
🙏❤👏
@AbrahamH11
@AbrahamH11 9 ай бұрын
Pentecostal charismatic speaking in tongue vs the kundalini spirit 🔍 on youtube
@gebreseife1783
@gebreseife1783 10 ай бұрын
ወንድሜ ልሳን እና ልሳኖች፥ በሰዎችና በመለአክት ልሳን 1ቆሮ 13:1 ፥ ልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም"1ቆሮ 14:2 ፥ በልሳን የሚናገር እንዲተረጉም ይፀልይ ይላል 1ቆሮ 14:13 “እንግዲያስ በልሳኖች መናገር ለማያምኑ ምልክት ነው እንጂ ለሚያምኑ አይደለም፥ ትንቢት ግን ለሚያምኑ እንጂ ለማያምኑ አይደለም።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥22 ሰለዚህ ሌላ ምንም አልልህም መጀመሪያ እመን ዳግም ተወለድና ይገባሀል።
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
ተሳስተሃል ወንድሜ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@user-qp8nx1mz5i
@user-qp8nx1mz5i 10 ай бұрын
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Жыл бұрын
አኬ❤❤❤
@dagmawiteshome8984
@dagmawiteshome8984 Жыл бұрын
ቆሮንጦስ ላይ እኮ ልሳን አይጠቅምም እያለ ሳይሆን public ላይ ለሌላ ሰው አይጠቅምም since it only benefits the speaker. ጭራሽ ልሳን አትጠቀሙ እያለ ሳይሆን ሳጠቃልለው like ቦታ አለው ። ስለዚህ ጥቅም ካለው ፣ አንተ የመንፈስ ቅዱስ ልሳን ስጦታ ተሰቶካል ? እሺ አንተ አንኳን ባትሆን ገዳማት ያሉ አባቶች ሚናገሩ አሉ ? i believe ገዳም ውስጥ ያስፈልጋል በተለይ እራስን ለማነጽ ።
@Weldemedihn
@Weldemedihn Жыл бұрын
ሉቃስ 12 (Luke) 10፤ በሰው ልጅም ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ መንፈስ ቅዱስን የሚሰድብ ግን አይሰረይለትም። ስለዚህ ጉዳይ አነሳለው ብለህ ረሳኸው😊 አጭር ቪዲዮ ብታዘጋጅ እላለው።
@be-liever
@be-liever Жыл бұрын
ሸራራራራ ፓራራራራ እኮ ልሳን አይደለም
@Weldemedihn
@Weldemedihn Жыл бұрын
@@be-liever አውቃለው።
@thedrosweldmariam3037
@thedrosweldmariam3037 Жыл бұрын
Thanks aki
@ethionatlal1756
@ethionatlal1756 4 ай бұрын
አንተ ከባድ ሰው
@alebotube591
@alebotube591 Жыл бұрын
ሎቱ ስብሀት ዩቲዩብ ቻናል የተሳሳተ አስትምሮ ተናግሯል አኬ ያስተካክል ድንግል ማርያም የወደቀ ስጋ ለብሳለች ብሎ አስተምሯል ብሏል ማብራሪያ ብትሰጥበት
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Жыл бұрын
ለእንደዚህ አይነት ልጆች መልስ አይገባቸውም.. የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት የሚያውቅ ከሆነ ቀርቦ መነጋገር ይቻላል.. ከዛ በዘለለ ግን ለሌሎች እንዲጠቅም ከድኅነት ትምህርት አንጻር አድርጌ ሰፊ ማብራሪያ እሰጣለሁ
@alebotube591
@alebotube591 Жыл бұрын
@@apostolicanswers1 በጣም አሪፍ
@temesgenoluma336
@temesgenoluma336 9 ай бұрын
ተብታባው ጴንጤ እኮ ነው የሚያምታታን። ዝም ብለው ባራባራባራ ....። እያሉ አስቸገሩን።
@amanuelnegalign625
@amanuelnegalign625 8 ай бұрын
መርምሩ እያልክ አንተ ግን አትመረምርም። ልብህንም ዘግተህ ታነባለህ። አንዳንዱን ባላየ ታልፈዋለህ። ለአንዳንዱ ደግሞ የሚመችህን ትርጉም ትሰጣለህ። የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ምላስና ምላስ ተጋጭቶ የሚወጣ ድምፅ ነው፣ ይሄው መንፈስ ነው ስላሴን የሚክዱትንም የማይክዱትንም ልሳን የሚያናግረው፣ 90 ፐርሰንት የአጋንንትን ስም እንደሚጠሩ እርግጠኛ ነኝ ብለሃል። ጌታን አኬ ጥሩ እውቀት አለህ። ግን ደግሞ ያንተ 90 አይደል? እኔ ደግሞ 100 ፐርሰንት እነግርሃለሁ፤ መንፈስ ቅዱስን በተደጋጋሚና በግልፅ ሰድበሃል። እናም አለመዳንህን ዛሬ ገና አረጋገጥኩ። ስላንተ አዝናለሁ!
@yeabsiratsega5679
@yeabsiratsega5679 Жыл бұрын
Thanks
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@gediwongetachew8040
@gediwongetachew8040 11 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ቢያንስ ሦስት አይነት ልሳኖች ተገልጸዋል። እነዚህም ልዩ አይነት ልሳን /1ኛ ቆሮ 12:10/ 1ኛ ቆሮ 14:1-40/ የመላዕክት ልሳን /1ኛ ቆሮ 13:1/ እና የሰዎች ልሳን /የሐዋርያት ሥራ 2:1-21/ ናቸው።
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 Ай бұрын
ፓራራራ ጩሩሩሩ የሚለው የየትኛው ነው?
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 12 МЛН
ኢየሱስ አማላጅ..??| ሊቀ ካህናት እና ሰው እንደመሆኑ
36:29
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 36 М.
አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ
1:15:26
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 19 М.
ቅዱስ ቁርባን | ማብራሪያ
50:13
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 8 М.
ዕብራውያን 7 ፡ ማብራሪያ
1:11:47
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 14 М.
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 47 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН