||አሳራፊ እንጂ አሳላፊ አትሁኑ|| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

  Рет қаралды 71,371

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

Prophet Tilahun Tsegaye ECRC

3 ай бұрын

||አሳራፊ እንጂ አሳላፊ አትሁኑ|| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024 #preaching #prophet tilahun#prophet

Пікірлер: 138
@SurafelSurafel-rs5xr
@SurafelSurafel-rs5xr 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለ ጌታኢየሱስ ያሳወከኝ አንተ ነህ ቸርች መምጣት እና መማር እፈልጋለሁ ጌታ ቢፈቅድልኝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow 6 күн бұрын
ዘበንህየተባረከ ይሁን
@berukjohny2507
@berukjohny2507 3 ай бұрын
እንደኔ ስብከቱ እንደማር እሚጣፍጣችሁ ባላለቀ ብላችሁ እምትሰሙት በየሱስም ተባረክ
@jerusalemhailemichael512
@jerusalemhailemichael512 3 ай бұрын
👉 በጣም ስለወደድኩት ስብከቱን እንዲህ ልባርክህ 🙏 ነዋሪ ሊሆን ለመጣው መንፈስ ቅድስ እለት እለት ተመቸው እለት እለት ይበልጥ ቤተኝነት ስሜት ይሰማው ጎርደድ ጎርደድ ይበል የፈለገውን ይስራ ለእርሱ የማይመች አንድም ነገር በአንተ ላይ አይገኝ። ነዋሪው እለት እለት ይበልጥ እየተመሸው ይኑርብህ። አሳርፈው፥ ደልደል ብሎ ይኑርብህ፥ እርሱ ብቻ ደምቆ እየታየ። 🙏 ተባረክ
@-Tarik814
@-Tarik814 3 ай бұрын
አሜን
@nebiysolomon8699
@nebiysolomon8699 4 күн бұрын
አሜን
@AbynsheLove
@AbynsheLove Күн бұрын
አሜንንን አሜንንን
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 Ай бұрын
ከንቱ ወዳሴ አቁሙ. ያገለገን መምህር ጥላሁን ያስተምረን ዘንድ እግዚአብሔር ፈቅዱዋልና በከንቱ ወዳሴ እንዳታጠፉብን.ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሱ የሚሆን ነገር የለም. ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን.
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ!!ባንተ በባሪው የገለፀውን ይህ ድንቅ የህይወት ቃል እንድንኖረው እግዚአብሔር ፅጋውን እብዝቶልን በወንዶችና በሴቶች ጆችህ ህይወት ይህ ድንቅ ምልክትህን በህይወታችን እንዲታይ እምላካችን ይርዳን ወገኖቼ!!!
@Dibora5211
@Dibora5211 3 ай бұрын
ተባረክልን ነብይ ስለማይገባኝ ሳይሆን በውስጥ ማንነቴ ስለሚጣፍተኝ እያፈረሰ ስለሚሰራኝ ስብከቶችን እደጋግማቸዋለሁኝ ድንኳንህ ይስፋ ❤
@songofsongs-pr7wy
@songofsongs-pr7wy 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-pu4km8ud1y
@user-pu4km8ud1y 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ በእውነት አንተ ላይ ያለውን ቅባት በእጥፍ ተመኘው😢😢
@MahiHeyab
@MahiHeyab 3 ай бұрын
በሰማሁክ ቁጥር ሁልጊዜ ጌታን ስለአንተ አመሰግናለሁ
@danielbelachew4950
@danielbelachew4950 2 ай бұрын
ስታስተምር በዛን ዘመን የነበርኩ ያህል ነው የምረዳው። የማይጠገብ አስተምህሮ ። ደጋግሜ ብሰማውም አሁንም አዲስ ነው።
@rich-pn8kn
@rich-pn8kn 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ በምታስተምረው የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ተባርኬያለው ብዙ ተምሬያለው ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 күн бұрын
❤❤❤ተባረክልኝ ጥልዬ በአንተ እያለፈ እየስራ ስላለ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን እኔ ብዙ ተጠቀምኩኝ ❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክህ እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው wow ስለ አተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ክብር ይሁን ለዚ ጌታ ❤🎉
@seberzare
@seberzare Ай бұрын
እውነት አስደናቂ የቃሉ መገለጥ ክብር ሁሉን ለሚገልጥ፣ ለሚደግፍ ፣ ለሚያፅናና ለሚመልስ መንፈስ ቅዱስ❤
@user-dh7qq2gu8p
@user-dh7qq2gu8p 3 ай бұрын
ጌታ ፈቃድ ከሆነ በአንተ እማራለሁ
@seifuteshome7151
@seifuteshome7151 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊
@HappyyGamePlay
@HappyyGamePlay 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምኞትህን ይስጥህ
@alemteshay8799
@alemteshay8799 Ай бұрын
ተባረክ ዘመንና ይለምልም
@daewit
@daewit 2 ай бұрын
እየሱስ ይመጣል ❤
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 16 күн бұрын
Wowowowowowowo❤ Amenamenamen Tbark❤
@user-sm1qf6pb7l
@user-sm1qf6pb7l Ай бұрын
አሜን አሜንንን ተባርክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mayeealeme2250
@mayeealeme2250 3 ай бұрын
በእውነት ጌታ እየሱስ ዘመን ይባረክ 🙏🏾🙏🏾❤️
@girmagebreselassie5
@girmagebreselassie5 3 ай бұрын
ለሰማነውም ለተናጋሪውም የምንኖርበት ፀጋ ይብዛልን! ነቢይ ጥሌ ተባረክ! ብዛ! ስፋ!
@EremiyasSeifu
@EremiyasSeifu Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ በእዉነት ትምህርቶች አፍርሶ የሰሩኛል ሰለ አንተ እግዝያብሄርን አመሰግናለሁ
@danielsolomon1342
@danielsolomon1342 12 күн бұрын
tile geta zamnihin hulu yibark
@aidabelay4749
@aidabelay4749 3 ай бұрын
Thank you Lord Jesus ❤
@Lijemicheal
@Lijemicheal 4 сағат бұрын
God bless you telsh 🎉🎉
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow 6 күн бұрын
ልዑል ዕግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ !!!!
@user-sh6hw6gg1m
@user-sh6hw6gg1m 16 күн бұрын
Geta yibareki tsega yichemirilh ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumtafesse9727
@fitsumtafesse9727 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂 ብሩክ ነህ የግዚሃብሄር ሰው🙏🙏🙏👏👏👐👐👐🙏😇💚💛💛💜💐
@AmmanJor-xp2ez
@AmmanJor-xp2ez 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🍇🍇🍇🍇🤝🙏🙏🙏🙏
@SerawitWelda
@SerawitWelda Ай бұрын
amen ❤❤❤❤❤❤❤
@MsBirtate
@MsBirtate 28 күн бұрын
አሜን
@DeguMamo-dc5hl
@DeguMamo-dc5hl Ай бұрын
amen
@FirezerJeylan
@FirezerJeylan 2 ай бұрын
Prophet Tebarekln Tsega Beztolhel
@Yosefyosef-pu3lm
@Yosefyosef-pu3lm 26 күн бұрын
Amen amen,🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥛🥛🤚☝
@MelesechDesta
@MelesechDesta 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አሜንንንንንንንንንን እግዝአብሔር ይበርክ ❤❤❤
@rozagona5338
@rozagona5338 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው🙏❤🥰
@user-ie9qq1bg5l
@user-ie9qq1bg5l 20 күн бұрын
❤❤❤Amen
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 2 ай бұрын
Tilyeeeeee💕💕💕💕💕💕
@allinall9305
@allinall9305 2 ай бұрын
Hallelujah
@hiromigs6044
@hiromigs6044 27 күн бұрын
🎀ትምህርቱ እጅግ በጣም ይጣፍጣል😇🫶🏼
@haregewoyinfikadu8375
@haregewoyinfikadu8375 19 күн бұрын
Tebarek nurelen ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@kudusanhaile2890
@kudusanhaile2890 2 ай бұрын
Tabark Tabark zamnh ybarka ❤❤amen amen
@helenteshome
@helenteshome Ай бұрын
Gata abezeto yebarekeh
@bizuyetube371
@bizuyetube371 3 ай бұрын
ሁሌም ስሰማህ ውስጤ ይቃጠላል😮
@rahwaaradom807
@rahwaaradom807 2 ай бұрын
Egzabher yibarkhi iyetemarn new❤🙏
@GutuAlemu-fg2vc
@GutuAlemu-fg2vc 2 ай бұрын
Ameen eyesus geta nw abo wow tabarak abata
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 3 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ በእዉነት በጌታ ፊት በእምባ ነው ያዳመጥኩት 😭😭🙏❤❤❤❤
@EmebetTafese-xo6wq
@EmebetTafese-xo6wq 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 3 ай бұрын
Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 2 ай бұрын
አሜን አሜን ተባርክ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@edengilamichael6454
@edengilamichael6454 3 ай бұрын
Wow እንዴት ጣፋጭ የሆነ ቃል ነው በጌታ! ተባረክ
@liyasorry5931
@liyasorry5931 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አሳራፌ አድርገኝ። በሁል ግዜ ትምህርትህን ተጠቃሚ ነኝ። ዛሬ በሌላ ትምህርት አቅጣጫዪን እንድቀይር ተመክሬያለሁ። እግዚአብሔር አምላክ እየጨመረ ይባርክህ።
@QuickLine-p1q
@QuickLine-p1q 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@chanyalewmetekia7301
@chanyalewmetekia7301 3 ай бұрын
May God bless you more. I like it so much to following your preaching
@danieltesfaye9083
@danieltesfaye9083 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jrom-gh9sc
@Jrom-gh9sc Ай бұрын
ተብርክ❤
@emebetmekonnen2700
@emebetmekonnen2700 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@njjjjjjjjjjfzhuguuuugg788
@njjjjjjjjjjfzhuguuuugg788 Ай бұрын
Jesus i received 🌦
@NatiGazemo
@NatiGazemo 3 ай бұрын
ነቢይ ጥሌ የፈጠረህ አምላካችን እግዚአብሔር የተባረከ ነው ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልን❤❤❤
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@amanuelambaw1791
@amanuelambaw1791 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም እንወድሃለን ጸጋ ይጨመርልህ።
@hiruteshiferaw7317
@hiruteshiferaw7317 Ай бұрын
You are blessed
@ChaltuTeshome-vd1wg
@ChaltuTeshome-vd1wg 2 ай бұрын
Malo waqqayyo siya ebbisu waqayyo barake haebisu sibbo qabesa akkake waqayyo nuf habayisu
@alem7076
@alem7076 Ай бұрын
አቤት ቃል አንተን ሰምቼ መታደል ነው ቸርቹን የምታውቁ ባካቹን ላሰቸግራቹ ነበረ እኮ ነው ውይ
@miheritidafarigetahoytames2066
@miheritidafarigetahoytames2066 2 ай бұрын
Ene batem tadeyehalew bante batem ymiwodehon ye egezabern kale mamere Ba bezu taberekeleģn yibezale batem new ymiwode
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 3 ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍ እንዴት ድንቅ ስብከት ነው ነፍስ አልቀረልኝም ነብይ ጥሌ ተባረክ እግዚአብሔር አሁንም በቃሉ መገለጥ ይባርክህ❤❤❤
@azebmulugeta1501
@azebmulugeta1501 3 ай бұрын
God bless you
@piaalex6683
@piaalex6683 3 ай бұрын
Eyebererah hid......wendme God bless u more and more 🙏
@QuickLine-p1q
@QuickLine-p1q 18 күн бұрын
Egeziyabhar kamadhana yamiwoladu lijochan inidazi bawongal iwukat inidiyasadigachaw elaminalawu yichilal
@samuelgursha
@samuelgursha Ай бұрын
you are blessd❤
@user-ds5gb2nw3j
@user-ds5gb2nw3j 3 ай бұрын
❤.denq.temrtenwu.tebrke.wodeme❤❤❤❤❤❤.ewdhalwu
@user-hn3ko1pi6m
@user-hn3ko1pi6m 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉እወድሃለሁ የአምላኬና የአባቴ ጀግና 🎉
@ConfusedCabin-qn8xk
@ConfusedCabin-qn8xk 2 ай бұрын
BLESSED 🙌
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 3 ай бұрын
My dear ነብይ ጥሌ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-lr2qq7is7b
@user-lr2qq7is7b 3 ай бұрын
አባታችን የፀጋው ባለቤት አብዝቶ ይባርክህ 🥰🙏
@WonderfulWinterSled-hf9vq
@WonderfulWinterSled-hf9vq 3 ай бұрын
ነብይ ጥሌ ፀጋው ይብዛልክ ❤ ❤ ❤ ❤
@mamealseef430
@mamealseef430 3 ай бұрын
Woooo tebarek bbiz Kuwait ❤❤❤❤❤
@zee-ge2zg
@zee-ge2zg 2 ай бұрын
❤❤❤😮
@rahelworku6710
@rahelworku6710 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ez8kb7uf7j
@user-ez8kb7uf7j 3 ай бұрын
Amen tebarek❤
@mestat27
@mestat27 3 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍
@Lifehack3621-p6j
@Lifehack3621-p6j 3 ай бұрын
🥰🥰
@meaza5566
@meaza5566 3 ай бұрын
መጽሀፉን አነባለሁ ግን በአንተ አስተምህሮት ነው እምረዳው አገላለፅህ በደንብ ነው እሚገባኝ በፈጠረህ ዝም ብለህ ደግመህ ደጋግመህ አስተምር ምን ያህል እያሳረፍከኝ እደሆን እሚገባው ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያውቀው ምስጋናዬ አይለቅብህ ክበርልኝ ወንድሜ🙏🏽
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 ай бұрын
በናፍቆት የምንጠብቅ ወንድማችን ዘር ይባረክ ባለቤት በሞገሰ የተሞላች ሴት።
@EyasuAbata-ws2he
@EyasuAbata-ws2he 3 ай бұрын
Tileye bante lejune liakabera Egzabehere eyesara selalalow sera Egzabehere amasagenale kendegena geta hayle yehuneleke❤❤❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 ай бұрын
Amen,Nebiye Tilahun E/R amlake abzto yebarkhe tsegaweneme yabzalhe
@meleseWolde-fn7ri
@meleseWolde-fn7ri 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤amen tabarki nabiy Tile
@habtsegy2663
@habtsegy2663 2 ай бұрын
Goita Jesus ybarkh tsegaw ybzah wendme wonderfull message❤❤❤
@melakukebede3
@melakukebede3 3 ай бұрын
ለሜሬጂ እስካሁን ጌታ ተናግሮኝ የጀመርኩት የለም ወከባ ለማምለጥ ከተለያዩ ሰወች ጋር ጀምሬ ውጤቱን መንፈስ ቅዱስ ድህነት ሲለኝ እወጣለሁ ምክንያቱም ደሀ አይደለህም ብሎኛል በቀረ ለያዝኩ አገልግሎት መጠራቴን አልጠራጠርም ፓስተር ቤንሂን የሰጡኝ እውቅና በቂ ነው። አሁን ካለችው ወርክ ሜሬጂ እግዜአብሄር አልተናገረኝም ግን ቅንነት አላት togeather ስላት እሽ አለች ማስቀጠል የሚችለው መቸም እግዚአብሔር ነው።ይቅርታ ጥሌ
@meklit151
@meklit151 3 ай бұрын
Ye Geta ashenda ena buanbua silehonk, zemenih ena yante yehonew hulu yibarek.
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 ай бұрын
E/r ende Kalu yanuregne wendeme geta abzto yebarkhi
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 3 ай бұрын
የሚጣፍጥ ትምህርት !❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ክፉ አያግኝ
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ተባረክ በብዙ ወንድማችን!🙏❤️❤️
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 3 ай бұрын
Yes! በህይወት ነው ምንጫነው
@AbelMikatu
@AbelMikatu 3 ай бұрын
Nebiy tele egzihabher yebarekeh
@marthaayela2787
@marthaayela2787 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
@aidabelay4749
@aidabelay4749 3 ай бұрын
Thank you Lord for provet ጥላሁን❤
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 3 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔርን ለማምለክ ሰንበት አልጠብቅም
@josefejone1425
@josefejone1425 3 ай бұрын
የዘመናችን ምርጥ አገልጋይ❤❤❤❤🎉
@demessiebelachew
@demessiebelachew 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@Daselch
@Daselch 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26