‘ሳትወልድ ያጠባችው’ ታታሪ ወጣት! ሃብታም ከመሆንሽ በፊት ቶሎ አግቢ ይሉኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 121,213

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 264
@uerywe-tz9lj
@uerywe-tz9lj Жыл бұрын
እህት ወንድሞች ማየት ብቻ ሳይሆን ከሚያቀርባችዉ ከስተመሮች ትምሕርት እየወሰድን ለወጣቶች ትልቅ አረአያ ነሽ ተባረኪ
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Жыл бұрын
አቤት እናት ስንቱን ትወልዳለች አንቺ በዕውነት ሰው ነሽ የምር እኔና አንቺን ሳወዳድር አፈርኩ በራሴ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ ቀናውብ❤❤❤_ _በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር የልብሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ_
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Жыл бұрын
እኔ የአያቴን ጡት ነው እየጠባሁ ያደኩት የኔ ውድ አያቴ የኔ ልዩ የኔ ስጦታ የኔ ናፍቆት እስካገኝሽ አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ክፉሽን አያሰማኝ የኔ ሁሉ ነገር አያቴ ❤
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
የኔ ልጆቸ እናቴናት ሁለቱም አጥብታ ያሳደገችልኝ ተመስገን የመጀመራውልጀ ስወልድ በጣም ታምሜነበር የብዳ መንፈስ ፀበል ስገባ እናቴ ለይታ ወስዳ አሳደገቺው ሁለተኛ ልጀ ደሞ ከእዚህ ከሳዑዲ ወልጀ ላኩሁ እሱንም አጥብታ አሳደገችልኝ ደሞም እህት የለኝም ብቸኛነኝ እናቴ እህቴም እናቴም ናት ተመስገን ፈጣሪ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@februarycell9633
@februarycell9633 Жыл бұрын
እኔም❤❤❤❤❤
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Жыл бұрын
እኔም እንዳንችው ግን በስደትሆኛአያቴ ሞተችብኝ ሀቋንሳልዋጣ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Жыл бұрын
@@user-ze9ys8zq3h በዱአሽ አትርሻት አሏህ ጀነትን እድወፍቃት
@barchakakiwayoutube5910
@barchakakiwayoutube5910 Жыл бұрын
እኔም ❤❤❤❤❤ እድሜ ቢለወጥ ለአያቴ በሰጠሀት ❤ እድሜ ጤና ላያቶች
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 Жыл бұрын
ጀግኔት ነሽ አንች የምድራችን ስጦታ ነሽ ተባረኪ ምርጥ አስተሳሰብ ከምርጥ አይምሮ ጋር
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
በትክክለኛው መንገድ በቀስታ መጓዝ መጨረሻው ያምራል !❤ሀንዬ 😘
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት🥰🥰🥰
@yewbdarabibe3020
@yewbdarabibe3020 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ልጅ ነሽ ቀርቺ ከአቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እንማራለን 👍👍
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
የኔ እናት ደግ ልብ ነው ያለሽ በራስ መተመንሽ የአነጋገር ክህሎትሽ ሁሉ ነገር ደስ ያላል እግዚአብሔር አምላክ እንደ አብረሐም እና ሳራ የተባረከ የበዛ ቤተሰብ ይስጥሽ ከአላማሽ ሁሉ ያድርስሽ ❤ ግን የልጅነት ደረቅ ጡቷን አጥብታ ያሳደገችውን ሙሴን አብሯት መኖር እንኳን ባይችል ልታየው እና ልታገኘው የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ነበረባቸው አሁን ላይ ልጁን እንደማታገኘው ስትናገር አይኗ ላይ እንባ እየተናነቃት ነበር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Betam tasazinegnalech yene ruhiruh deg mamaye.
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
ይች ልጅ ብሰማት ብሰማት የማልጠግብ ለወጣቱ እጅግ ትልቅ አርዓያ ነች አቦ ተባረኪ❤🎉
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
እኔ ስ ብትይ ብስማት ብስማት አልጠገብኳት 😂
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
😂❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@Future979 በቅንነት እነደማመር
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ነይ እኔጋም ጎራበይ እኔም መጣሁ❤
@betelehemkebret6692
@betelehemkebret6692 Жыл бұрын
​@@addisw1713 😊😊q😊😊😊😊😊😊q11😊q😊😊😊q1
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
አንቺ ኢትዮጵያ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንዳስቀመጠችሽ አልተበረዝሽም ትወድሻለች ኑሪላት ላገሬ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
ቅን መልካም ሴት ትልቅ ደረጃ ደረሰላሽ ለማይት ያብቃሽ ተሰፋ የተሟላ ሰኬት ደሰ ሰትይ ውብ ቆንጆ የኔም ሕልም ነዉ በርልኝ ማር 🙏❤️
@dinkugoitom3137
@dinkugoitom3137 9 ай бұрын
እግዝአብሄብ በጣም አይምሮሸን ባርኮና ቅደሶ በጣም አስፍቶ እና የበለጠ እድርጎ ስለ ፈጥረሽ ክበር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም እየተገረምኩንና ጌታ እየሱሰን እያመስግንኩ ነው የስማሁሸ ። ጌታ እግዚእብሔር እብዝቶ ይባርክሽ ።በጣም የተባረከ እይምሮ ስለስጠሽ ጌታን እብዝተሽ አመስግኝው በጣም አብዝቶ ክፍ ክፍ እንደሚያደርግሸ አምናሁ። ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ ተባረኪልኝ ---------------' 😍🙏🙏🙏-------------------
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
❤ አረ ትክክል አደለም ተፈጥሮ እሲኪዛባባት ድረስ ጡታን ያጠባችውን ህጻን, መነጠቋ እጅግ ያማል ፌር አደለም። ሥሜቷን ጎድተውታል።ልጅቷ ግን ጠንካራ ነች።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቆንጅዬ እስከ 29 ዓመት ብታገቢ ይመከራል በፀሎት በርቺ መልካም ታማኝ የሆነ ሰው ይግጠምሽ የሚፈራሽን ሳይሆን የሚወድሽን የምትወጅውን እንዲሁም የተማረ እግዚአብሔርን የሚፈራ የሚሰማሽ የሚያከብርሽ ገንዘብ ያለው ብቻ ሳይሆን ጥሩ ሃብታም ጭንቅላት ያለው የግል አስተያየቴ ነው ፀልይ በርትተሽ
@zewedneshreba3138
@zewedneshreba3138 Жыл бұрын
የአንገት ማተብሽን የት ጣልሽው መልሰሽ ብታነሸው ይሻልሻል። ግን ደሞ በራስ መተማመንሽ የሚደነቅ ነው ታኮሪናለሽ ለበላው ኢትዮጵያዊ በርቺ❤
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ነች እኮ😊
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
😅😅😅😅
@mercym1733
@mercym1733 Жыл бұрын
ሁሉ ሰው ኦርቶዶክስ እኮ አደለም
@user-bj6jc4qu6z
@user-bj6jc4qu6z Жыл бұрын
@@mercym1733 Tkkl
@user-tj8cc1pq3e
@user-tj8cc1pq3e Жыл бұрын
አንቺ የዘምናችን ጀግና ነሽ እባክሽ ሙሴን ፈልገሽ አግኝው ምክንያቱም ይህንን ታሪክ ማወቅ ስላለበት ዘመንሽ ይባረክ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
አሜን እማ❤❤❤❤😢
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@menamamo1146
@menamamo1146 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እታችን ትክክል ብለሻል ሁላችንም የትሰጠንን የእግዚአብሔር ስጦትችን ልናከብር ይጋባናል መልካም ትዳር ይግጠምሽ ሴቶ እናት መሆን እንጂ አባት እነት አልትሰጠንም እናም የተፈጥሮን እግ ልናከብር ይገባናል
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ምን አይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ ❤❤የራስሽ ልጆች ፈጣሪ መንታ መንቶች ይስጥሽ የተባረከና ያማረ ትዳር ይስጥሽ 🙏🙏😘😘
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Жыл бұрын
You are a brilliant young female, which God gives you knowledge & miracle 🙏
@sebleneker3467
@sebleneker3467 Жыл бұрын
ለዮሃ ሚዲያ 👍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@saharm119
@saharm119 9 ай бұрын
ይገርማል የሠውልጅ ተፈጥሮ መልካም የሆነ ልብ ሠቶሻል እግዚአብሔር የሠጠሺ ሥጦታ ትልቅነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
መታደል ነው በመታገል አይመጣም ደግነት ፈጣሪ ይጨምርልሽ የደግነት ጥግ😊
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 Жыл бұрын
አምላኬ የአዕምሮ ነጻነት ስጠኝ 😢😢😢😢
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 Жыл бұрын
ወይኔ እሔ ጋዘጠኛ ትህትናው ደስሲል ያአተ አይነቱን ያብዛልን የኔ ወድም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ሀንዬ የልብሽን መሻት መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልሽ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Жыл бұрын
በጣም፡በሳል፡ሴት፡ናትና፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣት።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይባረክሺ መልካም ስራ ነው የምትስሪው
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ሴትልጅ በተለይ በራሷ ቢዝነስ መተዳደር ስትኖር ወንድን ጃጅ የምታረገው እሷናት፣ መለኪያዋ ከሱ ሰብአዊነት ጋር የተያያዙ ይሆናል ያም አነጋገሩ አስተሳሰቡ ሰው አክባሪነቱ ሌላው ቀርቶ ላስተናጋጅ ያለው አክብሮት ባጠቃላይ፣ በራሴም ስላየሁት ሴት ልጅ ቢዝነስ ላይ ስትሆን የምትፈልገው እይነት ሰው የማግኘት እድሉ ጠባብ ነው፣ በተለይ አላት ብሎ የሚመጣም ስለሚኖር እኔ የምመክራት በትምርት ላይም ይሁን ባደገችበት አካባቢ የምታቀው ለሷ ፍላጎት ያለው ከነበር እና ግንኙነቱ ካለ ባይኖረውም እሱን ብትመለከት ጥሩ ነው።
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ምርጥ ትንታኔ ስወድሺ እኮ
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Жыл бұрын
መልካም ፍፃሜ ከእግዚአብሔር ነው ትጋት ደሞ ከራስ እግዚአብሔር እረድቶሻል በዚህ ዘመን እንኳን ተፍጠርሽ የራስሽን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ባንቺ ሊስራ ያስበውን ካላገኝሽ አትረኪም የተስጠሽ ነገር ሁሉ ለዚህ ጥሪ ነው
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl Жыл бұрын
የሚገርም ነው እኔም ገና ሳላገባ ልጅም ሳልወልድ ነው ተጥሎ የተገኘን ህፃን ልጅ ለአንድ ለሊት ደረቅ ጡት ያጠባሁትና በነጋታው እናቱ ተገኝታ ወሰደችው ይህን ታሪክ ባሌጎባዎች በደንብ ያውቁታል ።
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ጀግኒት እናመሰግናለን እውነተኛ ደስታ በእኛ ምክንያት ሌሎች ስደሰቱ ማየት ነው
@Betu4185
@Betu4185 Жыл бұрын
❤❤ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት
@bezawubie5434
@bezawubie5434 Жыл бұрын
She is so inspiring I love to hear her interview all day
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ወንድሜ ሁሌም ነው ማደንቅህ ሀና በጣም ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊ
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
ስለትዳር ያየችበት አግል ሁሉም ሰዉ የሚያቀዉ ግን የማይተገብረዉ በሁሉም እምነት ያቁቶል ግን አይኖሩትም
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 22 күн бұрын
ዋው እኔ እውኘት አልኖርኩም እሰካሆን አሁን ግን የ5 ህፃን እንደሆንኩኝ ይሰማኛል ለምን በበመምህር ተሰፋዬ የተረሳ አምላኬን በተቻለኝ አቅም እያመለኩት ሰለሆነ ተመሰገን የግድ ተምረህ ተመራምረህ ሰኬታማ ሰኬታማ ሰኬታማ በቆሳቆሰ አልገልፀውም ግን የእውነት ጉበዝ ቆንጆ ነሸ
@geedsneedss7201
@geedsneedss7201 Жыл бұрын
ወይ ግን ባደግን ቁጥር ምርጫችን አብሮ ያድጋል
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
የኔ ትሁት ሥወድክ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥክ
@teferagedlu6707
@teferagedlu6707 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ያላት ሴት ይች ነች ሴት ልጅ እናትና ሚሰት ነች በቃ
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ለድንቅ ስራው ይመስገን
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ እንኳን አልገደሉሆ ፀልይ በእግዚአብሔር ሀይልህ ትልቅ ትምህርት ነው
@hamotmedia396
@hamotmedia396 Жыл бұрын
Wow ሃና አንደበትሽን አይቀይርብሽ ያወራሽውን እንድትኖሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ። I need to go back and watch your previous interviews.
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻💐
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g Жыл бұрын
ውደ እንደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@user-wn7xw7tx7g እነደማመር በቅንነት
@fatimaali-yimam9645
@fatimaali-yimam9645 Жыл бұрын
Hulgize beye comentu quran enmar eyelak woym eyalshi tlefelfialeshi bet shi wust gn mnm yelem mn ylutal?
@AbuRehmet
@AbuRehmet Жыл бұрын
ውስጣአዊ ውበት እንደዚህ ፍክት ድምቅ እምር ብሎ ሲታይ እንዴት ያስቀናል፣ በመልካምነትሽ ላይ ብዙ መልካምነት ይጨምርልሽ በውስጥ ውበትሽ የበለጠ ውስጣአዊ ውበት ይጨምርልሽ። እውነት ነው አንችን ያገባ ወንድ ሽልማት ተሸለመ ማለት ነው ማረፊያሽ አንችን የመሰለ ባለ መልካም ስብዕና ባለቤት የሆነ እንዲሆን እመኝልሻለሁ መልካም ሰው ይግጠምሽ።
@zabibazabiba8196
@zabibazabiba8196 Жыл бұрын
በጠም ጎበዝ ሴትነሽ አለህ ይጨሚርልሽ❤❤❤❤❤❤
@emanda1tube21
@emanda1tube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ቅን
@ayu1185
@ayu1185 Жыл бұрын
❤❤❤ ሀንቾ ድንቅ ሴት ነሽ መልካምእና ድንቅ አስተምሮ ባገኝሽ ❤
@user-tb7rf4vo1w
@user-tb7rf4vo1w Жыл бұрын
መልካም ልብ ከመልካሞች ነገር ሁሉ ይቀልጣል ጤናና እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤
@HaymanotTeckly-pj9gp
@HaymanotTeckly-pj9gp Жыл бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ ስለትዳር የገለፅሽው ገለፀፃ ከመልካም ሰውና ከጥሩ ኢትዮጲያዊት መልካም ትዳር ይግጠምሽ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
You know what you are different I really like all of your ideas. Am mother of 2 kids educated and with high income ,the moment you are talking I start checking myself. Thank you dear I wish all the good things in your life
@yordanoszewdu6838
@yordanoszewdu6838 Жыл бұрын
Very smart , an ideal & eduated young girl.I proud you will be an exampler for many young & matured women for fhe present & future of their lifes.God bless you.
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
አላህይጠብቅሽአላህያግዝሽ❤❤የኔውድ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
በርታውድ
@seblekonjo1654
@seblekonjo1654 Жыл бұрын
ሀኒ በጣም ነው የምወድሽ የሴት ጀግና ነሽ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ ፍጡር ነሽ ጌታ ያስብሽበት ያድርስሽ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Жыл бұрын
You are a blessed Angel 👼 ❤
@user-iw4be6ol1o
@user-iw4be6ol1o Жыл бұрын
You are a very unique and mature! I think it's hard to get the right man in ethiopia for you! I wish you the best that suits you❤️
@esetechender8983
@esetechender8983 Жыл бұрын
ሀሳብሽ በአብዛኛው ትክክል ነው ብዬ አስባለሁ ።ሀብታም ሴት ግን ሰው ነንና ከሶ የተሻለ የምትፈልግ ይመስለኛል ።ሰው ስለ ልብሴ ካወራ ከስሬአለሁ ባልሽው መሰረት ዛሬ ከስረሻል።ካወራሻቸው ሀሳቦች በላይ ሰው ስለልብስሽና ስለእድሜሽ አስተያየት እየተሰጠ ታዝቤያለሁ።በኔ በኩል ከባለፍት ግዜያት ቃለመጠይቅሽ በአቅምም በሀሳብም የተሻለ ሆኖ ነው ያገኘሁት።በዚህ አጋጣሚ ጠያቂውም በሰል ያለ እውቀት እንዳለሁ አስተውያለሁ።በጥቅሉ አሪፍ ቃለመጠይቅ ነበር።
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
በስመአበ እደት በፍቅር ሰማኋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
​@@TubeTube-vf4yb እሺ
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
አንች ጀግና ሴትነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 Жыл бұрын
She is gorgeous intelligent also 👌I am proud of you ❤
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
ንግግሩ ዋዉዉዉዉ ጀግና ወጣት ነሺ በርቺ👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ገራሚ ነው ንግግሯ
@absalat3114
@absalat3114 Жыл бұрын
ለኔ ጀግናዬ ነሽ❤☺❤
@yftgra2
@yftgra2 11 ай бұрын
Brilliant,Brave, Smart and Beautiful. Wow Amazing!!!
@bethlehemg8614
@bethlehemg8614 Жыл бұрын
Wow, interesting. God bless you, konjo ❤
@SaraMoges-rf9bb
@SaraMoges-rf9bb Жыл бұрын
ምቴ እኔበስደት ዛሬ አስር አመት ጨረስኩ ሀገሬ መመለስ እፈልጋለሁ ግን መቁረጥ አልቻልኩም የስነልቦና ህክምና እፈልጋለሁ እርዳኝ
@zewdineshbegashawmamo4581
@zewdineshbegashawmamo4581 Жыл бұрын
Anchi E/r yemeretesh ye Ethiopia stega neshena berchilin.❤
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ተመቸኝ
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 Жыл бұрын
U are such an amazing woman ❤
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሼ የሰብሺው ይሳካልሼ ጉበዝ
@alemmama3836
@alemmama3836 Жыл бұрын
ታታሪ ሴት ስኮራብሽ ጎበዝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
የኔ በርቱ መልካም ጠካራ ሴት የምተፍሊጊውን ያሣካል ሽ የኔ ዉድ ❤️🙏🙏
@sarahabebe8210
@sarahabebe8210 Жыл бұрын
ምርጥ ምድያ እናመሰግናለን 🙏🙏
@elsatekle5623
@elsatekle5623 Жыл бұрын
ሀ ንዬእ ግዚያብሄር ይባርክሽ፣
@Hareg21
@Hareg21 11 ай бұрын
ጎበዝ
@selamwongel1625
@selamwongel1625 11 ай бұрын
ተባረኪ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@tigistteferi8465
@tigistteferi8465 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ 💕💕💕
@Abaqus-Tutorials
@Abaqus-Tutorials Жыл бұрын
How smart she is!!!
@elsatekle5623
@elsatekle5623 Жыл бұрын
ሐንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መሻትሽንይስጥሽ፣
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr Жыл бұрын
Ere ye ene qonjo anchi ye Ethiopia welaj alba ljoch ayn nesh lemn America 🇺🇸 thejalesh be Ethiopia ❤❤❤❤ be Hagersh lay zena blesh nuri ❤❤❤❤
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
እኔም በዝች ልጅ ጥንካሪዋን አደንቃለሁ ግን ለትዳርም በጣም ትከብደኛለች በምንም ነገር ልትመቸኝ ትችላለች ሚስት ትሆናለች የሚል እምነት የለኝም። በትልቅ ቦታላይ ስትበጠረቅ ውላ እኔን አዘቅዝቃ ስለምትመለከተኝ ትከብደኛለች። ይችልጅ ልጅ ወልዳ ለማሣደግ በገንዘቧ ትችላለች።
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
Malet
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Жыл бұрын
መች እሽ አለችህ ጠይቀሀት በዛላይ ወንዶች በሴት መበለጥ አትወዱም
@aminaebrahim8329
@aminaebrahim8329 10 ай бұрын
Tekkel Ymecheshi❤❤❤❤
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
በቃ ይሄ ነው ጀግንነት ማርያምን
@tyubayusfe1127
@tyubayusfe1127 Жыл бұрын
ስኬትሽየበለጥእዲሳካልሽምኞቴነዉ ወሬሽለራሱይጣፍጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@asteramenyeredahegneyesusa2422
@asteramenyeredahegneyesusa2422 Жыл бұрын
Wey des stey tebareke kelbenko gezashew tebareke
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Jegena tebarkelen
@manalhassan8616
@manalhassan8616 Жыл бұрын
ወንዶች የተማረች ሴትን የሚፈሩት ሴት ልጅ ከተማረች በጣም አስቸጋሪ ናት ማለቴ በብዛት እንደዚ አይነት ሴቶች አባወራውን በንቀት አይን ስለሚያዬ ነው ነገር ግን እንዳንቺ አይነት ሴቶች ደሞ አሉ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Жыл бұрын
Who is the lucky Guy? I can’t wait to see 🙏
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ጀግኒት 90 በመቶ የልቤን ነው ያወራሽው ድንቅ ነሽ ብዬሻለሁ👍
@Hafiza834
@Hafiza834 Жыл бұрын
Mashallah good ❤❤❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
Thanks ❤❤😊
@Tekle-rp7xn
@Tekle-rp7xn 6 ай бұрын
Iam speechless what she did
@user-wn7xw7tx7g
@user-wn7xw7tx7g Жыл бұрын
ወደቤቴ ጎራ በሉ አድስ ነኝ አበረታቱኝ የመዳም ቅመሞች
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
እሺ ነይ ጎራ በይ እኔም መጣሁ
@Lillyetube-nu5hr
@Lillyetube-nu5hr Жыл бұрын
Ye ene qonjo fexari yxebqsh tebareki bexam qena lib yalesh lij nesh?❤❤❤❤ Ebakachu enem beteseb yelelew htsan lij masadeg efelgalehugn lij yelengm ❤❤❤❤
@frdosi2312
@frdosi2312 Жыл бұрын
ጀግና❤
@elsatekle5623
@elsatekle5623 Жыл бұрын
ሐንዬእግዚያቤሄርይባርክሽ፣ 56:57 57:01 ❤
@vig737
@vig737 Жыл бұрын
God bless you
@asnkechgero4670
@asnkechgero4670 Жыл бұрын
God bless you ❤❤❤
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН