Seifu on EBS: ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው | Bezawerk Asfaw

  Рет қаралды 561,500

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 жыл бұрын

የልጇች አስተዳደግ በአሜሪካ ፣ የሙዚቃ አጀማመሯ አስገራሚ ገጠመኝ ፣ አዲስ አልበም ለማውጣት አስባ የገጠማት መሰናክል እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከ22 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገችው አዝናኝ ቆይታ
በዛወርቅ አስፋው "የማነሽ ይሉኛል" bit.ly/2P6iHDf
ኑሮዋን በአሜሪካ ያደረገችው ታዋቂዋ ድምፃዊት በ1970ዎቹ ብሄራዊ ቲያትር በተወዛዥነት የተቀላቀለችው በወጣትነት እንድሜዋ ነበረ፡፡ የማነሽ ይሉኛል ፣ እምቅልፌን ደርበህ ፣ ለመኖር እና በሌሎችም ሙዚቃዎች ታዋቂነትንና ተወዳጅነትን ያገኘችው የትዝታዋ ንግስት ድምፃዊት በዛወርቅ አስፋው
Bezawerk Asfaw Interview at seifu Show
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 286
@Maletube-nh6oy
@Maletube-nh6oy 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ቸሩ መዳኃንአለም የተመሰገነ ይሁን አሁን የቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆንሽ❤❤❤
@user-pc4hc2no1v
@user-pc4hc2no1v 8 жыл бұрын
በዛወርቅዬ ስወድሽ እኮ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@biruketsegaw8583
@biruketsegaw8583 7 жыл бұрын
በዝዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ለጓደኞቼ ስላንቺ አውርቼ አልጠግብም ድምፅሽ ሐኪም ነው ሲከፋኝ የምፅናናው ባንቺ ድምፅ ነው ኑሪልኝ በዝዬ
@anulove465
@anulove465 6 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ እቦ ሰላምሽ ይብዛ ማር ይሄንን ድምፅ ይዘሽ እንኳን እልኮራሽም አሉ እንጂ ለጆሮ ሚቆረቁር ድምፅ ይዘው ያብጡብናል ምድረ ምናምን በናትሽ ነይልን የኛ ንግስት
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 5 жыл бұрын
😂😂😂 manew bak /baksh lebshn yetbesew weym yetbesk hahahaha old is gold sebal alsemashm /alsemakm 😂😂✌️ya she is a great singer 👩‍🎤!!!
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
kkkkkkk እረ በሳቅ ሞቱኩ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 7 жыл бұрын
እውነተኞቹ ሙዚቀኞች እድሜና ጤና ለናንተ የሚያሳዝነኝ ግን ተተኪ የሌላችሁ መሆኑ ነው በዛ ልዩ ነሽ!!!!!
@yordanosyasin4605
@yordanosyasin4605 7 жыл бұрын
ቤዝዬ ለጌታ ክብር ዘምሪ please አለም አታላ ናት ፡፡ ድንግል ትጠብቅሽ😍😍😘😘
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 2 ай бұрын
እሚገርም ነው ዛሬ ይሄው ዘማሪ ሆና አየሻት እኮ
@zaidkuhlay2106
@zaidkuhlay2106 2 ай бұрын
❤በሓቂ ናይ ኣምላኽ ነገር ዘደንቅ ኢዩ ክብሪ ንስሙ ይኹን❤🎉
@Nolawi-ld8li
@Nolawi-ld8li 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን❤
@saraababa
@saraababa 2 ай бұрын
ይህው እሁን ምን የመሰለ መዝሙር እውጥታለች “ ፈራሁ “ የሚል ካለደመጥሽው እዳምጭው እንዴት ደስ እንደሚል።
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 2 ай бұрын
አሁን አውቃበታለች በፀፀት ወደ አምላኳ ጠጋ ብላለች
@fhgu1889
@fhgu1889 7 жыл бұрын
ቤዚ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@dagishasha2463
@dagishasha2463 7 жыл бұрын
ወይ ድምፅ ቁጭ እንዳለ በዝዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁሌም አደንቅሻለሁ
@usermm3885
@usermm3885 6 жыл бұрын
ዋውውውው ድምፆ ግን ያው ነው ....... ቤዛ ምርጥ ነሽ እናንተ በዚህ ባማረ ድምፅ በዘፈናቹበት መድረክ የሁኖቹ ይንጨባረቁበታል
@Ff-qe9tr
@Ff-qe9tr 6 жыл бұрын
በዝየ የኛ ውድ እድሜሽን ያርዝምልን ለኛም ለልጆችሽም ኑሬልን ዘላለም።
@eegy1563
@eegy1563 6 жыл бұрын
ዋው ድምፅሽ ያምራል የኔ ቆንጆ እውነትም የትዝታ ንግስት ይገባሻል እኔ ቢኖረኝ ፕሮዲስ ባረግልሽ ደስ ይለኝ ነበር የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ማር
@martamoro8500
@martamoro8500 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን ከዘፈን አለም ወተሽ አገልጋይ ሆነሽ ጌታሽን ለማመስገን ቆርጠሽ ከዚህ አለም ከንቱ አለም በንስሐ መመለስ መመረጥ ነው በቤቱ ያፀናሽ
@kidy2014
@kidy2014 4 жыл бұрын
Beautiful personality with gift of talent. I admire her calmness and her beauty. Wishing you more blessing in your life.
@fromafricatotheworld
@fromafricatotheworld 4 жыл бұрын
What I do not understand is why the young generation never learn anything from the oldies music. Timeless music really!! Thank you Ms Bezawork Asfaw and the band simply amazing vocals and music!!
@belaybaba9692
@belaybaba9692 8 жыл бұрын
Great Ethiopian singer. She is among the top three female singers of all time. Thank you Bez...
@daielhagos2106
@daielhagos2106 5 жыл бұрын
1111
@masreshagebeyehu
@masreshagebeyehu Жыл бұрын
yene sewu !!!!!!!!!
@bettymonalisa6982
@bettymonalisa6982 7 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ በዛዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን ሀሳብሽ ይሳካ ዘንድ ምኞቴ ነው
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
WOW,Bezi you are bless, love you ,Thanks my sis
@sintuurga3087
@sintuurga3087 8 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ወይ የድምፅ ያልተቀየረ ፈጣሪ ያኑርሽ ለልጆችሽ
@abebayehualemu2405
@abebayehualemu2405 4 жыл бұрын
7
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 2 ай бұрын
Amazing Voice ; gift of god; God bless you Bezu!
@rittys81
@rittys81 6 жыл бұрын
Queen love here, what a voice 💕💕
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
Oh My God !!!Awesome , legendary!!!!
@Rasdashen1
@Rasdashen1 9 жыл бұрын
I love your songs and your personality!..
@aquagal8645
@aquagal8645 6 жыл бұрын
Wow! Nice song! God bless you Bezawerk...:)
@user-bn4wd8nw4k
@user-bn4wd8nw4k 9 жыл бұрын
ayizoshe bezawerk fetariy yagezeshe lejocheshn yasadegeleshe
@behailutaye4901
@behailutaye4901 8 жыл бұрын
what a miracle voice on live show wow wow the one and only long live for bezaworke asffaw
@tibebugebremariam260
@tibebugebremariam260 4 жыл бұрын
Wow des yemil Tizita thank you
@wondewosenlove4890
@wondewosenlove4890 5 жыл бұрын
ሁሌም ምችት ይበልሽ ከነ ልጆችሽ
@The28041966
@The28041966 3 жыл бұрын
Thanks God blass you I love yours Songs
@mihiretworkeneh7113
@mihiretworkeneh7113 8 жыл бұрын
yene mar nureleg yega gete nesh god bless you bezi and dear seifu god bless you bro
@user-gb1im4rv2k
@user-gb1im4rv2k 7 жыл бұрын
ስወድሽ እዴሜና ጤና ይስጥሽ በዛወርቅ አስፍው
@tiii7981
@tiii7981 6 жыл бұрын
የትዝታዋ ንጉስ በዛ ወርቅ ስወድሽ እኮ
@edlawitedl2001
@edlawitedl2001 4 жыл бұрын
ምርጥ ድምጻዊት!! እድሜና ጤና ይስጥሽ !!
@monashamsan3096
@monashamsan3096 4 жыл бұрын
Bezawork! You are absolutely amazing and so unique. Please be back to stage we need to see more of your songs. We love you beautiful lady 😍😘
@derejejote2695
@derejejote2695 4 жыл бұрын
በዛ ወሪቅ በጣም ነው የምወድሽ። Fresno ca ለሰረግ መጥተሽም አይቸሻለው በአካል ዛሬ ደግሞ ትዝዬን ቀሰቀስሽብኘ
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
Wow sound !so amazing 👌
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ስወድሽ ስነስርዓትሽ ብቻ ይበቃል
@amanuelbelay389
@amanuelbelay389 Жыл бұрын
የእኛ ትውልድ ግን ምንኛ የታደለ ነው የወጣትነቴ ትዝታዬ በዝዬ የዛሬዋ የ4 ልጆቼ እናት በሳምንት እሁድን ክላሳችን በፍቅር ያሳለፍነው ዘመን ትዝ አለኛ በዛወርቅ አስፋው ሁሌም እንወድሻለን
@mikiasgebreselassie8209
@mikiasgebreselassie8209 11 ай бұрын
BEZA WORKE ... we love you. Please come to the stage.
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
መስቀልሽ ሲያምር
@samidagnew224
@samidagnew224 7 жыл бұрын
በዛወርቅ ቆንጆ በናንተ ግዜ ይነበር ለዛና ውበት አሁን ይት አለ
@eth123ish
@eth123ish 8 жыл бұрын
bezuye lijochsh siyamru. you are so blessed. thank God for that!!
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 4 жыл бұрын
Wow, you were very stylish!!!!! Great singer!!!!!!
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 7 жыл бұрын
Lovely women Bezawerk God Bless you and your children
@yeabtube437
@yeabtube437 4 жыл бұрын
እድሜሽን የርዝመው ፈጣሪ ተመስገን ወደፈጣሪ ተመልሰሽ መዝሙር ጀምረሻል
@milliongirma1712
@milliongirma1712 2 жыл бұрын
Wow
@sosoaldeenaldeen7553
@sosoaldeenaldeen7553 6 жыл бұрын
ስወድሽ በዛወርቅ ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@azmachmengesha227
@azmachmengesha227 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙዬ ናፍቃን ነበር
@yilmatesfay6400
@yilmatesfay6400 9 жыл бұрын
queen of tizita. the best
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 4 жыл бұрын
ትዝታ ወደኋላ መለሽኝ በዛወርቅዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
@hayugh1573
@hayugh1573 6 жыл бұрын
Wowww bazeye demseshi yameral
@seidabdella8515
@seidabdella8515 3 жыл бұрын
የኔ ግን ከሁሉም ይለያል፣ይህን ስርቅርቅ ድምፅ ስሰማ ይወረኛል፣እባክሽ አምባሰልና ባቲም ደጋግሚልን! ይመችሽ አቦ!
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 7 жыл бұрын
Yene konjo-one of the best!!who can sing live like this??So natural,effortless !!I feel sorry to see all this talent wasted because of lack of money and being caught up in life!!!
@belayabera2448
@belayabera2448 2 ай бұрын
በጣም ግሩም ድምጽ አለሽ ቤዛወርቅ አስታዉስሻለሁ
@hollybible2898
@hollybible2898 7 жыл бұрын
god her voice never gets old,she have a golden voice.
@cellhijazi2403
@cellhijazi2403 7 жыл бұрын
ቡዝዬ ውድድድድ
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 4 жыл бұрын
አይ ድምጽ! የምወደውን የማደንቀውን የትዝታ ንግስት ሰው ከረጂም ጊዜ በህዋላ ተመለከትኩ። በዛ ወርቅ እድሜ ይስጥሽ።
@awetsolomon2672
@awetsolomon2672 2 жыл бұрын
እውነት የትዝታ ንግስት ግን ያንቺ ተተኪ ይገኛል ሰላምሽን ይብዛ
@helanqatar2652
@helanqatar2652 3 жыл бұрын
ዉይ ስወድሽ የኔ ቆንጆ በትዝታ እልም ነው የምለው ሁሌም ዉድድ ነው የማረግሽ
@user-pr6ky6ck1g
@user-pr6ky6ck1g 5 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ብሎ ዝምም የኔ መለሎ እዴት ትማርኪኛለሽ መሰለሽ ያሁኖቹ ቡኮፒተር ይዘፍኑና መድረክ ላይ ጉርንን
@hahasebsibe5376
@hahasebsibe5376 6 жыл бұрын
እርጋታሽ ሁሉ ነገር ሲያምር ባንዱም በጣም ምርጥ ነው
@netsanetbezabih3035
@netsanetbezabih3035 18 күн бұрын
አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ይስጥሽ
@shefsisay4583
@shefsisay4583 9 жыл бұрын
Nis
@kalkal3680
@kalkal3680 5 жыл бұрын
የኔ ሁሉ ነገሬ ነሽ ምንም አልልም እድሜ ዘመንሽን ያርዝመው ፈጣሪ
@helenaraya672
@helenaraya672 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ኣሁን የንሰሃ መዝሙርሽን ስሰማ ኣለቅሳለሁ
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 3 жыл бұрын
አርቲስት በዛወርቅ አስፋው በጣም ነው ሙዚቃዎችሽን ሁሌም የምወዳቸው።ተኪ ግን የለሽም።ባንዶቹ በጣም ይችላሉ
@martayima7412
@martayima7412 8 жыл бұрын
ዋውው ድምፅ ሚገርም ነው ዋውውውውው
@asterdesta1012
@asterdesta1012 7 жыл бұрын
yene mar sewodsh
@helenhelen5830
@helenhelen5830 6 жыл бұрын
Wow wow wow yene konjo sitamriy emaykeyer dimtsi beziye
@Amir12395
@Amir12395 5 жыл бұрын
Incredible!
@rahamaramath2251
@rahamaramath2251 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ነገር በዛወርቅየ ስውድሽ እናቴ እድሜ እና ጤና ተመኛሁልሽ ለልጆችሽ ኑርላቸው
@theehfamily2939
@theehfamily2939 5 жыл бұрын
the all time best
@esmaelaragie7939
@esmaelaragie7939 Жыл бұрын
How can I stop hearing this music like the way I heard it before
@reynaebra4861
@reynaebra4861 6 жыл бұрын
Wowwwww
@simegnwesenu2340
@simegnwesenu2340 9 жыл бұрын
Bazehi konjo demetseshi betezameri karewen edemashin EGZEHABEHAR betamasagegn mrlikam new yanesaha edema yeseteshi amelak amen
@meskeremmulugeta7405
@meskeremmulugeta7405 4 жыл бұрын
Bzaye swedshe eko
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 7 ай бұрын
Nice to see you Bezawork
@wubalememagne6370
@wubalememagne6370 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ብዙጊዜ ሰወች በዛወርቅን ትመስያለሽ ታውቄታለሽ ብለው ይጠይቁኛል በዚስሀት መስተግድወ ስለምሰራ በሶስም ነበር የሚጠሩኝ ግን እኔ አላቃትም ነበር አሁን ስደትላይ ሁኝ መዝሙሬን ስሰማ ነው ያወኳት በጣምነው የገረመኝ የሰውመመሳሰል እድሜና ጤና ይስጥሽ አምሳያየ
@bibishgech1718
@bibishgech1718 6 жыл бұрын
Long live for u beza...
@samhassan6521
@samhassan6521 6 жыл бұрын
Owwww demt waw
@muluteferi9928
@muluteferi9928 6 жыл бұрын
በዛወርቅ ስወድሽ አዲሲ አልበንሽ በጉግት እንትጠብቃለን እግዛብሄር ይርዳሽ እና እንወድሻለን
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
የምን አልበብ ነው?
@user-vs3jl8vn5e
@user-vs3jl8vn5e 7 жыл бұрын
bezeye wesete nesh
@aragedenku74
@aragedenku74 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባህሏን አክባሪ
@astunegyebeletewehitftc5238
@astunegyebeletewehitftc5238 5 жыл бұрын
Wawww dimix endat yamiral ema shi amet nuriln hulem enodishalen.
@addishode1541
@addishode1541 4 жыл бұрын
Legend ❤️
@salmebvvvb774
@salmebvvvb774 8 жыл бұрын
wawe uana konjo
@asegedechkidane6944
@asegedechkidane6944 5 жыл бұрын
Yenakonjo aese setele edema yeseteh.sefiye weda
@tggat5318
@tggat5318 8 жыл бұрын
wow betam des yemelena kilekil yelalebet dinetsi adinakeshe negn fetar edimana tana yisetishe
@jonieuole2551
@jonieuole2551 8 жыл бұрын
wow voice hmm
@metaametta9106
@metaametta9106 6 жыл бұрын
wowwwwwwwwww 💞💞💞💞💞
@kalmishkalmish4414
@kalmishkalmish4414 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና እመኝልሻለው ስወድሺየኔ ውድ
@tikurambessa4618
@tikurambessa4618 7 жыл бұрын
demeteeeeeee newwwwww brava
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 5 жыл бұрын
Wow great job ❤️❤️she is still looking niceee how old she ?remember my big sister setadenkat menamn 😊
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 жыл бұрын
ዋዉዋው የልጅነቴ ትዝታ ::
@user-zy8sf2ho4z
@user-zy8sf2ho4z 6 жыл бұрын
My best😍😘
@naninani5050
@naninani5050 6 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ የኢትዮጵያ ዊ
@hiwot.3696
@hiwot.3696 7 жыл бұрын
wowww Ahunem Demsa mert New
@user-zh2fi2wo4z
@user-zh2fi2wo4z 6 жыл бұрын
ማር እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥሽ
@user-lf7tt5ys6r
@user-lf7tt5ys6r 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ መስቀልሽ ሲያምርብሽ ውብ ሴት
@emabetmimo9027
@emabetmimo9027 4 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ❤️❤️❤️
@imubintnuru7919
@imubintnuru7919 3 жыл бұрын
የአንች በሰማንበት ጆሮ የኔ ቢጫ ወባ እና የኔ ቆንጆን ሰማንበት
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 3 жыл бұрын
ክክክ
@babyalemu9980
@babyalemu9980 5 жыл бұрын
Yene Mar I respect you
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 29 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,5 МЛН
Как в моей семье едят КЛУБНИКУ 😂🍓 #shorts
0:43
Владислав Шудейко
Рет қаралды 2,1 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 5 МЛН