በዛወርቅ አስፋው (ይቅርታ) Bezawork Asfaw የንስሀ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020(Official Video)

  Рет қаралды 4,365,275

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

4 жыл бұрын

Ethiopian Mezmur : Bezawork Asfaw በዛወርቅ አስፋው (ይቅርታ) የንስሀ መዝሙር New Orthodox Mezmur 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzfaq.info...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 1 900
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ከዚህ በላይ የሚያስደስት ምን አለ በአዛኝቷ። እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ለኛም አይነ ልቦናችንን አብርቶልን ማስተዋልን ሰጥቶን በንስሀ እንባ እንድታጠብ ያድርግ።እግዚአብሔር ያንቃን። እግዚአብሔር ይመስገን።እርግጠኛ ነኝ ወደ ዘፈን እንደማትመለሽ።
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 4 жыл бұрын
አሜን
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 жыл бұрын
አትመለስም ትንሽ ቆየች በአዲስ ሒወት !
@samuelasres2283
@samuelasres2283 4 жыл бұрын
Ewinet new girum dink new, mechereshawan yasamirew
@ethiolove5970
@ethiolove5970 4 жыл бұрын
አትመለስም እዚህ አሜሪካ ቨርጂኒ ዉስጥ አንድ አካባቢ ነዉ የምንኖረዉ እና አዉርተናል አትመለስም።
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ይስማልን እህት በቤቱ ይፀናን የወጡትን ይመለስ
@mayakishore79
@mayakishore79 2 жыл бұрын
I am from India and I am unable to understand even a single word of this song but this voice is stirring my soul to the core. Whenever I am a little sad, I listen to this song, a beautiful feeling starts with listening to it. Thank you so much 🙏🙏
@salmebeyene4211
@salmebeyene4211 2 жыл бұрын
She said forgiveness good
@rahelmehari1991
@rahelmehari1991 2 жыл бұрын
@@salmebeyene4211 God not good
@okbe
@okbe 2 жыл бұрын
It is a hymn of repentance and asking for forgiveness of sin. It is done so wonderfully. May God bless her and the region.
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 2 жыл бұрын
This is an Orthodox spiritual song about the mercy and love of God.
@emhconsultingarchitectural4876
@emhconsultingarchitectural4876 2 жыл бұрын
The song is an Orthodox tewahdo spiritual song asking forgiveness to God.
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 3 ай бұрын
እኔ ይሄንን መዝሙር ፈራሁን ከሰማሁ ቦሃላ መስማቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በዛወርቅ በሁለቱም መዝሙር እራሴን አየሁ እውነት ለመናገር እኔም ፈራሁ ደግሞ የወንበዴውን ታሪክ ስታነሺ ተጽናናሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በጸሎታችሁ አስቡኝ በስደት ሀገር ነው ያለሁት ለዝያውም ከባድ ቦታ መጽናኛ የሌለበት
@tgkeya
@tgkeya 3 ай бұрын
ayzohe wendima egam be hagrachin eynoren sedtga honenal ena endaykfah hulum yalfal bicha gen tsilye erashn tibk eshi maryam tiktlhe .
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 3 ай бұрын
@@tgkeya አይዞን የሀገራችን ሁኔታማ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር በቃ ይበለን አሜንንንን
@kante5318
@kante5318 3 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ለሁላችን ማረን ቀጥተኛ መንገድ ምራን 🙏(አላህየ) ብዙየ ወድድድ ነው እማደረግሽ የትዝታ ንግስት ❤❤❤
@tilahunbekele7624
@tilahunbekele7624 8 ай бұрын
ከእውነተኛ አምላክ የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ የሚታየውንና የማይታየውን ሁሉ የፈጠረ አብወልድመንፈስቅዱስ አንድ አምላክ ብሎ መቀበለል ጌታችን፣ መድኃኒታችን፣ አምላካችንና ፈጣሪያችን የዘላለም ፈራጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ማመን በሰላሴ ስም መጠመቅ ይህ ብቻ ነው ቀጥተኛና እውነተኛ ኃይማኖት ከዚህ ውጪ ሌላው ሁሉ ውሸት ነው ሰው በዲያቢሎስ ተመርቶ የፈለሰፈው እምነት ለዘላለም በገሀነም ከመቃጠል ውጪ ምንም አይጠቅምም ወደ ፍፁም እውነት ተመለሺ እውነቱ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡
@user-jv8he1rd6v
@user-jv8he1rd6v 3 ай бұрын
እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ ምመጣ የለምና 16፤4 እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ብቻ ሳይሆን አማላጀም ጭምር ነው
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 3 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን መገዱ ለጠፋባቸው እውነቱን ምራቸው ድንግል ማርያም እማፍቅር ትርዳችሁ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ወይ ጉድ የምን ትዝታ ነዉ የምታወሪዉ ተመለሰች ወደ አምላኳ ዘማሪ ናት ምነዉ ዘፈን ሀራም ነዉ ትሉ አልነበረ? ሆ ሰይጣን
@selam801
@selam801 3 ай бұрын
​@@user-jv8he1rd6vጌታችን ፈራጅ እንጂ አማላጅ አደለም።
@hami1628
@hami1628 4 жыл бұрын
በዝዬ ሁላችንም ድንግል ከልጇ ታማልደን ለንሰሀ ሞት አብቅቶ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን። አሜን 🙏🙏
@samuelasres2283
@samuelasres2283 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-er8sj3qt9i
@user-er8sj3qt9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማር
@user-pf7ix4dp9k
@user-pf7ix4dp9k 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bereketbekalu2454
@bereketbekalu2454 3 жыл бұрын
እህት ተሳስተሽ ከሆነ የገባብሽ ኘሮፋይሉን ቀይሪው
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
በዛወርቅ አስፋው ይቅርታ ይቅርታ(፪) ልበልህ ይቅርታ ኤሎሔ(፪)ልበልህ የኔ ጌታ እስካሁን ካለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ እስካሁን አለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ አዝ.... አለፈኝ በከንቱ ዘመኔ በዋዛ በዚህ አለም ፍቅር ጌታየ በምኞት ደንዝዛ ጀንበሯ ዘቅዝቃ ቀኑ እየመሸ ነው አንቃኝ ሙሽራየ ጌታየ መቅረዜ ባዶ ነው ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ አዝ..... ጥሪውን ሳልሰማ ጆሮየን ደፍኜ ለምጠፋው ዓለም ተሸነፍኩ በፍቅሯ መንኜ ብዙ ዘመን ርቄ አምላኬ ጠፍቻለሁና ከመንጋህ ቀላቅለኝ ይቅር በለኝና ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ አዝ..... ስለ ክፉ ፈንታ ለልጅህ በጎን አድርገህ አጥብቄ ስሸሽህ ፈለከኝ አጥብቀህ የማይበርደው ፍቅርህአባቴዛሬምይሞቀኛል እንዲህ ያለ ወዳጅ አምላኬ ከወዴትይገኛል ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ አዝ.... በትርህ ፍቅር ነው ልብን የሚመታ ስበድል ለኖርኩት ቁጣህም ዝምታ አሁን ተቀበለኝ በፍቅርህ ማርከኸኛልና አባቴ ልበልህ ፍቀድልኝና ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ewuketbelete7053
@ewuketbelete7053 4 жыл бұрын
በዛ ወርቅ እናመሠግናለን፡፡ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@madam8244
@madam8244 4 жыл бұрын
Fyory ፍዮሪ thanks
@kbkb7938
@kbkb7938 4 жыл бұрын
We thank you
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@samuelasres2283
@samuelasres2283 4 жыл бұрын
Thank you my sister!
@essasoueu5553
@essasoueu5553 3 жыл бұрын
Very beautiful!!! The depth with which this woman springs from an adoring and contemplative soul. I cried! Ethiopia is a sacred nation. It must be protected by all Christians in the world. Brazilian greetings !!!
@zemares4325
@zemares4325 3 жыл бұрын
Amen to that!⛪🙏🙏
@yimenulake5356
@yimenulake5356 3 жыл бұрын
You are the most welcomed! Come here in Ethiopia and get Baptistism to Orthodox Christianity. God bless your future age!
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 2 жыл бұрын
Thank you Beloved. She was a former secular famous singer. This is a song of repentance. after her soul was called by our dear Saviour to serve Him instead of the world.
@alamata-korem2907
@alamata-korem2907 Жыл бұрын
I wish one day I could visit Brazil. I love Brazil and its people.❤
@essasoueu5553
@essasoueu5553 Жыл бұрын
@@alamata-korem2907 If it is God's will! Welcome to Brazil. 😘😘😘😘
@jeromenubin1056
@jeromenubin1056 3 жыл бұрын
This is the true praise and worship music that was lost due to slavery I DONT UNDERSTANT THIS ALTHOUGH MY SPIRIT DOES I AM A NUBIAN LOST IN A LAND SEEKING TO FIND MY OWN
@tesfayedesalegn5340
@tesfayedesalegn5340 Жыл бұрын
She is pleading for forgiveness from GOD.
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
he who doesnt know where he is going is never lost!
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 жыл бұрын
በተፈጥሮዬ አልቃሻ ነኝ ይህን ዝማሬሽን ሰምቼ ደሞ እንባዬ ማቆም አልቻለም እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚዬ 😭😭😭😭
@user-sl5gj2ei3o
@user-sl5gj2ei3o 4 жыл бұрын
እናቱ እኔ ያሰብኩትን ነው ያልሽው እኔም አልቃሻ ነኝ ስማችን ደሞ ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 жыл бұрын
@@user-sl5gj2ei3o አሜን
@seblamelkamu7203
@seblamelkamu7203 4 жыл бұрын
Ewent enme ytsmge semate. .becha tmsegane ftre selhulu ngr
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 4 жыл бұрын
@@user-sl5gj2ei3o subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 4 жыл бұрын
@@user-qq6mh7oj8o subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ
@rozahabtamu5667
@rozahabtamu5667 4 жыл бұрын
ለዚህ ያበቃሽ እግ/ር ይመስገን ልብ የሚነካ መዝሙር ደስ ሲል ሁላችንንም ይቅር ይበለን የይቅርታ አምላክ ነውና ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 4 жыл бұрын
እግ/ር×××× ቅዱሳን መላእክት በመፍራትን በመንቀጥቀጥ የሚያመሰግኑትን ታላቁን የአምላክ ስም አክብረን እንፃፍ ስሜን አውቃልና አክብረዋለሁ መዝ 90 እግዚአብሔር√√√ ብለን እንፃፍ
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 4 жыл бұрын
subscribe አርጉና የመዝሙሩን ግጥም አግኙ
@shewitgaltewahdo5271
@shewitgaltewahdo5271 4 жыл бұрын
@@aklesiyatube7732 አድርጌአለሁ
@asfaw96
@asfaw96 4 жыл бұрын
አሜን
@tekleabrha1467
@tekleabrha1467 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@tmcc1647
@tmcc1647 4 жыл бұрын
This is so beautiful. Even though I can't understand the words. God bless Ethiopia! From an Eastern Orthodox in the US. We pray for you our brothers and sisters in every Divine Liturgy!
@stephenramcharan2900
@stephenramcharan2900 4 жыл бұрын
I am from Trinidad does not understand a word you are outstanding I am a cristian not only you sing like am angel you look like an angel you touch my soul Ethiopia is blessed to have you may god bless you richly
@giovanna8187
@giovanna8187 3 жыл бұрын
I am from Canada, and do not understand the language, but I love her music. She makes me feel her soul!
@tmcc1647
@tmcc1647 3 жыл бұрын
@@giovanna8187 Have you ever been to an Orthodox Church? The music is beautiful in all of them. The church I attend uses mainly English. I know Canada has a growing Orthodox population. You should check one out if there's one near you.
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 3 жыл бұрын
Thank you we love you too❤
@genetn
@genetn 3 жыл бұрын
@Tyler, Amen! Thank you Brother!
@kalkidanhaile7953
@kalkidanhaile7953 2 жыл бұрын
Sorry I'm sorry Elohe (2) Let me tell you my lord The silence of your love if I am still there I am still in the silence of your love .... I wasted no time in joking The love of this world is paralyzed by desire It is getting dark and the sun is setting Awakening Bride My master lamp is empty Oh God have mercy on me I beg you on your knees ..... I closed my ears before hearing the call I fell in love with the lost world For a long time I have been without my God Join me in your flock and forgive me Oh God have mercy on me I beg you on your knees ..... Put your child aside for the sake of evil You want me when I run away from you Your unfailing love warms me Where is the God of such a friend? It is love that strikes the heart Silence for your anger when I sin Accept me now, for you have captivated me with your love Let me tell you, Dad Oh God have mercy on me I beg you on your knees
@dreamon7306
@dreamon7306 Жыл бұрын
Amazing interpretation, may God bless you. Marry Christmas.
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 10 ай бұрын
Wow! The translation is really perfect. I thank you in the name of the Indian & as an Orthodox religion follower. Let the almighty God bless you.
@yosefaden4677
@yosefaden4677 3 ай бұрын
May the Lord Jesus Christ bless you abundantly!!
@EshetuChabo
@EshetuChabo Ай бұрын
translation interpretation,..capturing the esence ..what an articulation eith no mismatch!
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
ጌታ የፍቅር አባት ነው ፍቅር ባይሆን ኖሮ አንድም ሰው ባልኖረ
@Mushroom6
@Mushroom6 3 жыл бұрын
Tamert
@Mushroom6
@Mushroom6 3 жыл бұрын
Karma
@Mushroom6
@Mushroom6 3 жыл бұрын
Tamert
@Mushroom6
@Mushroom6 3 жыл бұрын
Endale Ayele
@sarasetke109
@sarasetke109 3 жыл бұрын
በቤቱ ያጥናሽ እንኛንም በፌቱያቁመን
@yareddebele7443
@yareddebele7443 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀያል ነው ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ንሰሐ ገብቼ ስጋወ ደሙን ለመቀበል ወስኛለሁ ። አሜን ። ልቤን ሰርስራ አስለቀሰችኝ ።
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Yared Debele Amlke keudsan yerdak telk asb new dagem mewld new
@yeshemebetworku6599
@yeshemebetworku6599 4 жыл бұрын
የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር. ይፈፅምላችሁ አሜን አሜን አሜን
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳህ
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 4 жыл бұрын
Great Orthodox Christians Mezmur. Thanks On Behalf Of Eritrean Orthodox Christians Believers.
@lioulkassa4233
@lioulkassa4233 3 ай бұрын
በእውነት ይሄን መዝሙር ሰምቶ ያላለቀሰ የለም።እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን እንደወጣን እንዳንቀር አምላኬ ይርዳን 😢😢😢🙏🙏🙏
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 አሜን
@tigistsolomon7855
@tigistsolomon7855 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@deju1999
@deju1999 4 жыл бұрын
Amen(3)
@melu.4932
@melu.4932 3 жыл бұрын
አሜን እህት🙏
@SalamSalam-go8xh
@SalamSalam-go8xh 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል በዛወቅ አምላክን ን ስለመተላለፋችን ስለበደላችን ይቅርታ መጠየቅአለብን እሄው የመጣብንም መከራ የበደል የሀጢያታችን ፍሬ ነው እጠበን ቆሽሸናል እና🤲🏽
@serkalemarega2616
@serkalemarega2616 2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ እህቴ በቤቱ ያፅናሺ
@tesfayedesalegn5340
@tesfayedesalegn5340 Жыл бұрын
For all that doesn't understand Amharic language,this is an Ethiopian orthodox church spiritual song and she is pleading for the forgiveness of GOD.
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 7 ай бұрын
ይታደሉታል እንጂ ለግዜዉ አያስመስሉትም ይሉታል እንደአንቺ ነዉ ብዙ አርቲስት ተብዬዋች በዉጭዉ አለም የከተሙት ወደ አለማዊዉ ኑሮ ዳንኪራ ሲረግጡ አንቺን በህጉ እንድትኖሪ ለመረጠሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በቃሉም ያፅናሽ 🙏
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
እኔ ማነኝ በሉ ምነዉ የአርቲስቶቹ ሀጥያት ብቻ ታያችሁ እኛስ ዘፈን አድናቂዎቹ ጨፋሪዎቹ ዳንሰኞቹ? ተዉ እንጅ ቀድመዉ በገነት የሚገኙ እነሱ ይሆናል ከ እኛ ከትዕቢተኞቹ ይልቅ እረ እኛ ማነን በሉ? ሆ እራስን ፃድቅ ማድረግ ምን ይሉታል እኔ አይደለሁ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ፈሪምልኝ በርች እያልኩ የበለጠ አምላኬን የካድኩ እንደኔ ደሞ አላችሁ ብዙ ዘፈንን መስማት ሳንተዉ አርቲስት ኮናኝ እረ እኛ ማነን ?
@user-fb9kd1uf5p
@user-fb9kd1uf5p 4 жыл бұрын
አንቺን ለዚክብር ያበቃሽ እኛንም በምረቱ ይየን እዲሁ ለሌሎችም ይድረስላቸዉ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 4 жыл бұрын
ዘፋኙን ዘማሪ የሚያደርግ ዘማዊውን ድንግል የሚያደርግ ሽፍታውን ገዳዪን የደም ማህተቡን ስጥቶ የሚያኖር ከገነት አስገብቶ በንስሐ ሳሙና አጥቦ በፊቱ ያቆመዋል አስውቦ ክብር ለአምላክ ይሁን በይቅርታው ለሚጎበኘን::
@danimatebu
@danimatebu 2 ай бұрын
በመጀመሪያ የከሰረ ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ሁለቱም መዝሙርሽ ልብ የሚነካ ነው እግዚያብሔር ይባርክሽ
@yedideya
@yedideya 4 жыл бұрын
ይህን ዝማሬ ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም ምክንያቱም የሁላችንንም ህይወት ይዳስሳል፡ እርሱ አሁንም ምህረቱን አያርቅብን!
@amenberhane4310
@amenberhane4310 4 жыл бұрын
በዛወርቅ ጌታ ይባርክሽ የብዙህ ሰው የመመለስ ምልክት ነሽ
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 жыл бұрын
የይቅርታ አባት ነው አምላክ ምንም ብናጠፋ ምህረቱ ብዙ ነው
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 3 жыл бұрын
@hiwot metaferia አቤት
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 3 жыл бұрын
@@Gafa996Gaddisa እኔ እላለሁ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥፋት እየሰራን እያየ የሚታገስ ነውና
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 3 жыл бұрын
@@Gafa996Gaddisa መጀመሪያ እኔ ማነኝ ? ብሎ ወደ እራስህ ስትመለከት መልሱን ከራስ ታገኘዋለህ
@Mushroom6
@Mushroom6 3 жыл бұрын
Tamert
@demrewwossenyeleh3443
@demrewwossenyeleh3443 2 ай бұрын
Ewenet new yesu miheret talaki new❤❤❤
@ditesfu6932
@ditesfu6932 4 ай бұрын
ዘግይቼ በጣም ቆይቼ ነዉ የስማሁት አሳለፍ ነበር ለቅዳሜ አጠባዬ 14:07:2016 ስማዎ የምር ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ በመዘሙር አነባዉ(አለቀስቁ)..ደጋግሜ እየስማዎት ነዉ👏👏👏🙏🙏🙏
@zinashlakew2866
@zinashlakew2866 11 ай бұрын
I’m Christian orthodox and I listen to this song everyday
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 4 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም። 😢 በዛወርቅ አይዞሽ እህቴ። በዚህ አለም ላይ ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን። አምላካችን ቸር አምላክ ነው። ምህረቱን ይላክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@haimanotberhane4065
@haimanotberhane4065 3 жыл бұрын
A
@kaleabgabremariam
@kaleabgabremariam 4 жыл бұрын
ኦ እግዚዮ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለው ፊትህ ተንበርክኬ ማሀሪ አባት ማረኝ አሁን ተቀበለኝ የ ንሰሃ ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@angasakokeb380
@angasakokeb380 Жыл бұрын
ውይ በአዛኝቷ ማርያም ድምፅሽ እንዴት መንፈስን ያድሳል በተለይ ለመዝሙር ሲሆን ልዩ ነው ጌታ ይባርክሽ እናትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@bededani6039
@bededani6039 2 жыл бұрын
i am from russia and i used to listen this song
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 4 жыл бұрын
ውይ በአዛኝቷ ማርያም ድምፅሽ እንዴት መንፈስን ያድሳል በተለይ ለመዝሙር ሲሆን ልዩ ነው ጌታ ይባርክሽ እናትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!🙏💕
@wondwossentamene4818
@wondwossentamene4818 2 жыл бұрын
አሜን
@solomonwoldetensay2047
@solomonwoldetensay2047 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ብዙዬ የኔ ደርባባ የምወድሽ እንኳን ደናመጣሽ ደስብሎናል እሰይ እልልልልልል አምላክ ኢየሱስ ስሙ ዙፍኑ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይመስገን
@stephenramcharan2900
@stephenramcharan2900 4 жыл бұрын
Oh my lord I am from Trinidad the world needs more angels like you considering the state of the world god bless you my dear you are a gem the Ethiopian people are bless to have you
@ShimelesTeacher
@ShimelesTeacher 3 ай бұрын
Yes you understood it well. It is just a heart breaking spiritual song . She is asking the forgiveness of God by this song . I'm Ethiopian and I understand all the meanings God bless you.
@nainanana8414
@nainanana8414 3 жыл бұрын
Only his mercy on me because l am too much sinful, last month l was much depressed and stressed he showed his mercy on me and l am sinful ooh Lord be on my side forever and ever
@messyzewd168
@messyzewd168 4 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ይቅር እንባባል ጊዜው እየመሸ ነው የበደለም የተበደለም ይቅር ተባባሉ ጌታችን በመስቀል ለይ ሞቶ ያሳየን እሱን ነው 🙏🏾
@tsegagemechu3012
@tsegagemechu3012 4 жыл бұрын
በዛወርቅ የትዝታ ንግሥት በመዝሙር ስለመጣሽ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዎን ይቅር ይበለን እንደ ቸርነቱ አሜን ❤️🙏
@mahlettibebe8432
@mahlettibebe8432 4 жыл бұрын
እኳን ለዚ አበቃሽ የኔ እናት። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሳይረፍድብን ።
@ashenafikassie9764
@ashenafikassie9764 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ የሚያስደስት ምን አለ በእመብርሀን ..... እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@helenkijo82
@helenkijo82 2 ай бұрын
ትላንት በትዝታ ዘፈኖችሽ የምወድሽ ዛሬ በዝማሬ እንኳን ሰማሁሽ። ሁሌም አድናቂሽ ነኝ።
@zaniyanatiabi7307
@zaniyanatiabi7307 4 жыл бұрын
አለምን ያስለቀሰ መዝሙር እውነት ምንኛ መመረጥ መሰጠት ነው እንደዝህ ነፍስን የምታለመልም መዝሙር አምላክ ከቤቱ ያኑርሽ
@user-pt4rp5wg3g
@user-pt4rp5wg3g 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው መጥገብ አልቻልኩም ዜማ እና ግጥም እባካቹ እነ ዲ/ መኩሪያ ቶሎ ቶሎ ስጧት እና ትዘምርልን ❤️😭❤️😭
@user-qv7il9le6u
@user-qv7il9le6u 2 жыл бұрын
😥😥ይቅርታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ ኤሎሄ ልበልህ የኔ ጌታ ኦ ኦግዛኦ ማርኝ 😥 አምልኬ እለምንሀለሁ እፌትህ ተበርክኬ ለዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን ፫
@geretare
@geretare 3 жыл бұрын
ልብ የሚነካ መዝሙር ደስ ሲል:: አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በቤቱ ያርገው::ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@yemaryam82
@yemaryam82 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kassas4
@kassas4 4 жыл бұрын
በአንቺ መዝሙር ይሔ ሑሉ አስተያየት ሰጪ እግዚያብሔርን ሢያመሠግን ማየት በጣም ደስ ይላል ሑላችንንም በምሕረቱ ይሠብስበን እግዚያብሔርን መርጦ ያፈረ የለም
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ለዚህ ያበቃሽ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
@AlemBahiru
@AlemBahiru 4 ай бұрын
የሚሳነው ነገር የለም ለድግ ማርያም ልጅ ሁሉ ይቻለዋል እኛንም ይቅር ይበለን ከሀትስያታችን በርችልን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርች
@user-lo3wi3rq2n
@user-lo3wi3rq2n 2 ай бұрын
በእውነት ከልብ ነው የሚደመጠው ይህን የማስተዋል ይሰጠን አምላክ በቸርነቱ እሱ ያሰበን
@se5003
@se5003 4 жыл бұрын
ኦ እግዚኦ ማረን ለማመስገን የተመሠገነ አንደበትን ይስጠን። በይቅርታና በምህረቱ ያስበን።የበዛወርቅን አንደበት ለንስሐ ያንበረከከ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን።ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር በአገልግሎትሽ ውስጥ ይክበርበት።አሜን አሜን አሜን።
@kukutube1550
@kukutube1550 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ድንቅ ቀን አበቃሽ እህቴ !!!....ይሄን ክብር ሳያዪ ያለፉ ብዙዎች ናቸው እግዚአብሔር ይወድሻል!!
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new kuku
@nigatuabera4762
@nigatuabera4762 2 жыл бұрын
May ask Your forgiveness, Elohim my lord I am still living for You overlooked my sins with love and silence. I have wasted my life with vanity, With the love of the world and become numb with all its lust. Now that, the sun is setting on my life Awake me my Bridegroom, my Lord, for my lamp is empty. I have ignored Your call till now with deafened ears, With the love of the world passing. For so many of my years of my life I have been lost from You, being defeated by the vanity of the world. Forgive me and place me in your flock Instead of judging me, put me in Your right-hand side. When I run away from You, You sought me diligently Oh, Father you warm me with your unfailing love, Of such care, my God, where else can I find it Your chastening is love which touches heart. When I sin against You, You didn’t show anger but silence. Now accept me for You captivated me with such love. And allow me to call You Father, O Lord.
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
I am so happy to see her do this. I wish her parents were alive to see this. I am related to her. Her parents and her whole family are devoted Orthodox. I am very happy for you B.
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኮ የፈጠረውን የማይተው ደግ አምላክ ነው እንኳን በቤቱ ሰበሰበሽ እኛንም እንዲ ይሰብስበን ለንሰሀ ሞት ያብቃን "ኦ እግዚኦ ማረን " "ኦ እግዚኦ ማረን"💙❤💜🙏💙❤💜💠⛪
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 4 жыл бұрын
የምንወድሽ እህታችን በዝማሬ ስለመጣሽልን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል! በእውነት ልብን የሚነካ መዝሙር ነው። ፈጣሪ በቸርነቱ ሁላችንንም ይቅር ይበለን! አንቺንም ቸሩ መድሀኒአለም በቤቱ አፅንቶ እድሜ እና ጤናን ሰጥቶሽ ስሙን እያመሰገንሽ እንድትኖሪ የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!
@dreamon7306
@dreamon7306 Жыл бұрын
I know I am late for this great mezmur. I am lucky to find it out on Christmas day. For worldly people as me has a deeper meaning couldn't help but to tear up through out the whole song. Thank you GOD. Wish you all marry Christmas and may the Lord bring us peace, love and Tolerance in the new year. Amen.
@ngstiasmeromasmeromwil3682
@ngstiasmeromasmeromwil3682 4 жыл бұрын
አርቲስት በዛወርቅ እንካን ለዚቅዱስ የንስሐ መዝሙር ለመዘመር አበቃሽ ከዚ በላይ ጣፋጭ ሂወት የለም ሁሉም አምላክን ይማመስገን እድሜ ይስጠው
@sarasosi2265
@sarasosi2265 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢አስለቀሰችኝ😞😞😞አምላክ ቀሪውን ዘመንሽን በቤቱ ያርገው
@bogalebekalo4128
@bogalebekalo4128 4 жыл бұрын
Ryans
@asfawtamene9300
@asfawtamene9300 4 жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ የንስሃ መዘሙር ቃለ ሂወት ያሰማልን ብዙየ ካንቺ በጣም ብዙ እንደዚ ያሉ ሂወትን የሚዘሩ መዝሙሮች እንጠብቃለን
@meherat938
@meherat938 4 жыл бұрын
አቤቱ የቅር በለኝ 😭😭😭እስካሁን አለው በፍቅርህ ዝምታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙርነው ድንግል ታበርታሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kng4900
@kng4900 4 жыл бұрын
በዝዬ ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኚልን ዝማሬ መለአክትን ያሰማሽ
@danielneguse3363
@danielneguse3363 4 жыл бұрын
ይቅርታ(፪) ልበልህ ይቅርታ ኤሎሔ(፪)ልበልህ የኒ ጌታ ❤️ዘማረ መልኣክት የሰማዓልና ሓፈተይ ናተይ ኣምላክ ዘመነኪ ይባርክ 🙏🙏🙏
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
😭😭😭 ኦ እግዜኦ ማረኝ አምላኬ እልምልሀለው ፊተህ ተበረክኬ ዝምሬ መላክ ያሰማልን እማልጠግበው መዝሙር ይቅረታ ልበለህ ይቅረ በለኝ አገራችን ሰላም አድረግልን 👏👏👏
@alemmedia4281
@alemmedia4281 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ በዚ እናታችን ዝማሪ መላክት ያሠማልን የአለበበስ ሥርአትሽ ለነ ሀመልማል አባተ አሥተማሪ ነው
@mikonega3996
@mikonega3996 3 жыл бұрын
Badamtew badamtew endemar mitaft mezmur eta hulahinm ykr ybelen
@htmebamena5477
@htmebamena5477 2 ай бұрын
Sele hamelmal men abash Agebash anche mansh ?ena
@almazkorsawi4594
@almazkorsawi4594 4 жыл бұрын
I watched it 10 times and I cried 10 times 😭😭😭😭😭
@deressejemanehderesse
@deressejemanehderesse 2 ай бұрын
ይቅርታ ግሩም ዝማሬ የሁላችንንም ይቅርታ ይቀበለን ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልን።
@asfawabiyot9491
@asfawabiyot9491 4 жыл бұрын
የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ፡፡በዛ ከልጅነት እስካዋቂነት ሁሌም ምመኘው ስትዘምሪ ማየት ነበር፡፡ለገዋደኞቼ ሁሌም የምነግራቸው ነገር ቢኖር ቤዛ ስትዘምር ማየት፡፡ተባረኪ በመዝሙርሽ ተባሬኬለሁ፡፡አባክሽከዚህ ቦሀላ ዘፈን አትዝፈኚ ፡፡
@user-mf7zh9zj9b
@user-mf7zh9zj9b 4 жыл бұрын
ጌታ አምላካችን መድኅኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንም ይቅር በለን። በዛወርቅንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አሜን።
@hamocell7691
@hamocell7691 4 жыл бұрын
Amen
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
Amen
@user-yk7no8xy8h
@user-yk7no8xy8h 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ። መዝሙረ ዳዊት ፻፴፮:፩ እግዚአብሔር አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና ።
@user-rl8mp5gm1l
@user-rl8mp5gm1l 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በአለማዊ ትዝታ በጣም ጥሩ ነበር ይሄ ደሞ በጣም የተማፅኖ መዝሙ የሁላችንም መዝሙር በመሆኑ እናመሰግንሻለን ወደ መስመሩ በመግባትሽ እግዚአብሄርም የሚወደው ይመስለኛል እህታችን በርች።
@Yemisrachmelese-cg7mn
@Yemisrachmelese-cg7mn Ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ላልገባቸው ሰዎች የሚያስተምር ነው ።እድሜ ይስጥሺ።❤
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም አይን ልቦናችንን ያብራልን እና በእንባ ንሰሀ ማት ያብቃን 😭🙏መታደል ነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@abrahamwoldemariam3747
@abrahamwoldemariam3747 4 жыл бұрын
ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ መድረክ ላይ መንፈሳዊ መዝሙር ስታቀርቢ አይቼሽ ነበር። ውስጤ እንደምትመለሺ አውቋል። በተለይ አቦነሽ ስትመጣ ጠብቄሽ ነበር። የእንጀራ ነገር ሆኖብሽ ይመስልኛል። ከእንግዲህ ወዲህ ለምናምንቴ አትቀኚም። በልጅነት ቤትሽ ለመኖር ጥሪው ደርሶሻል። የምንወድሽ በዛ ወርቅ በርቺ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
@tube1354
@tube1354 Жыл бұрын
ምናየይነት መንፈስን የሚኮረኩር ዝማሬ ነው በማርያም ‹‹ በአንድ ሰው ንሰሐ መግባትና መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል›› ‹‹የጠፋው በግ ተገኝቶአልና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ›› የሚሉት አምላካዊካላት ምንኛ ደስ ይላሉ፡፡ እግዚአብሔር ዝማሬሽን እንባሽን ይቀበልልሽ ደስ ይላል
@user-db5ib6zd8z
@user-db5ib6zd8z 4 жыл бұрын
ቤዚ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኛም በእግራችን ነው ይህን ሁሉ ዘመን የምንጋዘው የነበረው ልባችን ፈፅሞ ፀድቶ አያቅም እግዚአብሔር ለሁላችን በልባችን እንድንሄድ ያርገን የይቅርታንም ልብ ይስጠን እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይስማሽ
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ደምሬኝ እማ
@user-tn1jz5cw5d
@user-tn1jz5cw5d 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘፋኖኝችን ይመልስልን ድምፅሽ ይማርካል ከመዝሙሩ ጋር
@musicvine5169
@musicvine5169 4 жыл бұрын
Aw
@user-uk7jk7rr9w
@user-uk7jk7rr9w 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሕታችን በእውነት ቃላት የለኝም እኔስ😢😢
@Hela259
@Hela259 2 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክሶች ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ያለባበስ ስርዕት በጣም ነው የሚማርከኝ። የበዛወርቅ መዝሙር እንደኛ ተባረኪ።
@alemazashnafi6520
@alemazashnafi6520 4 жыл бұрын
እውነት መንገድ ሁል ግዜም እውነትነት እግዚያብሄር ወደ እውነተኛው አገልግሌት ስላመጣሽ ክብር ምስጋና ይግባው ከአለማዊ ዘፈን ወደ ዘላለማዊ መዝሙር በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልል ኦ እግዚወ ማረኝ እምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተበርክኬ
@Dink159
@Dink159 4 жыл бұрын
I can't stop listening dis mezmur.😢😢😢 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።
@TheDallol
@TheDallol 2 жыл бұрын
Very touching mezmur which nourish the soul as she sing it from the depth of her soul. I cry every time I hear it. Thank you for this beautiful mezmur. God bless you.
@gebartewelde9927
@gebartewelde9927 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 4 жыл бұрын
እድለኛ ነሽ ሞት ሳይቀደምሽ ቀደመሽው በዚህው ቀጥይ❤❤❤
@selamshikor9012
@selamshikor9012 4 жыл бұрын
Betikikil
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 4 жыл бұрын
ሔቨን ገነት አሪፍ ነዉ ተብለሽ የለ ለምን ትፈሪያለሽ ሞት ቢቀድማትስ? ኪኪኪኪ
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 4 жыл бұрын
You are Delusional ወረኛ
@husnafazal5136
@husnafazal5136 3 жыл бұрын
@@Gafa996Gaddisa Why do care ? Mind ur own business
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
@@Gafa996Gaddisa denez man gibi alesh kft
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
በዚዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልኝ የኔናት ልጄ በጣም ነው የምትወድሽ ማታ ስትተኛ ያንቺ መዝሙር ነው ከፍታ በሱ ነው የሚወስዳት በጣም ነው የምትወድሽእየተኮላተፈች ትዘምራለች እኔም በጣም ነው የሚያስለቅሰኝ በጣም ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነው ድግል ትባርክሽአሜን ❤❤❤❤🎉
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን: ዝማሬ መላእክት የሰማልን።እንኳን ወደ ንስሓና ዝማሬ ቅዱሳን ኣባቃሽ ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክችን። በጣም ደስ የሚል። ለኛም ወደ ንስሓ የብቃን ፈጠሪያችን። ይቅር ይበለን ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክችን።
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 4 жыл бұрын
በዛዬ አስለቀሽኝ የኔ እናት እንዴት ታድለሻል መጠራትሽ ለብዙዎች መዳን ይሆናል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ዲ/መኩሪያና ዘማሪ ዳግማዊ ተባረኩልን የተዋህዶ ፍሬዎች ሁሌም በርቱልን
@chimdessaasebe3812
@chimdessaasebe3812 3 жыл бұрын
Amen Amen Ye melaektin zimare yaseman! Fexari Limenashin Yismalish Ye Agelgilot zemenishin Yabzalish! uuuuuuuuffffffffffffffffffffff Ke Inba Wuci Qalat Aygelstim Igziabher Yibarkish!!!!
@Indabanigi-hz3np
@Indabanigi-hz3np 9 ай бұрын
ወዳጄ እውነት ነው እላለሁ ይህን ዝማሬ በሙያው ከሰነበቱቱ አንዳቸው አዝምረውት ቢሆን ኖሮ ይህን ዓይነት ውበት አይኖረውም ነበር ድንቅ ነሽ ብያታለሁ!!!!
@agera250
@agera250 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቡዚየ ሌላም እጠብቃለን
@tsegayeGirmaye
@tsegayeGirmaye Жыл бұрын
የፊያታዊ ዘየማንን የመሰለ ይቅርታ ለሁላችንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ለሁላችንም ያድለን የሰው ፍፃሜው ሲያምር ነዉና ፍፃሜያችንን ያሳምርልን
@getebekele8167
@getebekele8167 4 жыл бұрын
Sister, very timely and touching. You are a blessed woman of God. Thank you for sharing such an announced song with the whole Christian community, not only the Orthodox but also for the Protestant community. Thank you.
@getuadamu3159
@getuadamu3159 4 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ቃልሂወት ያሰማልን !!!በእውነት የነሰሃ እንባ በቤቱ ያፅናሺ እህታችን በደጋሜ ቃልሂወት ያሰማልን አሜን፫!!!
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን። ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ። እግዚአብሄር ሁላችንንም ይቅር ይበለን በምህረቱ ይጎብኘን ከመጣብን መከራ ።
@fikiryt
@fikiryt 4 жыл бұрын
Amen amen
@kwinta8660
@kwinta8660 3 жыл бұрын
Lets always remember the pain that Jesus Christ endured on the cross for all humanity. His love and mercy is timeless and endless... Lord we thank u for your endless love.
@mulatuhabtemariam3661
@mulatuhabtemariam3661 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እድሜ ለንስሐ ትሰጣለህ፣ በተፈጥሮዬ እንባ የለኝም ሆንም ፈራሁ የሚለውን ሰምቼ ይህን ይቆየውን ስሰማ መታደል ነው አልኩኝ። እድሜሽ ከጤና ጋር ያብዛልሽ በዓለም ከምወድሽ በላይ በእርግጥ ከነፍሴ ወድጄሻለሁ። ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና ጥዑም መዓዛ ያላቸው መዝሙሮች አሰሚን።
@user-kb4eb9ku2s
@user-kb4eb9ku2s 4 жыл бұрын
ብዙየ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ ምናለ እመብርሀን የኛንም ልብ ታብራልን ዘመንሽ ይባረክ አሜን
@meazaafeworki6959
@meazaafeworki6959 4 жыл бұрын
Its very emotional.Yes, we should kneel down in front him to forgive us and save the world too. May God bless you.Amen
@messihaileslassie6302
@messihaileslassie6302 3 жыл бұрын
Effffffffffff endet desssssssssssss endemil yene enat enkuan dessss alesh betam edlegna nesh mnale hulu sew endanchi bihon ❤❤❤❤❤
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
ጌታ እንኳን ለዝማሬ ፀጋ አበቃሽ ሥራው ድንቅ ነው በሕይወት ኖረሽ ፈጣሪሽ ለማገልገል በመድረስሽ ደስ ብሎኛል ከአለማዊነት እንኳን አመለጥሽ፡፡
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 4 жыл бұрын
እህታችን በዛወርቅ ስለእውነት ልብን ወግቶ የበደልን ሸክም የሚያጥብ ወደ ፈጣሪ አምለክ የምደርስ ዝማሬ ዘማሪሽ የመለእክት ዝማሬ ያሳማልን የአገልግሎት ዘመንሽ የተበረከ ይሁንልሽ በጤና በህይወት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እኛንም ከበረከቱ ያሰትፋን አሜን
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
እመብረሀንን ቃላት አጣሁልሽ የኔ ውብ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ድምፅ መረዋ 💔
@abcdefgh7900
@abcdefgh7900 4 жыл бұрын
ሲልጤ።መሀመድ።ሲርገገ
@abcdefgh7900
@abcdefgh7900 4 жыл бұрын
መሀመድስሪገገ
Ferahu
7:02
Zemarit Bezawork Asfaw - Topic
Рет қаралды 198 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 5 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 49 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Yeqerta (ይቅርታ ) - Awtaru Kebede
5:52
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,3 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 12 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,6 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 33 МЛН