"ሀጢያት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይዉገራት" መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ከናፍቆት ትዕግስቱ ጋር ይቅርታ የጠየቀችበት ዝግጅት በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 1,227,970

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 3 700
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
ታላቅ ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል እህታችን ባንቺ ብዙ ተምረናል !!!
@rargeb7934
@rargeb7934 3 жыл бұрын
Ayzosh lbonashn satnageri isu yawukal
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
ትክክል 💝💝
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Bettam EGZIABHER Banidim Belam Yinageral Sew Gein Ayasitewilim
@alemaalem2655
@alemaalem2655 3 жыл бұрын
bedatam mn abash temariyalesh
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
@@alemaalem2655 Anite Yeseyittan Yegeibir Liji Diros Keseyittan Min Yittebekkal Yikkiritan Teeloto Meselegni Wede Seol Yeweredew EGZIABHER Yigesitsih 👎
@user-gn2tb4im6i
@user-gn2tb4im6i 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በፊትም እኔም እንዳቺ ልብ ብዬ አላስተዋልኩም ነበር ጨዋ የጨዋ ልጅ ነሽ ግን እግዚአብሔር አንቺን ና ፅንሱን ሊባርክ ፈልጎ ነው ይህን ያደረገው እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ለመሳም ያብቃሽ ሁላችንም ከአንቺ በላይ ነው ሀጢያታችን
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው ሳትሰለቹ አንብቡት ። ናፍቆት እግዚአብሔር ባንቺ እውነቱን ለመናገር ፈልጎ ነበር ተናግሯልም ስንት ሰው በተናገርሽው የገባው ገብቶታል አሁንም የተናገርሽውን ይግለጥልሽ የተናገርሽው 100% ትክክል ነው አሁንም 100% ትክክል ነው ። አይይይይ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጥህ ሁል ጊዜ የእግዚአብሔር ክብር ለመንካት አሁንማ በየሚዲያው ትጠቀማለህ ። ናፍቆት አሁን የምነግርሽ ባጋጣሚ (በስህተት ) አደለም ካፍሽ ያወጣሽው ፀልይ ለምን ካፌ ሊወጣ ቻለ ግለጥልኝ ስለተናገርኩት ነገር ብለሽ ። ማርያም ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመውለድ ተመረጠች እሷ ባትኖር ሌላ ድንግል ንፁ ወንድ የማታውቅ ንፁ ልብ ቀና የሆነችው ልጃገረድ መመረጧ አይቀርም ነበር ማርያምም የተወለደችው ከወንድና ከሴት ግንኙነት ነው ማለት ያዳም ዘር ናት ካዳም የተወለደ ሁሉ ካዳም የተወረሰ ሀጢያት ሁሉ በሰው ሁሉ ገባ ታዲያ ማርያም ከየት ተገኘች ???? ያዳም ዘር አደለችም ??? ማርያም መድሀኒቴ ያለችው ኢየሱስን ክርስቶስን ስላመነች ነው መዳን የሚያስፈልገው ማነው ? ሀጢያት ያለበት ሰው ነው ለምን መድሀኒቴ አለችው ? ሀጢያት ከሌለባት አባቷ ዳዊት ከማህፀን ጀምሮ ሰው ሀጢያት እንዳለበት ይናገራል ማርያም የዳዊት ዘር ናት ። በርግጥ የእምነት ምሳሌያችን ናት እሱ የሚላችሁን ስሙ ብላ አዛናለች እኮ ። እንወዳታለን እናከብራታለን ግን እንደማናችንም ሰው ናት ሌላ ጣጣ የለውም ። እና ከሷ እኩል የምንሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ ማዳን አምነን ስንከተለው ብቻ ነው የሞተልኝ የተሰቀለልን በሞቱ ሞቼ በመነሳቱ እኔም በሱ ትንሳኤ በማግኘቴ እንደሷ የመድሀኒቴ አምላክ ለማለት በቅቻለሁ ። ሌላ ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም ቢያስፈልገውማ ለምን ያንን ሁሉ ስቃይ መቅመስ አስፈለገው ኦቶዶክሶች አስቡ ቀኑ ደርሷል መፅሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ ። ወየው ለሚያስቱ ። ናፍቆት እግዚአብሔር ገልፆልሽ ነበር ማልቀስ አያስፈልግሽም ነበር አሁንም ፀልይ ያለ ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ ባፍሽ አልተጠቀመም ። ማርያም በሀጢያት ተወልዳለች በጌታችን በኢየሱስ አዳኝነት አምና የዳነች ከሀዋርያቶችና ከቅዱሳኑ ጋር በክብር ከአብ ቀኝ ተቀምጣ አለች ሁሉንም አንድ ቀን እናያቸዋለን መንገዳችንን ካስተካከልን ማለት ነው በርቺ አሰቢበት መፅሐፍ ቅዱስሽን አንብቢ ያለኝ ምክር ይህ ነው ማንንም ለመቃወም አደለም ሰው ነፃነት የተሰጠው ፍጡር ነው የተረዳሁትን እውነት ለመናገር ነው የተናገርሽውም ስተት የሌለበ ት ነበር አሁን ግን በተሳሳተ ትርጉም እያለቀስሽ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ። አዳኙ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መንገዱም አውነቱም ብርሀኑም እኔው ነኝ በኔ በቀር ወደ አብ በሌላ በማንም በምንም መግባት አይቻልም ብሎ አስረግጦ ነገግሮናል እሱን ብቻ ስሚ ሰው ቢያስትሽ መጨረሻ ላይ አለማወቅሽ ወይም ሰው ነው ያሳተኝ ብለሽ ሰበብ ማቅረብ አትችይም መፅሐፍ ቅዱሱ በጅሽ እንደሚገኝ ወይም ማግኘት እንደምትችይ አምናለሁ ያልገባሽንም እውነተኛ በተቀፅላ የማያምኑትን መጠየቅ ትችያለሽ የሞተልሽን የግሌ ነህ ብለሽ በንሰሀ ብትመለሺ መንፈስ ቅዱስ እራሱ ወደ እውነት ሁሉ ይመራሻል ። ተሳስታለች ይቅርታ ትጠይቅ ባዮች እግዚአብሔር አምላክ እናንተን ሆነ ቄሱን ብል ይሻለኛል ይቅር ይበላችሁ ሰይጣንን ምን ያህል እንዳስደሰታችሁ ይገባችኋል ? ባታምኑበትም እሱ ለዘላለም ታማኝ ሆኖ ይኖራል ይህ ትልቅ ክደት ነው ። እራሳችሁ በማወቅም ይሁን አውቃችሁ ትልቅ ስህተት በሚዲያ ሰርታችኋል ። ሀገራችን ወደኋላ የሚያረጋት ትኩስ ወይ በራድ አደለህም ካፌ አውጥቼ ልጥልህ ነው የሚለውን አስቡ መዳን በሱ ብቻም የሚለውን ቃል ቀዝቃዛ ውሀ አትጨምሩበት ክርስቶስ ኢየሱስን ለብ ያለ ውሀ አታድርጉት ካፍ የመተፊያ ጊዜም አለና ስተው ለሚያስቱት ቅጣቱ ምንኛ የከፋ ይሆን ።
@samraeyessus539
@samraeyessus539 3 жыл бұрын
እፎይ !! !! ተመስገን ጌታዬ ዛሬ የሰላም እንቅልፍሽን ትተኛለሽ ውድ እህቴ ይሄ እንባ እኮ ላወቀው የንስሐ እንባ ነው። መምህራንችንን እድሜና ጤና ይስጥልን!!! አዘጋጆችንም።
@user-pi6wp2hj4h
@user-pi6wp2hj4h 3 жыл бұрын
ናፍቆት የእመብርሃን ክብር ንፅህና ባንቺ ምክኒያት አለም አወቀ አይዞሽ ድግል ትቅረብሽ ለበጎ ነው ተባረክሽ አንቺ እና ልጅሽ
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 жыл бұрын
ምን አለም ከአለም በላይ እማ እግዚአብሔር ያውቃታል በጣም ይቅርታ አይባልም እሱ እኮ ልዩ ናት ከአለም በፉት እግዚአብሔር ያውቃታል ሰው ሰው ነው
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
እውነት ጨዋ የጨዋ መጨረሻ ነሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ኣላምንም ። ጣዖት ነው የማምነው ።
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
@@danielhadgu ስምህ ግን የእግዚአብሔር ባሪያ ነኝ ይላል።
@fantakebede5008
@fantakebede5008 3 жыл бұрын
Amen
@soziah2703
@soziah2703 2 жыл бұрын
@@danielhadgu semu gn mendnwe
@zerishkassa
@zerishkassa 2 жыл бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 3 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ትልቅ ሰው ነሽ መምህራችን የኛ አስታዋይ በየ ሶሻል ሚዳያው ዝምብላችሁ የምትቀደዱ ሰዎች ከአባታችን ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ተማሩ አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ያድልልን እህታችን እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ መምህር እንዳሉት እቤታችን ለሚጠሉ ዘዶዎች ምቹ መንገድ እዳትሆኚ በመፈለግ ያስቀየምንሽ ሁላችንም ይቅርታ አድርጊልን ስናውቅ በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ሀጥያት ሁላችንም እግዚአብሔር ይቅር ይበል መምህር ውድድድ እናረግሀለን ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏
@HagerieMedia
@HagerieMedia 3 жыл бұрын
እንደኔ ለናፍቆት ከልብ ይቅርታ ይገባታል እምትሉ❤❤❤ አይዞሽ ናፍቆትዬ የልብሽን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ሁላችንም የተናደድነው እመብርሃንን ማንም ቢሆን ክብሯን የሚነካ ነገር ሲነገር አንወድም ለዚያ ነው
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
በትክክል
@yordanosbogale1758
@yordanosbogale1758 3 жыл бұрын
Aw
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ትክክል
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
የተሳሳተችውን ቆርጠው ያውጡ ይቅር ባይ ፈጣሪ ነው አይዞሽ አሰገድደውሸ መሰለኝ የራሰሸን ቻናል ክፈቺ እንወድሻለን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
እውነት ነው🇪🇹🇪🇹
@truthforall2673
@truthforall2673 3 жыл бұрын
የኔ እናት እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ ምንም ማለት አይደለም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም
@tigisttade6649
@tigisttade6649 3 жыл бұрын
yen konjoo atlkshi endet endemwdsh
@hayathagos2988
@hayathagos2988 3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሺ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም ከስተቸ ት መመለሱ ነው ትልቁ ነገር❤❤❤❤❤❤❤
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ይቅርታን ጠይቀሽ ትልቅነሽን አስመሰከርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏❤️
@mironmemo2280
@mironmemo2280 3 жыл бұрын
Yena konjo Ayzon Ayzon
@abebawnegatie9008
@abebawnegatie9008 3 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ነገር ግን ክርስቲያን ከሆንሽ ማተብሸን እሰሪ ከአንገትሽ ማተብ የለም
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 3 жыл бұрын
እኔ አስተያየት ሰመስጠት ስለደከመኝ እንደእኔ እሷን ድበመደገፍ ፍቅር የገለፃችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በፀጋ ጠብቆ በሰላም ተገላግለሽ እንኳን ማርያም ማረሽ ለማለት ያብቃን ይሕ የናፈቃችሁ ሑሉ በፀሎት እናስባት አሜን አሜን አሜን በሉ አኔ አሜን ብያለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሰላመ እግዚአብሔርአይለየን
@finotarega5512
@finotarega5512 3 жыл бұрын
Ameeeeen
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ኣላምንም ። ጣዖት ነው የማምነው ።
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@emamaeyloe669
@emamaeyloe669 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 жыл бұрын
@@danielhadgu ሠገጤ ምን አገባን እኛ ለምን ከእሳት አገባም
@mimegetahun8901
@mimegetahun8901 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢 ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ::
@yordanosabebe3454
@yordanosabebe3454 3 жыл бұрын
መምህር ለእርሶ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን ለእርሷ እና ለኛ አስተዋይ እዝነልቦናን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለየን የአዳምና ሄዋን ሀጢያት ሳይቆጥር የማረ እምላክ እኛ ና እሷንም ይማርን አሜን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ በጣም እማከብሮት አባታችን 🙏🙏🙏እረጅም እድሜ ❤️
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ኣላምንም ። ጣዖት ነው የማምነው ።
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
@@danielhadgu ጣኦት ይገልብጥክ 666 ቤቱን የሰራብክ 🧐😛😛😛
@shimelesgetachew97shimeles95
@shimelesgetachew97shimeles95 3 жыл бұрын
Azos hyena Mar
@hailebesufkad
@hailebesufkad 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እህታችን ይቅርታ በመጠየቅሽ ትልቅነት ነው እናም ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-we4pe5wt8x
@user-we4pe5wt8x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hadishadhanom6078
@hadishadhanom6078 3 жыл бұрын
እኔም እንደ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ታከታይ ይቅርታሽን በትልቅ ትህትና እቀበላለሁ!!! እመ ኣምላክ ትጠብቅሽ ኣሜን!!!
@sodokistane8623
@sodokistane8623 3 жыл бұрын
ማርያምን እኔም ቀን ሙሉ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 3 жыл бұрын
Enye btame
@RA-ge1fx
@RA-ge1fx 3 жыл бұрын
የኔ እናት😭😭 አይዞሽ በጣም ነው ያከበርኩሽ 🙏🙏🙏 መምህር እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ🙏🙏🙏 ebs tv ይሄ ለትምህርት ነው የመጣው ማህተብ ማስወለቅ አቁሙ የሌላም አይማኖት እንዲሳተፍ አድርጉ አመሰግናለው
@user-qw3cg8zj8q
@user-qw3cg8zj8q 3 жыл бұрын
ሰላም ለኩለክሙ በእውነት ለአበመታችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ሰላም ለአገራችን
@eldikassu7867
@eldikassu7867 3 жыл бұрын
ባንቺ ብዙ ተምረናል እምነታችን በስም ብቻ አይሁን!!! አንቺ ግን አይዞሽ ለበጎ ነው!!!!
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@natynahu625
@natynahu625 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እድሜና ጤና መድሀኒያለም ይስጥልነ
@chereyewerke5676
@chereyewerke5676 3 жыл бұрын
Amen yesetelen
@senworld1558
@senworld1558 3 жыл бұрын
ናፍቆት ሁሉ ለበጎ ነዉ ማለት ይሄ ነው :: እንዲህ ባይፈጠር ኖሮ ይሄን ሁሉ ትምህርት ባላገኘሽ ነበር አሁንም በድጋሚ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ አትስቢ የልብን የምታቅ እናት ናት እመ ብርሃን እናታችን ርህርህት ልቡና ም ናት አትጨነቂ ክፉ ሰው ሁሊም ከተናጋሪ ላይ ከመተቸት አይወጣም ይቅር ይበላቸው ውዴ አይዞሽ አታስቢ ልብሽ ንጹ ነው መምህር በጣም ካስተማሩት ውስጥ ከባዽ አስተማሪ ቃል ናት መተርጉማን ላይ ቀና አስተሳሰብ ያስፈልጋል" ዘ "ጥ" ስታለቅሽ አለቀስኩ ግን እድለኛ ነሽ በህይወትሽ ትልቅ ስራ ሰርቶልሻል ፈጣሪ ልጅሽም ተባርከ አይገርምም
@gechodi3186
@gechodi3186 2 жыл бұрын
አባታችን መ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን።እህታችንም ለችግሮችሽ ድንግል ማርያም ከልጁዋ ጋር ከጎንሽ ይጠብቁሽ።ላገናኞችም ድንግል ማርያም ከልጆጋር ትጠብቃችሁ።
@user-vk4mn9sd4q
@user-vk4mn9sd4q 3 жыл бұрын
ይቅር ትልቅነት ነው አላህ በሰላም ይገልግልሽ❤️
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 3 жыл бұрын
Tebareki 🥰🥰
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ 🙏
@adinatiku4380
@adinatiku4380 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ት አገኘሁ ልበል ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ባችውስጥ መልካሟን ኢትዮጵያዊ እህቴን አየው 👌👍
@abdosaad9933
@abdosaad9933 3 жыл бұрын
አንችም ትልቅ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ኢትዮጵያዊነት ማለት እንድህ ነው መከባበር
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 жыл бұрын
ሠዉ ምንጊዜም ማዉራትቱን አይተዉም የልብሸን የሚያዉቅ እግዚአብሔር ነው እህቴ እመአምላክ በሠላም ትገላግልሸ ሁላችንም ሀጢያትኛ ሁነን በሠዉ ሀጢያት ፈራጅ የምንሆነዉ ለምን እንደሁ አይገባኝም እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን
@dktube21
@dktube21 3 жыл бұрын
አስተያየት ሰጪዎች ሁሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ተከታዮች ብቻ እንደማይሆኑ መገመት አለብን፡፡ ነገሩን ለማጦፍ ጣልቃ ገቦች ይኖራሉና፡፡ እህታችን ግን በተፈጠረው የቃላት ግድፈት ይቅርታ መጠየቅሽ የእውነተኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መሆንሽንና የታላቅ ስብዕና ባለቤት መሆንሽን የሚያሳይ ምልክት ነው፡፡ ከልብ እንወድሻለን፡፡ አመቤቴ ማርያም ማህፀንሽንም ለምለም ታድርግለሽ፡፡ የምትወልጅውም ይባረክ/ትባረክ፡፡ ለመምህራችንም በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
መምህህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት የኔ እህት ይቅር ለእግዚአብሔር ሁላችንም ሀፂያቶኞች ነን😥😥
@user-fk6nl9rv6s
@user-fk6nl9rv6s 3 жыл бұрын
ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እህታችን አታልቅሽ ሰው ሆኖ እማይሳሳት የለም
@genetromi6314
@genetromi6314 3 жыл бұрын
ድንግል በሰላም ትገላግልሸ እህት አይዞሸ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
ቆርጠው ያውጡት የተሳሳተችውን መምህር እናመሰግናለን አይዞሸ ማርያም ትቅረብሸ 🙏🙏🙏🙏
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
ይቁረጣቹ አልልም ዝም በሉ ወሬ
@mintewabbekele5234
@mintewabbekele5234 2 жыл бұрын
መምህር ሆኖ እግዛብሔር ቃለ ህይወት ያስማልን እውነት ከልቤ ነው የማመሰገ ነው ደስ ይላል፡፡ ይቅር ባይ ፈጣሪያችን ይቅር ይበላት ትልቅነት ነው ፡፡ናፍቆትዬ ቆንጆ አይዞሽ
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 3 жыл бұрын
ጥፋታችን ለሚድያ ሳይሆን ለፈጣሪያችን ነው መናዘዝ ያለብን አይዞሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ።
@zelelatas3142
@zelelatas3142 3 жыл бұрын
At hizbun yikirta lemeteyek new sis lik nesh
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 3 жыл бұрын
እህቴ ከስው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ መምህራችን የድግል ልጅ ጠጋው ያብዛሎት እናመሰግናለን
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን የጥምቀት ስጦታ.... 🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 kzfaq.info/get/bejne/h7KYrM9jtMjWpY0.html
@hagushahiyab4747
@hagushahiyab4747 3 жыл бұрын
ጀግና ኣይዞሽ ቆንጅየ ጠንክሪ የማይናገር ኣይሳሳትም የምናገር ልሳሳት ግን የሰው ባህሪ ነው ።በርትዒ ዝሓውተይ ናተይይ ማርያም ብሰላም ትምጻእኪ ኣፍ ዘለዎ/ዘለዋ ይሃብኪ
@kalkidanalemu3709
@kalkidanalemu3709 3 жыл бұрын
@@ethiopiancomedychannel4456 M56iuegah⅝⅝⅝⅝w dM
@futer0
@futer0 3 жыл бұрын
ሴቶች እስልምና እና ክርስትና እንዴት እንደማይገባቸው ሴት በሁሉቱ ሀይማኖት እንደሰው እንደማይቆጠሩ እአያውቁም ድንቁርና መክተል ነው በዚህ አይማኖት ለሌሎች ጥቅም ማግኛ ነው ድድብና ሀይማኖት ሴቶች ብዚህ ዘመን መብት አላችሁ
@user-xl5di5il8g
@user-xl5di5il8g 3 жыл бұрын
እንደት መታደል ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን እንኳን ለጥምቀቱ ባህር አደረሳችሁ
@tilatilahun9595
@tilatilahun9595 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይጠብቆት
@user-wv1zy8hz5k
@user-wv1zy8hz5k 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ። ጎበዝ ልጅ ነሽ።
@user-xy2jo4si6b
@user-xy2jo4si6b 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔ እህት እመቤቴ ትጠብቅሽ
@tsehay8941
@tsehay8941 3 жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላልግልሽ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ አልቅሰሽ አስለቅሽኝ 😭😭😭
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ኣላምንም ። ጣዖት ነው የማምነው ።
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny..,.ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@eyerusalemassefa722
@eyerusalemassefa722 3 жыл бұрын
@@danielhadgu mindinew ante demo mitilew ho
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
ዬኔእናት።ዛሬነው።ያየውት።አስለቀሰችኝ የኛነገር።ማራገብነው
@user-yk8mm6nn1v
@user-yk8mm6nn1v Жыл бұрын
@@danielhadgu ኧረ ጉድ በሉ ምን ለማለት ፈልገህ ነው😱😱
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ናፍቆቴ በእውነት አይዞሽ እግዚአብሔር እርሱን በማወቅ ይባርክሽ የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው በክርስቶስ ደም ተሸፍነሻል አይዞሽ የኔ እናት!!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
መምር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቤሔር ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፀሎት ልመናዎ እረዴት በረከቶት ይደርብን ናፍቆትዬ እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ተገቢነው እና እናመሰግናለን
@alemharar6691
@alemharar6691 3 жыл бұрын
መምህር በረከትዎ ይደርብኝ፣አይዞሽ አቦ እኔንም አስለቀሽኝ እመብርሀን ትዳብስሽ የኔ ቆንጆ
@mastewalmekasha7208
@mastewalmekasha7208 3 жыл бұрын
ይቅርብሽ እህቴ የእግዚአብሔር በረከት ይደርብሽ እሱ ነው የሚያዋጣሽ
@jesusalive3984
@jesusalive3984 3 жыл бұрын
የመምህሩ በረከት ከምትለምኝ ለ ጌታ ኢየሱስ ህይወትሽን ስጪ።
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 3 жыл бұрын
23 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ 24 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።ሮሜ 3፡23 24 ሮሜ 3፡10 እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ። 11 ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥ ይሄ ቃል የሰው ዘር የሆነን ሁሉ ይመለከታል የጌታችንን እናት ጨምሮ የአዳም ዘር ስለሆነች፡፡
@tsega9038
@tsega9038 3 жыл бұрын
ተረት kzfaq.info/get/bejne/nbRllLNlvpzXj3U.html
@Tmhrte_Tewahdo
@Tmhrte_Tewahdo 3 жыл бұрын
ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል(ሉቃስ ወንጌል1:48) እኔም ትውልድ ነኝ የኔ እናት "ብጽእት በያት እሽ "
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
ደምሩ በቅንነት
@mihretalemu1745
@mihretalemu1745 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃል ለህይወት ያሰማልን: እህታችን ይቅር ለእግዚአብሔር፤ እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ!!
@tadilazegeye5410
@tadilazegeye5410 3 жыл бұрын
በጣም አዝኘብሽ ነበር እህቴ ይቅር በይኝ የውነት እመቤታችን ይነቀፍሽ መስሎኝ ነው
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ የሶሻል ሚድያ ስድብ ለእርጉዝ አይደለም ላላረገዘም ያስወርዳል አይዞሽ መምህር የርሶ አይነት ትልልቅ ሰወችን አስታራቂ አባቶችን አያሳጣን ያብዛልን እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ ይቅርታ ታላቅነት ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ የኔ ቆንጆ 💕💕💕🙏
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 жыл бұрын
💯
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ኣላምንም ። ጣዖት ነው የማምነው ።
@911bigsam
@911bigsam 3 жыл бұрын
ጨርሳችሁ አትናገሩ እንጅ
@dfccxgdhf1741
@dfccxgdhf1741 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. መምህር ቃለ ህይወት ያስመልን
@selamfikir8454
@selamfikir8454 3 жыл бұрын
ቀድሞም አልዋሸችም አሁንም አልካደችም. እውነት ነው እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደምድር የላከው በሀጥያተኛ የሰው ልጅ አድሮ ነው .መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ,መምህር ለምን ግልፅ አርገህ አታስተምርም ?ትውልዱን ወደጨለማ አትምራ እግዚአብሔርን ፍራ . ወደ ሮሜ 5 14፤ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና። ወደ ሮሜ 5 19፤ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። ማርያም ሰው ነበረች ,ሰው ሁሉ ደግሞ ሀጥያተኛ ነው::
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጂም ዕድሜ ይስጥልን! እመቤቴ ማርያም ትቅረብሺ እህቴ ናፍቆት ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ።
@user-xq6or6jc6g
@user-xq6or6jc6g 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአቢሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏💒💒💒🥰🥰
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 3 жыл бұрын
እማምላክ በሽልም ታቁምሽ በሆድሽም ያለውም ፅንስ እድለኛ ነው በሚውዱሽ መመረቁ ታሪክ የሚስራ ኢትዮጵያን የሚያኮራ ይሁንልሽ
@abrehamewenetu3054
@abrehamewenetu3054 3 жыл бұрын
አሜነ!!!
@hirutethioa828
@hirutethioa828 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tutukatube7626
@tutukatube7626 3 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 3 жыл бұрын
አሜን
@hanadesalgn8154
@hanadesalgn8154 3 жыл бұрын
አይናችን ነሽ ድግል አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mestaurmarat2052
@mestaurmarat2052 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@semiraabdela3812
@semiraabdela3812 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@baushayeie5123
@baushayeie5123 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-vx8oo8bs4t
@user-vx8oo8bs4t 3 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ሌላው ከመምህር ይሄን ጥዑም ትምህርት ፈጣሪ ሊያስተምረን ፈልጐ ነው ማስተዋልን ይስጠን አሜን
@megnott28
@megnott28 3 жыл бұрын
I love Dr. Zebene I'm really glad you guys are bering him more often on the show I just love the way they teach I understand it more and I just love listening to them when they explain and teach.
@str7749
@str7749 3 жыл бұрын
በምክኒያት ሚስጥረ ማርያም ተማርን! በዓውደ ልደቱም በጥምቀቱም።
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው
@estech5410
@estech5410 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ፈጣሪ ይዳሺ
@str7749
@str7749 3 жыл бұрын
እውነት ነው ለላይክና ሼር ያሰቡ ያራገቡ ለኔም ለብዙሃኑ ተዋህዶን መረዳትን አተረፍን
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 3 жыл бұрын
@@fikerasfaw2668 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሁላችሁም
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@onelovetube2032
@onelovetube2032 3 жыл бұрын
አዳሜ ዩቱብ ብር ለመልቀም ስሟን ለማጥፋት ቸኮለ እንጂ የአፍ ወለምታ የሌለበት የለም። አይዞሽ። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@mekidesniguse8648
@mekidesniguse8648 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 жыл бұрын
በትክክል
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችንን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ናፋቆትዬ እመቤቴ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን እንወድሃለን ❤️
@sebleyakob8301
@sebleyakob8301 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እመቤቴ ማርያም ከክፉ አይን ታውጣሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናዎት ጋር ይስጥልን
@user-wf3nj2yc6q
@user-wf3nj2yc6q 3 жыл бұрын
መምህራችን ተባረክልን ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ እንቁ
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ኣላምንም ። ጣዖት ነው የማምነው ።
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@bezashiberu2557
@bezashiberu2557 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሀጥያት የሌለበት ይውገራት። የሚገርም ትምህርት ነው ናፍቆትዬ አማርኛ እንደ ትርጉሙ ይለያያል የልብሽን አንቺ ታውቂያለሽ ሀበሻ የራሱን ትቶ የሰው ያማስላለ ስለዚህ አትዘኝ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 жыл бұрын
ካህን ተባረክ አይባልም እህቴ እርሱ ባራኪ ነውና ፈቺም አሳሪም ነውና
@crstiantech6068
@crstiantech6068 3 жыл бұрын
@@danielhadgu koshasha nek
@hiwot8664
@hiwot8664 3 жыл бұрын
አስለቀሰችኝ መምህር እናመሰግናለን በሷ ሰበብ እኛም ተማርን
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@tsegaazezew9868
@tsegaazezew9868 3 жыл бұрын
አይዞሽ አሁን ደስ ይበልሽ ስለእመቤታችን አና ስለሃይማኖታችን ብዙ አስመስክረሻል አመቤቴ ትፍታሽ
@abelberhe566
@abelberhe566 3 жыл бұрын
"፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤" (ወደ ሮሜ ሰዎች 3: 23)
@onelove26
@onelove26 3 жыл бұрын
Kale hewet yasemani le abatachin zebene lema emebatachin kidst dingil Mariam titebikeshi
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 3 жыл бұрын
ናፍቆቴ አሸንፈሻል ማንም ነፁህ የለም ሁላችንም እንሳሳታለን ግን ስንቶቻችን ነን እንደና ናፍቆት ተፀፅተን ይቅርታ የምንጠይቀው እግዚአብሔር አምላክ የልብ አዎቂ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ በሰላም ትገላግልሽ ባንቺ መሳሳት ብዙ ተምረናል ውዴ አዛኝትዋ ትጠብቅሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅ ነት ነው ይቅርታ መቀበል ደሞ ታላቅ ነው
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ረጅም እድሜ ጌታ ያድልህ 🙏
@mekdesgemechu9755
@mekdesgemechu9755 3 жыл бұрын
Zebene
@ssssssss9704
@ssssssss9704 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkአምላክ አራግሽው እደ ይሄን የፈጠረውን አሜክ የካደ ለሆድ ያደረ እርኩስች
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
@ኢ ኢትዮጵያዬ 🤐🤐🤐
@Amy-ku4wm
@Amy-ku4wm 3 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን አንዳንዴ ሳናጣራ የምናረገው ነገር የሰው ሂወትን ምን ያክል እንደሚያበላሽ መሆኑን በወቅን እኮ ውይይይይ እመቤቴ ማርያም ትቅረበሽ 😭❤❤❤❤❤❤
@zerihuntesfaye5102
@zerihuntesfaye5102 3 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እመምብርሀን እመቤታችን የልብሽን ታወቀለች, እና በሰላም ትገላግልሻለች, ትህትናሽ ይቅርታሽን አሰተማሪ ነው ( እነዛ ላልተረዱሽ እግዚአብሔር ይርዳቸው) ebs ች ቆንጆ ስራ ነው
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 жыл бұрын
የኔ እናት አስለቀሽኝ አይዞሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ
@user-gl3xk1oe6k
@user-gl3xk1oe6k 3 жыл бұрын
አይዞሽ ናፍቆት የማይሳሳት የለም እማምላክ በሰላም ትግላግልሽ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hiwaitet4970
@hiwaitet4970 3 жыл бұрын
የእዉነት አስለቀስሽኝ ይቅረ ለእግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይቅረ ይበልሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ሰላማችሁ ይብዛ ተወዳጆች አሜን የህይወትን ቃል ያሠማልን ፀጋውን በረከትን ያብዛልን አባቶቻችንን አሜን 🤲 ይቅር ለድንግል ማርያም ልጅ ነው እህት አለምየ አይዛሽ እህት እምየ ትርዳሽ አለሜዋ🤲💔💔💔💘የምር በጣም ደስስስ ይሚል ነው 😥
@user-lj8ev5mg3e
@user-lj8ev5mg3e 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢 ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 😍😍
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@yourtube7830
@yourtube7830 3 жыл бұрын
Kemtua new?..
@user-qt1ln7gm9b
@user-qt1ln7gm9b 3 жыл бұрын
@@ethiopiancomedychannel4456 ቀሰተተነqqqqqqqqr iddrfff
@futer0
@futer0 3 жыл бұрын
ሴቶች እስልምና እና ክርስትና እንዴት እንደማይገባቸው ሴት በሁሉቱ ሀይማኖት እንደሰው እንደማይቆጠሩ እአያውቁም ድንቁርና መክተል ነው በዚህ አይማኖት ለሌሎች ጥቅም ማግኛ ነው ድድብና ሀይማኖት ሴቶች ብዚህ ዘመን መብት አላችሁ
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 3 жыл бұрын
አይዞሽ እኛ ሰዎች ከእዉነቱ ይልቅ ስተቱን ይዘን መሮጥ ነዉ ስራችን
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@point1212
@point1212 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ባለማውቅ ብቻ ሳይሆን እያወቅን የምናጠፋውን ይቅር የሚል አምላክ በሀጥያት ብንሞትም የምትማልድልን የሰጠን ቸር ነውና ይቅርታውን በኩሌ ተቀብያለው ❤
@abyssiniaethiopia8965
@abyssiniaethiopia8965 3 жыл бұрын
ናፍቆት ማተብሽን አድርጊ ማተብሽ ክብርሽ ጠባቂሽ መለያሽ ነው መ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚያብሔር ያክብረዎት
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
ስታሳዝን😭 አይዞሽ ልጅሽ ይከፋዋል አታልቅሺ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ
@meseretnegash8501
@meseretnegash8501 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የዋህ እመቤቴ በሰላም በጤና ትገላግልሽ ለነዛ ስራ ፈቶች እድል አትስጫቸው ምድረ ደደብ ሁላ ካንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት ስታለቅሺ ውስጤ ተረበሸ አይዞሽ እርሻቸው
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
Miskin tasaznalech
@makdametaferia3639
@makdametaferia3639 3 жыл бұрын
ናፍቆት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ፣ እመቤቴ ማርያም ይቅርታሽን ትቀበልሽ።
@betelhemendale1075
@betelhemendale1075 Жыл бұрын
Lek Neshe Eyesusen masekedmese Algebachewem
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እህታችን ሁላችሁንም ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር ያውቃል። ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው። ታላቅ ሰው ነሽ
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 3 жыл бұрын
የኔ እህት ባች ስንቱ እንደተማረ አስተውይ እመቤቴ በሰለም ትገላግልሽ
@lifetipsfromhome8243
@lifetipsfromhome8243 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርሽ ምንም ቃላት የለኝም በጣም አክባሪሽ ነኝ በእውነት እመቤታችን በችግርሽ ሁሉ ተቁምልሽ
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
ሁላችንም ሀጧተኛ ነን እና እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🤲🤲😭😭
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny...ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@emebetyoutube4890
@emebetyoutube4890 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@popolariejo704
@popolariejo704 3 жыл бұрын
የሚገርመዉ እግዚአብሔር ምንም የላለ እኛ ማነን የምንፈርደዉ አይዞሺ እግዚአብሔር ያያል
@mekdimz6985
@mekdimz6985 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እመቤቴ ቅድሥት ድንግል ማርያም የውሥጥሽን እሡሀ ታቃለች እሡሀ በሠላም ትፍታሽ የሚወለደውንም ህፃን ፈጣሪ ይባርክልሽ ትዳርሽንም በደሥታ ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ መምህር ዘበነ ለማ የሀገሬ ልጅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ
@user-zf4yk5fo7i
@user-zf4yk5fo7i 3 жыл бұрын
የኔውድ ህህት ሰውነንና የማይሳሳት የለም ስተትሽን አምነሽ ይቅርታ በመጠየቅሽ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይቅርሽ ይበልሽ አይዞሽ
@-zedye
@-zedye 3 жыл бұрын
ለወሬ የቸኮሉ በዓለምአደባባይ አስባረኩሺአይዞሺ
@user-qy7il5rn1y
@user-qy7il5rn1y 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
መታደል ነው እውነት በዛ ላይ ነብሰ ጡር ነች ታድላ ልጅም የተባረከ ይሆናል በማህፀኗ እያለ መስቀል ተሳለም በደሙ ተሸፈነ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
አስለቀሰችኝ😭
@-zedye
@-zedye 3 жыл бұрын
አዎ እድለኛናት!!!!
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Ayigerimim
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 жыл бұрын
አይዞሽ ናፍቆትየ የሰዉ ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም አንች መናገር የፈለግሹን ብዙዎች ተረድቶዉሻል እሜቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ጣፋጭ ማር መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ፀጋዉን ያብዛሎት ሁሉም ሰዉ እንደ እርሶ ቅን አስተሳሰብ ብኖረዉ አለም የት በደረሰች
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ናፍቆትዬ አንቺ እውነትን ነው የተናገርሽው ምንም ስህተት አልተናገርሽም የኔ እናት እንፀልይልሻለን አይዞሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን!!
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 3 жыл бұрын
ስናቅ በድፍረት ሳናቅ በስተት የሰራነውን ሀፅያት እግዛብሔር ይቅር ይበለን አሜን
@fsh8809
@fsh8809 3 жыл бұрын
Amen
@danielhadgu
@danielhadgu 3 жыл бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ኣላምንም ። ጣዖት ነው የማምነው ።
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@gannatganna2134
@gannatganna2134 3 жыл бұрын
Ameen🙏🙏🙏🙏
@ethiopiancomedychannel4456
@ethiopiancomedychannel4456 3 жыл бұрын
wow so funny..,.ለነፍሰ ጡር የተከለከለ ነው…እስቲ ድብርት ማራገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ የታዋቂው ኮሜዲያን አዲስ የወጣ የሳቅ ቪድዮ ዘና በሉበት… kzfaq.info/get/bejne/g9FpiZphzuDFgZc.html
@user-cy4uj2mg6y
@user-cy4uj2mg6y 3 жыл бұрын
በኡነት አስለቀስሽኝ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ
@lolman642
@lolman642 3 жыл бұрын
አይዞሽ አተልቅሺ ደፍት ስትናገር ራገበይ
@user-md6qd5go1z
@user-md6qd5go1z 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ሰጥቶ በቤቱ ያቆይልን💚💛❤🕊🕊🕊🕊
@amanuelniguse
@amanuelniguse 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን ዛሬ ትልቅ ነገርን ነውና ያስተማሩን
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 жыл бұрын
ናፍቆት የምርጥ ምርጥ ነሽ ውዴ ሰዎቹ ጮሁብሽ እነሱ በቤታቸው ስንት ጉድ ይሰራል የራሳቸው ሀጢያት ዞር ብለው ሳያዩ አንቺን አስለቀሱሽ ምድረ ወሮ በላ ሁላ አንቺ ግን ምርጥ ሴት ነሽ ።
@helanqatar2652
@helanqatar2652 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይላል የኔ ማር አይዞሽ አታልቅሺ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 3 жыл бұрын
አይመለከትሽም።ሌሎች ላይ ቢከሰት ምን እንደሚሆን እናውቃለን !!
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 жыл бұрын
@@ethiopiaafrica5008 ታዳ የታየኝን የተሰማኝን ተናገርኩ በርግጥ አይመለከተኝም ስድብ ይመለከተኛል ሀቀኝነት አንቺ ምን ቤት ነሽ ?
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ይሄኔ በናተላይ ቢሆን ደፍታቿት ነበር ንገሩኝ ባይ ስለእምነታችንም አንቆርቆርዴ አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ ጥፋተኝ እደሆነች አምና መሰለኝ ይቅርታ ልጠይቅ የመጣችው ተሳስታም ቢሆንም
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 жыл бұрын
@@genet6181 እስኪ ፌስቡክ ከብተሽ እይ ምን ብለው እንደሰደባት ታዳ ሀይማኖታቹ ስዱብ እንደ ማይፈቅድ ጠንቅቄ አውቃለሁ ምነው የራሳቹ ሀይማኖት ተከታይ ነች ለምን የጠንቋይ ዘር አላቻት ? እናንተ ጠንቋይ ናቹ እንዴ 👉 በነገራችን ላይ ላንቺና ለመሰሎችሽ ነው የጠየቅሁት ንጹህ ክርስቲያን አላልኩም ።
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
አሜን መምህር እውነት ነው ዛሬ በዚህ በቅዳሜ አዘጋጆች ጋ የእመቤታችን ክብር እንድገለፅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የማይሳሳት ማንም የለም እና እርሽው በቃ አትዘኝ እመብርሀን የልብሽን ታያለች
@mulugetamesele7189
@mulugetamesele7189 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለመምህራችን እህታችን ጋዜጠኛ ናፍቆትም እናመሠግናለን ለትህትናሽ!!! ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ!!!!
@begenatube293
@begenatube293 3 жыл бұрын
በታም ጎበዝ ኣይዞሽ ለእምነትሽ ያለሽ ክብር ና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለሽ ክብር በእንባሽ ኣስመሰክረሻል ከዚ በላይ ምንም ምስክርነት የለም ወንድምሽ ከኣስመራ
@munam5275
@munam5275 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እንደ እርስዎ ያለውን አስተዋይ መምህር ያብዛልን:: የእርስዎ ፀሎት እና ልመና ለሁላችን ይድረሰን🙏 ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በማስተዋል እንድኖር ይርዳን::
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እንደ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኝ ያዳመጥኩት ፖሮግራም የለም እውነት እድሜና ጤና ይስጥልን
@mytube18150
@mytube18150 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ፍቅር በልብሽ እንዳላ ይታያል ! በዚህ አጋጣሚ ስለድንግል ማርያም የበለጠ ክብር እንዲነገር እንዲሰበክ ምክንያት ሆነሻል ! ጨዋ ሴት ነሽ ምንም አይሰማሽ ያጋጥማል ለሌላ ግዜ እንድትጠነቀቁ ትምህርት ነው። በየቀኑ ሳያውቁ ብዙ ስህተት የሚናገሩ በየሚድያው ሞልተዋልና ይማሩብሻል። እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይስጥሽ በሰላም ውለጂ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለማለት ያብቃን።
@tzt1964
@tzt1964 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ እህታችን ምንም አልተሳሳትሽም የተናገረሺው ፍጹም ትክክል ነው :: የቅርታ መጠየቅ እና ንስሀ መግባት ያለባቸው በአንቺ ላይ የእርግማን ቃል የወረወሩና የተናገረሽውን ያወገዙ እነሱው ናቸው ይህ ትውልድ በማያውቀው ቋንቋ በግእዝ እየተናገሩ እና እየተደናገሩ ሰው እግዚአብሔርን እንዳያውቅ የሚያደናግሩ :: አንቺ ግን እህቴ ሆይ እንደ ክርስቲያን አስተምህሮ እንደመጽሀፍ ቅዱስ እንደ አግዚአብሔር ቃል ነው የተናገርሽው :: በአዳምና በሔዋን መተላለፍ ምክኒያት ኀጥያት ወደዚህ አለም ገባ እግዚአብሔር ይዋሽ ዘንድ ሰው አይደለምና ከአባታችን ከአብርሀም ጀምረን ብንቆጥር እስከ ዳዊት ትውልድ ሁሉም ሀጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ሮሜ 3:23 ስለዚህ ማርያምም ብትሆን በዚህ የዘር ሀረግ ውስጥ የተካተተች ናትና በዘር የመጣ ኅጢያት አለባት እሷም እኮ ሰው የሰው ዘር ናትና እስኪ ድንግል ማርያም የተናገረችውን ከመጽሀፍ ቅዱስ እንመልከት በ ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1 : ከ 46-50 ያለውን አንብቡት (የባሪያይቱን ውርደት) ተመልክቷልና ብላ እሷ ስለራሷ ተናግራለች :: በተጨማሪ ደግሞ በእኔ በካህኑ ፊት ነው የምትናገሪ አይዞሽ አታልቅሺ ያልከው አንተው ሆንክ አማለጅ :: ዕብራውያን ም 7:23 ይላል :: በጌታችን በአዳኛችን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ የተጠመቀ ሁሉ የ አዲስ ኪዳን ካህን ነው:: በ ራእይ ም 5:9-10 ምን ይላል ስትናገር እንደ መጽሀፍ ቅዱስ እንደ እግዚአብሔር ቃል መሆን አለበት ምክኒያቱም በ 1ኛ ጴጥሮስ ም 4:11 ስለሚል ካልሆነ ግን በ ዘዳግም ም18:20 ላይ እርሱ ይገደል ይላል ምክኒያቱ አንተ ወይም የአንተ ሀይማኖት ተከታዮች ማርያምን እንደ አማልክት ስለምታመልከኳት ነው: : ሀጢያታችሁን ብትናዘዙ ንስሀ ብትገቡ እና በኢየሱስ አምናችሁ ዳግም ብትወለዱ እርሱ ኢየሱስ ሀጢያታችሁን ይቅር ይላል :: 1ኛ ዮሐንስ ም 1:9 ተባረኩ ወንድም ፀጋዬ
@menkermedia-21
@menkermedia-21 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እኔ ላልቅስልሽ አይዞሽ በአንቺ ምክንያት የድንግል ክብር ለዓለም ይደርስ ዘንድ ፍቃዱ ሆኖ ነው።
@zallazallaq1979
@zallazallaq1979 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
የእውነት መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ናፍቆት አይዞሽ የኔ ማርርር በጣም ደስ ይላል እኛም ብዙ ነገር ተማርን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏💚💚💚
@accessdoctors2485
@accessdoctors2485 3 жыл бұрын
ናፍቆት ምንም ሚወጣላት ልጅ አይደለችም - እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ !
@user-nw3kt8md2t
@user-nw3kt8md2t 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን
@afomia7469
@afomia7469 3 жыл бұрын
EBS needs a smart editor to protect its Employees. Even though she’s made a mistake by saying something, the editor should have been caught it because that’s why editor is there. Thanks for the apology Nafikot I was upset at first, it’s all good ! ወላዲተ እምላክ በሰላም ትገላግልሽ!!!!!!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@anabreezy7263
@anabreezy7263 3 жыл бұрын
fact
@kirubelseifu2927
@kirubelseifu2927 3 жыл бұрын
For that to happen... the Editors needs a clear knowledge of all religions. Even memher rasu tenagrewal eko all medias needs a religion advisor to check everything up before putting it on Tv.
@afomia7469
@afomia7469 3 жыл бұрын
@@kirubelseifu2927 True😇
@saronsaron8848
@saronsaron8848 3 жыл бұрын
YOU MEAN EDITING ON LIVE
@afomia7469
@afomia7469 3 жыл бұрын
@@saronsaron8848 it is not a live show, it has been edited before we see it
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 102 МЛН
ያዝልቅልህ ሊታይ የሚገባ አዲስ ድራማ(Yazilkilh New Ethiopian Dirama) 2024
44:54
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 6 М.
ДЖОХАН 2 | толық фильм
1:25:26
Жахан Утаргалиев
Рет қаралды 504 М.
Чья эта клубника ?
0:30
ЛогикЛаб
Рет қаралды 2,6 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 9 МЛН
Прояви гостеприимство🤣#фильм #сериал #кино
1:00
зеленое яйцо #shorts #животные #shortsvideo #страус
0:35
Тайные Истории
Рет қаралды 11 МЛН
Удачливая дочь сделала из отца миллионера 😳 #фильм #сериал
0:59
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,9 МЛН