Seifu on EBS: ከአስር አመት እስር በኃላ ወደ ሀገሩ የተመለሰው ካሊድ

  Рет қаралды 1,221,079

Seifu Show

Seifu Show

7 жыл бұрын

EP 26 Seifu on EBS: ሴት ልጅህን ገርዘሃል ተብሎ አስር አመታት በአሜሪካ ታስሮ የነበረው ካሊድ ..
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ሞዴል ገሊላ በቀለ bit.ly/35NSOhM ከታዋቂው አሜሪካዊ የፊልም ተዋናይ ታይለር ፔሪ ጋር ስላላት ግንኙነት ፣ ግንኙነታቸው እንዴት እንደተመሰረተ እና ከታይለር ፔሪ ስለወለደችው ወንድ ልጇ እና ስለ ምትሰራው የውሃ ፕሮጀክት ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ

Пікірлер: 2 100
@milkesagobena3794
@milkesagobena3794 6 жыл бұрын
የአበሻ ወንዶች ከዚህ ታሪክ ተማሩ ማን እንደ ሀገር ልጅ ፡ ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርህ ምድር አበቃህ በእውነት ያሳዝናል ኡፍፍፍ ይሄን ያያችሁ የአገሬ ሰው የማንንም ነጫጭባ ከማግባት ተቆጠቡ ማን እንደ ሀገር ልጅ
@ibrahimaliibrahim5677
@ibrahimaliibrahim5677 7 жыл бұрын
አይ የዉጪ ሰዉ ጥሩም አለ
@MrEre4ever
@MrEre4ever 7 жыл бұрын
Some times your own can be problematic too.
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu እውነት አልሽ
@user-fo2wz8hn2z
@user-fo2wz8hn2z 7 жыл бұрын
Ted Tew @
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 7 жыл бұрын
የሀገር ሰው ብትሆን ምንም ብሆን እደዚ አሳልፋ አትሰጠውም ምክንያቱም ሀገር ቤት ራሱ ብተሰቦቿ ላይ ችግር እንዳይፈጠር ተፈራለች
@erhemaeshet3411
@erhemaeshet3411 6 жыл бұрын
ሰይፍሽ እናመሰግናለን ለመጀመርያ ሱጁድ የሚያደርግ ወንድማችን ስላቀረብክ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 4 жыл бұрын
ተፈታች አልተባለ
@user-fb3nq8np1g
@user-fb3nq8np1g 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከምንን በላይ ደስ ያለኝ ለፍጣሬህ ሱጁድ መውረድህ ነው እንኳንም ላገርህ አበቃህ
@ibrahimaliibrahim5677
@ibrahimaliibrahim5677 7 жыл бұрын
ሱሹድ በመዉረድህ ደስ ብሎኛል እንኮን ተፈታህ
@danasweet2640
@danasweet2640 7 жыл бұрын
አቤት እኝ ሀበሻወች በየሄድንበት ደማችን መራራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለሀገር አበቃክ ለበጎ ነው
@Sinke24
@Sinke24 7 жыл бұрын
Danawiet ethio gul ልክ ነሽ እቴ
@llovemymaml6449
@llovemymaml6449 7 жыл бұрын
danawit ethio betam betkekel maerr
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 4 жыл бұрын
Saaah
@tamrathile4293
@tamrathile4293 4 жыл бұрын
ደማችን መራራ ነው ቀምሰሽ አየሽውው
@metekudemissie3115
@metekudemissie3115 3 жыл бұрын
Gmm
@habtamtube4753
@habtamtube4753 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ሀገርህ አበቃህ እናታችን እንኳን ደስ አልዎት ከልጅ ስቃይ የእናት ስቃይ በጣም ይበልጣል የወለድ ያውቀዋል በድጋሚ እንኳን ደስ አልዎት እናታችን
@sahmilkader2498
@sahmilkader2498 4 жыл бұрын
ታክቢር አለሁ አክበር
@sali4168
@sali4168 4 жыл бұрын
በጣም ኢማን ያለውን ሰው አላህ ይፈትናል እና አልሀምዱሊላህ የሰይጣን ሀገርን ትተህ በሰላም ወደ ሀገርህ ገባህ
@munanuri3273
@munanuri3273 7 жыл бұрын
አብሽሪ ካሊድ አላህ የወደደውን ነው ፈተና ሚያበዛበት
@bdegefa
@bdegefa 4 жыл бұрын
በአሜሪካን በእስር ቤት ይህን ያህል ግዜ መቆየት እንዴት ከባድ እንደሆነ ለቡዙ አመት እስር ቤት ስርቼ አይችዋለው አውቀዋለሁ ጡሩ የአምሮ ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ጅግና ነህ ወንድሜ በርታ::
@user-ew5ez3hf4p
@user-ew5ez3hf4p 3 ай бұрын
🇪🇹
@Zuz725
@Zuz725 4 жыл бұрын
😭😭😭😭አፈር ልብላ አሳዘነኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@user-lm7tv1rl3n
@user-lm7tv1rl3n 4 жыл бұрын
አቤት ለፈጣሪህ ሱጅድ ስታደርግ እደት ደስ አለኝ ጎበዝ ነህ
@zamzamzam2530
@zamzamzam2530 7 жыл бұрын
ከምንም በላይ ያሰደሰተኝ ሱጅድህ ነው እንኮን ለአገርህ አበቃህ
@sahmilkader2498
@sahmilkader2498 4 жыл бұрын
ኡንካን ዳስ አለክ
@mohamedfawzy2604
@mohamedfawzy2604 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚ ላበቃህ ጌታ ምስጋና ይገባው በድጋሚ አልሀምዱሊላህ አላህ ምንም አይሳነውም
@sahisahi8199
@sahisahi8199 7 жыл бұрын
lasewe moth ansewe
@fisehadadi9521
@fisehadadi9521 7 жыл бұрын
Mohamed Fawzy
@tube-kv2dg
@tube-kv2dg 4 жыл бұрын
ወላሂ ሱጁድ ሲወርድ እደት ደስ አለኝ እኳን ለዚህ አበቃህ የሸሀዳ ውድ ወድሜ ከዚህ ቡሀላም አላህ ካተጋር ይሁን ያረብ
@seadamohammed7092
@seadamohammed7092 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ብዙ ሰወች አልሀምዱሊላህ ማለት ያሳፍራቸዋል አንተ ስጁድ ስታደርግ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@alemhailay2423
@alemhailay2423 7 жыл бұрын
የሚሳዝን ታርክ ነው አይዛህ ወንድሜ ይሄን ሁሉ አልፈዋል እንኳም ለእናት ምድር አብቃህ!! እኛ ውጪ ስለምናመልክ ነው እንጂ ብውጪ ሃገር ስንት ጉድ እንዳለ። ዋናው በሰላም ሃገርህ መግባቱ ነው።
@endlesswave2685
@endlesswave2685 4 жыл бұрын
Betaam lik bileshal! Hageru tefta bihon yet yihed nebere!!! BE tikikil geltseshiwal!
@user-fl9nw7he7f
@user-fl9nw7he7f 7 жыл бұрын
ማአሻላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ካልድ በጣም ደሥ አለኝ ሡጁድ ሥላደርክ አልሀምዱሊላህ
@hayatsaeed1224
@hayatsaeed1224 7 жыл бұрын
ማሽአላህ
@iloveyoumyborather9481
@iloveyoumyborather9481 7 жыл бұрын
My G Betam enj😍😍😍
@ibrahimaliibrahim5677
@ibrahimaliibrahim5677 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@eritreansfordr.abeynomores2864
@eritreansfordr.abeynomores2864 7 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ኣመርካውያን ድሮም በ ዲሞክራሲና በ ፍትሓዊነት መቦሰትና ሌላውን መንግስታት መክሰስ ካልሆነ መችሀም ፍትሕ የሚባል ታይተዋቸው ኣያውቅም። ወንድም ካለድ እንኳን በሂወትህ ከዚያ ገሃነብ የሆነ ኣገር ወደ ኣገርህ ተመለስክ።
@ramlaamino9785
@ramlaamino9785 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 4 жыл бұрын
ስጁድ በመውረድህ በጣም ነው ደስያለኚ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሚስትህ አላህ የስራዋን ይስጣት የተመቻችሁ ላይኪ አርጉኚ
@user-en6tw8of1y
@user-en6tw8of1y 4 жыл бұрын
مشا الله تعالى
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
እሶማ አላህ የስራዋን ይሰጣታል ይቺ ሰይጣን የኢቶቢያ ወዶች የውጭ ዜጋ አታግቢ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
ናዝራዊትንም ካቻይና ጅቦች ያሰጥላት በፀሎት እናሰባት 😢😢😢😢
@user-wg5ro4kz5s
@user-wg5ro4kz5s 4 жыл бұрын
አልተፈታችምደ እስዋ ልጅ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
ለእሷም አንድ ቀን አለት
@user-tb5wq3sg6t
@user-tb5wq3sg6t 4 жыл бұрын
ያረብ አላህ ለሀገሮ ያብቃት ያረብ
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 4 жыл бұрын
እዉነት እደምንም ብላ መዉጣቶአ አይቀርም ብቻ ሰላም ያርገን
@mrymm4581
@mrymm4581 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@haregnahome5046
@haregnahome5046 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው እማ እንኳን ደስ ያሎዎት
@hindiahindia9021
@hindiahindia9021 7 жыл бұрын
Hareg Nah
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 7 жыл бұрын
እንኳ በሰላም ለአገርህ አበቃህ ወንድም
@medinaseid7377
@medinaseid7377 6 жыл бұрын
ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
አብሽርለበጉነዉግንየሠዉክፋትይገርማልአላህይጠብቅህ
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 4 жыл бұрын
Vedio ketegegn Film (movie ) meserat alebet
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ተኪቢር
@user-tc9vq7xx4z
@user-tc9vq7xx4z 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ሱጁድ ሲያደርግ አስለቀሰኝሰይፍየ እናመሰግናለን እንደዚህ አማኝ የሆነ ጀግና ማቅረብህ
@abdolah6556
@abdolah6556 4 жыл бұрын
አላሁ አኩበር አላሁ አኩበር አላሁ አኩበር
@hamzasalah1992
@hamzasalah1992 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር
@aminataminat8890
@aminataminat8890 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ
@gfgf6520
@gfgf6520 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@aminawollotube1455
@aminawollotube1455 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሱጂድ በማድረግህ ደስ ብሎኛል እንኳንም ለሀገርህ ያበቃህ
@amriyaamriya3982
@amriyaamriya3982 7 жыл бұрын
Allahmduilah ወላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሱጁድ በማድረግ
@ibrahimaliibrahim5677
@ibrahimaliibrahim5677 7 жыл бұрын
Amriya Amriya እኔም
@aliaali1452
@aliaali1452 7 жыл бұрын
Amriya Amriyበጣም እደለኛነህ በልአልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል
@qasimgalo7474
@qasimgalo7474 7 жыл бұрын
ፈተናበዛ
@sahisahi8199
@sahisahi8199 7 жыл бұрын
encane bisilam lagirhe abcah esay gine egzyabehre yiserayane yesetate
@naemaahamed9286
@naemaahamed9286 6 жыл бұрын
allahmedulella ekun lagrehi abeqhi
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 жыл бұрын
ያአላህ ካሊድየ በጣም አሣዘንከኝ ግን ብርቱ ነህ አይዞህ ወንድሜ ሥለምንም ነገር አዳትጨነቅ ላንተ ያለው ነገር አታጣውም አይዞህ ወንድሜ 😘😘😘😍😭😭😭😭😭😭
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በወሸት እስር ቤት ሲያሳዝን ...እሷ ግን ጌታ ፍርድ ይዘዝባት
@genetfeleke2427
@genetfeleke2427 7 жыл бұрын
እግዛብሄር የስራዋን ይስጣት ጠንካራ ሰው እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@hananabdurehim3914
@hananabdurehim3914 7 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ ወንድማችን ኻሊድ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃህ 40 አመት ተብሎ በ10 መፈታትህ አይገርምም መቼም ቢሆን ተፈፃሚ የሚሆነው የሰዎች ውሳኔ ሳይሆን የአላህ ውሳኔ ነው። አብሽር ሁሉም የቂያም ቀን የእጁን ያገኛል! የኻሊድ እናት እንኳን ደስ አሎት! ሰይፉ እናመሰግናለን
@user-cc4uf4dc7i
@user-cc4uf4dc7i 7 жыл бұрын
በርግጥም ከችግር በሀላ ምቾት አለ!አልሀምዱሪላህ
@sulthansultan5966
@sulthansultan5966 4 жыл бұрын
ማሻአላህካሊድየአላህሱበሀነሁተአላእንካንላገርህያበቃህ
@abdolah6556
@abdolah6556 4 жыл бұрын
በጣምጂ አልሃምዱሊላህ
@mulumahmud5576
@mulumahmud5576 4 жыл бұрын
ካሊድዪ መብሩክ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 4 жыл бұрын
በጣም እውነት በስር እያለ አይቸው ልብ ይነካ ነበር
@omumenesatube5065
@omumenesatube5065 4 жыл бұрын
Masha allahe allahe ychemrlhe
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ካልድየ ሱጂድ በምውረድህ ደሰታየ ወደረ የለውም አልሀምዱሊላህ ለኛ ለሙሰሊሙች ኮ እዱኒያ ፈተና ናት አላህን ያመነ መቸም አሸናፊነው ሱም አልሀምዱሊላህ
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 4 жыл бұрын
ፈኢነማ ዩስሪ ዩስራ በርግጥም ከችግርም በኋላ ምቾት አለ አላሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ኖ ደስ ይላል ሱጁድ በማረግህ
@user-eq9os2qe9h
@user-eq9os2qe9h 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳን በሠላም ለሀገርህ፡አበቃህ፡ወድሜ አስደሰትከኝ ስጁድ ስትወርድ አልሀምዱሊላህ
@alitahseen1230
@alitahseen1230 6 жыл бұрын
ፎዚ የአላህ ባሪያ የያሲን ኑሩ አድናቂነ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-zm3lx5sg8y
@user-zm3lx5sg8y 7 жыл бұрын
ደስታክ ደስታች ነው
@semutube3336
@semutube3336 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ካሊድየ አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላህ ሱጁድ ስታደርግ እንደት ደስ እዳለኝ አላህ ነው የሚያቀው እና እንኳን ለአገርህ አበቃህህህህህህ ማሽአላህ ተባረከሏህህህ
@amnaaa6427
@amnaaa6427 7 жыл бұрын
ሡጅድ ማድርግህ ድስ አለኝ ወድሜ
@user-ry2nm9pv9n
@user-ry2nm9pv9n 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ካሊድ እንኳንም ከቤተሰቦችህ ጨመርህ እኔንም በድዋቹ አትርሱኝ አላህ በሰላም በጤና ከቤተሰቦቼ እዲቀላቅለኝ ፀሎት አርጉልኝ
@helensweet5226
@helensweet5226 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ ለበጎ ነው
@Ab-nt7br
@Ab-nt7br 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 жыл бұрын
አላሁ አክበረ የኛ አበሶች ማሻአላህ አልሀምድሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድማችን
@hawaibrahem7769
@hawaibrahem7769 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ካሊዲ የኛ ጀግና ጎበዝ ሱጅድ ማድረግህ አዎ ለታላቁ አሏህ ምስጋና ሲአንስው ነው ስይፍ አንተም ቆይልን እጅግ በጣም እናመስግናለን
@zelecheru4190
@zelecheru4190 4 жыл бұрын
አንኳዋን ለአገርህ አበቃህ ሁሉምገር በጎነው ተመሥገን አምላኬ
@jfufifiv3078
@jfufifiv3078 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ለፈጣሪህ ስጁድ ስታረግ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ እንኳን ለአገርህ አበቃህ
@user-jd5po2zj2i
@user-jd5po2zj2i 7 жыл бұрын
ቀን ያስጎነብሳል የድንግል ማርያም ልጅ ደሞ ያነሳል።
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 4 жыл бұрын
ወሏህ በጣም አደነኩህ ስንቱ ሙስሊም በሚዳያ አልሀምዱ ሊላህ ለማለት ይተፋፈራል አንተ ግን ሱጁድ ወረድክ አሏህ ይጨምርልክ
@user-lx1sm4hx9g
@user-lx1sm4hx9g 4 жыл бұрын
አወን ወላሂ ልክነሽ
@munashemsu4213
@munashemsu4213 4 жыл бұрын
ሱጁዱ በጠም ደስ አለኝ አስለቀሰኝም
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 4 жыл бұрын
እኔምሱጂዲ ሲወርዲ በጣምደሲአለኚ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
ወንድም ካሊድ በሚዲያ የሚወጡ ሙስሊም ተብዬ እንኳን ሱጁድ ሊወርደ ለአላህ አልሀምዲሊላ ወይም አላህ ማለት በጣም ያስፍራቸዋል የአለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ወንድም ካሊድ አላህ ቀሪ እድሜህንን ከነቤተስቤችህ ያደስትህ
@AkuKamu-nv9jl
@AkuKamu-nv9jl 4 жыл бұрын
ያለም ጌታ አለህ ክክክክክክክክክ
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
@@AkuKamu-nv9jl እንግዳ የተወልደ ነው የአለም ጌታ የሚሆነው
@ikramisaaq8320
@ikramisaaq8320 4 жыл бұрын
Tikikle
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 4 жыл бұрын
ያለሙ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ከሱ ውጪ ማንም የለም ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
@tube-kv2dg
@tube-kv2dg 4 жыл бұрын
@@user-fh9mt1od7h እናተ እስቲ ውጡ ኤጭ ከይር ንግግር የለላችሁ እስቲ ዝም በሉ ስሙ እናተ እምታመልኳቸውን አንሳደብም ምክንያቱም እምንወዳቸው የአላህ ነብይ መለይኮች ናቸው ለምሳሌ እነ እየሱስ ፣ሙሴ ፣ አብርሀም ፣ ይወሴፍ ፣ ሙሴ ፣ ሚካይል ፣ ግብርኤል ፣ ናቸው እነዚህ ሁሉ የአላህ መልክተኛ ናቸው እግዚያብሄር ደግሞ አላህ ነው ደሞም እነዚህን አምልኩ አላለም አክብሩ ነውጅ አላህን ክዳችሁ ሰውን ስታመልኩ አላህ ካፊር አላችሁ ከሀዲ ማለት ነው ደሞ ሚኪያይል እና ገብርኤል መለይካ ናቸው ፈጣሪ አይደሉም የአላህ ምርጥ ያለምንም ስህተት የሚታዘዙ ናቸው ሚኪያይል ሰብሎችን ስናብ ይዞ መጥቶ እሚከባከብ ነው ገብርኤል የአላህን ነብዩች ለምሳሌ እነ የሱስን እነ ሙሴን ሲያስተምር ከአላህ ትእዛዝ ይዞ ሲመጣ የነበረው ነው ግን መለይካ ባይን አይታዩም እናተ ግን ስእል ስላችሁ ታመልካላችሁ ውሸታሞች የገብርኤልን ክፍ በእዱንያ ብናይ ኑሮ ለለት ነፍሳችን በወጣች ነበር ገብርኤል 600 ክፍ አሉት ያንንም አለምን አሳፍቶ ሙሉ በሙሉ የሚይዝ ማለት ነው እባካችሁ ካፊሮች የነገ ምንገዳችሁን አታበላሹ አላህን እና ሙሀሙድ ሰ.አ.ወ አትሳደቡ እምትሳደቡት የገዛ እምነታችሁን ነው ምንም ባሁኑ ወቅት ለአላህ ከሀዲ ብትሆኑም ዝብላችሁ ከባዶ በተስኪያን ከምታጎበድዱ ለአንድ አላህ ፈጣሪያችሁ ብሰግዱ ብትገዙ ይሻላል 44 ስእሎችን ከምታመልኩ ቢቀዷቸው አትቅደዱኝ ብለው ለማይናገሩት ይገርማል አዘንኩላችሁ በውሩ ለምትመሩ አሁን እኮ ስለሀይማኖቱ እውነተኝነት እውቃችሁ ሳይሆን የእናት የአባት ሀይማኖት ነው እያላችሁ ነው እየሞታችሁ ያላችሁት እልቅ ከሞት በፊት ትክክለኛውን መንገድ ምረጡ ያንውም እስልምና ስትወለዱ ውኮ ሙስሊም ናችሁ ቡሀላ አላህ በፈጠረው ውሀ ቀባጥረው ይረጯችኋል ከዚያ ቡሀላ ክርስቲያን ሄን ትላላችሁ ስሙ ፈጣሪ ከፈጠረን ቡሀላ ልብስ ብቻ ጭምሩ ልበሱ ነው ያለን ሌላ አላዘዘም ደሞ ከላይ የዘረዘርኳቸው ነብዮች እውነተኛ ስማቸው 1/ ሙሴ- ሙሳ አለይሂ ሰላም ናቸው 2/ዩወሴፍ- የሱፍ አለይሂ ሰላም ናቸው 3/እየሱስ- ኢሳ አለይሂ ሰላም ናቸው 4/ አብርሀም - ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ናቸው 5/ ማእያም -መሬም አለይሂ ሰላም ናት 6/ ገብርርኤል -ጅብሪል አለይሂ ሰላም ነው የአላህ እዝነት እራህመት አይለያቸው ያረብ ደሞም አላህ ሙሀመድ ብላችሁ እምትሳደቡ ካፊሮች አላህ መፃፊያችሁን እጃችሁን ማያችሁን አይናችሁን አላህ ያጥፋው አላህ ተአምሩን ያሳይባችሁ እባካችሁ አትሳደቡ እኛ አንሳደብም ለምን ነው እማንሳደበው ሁላቸውንም እንወዳቸዋለን እኳንስ ልንሳደብ በጣም ነው እምንሳሳላቸው ደሞ እምታመልኩት ሙሀመድ ለምትሉ ሰወች እኛ ነብዩ ሙሀመድን ስ.አ.ወምን አናመልክም እናከብራቸዋለን እጅ የነሱን እውነተኛ ይዘን አንድ አላህን ብቻ እናመልካለን እደዚሁ ከአባንም አናመልክም የነብዩ ውድ መስጅድ እና አላህ የመረጣት ቦታ ስለሆነች ይደን ፆለት ማድረጊያ ነው እባካችሁ ልብ ግዙ እዝጊያቤር ማለት አላህ ነው ዝብላችሁ በ44 ስእል አትመናተሉ ለማንኛውም አላህ ሂድያ ልብ ይስጣችሁ
@mahalambatube1120
@mahalambatube1120 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ስምህ ብቻ አይደለም ተግባርህም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ ግን አረብ መስልከኝ ነበር👏👍
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 7 жыл бұрын
እንኳን.የኛ.ሆክ.ለአለማቱ.ጌታሡጁድ.ወረድክ.ደስ.አለኝ.አልሀምዱሊላ.እንኳን.ለአገርህ.አበቃህ.
@user-on7qj4qo4s
@user-on7qj4qo4s 4 жыл бұрын
ካሊድየ በጣም ነው ልቤን የነካሀው በጣም ነው የምወድህ
@see5404
@see5404 4 жыл бұрын
ካሊድየ እኳን ደስ አለህ
@thitinaabebe1434
@thitinaabebe1434 4 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ ስለካሰክ
@user-vw3lk4kd6n
@user-vw3lk4kd6n 7 жыл бұрын
የኔ ወንድም ወላሂ ስጁድ ስትወርድ ደስታየ ወተር የለውም ማሻ አላህ አለይሂ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔም በደስታ ወደር የለኝም አልሃምዱሊላህ
@user-se1fn9bc4l
@user-se1fn9bc4l 7 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ያሳዝናል እንኮንም ለሀገረህ አበቃህ ወንድሜ ካልድ ሱጁድ በማድረግህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢
@mahimotherofeva2035
@mahimotherofeva2035 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ለሀገርህ እና ለቤተሰብህ አበቃህ በጣም ጠንካራ እና ጥሩ ስብእና ያለህ ሰው ነህ:: egziabhre yimsegne 🙏🙏🙏
@fwfeghgdjdj3320
@fwfeghgdjdj3320 4 жыл бұрын
እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ሙሉውን ሰማሁት በጣም ልብ ያማል በስ አልሀምዱሊላህ
@arsamamikali2681
@arsamamikali2681 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ
@fkiradis778
@fkiradis778 7 жыл бұрын
ወይኔ የኔአባት በጣም ነው የምታሳዝነው። ደግሞ ትዕግስትህን አደነቁት ሚስት የተባለችው ግን የሰይጤን ማደሪያ ብያታለሁ ሰውን ያለጥፋቱ በክስ የምታሳስ፠ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነው እንኩዋን ለአገርህ አበቃህ
@kedijangus3744
@kedijangus3744 4 жыл бұрын
ማሽ አላህ ደስታውን #በሱጅድ ገለፅ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሱጁድ አወራረድህ ሲያምር እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@aaas6027
@aaas6027 4 жыл бұрын
እባየመጣ ኡፍ
@alhmdlelamislameldrginaeal4916
@alhmdlelamislameldrginaeal4916 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሡጂዲ መዲረግህ ሚስትህ ደግሞ ችግር የለዉም የአላህ ማሻአ ነዉ
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 4 жыл бұрын
ቀሪውን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አኳን ለሀገርህ አበቃህ ስይፉ እናመስግንሀለን🙏
@isegenetadal8191
@isegenetadal8191 5 жыл бұрын
ባልሰራው ስራ መከራ ተቀብሎአል እግዛብሔር ይዘገያል እንጅ እውነተኛ ፍርድ አለ ለክፉዎች ይብላኝ ለነሱ ለአደርጉት አንተስ 10 አመት በሰው እጅ ነው የዘላለም ፍርድ አለባቸው
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
ትክክል ሲጀመር ሲሰት እዱኒያ ለሙሰሊሙች ፈተና ነው
@afeworkdesta3138
@afeworkdesta3138 4 жыл бұрын
God is good kahled enjoy ur life with ur beloved and beautiful family
@nice7303
@nice7303 4 жыл бұрын
ወይኔ ያንዳድ ሰው ሕይወት ወድሜ እኳን በሰላም ከእጃቸው አወጣህ።
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
@user-rn5em5gv3k
@user-rn5em5gv3k 4 жыл бұрын
አቤት የሱጁዱ ማማር አለሀምዲልለህ ሙስልም ለደረገኝ ጌታ
@ash4805
@ash4805 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk.min malet new? muslim laderekegne allah bey enji.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Mehayim
@user-tw3pi2sj3k
@user-tw3pi2sj3k 4 жыл бұрын
Aleymawqsh new bewshtish gen endza adelym
@aaas6027
@aaas6027 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@tube-do7vl
@tube-do7vl 5 жыл бұрын
ኻሊዴ በጣም አድነቂህ ነኝ ለአምለክ ሱጅድ በማድረግህ
@aminatumar7125
@aminatumar7125 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ልጅ ናት ለባሏ ለምትሳሳለት ለምትጨነቅለት ዙራ ይህን ጉድ ግፍ ትሰራለች እረ ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ ናት
@user-ee8yv3lc8b
@user-ee8yv3lc8b 7 жыл бұрын
ዋው እንኳን ለእናት አገርህ አበቃህ
@kebebushfekadu5455
@kebebushfekadu5455 7 жыл бұрын
ካሊድ እኳን ለሀገርህ አበቃህ
@user-jb3re3qy1h
@user-jb3re3qy1h 7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም ካሊድ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብሽር አላህ ስላልፈቀደው ነው ሁሉም ነገር እሱ ያለው ነው የሚሆነው
@user-xf9vv7zt7i
@user-xf9vv7zt7i 7 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ogbagaberwoldegiorgis7826
@ogbagaberwoldegiorgis7826 5 жыл бұрын
@@user-xf9vv7zt7i mmm
@zibebalbrahimassf7101
@zibebalbrahimassf7101 5 жыл бұрын
አይ ወላሂ አላህ ለሀገርህ አበቃህ ማሻአላህ ብያለዉ
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 4 жыл бұрын
አላህ አክበር ሱጁድ መውረድህ ደስ ብሎኛል አላህ ካሁን ቡሀላ ያማረ ትዳር ይስጥህ ወንድሜ
@nurotube9044
@nurotube9044 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 4 жыл бұрын
@@nurotube9044 እሽ
@mebrathagos3099
@mebrathagos3099 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንካን ለእናት ሃገርህ ለቤተሰብችህ በስላም እግዚአብሔር ኣበቃህ
@zemamlkt8501
@zemamlkt8501 4 жыл бұрын
ይኼ፡ሰው፡የሚናገረው፡ትክክል፡ነው።እግዚአብሔር፡የስራቸውን፡ይስጣቸው።
@allahbekiyenew5024
@allahbekiyenew5024 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እንኩዋን ላገርህ አበቃህ!! ውድ ኢትዮጲያን ሁላችሁንም የሀገራችሁን መሬት ለመርገጥ ያብቃችሁ።
@user-uo5uu5jt3f
@user-uo5uu5jt3f 6 жыл бұрын
እናትየዋ ሲያምሩ ማሻአላህ ።
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 жыл бұрын
ዎንድሜ እንኮን እግዚያብሔር አስፈታህ. በጣም ያሳዝናል. 😭😭
@karma3681
@karma3681 4 жыл бұрын
ስንት ቆንጆ ልጆች አሉን እኮ ከማንም የማያንሱ እባካችሁ አስቡበት በጭንቅላታችሁ ብቻ
@remlawubey1810
@remlawubey1810 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም የምር ልቤን ነው የነካኝ መጸሐፍህን ባገኘው ጠዋት ማታ ነበር የማነበው
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 жыл бұрын
አላሁ አክበር ካሊድየ የኔ ልዩ ማሻ አላህ ጅዛከላህ ህይር
@zenat1115
@zenat1115 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኩአንም ለናት አገረህ አበቃህ ካልድየ በጣም አሰድሰትከኝ ሱጂድ በመውረድህ ውንድም
@sarafattans1112
@sarafattans1112 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገርህ መጣህ እሷም ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት
@user-tc3oe6uw5v
@user-tc3oe6uw5v 2 жыл бұрын
ሴፉ ቀፎ ድጋሚ ትታሰራለክ ዉሸታሞች ቆፎዎች አብየት ውሸት
@user-tc3oe6uw5v
@user-tc3oe6uw5v 2 жыл бұрын
2 ቆፎ ናቹ
@jimihune9650
@jimihune9650 5 ай бұрын
​@@user-tc3oe6uw5vየሸርሙጣ ልጅ ኮሜንት ሰጠህ እናትህን ልብዳልህ
@great8824
@great8824 4 жыл бұрын
በጣም አስለቅሶኛል እግዚአብሔር ይፋረድሽ
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
ውይ ሲያሳዝን 10አመት ከእድሜክ ላይ ቀነስችብህ ያሳዝናል ፈጣሪ እድሜ ጨምሮ ይስጥህ
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገር አበቃህ ግን በጣም አሳዘንከኝ።
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 7 жыл бұрын
አይደለም 10 አኘት 1 አመት የታሰርክ አትመስልም አልሀምዱሊላ ደሰላም ወደ ሀገርህ የተመለስክ አላህ የታሰሩትንም አላህ ይፈርጃቸው
@munamohamed3306
@munamohamed3306 7 жыл бұрын
weregna bemejemerya astekaklesh tsafi
@djdjkrkrrk8869
@djdjkrkrrk8869 7 жыл бұрын
Aelamdelela
@djdjkrkrrk8869
@djdjkrkrrk8869 7 жыл бұрын
Enkowane lagre abka
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ኢትዮ መሰለሽ እንዴ የታሰረው አሜሪካ ነው እኮ 😜
@samnabute2539
@samnabute2539 4 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ እና ልቤን የነካኝ ታሪክ ነው ኻሊድ እግዚአብሔር ይክስሃል አይዞህ ወንድም!!!
@fatummohammed7180
@fatummohammed7180 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወላሂ ለአላህ ሱጁድህ አስደሰተኝ
@user-mw4my5my3c
@user-mw4my5my3c 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ለበጎ ነወ እንኮን ለሀግረህ አበቃህ
@calltalk4685
@calltalk4685 6 жыл бұрын
ሀሊድ ።አልሀምደድላ።እንኳን።በሠላም።መጣህ።
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 7 жыл бұрын
እናትየው ሲያምሩ ደርባባ ሴት
@mulukahussein3550
@mulukahussein3550 7 жыл бұрын
Alhamdulilah u are okay now and I know u are veery nice man
@salimesalim2476
@salimesalim2476 7 жыл бұрын
ያህዌ ይርኢ Yahweh yereii ክክክክክ
@mariammag2460
@mariammag2460 7 жыл бұрын
betam des yemilu enat nachew
@user-lc8yy3hn5z
@user-lc8yy3hn5z 7 жыл бұрын
ያህዌ ይርኢ Yahweh yereii, you are funny!
@user-sv5ll8wr8l
@user-sv5ll8wr8l 7 жыл бұрын
እሱም ያምራል የኢቶቢ። ውብ ነን
@ethiopia2838
@ethiopia2838 4 жыл бұрын
ውይ ካልድን ከዚህ ጉድ ያወጣው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያማል እና ወንድሞቻችን ከቻላችሁ የራሳችሁን ሀገር ኢትዮጵያዊ ሴት አግቡ ቢያንስ እንደዚህ አይነት ጉዳት አናደርስባችሁም በካልድ ይብቃ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 жыл бұрын
በሕይወቴ እናቴ በሞተች ጊዜ ያዘንኩትንና ያለቀስኩትን ዕንባ ነው ዛሬ ያነባሁት😭 እግዚአብሔር እንኳን ለአገርህ ያበቃህ ልጅህም እውነቱን የምትረዳበት ጊዜ እግዚአብሔር ራሱ እንደሚያመጣ አምናለሁ:: ወንድማችን ሰይፉ እጅግ እናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ የልጁን ሁኔታ ተከታትለህ ጠይቀህ ብትነግረን?
@foziyaseid8823
@foziyaseid8823 7 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከዛ ሁሉ መከራ እና ሰቃይ አውጥቶ ለዚህ ያበቃህ ጌታ ምሰጋና ይገባው ወላሂ በጣም ደሰ ይላል ከነ ቤተሰቦችህ እንኳን ደሰ ያለህ ወንድምዋ
@tigid9438
@tigid9438 4 жыл бұрын
Wow this is just a heartbreaking story of my own Ethiopian man!!! He is such an innocent human being... E/r yemsegen we all are extremely happy now
@tryeassen561
@tryeassen561 4 жыл бұрын
ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ ማሻ አላሕ ከችግሪም ጋ ምኞት አለ እኮን ደሥ አለሕ ወድሜዋ ለሀገሪሕ አበቃሕ አልሀምዱሊላ
@user-ft1st5ig6d
@user-ft1st5ig6d 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም በጣም ኮራሁብህ እድሜና ጤና ዲን አላህ ይስጥህ
@user-ie7xq4wj3o
@user-ie7xq4wj3o 7 жыл бұрын
አራ በጣም የሚገር ነው ለማነኛው እንኳን በሰላም ወጣህ ወንድማችን
@arsitube5282
@arsitube5282 5 жыл бұрын
አሏሀምዱሏላህ የካሊድ እናት እንካን ደሳሎት
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 4 жыл бұрын
My Hero....Amazing..!!! As a Justice office worker...I have learnt much more from your case, than what I had learnt in law school... law school has thought me intellectually, you thought me heartly...! Thanks Seyfu too
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ ኻሊድ ጀዛከላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ለአላህ ሥጁድ ማድረግህ በጣም ነው ደሥ ያሠኘኝ አላህም ይደሠትብህ ወላሂ ሠይፉ ሹክረን ሙሠ/ክር ሣትል ሁሉንም በማሥተናገድህ ወንድምኻሊድ ሂወት ፈተና ናት አላህ ይጠብቀን አብሺር
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
ምን አይነት አረመኔዎች አለን ይቺ ምድር የልጇን አባት ይህን ያህል ስቃይ ማሳየት ግን ለምን ላንኖርባት ምድር ምንአይነት መሬት ትቀበላታለች ኢትዮጵያውያን ጽናታችን ብርቱዎች ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአገርክ አበቃህ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
የገዛልጀዋጥላትእመታርጋትየስራውንየስጣት
@user-bb1ej3pl2o
@user-bb1ej3pl2o 4 жыл бұрын
አቤቤቤቤቤትትትትትት ሱጁድ ሲወርድ ማማሩ በአላህህህ
@rhodaamenagerma4162
@rhodaamenagerma4162 4 жыл бұрын
Mashe Allah
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 жыл бұрын
ሙእሚን እዲህ ነዉ
@inin3484
@inin3484 4 жыл бұрын
Alihamedelilahe.shuekyran.lialihe
@abdolah6556
@abdolah6556 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድሜዋየ ስጁድህ 👍👍👍
@aminataminat8890
@aminataminat8890 4 жыл бұрын
የኔ፡ዉድ
@emewodewmedia4904
@emewodewmedia4904 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም የአጅባል ግን የእውነት ሰላም አግኝታ ትኖራለች ሚስትህ የነበረችው ሰው እቺ ምድር ግን ስንት አይነት ሀጥያተኛ ከመልካሙ ነው ቀላቅላ የያዘችው በእውነት በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል አላህ በአህይራ የስራዋን ይስጣት በጣም ትምህርት ሰጪ ነው አላህ ይዘንልህ ወንድሜ አልሀም ዱሊላ አላህ እንኳን ላገርህ አበቃህ ልጅህስ ምን አይነት ፍቅር ይሆን የምታገኘው ከዛች ሴጣንን ከምታስንቅ ሴት ምን አይነት ፍቅር ይሆን የምታገኝው አላህ ይስቱር
@zed7329
@zed7329 4 жыл бұрын
Allahu akiber ማሻአላህ ካልድየ እኳን አላህ ለዝህ አበቃህህ ሀቅ ትመነምናለች እጅ አትበጠስም አብሽር ልጅህም ሀቅን የምታውቅ አላህ ያድርጋት ባለቤትህም የስራዋን አታጣም ሁሉም ነገር አላህ የፃፈውነው የሚሆነው ነገር ግን ለሁላችንም ትምህርት ነው ወንድም ሰይፉ አላህ ይስጥህህህ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ያኖች
@weyinshetfikre4269
@weyinshetfikre4269 7 жыл бұрын
የኔ ጌታ እንኳን በሰላም ገባህ የስራዋን ይስጣት አፈር ትብላ
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 85 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 7 МЛН
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 21 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 85 МЛН