አባቴንና ወንድሜን በህይወት ያጣሁትበመጠጥ ሱስ ነው |ፕሮፌሰር ሰለሞን

  Рет қаралды 386,911

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ፕሮፌሰር ሰለሞን 0911413120 ከሱስ መውጣት ላስቸገራቸው የሚሆን ለገጣፎ 25 ሰዎች አልጋ ይዘው የሚታከሙበት የተሀድሶ ማዕከል Rehab Center in Addis Ababa ( S12 Ep10 )
ንስሀ..በትንሹ ለ 20 አመት በሱስ ውስጥ ነበርኩኝ…ኮሜዲያን ቤቲ ዋኖስ ና ተመስገን ሚስጥራቸውን ዘረገፉት. .. | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 911
@tgworku4170
@tgworku4170 Жыл бұрын
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ክብር ምስጋና ይሁን ሀጥያት በበዛበት በዚ ግዚ እንደዚ አይነት የምህረት ቦታ ለሠጠን አምላክ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የአንተን እናት የረዳው የድንግል ማርያም ልጅ የብዙ እናቶችን እምባ ያብስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@helendesta8592
@helendesta8592 Жыл бұрын
እምነት ሳይቀይሩ ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆኖ መልካም ወጣት መሆን ይቻላል ኑ ወደ እውነተኛው በክርስቶስ እየሱስ በደሙ ወደታነፀችው ቅድስት ቤተክርስቲያን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@mansourabdelrahman5208
@mansourabdelrahman5208 Жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለቅዱሳኑ አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን እሰይ እንኳንም ከእስራታችሁ እግዚአብሔር ፈታችሁ ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏😭
@hamelmaltadesse5726
@hamelmaltadesse5726 Жыл бұрын
እንዲህ ለትውልድ የሚጠቅሙ ሀሳቦችና እንግዶች ስታቀርብ ደስ ይላል ከሀሜት ወጣ ያለ ትውልድን የሚያንፅ ቀጥልበት ሰይፉሻ
@ThinkAddis
@ThinkAddis Жыл бұрын
ይችን ፅሁፍ ምታነቡ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ ፣ ያሰባችሁት ይሳካ 🙏🙏🙏
@azmerawgelaw8701
@azmerawgelaw8701 Жыл бұрын
በሡስ ምክንያት ከኦርቶዶክስ ወደ ሌላ እምነት ለሚቀይሩ ሠዎች የነዚህ ወገኖቻችን መፈወስ ትልቅ ትምህርት ነወ::
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል እዚያ እተቀደሰ ቦታ እንድንረግጥ ፈጣሪ ይርዳን 🙏እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ያበቃችሑ 🙏
@user-xr2ny1wc8m
@user-xr2ny1wc8m Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እኔ በጣም በጣም ሱሳም ከሚባሉት ውስጥ ነበርኩኝ ነገር ግን አልሃምዱሊላህ አላህ ሰበብ አድርጎልኝ ወደ አረብ አገር መጣሁ ልክ እንደመጣሁ ግን የተወሰነ የጥሞና ግዜ እንዳገኘሁ የወሰንኩት የበፊት ጓደኞቼን በሙሉ እራኩኝ አልሃምዱሊላህ አላህም አግዞኝ ሙሉ በሙሉ ከሱስ ፅድት ብያለሁ አልሃምዱሊላህ
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ከሱስ ነፃ ያወጣችሁ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
እንኳን አላህ ነፃ አወጣቹ አላህምድሊላህ
@user-tz5oc9gr3i
@user-tz5oc9gr3i Жыл бұрын
ተሙዬ በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባው ነበርኩኝ ብሎ ለማውራት እንኳን አደረሰክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
እልልልልልል ኦርቶዶክስ ምንሽ ተነግሮ ምን ይቀራል? እልልልልልልል
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ለተጨነቀው ሁሉ ይድረሰልን!!!!
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወንድሜንም ካአለበት ሱስ አውጣልኝ😭😭😭😭 ካጠፋቡኝም ጓደኞችሁም አርቅልኝ ማሰተዋልኝ ሰጥልኝ ለወንድሜ እስኪ ለራስ ኑሪልኝ ትንሽ ጊዜም ቸሩ መድኃኒአለም ሆይ ቀሪው ዘመን ባርክለት ለወንድሜ
@frew.6083
@frew.6083 Жыл бұрын
ትልቅ አባባል ነው ቤቲ። "ዘመናዊነት እምነትን/ሃይማኖትን ማክበር ነው።" እንኳን ከሱስ ማሰሪያ ተፈታችሁ።
@Badema1991
@Badema1991 Жыл бұрын
ሰይፍዬ ይሄን ፕሮግራም በማየቴ ብቻ ብዙ ነገር ተምርያለው እኔም የሱስ ሰው ነኝ አሜሪካን ነው የምኖረው መማር ብቻ ሳይሆን ነቅቻለው ተባረክ አባዬ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሰመሃቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር ምልጃ አይለየን
@ethio7706
@ethio7706 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ታሪክ ያደረገው ሌሎች ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር ነጻ ያውጣቹ
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ቤቲ ግልጽ ናት ሁሉም አርቲስት ቃሚና ጠጪ ነው ከሷ ትምህርት ውሰዱ
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 91 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 32 МЛН
የህይወት መርሆች
32:34
Bank of Abyssinia
Рет қаралды 205 М.
ቆይታ ከተመስገን ባዲሶ ጋር part 1
12:58
unique
Рет қаралды 3,9 М.
መርማሪው | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
8:04
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 201 М.
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 692 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 91 МЛН