Seifu on EBS : መንታዎቹ አየር አብራሪዎች በ ሰይፉ ሾው ክፍል2

  Рет қаралды 459,978

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

Seifu on EBS : መንታዎቹ አየር አብራሪዎች በ ሰይፉ ሾው ክፍል2

Пікірлер: 1 500
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
የታደለች እናት ከምር ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 5 жыл бұрын
Amin
@lubabamohammed9614
@lubabamohammed9614 5 жыл бұрын
Yarebiy allh yetebeqachu wudocha😍😍😍
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 5 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn ftari ekf dgf yadrgachu wedmoche🙏🙏🙏🙏
@almazhanna413
@almazhanna413 4 жыл бұрын
ግንእኮታናሽታላቅነውየሚመስልታምራችሁ
@zinetamuhammd2463
@zinetamuhammd2463 5 жыл бұрын
አላህ ወይ መንታ ልጅ ሰጥኝ ውይ ከሺቃላ አውጣኝ እሱቲ ይሰጥሽ በሉኝ እህት ውንድም ች
@happy7316
@happy7316 4 жыл бұрын
ያሳብሺን ይሥጥሽ
@foziyabadiru7220
@foziyabadiru7220 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 4 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ማር
@sarrasaudi5812
@sarrasaudi5812 4 жыл бұрын
tse2.mm.bing.net/th?id=OGC.b67dd70f4c3431ec498a8684a65cb663&pid=Api&rurl=https%3a%2f%2fmedia.giphy.com%2fmedia%2faxu6dFuca4HKM%2fgiphy.gif&ehk=Hh6SbrUzhvWD%2bJ1FAtAAHUorU8W2nYhRJnh47XwEVRk%3d
@lobaba8365
@lobaba8365 4 жыл бұрын
የተመኘሽውን ይስጥሽ እህቴ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ቢስሚላህ👍👍 እንደናተ መንታ ልጅ ይስጠኝ
@Mary-pj1kf
@Mary-pj1kf 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እናተን የወለደች እናት ታድላለች ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቃቹ
@sofianoori7006
@sofianoori7006 5 жыл бұрын
አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ በጣም ደስ ትላላቹህ እድሜ ይስጣቹህ
@NnNn-ep4jd
@NnNn-ep4jd 5 жыл бұрын
T
@genettoshema5661
@genettoshema5661 3 жыл бұрын
ታምራላችኁቆንጆዎችፀልዩ
@SaraSara-wr3zl
@SaraSara-wr3zl 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ነው ደስ የምትሉት ስታወሩ ብታድሩ ስሜቴ ነበር እናንተን የወለደች እናት ሺ ትውለድ
@ethiopiamynameis1484
@ethiopiamynameis1484 5 жыл бұрын
😍😍😍
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ለኔም መንታ ልጅ እዲሰጠኝ ምግዜም እለምነዋለሁ ይመቻችሁ ዉዶቼ
@halimetmehamed2978
@halimetmehamed2978 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የምቶጡበት ቀን ሁሉ የሰላም የደስታ የጤና የስኬት አላህ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ዘራችሁን ለመተካት አላህ ያብቃችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@saronayalew9374
@saronayalew9374 5 жыл бұрын
መታደል ነው እናንተን የወለደች እናት ከአይን ያዉጣችሁ።
@salehmohmmedalamri
@salehmohmmedalamri 5 жыл бұрын
هذا البرنامج من اي دولة؟
@user-jl7ns2oz2z
@user-jl7ns2oz2z 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሥ ሢሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 5 жыл бұрын
@@salehmohmmedalamri من أثيوبية التوأم وطياران الله ياحفظهم
@user-lf8ip3ol9v
@user-lf8ip3ol9v 5 жыл бұрын
Saron Ayalew አይባልም
@hhhh5971
@hhhh5971 5 жыл бұрын
ፈጣሪ መወለድ ካለበት እንድዝህ አይነት ማህፀን ጌታ ይባርክልን ኢፍፍፍ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wg3fq6bl3z
@user-wg3fq6bl3z 5 жыл бұрын
Ewnet new amen yadrglen amlake
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@stevenchatman1818
@stevenchatman1818 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሁላችሁም በሉላቸው 😍❤❤❤❤❤❤😚
@zuzulove4036
@zuzulove4036 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከሰዋይን ይጠብቃችሁ ሁፍ እንዴት ያሳሳሉ ውድ የኢስላም እህት ወንድሞቼ ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት ያርገን
@user-tm8wj8tl7h
@user-tm8wj8tl7h 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንን አብሮ ያድርሠን አድርሦም ከተጠቃሚዎች ያድርገን
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ለሀገራችን እደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግላት ወገኖቼ
@hulubersuhone4320
@hulubersuhone4320 5 жыл бұрын
Ewntshi new yene mar yene astawashi eskahun hulu yemiyawraw sili mewld new midir welad kkkkkk aenchi gen 💋💋💋
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 жыл бұрын
lik nesh balenbet bemnetachn entekir welahi tenkru eheat wendmoche alem eyabekach new
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 жыл бұрын
@@hulubersuhone4320 ስታምሪ ፈጣሪ ይጠብቃችው
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
በመንገዳችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናንተንም ሆነ ሌሎቹንም ፖይለቶቻችንንም
@getekidani8465
@getekidani8465 5 жыл бұрын
አይለያችው እድሜይስጣችው ከጤናጋር
@tgyeamueht187
@tgyeamueht187 5 жыл бұрын
ውይይ ደስ ሲሉ እናታችንእመቤቴታችን ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ።
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tr6mi3uf1w
@user-tr6mi3uf1w 5 жыл бұрын
Tebskiu Allah Or Fetare New ::
@user-hj1jr2bh1o
@user-hj1jr2bh1o 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ምንድነው ስራው?ጥበቃ እርዳታ ድረሽልን የምትባለው ማሪያም ናት ወላሂ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት በጣም ግርም ይለኛል
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
@@user-hj1jr2bh1o ምን ይገርማል እንደእናተ እናተ ተራ ውን ሰው ማሀመድ ተብያችሁን እናም ልክ ታዲያ. ለክርስቶስ ቦታ አሰጡም ለመሀመድ ዝም ብሎ ፍጡር ተራ ሰው እምሰጡት ቦታ እናተም አላችሁ ዝተቶች. ጣዖት የምታመልኩ አናጋሪ ነሽ
@user-hj1jr2bh1o
@user-hj1jr2bh1o 5 жыл бұрын
@@user-fd2jf3sg6e መሃመድንም ሆነ ሌላን ፍጡር የሚያመልክ ሙስሊም የለም በአላህ ላይ ሌላን አካል አምላክ አድርጎ የያዘ ካፊር ይባላል። ታውቂያለሽ ነብዩ መሃመድ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ ለት ሰሃባ ተከታዩቻቸው ማመን አቅቶቷቸው በጣም አዝነው ነበር።የዚያኔ ሰሃባው ኡስማን ተነስቶ "መሀመድን የሚያመልክ ካለ መሀመድ ሞቷል!አላህን የሚያመልክ ካለ ግን አላህ ህያው የማይሞት ነው ብሎ ጮከ። ስለዚህ ነይ የማይሞተውን አምላክ እናምልክ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ ሲያምሩ አላህ ይጠብቃቹ ለኣይኔ ሣሣሁላቹ ።ኢንሻኣላህ መንታ እወልዳለሁ ዶክተር እና ሃፊዞች ናቸው ምኞት ነው ቢኢዝ ረህማን
@salamalaikum4086
@salamalaikum4086 5 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ኣሚንንን
@hayatahmed400
@hayatahmed400 5 жыл бұрын
Aminnnn kheir Insha Allah Subhan Allah
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 5 жыл бұрын
shemima pro
@user-eh3uw8bf4m
@user-eh3uw8bf4m 5 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሸ ሀሳብሸን ያረብ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
መንታ ውስጤ ነው
@hargemiliyone3086
@hargemiliyone3086 5 жыл бұрын
ማሬ እኔም በጣም ውስጤነው እኔ መንታ እህት እና ወንድም አለኝ ፈጣሪ ይመስገን
@kurekure4587
@kurekure4587 5 жыл бұрын
ታድለሽ
@Zainab-rq9ul
@Zainab-rq9ul 5 жыл бұрын
Alah ystse
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
@@hargemiliyone3086ወይኔ ታድለሽ ፈጣሪ ዘራቸውን ይብዛው
@barch8945
@barch8945 5 жыл бұрын
Mimiye anchim westa nesh
@use1K629
@use1K629 5 жыл бұрын
የአብርሃም ስላሴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቋችሁ አንበሶች
@mariamaajman7817
@mariamaajman7817 5 жыл бұрын
የኔ ጀገናወች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ማሻ አላህ
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 жыл бұрын
መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ።
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
ማሻአላ ድስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
አዎ እፉቸውን አያሰማን
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታግሉም❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😍😍
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 5 жыл бұрын
አሜን
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 жыл бұрын
@@user-vf1jn7bi2z አሜን፫❤
@melkthdekmelkthdek3261
@melkthdekmelkthdek3261 2 жыл бұрын
@@user-vf1jn7bi2z !
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እስኪ ዱአ አድርጉልኚ ከሥደት መልሥ እኔም መንታ የመውለድ ሀሣብ አለኚ
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
ይስጥሽ
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 3 жыл бұрын
@@user-cd8ho1zf8d አሚን🙏😍
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
@@Ali-jc8sg ❤️❤️
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ያረብ እንደነዚህ ጠንካራ የሆኑ ሀፊዝ የሆኑ ለሀገራቸውና ለዲናቸው ጠቃሚ የሆነ ልጆችን ስጠኝ ያረብ
@tagumalika628
@tagumalika628 4 жыл бұрын
ያረቢ እንደነዚህ ጠንካራ የሆኑ ሀፊስ ለሀገራችን ጠቃሚ የሆነ ልጀች ስጠኝ ያረብ
@user-mv4tt5on8p
@user-mv4tt5on8p 5 жыл бұрын
እኔኮ ይህን ብየ ነው መንታ ልጅ እምመኝ 😂😂ከስደት መልስ እናተን ሳይማ ኡፍ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በየሄዳችሁበት😍😍
@helenaddis4024
@helenaddis4024 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
Enshallah allah yewakaes
@haniyetesfaye1492
@haniyetesfaye1492 5 жыл бұрын
Amen
@user-gb3jl7he1n
@user-gb3jl7he1n 5 жыл бұрын
ያረብ እደናተ መትያ ወዶች ይስጠኝ ወላሂ ወድም የለኝም
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 5 жыл бұрын
መሻአላ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ቃላት የለኝም ሳይከፋችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹🌹 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 5 жыл бұрын
ወንድሞቸ ከሰው አይንም ከሰው አፍም አላህ ይጠብቃችሁ በሰላም ወታችሁ ግቡ ሰላማችሁን ምንየም ያብዛላችሁ ያረብ ማሻአላህ የታደለች እናትና አባት
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 жыл бұрын
እድሜና ጤናን ተመኘሁላችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ የሀገር ኩራት የተማረ ይብዛልን ዘረኞች ይጥፉልን ሀገራንች ሰላም ትሁንልን
@dawudrayatube4054
@dawudrayatube4054 5 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረካላ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@tigistmoal9918
@tigistmoal9918 5 жыл бұрын
አቦ ስታምሩ እመብርሀን ትጠብቃቹህ ውቦች ዋው አይ ሰይፍሻ እንደው ጥሎብህ የምትለው አታጣም
@ahmadwahmad7554
@ahmadwahmad7554 5 жыл бұрын
ወድሞቸ አዳይነት አትልበሱየ ሰው አይን ድጋይይሰብራል። ስስት አልኩላችሁ። አላህ ይጠብቃችሁ።
@user-be7wk4md5x
@user-be7wk4md5x 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ መንታ መሆን መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔም መንታነኝ ለቤተሰቦቸም መቁረጫነኝ ሁለታችንም ሴቶችነን መልካችንም አነጋገራችንም በቃ ሁለመናችን አንድነው እናታችን አትለየንም ያው ዝም ብላ በስም ስትጠራን አቤት እንላለን ስንማርም ወጤታችን አንድነው አንድ ክላስነበር ቤተሰብ በጣምነበር የሚወደን ምክኒያቱም ከኛ ሰፈር እኛ ብቻነበር መንታ በተለይ ወድሞቻችን ከምንም በላይ የሚወዱን አሁን ግን ሁለታችንም በስደትነን አሀያ አንድ አመታችን ከተወለድን ብቻ በጣምነው ደስ የሚለው መንታ መሆን
@zemzemtamr1917
@zemzemtamr1917 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከሰዉ አይን ይጠብቃችህ እኔም መንታ ነኝ። የሰዉ ሀገር ተለያየን እጂ። እህቴ በሠላም ለመገናኘት። ያብቃን አይዞሻ። 9አመት ሀነ ን። ከተለያየን።
@user-yv8zv8ms3g
@user-yv8zv8ms3g 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ስታምሩ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ!! እናንተን ሳይ ያሬድ እና ሙሀመድኑር መተው ድቅን አሉብኚ ያረብ አሏህ የጀነት ያድርጋቸው!!
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 жыл бұрын
አሚን እኔም እነሱን ያየሁ እየመሰለኝ ነው ያየሀቸው አላህ ይጠብቃቸው
@user-gz5uo6px9l
@user-gz5uo6px9l 5 жыл бұрын
ሙስሊም ናቸዉ እዴ??
@user-io4ks8yy9u
@user-io4ks8yy9u 5 жыл бұрын
@@user-gz5uo6px9l አንዱ ሙስሊም ነው አንድኛው ደሞ በአባቱ ክርሲቲያን በእናቱ ሙስሊም ነው
@emebetmohammmed4367
@emebetmohammmed4367 5 жыл бұрын
@@user-io4ks8yy9u endet blo huletum eko menta nachew slezihu huletum and abatna and enat new yalachew
@user-hx6oy2nq6v
@user-hx6oy2nq6v 5 жыл бұрын
@@user-io4ks8yy9u ክክክክክክክክ እንድልው አይይይ።ሲበሉ የላኩሽ እንደት ብለው ከ1 ማህፀን ወጥተው አባቱ ተለያየ
@bintshikureneghbintshikure9147
@bintshikureneghbintshikure9147 5 жыл бұрын
ያአላህ አንተ በራህመትክ እንደነዚህ አይነት መንታዎችን ወፍቀኝ!!! ማሻአላህ ተባረከላህ ።
@mimigetachewgetachew3467
@mimigetachewgetachew3467 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 5 жыл бұрын
መታደል ነው እግዛብሄር ስራው ድንቅ ነው የታደለች እናት ክፍ አይንካችሁ
@Atheer-uz9id
@Atheer-uz9id 5 жыл бұрын
Mazmr
@seadasaeed8428
@seadasaeed8428 5 жыл бұрын
ረወደዛ.ወላሂ.በዚች.ምድር.ደሥየሚለኝ.እሥልምናውን.አጥብቆ.የያዘ.ብቻነው
@engelish9898
@engelish9898 4 жыл бұрын
@@seadasaeed8428 ክክ እውነት ነው እውነት ነው ስልምና ማሀት እኮ ክንቁ የሴጣን አምልኮ ናት እና እባካችሁ ሰዋች የስጋ ምኞት ዝሙት ለሆድ ብቻ መኖር የምትፈልጉ ካላችሁ እስልምና ዛሬም ክፍት ነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆናችሁ ህጉ የጠበቀባችሁ እዳትጨ ወደ እስልምና ቀይስ በሉ በተለይ ሶስት እራት ሴት ማግባት የምትፈልጉ ታላችሁ አሪፍ ናት። ለነገሩ የዘመኑ ትውልድ ዝሙት እና ለስጋ ምኞት ብቻ ስለሆነ የሚኖረው ሁሉም ወደ እስልምናው እየተቀየሰ ነው የእውነት ለነፍሳች መኖር የምትፈልጉ ታላችሁ ግን ኦርቶዶክስ ዛሬም ክፍት ነች ውይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረግከኝ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን ፫
@zinatahmad5875
@zinatahmad5875 5 жыл бұрын
መሸአላ ስታምሩ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ማሮች አላህ ከሰው አይንና ህስድ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ውቦች ማሻአላህ በድጋም የአላህ ጥበቃ በሄዳቹበት ሁሉ ይጠብቃችሁ ስታምሩ
@user-hd4sn2wk3f
@user-hd4sn2wk3f 5 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚያብሄር በህዳችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁን ያብዘው በሰላም ወታችሁ በሰላም ግቡ ኢትዩቢያ ለዘላለም ትኑር
@user-xs2ev7sk8f
@user-xs2ev7sk8f 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እግዛብሄር ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ውቦች ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቃቹ
@tebahm2666
@tebahm2666 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እናንተን ሳይ እነካፕቴን ያሬድን አስታወሳችሁኝ ስለሁሉም አላህ ይዘንላቸው
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
አሜን
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 жыл бұрын
መታዴል ነው በጣም ዴስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በሄዳችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ 👍🏻😍😍💚💛❤
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ ስላሴዎች ይጠብቁአችሁ ማሮች #እኔም #ምኞቴ መታ ልጅ #እግዚአብሔር የባረከውን ሰው አክባሪ እግዚአብሔር የሚፈራ እንዲሰጠኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያርግለሽ /ህ/
@gvhugguu4070
@gvhugguu4070 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ እናንተን የወለደች እናት መታደል ነዉ
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚያብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ እግዚያብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን፫
@user-ei6hd1kz7u
@user-ei6hd1kz7u 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@leilamohammadh8298
@leilamohammadh8298 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብ ቃቺሁ
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@Hope20437
@Hope20437 5 жыл бұрын
አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ስታምሩ ወላጆቻችሁ ምንኛ ይኮሩባችሗል ማሻአላህ ተባረከላህ
@zooozoozooozoo9283
@zooozoozooozoo9283 5 жыл бұрын
ኅበዞች ጌታ ይጠብቃቹሁ. የሀገር ኩራት ነችሁ
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
አላህ ከእናተጋር ይሁን ሰታበሪ ዝክር እንደትረሲ አላህ አይጠቃችሁ
@iloveyoumomdad5953
@iloveyoumomdad5953 5 жыл бұрын
hayat mohammed ሙስሊም ናቹ ?
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 5 жыл бұрын
@@iloveyoumomdad5953 አዎ ደሰ አይሉም ማሻ አላህ
@jameelahusain3732
@jameelahusain3732 5 жыл бұрын
ሚስሊም ናቸው??
@cxoc711
@cxoc711 5 жыл бұрын
@cxoc711
@cxoc711 5 жыл бұрын
@@user-ug9rh1tl5r ር
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 5 жыл бұрын
እፍፍ እንዴት የስ እንደምትሉ አብርሀም ስላሴ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ እንተም መንታ መንታ ለመውለድ ያብቃችሁ
@yewubrema4545
@yewubrema4545 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ሢሉ ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ በርቱልን❤❤❤
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 5 жыл бұрын
So proud of you my Ethiopian brother's God be with you!!!!
@elnenegash4351
@elnenegash4351 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስይፍዬ ደሰ የሚልምሺት ነው እመስግን አለሁ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁም የሀገሬ ኢትዬጲያ እንቁዎች ❤❤❤❤❤😍 💚💛❤
@Efrata210
@Efrata210 4 жыл бұрын
ሰይፉየ በጣም ምርጥ ሰው ቀልዶችህ ውስጤ ናቸው😀😀😀👍🏽✅
@user-jr7sd1ef9n
@user-jr7sd1ef9n 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይከተላችሁ
@user-hx6ve2nn8d
@user-hx6ve2nn8d 5 жыл бұрын
ታድላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ እድሜ ጤና ይሰጣችሁትን
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
አቦ ተመቻችሁኝ ቆፍጠን ያሉ ወንድ ወንድ የምሸቱ GOD BLESS YOU ሰይፉ በፈጠረህ አንዳአንድ የወንድ ሴት የምመስሉ ቀፋፊ አርቲስቶች በተለይ ሲኪኒ ሱሪ የgay ፈሽን lady boy የምመስሉ ፀጉራቸዉ ተላጭተው ሎቲ የምያንጠለጥሉት አዠታቅርብብን እነዝህ ደስ ይላሉ
@reemyousef8248
@reemyousef8248 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ እንትን የወለደች እናት የታደለችናት ውይ ስታስቀኑ ማሻ አላህ ብያለሁ ማሮች
@helenzayede2163
@helenzayede2163 5 жыл бұрын
15 ሰዎች dislike ያደረጋቹህ ግን ጤንነታቹህ አሳስቦኛል ቶሎ ማስታገሻቹህን ውሰዱ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ በጣም ነው ደስስ ምትሉት እንቁዎች
@amentube6132
@amentube6132 5 жыл бұрын
የእውነት ምርመራ ማድረግ አለባቸው ።ኪኪኪኪኪ
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Dislike ena like selemayawuku meselegni elefiyachewu
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 жыл бұрын
weyi mar kinat eko new
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 жыл бұрын
libonaw yistachew allah
@quranchannel8928
@quranchannel8928 5 жыл бұрын
Kkkk ትክክል
@peacelove1814
@peacelove1814 5 жыл бұрын
Fetari machem ayelaychu 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 setamru erjem edme ka feqer ga yestachew 🙏🙏 🙏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ስነስርአት ያላቸው ቆንጆ ቆንጆ ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@seadamohammed5921
@seadamohammed5921 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኔም ወንድሞች ምንም አይለዩም የውጭ ሠው አያውቃቸውም እና እድግ ይበሉልኝ ለቁም ነገር ይድረሡልሽ በሉኝ ሢታመሙ ባንድ የኔ ወንድሞችማ ደሞ ከቤቱ ውስጥ እንደነሡ የሚዋደድ የለም
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ሲያምሩ❤
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 жыл бұрын
ድምፃችሁ ይለያያል ትልቁ ቀላ ትንሽ ግን ታምራላችሁ ካይን ያውጣችሁ እናታችሁ ታድላ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@Toyb-ln9qv
@Toyb-ln9qv 5 жыл бұрын
የኔም ምላሼ ነበር ማር ወላሂ አጥብቀው ከተመለከቷቸውበጣም ይለያያሉ ፊታቸው ትልቁ ረጠርቀላ ወፈር ትንሹ ረዘም ጠቆር ቀጠን ያሉ ይመሥለኛል ለማንኛውም አላህ ይጠብቃቸው
@user-yb1xe7cp9g
@user-yb1xe7cp9g 5 жыл бұрын
ዋዉ መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስይላለ
@hakmahakma5885
@hakmahakma5885 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትሁሉይሳካላችሁ ሃገራችሁን ወዳድ ህዝባችሁንአክባሪሁኑ ወንድሞቼ
@hayatkool8695
@hayatkool8695 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እድሜናጤናይስጣችሁ አላህሱበሀነውታአላ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ካለ ምንታ ምንታውን ይሰጠኝ አሜን ቡሉ እሰኪ በላይክ ግጩኝ
@mishayte7703
@mishayte7703 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያርብ
@gvhugguu4070
@gvhugguu4070 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 5 жыл бұрын
*ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሆ በጣም ታምራላችሆ ወላሂ ደስ ስትሉ አላህ ለኛም መንታ ልጆች ይስጠን ደሞ መንታ ከመሁናቸው አንዳአይነት ስራ መያዛችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሆ ታድላ እናታችሆ*
@HalaHala-zx9do
@HalaHala-zx9do 5 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ከመጥፎም ነገር ይጠብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@fd7923
@fd7923 5 жыл бұрын
ወይ ሠይፍሻ አያልቅብህ ዘና አረከን አላህ እድሚና ጤና ተመኘሁ እኔም መትያ ወድሞች ነበሩኝ አንዱን አላህ ወሠደብኝ እጂ 😥
@radiaradia593
@radiaradia593 5 жыл бұрын
አብሽሪ ሁቤ አላህ ለሱ ያለውን ይውስዳል ያለውን አላህ ስላም ያድርግልሽ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ያርብ
@quhabayquhabay3114
@quhabayquhabay3114 5 жыл бұрын
ስወደችሁ በርቱ የኔ ከ15 ቀን ቦአላ አገሬ ልጋበ ነው
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 жыл бұрын
በሰላምገብልኚ
@ramlawolloyiwa6928
@ramlawolloyiwa6928 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ስታምሩ የታድልች ነች እናተን የዉልድች እናት
@EmanAhmed-du9rq
@EmanAhmed-du9rq 3 жыл бұрын
መሻ አላህ ያረቢ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ሲሉ አላህየ ሷሊህ መንታ ልጆች ወፍቀኝ
@sitijamal1798
@sitijamal1798 5 жыл бұрын
Ma Sha Allah Tbrake Allah Xlobeg Mntwche Ewdlw Allah Ytbkchu
@user-cp2md8dd2z
@user-cp2md8dd2z 5 жыл бұрын
የኔም ምኞት መንታ ወንድ ልጆችን መዉለድ ነዉ አላህ ያሣካልሽ በሉኝ
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 5 жыл бұрын
ያሣልሽ
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ጡሩው ባል ልጂ እሚወደዉን አንዳንዶቹው አይወዱም
@user-cp2md8dd2z
@user-cp2md8dd2z 5 жыл бұрын
አሚን ሀቢበቲ ታዳ ለምን አገባዋለሁ
@user-mb6nm3sb7l
@user-mb6nm3sb7l 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እረጂም እድሜ ና ጤና ከቤትሠቦቻችሁ ጋር ይሥጣችሁ ተመኘሁላችሁ ሥታምሩ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
የኔ ጌታውች እግዝያብሒር ይጠብቃችሁ !!
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩ ፈጣሪ አይለያችሁ❤😘😘
@messikezehisewern5647
@messikezehisewern5647 5 жыл бұрын
Setameru
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 5 жыл бұрын
Please Please Please Always Pray Before any Flights. May Dear God bless you and Gives you Long Long Long life. Thank you so much seifu.
@fakiyajamal6948
@fakiyajamal6948 5 жыл бұрын
Amen
@Amerechzelek
@Amerechzelek 5 жыл бұрын
ዋው!ደስ ስታሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መወጣትና መጊባት ከጌታ ገር ይሁን ቻር መደኔ አላማ ከእናንተ ገር ይሁን እውዳለቹሃሌው
@senitsega1517
@senitsega1517 5 жыл бұрын
ምርጦች እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ በሰላም ውላችሁ ግቡ ሀገራችሁን የምትጠቅሙ ያድርካችሁ
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
ስታምሩ መታደል ነው ሀገራችንን ሰላም ያድትግልን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርና ሰላምን ይስጠን ለሁላችንም
@rabiweloo6863
@rabiweloo6863 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ድንፃቼው እራሱ ይማሰላል
@Muna12122
@Muna12122 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ ሰትሉ ፈጣሪ መጨረሻቹም አሳምርላቹ ወድሞቼ የወላጀ እናታቹ ወድ ይለመለም
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 5 жыл бұрын
ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሁሉን ነገር እመኝላችሀለሁ ስወዳችሁ
@nununatey6438
@nununatey6438 5 жыл бұрын
May Allah keeping u save and Romodan kerim 🙏
@fekirhaylu3527
@fekirhaylu3527 5 жыл бұрын
እ/ር አምላክ አይለያችው የኔ መንታ እህቴ ግን በድንጋጤ ምክንያት ከሞተች 10 አመት ሞላት ሮሚ ሁሌም ትናፍቂኝለስ የኔ ውድ ነብስሽን በገነት ያኑረው
@user-nk8dj2nk6e
@user-nk8dj2nk6e 5 жыл бұрын
Ayzosh mare allha yabrtash machs esu yalu new mehonu
@user-pv7ht1hz3u
@user-pv7ht1hz3u 5 жыл бұрын
አሜን እናትዬ ነብሷን ይማር ።።ላንችም መፅናናቱን ይስጥሽ
@farhimafathi5455
@farhimafathi5455 5 жыл бұрын
ስታምሩ ወንድሞቸ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሁለቱንም እኮ አንድ ነው የሚመስሉ ማሻ አላህ እኔ ግን አሁንማ አገሬን ለመግባት እየፈራሁኝ ነው አደጋው ከደረሰ ጀምሮ አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን
@user-ry9zr7zh3r
@user-ry9zr7zh3r 5 жыл бұрын
ያረብ እንደህዝ የሚያምሩ ልጆች ወፍቀኝ
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 5 жыл бұрын
እንደው አላህ ይጠብቃቹ የህዝብ ልጆች ናችኩ ክፎኣችኩን አያስማን ያረብ
@ssrsghv8022
@ssrsghv8022 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 5 жыл бұрын
እንደነዚህ ምርጥ ሙያ ላያቸውን ሰዎች ብታስተዋውቁን አሪፍ ነው ሁል ጊዜ አዝማሪና ፊልም ሰሪ ሁለት ሶስት ዙር እያቀርብክ አታሰልቸን
@nunshamitku7834
@nunshamitku7834 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመውጣት በመግባታችሁ ይጠብቃችሁ የአገር የወገን ኩራት ናችሁ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላቸው
@chzfv5048
@chzfv5048 5 жыл бұрын
ካበሻ መርዝ አይን አላህ ይጠብቃቹ ማሻአላህ ቱቱቱ
@user-ql3oy5ce8d
@user-ql3oy5ce8d 5 жыл бұрын
ከ2 ሳምንት ቡሀላ ተጎሸ ነኝ ወደ ሀገሬ በሰላም ያድረሰኝ
@jameelahusain3732
@jameelahusain3732 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ የኔእህት
@user-gs2nn3my5l
@user-gs2nn3my5l 5 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ በጣም ነው የሚያምሩት አላህ እስከመጨረሻው አይለያያቹ ደግሞ በጣም ቆንጆ ናቹ
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 5 жыл бұрын
መታደል ነው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 25 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 20 МЛН