Seifu on EBS: የንዋይ ደበበ ባለቤት ወ/ሮ አይዳ | Neway Debebe Wife

  Рет қаралды 1,255,914

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

የንዋይ ደበበ ባለቤት ወ/ሮ አይዳ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገችው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 742
@tmsm2524
@tmsm2524 5 жыл бұрын
ኣይዳ ከኤርትራ ነኝ እና በጣም ነዉ ማመሰግኒሽ ይህ ያደረግሽዉ ነገር በጣም ጥቂቶሽ እናቶች ነዉ ሚያደርጉት።
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
የንዋይ አድናቂ ነኝ ሚስቱ ደግሞ በጣም ታምራለች 🙏🙏🙏💕
@hannayene9846
@hannayene9846 2 ай бұрын
ዛሬ ደሞ መፋታታቸው ነገሩን
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እውነት እናትነትመልካም ነው ኑሪ ለልጆችሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
አይዳ የኔ ድንቅ ሴት እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ
@almialmi2153
@almialmi2153 5 жыл бұрын
የእናት ውለታ መቼም አይከፈልም ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን አሜን❤❤❤
@hdjdbhdnd8764
@hdjdbhdnd8764 5 жыл бұрын
almi almi። አሜን ♥♦♥አሜን ♥♦♥አሜን ♥♦♦
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
ምስጋና ይገባታል ግን ለምን ታማኝንለምን አታቀርብልንም ስይፍሻ
@hudabintislam6709
@hudabintislam6709 5 жыл бұрын
ታማኝ በየነ እኮ እዴት ብየም መግለፅ ይከብደኛል ምርጥ የሰው ዘር ነው
@user-oy4ke3jp9l
@user-oy4ke3jp9l 5 жыл бұрын
የኛ ኢትዮጽያውያን እናቶች እኮ ለየት እሚያረጋቸው እስከ ህይወት ጠብታ ለልጆቻቸው መስዋት መሆናቸው ነው ዛሬ ላይ በህይወት መኖርሽ ሳይሆን እንቺ ሞተሽ እሱ እንዲኖር ስለፈቀድሽ ክብር ላንቺና ለኢትዮጽያውያን እናቶች ሁሉ 🌺
@mezgebegirma9086
@mezgebegirma9086 5 жыл бұрын
እናቴ ልበልሽ የኔ እናት ረጅሙን እድሜን ተመኘሁልሽ
@tombreezy308
@tombreezy308 5 жыл бұрын
The purest mother's love too her son ..... she is showing you right here!! I Salute Madam
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
እንኳን ላገርሽ በሰላም አበቃሽ ወይዘሮ አይዳ በጣም ወጣት ነች ደሞ የፍቅር ህይወታቸውን ሰይፍዬ ሬድዮ ላይ ሰምቼዋለው እንደፊልም ነበር ተመስጬ ያዳመጥኩት ፍቅራቹን ያብዛላቹ ከዚህ በላይ እድሜ ፈጣሪ ይስጣቹ
@melkamyotub2073
@melkamyotub2073 5 жыл бұрын
የኔ እናት እመድረክ ላይ አልተነገረላትም እንጂ ሙሉ አካሎን ለኔ ለግሳለች አይዳ አድናቂሽ ነኝ
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 5 жыл бұрын
ምድነው እስኪ ሹክ በይን አብረን እናድንቃት
@noofacool8614
@noofacool8614 5 жыл бұрын
J
@noofacool8614
@noofacool8614 5 жыл бұрын
H
@PsychologywithExpertsPWE
@PsychologywithExpertsPWE 5 жыл бұрын
ህይወት ከሰጠችን እና ከምትሰጠን ስጦታዎች ሁሉ በላይ የእናትን ስጦታ የሚያክል የለም!
@HabtamuTube
@HabtamuTube 5 жыл бұрын
DEWEL ሰላም ውድ ለሀገሬ ልጆች በሙሉ , ወደኔ ቻናል ብቅ በሉና የሰራሁቸው ስራወች እዩ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
እንደማመር
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዋዉ አይዳ በጣም ጥሩ እናት ነሽ :: ስነስርአት አነጋገርሽ ምርጥ ሴት ነሽ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@netsanetabate2773
@netsanetabate2773 5 жыл бұрын
አቤት ውበት ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ደስ የምትይ እናት ነሽ💟💟
@user-gn6rk4me1t
@user-gn6rk4me1t 5 жыл бұрын
አይ እናት ለልጆ የማትሆነው ነገር የለም ለእናቶቻችን ረጅም እዲሜና ጤና አላህ ይስጥልን
@hayunahayuna3030
@hayunahayuna3030 3 жыл бұрын
አሚን ያአላህ
@yamnshiy1096
@yamnshiy1096 5 жыл бұрын
እናት ማለት ህይወትዋን አሳልፋ ለልጇ እንደምትሰጥ አስመስክራለች በናቶች ስም መመስገን አለባት እድሜ ለሁሉም እናቶች
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
ውብ ናት ለልጅ አይደለም ኩላልት ሄውትም ትሰጣለች እኮ እናት ልዩ ናት እናት
@hyy5145
@hyy5145 5 жыл бұрын
Mx9
@user-te1qs8xw9t
@user-te1qs8xw9t 4 жыл бұрын
Mn
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታማሪ ልጂሽም ሲያምር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት ምንም ቃላት የለም
@tatytabore2687
@tatytabore2687 5 жыл бұрын
Obut. C ztrl
@user-kw3sq8pt2s
@user-kw3sq8pt2s 5 жыл бұрын
ታማኝዬ አንተ እኮ ልዩ ስው ነህ ቃላቶች ያጥረኛል ላንተ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
የኔ እናት ይቅር ኩላሊቷን ሙሉ ሂወቷነው የሰጠችኝ ተወልጄ እስከማድግ ድረስ ክብር ለናቶች እማዬ እወድሻለሁ ሺከመት ኑሪልኝ።
@abtydubai7201
@abtydubai7201 5 жыл бұрын
ዉይ ታማኝ በቃ አንተ መልካምነት በአለም ነዉ እድሜና ጤና ይስክ ከነባለቤትክ
@Dani-Harer
@Dani-Harer 3 жыл бұрын
😏
@js-oh1ey
@js-oh1ey 5 жыл бұрын
ስታምሪ በዚህ እድሜሽ እዲህ ካማርሽ በፊት እዴት ነበርሽ
@saradesta3038
@saradesta3038 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም ሴት የእግዛያብሔር ስጦታ ናት ካንቺ ብዙ ተማርኩ ቆንጅናሽ ከውጭ ብቻ አይደለም ልብሽ የዋህ ንፁህ ቃላቶችሽ መአዛ ያላቸው መልካም ሴት ሁሉን ቅዱስ ማካኤል ብድሩን በመልካም።ይክፈልሽ
@lulayezena639
@lulayezena639 5 жыл бұрын
She is a full package She has what to answer knowledgeable kind...Bravo Aida .🌹 u are Beautiful🌹🌹🌹
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
Betam i am watching this after watching her new video
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 жыл бұрын
ጅግና ነሽ እናት ለልጆ ስትል የማትሆነው የለም ዘመንሽ ይባረክ
@user-kw3sq8pt2s
@user-kw3sq8pt2s 5 жыл бұрын
አለምስገድን አቅርብልን ብንልህ እምቢ አልከን እናት ብዙ ታደርጋለች ለልጆቿ እድሜናጤናን ለእናቶቻችን ይስጥልን
@SalamSalam-re8ep
@SalamSalam-re8ep 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ አይን አፍር ነው አሉ እናቴ ምን ያድርግ ሰይፉ
@user-kw3sq8pt2s
@user-kw3sq8pt2s 5 жыл бұрын
Salam Salam ኡፍፍፍ አበድኩለት እኮ በፍቅሩ በቃ አንቺ አምጭው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Degmo manew esu base techawetu
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
+Tsehaye yetade lej እኔ እራሱ 1 አመቴ አቅርብልን አለምስገዲን ብየ ኮሜንት መፃፍ ከጀመርኩ እፍፍፍ ስይፉ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
@@user-wi3tf8pi8k manew alemseged
@mahiayni6665
@mahiayni6665 5 жыл бұрын
ንዋይ ቃላት የለኝም 😍😍😍😍 በጣም love u!!!!
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 5 жыл бұрын
እውነት እናት ማለት እኮ የሷን ሕይወት ትታ ለልጆቿ እሚትኖር ነች እናቴ እንዲሁም ሁሉም እናቶች እድሜ አችሁ ይርዘም
@mamilove7067
@mamilove7067 5 жыл бұрын
የኔ ማር እመብርን እድሜሽን ብዝት ይበልልሽ
@aldanatube4333
@aldanatube4333 3 жыл бұрын
እናት ምን የማትሆነው አላት ለእናት እረዥም እድሜ ይስጣችሁ
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 3 жыл бұрын
I am so proud of you 👍 beautiful ! You saved your baby life ! 💋💋💋
@user-kb2ir9un5t
@user-kb2ir9un5t 4 жыл бұрын
እናት እናት እማ እናትነትሽን ሳልጠቀምበት እንዳው እንደዘበት አለፍሽብኝ ከዛ ነው ጉድለትሽ ሁሉ የገባኝ ያለ እናት ህይወት መከራ ናት ፍጽም ጣዕም የላትም እማይዬ አላህ በጀነት ያኑርሽ ለኔም ጽጽቱ የእግር እሳቴ ነሽ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
የሰሞኑን ቪድዬ ካየው ባሀላ እንደገና ላያት መጣው በጣም የምትደነቅ ሰው ናት። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
@sunshining3697
@sunshining3697 3 жыл бұрын
Eminem metaw Ahun tnsh arjet alech , Aydel
@fozifozi9841
@fozifozi9841 3 жыл бұрын
@@sunshining3697 ውፍረት ነው
@kd4512
@kd4512 5 жыл бұрын
Aida, you are a hero. God bless you. A healthy life for you and your Child
@josephjoseph4915
@josephjoseph4915 3 жыл бұрын
Most people end up having competition. You are just lucky. Good for you.
@omyish5043
@omyish5043 5 жыл бұрын
ሰይፉ ቆንጆ ቀለ ምልልስ ነው ላንተም ለእህቱ አይዳ መልካምና ሰላም እመኛለሁ።
@user-cc3fl2ig7v
@user-cc3fl2ig7v 5 жыл бұрын
መስታወት አራጋው ወደ አገር ቤት ስትመጣ ጋብዛት በናትህ ሰይፍሻ ከሴት አርቲስቶች የኔ አንደኛ የኔ ውብ እሷ ብቻ እና ብቻ ናት የተረጋጋች እንደ ሌሎች ሴት አርቲስቶች ራሷን ቀለማ ቀለም አርቴ ፊሻል ላይ ያልነከረች እንቁ ሴት ማለት መስታወት አራጋው ናት!!ባሏ ተሙ ታድሏል!!!
@user-mw6ml8jq7j
@user-mw6ml8jq7j 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ምወዳት
@user-pr8yn3qd9s
@user-pr8yn3qd9s 5 жыл бұрын
ማራምን በትክክል መሥታወት አራጋው ምርጥ ሤት ቢችል እሡዋን ደሞ ውብ እቁ የሆነ ሠው አለ ታማኝ አገር ውሥጥ ነው
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው ጥሎብኝ መስቴን ስወዳት እርጋታዋ አለባበሷ አረ ስንቱ ይወራ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
አይ እናቴ የማትሆነዉ የለም እድሜ ጤና ይስጥልን ለእናቶች
@amydenekew3854
@amydenekew3854 5 жыл бұрын
Thank you Seifesha i like her
@siciidahmed719
@siciidahmed719 3 жыл бұрын
ቆራጥ እናት ነሽ አይዲ አይዞሽ ፈጣሪ ልጂሽንም ይጠብቅልሽ
@leylaleyla5064
@leylaleyla5064 5 жыл бұрын
Woooow setamer masha allah
@user-mt3rs6ky8y
@user-mt3rs6ky8y 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ እረግት ያለች ሴት ሰወድ አይዳየ ፈጣሪ ሁሉን አድሎሻል ከመልክ መልክ አሸክሞሻል በዛ ላይ እረጋታ እድሜናጤና ፈጣሪ ይስጥሽ
@lirealemayehu4615
@lirealemayehu4615 3 жыл бұрын
Even me
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 жыл бұрын
ሱሳሱስ ነገሮች ፈጣሪ እራሱ ተናግሯል ለኛ ጎጂ እንደሆኑ ሱበሀን አላህ
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 5 жыл бұрын
She is best mum.
@floridatekie6323
@floridatekie6323 3 жыл бұрын
You are the best mum God bless you
@zfikerzfiker66
@zfikerzfiker66 5 жыл бұрын
እናት ለልጅዋ እንድህ ነች አላህ ህይጨምርልሽ ውይይይይይ ደግሞ ስታምር ያረብ ሰይፍየ እናመሰግናል
@ILoveYou-wm4nx
@ILoveYou-wm4nx 5 жыл бұрын
እናት በምን ይከፈላል ውለታዋ ለሁሉም እናቶች ሰላሙን ጤናውን እድሜውን ብዝዝዝዝዝዝ አርጎ ይስጥልን
@tessema2
@tessema2 3 жыл бұрын
መልካም ሴት! መልካም እናት!!!
@user-qs7eq4mz3r
@user-qs7eq4mz3r 5 жыл бұрын
እናት እኮ ቃል እና ብዕር አይገልፃትም አየ እናት ሁሉንም ስጭ ብትባል እራሱ ትሰጣለች እማዬዋ እወድሻለሁ የኔ ሄወት !!
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 3 жыл бұрын
Betam melkam set❤❤
@hannaalemayehu1867
@hannaalemayehu1867 5 жыл бұрын
የእናት ውለታዋ.....and she is still beautiful😘
@mirkoyapp2122
@mirkoyapp2122 5 жыл бұрын
ወዝወዝ አድስ ዋው ቆጆ ነች
@jomore2093
@jomore2093 4 жыл бұрын
what a best mother#
@hawltabey928
@hawltabey928 4 жыл бұрын
የክፉ ቀን ከሠዎች ጎን የሚገኝ ምርጥ ሰው ታማኝ በየነ ስወድህ የነዋይ ሚስት አድናቂሽ ነኝ
@fitsumanberbir1484
@fitsumanberbir1484 5 жыл бұрын
thanks for all things and go on
@samsame2262
@samsame2262 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመስግነው አይዳዬ
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz Ай бұрын
የኔ የዋህ እናት መልካም እናት ውስጥሽ ም ላይሽም የሚወደድ ጥሩ ሴት ነሸ የኔ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 5 жыл бұрын
ስታምር😍
@awradalshammari5622
@awradalshammari5622 5 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ቆጆ ልጁ እደትነዉ የሚያምረዉ እናት ቀርቶ እኔም ብሰጠዉ ደስተኛ ነኝ
@hayatahmed699
@hayatahmed699 5 жыл бұрын
Mashallah konjo😍👌
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thanks
@sanchnegn1530
@sanchnegn1530 5 жыл бұрын
ዲታዬ ደስብሎኛል ስላየሁሽ!!
@selomekifle1906
@selomekifle1906 5 жыл бұрын
seyifu has a beautiful wife and he is the same way with everybody.nothing different!!
@mekdeswevyvg1300
@mekdeswevyvg1300 4 жыл бұрын
እውነት እውነትም ጀግና እናት ነች ፈጣር ላአንቺም ለልጆችሽም እርጅም እድሜ ይስጥሽ
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ንዋይ እና አይዳ በጣም ይመሳሰላሉ
@musamusa7669
@musamusa7669 3 жыл бұрын
Yibarkish
@siciidahmed719
@siciidahmed719 3 жыл бұрын
ሀይ ሰፉሻ የአይዳን ቤተሰቦች አውቃቸዋለው እጂግ በጣም የጥሩ ቤተሰብ ልጅ ነች በእውነት በጣም ያሳዝናል መፋታታቸው ገርሞኛል
@addisd5661
@addisd5661 4 жыл бұрын
wow perefect couple.
@am3merrytube742
@am3merrytube742 5 жыл бұрын
1000 ዓመት በሂወት ከሙሉ ጤና ያኑርሽ መልክሽም ኣይዳ ስዊት ነሽ።
@user-po4rg5ej6t
@user-po4rg5ej6t 5 жыл бұрын
ዋው መልከመልካም ከእርጋታጋ
@whereisthelove4915
@whereisthelove4915 5 жыл бұрын
Ergatawa des setel 😍
@gabrielconte7019
@gabrielconte7019 3 жыл бұрын
Ayda she is my best friend on face book she is a good and talented lady
@erer7134
@erer7134 5 жыл бұрын
ዋው ነዋይ እዳ ሙዚቃህ ብቻ አይደለም የጥቅምት አብባ ወንዝ ያፈራሽ
@sabaaddis1242
@sabaaddis1242 5 жыл бұрын
bless you
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ወይኔ ነዋይ ሚስትህ ስታምር አይለያችሁ
@ethiopfrste5045
@ethiopfrste5045 5 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ሠዉ
@user-pl3yz1wu9f
@user-pl3yz1wu9f 5 жыл бұрын
እናት ክፍ አይካት ለዘላለም ትኑረ ኦፍፍፍፍ እናቴ ሁሌም አስብሻለሁ
@mitaaster2462
@mitaaster2462 5 жыл бұрын
ደስ ስትል ቆንጆ ነች ደሞ
@Mimi.779
@Mimi.779 3 жыл бұрын
እስክተግባርሽ መልካም ነሽ። እድሜና ጤና እስክቤተስብሽ ተመኘሁ።
@YTSEthio
@YTSEthio 5 жыл бұрын
እንካን ለልጆ ለማታውቃቸው ሚስኪን ልጆች የምትረዳ የምታስተምር ምርጥ ሴት ነች......የኔ ቆንጆ
@azebtamene5177
@azebtamene5177 5 жыл бұрын
Konjo nat leliji kezihim belayi yikonal
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
የእውነት እናት እግዚእብሄር እድሜ ይስጥሽ
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 жыл бұрын
እናት መሆን ከባድ መስዋት ነዉ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@ethiogonder3052
@ethiogonder3052 5 жыл бұрын
ዋው እረጂም እድሜ ይስጥሺ የተረጋጋሺ ነሽ አይዳ ።
@hhahxhhhss5866
@hhahxhhhss5866 3 жыл бұрын
የኔ ማር ወላሂ እረ ጋ ያለች ግና እሷን አየሁ♥️♥️♥️♥️
@misraktasfey7202
@misraktasfey7202 5 жыл бұрын
Tebarki
@SamriMengesha
@SamriMengesha 15 күн бұрын
ኣይዳዬ ብጣማ እወዲሻለዉ አከብረሻለዉ❤❤❤!!!
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 5 жыл бұрын
እናት ለልጅዋ የማትሆነው ምን አለ ?? ረጅም ዕድሜና ጤና እንመኝልሻለን።
@tarikelove7514
@tarikelove7514 5 жыл бұрын
ማንም እናት ለልጆ ነፍሶን ትሰጣለች
@gfghh6652
@gfghh6652 5 жыл бұрын
wooww
@meazahaile8199
@meazahaile8199 3 жыл бұрын
She is my favorite person 💯
@naniasefa2705
@naniasefa2705 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ናት
@tersittadesse1044
@tersittadesse1044 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ፣ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ
@samsongerma8318
@samsongerma8318 5 жыл бұрын
She is cute
@habethuopia4708
@habethuopia4708 5 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ሠላምሺን ያብዛው እናቴ እወድሻለሁ
@user-nt6gk2zx6i
@user-nt6gk2zx6i 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@oromocomedyndiramaafanorom2605
@oromocomedyndiramaafanorom2605 5 жыл бұрын
Yes
@user-hz3lq6iq2c
@user-hz3lq6iq2c 5 жыл бұрын
ስይፍሻ እንኳን ደና መጣህልን1 ነኝ ላይክ
@user-tc9uk5go2s
@user-tc9uk5go2s 5 жыл бұрын
አይዳዬ.ስወድሽ.ምርጥእናትነሽ እድሜናጤናከነቤተሰብሽየኔማር
@kalukosovo2995
@kalukosovo2995 5 жыл бұрын
It is know nice mother long live
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
የአለም ምርጥ እናት እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝመው ሰይፉ መላጣ መስታወት አራጋውን በእግር በፈረስ ፈልገህ አቅርብልን
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 5 жыл бұрын
ስታምር
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,5 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 50 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 14 МЛН
አይዳ vs ነዋይ የልቡን ተናገረ ግጥም
10:06
dita tube 476k
Рет қаралды 20 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,5 МЛН