በሶ በእሬት...ፓስታ በግራዋ ሶስ..የቻልነውን ተንፍሰናል ያልቻልነውን ደብቀናል ሚስጥር መተንፈስ ወይም … ምግቦችን መመገብ አዝናኝ ጨዋታ ሊድያና ሰለሞን

  Рет қаралды 441,738

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

5 ай бұрын

የቻልነውን ተንፍሰናል ያልቻልነውን ደብቀናል … ሚስጥር መተንፈስ ወይም … ምግቦችን መመገብ አዝናኝ ጨዋታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 530
@DejuKelu
@DejuKelu 5 ай бұрын
ሳዑዲ እስርቤት የሚገኙ ዜጎች🇪🇹 እባካቹ ድምፅ እንሁናቸው🙏
@Weded_Weded
@Weded_Weded 5 ай бұрын
ልክ ነውውው🙏🙏
@dinodire7576
@dinodire7576 5 ай бұрын
Take your agenda to Etlhio 360, Anke, Dere LEKSO EBET aka Zena Tube r and Abibe Belew KZfaq 😂😂
@harmony3344
@harmony3344 5 ай бұрын
@@dinodire7576 ድሮስ ከከብት ምን ይጠበቃል ደንቆሮ።
@dinodire7576
@dinodire7576 5 ай бұрын
@@harmony3344 JUNTA WOYANE WENBEDE KEZENAM BANDA KKKKKK 😆 EZAW ESER EBET YEMUTU KKKKKK
@Nairobianleo
@Nairobianleo 5 ай бұрын
Le Abe tokicjaw Lemilute Negerelen pls
@rahmahsaed3535
@rahmahsaed3535 4 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ሳውድ እስር ቤትለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 5 ай бұрын
ስደት የመረረው ማነው ባዛላይ ያገር ሰላም ማጣት😢😢😢😢😢
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 5 ай бұрын
ምነው
@mmn6040
@mmn6040 5 ай бұрын
ወላሂ በጣም
@user-sv6hr6kp4k
@user-sv6hr6kp4k 3 ай бұрын
ወላሂበጣም😢
@MeKdiYenatwa
@MeKdiYenatwa 2 ай бұрын
መምረር አይገልፀውም🥺
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 4 күн бұрын
😢
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 5 ай бұрын
በስደትአለም ለምትኖሩ የሀገሬ ልጆች 2024መልካም አድስ አመት🎉
@selammekonen5506
@selammekonen5506 5 ай бұрын
አሜን 🥰
@sikosilo1259
@sikosilo1259 5 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ በርሀብ ለሚሰቃዩ በግፍ ለሚጨፈጨፉ😢😢😢😢😢😢😢
@user-ok1in4iu2e
@user-ok1in4iu2e 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-xy6bu2od3g
@user-xy6bu2od3g 5 ай бұрын
Ewnettttt nw temesgen enbelllllllllll
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s 5 ай бұрын
ሊዱዬ በርቺ ጀግና 🙌 አፄ ዮሃንስ ለሀገራቸው ሲሉ በመሃዲስቶች መተማ ጎንደር ላይ የተሰው ጀግና ኢትዮጵያዊ መሪ ናቸው! ክብር ለአፄ ዮሃንስ ❤
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 5 ай бұрын
እረ ያገር የህዝብ የምግስት ያለህ እስርቢት።በሳኡዲ እረቢያ ስትናስንት ሺ ወጣቶች የነገ የአገር ተረካቢውች አለቁ በስርቤት እባካችሁ ለሚመለከተው አካል አስተላልፍልን ወንድም ሰይፉ አንተ ተስሚነት አለህ እባክህ ውንድሚ የነብስ አስተላልፍልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bintaby1099
@bintaby1099 5 ай бұрын
ያለ ምንም ምክኒያት ነው የምዳት ትህትናዋ ስርአቷ ቁጅናዋ የኔ ማር😍
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ቂቂቂቂቂቃቃቃቃቃ ድንቄም ማማር በቻይናና በህንድ የሙታን ፀጉርና ጥፍር 😂
@genetasefa8364
@genetasefa8364 5 ай бұрын
@@MikeAsmare3308you are absolutely 👌🏽
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 5 ай бұрын
​@@MikeAsmare3308ፐ የመልስ ምትህ😅😅😅😅
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
​@@MikeAsmare3308😂😂😂
@edneasafat3201
@edneasafat3201 5 ай бұрын
ሴፉዬ እደዜሬ አስቀከኝ አያቅም እንወድካለን እናከብርካለን ኑርልን
@user-pp4dv9ln3e
@user-pp4dv9ln3e 5 ай бұрын
የመዳምቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን❤❤❤❤❤
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 5 ай бұрын
Amennn🙏🙏🙏🙏💚💛♥️
@seadibintali
@seadibintali 4 ай бұрын
አሚንን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 4 ай бұрын
Ameeeeen🙏🙏
@user-wp2qy8cs6p
@user-wp2qy8cs6p 4 ай бұрын
በሳኡዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ጠይቁልን እባካችሁ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 5 ай бұрын
I hate human hair I love Natural hair በነገራችን ላይ ብዙ ሂውማን ሄር ተጠቃሚዎች ድብርት ውስጥ የሚገቡት እና ራሳቸውን የሚታመሙት ፀጉሩ ህንድ አገር ለሂንዱ ለሰይጣን አምልኮ ተላጭቶ የሚሸጥ እንዲሁም ከሚሞቱ ህንዶች ከእሬሳቸው ላይ ተላጭቶ የሚሸጥ ነውሴቱ ሳያውቅ የሞት መንፈስ እና የጣኦት መንፈስ በጭንቅላቱ ተሸክሞ ይዞራል Sad
@WeynwaBirhanu-rc8fi
@WeynwaBirhanu-rc8fi 5 ай бұрын
ጨዋልጅ ለንግግሯ ተገድባ አትጎርር የኔቆንጆ ስታምሪ አሉ እንጅ ምድረጉረኛ አስተዳደጋቸውን የረሱ ጉረኞች ፀሃዩ ብርዱ እያሉ የሚያላግጡ ሞዛዞች
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 5 ай бұрын
You poeming?
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 5 ай бұрын
ስታምሪ??? ምንዋ ያምራል በጫይና ፀጉርሜካፕ አብዳ አሁን ከአካልዋ አንዱም የእርስዋ አይደለም!!!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ጨዋና ጨው የማትለዩ ቅራቅንቦ ኮተት ማፈሪያ እበቶች ሲጀመር የፈጣሪን ቃል የማያከብርና በመፀሃፍ ቅዱስ ላይ የተቀመጠን ቅዱስ ትእዛዝ የማይከተል ሰው የዲያቢሎስ መቀለጃና መሣለቂያ ጋጠወጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ የፈጠረላትን ፀጉርና ጥፍር የሰውነት ክፍል ንቃ የጣኦት መንፈስና አምልኮትን የሚከተሉ የቻይናና የህንድ የኮሪያ የሙታን ፀጉርና ጥፍር ሰውነቷ ላይ ለጣጥፋ ስለመጣች ነው እቺ ሸርሙጣ ጨዋነቷ ወይስ የዩጋንዳ ሚኒስተር ቁላ ጠብታና ተበድታ ቲንሽ ገንዘብ ይዛ ስለመጣች ነው ?
@user-jk6it9dr8v
@user-jk6it9dr8v 4 ай бұрын
😁😁
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 5 ай бұрын
የውሸት ውበት ራስን ከማታለል ውጪ ምን ይጠቅማል
@ADDIS360-tn1gy
@ADDIS360-tn1gy 5 ай бұрын
peace and love to our country Ethiopia🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥
@FromTheWorldOfKnowledge
@FromTheWorldOfKnowledge 5 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 5 ай бұрын
አብሽር🙏🙏🙏 ለማንኛውም አካውንትሽን ዱቅ አርጊ እሺ እንድባርክሽ
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 5 ай бұрын
አብሽር🙏🙏🙏 ለማንኛውም አካውንትሽን ዱቅ አርጊ እሺ እንድባርክሽ😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 5 ай бұрын
​@@andinetgetahun6206😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 5 ай бұрын
አሚን
@GYr-bh8he
@GYr-bh8he 2 ай бұрын
Amen❤
@greateview.4366
@greateview.4366 5 ай бұрын
ከተመረቅሽ በ3 አመት የተቀየርሽው ሴት ትችላለች በሚለው ሳይሆን እግዜር ቆንጆ አርጎ ስለፈጠረሽ ብቻ ነው።
@nejashi5725
@nejashi5725 5 ай бұрын
konjo hulu wtetama ayhonem gubzena yifelgal.
@astertadesse3131
@astertadesse3131 4 ай бұрын
I always got shocked by this kind of people, how the fuck did you think this world work
@greateview.4366
@greateview.4366 4 ай бұрын
@@astertadesse3131 this world works by shortcut !!! how come she is successful within short period of time unless a miracle ?? she so cute and we/ a man loves girls so we manage her direction . belive it or not this how the world working method !!
@daniboy6752
@daniboy6752 2 ай бұрын
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😅
@greateview.4366
@greateview.4366 2 ай бұрын
@@astertadesse3131 don't be shocked this is reality !!!🤔🤔
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 5 ай бұрын
ስታምር❤ ትህትና ስርአት አቤት መታደል
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 5 ай бұрын
ወይኔ studio ሲጨንቅ 1970ዎቹ ይመስላል።
@user-qt6zo3uv8j
@user-qt6zo3uv8j 5 ай бұрын
All Ethiopian beautiful ❤
@user-qd7ym2rj3m
@user-qd7ym2rj3m 5 ай бұрын
መልክ እውቀት እና ልምድ የሆነባት ሃገር
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 5 ай бұрын
You are Wright broo truely speaking
@smd7650
@smd7650 5 ай бұрын
ተምራለች ጠይቅ
@meronwondimu5636
@meronwondimu5636 5 ай бұрын
Yetemarechi berasua yemititemamen kelelochu melike bekan kemilut tishalalechi yene konijo
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
@@smd7650በቃ ማማር በቻይናና በህንድ የሙታን ፀጉርና ጥፍር ነው ? አፈር ብሉ አፈር ያስበላቹሁ እናንተ ዝቃጮች የታሪክ አተላዎች
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 4 ай бұрын
😂😂😂በራሧ የምትማመን የተማረች፩ሤት ነች በቃ ተቃጠል ላተ የሚገዛ ሤት የለም
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 5 ай бұрын
ወይ ደሞ ሁማን ሔር ልግዛ ደሞ በለላ በርች በሑማን ሔር ይቅርብን ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወጌኖቻችን ፍትህ ለአማራ ወገኖቻችን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
ሰይፉ ግን ስንት ታሪክ የሰሩ እድሉን ብትሰጣቸው ተመሳሳይ ውበት አምላኩ የሆኑ ሴት ወጣቶችን ደጋግመህ እምታቀርበው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 ай бұрын
ትክክል እነዚህን ቅራቅንቦ ኮተት ማፈሪያ በቻይናና በህንድ የሙታን ፀጉርና ጥፍር የሰከሩ ሸርሙጦችን ከሚያቀርብልን ለምን አገሪቷ ላይ ስላለው የኑሮ ውድነትና ረሃብ መናገር የሚችሉ ሰዎችን አያቀርብልንም ?
@tinawa56
@tinawa56 5 ай бұрын
ስታምሪ የኔ ቆንጆ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ በተፈጥሮ ውብ ነሽ እንጂ አርቴፊሻል ነገር አላሣመረሽም ሊዱዬ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ጎበዝ ነች በልጅነት ትዳር ክቡር ነው ባልዋም ጎበዝ ሰው ነው የጀግና ልጅ ነች ሰነምግባርዋ ሴይፍም በጣም አድናቂወቻችሁ ነን ኢቢኤሰ በጣም ጥሩ ብሮግራም ነው
@user-ns9uh3yr3p
@user-ns9uh3yr3p 5 ай бұрын
ሰይፍየ ባገኝህ ደስ ይለኛል ብዙ ጉዳይ ትምህርት ነክ አሉ
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 5 ай бұрын
እንደዚህ የወደቀ ትውልድ ለመፍጠር ሰው መሳይ እንስሶች መድረክ ላይ ወጥተው ሃገርን እና ትውልድን በማይረባ ነገር ግዜውን እውቀቱን ለማበላሸት ተግታቹህ እየሰራቹህ ነው ።ጎበዞች።
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 5 ай бұрын
ሊድየ ወደ ፊልሙ አለም ብትቀላቀይ ደስ ይለናል
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 5 ай бұрын
በትክክል ብለሽዋል ሊዲያዬ ሴት ልጅ ትችላለች ተገጂ መሆን የለባትም ሴት ልጅ እራሷ መቻል አለባት በወንድ ልጅ መገዛት የለባትም በናቶቻችን ይብቃ ሴቶች ንቁ 👏👍
@Mita4164
@Mita4164 5 ай бұрын
ሰይፍሻ አተ ራሱ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 ай бұрын
ዋው እያልክ አዳንቅ። ይሄ እራሱ በቅኝ ግዛት መገዛት እንደሆነ እና የቁሳዊ አምልኮቶች እና ሰው ከተፈጥሮ ማጌጥ ት ቶ ገንዘባን ጥሩ ልብስ ብትለብስበት ጥሩ እስፖርት ብት ሰራበት ለጸጉራ የምታወጣውን ገንዘብ ሌላ ማህበረሰብ የሚያንጽ ስራ ብት ሰራበት። የሌሎቹን የውጭ ካፓኒ ለማደለብ ከሀገራ ድረስ ጥሩ ስራ እንደምት ሰራ፤ ለሀገራ ሴቶች ብራቸውን እውቀት ከመሽመት ይልቅ አርቴፊሻል ጸጉር ላይ ገንዘባቸውን እያፈሰሱ፤ ቁሳቁስ አምላኪ እንዲሆኑ እና የሌሎች ሸቀጥ ማራገፊያ እንዲሆኑ ታረጋለች።
@drseimgech1942
@drseimgech1942 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሰውን ከሰው ግዞት ነፃ ያድርጋቸው ።
@yafetjazza5670
@yafetjazza5670 5 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ቆንጆዎች ነን እና የራስ ያልሆነን ፀጉር ብራንድ አንባሳደር መሆን አይጋጭም
@radiaradia7513
@radiaradia7513 5 ай бұрын
😅
@TedrosIII
@TedrosIII 5 ай бұрын
ሃፀይ ዮሐንስ 4ይ 👍👍👍
@World_moviesss
@World_moviesss 5 ай бұрын
Go ahead seifu 👍
@Fcgcchb
@Fcgcchb 4 ай бұрын
ፊትህ ሱኡድ አረብ እሰሬበት ምሰቃዩ 😥😥😥😥
@sefimedi
@sefimedi 5 ай бұрын
😂አፄ ሚኒልክ አፄ ቴዎድሮስ አፄ ሀይለስላሴ እና መሰሎችን ብትል በባለጊዜዎቹ ልትተች እንደምትችል ሰለገባት አፄ ዩሐንስ አለች😂😂 የሰጠችው ምክንያት እና ታሪክ አውቃለሁ ያለችው ተቃራኒ ነው😂😂
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 5 ай бұрын
በውበቷጅ ታዋቂ የሆነችው ከውቀት ነፃ ነች
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 5 ай бұрын
ትግሬ ስለሆነች ነው አፄ ዩሀንስን አከብራቸዋለሁ ግን አፄ ቴድዎስ አፄ ሚሊሊክ የመሰሉ መሪዎች ማንም አይተካቸውም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 5 ай бұрын
ሰይፉ ልጂቷን አስደነገጥካት ኢትዮጲያዊያን ቆንጆ ነን ማለቷ ትክክል ናት ሌላውን ግን አላማረረችም አንተ ሁሉም የፈጣሪ ፍጡር ነን አልክ እሄ ላንተ መልስ ሊሆን አይችልም ለሷ አነጋገር እንግዳ ስታቀርብ ለጥያቂያቸው የሚመጥን መልስ ስጥ እውነት ነው የሰው ልጅ ሁላችንም የአላህ ፍጡር ነን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 5 ай бұрын
እስቱ ዲዪ ነው ወይንስ የመቃብር ቦታ 🤔 እና ለለማንኛውም እሄንንኮሜንት ለምታ ነቡ ሁሉ ስላም ጤንነት የእረፍት ኑሮ ይስጣቹ አሚን🤲
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 5 ай бұрын
Amen
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 5 ай бұрын
ወይኔ studio ሲጨንቅ 1970ዎቹ ይመስላል።
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 5 ай бұрын
በጣም ነዉ የተዝናነዉት
@maregbiru5528
@maregbiru5528 5 ай бұрын
Seyfu 👍 great dad lej lej naw aymeretem gobze
@RedietasfawMaku-ox5ec
@RedietasfawMaku-ox5ec 5 ай бұрын
ሰይፍሻ በጣም ነዉ ዘና ያረከን
@bituu126
@bituu126 5 ай бұрын
አረረረ እኔም ሻት ላደርግ ደርስኩኝ😂😂😂😅😅😅
@zegelilatube
@zegelilatube 4 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ❤
@TedrosIII
@TedrosIII 5 ай бұрын
the late late show with james corden spill your guts ግን ሰይፊሻ በጣም ነው የወደድኩት
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 5 ай бұрын
መኮረጅ ማን ብሎን
@saaa9448
@saaa9448 5 ай бұрын
እድሜ ሲጠየቁ 21 እሚሉ በጠቅላላ ባልመጡ
@helenbirehane2248
@helenbirehane2248 5 ай бұрын
ሰይፍሻ ይሄ ፕሮግራምህ ምንም አይደላም ስንት የተራበ ሰው በሞላበት ሃገር እንደዚህ ምግብ ላይ መቀለድ ያስጠላል
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 5 ай бұрын
Yoni magna yetebale balege akrbeh yele sdb lemastemar new fertehew?
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 5 ай бұрын
አይ ሰይፊሻ በሳቅ አረፈስኝ😂😂😂😂
@fekerteh974
@fekerteh974 5 ай бұрын
ሰይፍ በጣም ቆጆልጅናት ያቀረብከው ምግቦች ግን በጣም ይደብራል
@selinat34
@selinat34 5 ай бұрын
ዘና ያረጋል ግን ጠያቄ ቀላልነው😂😂😂😂
@netsib3805
@netsib3805 5 ай бұрын
Ayi habesha, ke lalun hulu memeles yasaferachehale.
@WondeDarib
@WondeDarib 2 ай бұрын
Sefiu he take the challenge thanks
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq 5 ай бұрын
Siefuyeeeee you are the best be show zuriya 😂😂😂
@TheAbyssinian1984
@TheAbyssinian1984 5 ай бұрын
I guess importing human hair to Ethiopia is banned, Lidiana … I wonder how they are going to penetrate the market 🤔
@heriakostewodros5298
@heriakostewodros5298 5 ай бұрын
እንደዚህ አየነቱ መሩ ለአገራች አያሰፈልግ ትክክል ናቸው ይህ አባት መደገፈ አለባቸው
@user-zl4qb4uf5c
@user-zl4qb4uf5c 5 ай бұрын
ldyaye betam gobez designer negn create maderge echelalhu aberen ensera w/o tiru yifru ebalalhu
@sanyii9438
@sanyii9438 5 ай бұрын
Yesewun bal nawu ende yagabachiw..
@wegf6808
@wegf6808 5 ай бұрын
ማፈሪያ ሁሉ የእለት ጉርስ የሚመፀወት ህዝብ ይዘን ስለሰው ሰራሽ ፀጉር ይመፃደቃሉ ። ይሄንን ጭንቅላት ተሸክማቹህ ህዝብ ፊት ትቀርባላቹህ!! ልብስ መቼም የማይሸፍነው ጉድ የለም
@Dessie2921
@Dessie2921 5 ай бұрын
ሰይፍሻ አንድ ነገር ባስቸግርህ(እሱም)፦ አንድ በጣም የምወደውና የማከብረውን አርቲስት ተሾመ ምትኩን እባክህን ጋብዘን!!
@jazmin7739
@jazmin7739 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ program ነው Jimmy show እከታተለው ነበር ከውጮች
@habtamudebasu973
@habtamudebasu973 5 ай бұрын
yesameshn tenageri zm bilesh enkuan keniferishn gelashin seteshiwu adel egirishn kefitesh
@JemalMd
@JemalMd 5 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ እየቆራረጥን መስሪያ አገኜን እረ ስቀልድ ነው ግን ለሚሰሩ ሆነላቼው😂
@user-xl7qb1fb9m
@user-xl7qb1fb9m 5 ай бұрын
😂😂ሰይፉ አኮ ኮሜዲ ግን ነገሩ ይደብራል ከባህላችን እራቀ😏
@liasol8518
@liasol8518 5 ай бұрын
I never laugh like today. Thank you Seyfu, you make my day.
@user-pi9lr2hj3l
@user-pi9lr2hj3l 5 ай бұрын
ይቅርታ እና ሴትበራሷ መተማመንን እቀሰቅሳለሁ ተብሎ የ human hair ወኪል መሆን አይጋጭም???
@Fixlix
@Fixlix 5 ай бұрын
The best of best host in ethiopia
@tesfayegirma7140
@tesfayegirma7140 14 күн бұрын
ሀፀይ ዮውሃንስ ያልሻት ነገር best ነች
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 Ay Seifu❤❤❤❤❤
@bereketsilas4272
@bereketsilas4272 5 ай бұрын
Tell truth or eat it dess yilal seifuye ketilibet
@user-vn5iv9sb8n
@user-vn5iv9sb8n 5 ай бұрын
it is an interesting show
@natnaelgirmay8223
@natnaelgirmay8223 3 ай бұрын
I didn't know she was that short
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 4 ай бұрын
ወይኔ ኤር ፈታኝ ነው
@user-tc4bs8hw2g
@user-tc4bs8hw2g 4 ай бұрын
Seifu hard food good
@semereteclegiorgis-yc4ns
@semereteclegiorgis-yc4ns 5 ай бұрын
ሰይፉ ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ስጦታው ታጥፎና ተሽሞንምኖ ነው የመጣው እንደነበረ መልስወ ስጦታ ክቡር ነው
@alehegnbeyene9012
@alehegnbeyene9012 5 ай бұрын
ሙሉ በሙሉ ኩረጃ ሁሌ የሌሎችን ስራ ላፍ
@leulabiy7401
@leulabiy7401 5 ай бұрын
melkamun mekorj mn ale betam aznage new
@alehegnbeyene9012
@alehegnbeyene9012 5 ай бұрын
@@leulabiy7401ስትኮርጅ እንደ ራስህ ስራ ሳይሆን ከየት ሀሳብን እንዳገኝህና ወደ ራስህ ባህል ቀይረህ ቢሆን ጥሩ !
@segenetbantie3675
@segenetbantie3675 4 ай бұрын
Kumtwa gen endezi achir nuch
@user-wr9cl7fg9j
@user-wr9cl7fg9j 5 ай бұрын
😂😂😂😂seyfuye pls des blonale game ❤❤❤ፀዲን ጋብዠልን
@user-xm9sl8et2e
@user-xm9sl8et2e 5 ай бұрын
It's best game seyfisha
@user-mm6go7uq8x
@user-mm6go7uq8x 5 ай бұрын
የሳሩን ምግብ ያዘጋጀዉ አብይ መሆን አለበት!
@UMAbdelah
@UMAbdelah 4 ай бұрын
😂😂😂😂በአረጓደ የሞላ ነው ሰው እንማ ገሎ ጨረሰው
@roadinethiopia8118
@roadinethiopia8118 5 ай бұрын
I expect better from this show. not my standard. But good start
@user-cu1gu1ym9k
@user-cu1gu1ym9k 5 ай бұрын
ዛሬ በሳቅ ሰይፈ😂😂
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 5 ай бұрын
ሰይፍሽ ቀልድ እና ቁም ነገር ስወድህ ምንጥ ኢትዮጵያዊ የምወዳትን ልጅ ነው ያቀርብክልን ❤❤ሰይፍሽ ዩኒ ማኛን ባላቀርብኩ ብለህ አልተፀፀትም😂😂😂
@Yeshi987
@Yeshi987 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@yoyk9153
@yoyk9153 5 ай бұрын
ወይኔ ሰይፉ በጓርፉ ውሀ በሳቅ ነው የገደልከኝ 😂😂😂😂
@Weded_Weded
@Weded_Weded 5 ай бұрын
አረ
@user-sg7ue4or4nJerry
@user-sg7ue4or4nJerry 4 ай бұрын
Enam mariyamn 😆🤣😜
@yonastekie8762
@yonastekie8762 5 ай бұрын
በጣም ተጨማለቅክ በእድሜህ ልክ አስብ አናሳ ደንቆሮ
@tadigutema9620
@tadigutema9620 5 ай бұрын
Wow 👌👌👌👌👌
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 5 ай бұрын
Lidiyana you are so beautiful ❤️❤️❤️
@edenedu-db8mr
@edenedu-db8mr Ай бұрын
beg respct for hatsa yohans me too
@abelove
@abelove 5 ай бұрын
seifu tubo belugn😅😅😅
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 5 ай бұрын
shega lij Lidiyana solomon I' Love her Smartly
@user-pp4dv9ln3e
@user-pp4dv9ln3e 5 ай бұрын
ፋትህ ለአማራ ህዝብ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 5 ай бұрын
እኔም አፃ ዩሀንስ ደስ ይሉኛ እፍ 😢
@frehiwotdosha7739
@frehiwotdosha7739 5 ай бұрын
እውነት ነው ሴት ትችላለች
@GirumWubshet
@GirumWubshet 5 ай бұрын
mane achilume achuu
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
ትክክል
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 26 күн бұрын
😂😂አይ ሰይፉ
@user-xr9ks9se4h
@user-xr9ks9se4h 5 ай бұрын
Sefu banati ba Egezabeher silki felgaw
@Weded_Weded
@Weded_Weded 5 ай бұрын
ሰይፉ ሻታ በረገደ😂❤❤
@Hassenseid-yu6ud
@Hassenseid-yu6ud 5 ай бұрын
ጠገብኩ😂😂😂😂😂
@shagahailu2781
@shagahailu2781 5 ай бұрын
ሁሌም ኑኑ😂😂😂
@bettyskincare19
@bettyskincare19 5 ай бұрын
Ene yone magna yemibalewin batakaribew elalew😂
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
ቁርስ ምሣ ዕራት
3:05
Sel Seyoum
Рет қаралды 832
🍪 Compartilhar é Cuidar:  Biscoito que Ensina a Compartilhar
0:13
Músicas Infantis LooLoo Divertidas
Рет қаралды 118 МЛН
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 2,9 МЛН
🍁 Последний звонок
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 1,7 МЛН