ቁመቴ በማጠሩ ምንም ነገር አላጣሁም ዋናው .... ነው| Seifu on EBS

  Рет қаралды 326,197

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

የአለም ሪከርድን የሰበሩት ጥንዶች | ቁመቴ በማጠሩ ምንም ነገር አላጣሁም ዋናው አስተሳሰብ ነው| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 697
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@raheltesema865
@raheltesema865 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@belayfekeray8936
@belayfekeray8936 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-bu4yi9tk2o
@user-bu4yi9tk2o Жыл бұрын
Amen 🙏
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yalemzewudyosef3533
@yalemzewudyosef3533 Жыл бұрын
ልቤን ነካህው
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቆንጆ፥ልቧም ውብ፥ሰው በቁመቱ ለክቶ ያልናቀ፥መልካም ገራሚ ስብዕና!!! የተቀደሰ ጋብቻ!!! መልካም ፍሬ አብራካችሑን ይስጣችሑ!!!✍♥
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ልባም ሴት ናት ሰው ሰው መሆኑ ብቻ በቂ ነው ሱብሀን አላህ ይህም የአምላካችን አላህ ከተአምሮቹ ውስጥ አንዱ ነው
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ሠውሠውሆይናናቃል ወላሂ አላህ የናቀንይናቅ ደስይላሉ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
ሰው በሰውነቱ ክቡር ነው❤ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ❤ ተባረኩ ታምራላችሁ❤🤲
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
አምሽተን ስለገባን አልጋ አጣን ሲሉ ደንገጥ አልኩኝ መሆን ያለበት ግን ፕሮግራም እንድምታቀርባቸው ካወቅክ አልጋቸውን ምግባቸውን ከእናንተ መሆን አለበት በመኪና ከአውቶቢስ ተራ ተቀብላችሁ በሰነ ስርአት በክብር ወደ ማደረያ ከዛ ወደ ልብስ ሾፕ የውበት ሳሎን ማድረስ የሰይፉ ፕሮዲይሶች ስራ መሆን አለበት ባይ ነኝ ከይቅርታ ጋር ።
@amenasaeed495
@amenasaeed495 Жыл бұрын
ጌታየ በብሽታየም በጤናየም የማይጠየፍኝን የማይለየኝን ባል ስጠኝ ድስ ሲሉ አላህ ያሳምራላቺሁ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
አሁንም ፍቅር እንዳለ ማሳያዎች ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🙏
@laylamohammed6405
@laylamohammed6405 Жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል የአለምን ሪከርድ የሰበሩ ማረፊያ ሳታዘጋጁ መጥራታቹ አዲስ አበባ እንኳን ለአዲስ ሰው ለነዋሪውም ያስፈራል
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil nesh Enem deneketkugn sesema
@user-mw2bk9yr2q
@user-mw2bk9yr2q Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሰው በሰውነቱ ክቡር ነው ❤️❤️ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻ ያፅናላችሁ 🙏🙏🙏
@tunay4129
@tunay4129 Жыл бұрын
ክብር ለቦረና ህዝብ ከልብ የሰው ልጆች ናችሁ❤❤ ::
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
የልጂቲቱ ልብ ገርመኝ ማርያምን በሆዶ ያለው ልጂ የሶን ሁለነገር ይዞ ይውጣ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 Жыл бұрын
አሜን
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ❤🎉
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አሚን ኢንሻአላህ
@fatumara3244
@fatumara3244 Жыл бұрын
ያልዘሩት አይበቅል አላህ ያረግላት
@dinadhuga4418
@dinadhuga4418 Жыл бұрын
ሴፉ በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው የማከብርህ አሹንም እንደዛው ግን ከይቅርታ ጋር 1 ነገር ልበል በተለይ ከክፍለ አገር እንግዳ ስትጋብዝ ቢያንስ ከተማን ስለማያቁ ማርፍያ ሆቴልና free የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀት አለባቹ ምንም አትጎዱም ልጁ ደጋግሞ አልጋ ማጣታቸውን ሲነገር ነበር በማያቁት ከተማ መዘረፍም ይኖራል የተወሰነም የገንዘብ ሽልማት ብታደርጉላቸው በጣም ጥሩ ነው ።
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
Uuuffff የዉስጤን 🙏🙏
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
እግዜር ይስጥሽ ትክክል ነሽ።በጣም የሚደገፍ ሀሳብ ነው።
@sahilemariam1703
@sahilemariam1703 Жыл бұрын
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 Жыл бұрын
✅✅❤️👌
@Gud2024
@Gud2024 Жыл бұрын
Yehen hasab letsefe gebeche.. anchi tsefeshewu bemayet betam dessss alegne… afe selhonesehegn amsgenalhu ❤❤❤❤❤
@abrhamtaye3441
@abrhamtaye3441 Жыл бұрын
መሳጭ ነው. ከአጭር ሰው የማደንቀው ድንቅ ስብዕና በራስ መተማመን፣ ጠንካራ የልብ ጥንካሬ ነው።
@shobashoba1413
@shobashoba1413 Жыл бұрын
እውነት ነው
@hryredinkedir9304
@hryredinkedir9304 Жыл бұрын
Tekikl
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ረጅሙም አጭሩም የአላህ ስጦታ ነዉ መልካም የትዳር ዘመን
@JemalMd
@JemalMd Жыл бұрын
እኔ ላግባሽ
@Ismayilkoloismael
@Ismayilkoloismael Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰ የሚል አሰተሳሰብ አላህ ይጨምርላቸው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
@@JemalMd ማንን ?
@JemalMd
@JemalMd Жыл бұрын
አንቺን
@sikosilo3072
@sikosilo3072 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላለ
@anisafafi7362
@anisafafi7362 Жыл бұрын
ወላሂ ስታምር እኮ ደሞ ያዝልቅላችሁ ፍቅር ራሱ እናንተጋ አየሁት
@ameenaaa1098
@ameenaaa1098 Жыл бұрын
ግን ብዙ ግዜ ወንዶች ናቸው እረጂም ሴት እሚያገብት አጭር ሴት ለምን እረጅም ወንድ አያገብምትዳራችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ
@yegondergetmezgebu6045
@yegondergetmezgebu6045 Жыл бұрын
እውይይይይ! የእኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ያየሁባችሁ የዋህነት ልቤን አንሰፈሰፈው በእውነት ስልክ ቁጥራችሁን አግኝቼ ደውዬ ባነጋግራችሁ ደስ ባለኝ አቡሽ ዘለቀ ደግሞ fever it አርቲስቴ ነው የዋህነት በእርሱም ላይ አይቻለሁ ዘራችሁ ይባረክ ባይገርማችሁ የእናንተን የባህል ልብስ ስለምወደውም ገዝቼ እየለበስኩትም ነው ደግሞ ምነው ሰይፉ ደግ አልነበርክም? በማያውቁት አገር ብቻቸውን መጥተው ሆቴል ፍለጋ አንከራተህ አስደነግጥካቸው ካሉበት አገር መኪና መድበህ ሆቴሉንም አንተ እራስህ arrange ማድረግ ነበረብህ ልትክሳቸው ይገባል።
@mekias7895
@mekias7895 Жыл бұрын
እኔም እዛ ላይ ግራ ገብቶኛል እንዴት የማያውቁት ትልቅ ከተማ ሲመጠ ማመቻቸት አቃተው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Жыл бұрын
ቦረና ደግ ህዝብ ሌሎቻችሁም ከነሱ ብትማሩ ። እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ልጅቷ በጣም ቆጅየ ነች🎉🎉
@user-lp2fn5uu5x
@user-lp2fn5uu5x Жыл бұрын
ክብር ለደጉ እና ለየዋሁ ቦረና ህዝብ የተባረክ እና በበረከት የተሞላ ልጅ ይሁንላችሁ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ደስ የምትል ልጂ ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ድንግል ትቅረብሽ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Жыл бұрын
ከተማውን የማያውቅ ግን የአለምን ሬከድ የሰበሩ እንግዳ ጋብዘህ እንዴት ማረፊያ አታዘጋጅም:: ተቸግረው ነበር ሀላፊነት ያንተ ይመስለኛል
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Жыл бұрын
Tekekel🎉
@fafiebrahim-tn3mi
@fafiebrahim-tn3mi Жыл бұрын
በትክክል የኔም ጥያቄ ነው
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 Жыл бұрын
Thank you this show can be more interesting if your idea can be scripted value added
@addismyway64
@addismyway64 Жыл бұрын
በትክክል የኔንም ጥያቄ ነበረ በማያዉቁት ከተማ ላይ ለምንስ ይንገላታሉ ብቻ ያሳዝናል😔😔😔
@azabewiggins8169
@azabewiggins8169 Жыл бұрын
እኔም ያተን ሀሳብ ልገልፅ ነበር እነዚብርቅዬ ልጆች በማያቁት አግገር ማጅራት መቺ ቢያገኛቸውስ ሰልፍሽነት ይበዛባችሀል የኢትዮጵያ ውስጥ ምን ማድረግ ሳያቁ ለቲቪ ማድመቂያብቻ እጂለነሱብለው አላቀረቡዋቸውም ተቀብሉ ቦታሰቶ በንጋታው ማቅረብነበረበት 😢
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Жыл бұрын
ወንዶች ግን ፀበይሺ ተመቸኝ የምትሉት ነገር እእእ የመጀመርያ ግንኙነት ከዛ በጃችሁ ካሰገባችሁ ቡኋላ ጨቀጨቅሺኝ ነዘነዝሺኝ ፀባዮ ተቀየረብኝ አረ ሰንቱ ይወራን
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Saaa hobe
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏ዋና አስተሳስብ ነው ቁመትም ሀብትም ፍቅርን አይገዛም ዋናው ፍቅርነው
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
አሏህ የፈጠርው ሁሉ ያምራል አልሀምዱሊላህ ሰው በሰው ነቱ ነው የሚከበርው ማሻ አሏህ አይለያችሁ
@benjami4359
@benjami4359 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው በላዋል ጥንዶቹ። እግዚኣብሔር ለኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን
@blendarge-ln8qj
@blendarge-ln8qj Жыл бұрын
የአቡሽ ዘለቀ ኣገር ቦረና ዋው❤❤❤
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
የልጅቱን የዋህነት ደግነት ቅንነቷ በስማም ልባምሴት ነሽ እህት የሰውልጅ በማንነቱ ሊከበር ይገባል❤
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
በቃ ፍቅር ራሱ ሲገለፅ እንዲህ ነው ። መልክ ሀብት ጥቅም አይተን ከገባን ነገ ይፈርሳል
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 Жыл бұрын
ማውራት ቀላል መኖር ነው የሴት ቱልቱላ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
@@natnaelwendmu5975 ምነው ናቲየ ያበሳጨጭህ አለች እንዴ 😂
@Everything-df6gq
@Everything-df6gq Жыл бұрын
@@natnaelwendmu5975 maa man
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 Жыл бұрын
Betam yene fikr marrrr 😘😰
@folefollow9751
@folefollow9751 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ትልቅ ሞሳሌ የሚሆን ፍቅር ነው ያሳያችሁን ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ❤
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቅን ልቦና ስጣኝ😢
@zaydgadrmkl3278
@zaydgadrmkl3278 Жыл бұрын
ኣሜን
@tolerantman2006
@tolerantman2006 Жыл бұрын
ሌንሳ ፈጣሪ ያክብርሽ ለቦረና ህዝብ ባህልም ኣድናቂ ነኝ ውይይ ትዳራችሁን እስከ ህይወት ፍፃሜ ያድርግላችሁ
@makameko4435
@makameko4435 Жыл бұрын
ምንም ነውር የለባችሁም አንች ረዥም እሱ. አጭር በቃ ለውጡ ይሄው ብቻ ነው አላህ ይጠብቃችሁ😊
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Жыл бұрын
ስትስቅ ስታምር ምን ጌዜ በሳቀች ያስብላል❤❤
@yewubneshasamenew8967
@yewubneshasamenew8967 Жыл бұрын
ቦረናወች ስወዳችሁ ንፁህ ልብ ያለው ምርጥ ህዝብ❤❤❤ ስታምሩ
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
አስተዋየ ሴት ደሞ ቆንጆ🇪🇹❤
@zenebechamdetsion7745
@zenebechamdetsion7745 Жыл бұрын
Betam❤
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
❤ አቤት ስንት አይነት የተቀደሰ ልብ አለ ፍቅር የለም ለምንል ለምትሉ ይሄው እንግዲ ነው እንግዲ ❤ ( ኢትዮጵያ ዛሬም ድንቅ ልጆች አሉዋት ) ❤
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 Жыл бұрын
God bless congratulations
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የፈጣሪ ፍጡር ነው ትዳራቹ የሰላ የደስታ ያርግላቹ ወልጃቹ ሳሙ እመብርሀን ትቅረብሽ ቆጆ ❤❤❤
@KK-nq2oq
@KK-nq2oq Жыл бұрын
ሰይፉ, ምነው ምነው እኒህን ጥንዶች ጋብዘህ በማያውቁት አገር ሳትቀበል ሳታስተናግድ መቅረትህ አንሶ በባዶ ሰርትፊኬት ከመድረክ አወረድካቸው ቢያንስ እኒህን ጥንዶች ትዳራቸውን ለሚያበረታቱ ስልክ ቁጥራቸውን መግለፅ ነበረብህ። ለጥንዶቹ መልካም ምኞቴና አድናቆቴ ይድረሳቸው።
@Akielsa
@Akielsa Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምሩት😍❤ እስከሽበት አብሮ ያኑራችሁ ፈጣሪ🙏 እመቤቴ በሰላም ትገላግላት❤
@seblewongelwasihun776
@seblewongelwasihun776 Жыл бұрын
አይ ሴፉ እንደዛሬ ጥያቄ ለመጠየቅ ተጠንቅቀህ የምታውቅ አይመስለኝም😍
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
ኩሜንተርወችን ፈርቱው😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
@@almazalmaz5542 mehyme nese👎👹👺
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ቁመታቸው ረዝሞ አስተሳሰብ አጥሯቸው ይኸው ግራ አጋብተውናል ሠላም ነስተው ቁመት ማጠር ከምንም አያግድም ትልቅ ስጦታ ነው ወድሜ
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Жыл бұрын
ሴቶች እኮ ልባ ንፁህ ናቸው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ለሰው ልጅ ዋናው ፍቅር ነው ትዳራችሁን ይባርክላችሑ ውለዱ ክበዱ 🙏
@user-nk6bk8uk1j
@user-nk6bk8uk1j Жыл бұрын
ከክፍል ሀገር ሰዎች ስትጋብዙ እናተ ማስተካከል አለባችሁ ሁሉንም ነገር
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ሠዉ ስለሚንቆኮነዉ እጂ እወቀቱ ያለዉ ካጭሮችነዉ ሠዉ አይናቅም ያገኘነዉን ማክበር አለብን።❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
፣ማሻአላህ አላህ የፈለገውን ያረጋል ዋናው ፍቅሩ ነው በአላህ በሰጠን አትግቡ የማንነት መቀበል ብቻ ነው እንኳን ደሰ አላችሁ በርቱ ጎበዝ ጀግና ናችሁ
@user-yy1ev6hl6h
@user-yy1ev6hl6h Жыл бұрын
ነፍሰ ጡር ነች ደስ ይላል
@danielgm2071
@danielgm2071 Жыл бұрын
ሰውን ረጅም አጭር ቀይ ጥቁር ብሎ ማበሻቀጥ ፍፁም ስህተትና ኋላቀርነት መሆኑን በተግባር ስላሳያችሁን ፈጣሪ አምላክ በእውነተኛ ፍቅር ላይ የተመሠረተውን ትዳራችሁን እንደ አብርሃምና ሣራ ያርዝምላችሁ!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ሰው ማለት ሰውን በሰውነቱ የሚወድ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሺ ድንግል ማርያም ትቅረብሺ እህታችን
@user-mh4gm4uh4o
@user-mh4gm4uh4o Жыл бұрын
ልባም ሴትን ማንያገኛታን👍👏
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ። ትዳራችሁ ይባረክ።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ ፈጣሪ ትዳራቹሁን ይባርክ🙏🙏🙏
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ፍቅርና ልብ ያለው እነሱ ጋ ነው ያለው
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ከልብ ሴት ነሽ ደስ ስትል ከልብስ እስከ ንግግር አደብ ያላት አላህ መልካም ልጅ ይወፍቃችሁ ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Жыл бұрын
ሰውን ሰው የሚያደርገው ከጭንቅላት በላይ ነው ዋነው ነገር ስብዕና ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅር ማለት ይህ ነው ❤❤❤
@niguseeromo6194
@niguseeromo6194 Жыл бұрын
Seifu ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማህበረሰብ ናቸው ሰው በሰውነቱ የሚያምኑ ፍቅርቹ ያዝልቅላቹ ሌንሳ በጣም ውብ እና ሳቂታ እንደ ዛሬ የወደድኩት ሸው የለም ❤❤❤❤❤
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ደስ ሲሉ እግዚሐብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 Жыл бұрын
ቦረናወች በጣም መልካም ሰወች ናቸው።I love Beren
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
አማረኛቸዉ ኬኛ አለበት ደስ ይላል ሲያወሩ የምር
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew Жыл бұрын
ሰው በሰውነቱ መከበር ግድ ይላል አፈጣጠራችን
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ቦረና እኮ በጣም እሩቅነው ሰይፍሻ ግን ምን አስበክ ነው የማደሪያ ቦታ እንካኳን ሳታዘጋጅላቸው በማያቁት ሀገር አልጋ ፍለጋ በጨለማ 😢መባዘናቸው በጣም ነው ያዘንኩት የአለምን ሪኮድር ሰባሪዎች ግንደሞ ማደሪያ አልጋ አተው የሚኳትን ድንቅ ጥንዶች❤🎉
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 Жыл бұрын
ትዳራቸው ይባረክ ውለዱ ክበዱ ማርያምን ❤🙏🙏🙏🙏
@menenali8158
@menenali8158 Жыл бұрын
ውይይይይ ተፈጥሮ ደስ ሲል ንፁህ እና ቆንጆ ሴት ከሜካፕ ከፈረስ ጭራ አውሬ ከሚመስል የተንከረፈፈ እርቴፊሻል ጥፍር የፀዳ ውበት ቆንጅዬ ስታምር ወንዶች እትሽወዱ ሰው ቆንጆ የሚባለው እንዲህ በተፈጥሮ መልኩ ነው
@abrhamasefaasefa7239
@abrhamasefaasefa7239 Жыл бұрын
መልካም ትዳር ውለዱ ክበዱ🙏
@endalegerma2521
@endalegerma2521 Жыл бұрын
ሰይፍሻ የምንወድህ ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ልዩ ነው ኑርል
@susu-qx9tp
@susu-qx9tp Жыл бұрын
የሚገርሙ ኢትዮጵያኖች በማንነታቸው የማያፍሩ ተፈጥሮ ብቻ ያሳመረቻቸው።ይሔ ነው ፍቅር
@gechtube7
@gechtube7 Жыл бұрын
እንኳን እሺ አለችው እሺ ባትለው መች ሪከርድ ይሰበር ነበር ❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከዉ ሌንሳዬ መልካም ሴት ነሽ❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አቤት ፀጋዉን አብዝቶልሻል የኔ እናት እኔ እራሴን በአንች ቦታ አየዉት የቤተሰብ አስቸጋር በህር ጋር መጋፈጡን ሳስበዉ ከባድ ነዉ ነገር ግን ሰዉ ያለዉ አይሆንም ፈጣሪ ያዘዘልን ነዉ የምሆነዉ እንኳን ደስ አላቹ የአብረሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላቹ ዉለዱ ክበዱ🙏🙏🙏
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
ጎጆ መውጫ ስጧቸው እንጂ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
❤❤ dese silu be borna bhele xelse ale❤
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ❤ ትልቅ ልብ ያላት ሴት ተባረኪ ።
@user-fo8ed4vl5b
@user-fo8ed4vl5b Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖትን ለወክ አትመችም ያልሽው ቀሽም ሴትዮ ከነሱ ተማሪ!!
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
🥰🥰🥰 አፌ ቁርጥ ይበልልህ /ልሽ
@denekealembo840
@denekealembo840 Жыл бұрын
እንኳንም ተወረዳቹ ለአገር ተረፋቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ጌታ ኢየሱስ ብዙ🎉❤
@abdiabdallahwaji5437
@abdiabdallahwaji5437 Жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ ኮመንት የሰጣቹ ሁሉ ቅንነታቹ በጣም ያሰደሰታል
@zamzammohammed9429
@zamzammohammed9429 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እማቲያ ትዳራችሁ ይባረክ❤
@ssamrissisay9721
@ssamrissisay9721 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚሉ በእውነት በተለይ የልጅቷ ልበ ቅንነት በጣም እንዳከብራት አድርጌያታለሁ የተባረከ ፍሬ ይስጣቸው
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፍሬ ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kingofking657
@kingofking657 Жыл бұрын
ሂዊ እንዴት እንደ ደነገጥኩኝ የት ነው የማውቃት ብየ ለካስ ማውቅሽ የኢትዮጵያን ፒመሊግ ላይ ነው አብረን እያየን ነበር እዛ ላይ ነው እና እኔ ምልሽ ሂዊ ፎቶ ላይ ያለችሁን ልጅ አጣብሺኝ ሂዊ ቁጥርሽን ግጪኝ ቀሽት
@kingofking657
@kingofking657 Жыл бұрын
ሂው በስላም ነው ግን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እልልልልል ምስጋና ላቀረብከው ለድሬ ትክክ ብለሃል❤❤❤❤ፍቅር ለድሬ
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
ዎንዶችም አጫጭር ሤቶችን አግቡ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ 🙁🙁
@sadddanuriya
@sadddanuriya Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤❤ወልዳችሁ ሳሙ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤❤የተባርከ ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 Жыл бұрын
ሰይፉየ የነ ቆንጆ እንዴት ነህ? ስሜ መብራት እባላለሁ መደብህን የሚከታተል እና ኣድናቂህ ነኝ፡ ደግነቱ ኣማርኛ በደምብ ስለሚችል ነውንጂ ኤርትራዊት ነኝ። እና ኣቀራረብህ፡ ትህትናህ፡ እንዳስፈላግነቱ ሞራል መስጠትህ፡ ኩምክናህ በሁሉም በጣም ኣሪፍ ነህና እንኳን ደስ ኣለህ ልልህ እፈልጋለሁ። መልካም ለሊት ሰላምህ ይብዛ ከነ ባሌቤትህ እና ልጆችህ ፍቅር እና ጤና ይስጣችሁ 🙏
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ዛሬ ዱባይ ላይ ያየሗት አጨር ሴትዮ ግሩም ብዬ ሳላበቃ❤❤❤
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
ሳቆ ደስ ሲል❤❤❤❤ የቦረና ቆንጇ። ሐሹ ኑርልን ፍልፍል ሐርገህ ሐዉጣልን
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 Жыл бұрын
ፍቅር በሁኔታዎች አይያዝም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ።
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp Жыл бұрын
She’s so beautiful ❤
@dolardolar7473
@dolardolar7473 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ጌታን እየሳኩ ነው የጨረስኩት😂😂😂😂😂😂😂ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@raheltesema865
@raheltesema865 Жыл бұрын
She is so beautiful ❤
@sercall5326
@sercall5326 Жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው የትዳር ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክላችው ።
@selammesitube
@selammesitube Жыл бұрын
ዋናው ፍቅር ነው እውነት😮😮😮❤❤❤
@mickyfikadu4754
@mickyfikadu4754 Ай бұрын
ተመስገን ኤርሳሞ ልጁ ያለዉን ስጦታ እንዲያቀርብ እድል ስጡት አሁን ሥራ ፈቶ ብዙዎች ቃል እየገቡ አላደረጉለትም እባካቹ ይህንን ቴስት የምታነቡ እንተባበረዉ
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ልጅቷን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@aminasurur2523
@aminasurur2523 Жыл бұрын
በጣም
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
እኛ ሴቶች እኮ የዋህ ነን ረጅም ወንዶች አጫጭር ሴቶችንስ ምታገቧቸው መቼ ነው???እየዞራቹ መቀመጫ አድንቁ ብቻ ምድረ ዝሙተኛ😮 እንግዶች ትዳራችሁ ይባረክ❤
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ የዉስጤን ነገርሽልኝ አስቸግሩኝ መንገድ ሰሄድ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ይመችሽ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
​@@keyriyaabdukarim በይ ሰፋ ያለ ልብስ ለብሰሽ ሂጅ ውዴ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
አጭር ሴት አስተዋይ ቅመም ናት አይገባቸውም እንጂ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@ZorishMenjeta ረጃጅሞችም ይጣፍጣሉ ሰው ዋናው ስብናው ነው::
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ሰይፉ በዚህ ፕሮግራም መቼም የተመልካች እይታ ጥሩ ገቢ ያመጣል ።ግን እነዚህን ምርጥ ኢትዬጲያዊያን ለፕሮግራምህ ማጣፈጫ እሪኮርድ የያዙ ብለህ ካልክ አንተ የሰጠሃቸው ክብር ግን አያንስባቸውም? 1ኛ ትራንስፖርት 2ኛ በእንሹ ይሶስት ቀን የመኝታ አቅርቦት 3ኛከተማ መጥተው ስለማያውቁ የከተማ ሽርሽር እና የእራት ወይንም ግብዣ 4ኛ አዲስ ተጋቢዎች እንደመሆናቸው የገንዘብ እንኩዋን ስጦታ ቢደረግላቸው መልካም ነበር ። ይሄ ሁሉ የጠቀስኩት ነገር ግን በስፖንሰር መሙዋላት የሚችሉ በጣም ትንሽ ነገር ነበር ።ለማንኛውም ቅር ብሎኛል ለሌላ ጊዜ ግን ቢታሰብበት ጥሩ ይመስለኛል ።❤ይህ በሌሎች ግለሰቦች ተደርጎላቸው ቢሆን ደስ ይለኛል ። በተረፈ መልካም ልብ ያላቸው ጥንዶች ናቸው ትዳራቸውን ፈጣሪ ይባርክላቸው አሜን።❤❤❤
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
በርቱ ደስ ትላላችሁ ።ለነገሩ ይሄኔ ሴቷ ብትሆን የሱ ስፍራ ወንዶች አይፈልጉምም አይቀበሉምም።እኛ ሴቶች ግን ምስኪኖች እኮ ነን
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
እውነት ነዉ 😊
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ የሚወደውን ፍቅርና ምስጋና ይጨምርላችሁ
@hassenibrahem779
@hassenibrahem779 Жыл бұрын
Everyone is a creature of the Creator. May your marriage be full of happiness.
@baba2191
@baba2191 Жыл бұрын
የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ ኦ የቦረና የጋብቻ ባህላችሁ ግሩምና ድንቅ ነው
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ሰይፉ አደተለመደው ኘሮግራም ጥሩ ነወ እንግዶችህንም ሞቅ ደመቅ ባለ እደበሀላችን በከብር እተቀበልክ ነው ለዝህ ልትመሰገን ይገባል በመቀጠል የዛሪዎቹ እንግዶችህ በጣም ደሰ ይላሉ ገን ከአሉበት ቦታ ተነሰተው አዲሰ አበባ ሲገቡ ገባዡ ማነው ሲመጡሰ ተቀባይ የላቸውም ወይ ማደርያ አተው እሰቲቸገሩ ድረሰ ለምን ይሂ ሆነ ይህን የምጠይቀው ለጋበዙዋቸው ወይም ሸልማት ሰጪዎቹ ነው አመሰግናለሁ
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 9 МЛН
CAN YOU HELP ME? (ROAD TO 100 MLN!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 36 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
26 мая 2024 г.
0:18
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,1 МЛН
Парень Который Видит Все Болезни 😱🔥
1:00
Voronins and Leo
Рет қаралды 7 МЛН
Before vs After: Choo Choo?
0:17
Horror Skunx 2
Рет қаралды 15 МЛН
100❤️
0:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 38 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 9 МЛН