"እማ!" የእናት ሁሉ ስም እማ ሆነና ሲጠራ ባባሁኝ አንጀቴ ነሽ እና! ልዩ የእናቶች ቀን ዝግጅት //እሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 402,876

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 538
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq 2 жыл бұрын
የኢትይጵያ እናቶች እንባ ሳይሆን ደም ቢለቀስላቸው ሲያንሳቸው ነው በችግር ነው ያሳደጉን ዋጋ ከፍለውልናል ክፉ አይንካቼው ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች!!!
@tizitawoldegebreal6821
@tizitawoldegebreal6821 2 жыл бұрын
እዉነት ነው
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ትክክል.የኢትዮ.እናቶች.ለፍተው.ነው.ያሳደጉን.እረጅም. እድሜና. ጤና.ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 2 жыл бұрын
ትክክል ነው እጥፍ ክብር ይገባቸዋል
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele
@sarabirara1441
@sarabirara1441 2 жыл бұрын
እውነትነው
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
እናት ያላችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ❤ እናቴ እውድሻለሁ.❤ ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭.
@MT-jf3ie
@MT-jf3ie 2 жыл бұрын
ማማዬ እኔም እናቴን አጥቻለሁ ከሞተችብኝ አመቷ በናፍቆት ተቃጥዬ በስዴት ነው ያለሁ ሳላያት የሞተችብኚ 😭😭😭😭 አይዞሺ ያለናት ጨለማነው
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
@@MT-jf3ie አውዞሽ ውዴ ጠከር በይ ምንም ማድረግ አይቻልም ያመጠውን በፀጋ መቀበል ነው 😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ጠንክሪ በስደት ላይ የናትን መርዶ መስማት ከባድ ነው ግን ጠካራ ሁኒ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ❤❤❤
@bb6526
@bb6526 2 жыл бұрын
@@MT-jf3ie አይዞሽ አላህ ያፅናሽ እህት
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አባት
@hgtube2653
@hgtube2653 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሠግናለን አይዞሽ ዉዴ
@user-tt6uv9cb9n
@user-tt6uv9cb9n 2 жыл бұрын
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰው ሰማይ እና ምድር የምታክለውን ሰው ያለ እናት ሁሉ ነገር ጨለማ ነው እናት አንድ ሺ አመት ትኑር👍👍👍👍
@haymihaymi5959
@haymihaymi5959 2 жыл бұрын
q
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
አሚን.አሚንንንን
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
እናቶች ይለያሉ የኔ እናት አስታዉሳለዉ ብርድልብስ የለንም ነበረ ቀምሶቹዋን አልብሳን አስተኝታን ታዉቃለች እናም ሰዉ ቤት ሄዳ ዳቦ ከበላች በነጠላዋ ደብቃ ታመጣልናለች ብቻ ብዙ ነዉ ትለያለች አሁን ግን እኔ አድገላት ብዙ ብርድልብስ አላት
@XjxXxj
@XjxXxj 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤❤❤ እኮንም አለፈልን
@user-cp4li9yo3d
@user-cp4li9yo3d 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላ😢የኔም እናት ነት ወላሂ😢
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 5 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ🙏❤
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 5 ай бұрын
😢😢😢የኔ ማርዋየ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ውደዋ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤
@user-lr6dk3wt4e
@user-lr6dk3wt4e 5 ай бұрын
አላሀምዱሊላህ እህት
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 2 жыл бұрын
እደኔ በዳዴው ሄዶ የወለደ ማነው 😭😭 ምጥ ላይ እያለው ነርሷ ልጅሽን በዋላ ስታቅፊ እመሙን ትረሺዋለሽ ስትለኝ አልፈልገውም አልኳት ግን በሰላም ከተገላገልጉኝ በዋላ አይኔ ተከራተተ ልጄን ለማየት ብቻ እናትነት ከባድም ነው መታደልም ነው መልካም የናቶች ቀን🙏🙏🙏
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናት የሆናችሁ እንኳን ደስ ያላቹ
@Amele8427
@Amele8427 2 жыл бұрын
የአስፋው አደነጋገጥ እኔን😭😭😭ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
በሂወት ላሉ እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ወደማይቀረዉ አለም ለሄድ ባችሁ እናቶቻችሁ ጥናቱን ይስጣችሁ
@user-co3xz8bz1f
@user-co3xz8bz1f 2 жыл бұрын
አሜን
@hayuhayu7984
@hayuhayu7984 2 жыл бұрын
Allahum amii.
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 2 жыл бұрын
እናት መተኪያ የላትም እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ❤ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላቹ ❤❤
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ እናቶች እኮ ይለያሉ ምርጥ እናቶች ናቸው ምንም ቢደረግ የድካማቸውን አይከፍልም ክበሩልኝ እናቴ ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ እድሜሽን ያርዝምልኝ 🥰🥰
@manale5257
@manale5257 2 жыл бұрын
ታድላችሁ እናታችሁን በህይወት ኖራ ለማመስገን በመታደላችሁ የእኛም እናት ልዩ እናት ነበረች እትይዬ ባለሽበት ውዴታዬን ገልፅልሻለሁ።
@selamkiros3220
@selamkiros3220 2 жыл бұрын
ትክክል
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ነበር የኖረው ዮሐንስ.11:44 ከፊታችን የምንጠብቀው ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚለው ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንስሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እኛ አልቅሰን እንደቀበርናቸው እነሱም ያዝናሉ ማለት ነው ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ እንጠቀምበት መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አለብን ከፊታችን የሚጠብቀን የዘላለም ህይወት ተስፋ ምን እንደሚመስል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቅሶች ግልፅ ያደርጉልናል ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
እድለኞች ናችሁ እናቶቻችሁን አመሰገናችሁ በሕይወት ስላሉ አብዝታችሁ ፈጣሩን አመስግኑት እናት ብምን ትገለፃለች ያንስባታል ምስጋና ❤❤❤ ለሞቱብን ነፍሳቸውን በገናት ያኑርልን መንግስት ሰማታትን ያውርስልን 😭😭😭 መልካም የናቶች ቀን ይሁንልን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌿☘️💚💛❤️
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ነበር የኖረው ዮሐንስ.11:44 ከፊታችን የምንጠብቀው ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚለው ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንስሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እኛ አልቅሰን እንደቀበርናቸው እነሱም ያዝናሉ ማለት ነው ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ እንጠቀምበት መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አለብን ከፊታችን የሚጠብቀን የዘላለም ህይወት ተስፋ ምን እንደሚመስል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቅሶች ግልፅ ያደርጉልናል ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እናትነት መሆን መታደል ነው እና ለእናቶች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እናት ብዙ ዋጋ ትከፍላለች እና ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ😍
@zinashbabe5997
@zinashbabe5997 2 жыл бұрын
ለውድ እናቴ እታለማሁ ተረፍ የኔ ተናፉቂ በሰደት ከተለየሁሽ 8አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር ተመልሼ እዳይሽ ያብቃኝ እድሜሽን ያርዝምልኝ 💕💕💕💕😭😭
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
እናት ማለት የህይዎታችን ፖስወርድ ናት
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ ለራሳቸው መኖር አቁመው ለልጅ ለባላቸው ለቤተስቦቻቸው ሁሉ መስዋት የሆኑ ናቸው.ጤናንን ከረጅም እድሜ ይስጥልን!!
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 жыл бұрын
እናቴ ጀነተል ፍርዳስ ይወፍቅሽሽ😭😭😭 እናት ያላችሁ እናታችሁ ረጅም እድሜ ይወፍቅላችሁ
@hannge7073
@hannge7073 2 жыл бұрын
መቅድዬ በትክክል ነው የገልጽሻት የኔ ውድ አባትሽም ቢሆን እናት ነው ደግ መልካሞች ቃል የለኝም አስለቀሽኝ ወይ ጉድ በሰልፍ ጉድ ስላየዃችሁ እንዴት ደስ አለኝ ውይ መቅድዬ ተባረኩልኝ ኑሩልኝ ደበስዬ እንዴት እንደምወድህ
@zeharamohammed165
@zeharamohammed165 2 жыл бұрын
የምር አስለቀሳችሁኝ ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
የናፍቂ እናት ልክ እንደኔ እናት ናት ሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው የሞቱትም ነፍሳቸውን ይማር 😍😍😍
@jijiayele5777
@jijiayele5777 2 жыл бұрын
እናት ያላችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እናቴ ነፍስሽን ይማረዉ 😭😭😭😭😭
@lomeybekel2451
@lomeybekel2451 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 жыл бұрын
ስደት ላይ ሆኜ ያጣሁሽ እናቴ ነብስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ
@nanidaniel719
@nanidaniel719 2 жыл бұрын
የአስፋው እናት ገና ልጅ ናቸው ይገርማል ❤❤
@daycome5639
@daycome5639 5 ай бұрын
አዘን በጣም ያስረጃል አዘን ነው እሱን ያስረጀው አዘን መጠጥ እንቅልፍ ማጣት ውሀ አለመጠጣት ቢያንስ በቀን 2ብርጭቆ ውሀ ሁሉም ሰው መጠጣት አለበት ካለዛ ያለ እድሜ ይታረጃል
@yabsirashiferaw4218
@yabsirashiferaw4218 2 жыл бұрын
ወይኔ እንባዬን እኮ መቆጣጠር አቃተኝ ስለ እናት ሲነሳ እናቴ በጣም እወድሻለሁ ለሁሉም እናቶቻችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው Happy Mother's day to all mothers
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
የማዳም ቀምሞች እኛም ከስድት ተመልስን ለዚህ ክብረ ያብቃን እኛም እናት ለመሆን ያብቃን ጉሉ አሜን 🤲😭😭😭
@user-mo3fr5vu8x
@user-mo3fr5vu8x 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ።
@romantola5947
@romantola5947 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@utube9064
@utube9064 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-sc9gu2wf6s
@user-sc9gu2wf6s 2 жыл бұрын
እናት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እንደኔ እናታችሁን ያጣችሁ ደሞ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭
@tinaj3749
@tinaj3749 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና የሚያምር ፕሮግራም ነው:: አስፋው እናትህን ስታይ የነበረ ስሜት ከቃል በላይ ነው! ናፍቂ የኔ አልቃሻ ስወድሽ,መቅዲዬ አንቺንም እወድሻለሁ ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
እናት በአለም ላይ ያለ ነገር ሁሉ ቢደረግላት ዉሌታዋን አይከፍልም እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻቾን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እውነት ልንገራችሁ ነጮቹ Mather day የሚያከብሩት እናቶቻቸውን በአመት አንዴ ስለሚያገኟቸው ነው ። ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሌም የእናቶች ቀን ነው እናት ለልጆቿ ነው የምትኖረው እኛም ለቤተሰቦቻችን ነው የምንኖረው ።
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s 2 жыл бұрын
እካን አደረሳችሁ ለናቶች ቀን አደረሰን እናቴ እረጂም እጂሜ ከጤናጋር ይስጥሽ💚💛❤የኢት እናቶች ይለያሉ በችግር ነወ ያሳደጉን🙏ሳቃችሁን እጂ ለቅሶችሁን አያሳየን
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
እናንተ በሕይወት ላሉ እናቶች ታለቅሳላችሁ እናቶቻችን ለቀበርነው ምን እንበል
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለእናቶቻችን በሙሉ አላህ ጤና እድሜ ይስጥልን ለእናቶቻችን😭😭😭 ለሞቱትም እናቶች አላህ ይርሃማቸው😭😭😭 🤲🤲🤲አገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን ፍትህ ለሰው ልጅ በሙሉ 😭😭😭😭
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 жыл бұрын
ኣሜንንንን ኣሜን ኣሜንንንን እናቶቻችን እግዝአብሔር ጤና ሰላም እድሜ ይስጣቸው
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
ወይኔ ቃላት ያጥራል ስለእናቶች መናገር የሁላችንንም እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው በአለም ላይ ላሉ እናቶች ሁሉ ሳቃቸውን እንጂ ሀዘናቸውን አያሳየን 😭😭😭😭የናትን ፍቅር መግለፅ ይከብዳል
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 2 жыл бұрын
እናቱ የናፈቀዉና እናቱን የሚወዲ እናት ሁኖ በስደት እንደኔ በልጂ ናፉቆት የተጎዳ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@tizuestife390
@tizuestife390 2 жыл бұрын
Ayizosh enate
@atsedemogse5465
@atsedemogse5465 2 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም ኑሮ አልሞላ ብሎኝ በስደት ዱባይነኝ እገባለው ብዬ ነገሮች አልሳካአለኝ እንኳን አደረሰሽ
@HalimaHalima-sq7zf
@HalimaHalima-sq7zf 2 жыл бұрын
መልካም የናቶች ቀን እናት በቃል የምትገልፅ አይደለችም በተለይ የኔ እናት ምንም ቃል አይገልፃትም።እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@abeszantchi1418
@abeszantchi1418 2 жыл бұрын
ውይ! አባዬ ዘነበወርቅ !!! ከብዙ ዓመታት በኋላ ነው የማይሽ አሁን በዚህ አጋጣሚ። ሐረር የታናሽ እህትሽ የዘውዲቱ አሻግሬ አብሮ አደግ ነኝ። ለብዙ ዓመታት በስዊድን እኖራለሁ። አብሮ አደጎች አሁንም በያለንበት አገር ሆነን፣ እንድነታችን እንደጠነከረ ነው። ኢ ቢ ሶ ች ተባረኩ።
@emu.2525
@emu.2525 2 жыл бұрын
የእናት እናት እናት የሚለው. ያንሳታልል እጎዚአብሔር የሁላችንም እናት ረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልንን
@mercimerci7286
@mercimerci7286 2 жыл бұрын
የማይሆን ነገር ከምእራብ ሀገር ከሞከረጅ እነደዚ አየነቱን መልካም ነገር መኮረጅ ጥሩ ነው። እንኳን እናትን ለማመስገን አበቃን በረቱ።
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 5 ай бұрын
አስፋው የኔ ቡቡ ኢትዮጵያ አዝናለች እማ እግዚአብሔር ያጽናኖት
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
መቕዴ:ናፍቆት:ኣሴ.... ከናተ ተደስተናል. It's good to hear from your parents. Always I wonder who great Mothers raised you.all of them an amazing mothers. Now we know why you are super good. You all morning stars, the hope of your people.many loves🇪🇷
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
ታድላችሁ! ❤❤❤ ፈጣሪ በጤና ረጂም እድሜ ያቆይላችሁ! 🙏🙏🙏 የኔም እናት ብትኖር ዛሬ 67 ዓመት ይሆናት ነበር።😭😭😭 ሞት ክፉ! እናት ያላችሁ ዕለት ዕለት ያለመሠልቸት አስደስቷቸው እና እድሜያችሁን ሁሉ ደስታችሁ ይብዛላችሁ! 🙏❤🙏
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
እናቶቻችን እግዚአብሔር ያኑርልን እድሜያቸውን ያረዝምልን እኔ እናቴን እንደ ምወዳት ሌሎች እናቶችንም እወዳችኋለሁ እንድሁም አገሬ ኢትዮጵያንም እንደ እናቴ እወዳታለሁ ኢቢኤሶችንም ጭምር😍😍😍💚💚💚💚
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
ክብረ ለእናቶቻችን መልካም የእናቶች ቀን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@haymiyabatua4230
@haymiyabatua4230 2 жыл бұрын
አስፍሽ መቅዲ ናፍቆቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ለናቶችሁ ትልቅ መታደል ነው እኔ እንኳን እናት የለኝም የናትን ቦታ ተክቶ ያሳደገን አባት ግን አለን ፈጣሪ ላባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የሁሌም ፀሎቴ ነው ከጤና ጋር የናቴ ነብስ ይማርልኝ እናትነት በጣም ደስ የሚል ፀጋ ነው እንዲ ነው ተብሎ መገለፅ አይችልም በጣም ነው የምንወዳችሁ ኢቢዬስ አቅራቢዎች በሙሉ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁ ይባርከው አይለያችሁ
@mm6227
@mm6227 2 жыл бұрын
ካለቅስን በኢትዮጵያ ላሉ እናቶች እናልቅስ በጦርነት በርሃብ ለሚሰቃዪ በማያውቁት የተጨማለቀ ፖለቲካ ልጆቻቸውን ላጡ ስሜን ደቡብ ምእራብ ምስራቅ ላሉ እናቶች መልካም የናቶች ቀን
@zeharanurye3254
@zeharanurye3254 2 жыл бұрын
የእኔ ዉድ እናት በጣም ነዉ የምወድሼ። እኔም እናት ስለህንኩ ደስተኛ ነኝ መልካም የእናቶች ቀን
@LG-sl1lo
@LG-sl1lo 5 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ መድሀኒያለም ለእናትህ ጽናቱን ብርታቱን ይስጣቸው
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
የእናት ነገር ተነግሮ አያልቅም ። በጣም ደስ ከሚለኝ አንዱ ብዙ ሰዎች ስለእናት መናገር ጀምረዋል። ብዙ ሰው ስሜቱን መግለፅ እየተለመደ ሄዷል። በህይወቴ የእናት ክብርና ምስጋና በመስማቴ እጅግ ተደስቻለሁ። በተለይ ሁላችሁም በህይዎት ኖራችሁ የእናት ዋጋ ገብቷችሁ ስታመሰግኑ መስማቱ ትልቅ ነገር ነው። እንኳን ደስ አላችሁ። መልካም የእናቶች ቀን እላለሁ።
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 жыл бұрын
ናፍቅት የሁሉም እናት እርስዋ ትርባ ልጅዋ ታበላ አለች
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁሉም የኢትዮጵያ እናቶቻችን ሣይደላቸው ላሣደጉን ክብር ለናተ ይሁን
@yalu9797
@yalu9797 2 жыл бұрын
HAPPY MOTHER'S DAY momi ur the best of best live 100000000000 years
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
እናቶች ፈጣር እድሜያቹሁን ያርዝምልን አሜን😍🙏 በእህወት የለሉትንም አምላክ ነብሳቸውን ይማርልን🙏
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 жыл бұрын
😭😭😭አይ ያሳዝናል ሁሌም አስብሻለሁ ጎደሎየ ባንች ይሞላ ነበረ😭 ዛሬ ግን ከአጠገቤ የለሽም ። ዛሬ ለኔ ሞልቶልኛል ስፈልግሽ አጣሁሽ ሁሌም አስብሻለሁ።ባላገኝሽም እንኳን አደረሰሽ።እኔም እንደሰው።ነፍስ የማር።እናት ያላችሁ እንኳን አደረሰላችሁ።
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
የሁሉም እናቶች እንዲ ናቸው ክብር ለናቶቻችን
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
እማ እናቴ እወድሻለሁ ነርልኝ ሁሌም በደሰታ መልካም የእናቶችን ቀን ይሁንላችሁ እረጅም እደሜ ከጤና ጋር ለእናቶች በሙሉ 🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ታድላችው በዚህ አጋጣሚ ፍቅራችውን ገለፃችው እኝስ በስደት ሆነን በናፍቆት ተቃጠልን እፍፍፍፍፍ
@user-ig2my8rk2k
@user-ig2my8rk2k 2 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ነው የምወደው ቀጥሉበት ምርጦችየ ዛሬ ለኮሜንት 1ኛ ነኝ
@woitay2011
@woitay2011 2 жыл бұрын
እናት ላላቹሁ፣ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹሁ/አደረሳቸዉ፣ አሁንም እድሜከጤና ጋር ይስጥላቹሁ፣ እንደኔ እናቶቻችን ላጣን፣ በረከታቸዉ፡ አይለየን፣ በአጸደ፤ገነት ቸሩ አምላክ፣ ያኑርልን።Happy Mothers Day..
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላማቸው ይብዛልን
@hawwayimer4235
@hawwayimer4235 2 жыл бұрын
አላህ እናቶቻችንን እድሜያቸዉን ያርዝምልን
@beletetube_
@beletetube_ 2 жыл бұрын
እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እናት እየራባት ለልጇ ታተጠግባለች እናት ጎመን ሁና ከጓሮ ብትበቅል እየኮተኮትኩኝ ከስሯም አልነቅል እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑሪልኝ 😭😭😭😭😭💚💛❤️
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 жыл бұрын
አለህ እናቶቻችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቅልን እነቶቻችሁን አለህ የቆይረቹ የነትን ነገር መግረፅ በጣም ይከብደል የነት ዉለታ በምንም አይተካም አይከፈልም እና አለህ ለእቶቸችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቻዉ አለህ ሀገረችንን ሰለም የድርግልን
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 2 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ተሻሸላችኋል በጠም ደሰ ይላል መውለድ ብቻ አይደለም የተወለደ የሰው ልጀ እንደልጆቻቸው ላሳደጉ ክብር መሰጠት አመሰግነለሁ
@teddyafro1061
@teddyafro1061 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እናታቹ ስያምሩ እናታችን እድሜና ጤና ይስጣጠቸው ለጨካስ አስቸጋሪ ነበራቹ ተጋለጣቹ አስፋው አስቸጋሪ እንደነበርክ አስፍያ አስፍዬ የመሸሻ ልጅ አንገቱን ይመስላል የብርሬ ጠጅ
@hiwotabebe1688
@hiwotabebe1688 2 жыл бұрын
ለመላው እናቶች ረጅም እድሜን ከጤና ጋሪ ይሰጣቸው
@sofiyaahmed2176
@sofiyaahmed2176 2 жыл бұрын
ለሁሉም እናቶች እንኳን አደረሳችሁ እረጅም እድሜና ይስጥልን እንወዳችሀለን ዉድ
@EeEe-hg7cx
@EeEe-hg7cx 5 ай бұрын
ያየሁትን ኺደወሁሉ ደጋግሜአያለሑ አስፍሽየ ናፈከን😢😢😢እምትመጣ ይመሥለኛን አዳደየ ከምረ ማመንያቅታን😢አዝናኝየ የሰውቤትስራ ያደከመኝ ተመልካችነኝ ነፍስህን ይማርልን አባታችን😢😢
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 жыл бұрын
አስፋው በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ለአለም ሁሉ እናቶች 👏👏👏👏👏
@Dior768
@Dior768 2 жыл бұрын
አስፍሽ፡እናቱን፡በድንገት፡ሲያይ፡ያሳየው፡reaction፡በጣም፡በጣም፡ተመችቶኛል፣ለሁላችሁም፡እናቶች፡እረጅም፡እድሜ፡ተመኘሁላችሁ።
@HA-yb1nj
@HA-yb1nj 2 жыл бұрын
Asfi you lucky Nafki mekdi You have a beautiful moms Give them long Life🤲
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
አስፍቲ የእናቱ አምሳያ ነው ረዥም እድሜ ይስጥልህ ለአንተም እንዲሁ የኛው ድምቀት ነህ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
እናቴ የአንቺን ውለታ ሳልከፍል እኔ ስደርስ አንቺ አመለጥሽኝ ፈጣሪ ጋር ስለሔድሽ ባለሽበት ነፍስሽ በደስታ ትኑር
@almazzewde4544
@almazzewde4544 2 жыл бұрын
እናንተ በጣም አስለቀሳችሁን። እንኳን ኖሩላችሁ እድሜ ጤና ይስጥላችሁ።
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 жыл бұрын
Dear Mum, I owe you all that I am. Thank you for inspiring me every day and being my best friend! እናቴ በጣም እወድሻለሁ
@hailubonger9396
@hailubonger9396 2 жыл бұрын
ናፍቆት፣ መቅደስ እና አስፋው ከፕሮግራማችሁም በላይ ነጻነታችሁን ወደድኩት።
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
እዉነት አናቴ ትለያለች አንላለን ግን የሁሉም አናት ልዩ ነች በአለም ላይ ላሉ እናቶች ሁሉ እኳን አደረሳቹ ክብር ለናቶቻችን
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
ያሳለፋችሁትን የህይወት ታሪክ እናቶቻቹ ጥሩ አድርገው አስተማሪ በሆነ መልኩ መንገድ ነው ያስተላለፉላቹ!!!!አጠቃላይ እናቶች እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳቹ!
@menberelakew4238
@menberelakew4238 2 жыл бұрын
ታድላችሁ የሁላችሁም እናት አሉ።ረጂም እድሜ ተመኘሁላቸው
@geniyoutube2096
@geniyoutube2096 2 жыл бұрын
እናቴ ባጣም እወድሻለሁ ቃል የለኝም ላንቺ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ በደስታ ኑሪልኝ ውለታሽ ተከፍሎ አያልቅም እግዚአብሄር በደስታ ያኑርሽ እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሰሽ ለሁሉም እናቶች እንኳን አደረሳቹ🙏
@user-ps4ym5of7c
@user-ps4ym5of7c 2 жыл бұрын
እማየ በስደት ያለሁ ልጅሽ እንደጀራ ርበሽኛል እንደዋሀ ጠምተሽኛን እማየ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ እኔንም በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ለመገናኘት ያብቃን ውድ እህት ወንድሞች እናቴ አሞብያል ዱአ አድርጉልኝ
@user-lk6lb5rv3b
@user-lk6lb5rv3b 2 жыл бұрын
ለሁሉም እናቶች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በእዉነት በህይወት ለለሉት የቅድሳን አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
የደስታ እባ እናቴ እንካን ለናቶች ቀን አደርሰሽ ሺ አመት ኑሪልኝ😘😘😘❤❤❤
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 2 жыл бұрын
ለሁሉም እናቶች እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን 🌾🌾🌻🌻🌻🌿🌿
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 2 жыл бұрын
ለእናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቸው
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
አሜን እናቶቻችንን ያኑርልን አስለቀሳቹኝ ናፊቅ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
የኢቢኤስ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሉም እናቶች እንኳን አደረሳችሁ እድማችሁን ያርዝምልን የኔ እናት ባለሽበት ኑሪልኝ እወድሻለሁ እናቴ
@kokobdemetrius9434
@kokobdemetrius9434 2 жыл бұрын
I feel your pain guys. Mothers deserve more love more care more respect.there isn't good enough in this world to give to your mother. Just pray for them to live long and healthy life. I lost my mother 6 month ago. God bless you guys.
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
The same to you I lost my Mon 8 month ago. My heart is broken. She was my everything.
@kokobdemetrius9434
@kokobdemetrius9434 2 жыл бұрын
@@Abby-qt3sg i am so sorry to hear that. But , you have to know. She is in the better place. And she watching over you. Her sprite is always with you . just remember the good times and cherish. She will be happy to know you are happy . God bless you friend.
@tizazubayou7500
@tizazubayou7500 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዓለም ዙሪያ ላሉ እናቶች በሙሉ ሠላሙን፣ ጤናዉን ከረዥም ዕድሜ ጋር ያድልልን። በዚህ አጋጣሚ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል እና ሌሎች አከባቢዎች በችግር ዉስጥ ለምትገኙ እናቶች የሰማዩ አምላክ ለቅሷችሁን የሚያበቃበት እምባችሁ የሚታበስበት ጊዜ እንድሆንላችሁ እመኛለሁ። እንኳን አደረሳችሁ። ክብር፣ ፍቅር፣ ሠላምና ጤና ለደጋግ እናቶቻችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 2 жыл бұрын
እናት ያላችሁ ተመስገን በሉ ረጅም ዕድሜ ይስጥላችሁ ፣ የእኔዋ ከጌታ ጋር ነች ቢሆንም ሁሌም በልቤ ነች እናቴ እወድሻለሁ።
@user-kj6fz7zg4y
@user-kj6fz7zg4y 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶች እናት ማለት ኡፍፍፍፍፍፍ ብቻ ቃላት ያጥረኞል ሥለእ እናተ 😭😭😭😭😭😭እናቴ ምንግዜም ኑሪልኝ ምግዜም ክፍ አይካሽ 😘😘🙏
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ የእናቶች ቀኔ ነው፡፡ እንኳን ለዚህ አበቃኝ👩‍👧👩‍👧👩‍👧
@kebishalife
@kebishalife 2 жыл бұрын
HAPPY MOTHERS DAY
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 2 жыл бұрын
@@kebishalife Thank You.
@user-lp3bb7qr8p
@user-lp3bb7qr8p 2 жыл бұрын
እናቴ የመኖሬ ሚሥጢር በጣም ነው የምወድሺ አለም ላይ ላሉ እናቶች ሁሉ እረጂም እድሜ ጤና ይሥጥልን😍😍😍
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 жыл бұрын
እማ ኑረልኝ ህይውቴ በሙሉ በአንቺ ነው ሙሉ የሆነው ❤❤
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን የኔም እናት እንኳን አደረሰሽ ካለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ከስደት መልስ ለመገናኘት ያብቃልን
@senaittefay1235
@senaittefay1235 2 жыл бұрын
Very teaching
@siyamtube2500
@siyamtube2500 2 жыл бұрын
እናት ነትን ያላለ አላህ ያሳየው ልዮ ሰሜት አለው
@hayutiet885
@hayutiet885 2 жыл бұрын
እርእሱ ራሱ ያስለቅሳል የኛ ምርጥ ሚድያ ኢቢኤስ መቅዲ አስፊ ናፍቅ ኑሩ
@ethiofamilyhg9415
@ethiofamilyhg9415 2 жыл бұрын
በምን እንደምገልፃችሁ አላቅም በጣም እወዳችኋለሁ መልካም የእናቶች ቀን
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን Happy Mother's Day !
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
እረጅም አድሜና ጤና ለናቶች 😍😍😍
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 13 - Helina Drama Part 13
34:12
Salkan Tube
Рет қаралды 298 М.
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,6 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 2,6 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН