መዝገበ ፀሎት በብሬል ያዘጋጁት ልበ ብርሃናማዎቹ ሔራን እና ሶልያና…ብርሃንና ጥላ ትንሽ ትንሽ ይታየናል ክፍል1. | Seifu on EBS

  Рет қаралды 321,891

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

መዝገበ ፀሎት በብሬል ያዘጋጁት ልበ ብርሃናማዎቹ ሔራን እና ሶልያና…ብርሃንና ጥላ ትንሽ ትንሽ ይታየናል... | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 937
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Ай бұрын
አላህ ሆይ አንተ አይቸግርህም አይናቸዉን አብራላቸዉ ያረብ እድግ በሉልኝ❤❤❤
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
አሜን፫
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@rozamelaku8301
@rozamelaku8301 Ай бұрын
አሜን 😢
@almaz7677
@almaz7677 Ай бұрын
Ameen 🤲 ❤
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m Ай бұрын
አሚን.ያረብ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Ай бұрын
እነዚን ልበ ብርሐን ሕጻናት የምቶዱ ላይክ አርጉላቸው 👍 ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
በጣም
@Nairobianleo
@Nairobianleo Ай бұрын
@ gabreel Emaywdachew kale Tekeyemegn " .Eshi !! ( Esti Eemtechlewn ....yakemehn ... .
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ሰይፍሻ ተባረክ
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Ай бұрын
እናት ሰላሟ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤
@Lumi-OF-Model
@Lumi-OF-Model Ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እንግዶች.
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Ай бұрын
Betam the best ever ❤
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
😢አላህዋ ኢብራሂም አለሂሰላምን. ከእሳት ያውጣህ. ነብዩላህ ዩሱፍን ከዛ ጉድጎድ ያውጣህ. ነብዩላህ ዩኑስ ከአሳነባሪ ያውጣህ ለአተ ምንም እሚሳንህ ነገር የለም እና እነዚህ ልጆችን አይናቸውን አብራላቸው 😢
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
ሁሉን ቻይ የሆንክ አምላክ የነዚህን ሕፃናት አይን ታበራላቸው ዘንድ ፍቃድህ ይሁን አሜን❤
@user-gk4vx4ob3z
@user-gk4vx4ob3z Ай бұрын
አሜንንን
@user-vt9gp1td1x
@user-vt9gp1td1x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@helenhailutadese9093
@helenhailutadese9093 Ай бұрын
Amen!!!
@user-gu4te9pp3f
@user-gu4te9pp3f Ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤
@almazmamo7305
@almazmamo7305 Ай бұрын
አሜን አሜን
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ የምትሉ በላይክ አሳያት
@mohammedahmed-fv6py
@mohammedahmed-fv6py Ай бұрын
አላህ የአይን ብረሀናቹህን ይመልስላቹህ ውዶቼ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
አሜን
@user-et2xl6ru8r
@user-et2xl6ru8r Ай бұрын
amen💖💖💖💖
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o Ай бұрын
አሚን
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ😢
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb Ай бұрын
ታድለሀል ዳዊት ፅጌ በእነዚህ ልበ ብርሀኖች እንዲህ መወደድ መታደል ነው
@selamyestentube
@selamyestentube Ай бұрын
ላንድ ቀን ከኔ አይኔን ሰጥቻቸው የአንድ ቀን ብርሀንን ማየት ቢችሉ ምንኛ ደስ ባለኝ ስታስቀኑ አምላክ ብርሀንን ይግለጥላቹ ያሳድጋቹ
@arditube5698
@arditube5698 Ай бұрын
በጣም ነገር ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
AHUNMU.FLGOTKALSE.ANDUN.MASTATE.TCYLSE
@Nairobianleo
@Nairobianleo Ай бұрын
Le Aand Ken ! Eeyafelalegensh nw Aderasha lakelen yeseferachn sewu betaam tedestetwal Eebakh leseyfu Dewelelet or le Deve
@selamyestentube
@selamyestentube Ай бұрын
yhuna masb brasu flagot nw gn tlq sw negn
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r Ай бұрын
የኔ ወዶች ቅዱስ ገብርኤል ያሳድጋቹ።
@user-hy5tl7os5g
@user-hy5tl7os5g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-Weynua
@user-Weynua Ай бұрын
በእዉነት ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር በእነዚህ ልበ ብርሀን ልጆችሽ ይክፈልሽ
@amtemaryam116
@amtemaryam116 Ай бұрын
ልበ ብርሃኖቹ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችኹ❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
ኦ ሰይፍሻ ዛሬ ልበ ብርሀኖቹን የክብር እንግዳ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን የኔ ጣፋጮች እመብርሃን ታሳድጋችሁ ወ/ሮ ቲጂ ጀግና እናት ነሸ የልጆችሽን ታሪክ ይቀይርልሽ
@Sillysanriofan
@Sillysanriofan Ай бұрын
Amen 🙏
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v Ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@MishoTakle
@MishoTakle Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m Ай бұрын
አላህ ወይ የነዚህን ንፁህ ልጆቺ ብራናቸውን አብራላቸው አላህ ይሳድጋቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akt-tube
@akt-tube Ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም እመ ብርሃን ለእናንተ የሚሳናቸው የለውም እና ብርሃንን ያድሏችሁ ።
@EmuHiba
@EmuHiba Ай бұрын
የአላህ የእናት ዋጋ ግን እንደት ይከፈላል ብቻ አላህ ባለሰብሽው መንገድ ይበሽርሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
እነዚህ ልጆች ወደፊት ያያሉ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን🙏🏾 እናትየው እውነትም ጀግና ናት በማመስገን ውስጥ ብዙ በረከት አለ ኑሪላቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥሽ🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@blenesweet6383
@blenesweet6383 Ай бұрын
የኔ ማሮች እደጉልኝ አምላኬ ሆይ ስራህ ድንቅ ነውና የአይን ብርሃናቸውን መልስላቸው❤️❤️❤️ ጎበዞች ጀግኖች
@user-qu3om3rb8e
@user-qu3om3rb8e Ай бұрын
አሚን
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የምሳንህ ነገር የለምና ልማፂንህ ለሰምህ ክብር የነዚ ልጆች አይናቼው ይብራላቸው🛐🛐
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z Ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እንግዶች
@Baty-bb7mp
@Baty-bb7mp Ай бұрын
ጅግና እናት ነሽ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ሆይ ይችን ጀግና እናት አስባት
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k Ай бұрын
እናት አንድ ሆና ሰዉን አስቸገረች ምናለ እንደ ዘመድ ሶስት አራት በሆነች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፡ አምላኬ የናቴን እዳ ሳልመልስ ምንም አልሁን😢
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf Ай бұрын
የኔ ልዕልቶች አይናቸሑን እመብርሐን አይናችሑን ታብራላችሑ የኔ ፍልቅልቁች❤
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf Ай бұрын
አሏህ የያአይን ብረሀናቸውን ይመልስላቸው😢
@neimaseid334
@neimaseid334 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ አናቶች የልብ ብራሀን ያላቸው ለወጆች
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች ሶሊዬ ሔራንዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ በጣም ወዳችኋለሁ ጎበዞች🙏♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq Ай бұрын
እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድጋችሁ ልጆቼ ኣንጀቶቼ 🤲🙏 ወይለይ በእመቤቴ እንዴት ኣንጀቴ ስፍስፍ እንደሚልላቸው ስወዳቸው የኔ ኣበባዎች😘😍💐 እናታችሁ እራስዋ እንቁ ነች ሙሉ እድሜና ሙሉ ጤናን ያድልሽ እናት ኣለም 💚💛❤️💐💪🕯👏👏👏👍 🙏
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
አያችሁ አላህን ያመሰገኑ ትልቅ ነው ለተሰጣቸው ነገር ከሱ አይን እጅ ያለው ተመሰገን በማይለው ዘመን ተመሰገን አሉ አያችሁ አላህ ነውሁሉንም ብርሃን አድርጎ ይሰጣቸዋል በጣም ቆንጆ ልጆች አላህ አይለያችሁ አድጋችሁ ነገ የሃገር አሰተማሪ ሆናችሁ ለቁምነገር ያድርሳችሁ ለእናት አባታችሁ ነገ ለአለም ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ እደጉ ያሳድጋችሁ ሁሉ ነገራችሁ ብርሃንነው በጣም ኢቢኤሰ የአመቱ ትልቅ እንግዳ ሰላቀረባችሁልን ደሰ ይላል በሰይፍ ሾላ በጣም ተወዳዳሪ የሌለትን የቴሌቪዥን ጣቢያ ነውበጣም የእውነት ጀግና እናት ያለባልዋ ሦሰት ልጅ ይዛ ጎበዝ ነች ሁሉም ተረባርቦ መርዳት አለባት
@zehara605
@zehara605 Ай бұрын
አላህ አይናችሁን ይመልሰላችሁ ጥሩ ቤተሰብ ያሳዴጋቸወ ልጆች 😢
@20kViewss
@20kViewss Ай бұрын
ምን አይነት ጀግና እናት ነች👏👏
@melatalemayew1165
@melatalemayew1165 Ай бұрын
እመቤቴ ሁሉ ይቻልሻል እነዚን ብላቴናዎችን አይናቸውን አብሪላቸዉ ትችያለሽ የኔ ታፋቾች❤❤❤❤
@meseretedayewu708
@meseretedayewu708 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድካችሁ ቅመሞችዬ!!!
@tmaniacell7750
@tmaniacell7750 Ай бұрын
ጥሩ አመለካከት ያላቸው ሕፃናቶች እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ቅድስት አርሴማ እናቴ የአይን ብርሀናችሁን ትመልስላችሁ ጀግና እናት አይገልፃትም
@hayathagos2988
@hayathagos2988 Ай бұрын
ያረብ የነዚህን ልጅ ብርሃን መልስላቸው ያ ረብ ያረብ ያረብ 😢
@Yichalaltube
@Yichalaltube Ай бұрын
ጋይስ እርጉዝ ነኝ ልጄ አምሮት ነው ደምሩኝ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እያለ ነው ልጄ❤❤❤
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Ай бұрын
ጉድ ነዉኮ😂😂
@user-bs9ux9jq7e
@user-bs9ux9jq7e Ай бұрын
የላይክ አምሮት ነው ያማረሽ
@Yichalaltube
@Yichalaltube Ай бұрын
@@user-bs9ux9jq7e ደምሪኝ ተብለሽሻል
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እሺ ቀላሉን እንኳን ሌላ አላላሽ😜😜😜
@sabo8756
@sabo8756 Ай бұрын
በርሚል ጊዮርጊስ ቢወስዷቸው ይድኑ ነበር እመቤቴ አይናችሁን ታብራላችሁ😢😢😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
የወንዱ ልጅ ቺግር ለዛር መንፈስ ሰራ ነው 😢በፀበል, በጸሎት, የምሸንፍ ነው ስለዝህ ወደ ፀበል ዉስዱት እና አጥመቁት 😢. እዉነት ነው ጀግና እናት ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭
@DestaAmen-zq4os
@DestaAmen-zq4os Ай бұрын
አዎ እኔም እያሰብኩት ነበር የአያን ብርሀናቸው የሚታከምበት ምንም መንገድ የለም
@Emuti83
@Emuti83 Ай бұрын
ዝም በይ እስኪ ግለሰቦች ለቢዝነሳቸው የሚሏችሁን እየሰማችሁ የሰው ልብ አታድሙ እሷ ስንት ችግር አለባት ለቀቅ አርጊያት
@Kidste78
@Kidste78 Ай бұрын
ትክክል ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
አዎ
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Ай бұрын
​@@Emuti83ምን አለች ፀበል ይጠመቅ ነው ያለችው ምንድነው ችግሩ
@ShiNigatu
@ShiNigatu Ай бұрын
ኦ ዓምላኬ አንተ የብርሀን ጌታ ነህና አይናቸዉ እንዲበራ የለጋሶችን ልብ አራርተህ ብርሀናቸዉን ሥጣቸዉ
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f Ай бұрын
እቤት እንዴት እግዚአብሔር የታመነብሽ እናት ነሽ ይሄ በሰው ሚቻል ነገር አይደለም በእግዚአብሔር እንጂ ሰማያዊ ዋጋን ያድልሽ የኔ እናት
@momojojo5634
@momojojo5634 Ай бұрын
ግን ለምን አይን ባንክ አንድ አንድ አይን እንኳን አይለግሳቸውም ? እባካችሁ /10/ እኛም ስንሞት እንሰጣለን ይሰጣቸው የምትሉ እስኪ!?
@user-cj1gc7xw7l
@user-cj1gc7xw7l Ай бұрын
በእዉነት ልክነሺ ግን ሳይሞክሩ አይቀሩም ያዉ ለሁሉም አይሰራም መሰለኝ ፈጣሪ ይገዛቸዉ😢😢😢😢
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Ай бұрын
​@@user-cj1gc7xw7lአይን ባንክ አይን ፈሳሹ ነጭም በትክክል ደህና ለሆነ በፊት ማየት የሚች ድንገት ለጋረደው ሰው ነው መሰል የሚሰጠው በጣም ደስ የሚሉ እና ጠንካራ ልጆች ናችው
@robyir9193
@robyir9193 Ай бұрын
ተበድ አልሰጥም
@robelmanaye4369
@robelmanaye4369 Ай бұрын
ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ብሌን ነው እንጂ ሙሉ ዓይን መቀየር አይቻልም ለዛ new 🙏🏻
@momojojo5634
@momojojo5634 Ай бұрын
@@robyir9193 መነቀል የነበረብህ ግን ያልተነቀልክ ሀገራችን ላይ የበቀልክ 🌿አረም ግን ስንዴው ሲታጨድ አንተን ነቅለው ወደ እሳት የሚጥሉህ አረም!?
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Ай бұрын
ፈጣሪዬአተው ጠብቃቸው አይናቸውን አብራላቸውአተ ምንይሳንሀል እድግበሉልኝ❤️
@user-hk3sv5oe7c
@user-hk3sv5oe7c Ай бұрын
አምላኬ ላማረርኩህ ትንንሽ ነገሮች ሁሉ ይቅር በለኝ ሰይፉ ከምንግዜውም የበለጠ ትልቅ ነገር ስርተሀል እግዚአብሔር ይባርክህ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ሰይፊ ይበልጥ እግዚአብሔር እንድታመሰግን አመልክተውሀል በርታ እውነትም ጥሩ ሰው ነክ ቅመሞችዬ እግዚአብሔ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቹ❤❤❤❤❤
@geez2115
@geez2115 Ай бұрын
እውነት ነው ቆንጆዎች ልበ ብርሀኖች ሰይፉሻ በሚገርም ሁኔታ ከተወሰኑ አመታቶች በፊት የተቀየረ ትልቅ ሰው አምላኩን አምስጋኝ ዘውትር እሁድ ሰንበት በደብረ ሰላም ሰማእቱ እስጢፉኖስ የማይቀር ሳሚ ነው ቁጥር አንድ ተብለው ከሚቀመጡ ሰዎች በበጐ ስራው የሚቀመጥ ነው ከዚህ በተጨማሪ በቀላሉ ቀልድ እንደ ምንጭ ማፍለቅ የሚችል የሚድያ ሰው ነው ሰላሙ ይብዛ🙏
@mekdes5013
@mekdes5013 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የአይናቸውን ብርሃን ይመልስላቸው🙏 ጣፋጭ የሆኑ ልጆች በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ክብር ለወላጆቻቸው ምርጥ እናት ነሽ ማርያምን ቃል የለኝም ላንች ጀግና እናት 😊😊😊😊
@AXUM13
@AXUM13 Ай бұрын
ምን አይነት ጀግና እናት ነሽ ቃላት አጣው የሚገልፅሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ አይናቸው ያብራላቹሁ 🤲🤲🤲 እነዚህ ልጆች ያለቸው ጭንቅላት ግን ዋው
@elham471
@elham471 Ай бұрын
ኮሜንት ለመፃፍ ቃላት አጣሁላቸዉ ብቻ አላህ በዚው ቅን ልባቸው ያሳድጋቸው ብርሀናቸውንም አላህ ይመልስላቸው እሱ ምን ይሳነዋል❤
@rozamelaku8301
@rozamelaku8301 Ай бұрын
መድሀኒአለም ይህን ታሪክ ቀይሮ ለአለም ያሳይልን ❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
❤❤ብሩ ልቦችን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድጋችሁ ለእሱ ሁሉም አይሳነውምና አይናችሁን ያብራላችሁ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
የኔ ናት ጀግና ነሽ ፈጣሪ አምላክ ብርሀናችሁን ይመልስላችሁ አሜን
@robelrebu2635
@robelrebu2635 Ай бұрын
አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሽ 🙏🙏 ጀግና እናት
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Ай бұрын
እድግ በሉ ልበ ብርሃን ናቸዉ እግዚአብሄር ብርሃናችሁን ያብራላችሁ ጀግና እናት ነሽ ❤️❤️❤️❤️
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Ай бұрын
የኔ እናቴ 😢😢😢ጀግና ነሽ በእዉነት እግዚአቤሔር አምላክ ጥንከሬዉን ይስጥሽ❤❤❤
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Ай бұрын
ጀግና ግሩም ጠንካራ እናት አላህ በልጆችሽ ያስደስትሽ ❤አላህዬ ላንተ እሚሳንህ የለም ለነዚህ ቆነጃጂት ልጆች አይናቸውን አብራላቸዉ 🙏❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 Ай бұрын
ሰይፉ ዛሬ በጣም የከበሩ እንግዶች አመጣህልን እናመሰግናለን::❤️🙏🏽
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
የእናታችን ኢትዮጵያ ጀግናዋ እናት ነሽ በቃ ።
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 Ай бұрын
እመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ በምልጃዋ ብርሃናችሁን ታስመልስላችሁ ብርሃናችሁ ተመልሶ ህልማችሁን ለማሳካት ያብቃችሁ የኔ ልበ ብርሃኖች❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Ай бұрын
ያረብ እነዚ እንቁ ልጆች ብርሀናቸው አተ ክፈትላቸው የኔ ማር ሰይፍሻ ገልፀውሀል መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤ የጀግና እናት ልጆች❤❤❤❤❤❤❤
@solomeadam6988
@solomeadam6988 Ай бұрын
የአመቱ ምርጥ እንግዶች ❤❤❤❤❤
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl Ай бұрын
ጣፍጭ የሆኑ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድጋችሁ እናቴ ኪዳነምህረት ላንች ምን ይሳንሻል ብርሀናቸዉ መልሽላቸዉ
@MiskirMisikir
@MiskirMisikir Ай бұрын
የእግዛብሔር ጥበብ ይገርማል አይናችያብራላችሁ❤❤❤❤
@richochewa1640
@richochewa1640 Ай бұрын
የዐይን ብርሃናችሁ መድሃኔዐለም ይመልስላችሁ ተባረኩ 👏👏👏 ❤️🙏❤️🙏
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋች እሱ ምን ይሳነዋል ብራችውን ይስጣችው ቅዱስ ገብሬል ይርዳችው
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c Ай бұрын
አይዞሽ ምጡንም ሼር እናደርግልሻል
@saronabi1387
@saronabi1387 Ай бұрын
እናንተኮ አንዳች የጎደለ ነገር የለባችሁም ሙሉ ሰው ከዛም ባለፈ በአለም ካሉት ጥቂት ልበብርሀን ሰዎች አንደኞች ናችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤ ።ጀግና እናት ቃላት የማይገልፅሽ በርቺ ።
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@eduam2859
@eduam2859 Ай бұрын
እግዝያብሔር የወደደውን አደረገ እግዝያብሔር ለአላማው ነው ይፈጠራቸው ተአማር አድራጊው ጌታ ምን ይሳነዋል!
@netsitube8687
@netsitube8687 Ай бұрын
ፈጣሪ እንዴት ቢያምንሽ ነው እነዚህን ድንቅ ልጆች የሠጠሽ? ጥንካሬሽ እምነትሽ ፅናትሽ ይገርማል። እኛ ደካሞች ነን ብዙ ነገር ተሠቶን ትንሽ ስናጣ እናማርራለን። አንቺ የሁላችን አነቃቂ አስተማሪ ነሽ 🙏🙏🙏
@hawolatglta2608
@hawolatglta2608 Ай бұрын
አለህ ይርዳችሁ ረበላ አለሚን አይቸግረውም🌸🌸🌺🌺
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h Ай бұрын
እግዚሀብሄር በጥበብ ያሳድጋችሁ የእኔ ማሮች ።
@imafghan1942
@imafghan1942 Ай бұрын
የኔ ልበ ብርሀኖች እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጣችሁ
@7yahgg280
@7yahgg280 Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አይናችሁን ያብራላችሁ❤❤
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z Ай бұрын
እግዙአብሔር ብርሐናችሁን ይመልስሌችሁ መላከ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ❤❤
@fifegeru723
@fifegeru723 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሰሞኑን ድባብ ስለቀየራችሁልን የአመቱ ምርጥ እንግዶች🎉
@kushulemma3839
@kushulemma3839 Ай бұрын
ውይ እነዚህ ድንቅ ልጆች አድለቀሱኝ እግዚአብሔር ካናንተ ጋር ይሁን!! ፍላጎታቸውን ያሳካላቸው!!
@danielteshome6708
@danielteshome6708 Ай бұрын
የኔ ማሮች እድግ በሉልኝ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ እናቴ ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
@melatmekonen1258
@melatmekonen1258 Ай бұрын
የኔ ማሮች እመቤቴ በሞገሷ ለቁም ነገር ታብቃቹ❤❤❤❤
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Ай бұрын
አላህ ለእናታችሁ እርሜ ይሰጥላችሁ ያረብ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Ай бұрын
የነ ሄራን እናት በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ድካምሽን ይቁጠርልሽ❤❤❤🙏🙏🙏
@Tigisthailu-iv7zg
@Tigisthailu-iv7zg Ай бұрын
ውይ እመብርሃን የነዚህን ህፃናት አይነ ብርሃናቸውን መልሽላቸው❤❤❤❤
@user-yc1jk5lr6z
@user-yc1jk5lr6z Ай бұрын
አላህ ብርሀናቹን ይክፈትላቹ በራህመቱ
@user-np9cx6ne8f
@user-np9cx6ne8f Ай бұрын
እግዚአብሔር ያብራላችሁ የኔ ልበ ብርሀኖች❤❤❤❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦ እግዚአብሔር ፍጹም የኦነ ፈውሱን ያድርግላችሁ!!!የሚሳነው ነገር የለም❤❤❤❤❤❤❤ሶስት ልጆችን በዚእ ኡኔታ የእግዚአብሔር ፀጋ በዝቶልሽ ነው!!!ኦኦኦኦኦኦ እናግዛቸው ሁላችንም ጀግና ነሽ❤❤❤
@MinilikGetaye
@MinilikGetaye Ай бұрын
ፃድቃኔ ማርያም ውሰጃቸው የማርያምን ታምር ታያልሽ አይዞሽ
@selamyestentube
@selamyestentube Ай бұрын
ሳምንቱ ሰላም አልፎ እንኳን ደህና መጣክ የኛ መልካም ሰው 🎉🎉 ይሄን ቪድዮ የምታዩ ስራዬን በማየት በቀናነት ብዙ እንድሰራ አበረታቱኝ
@mimieska2802
@mimieska2802 Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲 እባክህ ፈጣሪዬ
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b Ай бұрын
አቤት የእናት የጀግኖች ደግና❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ከነ ሌጆችሽ ይስጥሽ
@BilagiAmare
@BilagiAmare Ай бұрын
እናንተን እምታሳድግ እናት መከበር አለባት በጣም ጀግና ናት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@typingtyping1617
@typingtyping1617 Ай бұрын
To Heran and soliyana mother. We all Ethiopian thank you and love you so much. We really appreciate you for what you are doing and your sacrifices. THANK YOU SO MUCH. May God be with you in every corner of your life.
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለእናንተ የአይን ብርሀናችሁን ያብራላችሁ ለማዕበል እንዳሻው ቆሞ ለመሄድ ያብቃው❤❤❤❤
@Alex-21217
@Alex-21217 Ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ አምላክ የአይናችሁን ብርሀን ያብራላችሁ!!
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t Ай бұрын
የኔ ጣፍጮች ልበ ብርሃኖች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ የኔ ዉዶች ከምንም በላይ እናታችሁ ልትመሰገንና ልትሸለም ይገባል❤🎉🎉🎉💞💞💞💞
@bekaluzelalem5999
@bekaluzelalem5999 Ай бұрын
Thank you Eshetu
@smsworld5967
@smsworld5967 Ай бұрын
You are very amazing mother! God bless you more and more with your family.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lieltbirhanu8273
@lieltbirhanu8273 Ай бұрын
ኦ አምላኬ የአይናቸው ብርሀን መልስላቸ የኔ አባት የሚሳንህ የለምና😢😢😢😢
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Ай бұрын
የኔ ጣፋጮች የኔ ልበ ብርሀኖች የአመቱ ምርጥ እንግዶች ናችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው የነዚህን ብላቴኖች ብርሀናቸውን አብራላቸው😘😘❤❤🙏🙏🙏
@taybat536
@taybat536 Ай бұрын
አላህ አይቸግረዉም አላህ የአይናችሁን ብረሀንያብራላችሁ
@astutube
@astutube Ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግጋችሁ
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም በነዚህ ልጆች ተአምእራቱን ይሰራል አምናለሁ ታሪክ ተቀይሮ እናያለን
@rawdaabdella9657
@rawdaabdella9657 Ай бұрын
እኔ ርግጠኛ ሁኜ እምናገረው ነገ ጠዋተ ኣይናቸው እንደሚበራ ነው ጅግና እናት እውነት ❤❤❤
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 186 М.
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
Betoch | “ዘፈታ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 470
27:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 63 М.
ሄሉ መልስ ሰጠች..
16:58
Wina ዊና
Рет қаралды 101 М.
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 9 МЛН
Лучший лайфхак от Миракла 😄
0:31
Miracle
Рет қаралды 9 МЛН
Мальчик Который Должен Тихо Ходить 😱🔥
0:57
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 3,8 МЛН