"ከባለቤቴ ሞት በኋላ ራሴን ስለማጥፋት ማሰብ አቆምኩ" የሔራንና ሶልያና እናት ወ/ሮ ትእግስት."ህክምናውን በልጆቹ መበቀል እፈልጋለሁ" መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ክ2

  Рет қаралды 588,820

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

"ከባለቤቴ ሞት በኋላ ራሴን ስለማጥፋት ማሰብ አቆምኩ" የሔራን እና ሶልያና ወላጅ እናት ጀግናዋ ወ/ሮ ትእግስት ....
"ህክምናውን በልጆቹ መበቀል እፈልጋለሁ" መጋቢ ሐዲስ እሸቱ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 200
@enanubelay9537
@enanubelay9537 Ай бұрын
እንቺ እውነተኛ የጀግና ጀግና ነሽ ጀግና እናት የወለደችሽ። የተደገፍሽው የማይሰበር ምርኩዝ ጽኑ የአለም ሁሉ ንጉስ መድሃኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት እናቱ ከእመቤታችን ጋር በሁሉ መቻልን እንዲያደርግልሽ እመኛለሁ። የእናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ። ተባረኩ።
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
አሜን እግዚሀቤር ፅናቱን ይስጥሽ
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg Ай бұрын
አሜን
@LinaTeshome
@LinaTeshome Ай бұрын
አሜን
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 Ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@habibseman5406
@habibseman5406 Ай бұрын
አቦ ስንት አይነት ጠንካራ እናቶች አሉ ክብር ለህናቶች
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 28 күн бұрын
አዉሮፓ ወይም አሜሪካ ከሆነ ያለኸዉ በየቀኑ እየወጣሽ/ሕ ቡቱቱና ጫማ ሽቶ ከምትለቃቅሚ ያለሽን ላኪ/ላክ ።ወንድ ከሆንክም በርገር ከምትበላ ወይም ጥይት መግዣ በየዩቱቡ ና በየቲክቶኩ ከምታሰባስብ የፋኖ ወይም የብርጌድ መሪ ከሆንክ/ሽ አቁሚ/ምና send us money .ክክክ😅😅
@dyhsdgg1625
@dyhsdgg1625 28 күн бұрын
አሜን
@user-ms3gl4it6g
@user-ms3gl4it6g 27 күн бұрын
በእውነት ጀግና እናት የአንቺ ጀግንነት ነው ይህ የልጆችሽን ተስፋ ያየሽው እና እህቴ በርችልኝ የእግዚአብሔር ለዚህ ክብር ሲያጭሽ ምክንያት ይኖረዋልና ለትልቅ ክብር አጭቶሻልና በርችልኝ እህቴ እርግጠኛ ነኝ ወደፊት ታላቅ ነገር ይጠብቅሻል በርችልኝ በርችልኝ ጀግኒት
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube Ай бұрын
አላህ የእነዚህን ልጆች አይን አብርቶ ያሳየኝ 🙏
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 29 күн бұрын
አሜን
@addisabay1768
@addisabay1768 29 күн бұрын
Amen 🙏
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 29 күн бұрын
Amen
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 29 күн бұрын
አሚንንን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 29 күн бұрын
አረ የኔም ወድሜ 18 አመት ልጂ ሆኖ አይኑን በድገት ሸፈነው 13 አቱ ቁጭካለ የኔውድ ወድም አላህ ለውድሜም መፍቲሄ እድሰጠው ዱአርጉለት😢😢😢😢😢😢😢
@leleyimer8783
@leleyimer8783 17 күн бұрын
አይዞሸ ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ይምረዋል ማዳን አይደለም መፍጠር የሚችል አምላክ ሰለሆ በፀሎት በርቺ❤❤💔💔💔💔
@zm5638
@zm5638 4 күн бұрын
ሩቃ አስደርጉለት ምንአልባት ድግምትም ሊሆን ስለሚችል
@Winta314
@Winta314 Ай бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ❤❤❤ Respect Button ----->>>
@AnchialemHailu
@AnchialemHailu Ай бұрын
እናቶቻችን የእናንተን ክፉ እያሳየን ።
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 29 күн бұрын
እናንተም ኑሩልን ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን ውድ ልጆቻችን
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Ай бұрын
እማምላክ የጪቅ አማላጅ ከነልጃ ሙሉ ብርሀናቹሁን ትስጣቹሁ እሚሳናቸው የለምና❤
@abedaberhan
@abedaberhan 21 күн бұрын
እግዚአብሄር አይናቸውን ያብራላችሁ ❤ ጀግነ እናት ነሸ
@user-xj3uu5us2v
@user-xj3uu5us2v 29 күн бұрын
ሰይፉ ለስንቱ መንገድ ሆነሀል ስራህ ይባረክ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 27 күн бұрын
Barimel kidus Georgie's be hedu lidun yichilalu
@sabahaile1697
@sabahaile1697 Ай бұрын
በአለም ላይ ብቸኛዋ ጀግና እናት ብቻ ነች especially የኢትዮጵያ እናት ❤❤❤
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v Ай бұрын
hule ye ethiopia enat becha sayhone bealem laye lalut beye
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
በጣም
@Erilove2112
@Erilove2112 29 күн бұрын
ሁልም አናቶች 👇
@BIRHANUFASIL-lx7kp
@BIRHANUFASIL-lx7kp 28 күн бұрын
ሉሁሉም እናቶቺ .ለሰዎቺም ብቻ ሳይሆን ለእንስሶቺም ክብር ይገባቸዋል።ይለያሉ
@user-dw1sp7gb7h
@user-dw1sp7gb7h 28 күн бұрын
አሜን አሜን
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 Ай бұрын
የኔ እናት አንቺ የምድራችን ድንቋ እናት ነሽ እናት የሚለው ስም ያንስሻል እግዚአብሔር አምላክ እሱ በፈቀደው መንገድ ያሳድግልሽ በእውነት ❤❤❤
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 29 күн бұрын
አሜን
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
አባታችን መጋቢ አዲስ እድሜና ይስጣች እርሶም አይኖቶን በርቶ የእመቤታችን ስእል ባዩ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 29 күн бұрын
ሰዉ አሁን አይኑ ሲከፍት የመቤቴን ሰአል ይላል የሚገርም አኳ ነዉ አኝ ሰዉዬ ልባቸዉ ጭምር ነዉ የታወርዉ አኔ አንኳን ሃጠያጠኛዋ ቁጭ ብዬ አመብዙሃንን በሃሳቤ አሰላታለሁ አቶ አዲሱ ዘፍንም ሃጢያት አይደለም ሰለ አሜሪካ አዉርተዉ የማይጠግብ ናቸዉ በኔ በግሌ ኦዱ ብቻ ናቸዉ ተሳዳቢዎች ሰብሰብ ሰብ በሉ 😁
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube Ай бұрын
መጋቢ አላህ ሀያቶን ያርዝመው ሁሌም በምያወሩ ሰዓት አፌን ከፍቼ ነው የምሰማው ❤
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 29 күн бұрын
አሜን
@almaz7677
@almaz7677 29 күн бұрын
🙏🙏🇪🇹🙏🇪🇹💯💯💯👍👍
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Ай бұрын
የኔ እናት ለማንም አትስጭ እግዚአብሔር ነው የሰጠሽ የቻልሽውን ሁሉ አርጊ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ😢😢😢የቻልንውን ሁሉ እንርዳሻለን
@habhabshi652
@habhabshi652 Ай бұрын
ለነዚህ ልጆች እይታ አላህዬ ፍቃድህን እለምናለሁ። ጌታዬ ሁን ያልከው ይሆናልና ለዚች ጠንካራ እናት ለነዚህ እቦቆቅላ ትላልቅ ልጆች ተስፋቸውን እውን አድርግላቸው ፍቃድህም ይሁን።
@MAuyhu
@MAuyhu 27 күн бұрын
ወላሂ ጀግና እናት ነሽ ስንቶቻችን ጤነኛ ልጅ ይዘን የምናማረው😢😢
@user-fd1zj5cr8t
@user-fd1zj5cr8t 29 күн бұрын
ሰይፉ ዛሬ ትልቅ እንግዳ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለሁ ። ግን ለእናቷም ለቲጅም ትልቅ ክብር አለኝ ። እነዚህ ልጆች እኛ የማናውቀው ፈጣሪ የሚያውቀው ለቤተሰብም ለሀገርም ትልቅ ባለውለታ እንደሚሆኑ ሙሉ ተስፋ አለኝ። የእኔ ጀግና የፈጣሪ ስጦታዎች ሰለሆኑ አደራሽን እንድትወጭ ያደርግሽ ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
በጣም ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ አንቺን ስሰማና ሳይ በእውነት በሪሴ አፈርኩ እናትሽንምአምላክ ይማርልሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ገና ገና በነዚህ ልጆች ታሪክ ታያለሽ ህክምናውንም አምላክ ይርዳሽ ኪዳነምህረትም ተአምሯን ታሳይሽ።
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
አሜን በቲጂ ስም🙏🙏🙏👍
@azebtafere3032
@azebtafere3032 Ай бұрын
Amen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 22 күн бұрын
Amen
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep Ай бұрын
እኔ ከዚህ ፕሮግራም በጣም ነው ያተረፍኩት የእናትየው ጥንካሬ የመጋቢ ሀዲስ የማይሰለች ንግግር እና ትምህርት አመሰግናለሁ።
@hablenegash1461
@hablenegash1461 26 күн бұрын
Weyyy እምዬ እምዬ እምዬ እናት ዘላለም በወርቅ ዙፍን አክብሮ ያኑርሽ🎉
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 29 күн бұрын
ጋሸ መጋቢ አድስ የሚያዩ ይመሥለኝ ነበር ጥሩ ሰው ናቸው አላህ የአይናቸውን ብረሃን ይመስላቸው ያረብ
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Ай бұрын
የኔናት ሺ አመት ኑሪ ጀግና አንበሳ ነሽ
@nothing_00071
@nothing_00071 Ай бұрын
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ከባድ ማዕበሉን አልፈሽዋል አይዞሽ እህቴ 😮
@seadaassen2826
@seadaassen2826 21 күн бұрын
በአለም ላይ ጀግና ብቸኛዋ እናት ነሽ ❤የነዚህን ልጆች አይን አላህ አብርቶላቸው እንደዚህ የሚወዳቸውን ህዝብ እንዳዩ እመኛለሁ
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa 29 күн бұрын
ታድለሽ ያንቺን ጸጋ እኔ ተመኘውት እኔ እኮ እንኳን ያንቺን መከራ ልችለው ቀርቶ አይደለም ማሪያምን እንቅፋት ከመታኝ እንኳን እግዚአብሔርን እንዴት እንደማማርረው በእውነት አንቺ ልዩ ጸጋው የበዛልሽ እድለኛ ሴት ነሽ በመከራ ውስጥ ያለውን በረከት ሳየው ቀናው ቀናው
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Ай бұрын
ምን አይነት ጀግና ነሽ ግን 😢😢😢 አቤት ጤነኛ ልጅ ይዘን ስናማርርስ 😢😢😢😢
@ccu3907
@ccu3907 Ай бұрын
ሰይፉ ምርቃቱ ይገባሐል እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 26 күн бұрын
ቃላት ያጥረኛል ምን አይነት ጀግና እናት በመሆንሽ፣ እግዚአብሔር ብርታቱንና የልጆችሽን ተስፋ ያረግሽበትን እንዲሳካ እመኝላችሃለሁ፣
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 29 күн бұрын
ምን አይነት ደግ ልብ ያላቸው ሰዎች አሉ ? በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደረጉኝ ራሄል ልጇ ቴዎድሮስ ፈጣሪ ይባርካችሁ እናቷ ቤተሰቦቿ ምስጋና ይገባቸዋል።እናት ያው ቃል የለኝም እንደተባለው ሻማ ሆነሻል እፎይ የምትይበት ቀን እንዳለ ይሰማኛል ❤
@user-cm1iw7uw4q
@user-cm1iw7uw4q Ай бұрын
ድንቅ እናት ኪዳነምህርት ትርዳሽ በርቺ❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
የእናታችን ኢትዮጵያ ጀግናዋ እናት ነሽ በቃ ።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 22 күн бұрын
መጋቢ አዲሽ እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 የህርሶ ብረሃንም ቢገለፅ የኔ አባት
@user-zu1jn6oo7j
@user-zu1jn6oo7j 16 күн бұрын
እውነትም ትዕግስት ዘመንሽ ይለምልም ጌታ ኢየሱስ ብርሃናቸውን ይመልሳል።
@melatmekonen1258
@melatmekonen1258 Ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆችሽ አድገው ወግ ማዕረጋቸውን ያሳይሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@asnakuy3137
@asnakuy3137 Ай бұрын
አንቺ እጅግ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 29 күн бұрын
ቤተሰቦችዋ ራሱ ጥሩ በመሆናቸው ነው እንደዚህ የጠነከረችው እሷም ጀግና ነች
@AyuAyuba-lr4ht
@AyuAyuba-lr4ht 16 күн бұрын
ለመግለፅ ቃል የለኝም እውነት ድንቅ እናት ነች ፈጣሪ ለልጆች ብርሃን ይለግሳቼው
@meridkassaye
@meridkassaye Ай бұрын
አንቺ ድንቅ እናት አምላክ ይባርክሽ የልጆችሽን ብርሀን ያሣይሽ መጋቢ የማይጠገብ አንደበትዎን ፈጣሪ ያቆይልን
@MebrataGuta
@MebrataGuta Ай бұрын
አለም ላይ ያለች እናት እናት ናት ግን ማርያም ምስክሪ ናት የኢትዮጵያ እናት ግን ትለያለች 😢 እኔ ሁሌ እላለው ለኔ የሁል ግዜ ጀግኖቼ የሀገሪ እናቶች ናቸው❤❤ ብዙ ችግር መከራ ውስጥ ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ክብር ለእናተ ለኢትዮጵያ እናቶች❤❤❤ ቲጂዬ እድሜ ይስጥሽ እመ አምላክ የልብሽን ትሙላልሽ ልጆችሽን ለቁምነገር ታብቃልሽ ለማየት ያብቃሽ ነገ ከእግዚያብሔር ጋር ጥሩ ቀን ይመጣል😘 ወርቅ ልጆች አሉሽ አድገው ለቁምነገር ይብቁልሽ❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 Ай бұрын
አረ ጤነኛ ልጅ ወልደው ሚጥሉም ሞልተኋል የዚች ልዩ ነው❤❤
@almaz7677
@almaz7677 29 күн бұрын
AMEEN AMEEN 🤲 AMEEN AMEEN 🤲
@user-bm7qi5rr1b
@user-bm7qi5rr1b 23 күн бұрын
ሰይፋዬ የክብር ክብር ያድልህ ድካምህን የህፃናቱ አምላክ ይቀበላህ
@amrankan6115
@amrankan6115 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እመ ብርሃን ሙሉ ብርሃን ይስጣቸው
@yaredabarham
@yaredabarham Ай бұрын
መድሀኔ አለም አይነብርሃናቸውን ይመልስላቸው❤
@almaz6457
@almaz6457 29 күн бұрын
ለእማማ ጤናና ረጂም እድሜ። ትግስቴ የኔ ጀግና ሴት የጀግና ልጆች እናት። በርቺ። ሁሉም ያልፋል ደግሞም እያለፈ አይደል? ለአናንያም ተአምር ይኖራል። አይዞሽ።
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 26 күн бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን ከዚህም በላይ ብርታቱን ያድልሽ ❤✝️❤
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 27 күн бұрын
ሳይፍሻ እግዚአብሔር በልጆችህ ይባርክህ በውነት ትልቅ የመፍትሄ ሰዉ ቃል የለኝም እግዚአብሔር መልስ ይስጥህ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የእናቶች አምሳይ ነሽ የኢትዮጵያ የኤርትራ እናት ነሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ericraehmisch8073
@ericraehmisch8073 28 күн бұрын
Eritrea bandira mindnw......Eritreans yetebale wede ethiopia endaygebu.. enezih merzamoch
@trr1069
@trr1069 Ай бұрын
ጀግና እናት ነሺ ወላሂ ምኞቴ ነዉ የተባለዉ ተስፍ ሰጪ ነገር አላህ እዉነት ያድርገዉ ያስደስትሺ
@user-fz2ge7sj4s
@user-fz2ge7sj4s 23 күн бұрын
አንቺ በጣም ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ሺ አመት ኑሪ
@samuelarefayne3534
@samuelarefayne3534 28 күн бұрын
እግዚአብሄር ብርሀናቸዉን ይመልስላቸዉ ጠንካራ እናት ነሽ በርቺ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Ай бұрын
ጥንካሬሽ ጉብዝናሽ ያስደንቃል ብዙ ተምርያለው ካንቺ ጀግና እናት ነሽ
@greateview.4366
@greateview.4366 Ай бұрын
ያለአባት ለዛውም... አቤት የእግዚአብሄር ስራ !!! ጀግና እናት ነሽ የሚገርም ታሪክ ነው ከታገሱ እግዚአብሄር ይደርሳል ማለት ይሄ ነው !!😥😥😥
@mishomishomeseret8863
@mishomishomeseret8863 26 күн бұрын
ለመመረቅም ለማሞገስም ቃላት አጠረኝ እግዚያብሄር መልካም ነው ይረዳሻል
@YemaneHalefom-ru2xi
@YemaneHalefom-ru2xi 27 күн бұрын
አይዞሽ እመቤታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ ልጆችሽ የአይን ብርሃን አግኝተው የአሁኑ ልቅሶሽ ወደ ፍፁም ደስታ ተቀይሮ እንደምትኖሪ ከልቤ እፀልያለሁ አንቺ ግን ጀግና ጠንካራነሽ የሁሉም እናቶች መገለጫ ነሽ
@yoditworku8930
@yoditworku8930 29 күн бұрын
እናትሽን እድሜ ይስጥልሽ አንቺም እግዚያብሄር ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ያድርግሽ የኔ ጀግና
@tesematamir8948
@tesematamir8948 Ай бұрын
የእናት ዉለታዋ መቼም መቼም ከባድ ነው። ክብር ለእናቶች።
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t 28 күн бұрын
አንዳድግዜ የማያቸዉ ድንቅ ነገሮች ከአይምሮዬ በላይ ናቸዉና ሀሳቤን እንኳን መኮመት ማስቀመጥ አልችልም ብቻ ልጆችሽ ብርሃናቸዉ ተመልሶ ቢያዩና ለአንድ ቀን እንኳን ቢደሰቱ ምኞቴ ነዉ ግን እነሱ አይነ ልቦናቸዉ ብርሃን ነዉ ነዉ ብቻ ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥሽ 💞💞💞💞🥰🥰🥰
@tsiongebru365
@tsiongebru365 27 күн бұрын
ሄሩ ሰሉ ኣኑ ስማቸው ድንቅ ነው ጅግና እናት ኣለቻቹ እና የታሰበውን ነገር እግዚኣብሄር ይቅደምላቹ በፆሎት ነው የምያግዛቹ ኣንቺ ምንም ሳይኖርሽ ኣሳድገሽ ልጅነታቸውን እየጨረሹ ነው ኣድጎ ወልዶ ዘምዶ ያሳይሽ
@kiya-eyob
@kiya-eyob Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይቺን ጀግና እናት ስላቀረብክልን ሴፍሽ ❤ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታምርህ ይሰራል አይናቸው በርቶ ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏
@seadaseid8467
@seadaseid8467 Ай бұрын
የሴት ጀግና እናት እናት ነሽ በጣም ግሩም ሴት ነገ የተሻለ ነው ተስፋ አለኝ በነዚህ ልጆች ኢንሻአላህ ይነጋል እናያለን ደምኮ ውብ ናቸው ❤
@MekyHussein
@MekyHussein 26 күн бұрын
የኔ ጀግና አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ እነሱም አላህ ሲፈቅዲ ሁሉም ይሆናል😢😢
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Ай бұрын
ብዙ ኢትዮጵያዊ እናቶች ጀግና ናቸው ያንቺ ደሞ የድንቆች ድንቅ በጣም ጠንካራ ልበ ወርቅ እናት ነሸ የድንግል ማርያም ልጅ ያለፍሻቸውን ከባድ ጊዜዎች እንደሚክሰሸ ምንም ጥርጥር የለኝም እናትሸን በድሜ በጤና ያቆይልሸ እህቶችሸን ከጎንሸ ላሉ መላ ቤተሰብሸ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሰይፍሻ ተባሰክ በብዙ መልካም ነገርህን ያብዛልህ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@user-ll5hn4ov8u
@user-ll5hn4ov8u 29 күн бұрын
ሰይፋ ስላደረግኸው በጎ ተግባር ምስጋና ይገባሃል ተባረክ!!!
@erkeselamzeleke5217
@erkeselamzeleke5217 Ай бұрын
የኔ ምርጥ ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ ምርጥ እናት
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Ай бұрын
የኔ እህት መታደል ነው ይህን የመሰለ ቤተሰብ ስለሰጠሽ አየሽ እግዚአብሔር ለበጎ ነው አንች ለኛ አስተማሪ አደረገሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ለበጎ ነው የሚሰጠው💚💛❤🙏💐💕🌺🌷❗
@SeidaAman
@SeidaAman 27 күн бұрын
You’re the strongest woman I know.May Allah protect you. You have the most amazing mom .I am praying for your children and all your families .❤❤❤❤❤
@lskg23ska6
@lskg23ska6 14 күн бұрын
መጋቢ ሀዲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ትግስት እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ።ሴይፋ እግዚአብሔር ያክብርህ
@danielteshome6708
@danielteshome6708 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሺ ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብርታት ትሆንሻለች አይዞሽ እናቴ በርቺ የእናትነት ጥግ ነው ያሳየሽን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ሲል ይጠብቅሽ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
እናት እኮ ልዩ ፍጡር ናት አምሳያም ወደር የሌላት። እግዚአብሔር አናኒያን እግዚአብሔር ይማርልሽ ። ከዚህ በመቀጠል የቅዱስ ሩፋኤልን ጸበል ማታና ጠዋት አስጠምቂው አጠጪው እህቴ ልጅሽ ይድናል ። አይዞሽ ዋጋሽ በሰማይ ነው።
@haqlesiyahaqlesiya7115
@haqlesiyahaqlesiya7115 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@BeimnetBemni-uc7re
@BeimnetBemni-uc7re 16 күн бұрын
የኔ ጀግና እናት ነሸ የጎበዝ ቤተሰብ ልጅ አመብረሀን ቅድሰት አርሴማ በዘባባዋ ሸፋናቸውን ታንሳላቸው የኔ እህት አይዞሸ እሺ የኔ ጀግና ልጆችሸ ያያሉ ለአለም ሁሉ ትምሳሌት ይሆናሉ እወድሻለሁ የኔ እህት ያንቺ እናትነት ይለያል❤❤❤❤
@user-re6hz3un5d
@user-re6hz3un5d 18 күн бұрын
መጋቢ ሐዲስ እኛ አይን እየለን ከንቱዎች ሁነናል እንኳንም አይን አልኖረዎት አይን ቢኖረዎት በኃጢያት ምክንያት እንደ እኔ ከንቱ ሆነው ሊቀሩ ስለሚችሉ እግዚአብሔር ተጠንቅቆለዎት ነው ለዚህ ነው ሁልጊዜ እግዚአብሔር አይሳሳትም የሚባለው
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Ай бұрын
ቃል አጣሁለሽ እፁብ ድንቅ እናት ነሽ ለናትሽም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልሽ ማር የሆኑ ልጆች❤❤❤❤❤
@bute5158
@bute5158 Ай бұрын
የምትገርሚ እናት ነሽ አይዞሽ ለብዙዎች የሚተርፉ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔርም አለም ይረዳሻል
@uaeuae9553
@uaeuae9553 4 күн бұрын
የኔ እናትበጣም ጀግና ሴት ነሺ። እመብርሀን የልጆችሺን አአይነብርሀን ታብራልሺ💒🙏💞🙏💞🙏💞
@assefamamo1828
@assefamamo1828 25 күн бұрын
ሰይፉ ከመቼውም በላይ የነኝህን ልጆች እንደዚህ በማድረግህ የኢትዮጵያ ህዝብ ይኮራብሃል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በተለይ የእናትዬዋ ጥንካሬ
@seniethio5523
@seniethio5523 Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ በርቺ ፈጣሪ ካቺጋ ይሁን❤
@classicphone5908
@classicphone5908 29 күн бұрын
ጀግና እናት ነሽ ልጆሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
@amaregirmaw6143
@amaregirmaw6143 Ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም፣ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እናት
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 29 күн бұрын
በጣም
@dagimawiwolde
@dagimawiwolde 27 күн бұрын
ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@dawitbewuktu1459
@dawitbewuktu1459 21 күн бұрын
አይዞሽ አንቺ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ቅዱስ ገብርኤል ይከተልሽ
@jotube1676
@jotube1676 Ай бұрын
የእናቶች ሁሉ ምሳሌ በጣም አድናቂሽ ነኝ!!እጅግ ጠንካራ እንደስምሽም ትእግስትሽ የበዛ ሴት ነሽ .ይሄን ጽናትሽ ፈጣሪ በልጅችሽ ብርሀን መልሶ ይክፈልሽ❤
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 Ай бұрын
እናት የሚለው መዐረግ በእውነት ይቸባሻል። ❤❤❤❤
@faezaahmedin8257
@faezaahmedin8257 20 күн бұрын
ከጀግናም ጀግና ነሽ የባለቤትሽን ሀዘን ዋጥ አድርገሽ ልጆችሽን መንከባከብሽ ልጆሽም አይናቸዉ በርቶ አላህ ምናይ ያድርገን
@user-yk5hn5hs1s
@user-yk5hn5hs1s 28 күн бұрын
በጣም ጀግና እናት ነሽ ሊጆሽ እግዚያብሄር ይማርልሽ ሴፍ ፕሮግራምህ በጣምነው ምከታተለው አብዛኛው በጎነርላይ ትሰራለህ በርታልን ሌላው እንደዚች እናት ጀግና እናቶች አባቶች አሉ በየሳምንቱ አቅርበህ ከህዝባቸውጋ አስተዋውቅ ችግራቹው ይቀረፋል ብዬ አስባለሁ። ፕሮግራምህ የማይመጥኑ ሰዎች አንዳንዴ አታቅርብ ምክንያቱም ቢቀርቡም ለህዝቡ ሚሰጡት ነገር የለም እንደውም ሚያሳቅቁ ናቸው ።ሴፍ በጣም ነው ማከብርህ ምርጥ ኢትዬፕያዊ ነህ።በርታ በርታ
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
ለእናቶች እረጅም እድሜና ጤና ክብር ይገባቸው ጀግና እናት እነዚ ህፃኖችኮ አያዩም አይባልም ልባቸው ብረሀን ነውና ልበ ብረሀኖች
@suzananeb9861
@suzananeb9861 29 күн бұрын
ጀግና እናት ነሽ እርግጠኛ ነኝ ነገ ልጆችሽ እንደሚያኮሩሽ❤❤❤
@ShobezaReshid
@ShobezaReshid 27 күн бұрын
የእናትሽን እናትነትም በጣም አደንቃለው ረዥም እድሜና ጤንነት እመኛለሁ እናትሽም አንቺም ጀግኖች።
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b 21 күн бұрын
የጀግናጀግና እናት ነሽ የድንግል ማርያምልጅ መድሀኒአለም የሦስቱንምጆች አይን ያብራላችዊ
@Tehute
@Tehute Ай бұрын
የምትገርሚ እናት ነሽ🙏ቃልም የለኝ ያንቺን እናትነት ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ ይችላልና ሁሉ ይሁንላቹ🙏ሴፉ😍
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z Ай бұрын
እናቴ ድግል ማሪያም የነዚህን ልጃች አይን አብሪላቸው
@mami-fy1uq
@mami-fy1uq 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ያለ ምክንት ምንም ነገር አያደረግም። ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምርልን
@user-eg2dg2mp3d
@user-eg2dg2mp3d 21 күн бұрын
ጀግናእናት ክብር ለእናቶቻችን
@BetlhemKelemwork
@BetlhemKelemwork Ай бұрын
የእኔ ውድ ጠንካራ እናት እመብርሃን ከአንቼ ጋር ትሁን ሁሉም ይለወጣል የማያልፍ የለም ያልፍል በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ምክንያቱም መራሩ በጣፍጭ ይቀየራል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ለሁላችንም ምሳሌ ነሽ
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤ ይቺን ጀግና እናት ስላቀረብክልን ሴፍሽ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ታምርህ ይሰራል አይናቸው በርቶ ለማየት ያብቃን ❤
@danielgehbru6075
@danielgehbru6075 28 күн бұрын
Bravooo Mama 👍🙏✌️❤ from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-ue5mx5fk4j
@user-ue5mx5fk4j 29 күн бұрын
የምትደነቂ እናትነሽ!!!እስራኤልን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛምና አይዞሽ ከጎንሽ ነን!!!!!
@Hayu3565
@Hayu3565 Ай бұрын
ዬማዬት ተስፋ እንዳላቸው መወቁ በራሱ ትልቅ ተስፋ ስለሆነ በጣም ደስ ያሰኛል አላህ ተስፋውን እውን እንዲያረግላቸው እመኝላቸዋለውኝ ያረብ
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 Ай бұрын
የአንቺ እናትነት ቃል የለውም በቸርነቱ አሁንም ያስባቹ ሁሉም ድነው ማየት ይሁንልሽ❤😘😘 "አቤት የማመስገኛ መንገዳቻን ብዙ ነው ተመሰገን
@alemushgzachew4569
@alemushgzachew4569 21 күн бұрын
ጠንካራ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ታሪክይቀየራል ፀለት አርጌ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 29 күн бұрын
ተባረክ መጋቢ አዲስ!!!!ሁሌም ድንቅ ምክሮችህና ንግግሮችህ እጅግ ያስደስተኛል !!!
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 Ай бұрын
የእናቶች ምልክት እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@tiazone3655
@tiazone3655 Ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እውነትም ጀግና እናት ነሽ ፈጠሪ ይርዳሽ😢😢
@yetiyawalij5008
@yetiyawalij5008 18 күн бұрын
እግዝአብሔር ታሪክ ይቀየራል በጣም አይዙሽ እመቤቴ አለች
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 15 күн бұрын
እመብርሃን ብርሀናቸውን ትስጣቸው አይዞሽ እናትየ❤
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Pink with inoCat
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 31 МЛН
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 4,4 МЛН
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
Она удивила всех своим поступком!❤️
0:27
⏳
0:32
Kan Andrey
Рет қаралды 14 МЛН
Radmiru noob or pro? 🤔 #shorts
0:19
radmiru
Рет қаралды 12 МЛН
Опасный отель 🤯
0:32
FATA MORGANA
Рет қаралды 4,7 МЛН
НАДЕЮСЬ БАБУЛЯ МЕНЯ ПРОСТИТ😂😂
1:00
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 4,2 МЛН