ሬድዮ ብቻውን አላዋጣም...ተወዳጁ የሬዲዮ ፕሮግራም ታዲያስ አዲስ በምስል መጣ...ሰይፉ ሀይሌን ሩጫ ማቆሙን አይቶ እንወዳደር አለው....

  Рет қаралды 542,197

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

Пікірлер: 926
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l Ай бұрын
ናፍቂቲን ያላችሁ ቶሎ🎉🎉🎉በሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ግጩኝ💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Ай бұрын
ሀይሌ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም እንኮራብሃለን ለኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታዋ ነህ እወድሃለሁ ሺአመት ኑርልን ❤ ሰይፍሻ ናፍቆት እናመሰግናለን
@mulugetabizani2611
@mulugetabizani2611 Ай бұрын
ሀይሌ + ሰይፉ + ናፍቆት = ምርጥ ኢትዮጵያኖች ዘመናቹ ይባረክ ።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Ай бұрын
If they were true Ethiopian, they would be a voice for those who are getting killed and displaced by Abiy Ahmed 😢
@etsoorismail53
@etsoorismail53 Ай бұрын
Mindinew miqebatrew
@SalimGemechu-tg8pd
@SalimGemechu-tg8pd Ай бұрын
ashkabach
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
በጣም❤❤
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 24 күн бұрын
Yes you are right they live for Thier hod hodamoch specially this 2 idiots seifu and haile​@@iloveethiopia3049
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Ай бұрын
ሀይሌ ከዚም በላይ ይገባዋል የዋህና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው ፍፃሜክን ፈጣሪ ያሳምረው
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 Ай бұрын
አንተም ቀና ሰው እውነት
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Ай бұрын
ዉድ ሀብታችን ነዉ እረጅምእድሜ ይስጥክ ሀይሌ
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 Ай бұрын
ሀገርን በዚ ደረጃ መውደድ ይገርማል ሀይሌ ❤
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 27 күн бұрын
AMHENNNNN
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ናፍቆትየ ናፍቀሽንነበር የምር ስላየንሽ ደስብሎናል❤❤❤❤
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
አኔን አይቸምርም
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow Ай бұрын
ታድያስ አድስን ለመስራት ነዉዴ እሁድን በኢቢኤስ የለቀቀቺዉ ??
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
በጣምምም እኒ ራሱ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 Ай бұрын
ሀይልዬ የኔ ወርቅ‼️ ኢትዮጵያ ነህ አንተ💚💛❤️✊
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
ናፍቆት ሰይፋ በኢቢኤሰ የምወዳቸው ሁሌም ሰራችሁ ያሰመሰግናል የደሃ ተቀባይ ሁሌም በሰው ዘንድ ተወዳጅነት አላችሁ በርቱ
@YetuAbate
@YetuAbate Ай бұрын
ምነው ሰይፉዪ ....ቁምጣ በአገሩ ጠፍ እንዴ 😂የለሊት የግልገሉን መሸፈኛ ይመስላል።😅
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍🌹🌹
@nathijasmine
@nathijasmine Ай бұрын
ሀይሌ ስላንተ ለመፃፍ ብዙ አወጣሁ ብዙ አወረድኩኝ ግን አንተ እኔ ካሰብኩት እና ከምልህ በላይ ነህና ምንም የምልህ ነገር የለኝም፣ ግን አንድ ነገር እመኝልሀለው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር። አንተን እና መሰሎችህን ስናይ በሀገራችን ተስፋ እንዳርቆጥ እንበረታለን በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ሰርተህ ያሳየኸን ወደፊትም ብዙ ነገር ሰርተህ የምታሳየን የክ/ዘመናችን ጀግና ነህ:እስካሁን ለሰራኸውም ወደፊትም ስለምትሰራው እናመሰግንሀለን ክበርልን።
@Zeha562
@Zeha562 Ай бұрын
100%✅💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@debebetessema7649
@debebetessema7649 9 күн бұрын
እንደውም ጥሩ ቃል አግኝተህ ገልጸሀዋል። እኔ ቃላት አጥሮኛል። ሃገራችን ተስፋ አላት የምንለው ሃይሌን ስመለከት ነው እንደሱ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን።
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l Ай бұрын
ተመስገን ናፊቂቲ ናፍቀሽናል🎉🎉🎉 እልልልልልል በስክሪን ልናይሽ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n Ай бұрын
ዊጉግን
@marimasd6628
@marimasd6628 Ай бұрын
አሽቃባጭ አንድም ቀን ለሚሞቱት ድምፅ ሆና አታቅም ❌❌❌❌❌
@romantola5947
@romantola5947 Ай бұрын
Nafkoti wada ebs tamalash bakish
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@marimasd6628
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
አንቺ ሁኚ መብቷ ነው ካሎነች​@@marimasd6628
@HamsterKombat_official0
@HamsterKombat_official0 Ай бұрын
ስይፍሻ እና ሀይልዬ ትመቹኛላችሁ ። ናፍቂ የኢቢኤስ ምርጥ ጋዜጠኛ በአዲስ ፕሮግራም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንወድሻለን በርቺ ❤❤❤
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 Ай бұрын
ሀይሌ የኢትዮጵያ አርማችን ❤
@ermi7983
@ermi7983 Ай бұрын
ሀይሌ ጀግናው!!!!!ለስንቱ የስራ እድል የፈጠረ!!!!!!!! !!
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ናፍቆት ምርጥ ጋዜጠኛ፣አቅራቢ፣ብልህ እና ተወዳጅ ልጅ፥፥ እንኳን ደህና መጣሽ፥፥
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ሰይፉ የሚመስለው ባስ አምልጦት የሚሮጥ ነው😂😂😂😂😂😂❤፣
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
ናፍቆት በጣም ተናፍቀሻል በዚህ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Ай бұрын
ናፍቆት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሀይሌ ስራም ያስደስታል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ. 💚💛❤️ እግዚአብሔር የጠሉሽን ንቅል ያርግልሽ እና ሰላምሽን ይመልስን!! ❤
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Ай бұрын
አሜን😢🙏
@tilahunmulugeta6394
@tilahunmulugeta6394 27 күн бұрын
ሃይሌ ገብረስላሴ አንተን ሳይ ኢትዮጲያን የማያት ይመስለኛል ። አንት ክብርና ምስጋና ይገባሃል ። የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ፣የኢትዮጵያ መለያ ነህ፡፡ እዉነትም ለሌላ ፕላኔት የመጣህ የምትመስል ነህ ላንት እረጂም እድሜና ይስጥልኝ፡፡
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Ай бұрын
ናፍቆት እንኳን በደና መጣሽ❤❤❤❤
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 Ай бұрын
አሽቃብጤ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Ай бұрын
ናፍቆት ስላየናት ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ናፍቆትና ሴፍሸ ጥምረት በጣም ልዩ ነው ወገኖቼ ያሰባቹት ሁሉ ፈጠር ያሰከለቹ።መልካም ምሽት ይሁንልን
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 Ай бұрын
ሁሌም ገራሚ ነክ ሀይሌ በአዲስ ሃሳብ ኢትዮጵያዊ አቀራረብ ቢዝነስን የምትቀርጽበት...እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤!!
@BettyyAbera-yw2xz
@BettyyAbera-yw2xz 5 күн бұрын
ናፍቂ እና ሰይፋ እና ሀይሌ በጣም እወዳችሗለሁ ❤️❤️በተለይ ናፍቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አድናቂሽ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uu4id9hj6r
@user-uu4id9hj6r 29 күн бұрын
ናፍቆት የእዉነት ናፍቀሺን ነበር ናፍቆትን ያላቹ እስኪ እንያቹ❤❤❤❤
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw Ай бұрын
ምርጥ ጥምረት ነው ናፍቆቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ሀይሌ የሀገር አርማ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@NMss3674-yg4vb
@NMss3674-yg4vb Ай бұрын
ሃይላችን አንተ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ አንድ ብቻ ነው የቀረህን
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 Ай бұрын
KANANISA BEKELE ANBESW ALE❤❤
@semimoha5984
@semimoha5984 Ай бұрын
ሀይልየ ቅርሳችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ. አባታችን ሺይ አመት ኑርልን ሁላችንም እኛ ኢትዮጵያዊ እንዳተ መሆንን ነው የምንመኝው
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Ай бұрын
Thank you 🙏 haile. ኢትዮጵያን ሁሌ ስለምታከብራት እግዚአብሔር አሁንም ያክብርህ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
ናፍቆት ትችያለሽ በርች እንወድሻለን ❤
@Trure7Love
@Trure7Love Ай бұрын
ለሀይሌ ስል ላይክ አድሪጊያለሁ🫡🫶🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@user-ct7yb8xd3q
@user-ct7yb8xd3q Ай бұрын
የኔ ውድ ናፍቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw Ай бұрын
WOW!!! ሰይፍሻ ናፍቂ ሀይላት ሶስታችሁንም እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችኃለሁ❤❤❤
@zeinbahmed8640
@zeinbahmed8640 Ай бұрын
ውውው
@hayuyemekdelawa4890
@hayuyemekdelawa4890 Ай бұрын
በጣምምምምም የረካሁበት ቪዲዮ ሰለ እውነትትትት ❤❤❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ናፍቆትን አይቶ እንደኔ ሮጦ የመጣ አድናቂወቿ ልያችሁ 👍 እኔ አንዶ ነኝ
@goodnews2392
@goodnews2392 Ай бұрын
This is one of Haile's best Hotels I have visites a year ago. በስተጀርባው ያለው ስፍራ በጣም ያምራል። Thank you our hero dear Haile for all your efforts to provide us such a recreational place. ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። የሚቀጥለው አመት ስመጣ ድጋሚ እንደምጎበኘው እርግጠኛ ነኝ።
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Ай бұрын
The best and classy advertisement with Nafkot. She is so decent, humble and educated. 👌
@user-ox2mr1uo8s
@user-ox2mr1uo8s Ай бұрын
ዎው ናፍቄ በድጋሚ ስላየንሽ ጀስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
ሰይፉ ሁሉ ነገር ያምርብሃል ኑርልን ሀይሌ በጣም አከብርሃለሁ አድናቂህ ነኝ ናፍቆት🥰
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 Ай бұрын
ሰይፍሻ ይመችህ :: ሁለተኛ እንዳይለምድህ:: ሀይሌ ጀግናችን...ናፍቆትዬ እንኳን ደህና መጣሽ!!
@nanny3146
@nanny3146 Ай бұрын
Nafkot and seyfu nice to see you both keep up thanks 🎉🎉🎉🎉
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Ай бұрын
ዋው ናፍቂ ተናፍቀሽ ነበር❤❤❤❤
@sababekele8721
@sababekele8721 Ай бұрын
Wow l love that the flag ceremony ❤God bless ethiopia and ethiopia 🇪🇹 people
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
ናፍቆትይ ❤️❤️❤️❤️
@gaga320
@gaga320 Ай бұрын
ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@agddag4626
@agddag4626 Ай бұрын
Wow, so amazing specially the last one on the flag shoe God bless Ethiopia
@dhfg336
@dhfg336 Ай бұрын
ተመሥገን አምላኬ ሀይልዬ ዘመንክ የተባረከ ይሁን በርታልን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ሀይልዬ የኛ ሀይልዬ የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💚💛❤️
@salome5498
@salome5498 Ай бұрын
Ya we Ethiopians have many things but always admiring things from abroad, lesson learnt! Proud to see made in Ezichew Ethiopia. Seifu n Nafki eje kemin bilenal ketilubet!
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
ምርጥ የሀገር ልጆች
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Ай бұрын
ሰይፉ ከመለቀቁ በፊት በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ እና በኤፌሙ ጭምር ማስታወቂያ ይለቀቅ:: በጣም ደስ የሚል ነዉ ናፍቆት እዉነትም ናፍቆት
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 Ай бұрын
ነፍቅ ተናፍቀሻል አምሮብሻል ደሞ ኃይሌ ሁሌም 1ኛ ሰይፉ ሁሌም አስቅኝ እና ምርጥ ሰዉ
@Dior768
@Dior768 Ай бұрын
❤❤❤ ናፍቂ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል፣ሴፍሽ ትልክ ክብር ለእንተ፣ሀይልሻ እንደሁሌው ኩራታችን ነህ❤❤❤
@barok8920
@barok8920 Ай бұрын
ምርጥ፡ሀይልዬ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ፡ዝግጅቱም ጥሩ ነበር።
@behindsuccess8215
@behindsuccess8215 29 күн бұрын
ሀይሌ ጀግናችን ሰይፍሻ ምርጥ ሰው Nice to see You
@NatnaelKetema
@NatnaelKetema Ай бұрын
አይ ሰይፉ ፈታ ነው የምታደርገኝ😀😍
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d Ай бұрын
ሠይፍሻ አይልዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆችsory ናፍቂ በርቺ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
ናፍቆት ❤ ስላየነሽ ደስ ብሎናል❤ በርቱ
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y Ай бұрын
አንኳን ደህና መጣችሁ ከመስማት ወደ ማየት የሚገርም ለዉጥ በርቱ❤❤❤
@MeniTadesse
@MeniTadesse Ай бұрын
ናፍቂ !!! ናፍቀሽኝ ነበር ! ልእልት ሆነሽ ብቅ አልሽ ሙሉቆንጆ ❤❤❤ጥሩ ጥምረት ነው ከ ሰይፍሻ ጋር ❤❤❤ መልካም ጊዜ ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f Ай бұрын
ናፍቂዬ ናፍቀሺኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@betelmuluneh9042
@betelmuluneh9042 Ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ በርቱ ብዙ eitebkalehu
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
3 የምወዳቸው ሐይልሻ ሠይፍሻ ናፍቆትዬ ሥላየኁችሁ ደስ ብሎኛል ታደያሥ አዲሥ በዚህ መልኩ መምጣቱ ድንቅ ነው ❤❤❤❤
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j Ай бұрын
ናፍቂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🥰
@sherifouki
@sherifouki Ай бұрын
ሀይልሽ ጀግኖችን በመጀመሪያ እድሜና ጤና ይስጥ በመቀጠል ለሀገር ያለ ፍቅር ልዩ ነው ይሄንን የመሰለ ግራንድ ሆቴል ላይ የሀገር ውስጥ ምርት መጠቀም በጣም በጣም ነው የማደንቀው ለሀገር ባለሙያዎች ያለህ ክብር ነው የሚያሳየው ለሌላው ባለ ሀብት ነው ትምህርት የሰጠው ሀይሌ ክብር ይገባሀል እናመሰግናለን መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
@MeronAb7271
@MeronAb7271 Ай бұрын
ሻለቃ ሀይሌ በአንተ እጅግ በጣም እኮራለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ💐✨
@seadi5
@seadi5 Ай бұрын
ማሻአላህሳያምር ናፍቆት ስላየንሽደስብሎኛል
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
ናፍቂ።። እንኳን በአካል መጣሽልን
@user-vy2jn8dg9r
@user-vy2jn8dg9r Ай бұрын
Good to see you my favorite Nafkotey 😍 and I wish you all the best
@abebabelda1319
@abebabelda1319 Ай бұрын
ናፍቆትዪ ናፍቀሽን ነበር እሰይ መጣሽልን❤👍 "
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Ай бұрын
ናፍቆትን ስላየሁት ደስ አለኝ
@haregeweinaragaw7539
@haregeweinaragaw7539 Ай бұрын
ናፍቆትየ ናፍቂ እውነት እንዴት ናፍቀሽኝ ነበር ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል በምስል በመገኘኘታችሁ ደስ ብሎናል
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Ай бұрын
ናፍቂ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኝል ሀይልዬ እንወድሀለን የኛ መልካም እራጅም እድሜ ይስጥሁ
@amirasaid4880
@amirasaid4880 Ай бұрын
My favourite channel.specially with my favourite people both of you...
@gebrehiwotberie2587
@gebrehiwotberie2587 Ай бұрын
keep up it, its intersting show
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
ዋው ሆቴሉ በጣምነው የሚምረው ለእረፍት ስንመጣለን እንጠቀማለን
@yafilms2169
@yafilms2169 Ай бұрын
ሃይሌያችን እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤️
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Ай бұрын
nice to see you all. nafkot wellcomback
@zeritumoges1600
@zeritumoges1600 Ай бұрын
Wow በጣም ደስ ላል
@star-hb6hw
@star-hb6hw Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ይጨምርልህ ሀይልየ ደግሞ የባድራው ክበርልን
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Ай бұрын
ሀይልሻ ጀግና አይገልፅህም እኮ! ሰይፍሻ ናፍቂ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጥሉ👍
@genetwoldemariam6217
@genetwoldemariam6217 Ай бұрын
It's interesting.
@visiteth251
@visiteth251 Ай бұрын
This is an incredible job!!! Keep shining and share more experiences!!!
@HilinaMoges
@HilinaMoges Ай бұрын
ናፍቆት ❤❤❤
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 Ай бұрын
ኃይሌ አንደኛ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@osmantube1317
@osmantube1317 Ай бұрын
ጄግና ሰይፉ
@user-cw8pz7lc4i
@user-cw8pz7lc4i Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎናል ናፍቆትዬ
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h Ай бұрын
ሰላም ሰይፉና ናፍቂ❤ ስላየንሽ ደስ ብሎናል
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Ай бұрын
አሪፍ ጥድ ናችሁ በርቱ ❤ ከሀገር እስከ ሀገር ውጭ እድምትስሩ እርግጠኛ ነኝ
@elizabethurgessa9877
@elizabethurgessa9877 Ай бұрын
waw good job 👏 very happy to see you
@Selome23-cx4sh
@Selome23-cx4sh 18 күн бұрын
ሐይሌ በጣም የምወደው የማከብረው ኢትዮጵያዊ ሰው ነው የሱ አይነት ትንሽ ሰው ቢኖር መልካም ነው የሕይወት መምህሪ ሽ አመት ኑርልኝ
@daniletadesse7687
@daniletadesse7687 Ай бұрын
ሀይልዬ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ይስጥህ መመኪያችን ክበርልን የኛ መጠሪያ ቃላት የለኝም የማመሰግንበት ኢትዮጵያ ዘላለም ታክብርህ
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Ай бұрын
አይ ሀይሌ ይመችህ ቀለል ያለ ልበ ቀና ሰው ከሁሉም ጋር የሚግባባ❤❤❤😊😊😊
@debebetessema7649
@debebetessema7649 9 күн бұрын
ኋይሌ ገብረስላሴ ቃላት የማይገልጸው የሰው ልጅ እግዚአብሔር እጁን ታጥቦ የፈጠረው ምርጥ ሰው ነው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን።
@tube324
@tube324 Ай бұрын
Well Come ናፍቆት👍!!
@selamselam3065
@selamselam3065 Ай бұрын
ዋው።።። ሀይሌ❤❤ ኢትዮጵያችን❤❤❤
@zinashgebru7206
@zinashgebru7206 Ай бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴ እግዚያብሔር ይባርክህ አሁንም እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ ሀገር ወዳድ። ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል። ፕሮግራሙ ውብ ይሆናል አንቺ ካለሽ።
@Estherb2024
@Estherb2024 Ай бұрын
Haile, በእውነት ኮራውብህ!! You are a person of great integrity! You show a lot of respect towards your people and your country. You are able to understand and appreciate our values and cultures, as well as our resources, and you showed us that it is possible to achieve what we want if we believe in it and dedicate our time and energy to it. I have heard you speak publicly and I am impressed by your deep thoughts and your understanding of the meaning of life. May God bless you. Yes, we can! ይቻላል!! 👏
@bekelenegassa6784
@bekelenegassa6784 Ай бұрын
Go ahead brother
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 Ай бұрын
i wish you long live and good health my dearest Respected brother haile we all proud of you keep it up at the same time i am very happy to nafqot
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 118 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 617 М.
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
ПОБЕЖАЛ ЗАПИСЫВАТЬ ВАЖНЫЕ ДАТЫ😂😂😂
0:57
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,8 МЛН
Heloo the little ones pass to 2 #skibiditoilet #cameraman
0:20
Zuka TV
Рет қаралды 14 МЛН
Панда 🐼🤣❤️
0:58
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,9 МЛН
Special effects #39
0:16
Fun Effects
Рет қаралды 52 МЛН