Seifu on EBS: ተወዳጅዋ ሀመልማል አባተ ከሞት ያመለጠችበት አጋጣሚ | ክፍል 4

  Рет қаралды 125,333

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

ተወዳጅዋ ሀመልማል አባተ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ ክፍል 4

Пікірлер: 159
@biniyambanja
@biniyambanja 4 жыл бұрын
ሰይፍ ብዙ የፊልም ተዋናይ አይተናል ነገር ግን አንዲት ብዙ ያልተነገረላት ልጅ አለች እባክህ ተዋናይ እድላዊት ጣሰውን አቅርብልን እባክህ በጣም ነው ምወዳት ማደንቃት.....
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ፈጣሪየ በስደት ያለነውን ለኛ ከማይጠቅመን ነገር አንተ ጠብቀን አሜን 🙏
@user-dx7jf7ou2e
@user-dx7jf7ou2e 4 жыл бұрын
Amen
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፋ ነገር ይጠብቀን አሜን
@daamphonew1804
@daamphonew1804 4 жыл бұрын
Bayee si jaladha nufii jiradhuu😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
አሚን
@user-xm1er1kw7t
@user-xm1er1kw7t 4 жыл бұрын
Amen
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነበርደስ ይላል::እናመሰግናለን🙏🏾
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ሰይፉ የአንተ ጥያቄና የሀመልማል መልስ በጣም ይገርማል በጎደለ እየሞላህበት ነው::
@user-zd5gl6dr3w
@user-zd5gl6dr3w 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣Ye hind film new yememesl🤣🤣
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ!!! የጥላሁን ገሰሰ ዘፈን !!!!ነፍሱን ይማረው🙏🏾
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘፈን መስማት ማዳመጥ መመልከት ካቆምኩ 7 አመት አስቆጥሬያለሁ
@RiversideUSA
@RiversideUSA 4 жыл бұрын
ዘፈን፡ፊክሽን፡ ድራማ፡ ኮሜዲ፡ ሙቪ፡ሁሉም ስነጥበብ የሚባለዉም ሆነ ሰወቹ ኣለማዊ ናቸዉ። መንፈሳዊ ልትባይ ከፈለግሽ እዚ ምን ትሰሪያለሽ? ደግሞስ መንፈሳዊነት አወቁኝ አወቁኝ ምን ማለት ነዉ
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 4 жыл бұрын
Hamiya betam betam new yemewadesh erajeme edema temegawelesh❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ እናት አፍ የፈታሁብሽ መከፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦታ ስወድሽ
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 4 жыл бұрын
የአረብ ገረድ ይሻላል ካብ ፖሉስ ምጥራት ምምካር አይሻልም እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ሰብ እኩል አርገው
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 4 жыл бұрын
ስይፉ አለም ስገድን ለምን አታቀርብልንም ለምን አታቀርበውም እነ ቢጫ ወባን አቅርበክ የለ እሱን ለምን የኛ 1ኛ እሱ ነው
@hdjdjjdjjdj8707
@hdjdjjdjjdj8707 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ux7fh1kz3p
@user-ux7fh1kz3p 4 жыл бұрын
እሱ አይፈልግም መቅረብ
@hayatkonjo2272
@hayatkonjo2272 4 жыл бұрын
@@user-ux7fh1kz3p.ewanat.lemien.weya.bekerb.wow.betam.mewedaw.artest.new
@firstladysumyah7053
@firstladysumyah7053 4 жыл бұрын
እነ ቢጫ ወባ እነማናቸው?😂😂😂😂😂
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 4 жыл бұрын
@@firstladysumyah7053 እናንተ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
@ethioqueen-19ethiopian16
@ethioqueen-19ethiopian16 4 жыл бұрын
ሀመልማልያ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሰይፊሽ እናመሰግናለን😍
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ቆንጆ
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 4 жыл бұрын
I love you Hamelmal yene konjo
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥሽ ውዷ ሐምልማል
@aminaabdullah2652
@aminaabdullah2652 4 жыл бұрын
ውዴ ሀመልማል በጣም አድናቄሽ ነኝ እወድሻለው ባለሙያዋ የሴት ጀግና
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona 4 жыл бұрын
Sewedat yene konjo 💖💖💖💖💖✅✅💖✅
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Egezeyabehare beyalenbate kekiefu negare yetbaken amen amen amen
@mimisho8519
@mimisho8519 4 жыл бұрын
አረ እንኳን ተረፍሽ ማን ይጎርርብን ነበር እናትዬ አንቺ እኮ ይሉኝታ የለሽም ስትበጠረቂ
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 жыл бұрын
ሐመልማል ጋር ያለው ጨዋታህ ባያልቅ ደስ ይላል ነበር።።
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
waw sefye betam des tlalache
@thankthank985
@thankthank985 4 жыл бұрын
አመልማልዬ በጣም እናከብርሻለን እንወድሻለን ኑሩልን በጤና
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 4 жыл бұрын
ስወድሽ አመልማል ሰላምሽ ይብዛ ሰይፍሻ አናመሰግናለን
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
እንኳን ተረፍሽልን የኔ ልዕልት 😍
@addis1166
@addis1166 4 жыл бұрын
እንኳን አተረፈሽ
@bazawitm9092
@bazawitm9092 4 жыл бұрын
አረ እኔ ባህሬየን ሄጅ እባህ የማላውቅበትን እዋኛለሁ ብየ የተሰራሁትን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ከእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እዚህ ደርሻለሁ
@mohmmedalmannsoori5304
@mohmmedalmannsoori5304 4 жыл бұрын
የትነሽ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
ከክፉ ይጠብቃቹ ምርጦቼ 2ኛ ሰው ነኝ ሰብስክራይብ ያድርገኝ ያሰባችሁት ይሙላላቹሁ #አሜን በሉ አይቆጥርባችሁም ያራዳ ልጆች
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Amen amen amen dear
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Mirte ok sub adergalhu
@robeatz5409
@robeatz5409 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏼
@fkhushi2550
@fkhushi2550 4 жыл бұрын
እንኩዋን ተረፍሽ ማሬ ስወድሽ እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
አመልማ ስወዴሽ እግዛአብሔር እዴሞ እና ጤና ይስጥሽ ለጥሌም ነብስ ይማር ሰይፊሻ ይመችህ
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
አመልማል 😍😍😍
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 4 жыл бұрын
Gergsum 🇪🇷🇪🇷 new
@yoniale8378
@yoniale8378 4 жыл бұрын
Mahlet Tesfay guegusom is for Geberti
@user-wy6bp7ud1i
@user-wy6bp7ud1i 4 жыл бұрын
@@yoniale8378 ተጋሩ ደቓሉ ተረፍ ኣምሓሩን ኦሮሞን ዓረብን ግብረሰዶም 7ተ ዓሌትኩም ድኻ ሻምናይኩም ቡዳን ደብተራን።
@user-hc5vv5jk5p
@user-hc5vv5jk5p 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝሀመልማልየ አድናቂሽ ነኝ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
አመልዬ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ስወድሽ
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 жыл бұрын
Betammmm wana kebad new Enem adiken semice neber
@chrstinezac3352
@chrstinezac3352 4 жыл бұрын
BRAVO .Hamelimale
@deguassefa4998
@deguassefa4998 4 жыл бұрын
i love hamelmal abate ethiopian
@siem5366
@siem5366 4 жыл бұрын
Eritrea lay neu. Yohone bota aydeleme. Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@saminatu6410
@saminatu6410 4 жыл бұрын
Eza gahba eritrea zeytibl kelbi
@siem5366
@siem5366 4 жыл бұрын
@@saminatu6410 aygermkane.
@SamA-eh8ic
@SamA-eh8ic 4 жыл бұрын
simret GEBRESILASIE she said Key Bahir, that is a place in Eritrea.
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
አላህይጠብቀንሁላችንምየሚባለው
@saminatu6410
@saminatu6410 4 жыл бұрын
Dedeb yehonech liji gergusum eritrea new and sefer aybalim gegema
@birqiiintaalaoromtichasany744
@birqiiintaalaoromtichasany744 4 жыл бұрын
yen mert sewedsh ekoooo ❤❤❤❤❤❤ enkan fetari awetash 😊😊😊😊😊🙏
@nejatyebilaalyoutube9062
@nejatyebilaalyoutube9062 4 жыл бұрын
Hamelmalen betam newu yemiwadet na mekabrat bemen manged magegnat gen?
@user-ux7uu3mc8d
@user-ux7uu3mc8d 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ ሀመልማል በጣም የምወዳት አርቲስትነች ቢቻልህ ሆሌ እንግዳህ አርጋት ሀመልማል አባት የኔምጥ እወድሻለው በአይኔ ባይሽ ደስይለኛል
@user-dr5im6zo3p
@user-dr5im6zo3p 4 жыл бұрын
አመልማል ቆጆ ይመቺሽ
@hamad5595
@hamad5595 4 жыл бұрын
Egzabhar besalame wadagerachen ekefi degef adergo le hagerachen maret yabekan ke adega yesaweran
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Wow 1neg
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
frye tube adenake Neg 👍
@emufikerbekele4329
@emufikerbekele4329 4 жыл бұрын
Yene 1ga sewdesh eko
@fekryeeumii9518
@fekryeeumii9518 4 жыл бұрын
hameya betami nw mewodshi yemdankshi serwochis hulu yenan tarki nw yemngrute
@onelove809
@onelove809 4 жыл бұрын
Ameye.Neway .Tsehaye.Areghagn.Tsegaye.Tedros.Tezera.etc.....Kenante musica wuchi lela yale aymeslegnm
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Manew endana ametbalune madam kushana yasilef
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
so so so
@halimaabda6800
@halimaabda6800 4 жыл бұрын
Yne mar hamlmal tlk saw love you
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
እርምህንአውጣየሚለው ዘፈንሽ ስወደው
@sadaasirki8304
@sadaasirki8304 4 жыл бұрын
Hmalma,,,webeeye,salma,bayalna
@ehtemariamayele7525
@ehtemariamayele7525 4 жыл бұрын
Hamelmalo konjo
@cynthiaafgew4969
@cynthiaafgew4969 4 жыл бұрын
ዘፈን በናንተግዜ ቀረ የድሮዘፈን መልእክት አለው ያሁኑ እዲያ አልወደውም ዘፈን እነጥሌ መህሙድ ሀመልማል ብዙነሽ የባሕል ዘፍኞችን ጨምሮ የድሮውን ይመልስልን
@nayaowayjan2758
@nayaowayjan2758 4 жыл бұрын
Yene mar sewdesh nef amet nurelgn
@AAaa-pj1od
@AAaa-pj1od 4 жыл бұрын
ሲሬስ ስትሆን በጣም ያምርብሻል
@user-yw5uo5mo7y
@user-yw5uo5mo7y 4 жыл бұрын
🥰🥰😍😍😘😘😘😍
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
አንደኛ አለፈልኝ
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Enaneg 1ga
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Mariya ategemend
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 4 жыл бұрын
Ariff hamelamal abate yemechish
@user-jl3gg3qw4f
@user-jl3gg3qw4f 4 жыл бұрын
ሰይፉ እንደው ኣስቂኝ ነህ ጌታን ስሰማህ ሁሌ ድክም ነው የምታረገኝ ሃመልማልዪ እወድሻለው ኣድናቂሽም ነሽ
@user-zd5gl6dr3w
@user-zd5gl6dr3w 4 жыл бұрын
Tiyakyew lal melsu lala🙄🙄🙄ye hind film new yememesl 🤫😎lemangnawem erjem edemy
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ኦ ገጠመኟ አስፈራራኝ በአላህ ኡፍፍፍ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 жыл бұрын
Erezm edmi temeyehulshe
@kirubelleoul7768
@kirubelleoul7768 4 жыл бұрын
Ere hamelmal endezi betraka nech ende...??
@samkohn6306
@samkohn6306 4 жыл бұрын
Yeah she is.... Also she speak so proudly that she sent her maid to jail just coz she put on her clothes.... she is monster
@user-vu1ws1cr2l
@user-vu1ws1cr2l 4 жыл бұрын
Enemseginalen
@mikemike2627
@mikemike2627 4 жыл бұрын
ሰይፉ ሚባል ደነዝ አዲስ ሲዲ ለማስተዋወቅ የመጣች ትልቅ አርቲስት አንድ ጥያቄ ስለ ሲዲው ሳይጠይቃት የመንደር ወሬ አውርቶ ጨረሰው ማውራት ፈልጋ በግድ ስትሞክር ራሱ ጭራሽ አቋርጧት አረፈው ማፈርያ
@simersenderejedereje392
@simersenderejedereje392 4 жыл бұрын
ምን አይነቱ ነው ግን? የታዘብኩትን ታዘብክልኝ
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 4 жыл бұрын
እምቢ አላረጅም
@tub5759
@tub5759 4 жыл бұрын
So መለት አበዛሽ በክሽ
@munahassen3559
@munahassen3559 4 жыл бұрын
Abeeet demxi
@selamminale5807
@selamminale5807 4 жыл бұрын
Siwedat
@hananelove2519
@hananelove2519 4 жыл бұрын
እንኮን. ተረፍሽ. ማማየ
@tsgabmebrahtom7763
@tsgabmebrahtom7763 4 жыл бұрын
Hji gorgusum zbhal yelen Gorgusum for eritrean
@mekdsesamra1995
@mekdsesamra1995 4 жыл бұрын
አመልማል እወድሽ ነበር ምንአስበሽነዉ የቤት ሰራተኛሽን እደዚ ያልሻት ጀብድ መሰለሽ
@akiaki3674
@akiaki3674 4 жыл бұрын
ፋሪስ ብሩን አቅርብልን መላጣው
@Asther567
@Asther567 4 жыл бұрын
Yene konjo endet endemewedish wiyyy lemin endehone gin alawkem Anchiko ewnetegna sew nesh degmo yachin balege serategnashin enkuanm lik asgebashat yichi balege tikikil new yaderegshiw ene ahun areb hager new yalehut serategna negn gin enkuan libsachewn kerto wiyy besmeab ere newr new And neger gin lengerish yihe yemetayiw alem hulum alafina tefi new yene konjo yihenin kunjina ena keninetishin tebeki bemechereshaw gin mot aykerimena wedet endemitheji mechereshash min endehone asibesh tawki yihon ? esti asebibet Noresh Noresh degmom lezelalem enditinori GETASHIN tetegi Ersum Yeabreham yeyisihak yeyaekob amlak yalena yenebere yeminor mecheresha yelelew ERSUM EYESUS KIRISTOS new mwchereshashin yasamirew betam ewedishalehu beeetam edmeshin yarzimew belijochish weg yasayish bekibir yiteklilish tebareki !!
@user-vo7mj3ym6c
@user-vo7mj3ym6c 4 жыл бұрын
ሑሉነገርሽ።ጥር።ነው።ትካሻሽንሽፍን።ብታደርጊ
@samzaher9968
@samzaher9968 4 жыл бұрын
Hamyy egzabar edman xana abzeto abzeto abzeto ysexesh Ken batsboch
@abdijemal3798
@abdijemal3798 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂uff Meltaye dkmmm
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 4 жыл бұрын
በሳቅ ሞቱኩ ጥቁርነገር መጣ ስታሳዝኝ አንኮን ተረፍሽ
@ahmedaman8993
@ahmedaman8993 4 жыл бұрын
Hamelmal jajjabe oromo ✌️
@assa7756
@assa7756 4 жыл бұрын
ይቺ ሤትዮ ክፋ ትመሥላለይ ሠራተኛ ያሠሠረቺ
@hanankamal7551
@hanankamal7551 4 жыл бұрын
Batam des mel koyeta naber
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
ዘፈናችሁ ምን ጠቀመን ፀሎት ያዋጣናል
@neimahassenneimahassen9827
@neimahassenneimahassen9827 4 жыл бұрын
አይሠፍሻበጣምታሥቃለህያተንሾማየትሡሥሆኖብኛል
@selamselamselam9536
@selamselamselam9536 4 жыл бұрын
Lemndnew gn Eritrea wust heje neber blesh mataweriw🤔 Gergrom bcha mtyuw
@goytomt
@goytomt 4 жыл бұрын
Key bahir maletua aybekam
@selamselamselam9536
@selamselamselam9536 4 жыл бұрын
Aw Ybekal Red Sea malet gn demo lehulu sew bedenm endigebaw Bye new❤️❤️❤️
@SamA-eh8ic
@SamA-eh8ic 4 жыл бұрын
Goytom Gebremichael Exactly
@rutatewelde3245
@rutatewelde3245 4 жыл бұрын
ካሁን በፊት ሌላ ኢንተርቪው ስታረግ በደንብ ስለ ኤርትራ ስለ ህዝቡ ስለዚህ ጉዳይ በደንብ ገልጻዋለች እኮ
@selemayenegersetotawegzeab2734
@selemayenegersetotawegzeab2734 4 жыл бұрын
አይ አንቺ ከስንት አደጋ ተረፍሽ አይ ክፉ ሰው አይሞትም የሚባለው እውነት ነው ለንስሀ ጊዜ እየተሰጠሽ ነው ንስሀ ግቢ እንደው ወገንሽን በልብሴ ፎቶ ተነሳች ብለሽ ሁለት አመ ክግማሽ ማሳሰርሽ ወይ ሰው
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
ኦረምፋ በል
@desisetelwecell8154
@desisetelwecell8154 4 жыл бұрын
Koy kena ekuli mehoni feligchi yemtiyui kanchi bemine tansalchi ewnti ewdshi nberi astilasgnh deidebi nshi 😜😜😜😜
@MuhammadMuhammad-mi2wu
@MuhammadMuhammad-mi2wu 4 жыл бұрын
አስጠላሽኝ እውነት ሰራተኛ አሳስሬለሁ ስትይ ገልቱ አፈር ብይ አባ
@anutube2260
@anutube2260 4 жыл бұрын
duz alalcem
@samkohn6306
@samkohn6306 4 жыл бұрын
Megermw asaserkuwat bela bekurat mawratwa new... Eche ye alamuden dekay...
@delaytselam6909
@delaytselam6909 4 жыл бұрын
ገርጉሱም ኤርትራ ዉስጥ የሚገኝ ቢች ነው ።
@zolamera3080
@zolamera3080 4 жыл бұрын
Weha west demts yesemal uuuuuuu maletm yechalal 8007 lay ok blew yelaku
@samkohn6306
@samkohn6306 4 жыл бұрын
Betraka weshetam aroget nech eko... tenfash be emswa new metasgewaw ??
@rashidarashida5566
@rashidarashida5566 4 жыл бұрын
አድ ጥያቃ ልጠይቅህ ወድም ሰይፉ ለምድነው ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብን የማታቀርብልን
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
Balefew kerbaleshko
@user-uy4fb9uk5m
@user-uy4fb9uk5m 4 жыл бұрын
አቅርቧል
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
አቅርቧታል እኮ
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 4 жыл бұрын
እሷ ቀርባለች ቆየችኮ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ቀርባ ነበር
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝኝኝ
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 4 жыл бұрын
አመልማል ልጅ እና ትዳር አላት ?????
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 4 жыл бұрын
2 lij and single mom that 's it.
@eman8597
@eman8597 4 жыл бұрын
ትዳር የላትም
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 4 жыл бұрын
@@eman8597 ኣይመስለኝም ኣነጋገራ ረጂም ኣመታት የተላያየት ኖው የሚመስለኝ ካልተሳሳትኩ
@gizachewabebe3795
@gizachewabebe3795 4 жыл бұрын
ሕዝብን በምከር ያለበት ራሱ የተመከረና የተከበረ መሆን አለበት…. ቲቪ ወይም ሬዲዮ ላይ የቀረበ ሁሉ ሕዝብ መካሪ ሊሆን አይገባውም….ታማሁ፣ በሐሜት አቃጠሉኝ ስንል ደግሞ በመጀመሪ ራሳችንን ራሳችንን እንመርምር….
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 49 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4 МЛН
What's New - Artist Mahmoud Ahmed 75th Birthdate Celebration
9:46
ebstv worldwide
Рет қаралды 16 М.
Hamelmal Abate "Enkuan Aderesachu" Live Performance @ Seifu Show
7:04
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН