Seifu on EBS: ተወዳጅዋ ሀመልማል አባተ በአረብ ሀገር ከልጇ ተነጥላ ለታሰረችው የቤት ሰራተኛ ያደረገችው

  Рет қаралды 282,057

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

ተወዳጅዋ ሀመልማል አባተ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ ክፍል 1| በአረብ ሀገር ከልጇ ተነጥላ ለታሰረችው የቤት ሰራተኛ ያደረገችው

Пікірлер: 644
@meselchethio916
@meselchethio916 4 жыл бұрын
ዛሬ ከረጅም ጊዜ በኅላ እናቴን በቪዲዮ አወራዋት ደስ ብሎኛል እስቲ የእናቱን ድምፅ ሲሰማ ደስ የሚለው ካላ እጁን ያውጣ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
Meselch Ethio ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@meselchethio916
@meselchethio916 4 жыл бұрын
@@mixlagend አድርጌሻለው ማማቲ
@Radiahmed
@Radiahmed 4 жыл бұрын
@@meselchethio916 እኔንም ማር
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
እኔ በየሳምንቱ ነው የማወራት ግን ትናፍቀኛለች በጣም
@hayemiyeselaselij3189
@hayemiyeselaselij3189 4 жыл бұрын
ere endet new yawirashee
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 4 жыл бұрын
የነገው 19 ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን ..... እስክ አሜን በሉ የተዋህዶ ልጆች ..... 😍😍
@younisalismaili720
@younisalismaili720 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen wude
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@medinamedina8333
@medinamedina8333 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eth4849
@eth4849 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ሀመልማል ትልቅ ሰው ነሽ እህቶችሽን ያለ እናት አባት አሳድገሽ እውነት ክብር ይገባሻል ።ለልጆችሽም አርአያ ነሽ
@berhanuseti5731
@berhanuseti5731 4 жыл бұрын
ለዛ media አታቃትም በጣም ትክክል ያሆነች ስው ነች
@malakjamal2332
@malakjamal2332 4 жыл бұрын
laza media hulu bota ayihlew? ?????
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ በናትህ እድለ ወርቅ ጣሰውን ጋብዛት #ወደፊት የሚለውን ፊልም መስላ ሳይሆን ሁና የተወነች ምርጥ አክትረስ ነች የሚስማማ👍👈
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
Afi kurt yeblelshe abo
@tedohabesha4131
@tedohabesha4131 4 жыл бұрын
አንፈልጋትምምም!!!!!!!
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 4 жыл бұрын
@@tedohabesha4131 lemn mert tewanay ekonat
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
@@tedohabesha4131 dingay eras
@blatena-9991
@blatena-9991 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mqeDZ5Obrp7Le5s.html የእድለወርቅ ጣሰው አድናቂዎች
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ሐመልማል ዕድሜና ጤናውን አብስቶ ይስጥሽ።😇🙏 ሳይፉ ዕድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን ፕሊስ ትቅረብልን ምትሉ👍👌
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
Tigist Hayilu ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
@@mixlagend እሺ😇🙏
@tigistwubewube1258
@tigistwubewube1258 4 жыл бұрын
Yes right
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ። ቅዱስ ገብርኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን አሜን ፫
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tyedengellej3648
@tyedengellej3648 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👐
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ሰይፉ እየጠፉ ያሉትን ማስታወስ ይልመድብክ የዋላው ከሌላን የለም የፊቱ አይደልን እሚባል እስኪ የማታ ሰብ ግጩኝ
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 жыл бұрын
እስቲ ሐመልማል የሚወድ like
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ሀመልማል እውነትሽን ነው::ሴት ሰርታ ስትለወጥ? ሰርታ ነው ከማለት? ይልቅ በሌላ ወንድ ወይም ሀብታም ነው የረዳትማለት እናበዝለን ::ወንድ ን ሀብታም ሚሊየነርም ቢሆን ምንም አይባልም:: ለምን????? Thankyou ሀመልምልዬ!!!!
@rawudamohammed575
@rawudamohammed575 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ህዝቡ ስለሚሰማው በጣም ደስ ብሎኛል ኤልሳ የኛ የስደተኞች እናት ነች የሀመልማልም ትልቅ አስተዋፅዖ ነበረው ሀመልማልየ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@zenbeali745
@zenbeali745 4 жыл бұрын
ሠይፉየ አንተ የሠዉ ቀልብ ብቻነዉ የምትገፈዉ እናደሞ እካን አደረሠህ በተረፈ በጣም አምሮብሀል ሀመልማልን ስለጋበዝካት አመሠግናለሁ መልካም በአል ለሁሉም ለክረስትና እምነት ተከታዪች
@addis1166
@addis1166 4 жыл бұрын
እንደ መስቀል ወፍ በአመት አንዴ ነው የምመጣው 😂😀 ላይክ ግጬኝ
@semyelgnim1145
@semyelgnim1145 4 жыл бұрын
ኮከብሽን ወደዛ .......
@user-rm5oh8ui5q
@user-rm5oh8ui5q 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ግልጽነትሽ ደስ ሲል እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ💖
@galilarout6344
@galilarout6344 4 жыл бұрын
ልብሽ ቀና ስለሆሽ ነው ፍጣሪ ሙገስ የስጠሽ አሁንም ይጨምርልሽ ከጤናጋራ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
Galila Rout አሜን ላንቺም ምርጧ❤️
@fekeradesiyoutube1427
@fekeradesiyoutube1427 4 жыл бұрын
ሐመልማልየ ስወድሽ የነገው ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን ምልጃው በረከት አይለየን
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሀመልማልዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን እትዮጵያዊነት መልካምነት የዛሬው ቅዱስ ገብሬል ለሁላችንም መልካም አስተሳሰብ ይስጠን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እስኪ ንገሪልኝማ ሰው ሲያገኝ ደስስ ለማይላቸው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ አቦ ተባረኪ ሃሚዬ💕💞🙏🙏🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
ዌል ብለናል ሰይፍሻ ምርጧ ሀመልማል አባተ በጣም ከሚያደንቁሽ ከሚወዱሽ ሰዎች አንዷ ነኝ 😍😍😘 የኔ ፍልቅልቅ እውነትሽን ነው ሸር መተው ትልቅ ጤና ነው!
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ 10ረኛ ነኝ እንኳን ደስ አለህ አትሉኝም እሲ ሀመልማልን የሚወድ ማነው በሰብስክራብ አሳውቁ በቅንነት
@meshegechmekonen7472
@meshegechmekonen7472 4 жыл бұрын
Thank you for helping the lady... am touched
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 4 жыл бұрын
ሰይፉ ሰላም ላንተ ይሁን እስቲ ለትውልድ የምሳሳ ከሆነ ነገ ልጆችክ አድገው የትኛውን አቅጣጫ እንደሚይዙ አታውቅም እና እውነት አሽቃባጭ ካልሆንክ መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንየ) አቅርብልን ትውልድ ይዳን""
@user-jc1tm1jl8r
@user-jc1tm1jl8r 4 жыл бұрын
በእውነት እህቴ ትክክል ነሽ
@gtgirma5970
@gtgirma5970 4 жыл бұрын
Ewente new
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
ዋውዋውዋው👍👍👍👍👍
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
Hami she is my favfavorite. And beautiful song😍😍
@michaelbogalee1128
@michaelbogalee1128 4 жыл бұрын
አመልማል ብዙ አልተነገረላትም ደግ መልካም ቅን ሰው ነች
@melatmel4228
@melatmel4228 4 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ነሽ ደሞ በዝህ ድምፅሽ ለጌታ ብትዘምር ጥሩ ብር ሁሉም ነገር ክንቱ ነው የአለም ክብር ለግዜው ነው
@media4733
@media4733 4 жыл бұрын
ስወድሽ እስኪ እምትወዷት 👍
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
እኔም እውዳታለው አንጋፋ አርታሰት ናት ጥንካራ
@wagamamo4698
@wagamamo4698 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ሰፍሻ በጣም ብዙ ሰርተው ምንም ያልተወራላችው ብዙ አሉ የመልካም ሴቶች አርእያ ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@user-fr2jz1vm5w
@user-fr2jz1vm5w 4 жыл бұрын
የኔ እናት አመልማልዬ በጣም ነው ነው የምወድሽ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ ♥♥♥♥
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
9915 Tayech ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
ሀቢብቲ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ😍😍😍😍😍
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 жыл бұрын
ሀመልማል ስነስርአትዋ ድንቅ ነው ሁሌም ደስስ እሚል ስክክን ያለ ፀባይ ቀና ኢትዮጵያዊት እድሜይስጥሽ
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 жыл бұрын
If you don't respect her, you obviously don't deserve her. She is a Woman, she is a Mother, she is a Daughter, she is a Wife, she is a Sister. ...
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ ለመስቀል በዓል ሃሚ በጣም ነው የምወድሽ መልካም በዓል
@khyria143
@khyria143 4 жыл бұрын
የእኔ እናት ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ
@bezawitbelete1404
@bezawitbelete1404 4 жыл бұрын
You are an amazing and God gift talented woman.im very proud of you.
@leyowesame8040
@leyowesame8040 4 жыл бұрын
ህመልማል የእውነት ኢትዮጵያዊት ነሺ ይችን ኢትዮጵያ ነው ዛሬ ላይ ያጣናት እንዳንቺ አይነት ኢትዮጵያዊት ይብዛልን እኔም ጤናና ረጂም እድሜ ተመኝሁ
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
ሃመልማል ስወድሽ በዘፈኖችሽ ብዙ ትዝታ አለብኝ
@cynthiaafgew4969
@cynthiaafgew4969 4 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ መልካም ማረግ ማሰብ እግዚአብሔርን ያስደስተዋል አሁንም ፍቅር ይስጠን ፍቅር ሁሉን ያረጋልና
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
Thank you mam
@engochatube568
@engochatube568 4 жыл бұрын
በትክክል የራስክ ጎደኛ ይቀናል ባለክ ነገር አብሮክ እየበላ እየጠጣ ብቻ ሁሌም ቀና ሁን👌👌👌👌🙏
@almazebelete5606
@almazebelete5606 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የሆነ ግዜ አስተናግጄሽ ትህትናሽ ደስ ትያለሽ ለሰዉ ያለሽ ክብር ፈጣሪ ያክብርሽ
@muslim7297
@muslim7297 4 жыл бұрын
እውነትው ሴፍሽ አትለወጥመ ሁሌ ልጂ እንደመሰለች ወው አይ ስደት ጭረሽ ሰነገበ ልነርጅነው
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
betam adnkeshalhu yene mar Koftana Jegna set abo Ye Harer Lij.... tebareki zemenesh yelemlem Degmo bezhi workama Demesh Mezmur Betzemeribet yebelete melkam new!
@Koki1993
@Koki1993 4 жыл бұрын
I love her confidence 😍😍❤️❤️❤️
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
አመልማልዬ ያገሬልጅ ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ :: ስለስው አትጨነቂ እኛ ያገርሽ ልጆች እናቅሻለን::
@ambanhiadds1522
@ambanhiadds1522 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ስይፉ አንተም ኑረልን
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
am banhi adds ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@AAaa-pj1od
@AAaa-pj1od 4 жыл бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ መጨረሻሺን ያሳምረው ልቦናሺን አይልውጠው አንቺ መልካም ሴት እወድሻለሁ ፊልምሽን ወድጄዋለሁ እሙዬ
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
ሀመልማል የኔ ቆንጆ በጎ ስራሽን አደንቃለሁ ነገር ግን ያለ እየሱስ ከንቱ ነው ይበቃሻል ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ እህቴ ዘፈኑ ይብቃሽ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር መልካም ነው ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው💯
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 4 жыл бұрын
ዬኔ ማር እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ኑሪልኝ
@friemsfen4545
@friemsfen4545 4 жыл бұрын
ሐመልማልዬ መልካም ሰው በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መስስራት ለራስ ነው
@berhehagos6149
@berhehagos6149 4 жыл бұрын
A fantastic and beautiful artist
@motherslovey8991
@motherslovey8991 4 жыл бұрын
እንደ እኔ እናት ወላሂ ትክክል ነው ያልሽው አብዝቶ እድሜና ጠና ይስጥልኝ ለእናቴ ያረብ
@amenyewaga7622
@amenyewaga7622 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘፈኖችሽን በጣም ነው ምወዳቸው አንቺንም በጣም ነው ምወድሽ❤❤ስይፋ አለምሰገድ ተስፋዬን እና ሳያት ደምሴን አቅርብልን እባክህ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
ሀኒየ ይመችሽ የኔ ውድ ለሠውልጅ ለመርዳት ዘር ሀይማነት ዜጋ አይልም ተባሪኪ ውዴ ቅን ልብ ያለው ያብዛልን
@meti277
@meti277 4 жыл бұрын
Yen konjo wediiii new margeshi thank you sefiu
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ሀመልማል በጣም ነው የምወድሽ !💖
@user-py6mb9nd2w
@user-py6mb9nd2w 4 жыл бұрын
ሀመልማል የእኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ሠዉ አላህ ጤናሽን ይሥጥሽ
@sasangwyi3852
@sasangwyi3852 4 жыл бұрын
Ethiopian.lezelalem.tenure.beta.edemn.tena..yiseteshi.Hmelemal
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ amar kohne leaba yhun chiwa tadenkiyalesh kotetam
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
@@yemanetesfazion5814 ደነዝ ነገር ነህ ሀመልማል አባተ መቸ ነው አማራ የሆነችው??🤔
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ enea min aklachewalhu azmari kenante yemiwetu sibal semiche new
@jackypepegunner8737
@jackypepegunner8737 4 жыл бұрын
ሀመልማል በጣም አድነቅሽ ነኝ በተለይ የኔ ነው በምለው ሙዚቃ በጣም ስበዛ እወድሻለሁ ❤😍🙏
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
JACKY PEPE GUNNER ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
አመልማል ምርጥ አርቲስት ናት የምትሉ እጃቹሁን አውጡ🙌
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ይለምልም የኔ ልዕልት እጅግ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ፡፡፡፡፡፡
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 4 жыл бұрын
ሀመልማል በሰራችው ስራ እናመሰግናለን ደስ ብሎናል እነሳሙኤል ማስረሻንም አስቧቸው በየቀኑ የህቶቻችንን ሂወት እሚታደጉ
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 4 жыл бұрын
Betami kemot ymyadnu ene samuel gin gid tawake bcha nw safu webre lay ymkemti
@asratadimasu2249
@asratadimasu2249 4 жыл бұрын
የሀገር ሰዎች ርጅም እድሜ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
Tadu Nunu ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@admash8970
@admash8970 4 жыл бұрын
Wow very strong woman
@ayeleabebe9330
@ayeleabebe9330 4 жыл бұрын
I like your show Seifu
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 4 жыл бұрын
ዋው እንዳች ያለውን ያብዛልኝ ስወድሽ
@user-gi9ev2es5b
@user-gi9ev2es5b 4 жыл бұрын
ስወድሽ አሙዬ ረጅም እድሜን ይስጥሽ ከጤናጋር ፍክት ያለዘመን ይሁንልሽ ማእረዬ
@zdbintdad9283
@zdbintdad9283 4 жыл бұрын
እድለ ወርቅ ጣሠዉን አቅርብልን ሠይፍሻ የምትሉ 😍😍 እሥኪ
@edengenetzelalem3571
@edengenetzelalem3571 4 жыл бұрын
waw Hamelemal legendary women...proud of you!!!!
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 4 жыл бұрын
ሐመልማል ዕድሜና ጤናውን አብስቶ ይስጥሽ።
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 4 жыл бұрын
Nefsse nesh..... tebareki
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜነ ጤነ ይስጥሽ መልካምነት ለራስ ነው
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ሰርተን ለሚቀጥለው እይወታችን ቅርስ እንተው ምርጦቼ👍👉🙌
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ሀመልማልዬ ስወድሽ😘😘 እረጅም እድሜና ጤናን እንመኝልሻለን ልዩ ነሽ ከምር😍😍😍
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Wowww Hamelimal selamish yibzalign Sefiyee swedih
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 жыл бұрын
ዋው ሰይፍሻ አመትባል መስለሀል አምሮብሀል ሀመልማልዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
የተአምረኛው የመጥምቁ ዮሐንስ ልጅ ነኝ ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 жыл бұрын
@@mixlagend አብሽር
@freeabraham3397
@freeabraham3397 4 жыл бұрын
ሐመልማል እወድሻለው የልቤን ነው የተናገርሽው እድሜ ይስጥሽ የኔ ነፃ
@hayemanoabera6104
@hayemanoabera6104 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 жыл бұрын
betam desss yemil new melikam Hamu tebareki
@haniharar735
@haniharar735 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️❤️
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ድምፃዊት ሀመልማል ሁሌ እንዳመረብሽ በዛ ላይ ሁሌ ዲዛይነርሽን ሳራን በማስተዋወቅሽ ደስ ይለኛል::አዲሱ ሙዚቃሽ በጣም ጥሩ ነው:: በተለይ ከላይ ነው ትዛዙ,ሰው በሰው ሰው ለሰው የመሳሰሉት እናመሰግናለን🙏🏾
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 4 жыл бұрын
ሴፍሻ በናትክ አስቱካን አቅርብልኝ የኔ መድሃኒቴ ናት እኮ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
Roza ሩዝ bilisuma አስቱካ ፍቅር ናት ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 жыл бұрын
Rozaye ehte medhanitish yefetresh Geta new wide...
@jesikaalemu4093
@jesikaalemu4093 4 жыл бұрын
*እዉነት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ የነገውን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ መልካም ለዋል መልካም ይገጥመዋል መልካሙ ሁሉ ላንች ይሁን የኔ ሽቅርቅር*
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
Jessika Alemu ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@tezetejerma2281
@tezetejerma2281 4 жыл бұрын
አመልማልዬ ስወድሽ ዘመን የማይሽርሽ አይዞሽ አይሰማሽ ሰው መች ከሰው እራስ ይወርዳል አይሰማሽ የኔ ምርጥ
@addisaddiskassahun8967
@addisaddiskassahun8967 4 жыл бұрын
ሀመልማል ምርጥ ሰው እናመሰግንሻለን
@aminabint2760
@aminabint2760 4 жыл бұрын
ሀመልማልየ በልኩመኖር ያሽው ትክክል ነሽ 30 ሂማንሄር 30 ሱሪይ 30 ቀሚስእየገዙ ኖሯውን እራሱ ሰቀሉት ተገኝብለው እታችይ ያለነውን አሰሰቃዩን
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰይፌ ሐመልማል ምርጥ ሰዉ ነሸ❤🌷 ኮሜቶች ሰሙኝማ የእዉነት ሰዉ ሲያርግዝ ይርበዋል እዴ ንገሩኝ በፈጣሪ
@hadasshshay1107
@hadasshshay1107 4 жыл бұрын
Awo ewnet new
@bazawitm9092
@bazawitm9092 4 жыл бұрын
አወ ይርበዋ
@player8614
@player8614 4 жыл бұрын
አወ ማሬ ከአራት ወር ቡሀላ በጣምነው እሚርበው እኔ እንቅልፍ ካልያዘኝ በስተቀር አፌ ለመብላት አያባራም
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
@@player8614 እር የኔዉድ ገና ሁለት ወር አልሞላኝም ግን አልቻልኩም መላ ካለ
@player8614
@player8614 4 жыл бұрын
አይዞሽ ካላስታወከሽ ዝም ብለሽ ብይልኝ ምግብ ሲከለክል ነው እንጅ መጥፎው እምያስበላሽ ከሆነ ችግር የለውም በተረፈ ፈሰላም ተገላገይ ማሬ
@user-mh6or4bs4z
@user-mh6or4bs4z 4 жыл бұрын
_ሀመልማል ኣባተ _ዘር ሀይማኖት ብሔር ' የማትለይ ምርጥ ኢትዮፒያዊ_መልኳም አዲስ አመት ይሁንልሽ።
@aminatali4716
@aminatali4716 4 жыл бұрын
ይኔ ቁጆ ፍጣሪ።።እዴሜና ጤና ይስጥሺ አመልማል እኔ ግን ሳላገኝሺ በመሄድሺ ቁጨኝ ባህሪን ነው እምኖርው በጣም 10Q yuu
@Rimey-show
@Rimey-show 4 жыл бұрын
0 views እያለ ከ 20 በላይ comment አረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው :: ለማንኛውም ሃመልማል ኣባተ ኣቦ እጅግ ተወዳጅ ናት
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
kuflomey ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@maryena7808
@maryena7808 4 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ መልካም ሰው ነሺ
@nahomhailetv1718
@nahomhailetv1718 4 жыл бұрын
God bless her 🇪🇹🙏
@user-iz2op7gq7s
@user-iz2op7gq7s 4 жыл бұрын
*ሠይፍሻ አተ እደት ነክ piss New መላጣክ እደታባቱ ያበራል ዋው*
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፣ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ሃይል ነውና። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:18 " እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። የመስቀሉ ብርሃን በህይወታችን; በሀገር በምድራችን ሁሉ ላይ ይብራ።🕯🕯
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
selam Darwish አሜን ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
MIRTE TUBE እሺ ❤
@bichichiamore262
@bichichiamore262 4 жыл бұрын
Bravo ,Bravo
@mekdestadesmekdes7649
@mekdestadesmekdes7649 4 жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ ተባረኪ
@samirosco372
@samirosco372 4 жыл бұрын
Seifu Plase! Plase! Mmheir Deraje Negash zweyney lamen atekrblenem twelde yedan!!
@ethiopiaethiopiawi5503
@ethiopiaethiopiawi5503 4 жыл бұрын
አኮራሽኝ ሀመልማል። ውድድድድድድድ ነው ማደርግሽ መልካም ሰው።
@battyyone3779
@battyyone3779 4 жыл бұрын
ሰይፉ ታሥራ የተፈታችው ልጅ የእውነት ፈጣሪ እንደፈጠራት ያልተቀየረች ሤት ናት ኤልሣ ግሩም ልጅ ናት
@eyeruss3881
@eyeruss3881 4 жыл бұрын
ኤልሳ አረብ አገር ያሉ ሴቶችን እምትረዳ ምርጥ ልጅ ናት
@zabera600
@zabera600 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ እረ እድለወርቅ ጣሰውን ጋብዝልን በማርያም ስቱን ትጋብዝ የለዴ እሷ ማለት ያልተዘመረላት ምርጥ አርቲስት ናት
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 4 жыл бұрын
ይቺን የባህል አባሳደር ሀመልማልዬን አስቲ like አጥግቡልኝ
@mixlagend
@mixlagend 4 жыл бұрын
hirut hirut ምርጧ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ወጪው በኔ ነው
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 4 жыл бұрын
@@mixlagend አብሽር አረጋለሁ ደሞ ለሰብስክራይብ ♥
@Latatube
@Latatube 4 жыл бұрын
Nest best
@hanahana5660
@hanahana5660 4 жыл бұрын
mess u happy new year
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 365 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН