እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ

  Рет қаралды 5,977,479

KalkidanTilahun Lily

KalkidanTilahun Lily

Күн бұрын

እዩልኝ Kalkidan Tilahun ( Lily)
የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ። የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
Music produced by Dawit Getachew
Mixing and mastering Dawit Getachew
Director Mikias Kassahun
Editing And color Grading Mikias Kassahun(Mikas )

Пікірлер: 2 300
@hosea4673
@hosea4673 3 жыл бұрын
ከዛሬ 50 አመት በፊት እግዚአብሄር ለኢትዮጲያ ክርስቲያኖች ስጦታ ለመስጠት አሰበ። ሊሊም ተወለደች።
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
❤️❤️
@sisaybook75
@sisaybook75 2 жыл бұрын
Exactly, I think if heaven Worship by human language Our Lily become the first one.
@garedewmammo7622
@garedewmammo7622 2 жыл бұрын
Yes ur right😍
@truthfinder6716
@truthfinder6716 2 жыл бұрын
Thank you Dear.....Exactly you express Lily
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 2 жыл бұрын
@Benjamin Henok - She doesn't look doesn't mean she is not. Anyway, age is just a number as they say.
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ .... #እዪልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊሊዬ እንደው ምን ልበል ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ እንደገና ተባረኩ 🎺💎🎤🎹🎸✨🎄🎄🎻🎺🎼❤❤💎💎💎 ተባረኪልኝ
@Gpapie
@Gpapie 3 жыл бұрын
ሱርሽ ቅንነትህ እና ምን አይነት ልብ እንዳለህ ኮሜንቶችክ ይናገራሉ:: ተባረክ ተባረክ እንደገና ተባረክ
@fasikatesema8876
@fasikatesema8876 3 жыл бұрын
Lilyeee mirx Ye Geta lij Zemanish Hulu be Geta bet yilak uuuufffff tebarkalwu Tebarkilegn...
@isaacjacob4625
@isaacjacob4625 3 жыл бұрын
Surafel, don't you know it's all about emotion? The words she used are biblically absurd. Explain for me why she used this?
@Gpapie
@Gpapie 3 жыл бұрын
@Thomas Night ወንድሜ እሱዋም ለዚ ነው ራይ1:12-16 ብላ ያስቀመጠችው እሱን አንብበው እና ምን እያለች እንደሆነ ትረዳታለህ , ተባረክ!
@mahderadmasu2969
@mahderadmasu2969 3 жыл бұрын
God bless u too Ma brother ur also our blessing!
@sinadani-eb5ey
@sinadani-eb5ey 2 ай бұрын
ሊሊዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
@danielwoldemichael8160
@danielwoldemichael8160 3 жыл бұрын
ሊሊዬ ልበልሽ በቁልምጫ1997EC በጨለማበነበርኩበት ዘመን ወደ አሜሪካ ምድር ስመጣ እንደጥሩ ስንቅ በካሴት የተሰራ (ካንተ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለም) የሚል ዝማሬሽ በያኔ ፍቅረኛዬ የአሁን ውድ ባለቤቴ ስጦታ ተሰጠኝ በየቀኑ እየስማሁ የእኛን ጌታ በመዝሙርሽ ያኔ አየሁት በ2003EC የእግዚአብሔርማዳን በእኔ ተገለጠ ዛሬ እኔ እና ቤቴ እግዚአብሔርን ከሚስቴ ከልጆቼ ጋር እናመልካለን አምልኮ ስመራ የአንቺን ዝማሬ እንደቅመም ሳላስገባ አይሆንልኝም ሊሊዬ አንቺ ገና እንደንስር በከፍታ ትበሪያለሽ አትታክችም አትደክሚም አትያዥም አትደረሽም :: እንወድሻለንዘመንሽ ይባረክ!!! ዳኒ አስቱ ዮኒ አቢጌል እና እልልታ እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን🙏🙏🙏
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳህ ጌታ መልካም ነው ወንድማችን
@fifiermia9368
@fifiermia9368 3 жыл бұрын
@@yasasaya2136 ģ
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 3 жыл бұрын
አሜን። እግዚአብሔር እህታችንን ይባርክልን።
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
የተባረክህ
@mesfingutuofficialchannel
@mesfingutuofficialchannel 3 жыл бұрын
ሊሊሾ በጣም ድንቅ አምልኮ ነው👏 ተባረኪልን🔥🔥🔥🔥
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ተባረክ
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 3 жыл бұрын
God bless you man of God. We love you
@ethioromanista4126
@ethioromanista4126 3 жыл бұрын
@@addishiwotkikytilahun1981 ውይይይይ ታድለሽ ምን አይነት መባረክ ነው?? በሰማው ብሰማው አልጠግብ እልኩ እምባዬ ዝምምምም ብሎ ይወርዳል በእጥፍ ተባረኪ
@seifudaba1027
@seifudaba1027 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️
@kifludagnewofficial
@kifludagnewofficial 3 жыл бұрын
ምን ኣይነት ብሩክ ነሽ፡ ረጅም ኣመት ኑርልን ሊልሾ፡ እንወድሽ ኣለን። 🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷
@seifudaba1027
@seifudaba1027 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@asratgosa2041
@asratgosa2041 3 жыл бұрын
ልዕልት ሊሊ እየተባረክሽ ለበረከት ሁኚልን እንወድሻለን ፍፃሜሽም እንደ ጅማሬሽ እየደመቀ ይዘልቅ ዘንድ እንመኛለን stay blessed ! Amen and Amen !!
@nat9167
@nat9167 3 жыл бұрын
lkmmmm
@abrahamashaherano3569
@abrahamashaherano3569 3 жыл бұрын
Liliye, kelijinet jemiro yeyazesh geta yibarek. Betam ewidishalehu, geta abzito anchn betesebishin yibark
@MrMotivation_1
@MrMotivation_1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pqp0mrWDmbjGeZs.html
@user-dr9jf7vt9q
@user-dr9jf7vt9q 4 ай бұрын
ሰው መልክ እራስክ ለኛ የገለጥክ ኢየሱስ አንተ ጨዋ ውብ አለባበስ ውብ ሰለኢየሱስ ገና ከዚይ በላይ ይባላል አሜን ሊሊ ❤!
@JosephAmde
@JosephAmde 6 ай бұрын
ማምለጥ እንድንችል ወጥመዱን የሰበረልን ደሙን ያፈሰሰልን ለዳግመኛ ምፅአቱ በጉጉት የምንጠብቀው ኢየሱሳችን ይመስገን ጌታ እርሱን የምታሳይበ፣ትያ የምታከብሪበት ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልሽ።❤
@abenezergetachew4545
@abenezergetachew4545 2 жыл бұрын
ስለ ሊሊ ብዙ ማለት ይቻላል ሲጠቃለል ,,,ተባርካለች,,ከዚህ በላይ ቃላት አይኖረኝም
@asharatube1
@asharatube1 3 жыл бұрын
"ነበልባል አይኖችህን ያማረውን ፊትህን የነጠረው እግርህን እናውራው ውበትህን " እግዚአብሔርን በመዝሙርሽ የምታሳይን ነሽ ሊሊዬ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXU.html
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
@abigayltesfalidet5455
@abigayltesfalidet5455 3 жыл бұрын
እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2 እስቲ የእኔን ጌታ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 ግን ሰው ሳያይህ እንዴት ያደንቅሀል ሰው ሳያይህ እንዴት ያመልክሀል ያወቅንህ ግን ማቆም አቅቶናል x2 እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ቆንጆ እዩልኝ x2 እስቲ አለባበሱን እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 ውበት ያለው ክብር ያለው ሞገስ ያለው ውበት ያለው በሰው ብልሀት ያልተሰራ አምላክ አለ ከእኔ ጋራ x2 እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2 እስቲ ይሄን መልካም እዩልኝ x2 እስቲ ይሄን ቸር እዩልኝ x2 እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 ነፍሴ ኮበለለች እሱን ተከትላ ሌላ ሌላ ነገር አልፈልግም ብላ x2 አልፈልግም ብላ እኔ አልፈልግም ብላ አልፈልግም ብላ እኔ አልፈልግም ብላ እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ጨዋ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ሀያል እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ብርቱ እዩልኝ x2 እዩልኝ x4 እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ ባሪያህም እሆናለው በእኔ ፍላጎት ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት እኔማ x4 እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ ባሪያህም እሆናለው በእኔ ፍላጎት ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት ተጠቀምበት x4 አቤቱ ውበትህ እጅግ ያስደንቃል የፊትህን ብርሃን ማን አይቶ ይቆማል አምልኮና ስግደት ክብር ይገባሃል እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2 እንዳንተ ያለ ውብ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2 ነበልባል ዓይኖችህን ያማረውን ፊትህን የነጠረው እግርህን እናውራው ውበትህን x2 እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2 እንዳንተ ያለ ስላልተገኘ x2 ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ x2
@ririt3453
@ririt3453 3 жыл бұрын
Tnx sis
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 3 жыл бұрын
Elelelelelel 🙌🙌
@shallom878
@shallom878 3 жыл бұрын
THANK U ALOT
@tsehaynigussie5461
@tsehaynigussie5461 3 жыл бұрын
Jiioio92q
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 2 жыл бұрын
ሊሊዬ ኢግዚአብሄርን ስታመልኪው ስጋዊ አካል ባለውና በአይንሽ አይተሽ በቅርበት በምታውቂው የሆነ በጣም በጣም የምትወጂው፣ የምታከብሪው በሁሉም ነገር ወደር የሌለው እንከን አልባ ሰው መስለሸ መሆኑ ሁሌም ፈገግ ያደርገኛል፣ ደስም ይለኛል፤
@abebemengesha9583
@abebemengesha9583 3 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ድንቅ አምልኮ ፣ታላቅ የእግዚአብሔር ሴት።
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም! This is so refreshing! Lil'ye I love you so much! ውድ በረከታችን ነሽ! You're amazing!
@biftutemesgen4455
@biftutemesgen4455 3 жыл бұрын
Tikikil!!!!!!
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ውዶችየ ጀማሪ ቻናል ስለሆነ ወደ ቻናሌ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ትወዱታላችሁ❤️
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 3 жыл бұрын
እኔ አላየሁም በዘመኔ እንዳንተ ያለ መልካም አባት እየሱስስስስስስስስስ ልዩ ነው 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 3 жыл бұрын
Be Blessed Leleyy
@melakukebede3
@melakukebede3 2 жыл бұрын
በድካሜም በስቃየም ጌታ አልተወኝም የተናገርኩት እዉነቱን ነዉ እኔ እምፈራው ጌታ ዘወር ሲል ነዉ በደካማ ሰው ሲቃትት አየሁ በታሰረ ሰው ሲቃትት አየሁ ሲሸሺ በሚውል ሰው ሲቃትት አየሁ አልችልም ስለው ትችላለህ አለኝ ማዳኔንም የማሳይበት መንገድ በዚያ አ ለ አለኝ ።
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 7 ай бұрын
Honestly,i Listen this song every day❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wj4uj6cn6t
@user-wj4uj6cn6t 6 ай бұрын
Same here ❤❤
@tmwk3492
@tmwk3492 2 жыл бұрын
ቢያንስ በቀን አንዴ ሳላዳምጠው የማልውለው መዝሙር።🙏🙏🙏🙏
@barseakele498
@barseakele498 Жыл бұрын
የምዕተ አመቱ ምርጥ ዝማሬ ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ እዩልኝ የኔን ውብ
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ ክብር ለኢየሱስ ይሁን እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዳንተ ያለ ስላልተገኝ ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኝ
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 28 3፤ መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበረ።
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@ganettumebo4873
@ganettumebo4873 2 жыл бұрын
Amenenenenen Amnenneneneen Amnnenenenenene Amennnnnn Amnemeeee Tabrkiiiiì
@abadirabiso8975
@abadirabiso8975 3 жыл бұрын
እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2 እስቲ የእኔን ጌታ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2 ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ውስጤ ተባረከ ሊሊየዬ ዘመንሽ ይባረክ
@tigisbelay9579
@tigisbelay9579 3 жыл бұрын
እኔ በአለም እያለው ወደ አረብ አገር ኳትር ስኤድ አዲት ክርስትያን ያቺን መዝሙር በካሴት ያለውን መዝሙር ስጥችኝ እነም እናም በጣም እሰማው ነበር በአለም በቆሻሻ እየወት ውስጥ ሆኜ እወድሻለሁ አውን በጣም ገብቶኝ እሰማዋለሁ ትባረኪ
@asnakemathewose5914
@asnakemathewose5914 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለአንቺ ይመስገን
@firehiwotkebede3716
@firehiwotkebede3716 2 жыл бұрын
የአንቺን መዝሙር ባዳመጥኩ ቁጥር ካለሁበት የመንፈስ ደረጃ ወደላቀ እና ከፍ ወዳለው ልዕልናው የሚያወጣኝ አንዳች ሀይል ይጨመርብኛል። የተባረክሽ ነሽ በብዙ ተባረኪ ለምልሚ በጣም እንወድሻለን
@ermisbooks2095
@ermisbooks2095 3 жыл бұрын
መንግስተ ሰማያት ደጅ ላይ ያለሁ ያህል ይሰማኛል
@addisalemhmariym9459
@addisalemhmariym9459 3 жыл бұрын
የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ዘመናቹ ይባረክ ሊሊዬ ዘመንሽ ይለምልም
@eliasgesamo8121
@eliasgesamo8121 2 жыл бұрын
እዩልኚ እዩልኚ አንቺ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ቃል ስገባ ያንን ቃል ሊፈጽም የሰጠን ስጦታችን ነሽ
@Makeda568
@Makeda568 3 жыл бұрын
የኔ ቅምጥልጥል ሊሊዬ ተባረኪ እየሱስን በመኖር ስለምታሳዪን
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
@zerihuntesfaye9948
@zerihuntesfaye9948 2 жыл бұрын
ክርስትና ከነውበቱ ያለው አንቺ ጋር ነው ክርስቶስ ያልቀለለብሽ ታላቅ ስው ነሽ ለጸጋው ክብር ይሁን
@dawittsegaye9119
@dawittsegaye9119 3 жыл бұрын
ዝም ብለሽ ብቻ ዘምሪ ሊሊ፣ በዘመን ብዛት እንደወይን ጣዕሙ የሚጨምር ምርጥ ድምፅ፡፡
@MrClaudiobua
@MrClaudiobua 2 жыл бұрын
Look at my God x2 God, look at me x2 Look at my lord x2 Look at this beautiful x2 Look at me x4 But how can anyone admire you without seeing you? How can you worship without anyone seeing you? We know you, but we have not been able to stop x2 Look at my God x2 Look at this beautiful x2 Take a look at this beautiful x2 Look at the dress x2 Look at me x4 Beautiful Honorable Favorable Beautiful Not made by human ingenuity God is with me x2 God, look at me x2 Take a good look at this x2 Take a look at this x2 Look at my God x2 Look at me x4 My soul has fled and followed him X2 I don't want anything else Say I don't want to Say I don't want to Say I don't want to Say I don't want to Look at my God x2 Look at this decent x2 Look at this powerful x2 Take a look at this powerful x2 Look at me x4 I am your servant I am your friend's housemate I will be your servant by my will Use my energy and my time I x4 I am your servant I am your friend's housemate I will be your servant by my will Use my energy and my time Use x4 God, your beauty is amazing Who can see the light in your face? You deserve respect and worship X2 The creature wants to admire you x2 X2 The creature wants to admire you x2 Flame your eyes Your beautiful face Clean your feet Let's talk about your beauty x2 X2 The creature wants to admire you x2 X2 The creature wants to admire you x2
@tmwk3492
@tmwk3492 2 жыл бұрын
Excellent
@challengethedon177
@challengethedon177 Жыл бұрын
Thank you so much.
@TigistTakeleAdmasu
@TigistTakeleAdmasu 9 ай бұрын
Bravo 👏 👏 👏
@kemreaktion903
@kemreaktion903 2 ай бұрын
Thanks for the translation.
@whyyoustolemysupa6789
@whyyoustolemysupa6789 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው እንጂ ማወደስ እልልልእልልል🙏🏾
@yosefyifru9996
@yosefyifru9996 3 жыл бұрын
አቤት ኢየሱስ እንዴት እጅግ ውብ ነህ ! የኛ ኢየሱስ ከቃላት በላይ ውብ ነህ! ሊሊሻ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ.
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 3 жыл бұрын
“ዓይኖችህ ንጉሥን በውበቱ ያዩታል፤ እነርሱም በሩቅ ያለች ምድርን ያዩአታል።” - ኢሳይያስ 33፥17
@seifudaba1027
@seifudaba1027 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@kelemwaaschalew9880
@kelemwaaschalew9880 3 жыл бұрын
ቅኔው አወራረዱ አቤት አቤት በቃ አንቺ ዘምሪ ጌታን በማሳየት የተጀመረ አገልግሎት እስከመጨረሻ እንደደመቀ ሽብርቅ እንዳለ እሱን ብቻ በማሳየት ያልቃል። የኔን አምላክ እዩልኝ ክብሩን ሀይሉን ጨዋ ውበቱን እዩልኝ ከዚያ የእስዋን ቦታ እህህህ እኔማ ያንተ ባለሙአል ባርያ ልጅህ በፍላጎቴ ዘመኔን ጉልበቴን ውበቴን ተጠቀምበት የስዋ አምላክ ውበት ነበልባል አይኖችህን ያማረውን ውበትህን የነጠረው እግርህን እስቲ ላውራው ውብትህን እራስን ዝቅ ያረገ የአምላክነት ክብሩን ያገነነ ዝማሬ። ተባርከሻል ሊሊዬ ዝማሬና ህይወትሽ ተጋምዶ የኖረ ለዚህ ነው እንደፈርጥ ደምቀሽ የኖርሽው ።
@sebalene1614
@sebalene1614 3 ай бұрын
A አበባየሁ( ሴት OR ወንድ) ከሁለቱ አንዱ ከ3ዓመት በፊት ለተሰጠው አስተያየት ጨዋ ቆንጆ አለባበሱ የሚለው ትክክል አይደለም ሰው ያስመስለዋል ግን ዝማሬው ድንቅ ነዉ ተባረኪልኝ ለተባለው አገላለፁ ትክክል ካልሆነ ዝማሬው ሲባል ድምፀ ቅላፄው ነው? ሊሊ በትክክል በመዝሙሯ ጌታን ገልፃዋለች ዘመኗ ይባረክ።የማቲዎስ ወንጌል ምዕ.ቁ3 ጌታ ሞትን ድል አድርጎ በተነሳ ጊዜ " መልኩም እንደመብረቅ ልብሱም እንደበረዶ ነጭ ነበረ" ይላል። እንደጌታ ጨዋ ማን አለ? ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ኃጢአት ሠርተን ባላዬ ባልሰማ ገመናችሁ ይኸ ነው ሳይል ኃጢአታችን በአደባባይ ሣይገልጥ ፈልጎን በመምጣት ልጁ አድርጎናል የዘላለም ሕይወት ሰጥቶናል ሰው ቢሆን ስንት ባለን ሚስጥራችን ገልጦ ባዋረደን ታዲያ ቆንጆና ጨዋ አምላክ ብላ ሊሊ ገልፃዋለች ባሕሪዉ ነው ይኸን ስትል ሰውኛ ባሕሪ ሣይሆን መለኮታዊ አገላለፅ ነው።ሊሊ የእኔ ቆንጆ አምላክሽን ዘወትር አደናንቀሽ የአምልኮ የክብር መዝሙር እየዘመርሽ ዘመን ተሻጋሪ ነሽ አሁንም እንዳደናነቅሽው እንዳገለገልሽው ዘመንሽ ይጠቅለል አሜን ተባረኪ እወድሻለሁ።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ውብ የውበት መደምደሚያ የኛ ጌታ ተመልከህ አትጠገብም ተባረኪ ሊሊዬ።
@tsionberessa6875
@tsionberessa6875 2 жыл бұрын
nebse kobelelech esun teketela lela lela neger alfelegm bela...WOW LIliye yemewedesh tebarekilegn
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
ቀሪ ዘመንሽ በሞገስ በኃይል በእግዚአብሔር ቤት ይላቅ እንወድሻለን ተባራኪ ❤🙏
@seifudaba1027
@seifudaba1027 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@gospelsingertsiontesfaye5815
@gospelsingertsiontesfaye5815 3 жыл бұрын
ሊሊይይይዬ....ጌታ ባንቺ ሁሌም እንዳየሁት ነው ያደኩት ጌታ እርሱን ምታገለግይበት ብዙዙዙዙዙ...ዘመን ይስጥሽ...
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 3 жыл бұрын
“and among the lampstands was someone "like a son of man," dressed in a robe reaching down to his feet and with a golden sash around his chest.” - Rev 1:13 (NIV)
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 3 жыл бұрын
God bless you dear sister tsion
@isaacjacob4625
@isaacjacob4625 3 жыл бұрын
@@addishiwotkikytilahun1981 That is John's revelation(raehye) new. Krstos menfese new. ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።
@fevensimon2954
@fevensimon2954 3 жыл бұрын
@@addishiwotkikytilahun1981 Intentions dont matter in a song...what reaches to z people is z lyrics....what does it even mean??john didnt even say zat,what z aposltes said "satayut twedutalachu"....we are portryaing christ in some kind of image(not even face but wt he is dressing and telling people to see zat)....how is zs different from other religion....??what were u picturing in ur mind wn she said zos lyrics....
@addishiwotkikytilahun1981
@addishiwotkikytilahun1981 3 жыл бұрын
@@fevensimon2954 i was picturing the majestic Glorious Jesus that is coming back to take us home. Nothing wrong in admiring His beauty “Your eyes will see the king in his beauty and view a land that stretches afar.” - Isa 33:17 (NIV)
@milkiasamare777
@milkiasamare777 2 жыл бұрын
ብንዘምር ብንዘምርለት የማያልቀው የአምላካችን ስም ይባረክ ልልዬ
@enkuaberha9399
@enkuaberha9399 2 жыл бұрын
ነብሴ ኮበለለች እርሱን ተከትላ ሌላ ሌላ ነገር አልፈልግም ብላ ባሪያህም እሆናለሁ ያንተ አገልጋይ ዘመኔን በሙሉ ተጠቀምበት ሀሌሉያያያያያ ዘመንሽ ይባረክ የአባቴ ልጅ
@semeretamrat4681
@semeretamrat4681 3 жыл бұрын
ሊሊሾዬ ምን አይነት መታደል ነው አንቺ ባለሽበት ትውልድ ውስጥ መሆን::ዘመንሽ ጨምሮ ይባረክ::
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
እልልልል!! Found my new year song! የኛ ጌታ ውብ, ድንቅ, ቸር, ቆንጆ, መልካም, ውድ ......... እዩልን እንላለን አብረን🙏🏽❤️
@tatizeleke2460
@tatizeleke2460 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqt_.html
@do6009
@do6009 3 жыл бұрын
እዉነትም የኔ አምላክ አለባበሱ ሲያምር!!!የሰማይን፣የምድርን፣ የባህርንና በዉስጡ ያሉት ሁሉ፣የፀሀይን፣የጨረቃን፣ የክዋክብትን፣የተራሮችን፣የአበቦችን፣የአእዋፍትን፣የእንስሶችን፣የሰዉንም ልጅ፣ባጠቃላይ የተፈጥሮን ሁሉ ዉበት ስናይ ከዚህ በላይ ዉብ አለባበስ የለምኮ። የኔ አምላክ ዉብ ነዉ።
@tsolomontgtebebug1748
@tsolomontgtebebug1748 3 жыл бұрын
እንዳንተ ያለ ስለልተገኘ ስለልተገኘ ፍጥረት ሊያደንቅህ ሊያይህ ተመኘ ኦ ኢየሱስ ተባረኪ የእግዚአብሔር ሴት
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
@MarKonT0081
@MarKonT0081 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በመዝሙርሽ የምታሳይን ነሽ ሊሊዬ
@abrehetastatekew7346
@abrehetastatekew7346 3 жыл бұрын
የኛ ጌታ ውብ, ድንቅ, ቸር, ቆንጆ, መልካም, ውድ
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
@Bara577
@Bara577 3 жыл бұрын
መቼም ዝማሬ አንቺ ጋር እንደወንዝ ነው የሚፈሰው። ምንአይነት መባረክ ነው። ሊሊዬ ስወድሽ ተባረኪ
@etagegnehuzeleke8254
@etagegnehuzeleke8254 2 жыл бұрын
እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ x2 እስቲ እግዚአብሔር እዩልኝ x2 እስቲ የእኔን ጌታ እዩልኝ x2 እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ x2
@lidudxb8764
@lidudxb8764 3 жыл бұрын
ውይይይ ምን አይነት ሴት ነሽ ግን ሊሊዬ የኢየሱስን ስዕል ልቤ ላይ አደመቅሽው እኮ ኡፉፉፉ ምን ልበልሽ በእውነት አሁንም ፀጋው በእጥፍ ይፍሠስብሽ በኢየሱስም
@seifudaba1027
@seifudaba1027 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@Blue-21
@Blue-21 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@woldegiorgisbirhanu7903
@woldegiorgisbirhanu7903 3 жыл бұрын
Yanchin mezemur sademit mengiste semayat tidemikalech
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ማን ያምልክ? ያየው!! እንደ እግዚአብሔር ውብና ቆንጆ የለም። ይህንን መዝሙር በመንፈስ (በመንፈስ ቅዱስ) ሳይሆኑ መስማት ምናልባት ለማያንፅ ትችት ይዳርጋል ብዬ አምናለሁ። ኢየሱስን ያየ ይህ መዝሙር እንደሚያንስበት ይረዳል። ተባረኪልን ውዷ እህታችን።
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXU.html
@metitolesa8050
@metitolesa8050 3 жыл бұрын
እስኪ የእኔንጌታ እዩልኝ !!እስኪየእኔን ውድእዩልኝ!!እልል ጌታችን ትልቅ ነዉ!!ሊሊዬ ተባረኪ የምተሰሙት ሁሉ ተባረኩ!!!
@abebayehubecho2126
@abebayehubecho2126 3 жыл бұрын
ጨዋ: ቆንጆ አለባበሱ የሚለው ትክክል አይደለም!! ሰው ያስመስለዋል!! ግን ዝማሬው ድንቅ ነው ተባረክልን ሊሊዬ!
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXU.html
@kalebakalewold202
@kalebakalewold202 3 жыл бұрын
Revelations 1...
@mathetes2862
@mathetes2862 3 жыл бұрын
abebayehu.... everything k bible nw yetewesedew!!!!
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
የዮሐንስ ራእይ 10 1፤ ሌላም ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበረ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ እግሮቹም እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፥
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
የዮሐንስ ራእይ 10 1፤ ሌላም ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበረ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ እግሮቹም እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፥
@tigistsahele1374
@tigistsahele1374 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዩልኝ እስኪ ይህን ጌታ እዩልኝ እስከ ይኽን አምላክ እዩልኝ እስከ ይኽን ቆንጆ እዩልኝ እስኪ ይኽንን ውብ እዩልኝ አልባበሱን እዩልኝ ሊሊዬ ግጥማቹ በመፅሀፍ ቅዱስ እውነት ቢፈተሹ።ቆንጆ ፣ውብ፣ አልባበሱ የሚለውን ከመውደድሽ ብዛት እንደዘመርሽ አዉቃለው። ግን ሰሚው መልክትሽን በትክክል እንዲያገኘው ቃሉን በሌላ ብት ተኪው። እግዚአብሔር ለኛ በረከት አድርጎ የሰጠን እህታችን አገልጋያችን ነሽ። ፀጋ፣ ምህረትና ፍቅር በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልሽ
@andargeeyu7498
@andargeeyu7498 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@betelali7699
@betelali7699 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊሊ!!!ከፀሐፊው ሀሳብ ጋር እስማማለሁ እባክህሽ ቃላቶችን ጠንካራ የእግዚአብሔር ማንነት በትክክል የሚገልፁ ቢሆኑ ለምሳሌ አለባበሱ / ትርጉም የለሽ ነው ሰለ ቁነጅናው //መፅሐፍ ቅዱሰ የሚለው የተለየነውልብ ቢባል መልክቱ በትክክል ቢተላለፍ።
@samumele5467
@samumele5467 2 жыл бұрын
የዞረባችሁ!ተጣሞ የሚገባችሁ እራሳችሁን ፈትሹ!
@haregnedi4499
@haregnedi4499 3 жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመንሽ ሙሉ በጌታ ቤት ይልቅ ተባረኪ
@seifudaba1027
@seifudaba1027 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@Meseret-we1gm
@Meseret-we1gm Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
@gizae3335
@gizae3335 Жыл бұрын
who is watching this beautiful song in today.
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ አየነው እኮ ፍቅር ወረት የሌለበት የማይከዳ ወይኔ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV6.html
@marekonjo9241
@marekonjo9241 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ለማመስገንም ለማድነቅ ምነው ከዚህ በላይ ቃላት በኖረ ሊሊዬ ጌታ ይባርክሽ አንዳንድ ኮሜንቶች ግን አንድ ነገር ልበል ሰው ሁሉ በገባው ልክ ይመላለስ እግዚአብሔር እራሱ አምልኮውን መዝኖ ይቀበል እኛ ዝም ብንል ወይም አብረን እግዚአብሔርን እናምልከው።
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
@Richpodcast13
@Richpodcast13 3 жыл бұрын
እስቲ የእኔን አምላክ እዩልኝ ሰው እኔን ሰያይ እንደፈወሰከኝ ይታወቅልኝ እስቲ የእኔን እግዚአብሔር እዩልኝ ሰው እኔን ሰያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ እስቲ የእኔን ጌታ እዩልኝ ሰው እኔን ሰያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ እስቲ ይህን ውብ እዩልኝ ሰው እኔን ሰያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ
@tigistzerefu2551
@tigistzerefu2551 2 жыл бұрын
,ጌታ ብርክ የርግሽ አስደናቂ መዝሙር የጌታችንን ውበት ስታወድሽው ዘመነሽ ይባረክ እንወድሻለን
@getaelemgebre9565
@getaelemgebre9565 3 жыл бұрын
አሜን ሊሊ የአባቴ ልጅ ጌታ ብርክ ያድርግሽ ።
@mintesinotnibo1131
@mintesinotnibo1131 3 жыл бұрын
የኔ ድንቅ እንኳን መዝሙሮችሽ ህይወትሽ እራሱ ትምህርት ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏
@persistence.3322
@persistence.3322 3 жыл бұрын
የአንቺን መዝሚሙሮች ስሰማ ክርስቲያን መሆኔንን እወደዋለው🙏🙏🙏🙏
@genetgirma1056
@genetgirma1056 2 жыл бұрын
በሰው ብልሀት ያልተሰራ አምላክ አለኝ አሜን
@melakukebede3
@melakukebede3 2 жыл бұрын
እኔ ብዛነፍም መንፈስ ቅዱስ ፍፁም ነው በሌሊት ቀስቅሦ በኔ ውስጥ ይቃትታል ወደ ፍፃሜየ እሚያደርሰኝ እሱ ነው እሱን ባልሰማ እደርቃለሁ ያየልኝን እያየሁ ወደ እሱ እደርሳለሁ ለዚህ ነው ያንዳንዶች መልእክት ወደ ልቤ የሚደርሰው ማንንም ለምኘ ህልሜን መጨበጥ አልችልም ባልተመቸ ሁኔታ ዉስጥ እራሱን የሚገልጠውን ደልዳላ ሜዳ ከፊቴ ያስቀመጠውን ተስፋ አደርጋለሁ ይመጣል እንደተናገረ።
@NatanNatan02
@NatanNatan02 3 жыл бұрын
ንግግሮቻችንን ሁሉ አንቺ ስትያቸዉ ያለግጥም ዝማሬ መሆናቸዉ ያስገርመኛል አንቺም ታድለሻል እኛም ታድለናል ክብሩን እግዝአብሔር ይዉሰድ እንወድሻለን።
@Blue-21
@Blue-21 3 жыл бұрын
Betam hulu kal be Lilly life alew she is my hero I really loved her much more betam hulim yesuwan mezemur sesema ke abati ke egezabeher connect taregegnalechi
@seifudaba1027
@seifudaba1027 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@By_grace100
@By_grace100 3 жыл бұрын
አሜን !!! ሞገስ እኮ ነው
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v 3 жыл бұрын
ትክክል♥
@mossestube29
@mossestube29 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJeJgNKflbK4iWQ.html
@barackhaile4
@barackhaile4 3 жыл бұрын
ሊሊ ገና ሳትወለጂ ነው እግዚአብሔር ለዝማሬ የቀባሽ ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ ያንቺን ዝማሬ ስሰማ በማዕበል ውስጥ እንኳ ብሆን ነብሴና መንፈሴ ይረጋጋል ይሰክናል
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ተባረኪ
@yunussofi9509
@yunussofi9509 Жыл бұрын
ሊሊዬ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ከነ ቤተሰብሽ የዘማሪዎች ፋናወግ ነሽ!!!
@kaltube9276
@kaltube9276 3 жыл бұрын
ሊሊዬ በአንቺ ዝማሬዎች የእግዚአብሄርን አምላክነት ታላቅነቱን ምህረት ቸርነቱን እያየሁ እገረማለሁ በእውነት ይሄ ጸጋ ካንቺ አይወሰድ ረጅም እድሜና ጤናን ተመኝሁልሽ ውድ እህቴ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው!!
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquI.html
@ErmiyasAlemayehu-xu2pd
@ErmiyasAlemayehu-xu2pd 10 ай бұрын
😍😘😘😜😜🖐🤚
@mafidukeofficial936
@mafidukeofficial936 3 жыл бұрын
Liliye የ እግዚአብሔር ሴት አንቺ ልዩ ነሽ እንወድሻለን ኑሪልን 🙏✊🔥👌
@tatizeleke2460
@tatizeleke2460 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/m89pfrF00b-ah2w.html
@amen3040
@amen3040 3 жыл бұрын
Mafi you are so blessed we love you ❤🙏
@MrMotivation_1
@MrMotivation_1 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pqp0mrWDmbjGeZs.html
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@williesdavid994
@williesdavid994 3 жыл бұрын
እወድሻለን እብዝቶይባርክሽ !!
@selamitiydida2235
@selamitiydida2235 3 жыл бұрын
ሊሊየ የእኔ ፍቅር የአባቴ ውድ! ሁሌም ዘምሪለት ለዚህ ውድ ጌታ! ጌታ በአዲስ በአዲስ መዝሙር ና ክብር ያጥለቅልቅሽ።
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
@BerhaneNegere
@BerhaneNegere Ай бұрын
ሊሊ አንቺ በቃ ልዪ ነሽ አብዝቶ ዪባርክሽ ጌታ ።
@robeld274
@robeld274 5 ай бұрын
In the car with my grand pa a trip out of addis..a long time ago the lyrics still printed on my mind wow timeless!!!
@aminamamo9145
@aminamamo9145 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ህይወት ነው አሜሜሜሜሜን ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ
@danielayalew6457
@danielayalew6457 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ ገና እንደንስር በአምልኮ ወደ ላይ ትወጫለሽ ጌታ ስላንቺ የተመሰገነ ይሁን !!!
@bigmekinanet
@bigmekinanet 2 жыл бұрын
እስቲን የኔን አምላክ እዩልኝ እስቲ ይሔንን ውብ አዪልኝ አሜን ተባረኪልኝ ሊሊዬ
@tesfahunsharifo54
@tesfahunsharifo54 3 жыл бұрын
Lilye tebarekilgn ewnet tebarekubet yawekin egna makom akitonal
@prophetselammesele7756
@prophetselammesele7756 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJeJgNKflbK4iWR-.htmll
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 3 жыл бұрын
ሊሊየ ስወድሽ እኮ ዘመንሽ ይባረክ
@emutereda8330
@emutereda8330 3 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠኸን ስለዚህች በረከታችን ክብሩን ውሰድ ሁሌም አስገርመን አስደንቀን በሷ ውስጥ ስላስቀመጥከው የማይነጥፍ ዝም ብሎ ስለሚፈሰው ቅኔ ❤️🙏🙌🔥
@ruthzeferbirhan7722
@ruthzeferbirhan7722 3 жыл бұрын
ሊሊዬ ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ አይነት ዘማሪመዎች ይብዙልን Amen💚💛❤😇
@Mintamer1983
@Mintamer1983 Жыл бұрын
When I think about Protestantism, your song immediately comes to mind. You are an icon of the original Protestant movement. I am a follower of Orthodox, but when I hear your song, I wish I were a member of your belief . However, some people ridicule and abuse your belief system . Nevertheless, you are my hero.
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 5 ай бұрын
What people are thinking of you dont'have to bother you! jesus is the only saver! belive in him and you will be saved!
@kemf5410
@kemf5410 3 жыл бұрын
ሊሊዬዬዬዬ በቤታችን ተወዳጅ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽሽ።😘ሥወድሽሽሽ ተባረኪኪ😍🙌❤❤❤
@andargeeyu7498
@andargeeyu7498 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/kJeJgNKflbK4iWQ.html
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mqs.html
@eyasutsegaye2810
@eyasutsegaye2810 2 жыл бұрын
i am 10 years old i love this 🧑‍🎤😀😂😱👪
@dinkineshgebregiorgis5261
@dinkineshgebregiorgis5261 2 жыл бұрын
Yetebareksh Geta kibatun Ahunim yichemiribish Tebarekilign
@tsionkiflu2118
@tsionkiflu2118 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ውበትና ትልቅነት መዘመር እንዴት ደስ ይላል. ዘመንሽ ይባረክ.
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXV9.html
@bezabihl.kebede7844
@bezabihl.kebede7844 3 жыл бұрын
ለሊዬ አሁንም በርች ገና ገና ጌታ በአንች ይሰራል ተችዎችን ምንም አትስም አንች ግን እልፍ እያልሽ ወደፊት.... እኔማ ባለሟል የአንተ አገልጋይ የቤትህ ሰራተኛ ወዳጅ ልጅህ ነኝ ባሪያህም እሆናለሁ በእኔ ፍላጎት ጉልበቴን ዘመኔንም ተጠቀምበት
@berhanuassfa1675
@berhanuassfa1675 11 ай бұрын
I am 9 and I love this song 🎵 💕 Ameeeen Ameeeen
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j 10 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛል በበረከት ኑሪ
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 2 ай бұрын
Menfes kudu zare tewat bezi zmare areseresegn😭😭❤❤❤❤ ነብሴ ኮበለለች❤❤ አሜን ሊሊዬ ተባረኪ❤❤❤
@tersitbenti7925
@tersitbenti7925 3 жыл бұрын
አንቺ ታላቅ፣የእግዚዓብሔር ሴት፣የአምልኮዋ ንግስት፣የኔ ቆንጆ! ብዙ ምስክርኘት አለኝ ደሞ አደርስሻለው፣ኢሔው እቤቱ እየተንቀጠቀጠ ነው በዝማሬው፣መንፈስ ቅዱስ ነው በውስጥሽ የሚያልፈው🕊 እራስሽን አንድም ቀን ለማሳየት አስበሽ አታቂም፣ደሞ ታዳጊዎቹን ሰብስበሽ፣ባንቺ ደረጃ እንኳን አላስፈለገሽም፣እነዚህን ተተኪ ትውልድ አቅፈሽ፣ምን የተባረክሽ ነሽ አንቺ ግን፣ብላሽ እኮ አንተ አይበቃህም ወይ ባርከኸኝ ባርከኸኝ ብለሽዋል፣እኔም የምለውን አጥቻለው፣ባንቺ ውስጥ ያለውን የእግዚዓብሔርን ቅባት አከብራለው!!!
@amya.9535
@amya.9535 3 жыл бұрын
ሊሊዬ ጌታ ብርክክክክክክ ያድርግሽ!! You are a blessing to the body of Christ ❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️
@desugedi8259
@desugedi8259 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXU.html
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa 2 жыл бұрын
እድሜሽ ይርዘምልን ክፉ አይንካሽ የማገለግለው ጌታ አጥር ቅጥር ይሁንልሽ። I have no word to express be blessed throughout your life❤❤❤❤
@abirhamlankamo8355
@abirhamlankamo8355 Жыл бұрын
እግ/ር ዘመንሽን ይባርክ!!!!
@sebsibehaile575
@sebsibehaile575 3 жыл бұрын
" ባሪያህም እሆናለሁ በኔ ፍላጐት " ❤❤❤❤❤❤ ልልሾ ተባረክ 👍👍
@kumumuku7188
@kumumuku7188 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/n9hprLd_1trWiXU.html
@Artetectorplayz
@Artetectorplayz 2 жыл бұрын
I am 8 years old, I love this song its my favoriet 💕
@meronapaw
@meronapaw 7 ай бұрын
ሊሊ ልባችንን በጸሎት ሞላሽው፡፡
@tsegayemelese3592
@tsegayemelese3592 2 жыл бұрын
Kalkidan Kalkidan Kalkidan God bless you
@user-kv6pb4xc4h
@user-kv6pb4xc4h 2 жыл бұрын
አቤትታድለሽ እህቴ ሊሊ ጌታን እንዲህ ድንቅንቅ ስታደርጊው ተባረኪ እንወድሻለን እንቺ ለኢትዮጲያ በረከት ነሽ::
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 3 жыл бұрын
ሊሊ ጌታ እስከመጨረሻ ያፅናሽ እንደ ደረጀ ከበደ ዘምሮ ዘምሮ ባክ ከማረግ ጌታ እንዲጠብቅሽ እንፀልያለን
@judithabraham3175
@judithabraham3175 3 жыл бұрын
Mane farge adrghe,ya koma yamemselwe endaywdeke yetanekake
@sarontigistu8018
@sarontigistu8018 2 жыл бұрын
I am 13 right now .i love you lily.
@aznaazna6655
@aznaazna6655 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሰላም ለእናንተ ይሁን ፡ጌታ፡ይባርካችሁ ✊✊✊✊🎸🎧🎧🎧🎸🎺🎸🎺🎺🎷🎷🎷🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖📖📖📖📖🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖✊✊✊✊✊✊✊💘💘💘💘💘💖💖💖💖💘💘💓💓💓🥁🥁🥁🥁🎼🎼🎼🎼🎧🎧🎧🎧🎸🎸✝️✝️✝️✝️✝️✝️💞💞💞💞👏👏👏👏👏
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 2 жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር እባረካለሁ ሊሊየ አምላኬ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጨምሮ ይባርክሽ
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 3 жыл бұрын
ሁሌም ማለዳ ሳልሰማው የማልውለው መዝሙር ይብዛልሽ ድንቅ ስጦታችን ነሽ ሊሊዬ
@yasasaya2136
@yasasaya2136 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hMBkhdGmlZm-mquH.html
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
6:47
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 2,9 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)
6:12
Frehiwot Abebaw
Рет қаралды 9 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 701 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 1,2 МЛН
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 226 М.
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 208 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 839 М.