Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V13

  Рет қаралды 85,753

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Ай бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 562
@calebd9456
@calebd9456 Ай бұрын
ሰሜ ባርያው ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር ይሁንልን የምትሉ እስቲ በላይክ አሳዩን 🙏
@kukuali8316
@kukuali8316 Ай бұрын
❤❤❤
@dagnachewbeshah-dn7ti
@dagnachewbeshah-dn7ti Ай бұрын
Nice idea!
@aseyahassen6566
@aseyahassen6566 Ай бұрын
ሚያፈነግጡትን እንዲህ እርቃናቸውን አስቀርልን እንደናቶች እንድሜን አውቄ እየኖርኩ ነው አላለችም
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 Ай бұрын
የኔ አንጀት አርስ❤
@mellyedward688
@mellyedward688 Ай бұрын
ቀላል
@alamerewdagne4238
@alamerewdagne4238 Ай бұрын
ምን አለ ይህን ድግስ መቄዶንያ ቢወስዱትና ነፍስ ይማር ቢያስብሉ መልካም ነበር
@vamossvamoss2468
@vamossvamoss2468 Ай бұрын
አታሰቀኝ ሰመረ በልጅ ልጅ ይደርሳል 😂
@user-ludami7
@user-ludami7 Ай бұрын
ወዳጄ መቄዶንያ ያሉት ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ነገር ግን ነፍስ ይማር ያሉት ፍፁም ተቀባይነት የለውም ። የእግዚአብሔር ቃል በዕብራውያን ፱፥፳፯ “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” ነው የሚነግረን ስለዚህ ከእንደዚህ ዓይነት ምንፍቅና ቶሎ ይመለሱ። ይልቅ በክርስቶስ አምነው ቀን ሳለ ነፍሶትን ያድኑ። እርሶ ግን በክርስቶስ ቢያምኑ በእርግጥ አይፈረድቦትም ፣ ምድር ላይ ማንም ፍትሓት ቢያረግሎት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ካላመኑ በእርግጥ ይፈረድቦታል። “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16 “በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።” - 2ኛ ቆሮ 6፥2 ዛሬ ይወስኑ፤የመዳን ቀን አሁን ነውና
@yohannesgebremichael9592
@yohannesgebremichael9592 Ай бұрын
ወይ ጉድድድ ባል እንደ ድርቆሽ እና ሽሮ ማስመጣት ተጀመረ 😳 አስመጥቼ አለች 😅😅😅😅
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Ай бұрын
ማነው እደኔ ሠመረን ሲያይ ሳቁ የሚመጣ?
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
☝🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
@HikmaMukerem
@HikmaMukerem Ай бұрын
ብዙ ኮሜንት አልፅፍም ግን ሁሌ እከታተልሀለሁ ለሞራል ለስነምግባር ለባህል ያለህ ክብር ደስ ይለኛል አላህ ያክብርልን ቲክቶክ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ግን የምር ጤነኛ ናቸው ሆ ሰላም አውለኝ ማለት ነውጂ ቲክቶክ አልጠቀምም እና አንዳንድ ቪድዮችን አንተ ፔጅ ላይ ሳይ ይገርመኛል በጣም አንዳንዶቹ ቤተሰብ ሀይማኖት የላቸውም እንዴ ያስብላሉ
@alexayenew4629
@alexayenew4629 Ай бұрын
you say "ብዙ ኮሜንት አልፅፍም" but write much funny have a wonderful time dear
@tegenuhabte
@tegenuhabte Ай бұрын
ሀዘንን እራሱ አሳዘኑት። ሀዘንተኛ እንዲ ከሆነ ፣ ማንም በሀዘኔ እንዳይደርስ!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
መለሰ ከየት ነው የምታወጡት እንባዬ እሰኪዎርድ ነው ያሳቁኝ
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz Ай бұрын
😂😂😂😂
@bersumihretterefe4726
@bersumihretterefe4726 Ай бұрын
ሰሜ አንጀት አርስ ነህ በጣም!!! እንዳንተ አይነቱ ሰው ይብዛልን ...ሺህ ሁንልን፣ ተባረክ።
@bettykassa3135
@bettykassa3135 Ай бұрын
እንዃንም ተገላገልነው የሚል ይመስላል ተባረክ ወንድሜ አሜሪካን ውስጥ እንደዚህ የለም ለሰርግ ብቻ ነው እንደዚህ የሚደገሰው
@user-qz9st1ut4b
@user-qz9st1ut4b Ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ባሪያው ! ከሰው አገር አክባሪህ ነኝ፡፡ እማማን ልክ ልካቸውን ነገርክልኝ! 🤣እነዚህን ሰርግ ና ሞትን እንዲምታታብን እያረጉ ያሉ ባህል አውዳሚዎችን አደብ ግዙ አልክልኝ ፡፡ አንጀቴን የሚያቃጥለኝ ጉዳይ ነው፡፡ በቀን አንዴ መብላት ሰቀቀን በሆነበት ማህበረሰብ መሃል እየኖሩ እንዲህ መረን ማጣት ምን ይባላል፡ ኸረ ግፍ ነው!
@user-ub8zo2vp4z
@user-ub8zo2vp4z 26 күн бұрын
በነገራችን ላይ ያልመጣ አይነት ጉድ የለም አባቴ ገጠር ግን ወይ ፍንክች ነው ከባህላችን ማንንም አይሰሙም በነሱ ነው ተሰፋችን እንጂ እንደነውራችን ቢሆን ከምድረ ገፅ ጠፍተን ነበር እነሱን ያኑርልን🙏🙏🙏
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
😂😂ሰሜ አንደኛ ነኝ ዛሬ 👍❤️ በነፃ ውድ ኖዎት አላለም 😂
@hiwotwondimu4666
@hiwotwondimu4666 Ай бұрын
😂😂😂😂 that one killed me, ere uuuu
@biniamtamrat6074
@biniamtamrat6074 Ай бұрын
አይ ሰሜ😂😂😂😂😂 ተሻርኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የምር አልቻልኩም ያው ቁም ነገርህ እንዳለ ሆኖ😂 ለማንኛውም ይመችህ ሰሜ ሺ አመት ኑር🙌🙌🙌
@tegenuhabte
@tegenuhabte Ай бұрын
አመሰግናለሁ ሰሜ። መልካም ወግና ባህላችንን ፈጣሪ አያስረሳን።
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
ሰመረ ባሪያው ሃቀኛ ሰው ነህ እንዳተ ያብዛቸው ንጹህ ኢትዮጵያ ነህ ቀጥልበት አንተ የኢትዮጵያ መሪ በሆንክ በሃዘን እንዲ ማረግ በሃላች አይደለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@habtutesema7468
@habtutesema7468 Ай бұрын
ሰሜ አሁንማ ለቅሶ ላይ አመት አመት ያድርስልን እያልን እየወጣን እኮ ነው
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 Ай бұрын
ኡፍ ሰመረ ተባረክ ዘንድሮ ጉድ እኮነው የመጣብን
@solomonhaile3869
@solomonhaile3869 Ай бұрын
You know what? I don't have a word what say, you are speaking g on behalf of millions, stay blessed I have a huge admiration for you. Well said
@tsehayeticha6473
@tsehayeticha6473 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው በዚህ በውጭ አለም ያለነው እንካ እንደዚህ አድርገን አናቅም ኢትዬጵያ ውስጥ ኢትዬጵያውያን የት ናችሁ ንገሩን ምንድን ነው ጉዱ ግራ ገባን እኛኮ
@yeshawmohammed4373
@yeshawmohammed4373 Ай бұрын
ሰመረ የምታቀርበው ትችት በእውነቱ ባህልንና ወግን እንዲጠበቅ ከመጣር ያለፈ ነው እኔ በግሌ የማመሰግንበት ቃል የለኝም በአግባቡ ለተረዳህ ሰው አንተ ለሀገራችን የምትሰራው ከመከላከያ ሰራ ቢበልጥ እንጅ አያንስም ብቻህን በመታገልህ አዝናለሁ አብሬህ የማግዝበት ዕድል ካለ ዝግጁ ነኝ በርታ ወንድማለም
@samsongselassie1277
@samsongselassie1277 25 күн бұрын
My God bless you, man you’re awesome Semere
@user-yb7tc6kw3o
@user-yb7tc6kw3o Ай бұрын
ሰሜ ማህበረሰብ ሀዲዱን ሲስት ሀገር ነች የምትወድቀው ስለ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ይህንን በክፉ የምታዩ ሰዎች ፈጣሪ ምህረት ያድርግላችሁ
@wegayehuzerihun
@wegayehuzerihun Ай бұрын
ከ1 ሠዓት በኃላ የራበው ሠው ቢመጣ እሚበላ የለም ።ያለው ደገሠና ያለውን ጠቀሠ።ተባረክ ሠሜ
@marthagirma553
@marthagirma553 Ай бұрын
ሰምዬ እግዚአብሔር ያባርክህ። ስለ ሁሉም ነገር ተባረክ እድሜ ይስጥህ። እንግዲህ ድር ቢያብር ነው ሚባለው እና ሁሉም የአቅሙን ጣል ቢያረግ ትንሽ ይደግፋል እና የቻልነውን እናረጋለን።
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 Ай бұрын
ሠመረ እውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ስለባህላችን ሰለ ሠው መሆን የምታዘጋጀው ሁሉ ከልቤ ነው የምደሠትበት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሁላችን እንዲህ እንዲሠማን ልብ ይስጠን።
@mekonnenbereka2633
@mekonnenbereka2633 Ай бұрын
የምትስጠው አስተያየት በጣም አሪፍ ነው ታዛቢ አያሳጣን በርታ
@fifilove2515
@fifilove2515 Ай бұрын
ጌታ ይባርክሕ ዘርሕ ይባረክ🙏🙏🙏
@zionmele
@zionmele Ай бұрын
ሰመረ በጣም እናመሰግናለን🙏🏾በአሁኑ ዘመን ስነ ስርዓት፣ በጎ እሴት፣ ይሉኝታ ፣ Decency የሚባሉት ነገሮች በሶሳይቲው ውስጥ እየተሸረሸሩ ነው። ልቦና ይስጠን🖤
@user-qo8wi7gg3v
@user-qo8wi7gg3v Ай бұрын
ሰሜ ደግመው እንዲደግሱ ሌላም ሟች ይጨመርላቸው
@AddisuShiferaw
@AddisuShiferaw Ай бұрын
ሰሜ ምርጥ ሠው
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Ай бұрын
Wey zendirooooo....bravo Semere,u r doing so much, that our society heals....berta That day ....atiteyekibetim.❤❤❤❤Keep it up.
@chobelaw1344
@chobelaw1344 Ай бұрын
Egzabher yistih antes tebarek
@SebelworekMamoGmeskel
@SebelworekMamoGmeskel Ай бұрын
ሰሜ እድሜክን እግዚአብሔር ያርዝመው የኔ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💛💛💛 ❤❤❤
@AG-bu4cd
@AG-bu4cd Ай бұрын
What a guy!!!! No word is enough to appreciate you Semere.
@robelgetu4569
@robelgetu4569 Ай бұрын
ሰመረ በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልን ወንድሜ
@abejebelay8537
@abejebelay8537 Ай бұрын
ተባረክልን ወንድማችን!! ህሊና ላለው ሰው በጎ ምክር ነው::
@jamaneshabdu218
@jamaneshabdu218 Ай бұрын
Selam, I adore your shows. I appreciate the message and sense of humor ❤
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p Ай бұрын
ለዚች ሀገር ትልቅ ዉለታ እየዋልክ ነዉ ምርጥ ወንድማችን❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
ስንት የተራበ እያሉ የሰርጎ አንሶ በለቅሦ. የህን ያህል ዲግስስስ
@user-ee3yu9gi1y
@user-ee3yu9gi1y Ай бұрын
ምን አገባህ አንም ቢኖርህ ታረጋዋለህ
@hanihanu5058
@hanihanu5058 Ай бұрын
😂😂😂😂 ስጠብቅክ ነበር ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ 😂
@confimasresha1748
@confimasresha1748 Ай бұрын
Tebarek Semereye!!!!!!!! Nurelen!! Edime yeseteh!!!!!!!!!!!!!!
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d Ай бұрын
ኢትዮዽያ ውስጥ ስንት ችግረኛ አለ የሚበላው ያጣ ለነሱ ብትሠጡ ጥሩ ነበር ተባረክ ሠመረ እናመሠግናለን
@antenehgirma3762
@antenehgirma3762 Ай бұрын
big respect🙏🙏 bro that's the truth👏👏, keep up the good work
@ayacell1360
@ayacell1360 Ай бұрын
ለቅሶ በዶናት 😢😢😢 እዚላይ ብገኝ አመት አመት ያድርስልኝ ላርባ ላሰማንያ እንዳረሱኝ ብዬ ውልቅ 😂😂😂 ደሞ ብሰነበትስ ሆ😂😂
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Ай бұрын
እውነት ነው😅
@birukyirga9681
@birukyirga9681 Ай бұрын
በምክንያት እኮ ነው የምትመቸኝን ሰሜ
@user-oe5hm2sb6s
@user-oe5hm2sb6s Ай бұрын
Tebarekln baryaw
@user-xs7kh4xy3h
@user-xs7kh4xy3h Ай бұрын
የሚገሪም አስተሳሰብ እግዚያብሄር ይስጥህ የሚሰማህ የለም ሰዉ ስልጣኔ መስሎታል ልጃችህን ይባረክልህ ከሰዉ በላይ ያረግህ
@user-dq1by7hw8k
@user-dq1by7hw8k Ай бұрын
ዋው ጣፋጭ ለቅሶ !!!
@abeba5936
@abeba5936 Ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@Mossbaro1230
@Mossbaro1230 Ай бұрын
በርታ ጐበዜ ይህን ህዝብ ልኩን ንገረው ምናልባት ሰሚ ብታገኝ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 Ай бұрын
ወይ ሰሜ በነፃ ውድ ኖት ተመቸኝ
@eyerustemesgen6225
@eyerustemesgen6225 Ай бұрын
Yene grobes tebark❤
@user-wb5er2iw9n
@user-wb5er2iw9n Ай бұрын
Betamm sema yasaferale
@kidist1705
@kidist1705 Ай бұрын
ሰሜ ላንተ ቃል አጣው ተባረክ።
@abeban.8366
@abeban.8366 Ай бұрын
እንዴት ነው እንደዚ አይነት ወሬ በሚድያ መልቀቅ ። ምስኪን የኔ እህት ጤነኛ እንኳን አትመስለኝም ።
@wollolihemtube7056
@wollolihemtube7056 Ай бұрын
የውነት እንዳንተ ሀገሩንና ባህሉን ወዳድ ያብዛልን አሁን አሁንማ ኢትዮጲያ ውስጥ መሆኑ እያጠራጠረኝ ነው ብዙ ባህላችን እየጠፉ ነው
@Abrela143
@Abrela143 Ай бұрын
👏👏👏👏 ሰሚ ጠፋ ሰሜ
@tigistmesele1931
@tigistmesele1931 Ай бұрын
ነባር ሰው ነሽ አላለም😂😂😂
@alemuserawit
@alemuserawit Ай бұрын
አቦ ወንዶችም እንዲህ ናቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lamlamfikadu445
@lamlamfikadu445 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ስታሳዝን
@king-uz9bh
@king-uz9bh 6 күн бұрын
በርታል እንዳንተ አይነት ትንሽ ሰው ቢኖር ባህላችን ሃበሻዊ ወጋችን በቆየልን ነበር ያዛዝናል በህላችን ወጋችንን ሊጠፋ ነው አሁን ምንም ላይመስለን ይችላል ግን ከተወሰነ አመት በኋላ ግን ይቆጨናል😢
@mariashash9865
@mariashash9865 Ай бұрын
You always funny and make sense.
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 lekso gen tekesheb beka😂😂😂😂😂😂😂😂
@alemuserawit
@alemuserawit Ай бұрын
ይመችህ
@mimishu690
@mimishu690 Ай бұрын
ውይ የልብ አድርስ ነህ እኮ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እንዳንተ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ያብዛልን❤
@seasea3019
@seasea3019 Ай бұрын
ወንድሜ በርታልን እዳንተ ያሉት ያብዛልን 🙏🙏🙏
@honeywine1
@honeywine1 Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meron612
@meron612 Ай бұрын
አንጀት አርስ ሰሜ ❤❤እኔ ራሱ የሽምግልና እና የለቅሶ ነገር 😅 ያስቀኛል
@yabsirasemre949
@yabsirasemre949 Ай бұрын
ሰሜ በምትሰጠው አስተማሪ አስተያየት አድናቆቴ ከልብ ነው የቀደሙትን አላስፈላጊ ድርጊቶች በጎጂ ባሕል ለማቆም አንዳንድ ሙከራዎች ነበሩ ሰልጥነዋል ከተባሉ ማሕበረሰብ እንዲሕ አይነቱ ስህተት ግን እንዳንተ አይነት ቀና ሰው በጣም አስፈላጊ ነውና በርታ ❤
@neimay4696
@neimay4696 Ай бұрын
May Allah bless you 🙏 Semere
@user-hd9ly1ww8q
@user-hd9ly1ww8q Ай бұрын
Semyeee enwedhalen......rejim edime,tena yibzalh.
@hadram2885
@hadram2885 Ай бұрын
ሰሜ አፌ ቁርጥ ይበልልህ።
@Maria-m6
@Maria-m6 Ай бұрын
You consistently articulate insightful perspectives, all while brightening my day with laughter 😂 Thank you!
@mahdihassan3992
@mahdihassan3992 Ай бұрын
My day too walahi
@hina6967
@hina6967 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂የምር አሳከኝ ሰሜ ይመችክ
@natnaealzewdu6606
@natnaealzewdu6606 Ай бұрын
I am really very appreciated you Seme I am so proud of you....I always agree on your ideas you suggestion 👍👍👏👏👍👍👍
@brussjhon645
@brussjhon645 Ай бұрын
Sure definitely I will do it , really appreciate what you are doing
@asnakedechasa8036
@asnakedechasa8036 Ай бұрын
dear brother l great respect your views go ahead
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 Ай бұрын
ጀግናዬ በርታልኝ 😊
@AsmeretHile
@AsmeretHile Ай бұрын
Weyyy semeye, isey isey alek😂😂😂😂eufyyyyyyy egzbeher yesitelen
@teklemariamsintayehu6233
@teklemariamsintayehu6233 Ай бұрын
Esey bedenb nigerachew
@tekluaklile2440
@tekluaklile2440 Ай бұрын
ሰሜ በርታ
@kirubelg1412
@kirubelg1412 Ай бұрын
Really I like this guy....የኔ አንጀት አርስ
@user-lk4vp6rv5e
@user-lk4vp6rv5e Ай бұрын
😂😂😂 nebar sew
@user-kn2tt6wn6q
@user-kn2tt6wn6q Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Alemayehu-wx4ty
@Alemayehu-wx4ty Ай бұрын
You are unique Thank you 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mahdihassan3992
@mahdihassan3992 Ай бұрын
Yes he is thanks for him
@lovely-ov7uc
@lovely-ov7uc Ай бұрын
ከሰከኝ ቆየች ነበር በጣም ነው ያሰከኝ
@eyobgegziabher3969
@eyobgegziabher3969 Ай бұрын
ክበርልን በእውነት ወንድምአለም❤❤❤
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 Ай бұрын
ሰመረዬ የለቅሶውን ነገር በጣም በስፋት መታየት ያለበት ነገር ነው አሁንባለንበት የኑሮ ሁኔታ ሰው መኖር አይደለም መሞት ከባድ እየሆነበት ነው ይሄን ድግስ እያዬ ደሀ ለቅሶ መቀመጥ ሁሉ እየፈራ ነው
@brussjhon645
@brussjhon645 Ай бұрын
Thanks so much my brother, tell them
@usernunu695
@usernunu695 Ай бұрын
በነጻ ውድ ኖት ተመቸኝ😅😅😅
@thehaykebede6471
@thehaykebede6471 Ай бұрын
😂😂😂😂 አስመጥቸዉ ወይ ጉድ
@misrakadmasugebreyes2764
@misrakadmasugebreyes2764 Ай бұрын
ሠላም የኔ ወንድም እግዝያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@hayatebrahim6827
@hayatebrahim6827 Ай бұрын
You’re absolutely right about the funeral .
@user-lm2ns9ub6e
@user-lm2ns9ub6e Ай бұрын
Semerii bee tikikili😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@etechetech7158
@etechetech7158 Ай бұрын
የኔጀግና,እደሜከጤና,የሰጥህ😂❤
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Ай бұрын
ምኖ ስደቡኝ በይ የሚል በዛ ዛንድሮ😂😂😂
@user-bp3or5hl7x
@user-bp3or5hl7x Ай бұрын
የለቅሶ ቤቱ ነገር የበፊት በህላችን ይሻላል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
ሰመረ ነፍስህ አይማርም 😂😂😂😂😂😂
@RekikA
@RekikA Ай бұрын
Sewedh eko 😅
@alemuserawit
@alemuserawit Ай бұрын
ይመችህህህ 🎉🎉🎉🎉🎉
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 18 МЛН
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 180 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 51 МЛН
PART ONE በቃኝ አትነካኩኝ 9 June 2024
47:00
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 154 М.
لما تحس الأشخاص بيكبرو فجأة
0:20
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 3,9 МЛН
#улыбнись #прикол #ржака #юмор
0:30
Валентин Макаров # MakaroviLaif #
Рет қаралды 3,5 МЛН
Mr. Krabs's Regret #spongebobexe #shorts
0:11
ANA Craft
Рет қаралды 37 МЛН
АСЛАН КАК ВСЕГДА😂
0:26
Аслан Шукаша
Рет қаралды 2,1 МЛН