Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V16

  Рет қаралды 258,188

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Жыл бұрын

- Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram t.me/yesamntuonFanaTV
More News on our News Channel / @semerebariawethiopia
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
Ethiopian Comedy, Semere Bariaw On Fana TV, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy by Semere Bariaw on Ethiopian TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota |New Amharic Comedy| Amharic| Guragegna Music| Oromigna Music| Tigrigna Music| Amharic Music | Ethiopian Music |Ethiopian Comedy| Ethiopian Drama| Ethiopian Movies| Ethiopian Music| Fana Television| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8|የሳምንቱ ጨዋታ| ሰመረ ባርያው |ፋና ቴሌቪቭን|ሠመረ ባሪያው | Ethio FM 107.8| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8| New Ethiopian music, New Ethiopian movie, sarcasm, Amharic Drama, ethiopian, Dr. Abiy, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ahmed, Pm, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, Stand up Comedy, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, sarcasm, ebc ethiopia, tadyas addis, tadias addis, ethiopian, Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy semere, Satire on fana tv, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Critics by Semere Bariaw on Fana TV, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Yesamintu Chewata on fana, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው በፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው በፋና, ሰመረ on Fana TV, ሠመረ ባርያው ሳታየር, ሠመረ በFana TV, sarcasm, የኢትዮጵያ ሽሙጥ ጨዋታ, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ethiopian sarcasm, Ethiopian, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, በፋና ቲቪ, ሠመረ ባሪያው የሣምንቱ ጨዋታ, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, @tadyasaddis @tadiasaddis #ethiofm107.8 @EthiopianComedy #SemereBariawFanaTV @YesamintuChewata @Seifufantahun #seifufantahunonebs #newsethiopian @ethiopianmusic @ethiopiancomedy @ebs @ethiopia #ethiopian @DrAbiy #Ahmed @news #Abiy #ሳሚባርያው #ከሰመረባሪያውጋር #ሰመረባርያውሳታየር #ሠመረሽሙጦች #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ #fun #politics #socialmedia @tube, #media #satire @culture @fashion @ethiomusic @history @education @diaspora @newsethiopian @tadyasaddis #tadiasaddis @ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #አሽሟጣጭ #ሰሜባርያው #ሠመረባርያው #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic @FanaTelevision #Ethiopia @EthiopianTV @EBC #comedy #ethiopiancomedy @sitcom #ethiopia @amharicfilm #seifuonebs #tadyasaddis #tadiasaddis #ethiofm107.8 #newsethiopian
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #ፋኖ #አብይ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ህወሀት #ጦርነት #ትግራይ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ናቸው። የሳምንቱ ጨዋታ ስለ #ግለሰብ፣ #ብሔር #አክቲቪስት #ፓርቲ #አማራ #ኦሮሞ #ትግሬ #ወላይታ #ጥላቻ #ረብሻ ጥፋት እና ተመሳሳይ ነገሮች አያወራም

Пікірлер: 985
@Kealemizuriya
@Kealemizuriya Жыл бұрын
ሰሜ ያለንበት ማህበራዊ ውድቀት እንዲህ ማጋለጡን ቀጥልበት እኔ በዘመኔ አንተን በማየት ደስተኛ ነኝ🥰
@user-abugla
@user-abugla Жыл бұрын
አንተ በኛ ትውልድ በመሆንህ ሁሌም እኮራለው ሰሜ የሸገሩ
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Жыл бұрын
አባቴ!
@tadtadu6404
@tadtadu6404 Жыл бұрын
ሰሜ የባህር ዳሩ
@Aspire_Africa
@Aspire_Africa Жыл бұрын
ሰሜ በብዙ ነው የማፍረው የኛ የስነምግባር ጉድለት።ሰሜ 100% ቀጥል ዝም እንዳትል!ጌታ ይባርክህ❤😊👌
@taychmechal348
@taychmechal348 Жыл бұрын
ያንተን አይነት ሰው ያብዛልን!!😍🙏
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
👌👌👌
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ትውልድ የሚያቀጭጭ ብቻ ሳይሆን የሚቀጭ ነው አንቂ አንደበት አሉ ለኔ ግን አናቂ ነወ ሰመረዪ እግዚአብሔር ይስጥክ 👌
@biniamgjormai
@biniamgjormai Жыл бұрын
Amen amen
@aelafadane1636
@aelafadane1636 Жыл бұрын
I wish lots of people would understand your Despline and your respect to our culture . really appreciate what you are doing. Well done Semere.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ወይኔ ሰመረ አንጀቴን ቅቤ አጠጣህልኝ የሳቄ ምክንያት ስለሆንክ አመሰግንሀለሁ 🤣 ❤️
@abiytegegne7547
@abiytegegne7547 Жыл бұрын
የምትገርመኝ ሰው ነህ የእውነቴን ነው እጅግ በጣም ብዙዎቹ ትችቶችህ ትችት ብቻ ሳይሆኑ የተደረጉ እውነታዎች ናቸው። ለየት ያለ ፕሮግራም ስለሆነ በተለይ ለሃገራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን
@yirgashewabekele2089
@yirgashewabekele2089 Жыл бұрын
Good observation! I like your reflection
@hiwotmasresha9822
@hiwotmasresha9822 Жыл бұрын
እኔ ራሴ ንግግሩ ደሜን ነው የሚያፈላው😂 ተባረክ ሰሜ👏👏👏
@yadyado7120
@yadyado7120 Жыл бұрын
ይሄን ሰዉ በመገሰፅህ ደስ ብሎኛል አንድ ቀን ደስ የሚል ነገር አላየሁበትም እንዲያዉም የሃገር ሰዉ እንዴት ያዪታል ብዬ ሃገር ቤት መግባት መኖር ተስፋዬ ጠፋ እንዴት ለዚህ የሚስቅ ሰዉ ጋር ብዬ የዉነት
@eualkasa2192
@eualkasa2192 Жыл бұрын
በነፃ ውድ ነው ንግግሩ😂😂..ቁም ነገር እየተናገርክ ሰው የምታዝናና Tnks a lot
@Taybi-_12
@Taybi-_12 Жыл бұрын
Hilarious 😂
@eliaskhalid6987
@eliaskhalid6987 Жыл бұрын
🤣
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ባርዬ ዛሬ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ በተለይ ስለቤት ሰራተኞቹ ለተናገረችዉ ሴት የሰጠኸዉ ትምህርት👏👏👏
@meskieshete2646
@meskieshete2646 Жыл бұрын
ወይኔ ባርች ከኢትዬ ከወጣዉ እንደዚህ ስቄ አላዉቅም 😂😂😂 ይመችህ ኑርልን አቦ😂😂😂😂😂
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
Enim ;;;;;🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zeday5334
@zeday5334 Жыл бұрын
ሠመረ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠው ማስተዋል ያድልህ። ሚዲያው በባዶዎችና በነውረኞች ተሞልቷል። አንተን የመሰሉ በሽተኞችን ጥሩ አድርገው የሚያክሙና ስርዓት የሚያሲዙ ሰዎች ሀገሪቱ ያስፈልጋታል። በርታ ነውረና ድንቁርና ቢያንስ በኩራት ሊንሰራፋ አይገባም ! እመ አምላክ ትጠብቅልን።
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Жыл бұрын
ወይኔ ሰመረ አንጀቴን ቅቤ አጠጣህልኝ የሳቄ ምክንያት ስለሆንክ አመሰግንሀለሁ
@yenege1071
@yenege1071 Жыл бұрын
የእነዚ አይነት ሰዎች ውጤት ነው ዛሬ ላይ ዋጋ እያስከፈለን ያለው ነገሩ ማን ያዘዋል አይደል ስምን መልአክ ያወጣዋል አለ ያገሬ ሰው። Tnx Seme❤🙏
@henokget
@henokget Жыл бұрын
ለትውልድ የሚጨነቅ ትውልድ ያብዛልን። ሰመረ ባሪያው ከአንዳንድ ስድቦችህ ውጪ የምትሰጣቸው ሀሳቦች እጅግ ጠቃሚ ናቸው ።
@hayunakereyu251
@hayunakereyu251 Жыл бұрын
ባርችዬ ግን አንደኛ እኮ ነሽ የሰፈሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር
@user-bt3cl8nr2e
@user-bt3cl8nr2e Жыл бұрын
የት ሰፈር ልጅ ነው
@user-bt3cl8nr2e
@user-bt3cl8nr2e Жыл бұрын
ተናገራ የት ሰፈር ልጅ እንደሆናቹ? እኔ ባዲስ አባ ናፍቆት ቅጥል ያልኩ ነኝ:: ስጠረጥር የከረዩ ልጆች ናቹ ምን አልባት ልደታ? እኔ ግን የኪሎ ልጅ ነን
@emuuyetatiyelij8850
@emuuyetatiyelij8850 Жыл бұрын
እብድኛ አይገባኝም 😄😄😄😄 አይ ባርች
@makidakedir5819
@makidakedir5819 Жыл бұрын
Thank you Semere, keep going up! Keep building awareness on our society. We need more people like you 👍
@NADC2024
@NADC2024 Жыл бұрын
They say one person can make a difference. You are an example. I really like your criticism. You are logical and it's needed. Thank you. God bless 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Ethiopia will prevail.
@tenagebeya
@tenagebeya Жыл бұрын
ሰሜ ፈጣሪ ይባርክህ። ያንተ ልጆች ምን የታደሉ ናቸው። እኛም ታድለናል።
@bezashowarga6367
@bezashowarga6367 Жыл бұрын
I am listening to you from San Jose, you’re the best we need more Man like you! ❤
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 Жыл бұрын
እንዴት ነው ያሳደጉህ እነዛ ምርጥ ቤተሰቦችህ ውድ ሰመረ እግዚአብሔር ከዛ በላይ ማስተዋሉን ይጨምርልህ። ተባረክ።
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 Жыл бұрын
የሃገራችንን ደነዞች ተረድተህ የምትነግርልኝን ነገር ይመቸኛል በርታ።
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 Жыл бұрын
እሱ ተናግሮ ደነዝነቱ የማይለቀው የለም
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
ሰሜ በርታልን ለሁሉም ኢትዮጲያዊ ቢደርስ ሀገር የሚቀይር ትዝብት ነው
@user-yu7rn2un5o
@user-yu7rn2un5o Жыл бұрын
እኔ ግን ሶሻል ሚያ የሚባል ነገር አላይም ይቅርብኝ እልና እደናተ አይነቶቹን ሳይ ደሞ እፅናናለሁ. ለማንኛዉም እናመሠግናለን በርታልን
@natanalekalu4943
@natanalekalu4943 Жыл бұрын
እደ አንተ አይነቱ ይብዛልን ሺ አመት ኑርልን 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 Жыл бұрын
የልቤ ሰው ስወድህ እኮ ❤ የቸኮለ እንዳይተናኮልህ 🤣🤣🤣 ሞትኩ!
@nunuyusuf1468
@nunuyusuf1468 Жыл бұрын
Yne wadem sewodeh
@belekassahun7677
@belekassahun7677 Жыл бұрын
እኔ ሰመረ እንድታዉቀዉ የምፈልገው ዝም ብዬ ለመሳቅ ወይ ለሌላ አይደለም ትክክለኛና ትውልድ ከመስመር እንዳይወጣ ስለምታደርግው ነገር ክብር አለኝ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ግን በርታ እሺ
@tatekassefa6753
@tatekassefa6753 Жыл бұрын
ሰሜ በጣም አመሰግንሀለሁ ለምታደርገው ትውልድን የመታደግ ጥረትህ በብዙሀኖቻችን ግን በጣም አዝናለሁ። አንተ የምትችለውን ሁሉ እያደረግህ ነውና 10 ሰው እንኳን ከለቡ ከተከታተለህና ከተለወጠ ይበቃሀል በርታልኝ ወንድማለም።
@danielnegash7985
@danielnegash7985 Жыл бұрын
አስማረ ዳኜ
@user-rq4se5rl6k
@user-rq4se5rl6k Жыл бұрын
በጣም ገረመኚ ይህ አንቄ አደበት የሚባለው የተናገረው አስቀያሜ ነው ከእምነት ከነፁህ ዓዕምሮ ጋ ይጋጫል ዝሙትን የሚያነሳሳ ንግግር ነው ። ለሱ ብቻ ሳይሆን የዘንኩኚ ለጓደኞቹም ነው ከዚህ ጋ መስራት አይደለም መቀመጥም ያሳፈራል አንቄ ሳይሆን አደዳቢ ነህ ባሪያው እናመሰግናለን
@biruhengdayehu8874
@biruhengdayehu8874 Жыл бұрын
ሰምየ እውነት በጣም ነው የምትመቸኝ እነዚህን ይማህበረሰብ ጠንቆች ልክ ልካቸውን ንገርልኝ በጉጉት ነው ምጠብቅህ ሁሌም በርታልን
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ሰሜ ባላውቅህ ይቆጨኝ ነበር ይህ ምልከታህ እኮ ከድሮም ያስገስመኛል keep going bro pcsss።
@biyamjemal9504
@biyamjemal9504 Жыл бұрын
ሰ ሜ ይመችህ እንደዚህ አይነቶችን ለይልን አንቂወች እና አናቂዎችን ቀባሪ ሊያሳጡን ነውኮ 😳
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l Жыл бұрын
አኛ እንደነዱን ሥለምንነዳ በሆይሆይታ ነው የሚባለውን አናሥተውልም።ሠሜ ቃል የለኝም አምላክ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@matyaskk6386
@matyaskk6386 Жыл бұрын
ሰሜ ይመችህ ማርያምን አንተን የመሰለ ሰው ስላለን በእውነት ከራት ይሰማናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@samsomkidane5038
@samsomkidane5038 Жыл бұрын
I see all time l love you your profession talking from eritrea 🇪🇷🇪🇷
@jeddahhabeshaentertainment327
@jeddahhabeshaentertainment327 Жыл бұрын
እኔ የምሰራው ያህል ነው የሚሰማኝ ያንተ ሃሳብና አስተያየት አንዳንዴ ንዴትህ ሁሉ ይጋባብኛል ‼ እድሜ ይስጥህ አመሰግናለሁ በጣም 🙏
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
ሰሜ "እብድኛ አይገባኝም" ተመችቶኛል አቦ ኑርልኝ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ እኮ: ምሽቴን አሳመርከው " still rural country side face”
@abrahamashenafisime
@abrahamashenafisime Жыл бұрын
U r the sound of many Ethiopians. Long live Seme.
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ተወልጀ ያደግሁ አድ ገነት ነው ፣ያው ኤርትራዊ ኢትዬጲያዊ ነኝ ፣የኔ ባርያ ሰወደው ደስ የሚል አስተማሪ ቁምነገረኛ ባርያ ስለሆንክ ደስስ ይለኛል በኡነቱ ለሁለት አገር ሚኖሩ ፣አንድ ህዝብ ኢትዬ ኤርትራ ማለቴ ነው አስማሪ ደስ የምትም ሰው ብየሀለሁ።መቼ ባርያ የሚባለው የኛ እውቁ ሱፕር የማነ ባርን ያስታውሳል ሰሜ ደሞ የአገራችን ኢትዬ ሱፕር ባርው ብለናል ባጭሩ ሀለቱም ፣ጥቁር አልማዝ ብለንሀለ።
@gashogasho1859
@gashogasho1859 Жыл бұрын
ሰመረ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ ሁሌ ለኔ አንደኛየ ነህ።
@Green-dk8mt
@Green-dk8mt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት፣ሐሳቤን በጣም ነው የቀየሩት፡ይበርቱ❤️
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
እብዲኛ አይገባኝም አላልክም ሰሜ 😂😂
@rozaassefa4372
@rozaassefa4372 Жыл бұрын
The way you talked love it,you are number one keep it up brother .
@amen9455
@amen9455 Жыл бұрын
“Still Rural country side face “😂😂😂😂 ሰሜ ይመችህ
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣የናሽናል ጆግራፊው ተመችቶኛል ።ክፍል ሁለት ይቀጥልልን 🤣
@user-rn3yx4xr9t
@user-rn3yx4xr9t Жыл бұрын
your social critics teach me a ton. thank you bro.
@amirside5728
@amirside5728 Жыл бұрын
ስደት ላይ ያለ አንተ ነቆራ ከባድ ነው ብሮ ቀጥይበት ሰሜ ሸገሪያንስ
@samrawiteshetu3839
@samrawiteshetu3839 7 күн бұрын
በዚ ሰውየ ከምነቃ ቡና ጠጥቼ ባልነቃ ሰሜ እግዚኣብሔር ይባርክህ ኣቦ
@user-es3xc5ts3p
@user-es3xc5ts3p 3 ай бұрын
ይደግ ይደግ ብለን ያሳደግነው ስጋ አለዘበልዘበል እኛኑ ሊዋጋ አሉ አባቶች ከላይ እስከታች በኛ ላይ ዘመቱብን በባዶ ቅጭላታቸው ። ይህን ሁሉ ባዶ ሰው የዘራብን የዋያኔ ካርኩለምነው ።ስነ ምግባርና ስነ ህይወት ባለመማራቸው እሚቃትሉን ለየላቸው
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
እንዴት ይባላል ትዳር የተከበር ነው እግዚአብሔር ቃል ነው ትክክል ብለሃል ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
አሁነ በሱ ቤት ተናግሮ ሞቷል እሱ ትዳር ከያዙ ሰዎች ተወልዶ ትዳር ይጠላል ይሄ ነው አነቃቂ አንደበት ድንቄም
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ዝም በላቸው ህዝቡ ተጃጅሏል!! ስሜ አንተ ብቻ በርታ.❤
@dagibab
@dagibab Жыл бұрын
ጭንብሉ, "ካንትሪ ሳይድ ፌስ " , የቸኮለ እንዳይተናኮልሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰሜ ይመችህ ጨጏራችንን ጨረሱት እኮ
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
ሰመረ እውነት ነህ አንተ ልዮው ሰው በርታ ኣካሄድህ በሙሉ ምረጥና ኢትዮጲያዊ ነውና በርታ ።
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
"Still rural countryside face" 😂😂😂💀
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 Жыл бұрын
እንደኛ መተኛት ከሆነ ያንሰናል😅 ተመችቶኛል
@eizaaman8445
@eizaaman8445 Жыл бұрын
ሰሜ አላህ ይጠብቅልህ ይሄን ደነዝ እንኳን ነገርክልኝ እሱ ብሎ ማህበረሰብ አንቂ ሰምዬ እሱ ራሱ መቼ ነው የሚነቃው
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
I just discovered you on Seifu’s show. You are hilarious!!! Thank you!!
@biniamgjormai
@biniamgjormai Жыл бұрын
He’s amazing
@demekechmclaughlin3825
@demekechmclaughlin3825 Жыл бұрын
I am proud of you semi, I hope Ethiopia has same like you one more person
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Semi, Thank God for having you ! 🙏
@kumelasori6049
@kumelasori6049 Жыл бұрын
Waan gaariitti jirta Sammaraa .. Itti fufi 🥰♥️
@zenabugselassiemenge6949
@zenabugselassiemenge6949 Жыл бұрын
ሰሜ ነገሮችን የምታይበትን ነገር በጣም ነው ማደንቀው ብዙ ጊዜ ከሰዎች ጋር የምወያይባቸው ነገሮች ናቸው ከብዙዎች ጋር ግን ባለመግባባት ተጣልቻለው
@urmyrestnpeace
@urmyrestnpeace Жыл бұрын
Semu always on point! Ye liban ecko mitenagerw.
@gselasezgonedr2907
@gselasezgonedr2907 Жыл бұрын
ያለንበትን ማህበራዊ ውድቀት እንዲህ ማጋለጡን ቀጥልበት እኔ በዘመኔ አንተን በማየት ደስተኛ ነኝ ወንድሜ::
@missyz1520
@missyz1520 Жыл бұрын
እንደው ምን ላድርግህ ተባረክ። እያሳቅከን ከገባቸው ጥሩ እየነገርክልን ነው።
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Жыл бұрын
እሰይ መጣህልን እንዳው አንተ የህመም መድኃኒት ስለሆንክ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን ስራህንበጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እንዳው በርታልን
@getnettb4701
@getnettb4701 Жыл бұрын
Super cute view brother! You noted excellently and you're working practically to save our generation to the next level. God bless you!!
@Jezzy21movies
@Jezzy21movies Жыл бұрын
ታላቅ ሰው። አስተዋይነትህን ይጨምርልህ።
@securitygovernance1437
@securitygovernance1437 Жыл бұрын
ትክክል የሆነና ያልሆነው ነገር ለይቶ የሚያቅ፣ ማህበረሰባዊ ልማዶች፣ ወጎቸ ፣ የጋራ እሴቶች እና ባህሉን የሚያከብር ሀላፊነት የሚሰማው ትውልድ ለመገንባት የምታደርገው ጥረት መልካም ነው በርታ
@mimiaddisu2248
@mimiaddisu2248 Жыл бұрын
ውይ ይሄ ትውልድ እግዚኦ ስመረ በረታ በአንተ አሰተያየት ውድ ልባቸው ቢመለሱ Thank you brother keep going
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 Жыл бұрын
Thank you for your contribution my brother
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 Жыл бұрын
😅😅...love what you said to the dumb diaspora and the nonsense guy so called motivational speaker..Thank you...❤️
@mahletwtsadik2303
@mahletwtsadik2303 Жыл бұрын
Temechehegn!! You are always on point!! Edeme yesetih!
@alemworkgetahun7878
@alemworkgetahun7878 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ይህ ሊለመድ ይገባል በሁሉም
@kojokonjotreli812
@kojokonjotreli812 Жыл бұрын
ጎቦዝ አንደኛ ቪደኦ ሁሉም ደስ ይላኛል👍 Like shere 👈 አድርግውአለዉ 👍
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 Жыл бұрын
Our generation is getting worse day by day someone have to put them on their place thank u for doing zat
@danielsolomon52
@danielsolomon52 Жыл бұрын
bravo seme endante aynet halafinet yemisemachew gazetegnoch yebzulen
@boneaymro8093
@boneaymro8093 Жыл бұрын
ይመችሽ ሰሜ ያራዳ ልጅ 💪🏿💪🏿💪🏿
@solomonliben6001
@solomonliben6001 Жыл бұрын
በጣም በጣም የተጃጃለ ሌጅ ነው እንኳን ሰው ሊያናቃቃ ለራሱም ያልነቃ ደነዝ ውታፍ ነቃይ ነው
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
ግልፅነት ጥግ ድረስ ነው:: ሚገርም ስብዕና ነው ያለህ ወንድሜ::
@Green-dk8mt
@Green-dk8mt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጦት፣ሐሳቤን በጣም ነው የቀየሩኝ❤️
@hanitad1992
@hanitad1992 Жыл бұрын
ሰሜ አስተያየትህ በጣም ትክክል ነው እናመሰግናለን🙏 ተባረክ
@addisudesalegn4030
@addisudesalegn4030 Жыл бұрын
ሰመረ በሰው አገር ሳቅ ቢገለኝ በአንተ ነው።ይመችህ የአራዳ ልጅ። አዲሱ ከሚኒሶታ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 Жыл бұрын
እረ ሰሙ " እኔንም እሸኝ"😂😂😂😂😂
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Жыл бұрын
እስቲ ተረጋጊ! መጀመሪያ ይሹኝና እደውልልሻለሁ
@gigidubai8039
@gigidubai8039 Жыл бұрын
በሳቅ ማህል ቁም ነገር የምታወራ በጣም ነው የምወድክ ከውቀት ጋር ነው
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 11 ай бұрын
ሠሜ በርታልኝ የዘመናችን ምርጥ ሠው
@neyoman277
@neyoman277 Жыл бұрын
Samere pls don't stop ,your critics is absolute bro stand for our culture 🙏
@Sammy_34567
@Sammy_34567 Жыл бұрын
Thank you! Thank you! Thank you! You have no idea how much this Manyazewal guy gets on my nerves and the sad thing is the ppl that take his fake preaching serious. Our ppl are being misled eko
@firewbekele1770
@firewbekele1770 Жыл бұрын
Thank you bro! The points that you raise most of the time were facts.Keep it up !
@AbebaAbebaw
@AbebaAbebaw Ай бұрын
ሰው ማለት አንተ ነህ ስሜዬ ❤❤❤❤❤ኖርኚ
@belekassahun7677
@belekassahun7677 Жыл бұрын
እራሱ መች ነቃና ይህ አንቂ ...ብርቄም አንቂ
@ethioletts9811
@ethioletts9811 Жыл бұрын
የኔም ሃሳብ ነው ማንያዘዋል የሚባለው ስለትዳር እንኩዋን እውቀት የለውም ዝምብሎ ስበጠረቅ ያናድደኛል ጩሀቱ እራሱ irritates me
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv Жыл бұрын
😂😂😂
@mezmamo919
@mezmamo919 Жыл бұрын
Gosh Tebarek! Berta ande endatmerachew! You are telling my heart!
@selhadinseid
@selhadinseid Жыл бұрын
ጀግና ነህ ወላሂ
@abeluyene857
@abeluyene857 Жыл бұрын
Dear, you're perfectly right. Such spoilers appreciated for their killing and destruction of generation (i am referring the so called motivational speaker). We are voicing your concern. Who knows one day result will come. Be blessed
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
🤮እንዲህ ቀንድቀንዱን በልልን ሰው ጭብጨባ አጀባ አሰከረው እኮ🫣🤬
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Жыл бұрын
ወደ ኋላ አልልም ዛቻ ቢበዛብኝም እንኳን!!
@batyjake6167
@batyjake6167 Жыл бұрын
እዉነት አንተ ገዳይ ነህ እድሜ ይስጥህ 😍
@goje8503
@goje8503 Жыл бұрын
በእውነት ይህ ልጅ መረን ወጣ ሰሜ!
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
СЛАБОВИДЯЩИЙ и ПОЛИЦЕЙСКИЙ
0:15
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,4 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,9 МЛН
ตาบอดมักหลอย
0:25
หำน้อยซอยจุ๊ Channel
Рет қаралды 20 МЛН