Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V14

  Рет қаралды 273,539

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Жыл бұрын

- Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram t.me/yesamntuonFanaTV
More News on our News Channel / @semerebariawethiopia
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
Ethiopian Comedy, Semere Bariaw On Fana TV, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy by Semere Bariaw on Ethiopian TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota |New Amharic Comedy| Amharic| Guragegna Music| Oromigna Music| Tigrigna Music| Amharic Music | Ethiopian Music |Ethiopian Comedy| Ethiopian Drama| Ethiopian Movies| Ethiopian Music| Fana Television| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8|የሳምንቱ ጨዋታ| ሰመረ ባርያው |ፋና ቴሌቪቭን|ሠመረ ባሪያው | Ethio FM 107.8| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8| New Ethiopian music, New Ethiopian movie, sarcasm, Amharic Drama, ethiopian, Dr. Abiy, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ahmed, Pm, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, Stand up Comedy, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, sarcasm, ebc ethiopia, tadyas addis, tadias addis, ethiopian, Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy semere, Satire on fana tv, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Critics by Semere Bariaw on Fana TV, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Yesamintu Chewata on fana, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው በፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው በፋና, ሰመረ on Fana TV, ሠመረ ባርያው ሳታየር, ሠመረ በFana TV, sarcasm, የኢትዮጵያ ሽሙጥ ጨዋታ, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ethiopian sarcasm, Ethiopian, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, በፋና ቲቪ, ሠመረ ባሪያው የሣምንቱ ጨዋታ, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, @tadyasaddis @tadiasaddis #ethiofm107.8 @EthiopianComedy #SemereBariawFanaTV @YesamintuChewata @Seifufantahun #seifufantahunonebs #newsethiopian @ethiopianmusic @ethiopiancomedy @ebs @ethiopia #ethiopian @DrAbiy #Ahmed @news #Abiy #ሳሚባርያው #ከሰመረባሪያውጋር #ሰመረባርያውሳታየር #ሠመረሽሙጦች #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ #fun #politics #socialmedia @tube, #media #satire @culture @fashion @ethiomusic @history @education @diaspora @newsethiopian @tadyasaddis #tadiasaddis @ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #አሽሟጣጭ #ሰሜባርያው #ሠመረባርያው #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic @FanaTelevision #Ethiopia @EthiopianTV @EBC #comedy #ethiopiancomedy @sitcom #ethiopia @amharicfilm #seifuonebs #tadyasaddis #tadiasaddis #ethiofm107.8 #newsethiopian
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #ፋኖ #አብይ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ህወሀት #ጦርነት #ትግራይ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ናቸው። የሳምንቱ ጨዋታ ስለ #ግለሰብ፣ #ብሔር #አክቲቪስት #ፓርቲ #አማራ #ኦሮሞ #ትግሬ #ወላይታ #ጥላቻ #ረብሻ ጥፋት እና ተመሳሳይ ነገሮች አያወራም

Пікірлер: 1 100
@siedmehamed6897
@siedmehamed6897 Жыл бұрын
ባርዬ ካንተ ጋር አብረን እርር የምንል ብዙ ነን እንወድሀለን በርታ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 Жыл бұрын
That’s so true!!!
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
ባርዬ ሳቅና ቁምነገር እንዴት ደስ እያለኝ እንደምሰማህ ያሳደጉህ ይባረኩ ኢትዮጵያ እንደአንተ ያለ ሰው ያብዛላት ክበርልኝ❤
@woinabebaabebe402
@woinabebaabebe402 Жыл бұрын
እኔ ያንጀቴን ስለምትነግርልኝ በጣም ነዉ የማመ ሰግንህ ለነኝህ ቅል እራሷች ልክልክካቸዉን ንገርልን።
@tigistgetachew1504
@tigistgetachew1504 Жыл бұрын
እነዚህን ለቃቅሞ አስሮ ልካቸውን ማሳየት ነበር
@bezawitmulugeta7198
@bezawitmulugeta7198 Жыл бұрын
, Gg
@natydereje1407
@natydereje1407 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ሰሜ🙏🙏🙏...... ወጣቶች በ ኢትዮጵያዊ ስነምግባር አንድንኖር የምትሰራውን ሥራ ከልቤ አደንቃለው
@monaaaa5731
@monaaaa5731 Жыл бұрын
ሰመረ አሳዳጊዎችህ ይባረኩ ፈጣሪ ይባርክህ በርታልን
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Жыл бұрын
አሜን ይባረኩ🙏
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ግን እኔ ሳስበው አንተ ልጅ ሁሉ ነገርህ እያሳቀ አስተማሪ ነው
@merryyekeralejyebuneyedagf7887
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 Жыл бұрын
ባሪያው ተከስቷል የባሪያው አድናቂ ገባ ገባ በሉ ይመችክ ባሪያው ✌️💚💛❤️
@jemila6481
@jemila6481 Жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ሰሜ እንቁ የሀገራችን ልጅ ነህ ባህል ወግህን አክባሪ እናመሰግናለን አላህ ያክብርህ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube Жыл бұрын
አቦ ሰምዬ እግዚአብሔር ያክብርህ አንተ በእውነት ለባህላችን ለኢትዮጵያዊነታችን የቆምክ ድንቅ ሰው ነህ።
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ያቀረብካቸው ሁሉ መተቸት መወቀስ ያለባቸው አፀያፊ ድርጊቶች ናቸው...
@O_L_D89
@O_L_D89 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዘና ማለት ስፈልግ እዚ ቤት ነው የምከሰተው😂😂
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
ሰመረ ባሪያው ክብረት ይስጥልን 🙏አይኑን ነበር ማጥፋት ወንድን ፍቅር ይላል ነፍስ ይማር ብይይለሁ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 Жыл бұрын
ሰመረ ግን ሁሉም ወጣት ሊከተልህ ይገባል ተባረክ
@merewbishu
@merewbishu Жыл бұрын
Semer, semere.... I have no words how you raised the moral voice high... You are my hero.. You are truly a social and cultural advocate.. You care so much about the generation.. The emerging moral crisis, minlebleh... You are one of the very few, social responsible media personality.. Keep it up bro.. Challenge us... Go..go..
@mimiamen851
@mimiamen851 Жыл бұрын
እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገርልን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@Peter_zgreat
@Peter_zgreat Жыл бұрын
ሰመረ በጣም ትልቅ እይታ አክባሪህ ነኝ ለባለጌዎች ልቦና ይስጥልን ትምህርት በካህን አለ በኡስታዝ አላ ይህ ከሁሉም ይበልጣል ምክንያቱም ጤነኛ ሰው መሆን ከሁሉም ይበልጣል። በድጋሚ ክበርልኝ ወንድሜ
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Жыл бұрын
ቁምነገር እንዴት ደስ እያለኝ እንደምሰማህ ያሳደጉህ ይባረኩ ኢትዮጵያ እንደአንተ ያለ ሰው ያብዛላት ክበርልኝ❤
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ቸሩ መድሃኒያለም !ያብዛልን አሜን !!! እናመሰግናለን !
@beniworku7186
@beniworku7186 Жыл бұрын
ሰሜ ተባረክ🙏 በጣም አስፈሪ ጊዜ ላይ ደርሰናል
@menamulugeta2050
@menamulugeta2050 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን። በርግጥም እግዚአብሔር ጉዳዩ ከሰማይ ነው።ጌታ ይባርክህ።
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o Жыл бұрын
ሰሜ በእውነት ወሳኝ መልክት ነው ያስተላለፍከው እጅግ በጣም የምትመሰገን ነህ በርታ እንደዚ ሕዝብን የማይጠቅሙ ሀገርን የሚያጠፉ ተግባራትን አንስቶ እረ መላ ማለት ትውልድን ከመጥፋት መጠበቅ ሀላፊነትን መወጣት ነው!
@Berhanusahle
@Berhanusahle Жыл бұрын
ሰሜ ይሄ ሰው እኮ ማለት እስር ቤት የገባው ሰው ነው፤ በሀሰተኛ ሰነድ እና ማጭበርበሮች.... you are my Favorite SEMEX...bravo berta
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ውይ የነሱ ጋጠወጥነት በአገሬ ሰዎች እንዲህ መሆን አዝንና ተስፋ እእዳልቆርጥ በአንተ እጽናናለሁ 💕🤣🤣🤣💕
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው !!! ያሳቀኝ ግን😁😁😁 ሀይዌይ ላይ ነው እንዴ ያደጋችሁት" የሚለው አባባል" ሲቀጥል ፍቅር አታቅም እያለ የሚናገውን ልጅ እንደው' እኔም ባገኘው አፈርጠው ነበረ " ባርቾ በርታ ከጎንህ ነን.
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝንና ተስፋ የሚያሳጣ ዘመን ነው። ማይኮን ስላመሰገንክ ደስ ብሎኛል። ከዚህ ሁሉ ጨለማ ውስጥ ጥቂት ብርሃን ስለምትሆኑን እናመሰግናለን። ሰሜ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ። በታዋቂነት ስም የሚጨማለቁ አላዋቂዎችን ስለምትነግራቸው ደስታዬ ወደር የለውም፤ ሃላፊነትህን እየተወጣህ ነው። ፈጣሪ ከዚህ የበሰበሰ ገዜ አውጥቶ ወደ ጭንቅላት ዘመን እንዲመልሰን ምኞቴ ነው!!!!
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 Жыл бұрын
😂😂😂 ሳሙኤል ዘሚካኤል ነውኮ "ባራክ ኦባማ ኢሚዴት አለቃዬ ነው"😂😂😂
@Alemiina
@Alemiina Жыл бұрын
ሰመረ ሁላችንንም ያሳስበናል የአብዛኛወቻችንን ስሜት ስለሆነ ምትናገርልን እናመሰግናለን። it has been 17 years for since I left home a lot has been changed.
@nazitytube8355
@nazitytube8355 Жыл бұрын
እግዜር ያክብርህ የእውነት ምርጥ እይታ ያለህ ሰው🙏
@semiramohammed5378
@semiramohammed5378 Жыл бұрын
እውነት እውነት ንገራቸው ምናልባት ቢረዱህ ተባረክ ወንዴ እውነትን የሚጋፈጥ ሰው የለም የመጨረሻው ዘመን መገለጫዎች ናቸው ብዙዎቹ ክበርልኝ
@solomonmekonnen4118
@solomonmekonnen4118 Жыл бұрын
Semere, I have been watching ur videos lately and I am 30 , and as a concerned citizen the things that you are doing is so right you speak up in a right manner …thank you for seeing the generation crisis… thank you for reminding us to speak up also
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን አንተን!
@abiyo
@abiyo Жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ፤ ለእነዚህ ውሪ ነብይ ነን ባዮች ጠበቃ የሚቆም ካለ እብድ ነው።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ስሜ የልቤ መዳህኒት ነህ🤗 አገር አጥፊ ትውልድ ጋጠወጥ ሁላ ኤጭ የውሸት መአት ሲያስጠሉ 😳🤫🤐
@anteyemenbere6832
@anteyemenbere6832 Жыл бұрын
ባርች እኛም እያረርን ነው ወይኔ ትውልዶቻችን ወዴት እየሔዳችው ነው ግን መረራችሁን አሁንስ አበዛችሁት ኤጭ
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@afiytbarek3490
@afiytbarek3490 Жыл бұрын
ተው እግዚአብሔር እራሱ የፈርዳል አንተ ተው ሌላውን አንደኛ ነክ
@berukdemissie3106
@berukdemissie3106 Жыл бұрын
You are one of the few Ethiopian who care about the future of our generation . Thank for your devotion
@mulugetaabate5015
@mulugetaabate5015 Жыл бұрын
ይመችህ ሁሌም ቆዳ ለሆኑ ሰዎች እንደዚህ ስታዝረበርባቸው በጣም ነው የሚመቸኝ እንደዚህ በግልጽ የሚያረክሳቸው ጠፍቶ ነው መቀለጃ ያረጉን የደንቆሮ ስብስብ በዛብን እኮ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
The one & only Dr.Eng Samuel ZeMichale አንድ ሰሞን እኮ ፈመሰ 😂😂😂🤣🤣
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Жыл бұрын
ሰሜ ባርያው እነዚህ ከንባብ የተፋቱ ማፈሪያዎችን አንተ ባትኖር ኖሮ ማን ያስተካክልልን ነበር! በርታልን ወንድማችን፡፡ ሀላፊነትህን በአግባቡ እየተወጣህ ነው፡፡
@isaactame6337
@isaactame6337 Жыл бұрын
keep it up !! u r best youtuber we need more people like u who knows the culture, norm, and value
@abu5523
@abu5523 Жыл бұрын
ጤናይስጥልን ሰሜ "በብልግና መታወቅ" እኔ ለልጆቼ በጣም እየሰጋው ነው። በጣም እያሳሰበኝ የመጣው ጉዳይ እንዴት የአገራችንን እሴት የሚገረስሱ ጉዳዮችን በትክክል የሚተች እና ልክ አይደለም የሚል ሰው ጠፋ። ሰሜ እግዚአብሔር አምላክ የወላጆቻችንን ቀናነትና ልበቀናነት ተመልክቶ ልጆቻችንን ይጠብቅልን አሜን።
@addis2653
@addis2653 Жыл бұрын
ስሜ የእይታህን ጥልቀት ረስቶ እንደ ኮሜዲ የሚያይህ ካለ ይገርመኛል ያንተ አይነቱን ሁሌም ያብዛልን አባቴ ወይ አድምቄ ዳቦሽ አላለም ማፈሪያ
@marthihudan4676
@marthihudan4676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ! የነገው ትውልድ የሚያሳስበው ድንቅ ሰው
@rahmetuozilawiw1546
@rahmetuozilawiw1546 Жыл бұрын
ሰሜ እያዝናናህ ስለምታስተምረኝ ወለሂ በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤👏👏
@TamiruMD
@TamiruMD Жыл бұрын
Semere, You are definitely one of my favorite KZfaq video producer. I only devote my time to worthwhile videos like yours. You are incredibly responsible and unbiased. I regularly watch Your KZfaq videos and occasionally your TV appearances. Keep up the fantastic job, please!!!! Young Ethiopians today skip classes and spend their time on social media acting prematurely as content creators, bloggers, advisors, dancers, and other professions. I will advise them that nothing they have done in life is appropriate unless it is supported by education. Even if you become famous, a lack of knowledge makes you a walking dead man. Education comes first, and fame follows. Please create a program title based on the issues I outlined above. Thanks
@Mama-sh9ot
@Mama-sh9ot Жыл бұрын
ሰሜ ኑር አቦ አንተን ሳይ ሀገሬ ሰው አላት እላለሁ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@eyob307
@eyob307 Жыл бұрын
እኔ ካንተ የሚስቀኝ ብዙ ነገር ቢኖርም ግን ቁምናገር የምትናገረው ነገር ይበልጣል በርታ ወንድ ሚ
@zutake6254
@zutake6254 Жыл бұрын
Semere semere
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Жыл бұрын
እየተማሩ መዝናናት መሳቅ ደስ ሲል👍😂😂
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia Жыл бұрын
በጣም እኔማ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ቻናሉን ቀርቶብኛል 😂 እየሳቁ ትምህርት አለው
@tamartasema8315
@tamartasema8315 Жыл бұрын
@@TGTEthiopia እኔም በቀርብ ቀን ነዉ ያወኩት😊የመጀመሪያዉ ቀን ቀኑን ሙሉ ስስቅ ዋልኩኝ😂
@binidemissie963
@binidemissie963 Жыл бұрын
Your work narrows the generational gap and keeps our integrity strong. Thank you and keep doing it
@alemuamina5848
@alemuamina5848 Жыл бұрын
እኔ ሰመረን አየሁ🤣 ሰሜ የሰዉ ምርጥ በዉነት ሀገራችን አስጊ ደረጃ ለይ ደርሳለች😭🤔
@trsitbezu7117
@trsitbezu7117 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንደዚህ በፍጥነት ከእምነታችንና ከባህልችን መች አንደወጣን የሚያሳስብ ነገር ነው በአደባባዬ ግብረሰዶም እግዛብሔር ይታረቀን
@tigisth.b8127
@tigisth.b8127 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂.... Barye u re the most funniest & smartest!!!!!
@netijatrading4032
@netijatrading4032 Жыл бұрын
ኧረ በአላህ ይሄን ድንቅ ወንድም ከልባችን አድምጠነው እየወረሰን ካለው ከሰይጣናዊ ወረራ እራሳችን እና ወገኑን እንታደገው!! መንግስትም የተለየ ድጋፍ አድጎለት አብረነው በዝተን ይችን ቅድስት ሀገር ወደ ክብሯ እናዝልቃት!
@hailuangaw5771
@hailuangaw5771 Жыл бұрын
ልክ ልካቸውን ነው የሰጠሀቸው ንገርልን እማ ትውልዱን ቀይ መስመሩን እየረገጠ ነው ያለ በተለይ ቲክቶክ ላይ 🥰🥰🥰🥰🥰በርታልን
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
የእዳለ አድምቄ እንዲሕ የወረደ ዘፈን መዝፈኑ ያሳዝናል እንደው ጨዋ ሰው ጠፋ እኮ ምን ይሻል ይሆን ግን የሚነግርልን ያስፈልገን ነበር ተባረክ ሰመረ ትልቅ ሰራ ነው እየሰራሕ ያለሐው ተባረክ 🙏
@yemewodishbekele
@yemewodishbekele Жыл бұрын
Respect. You can how to Educate the generation. EGZYABHER YBARKEHE.SEMRE.
@michaelhaile4814
@michaelhaile4814 Жыл бұрын
Thank you! አሁን የእውነት እንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋል ካልሆነ ጭንቅላታችን ላይ መውጣታቸው ነው
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይህንን ያጥፋልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Жыл бұрын
ሰመረ ምን አይነት አንጀት አርሰ ሰው ነህ አንደበትህ ይባርክ። ቀጥልበት ጋጠወጥነት እጅግ በዝቶአል።
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ፈጣሪ ያብዛልን እንዳንተ ያለውን 🙏
@longliveethiopia9882
@longliveethiopia9882 Жыл бұрын
ይሄ ህዝብ ቁም ነገር እንደማይወድ በአንተ ተከታይ ማወቅ ችያለሁ።long live sema
@adanegirma476
@adanegirma476 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እንዲህ የሚገስፅ የሚመክር በዚህ ዘመን በዚህ እድሜ ጠፍቷል የሚያበረታታ ነው ይሄ ነው የጠፋው በርታ USA 🇺🇸 ♥️
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
ተባረክ የእውነት የሳቱትን ለመመለስ የምታረገው ነገር እደግፈዋለው ቀጥልበት
@yona6097
@yona6097 Жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ይመችህ አባቴ ያኑርልን አንተን
@sintayehulegesse8517
@sintayehulegesse8517 Жыл бұрын
Discipline is the foundation of our country, and we value our culture and some common sense. Furthermore, nearly 90% of the population is religious and moral. We will not accept anything that contradicts these. Thank you Semere!
@Love_of_food
@Love_of_food Жыл бұрын
እረ አንተ ሰው ዛሬ ገደልከኝ🤣🤣። በዛው በጣም አዘንኩ😔
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m Жыл бұрын
አንተን ያለማድነቅ አይቻልም በርታልኝ ነነዚህ ሀሰተኞች ብያቶች እግዚአብሔር ያጥፋልን ህዝቡን አጃጃሉት
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 Жыл бұрын
I really enjoy you ☺....you are so reasonable and wise . Thank you 🙏
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 Жыл бұрын
ሰመርይዬ በሞላልኝና ሀገሬ በገባሁ 😁😁😁🙏🙏🙏
@saralove537
@saralove537 Жыл бұрын
ባሪዬ አደራህን ይህ አስተያይትህን ቀጥልበት ምክንያቱ ስው ተባላሽታል እንዳንተ ዋ የምለው ከላገኘ አገራችን ወደ መጥፎ ሁኔታ ነው ምትደርስው እባክህን ምከረን እናመስግናለን🥰🥰🥰
@mitikuf1401
@mitikuf1401 Жыл бұрын
Great as always. Love your videos man.
@NADC2024
@NADC2024 Жыл бұрын
I've got lots of respect for you my brother 🇪🇹
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 Жыл бұрын
Goodness me- I am not sure whether I should laugh or cry. Semere’s talent of using humour and sarcasm to educate the generation is very valuable! It is also tragic to witness that mass delusion and insanity is taking over the nation!!
@daniel8323
@daniel8323 Жыл бұрын
እጣቢ ሁላ ማፈሪያ
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
wonderful reaction. Thank you Semere B. Viva!
@bawahana8697
@bawahana8697 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰሜ ስወድህ
@yoditt1425
@yoditt1425 Жыл бұрын
first video ekko ዶክተር ኢንጅነር ሳሙኤል ሃይለሚካኤል ነው who remember this dude😀😀😀
@withucie
@withucie Жыл бұрын
He (Self claimed Doctor Engineer) was charged with fraud, forgery documents and fake charties!
@natenaelkebede7203
@natenaelkebede7203 Жыл бұрын
meeee 😂
@mekshew
@mekshew Жыл бұрын
🤣I can see you as "anti-virus" for the Tiktok virus! keep it up!
@qalkidanm.584
@qalkidanm.584 Жыл бұрын
well said!
@simeretm3665
@simeretm3665 Жыл бұрын
Thanks you for advocating!! I love your show!
@zerfuashewaamare
@zerfuashewaamare Жыл бұрын
ሰመረ ተባረክ
@alexlesemie970
@alexlesemie970 Жыл бұрын
ሰመረ ባሪያው ሳሚ ሳክስ ነው እኮ አታቀውም እንዴ እንጂነር ዶክተር ሳሙኤል ዘሚካኤል ይባላክ 12 ኛ ክፍል ነው 😃😃
@martasertsu3769
@martasertsu3769 Жыл бұрын
Sentega kefele 🤣🤣🤣
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤🙏🇪🇹🥰
@yenemartube1
@yenemartube1 Жыл бұрын
ሰመረ መልካም ኢትዮጵያዊ ሰው ለኔ የሁሌም የቁም ነገር የእውነት ጀግናዬ ነህ እንደነዚህ ያሉ ሀገር አጥፊ ሰዎች መኮርኮም ይገባቸዋል ኑርልን🙏🌷🌷🌷🌷
@rahelfikre8425
@rahelfikre8425 Жыл бұрын
Greatly appreciated! It worth my time!
@almazkiros7734
@almazkiros7734 Жыл бұрын
ውይ በስመአብ!!!!!ልክ ነህ!!!እመቤቴን!!!!አቤት እኮ ስወድህ እኮ !!የወጣተቱ ሲገርመን ሼባው እንዲህ መሆን ነው እንደ ሀገር ዘቅጠናል!!!ትውልዱ!!! ይገርምሀል ወዴት እንሄድን እንደሆነ አላወኩም!!! ብቻ ትውልዱ ደንዝዟል በዝሙት መንፈስ!!! በጣም ያሳስባል!!!! እመቤቴን!!!
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 Жыл бұрын
Ato Semere i have already fade up with many youtubers and the magnitude of their stupid conversations. I thank you for taking the responsibility to save us from these ignorants and give the appropriate +acceptable anwsers , There are a lot of peopole who support you in silence. Keep on checking the facts+THANK YOU Wondim !!!
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q 11 ай бұрын
❤❤❤የልብን.ነውየምትናገረው.ጎበዝነክ በርታ
@genetcell2480
@genetcell2480 Жыл бұрын
ባርሽ ያነሳሀቸው ርዕሶች በሙሉ ትክክል ነው የልብ ነው ያወራኸው አንተም ተባረክ ።
@meskieshete2646
@meskieshete2646 Жыл бұрын
😂😂😂😂አረ ኡ በሳቅ መሞቴ ነዉ 😂😂እስከዛሬ ሳላይህ ቆጨኝ😁
@ewekassa5522
@ewekassa5522 Жыл бұрын
እንዳንተ ሀገርን ከሌቦች የሚታደጉ ያብዙልን።
@52645u
@52645u Жыл бұрын
I can't say thank you enough once again, I can say the Negative Side of Digital Transformation has played a huge role on the scenes you just criticised. Only if we can have ear and ofcourse the mind to analyze what we are doing. Ethiopians, specifically leaders , you need to focus on the rehabilitations on the Norms and cultures that made us ETHIOPIANS and work on the community as a PROJECT.
@birhanumekonnen4157
@birhanumekonnen4157 Жыл бұрын
Exactlly !
@danielsolomon52
@danielsolomon52 Жыл бұрын
hahahahaha seme yemecheh eyetah yegermegnal hule bravo
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 Жыл бұрын
Semere I love ur program I come back to my lovely country after 18 years betam destgna negne
@banchemamo6579
@banchemamo6579 Жыл бұрын
Semere , you are brilliant!!!! Keep up.....
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 Жыл бұрын
Thank you Semere for the good job. 💐🍂🌺🌾🌱💮☘️🪴🏔️🌴🌊🌲🌺
@aberamollaaberamolla8075
@aberamollaaberamolla8075 Жыл бұрын
ባርች ሰሜ እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ ሰላምህ ይብዛ!
@gondebahrdar5780
@gondebahrdar5780 Жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ ይህች አለም በጣም አስቸጋሪ ናት ንፁሃን የሚበሉት አጥተው ሌሎች እንድህ የሚቀለድበት ጊዜ ላይ ነን ።
@eliasassefareggassa1430
@eliasassefareggassa1430 Жыл бұрын
ሰመረ ተባረክ፡ ድንቅ ኢትዮዽያዊ ነህ።
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ባርዬ በእዉነት በሳል ሀሳቦችን ነዉ የምታነሳዉ ከልቡ ሆኖ ለሚሰማህ ማለት ነዉ ተባረክ🙏
@mesfinbonger4308
@mesfinbonger4308 Жыл бұрын
I appreciated you for decency keep on doing we need more people like you.🙏
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 Жыл бұрын
ይሄን ሚዲያዉን ያለኣግባብ ለሚጠቀም ሰገጤ ፍቱን መድሃኒት ነህ ተባረክ!
@jemalseid4762
@jemalseid4762 Жыл бұрын
Yimechih seme I wish more medias like u keep it up
@ethiomediatube7752
@ethiomediatube7752 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍ጨዋ ኢትዮጵያዊነህ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ባለጌ ባልታየነበር።
@ethiopianationnationalitie5043
@ethiopianationnationalitie5043 Жыл бұрын
Excellent analysis thank you for this an examplery.
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ጀግና ነክ አድናቂክ ነኝ ቁምነገርክ በጣም ደስ ይለል ምርጥ ነው በፊት ቲክቶክ ለይ ነበር ማይክ የመልስ ምት ትችላለህ የምር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Harley Quinn protects bullied children #clown #angel
0:47
超人夫妇
Рет қаралды 8 МЛН
ตาบอดมักหลอย
0:25
หำน้อยซอยจุ๊ Channel
Рет қаралды 21 МЛН