Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V3

  Рет қаралды 499,508

Semere Bariaw

Semere Bariaw

9 ай бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@education
@berhanunega
‪@abiyahmedali7738‬

Пікірлер: 1 600
@YnTnGdL
@YnTnGdL 9 ай бұрын
ከስንተኛ ክፍል ነው ግን ትምህርትህን የጨረስከው? እንተ ራሱ ትችትህ ጥራዝ ነጠቅ ነው!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 9 ай бұрын
ባልተማረ ሰው ላይ መቀለድ ተገቢ አይደለም ወንድሜ። እንደ ምንም ከኑሮ ጋር ታግዬ ማታ ማታ እየተማርኩ ዘንድሮ 5ኛ ክፍል ደርሻለሁ። ነገ ደግሞ ከፈጣሪ ጋር አንተ የደረስክበት ደረጃ እደርስ ይሆናል። አበረታታኝ !!
@user-mercy588
@user-mercy588 9 ай бұрын
​@@SemereBariawethiopia😂
@user-mercy588
@user-mercy588 9 ай бұрын
😂😂😂
@ruthtariku4359
@ruthtariku4359 9 ай бұрын
አንተ ደሞ ስለትምርት ምን ታቃለህ አፍህን ዝጋ መሀይም
@haymanotmengesha4726
@haymanotmengesha4726 9 ай бұрын
Errr Ebakhe Semer Teweld Yeminshe Negeger New Eminager ok
@onelove6768
@onelove6768 9 ай бұрын
ሠምዬን ያላችሁ እስኪ እንያቹ እንዴት እንደምወድህ እኮ ❤❤❤ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ
@butterfly2349
@butterfly2349 9 ай бұрын
Endene yemewdew sew Yale aymeslegem, Amen, yehun ❤ 🙏
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 9 ай бұрын
አይ ስመረ ከልብ እኮ ነው እምታስቀኝ ልክ ልካቸውን ስለምትናገር😂❤
@userd42
@userd42 6 ай бұрын
እንጀራ,እየበላህ,አታስጎምጀኝ,እንጀራ,የሌለበት,ከተማ,ነው,የምኖረው,ንግግሮችህ,በሙሉ,ያስቃል,ይመችህ,ኑርልን,ብለንሀል,ተባረክ,አሜን,በል,
@martinendres5657
@martinendres5657 9 ай бұрын
ሰመረዬ: ወንድሜ: አንተ: እኮ: የኢትዮጵያ: እና: የባህልዋ: ጠበቃ: ነህ:: ኑርልን!💐🏆👑🏆👑💐👑👍🏾
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 9 ай бұрын
ሰሜ አንተ የብዙ የታፈኑ ሰዎች አፍ ነህ በርታ አንተ ባትኖር ማን አንጀታችንን ያርስልን ነበር ብቻ ያንተ አይነቱን ያብዛልን👍👍👍
@tamartasema8315
@tamartasema8315 9 ай бұрын
ገልፀከዋል👍
@nanigebre3747
@nanigebre3747 9 ай бұрын
ሰሜ ሰው በጠፋበት ሰው ሆነህ የተገኘህ ሰው ነህ።
@almazdegu151
@almazdegu151 9 ай бұрын
ውይ ሰምዬ ከነ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረኩልህ በጥም ነው የምወድህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@MichaelKuri06
@MichaelKuri06 8 ай бұрын
እኔኮ የሆነ አጎቴን ነው የሚመስለኝ ሰሜ ፈታ ያረገኛል ቆጣ ይለኛል ይመቸኛል❤
@kidist1705
@kidist1705 9 ай бұрын
ውይ ሰመረ የልቤን ነው የምትነግርልኝ ሆዴን በሳቅ እና በቁም ነገር አቆሰልከኝ እንደድንቺ እንዳይሆንብኝ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayat-is2vk
@hayat-is2vk 9 ай бұрын
ማነዉ የሰመረ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ❤
@melber7957
@melber7957 2 ай бұрын
Ye minlk zemachoch selehone?? geday chefchafe selehone??
@hebretmelaku9669
@hebretmelaku9669 9 ай бұрын
በየቀኑ ብታቀርብ ደስ ይላል ብዙ ቁም ነገር አለበት ከቀልድ ቁምነገሩ ይመቸኛል እድሜ ይስጥህ
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 9 ай бұрын
ሁሌም አይሃለሁ ሁሌም አመሰግናለሁ❤❤ ትውልድና ባህል እንዳይጠፋ እየደከምክ ነው። ❤❤❤❤
@elusbestelias3429
@elusbestelias3429 9 ай бұрын
ግን ምን አይነት ስብዕና ነው ያለህ፤እውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ፤አንደበትህ ይባረክ!
@user-gu4mf6pr9o
@user-gu4mf6pr9o 9 ай бұрын
ሁፍ በተለይ ትምህርት ሚኒስተር ላይ የሠጠኸው ሀሳብ ደስ ሲል!!!!
@kikinaborko
@kikinaborko 9 ай бұрын
Right 👍
@hebelaudience6797
@hebelaudience6797 9 ай бұрын
True but what about the other stakeholders? He is perfectly said.
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 2 ай бұрын
ሰሜ ኧረ ኣራዳዎቹ ይሸቅሉበት ራበታቻራ ማራገሬቦ ፋራው ኣሜን ይበል።
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 9 ай бұрын
ኧረ ሰሜ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂 የድንች በስጋው፣ የጋሽ ተካልኝና፣ ለመስማት ቢቀፍም የሰንጋው ቪዲዮዎች በጣም ይገርማሉ!!
@safarijemal3020
@safarijemal3020 9 ай бұрын
Can’t stop laughing on the last one. The message is to the ox not to the man 😅😅😅
@fanaberhe202
@fanaberhe202 9 ай бұрын
Ufffff😂😂😂😂 betam new yeskut😂😂
@liya5015
@liya5015 9 ай бұрын
What can we say for such kind of man
@melakudinku2027
@melakudinku2027 9 ай бұрын
ሽሜው 50 ነኝ ሲል ዝም አልካቸው? ከሰባ በላይ ናቸው !
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ጋሼ ተካልኝ ላይ የሰጠሀው አስተያየት ገደለኝ ይመችህ።
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 9 ай бұрын
ሰሜ ተባረክ የህመምተኞች ማዕከላዊ ልላካቹ ላልከው ተመቸሀኝ እንደዚህ አይነት ቦታ መች ይሄዳሉ ጃሉን ነው ሚያጃጅሉት
@lunaamor5354
@lunaamor5354 9 ай бұрын
🤣🤣🤣ደሞ ድንች በስጋ የበላሁትስ ነገር ምሳዬን😂😂😂
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 9 ай бұрын
ሰሜው ኣንበሳችን ኑርልን! የበሬው ገደለኝ። ይመችህ አቦ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 9 ай бұрын
ቁርስ በልተን ምሳ ለመብላት ውይይት 😂😂😂😂
@romantsehay7354
@romantsehay7354 5 ай бұрын
አረ ስሜነህ በሳቅ ገደልከኝ ሳቅ ጤንነት አሉ እውነት ነው ከልቤ ነው እኮ የምታስቀኝ ለምን ኮሚድያን አትሆንም😂😂😊😊😊
@AminatYimem
@AminatYimem 6 күн бұрын
እናት ወልዳለች ጀግና ነህኮ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
@babelealemu4508
@babelealemu4508 9 ай бұрын
My guy semere always on point!!!!! Keep it up !
@godisgood4803
@godisgood4803 9 ай бұрын
ሰመረ የኔ ውድ ወንድም ሰላም ላንተ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሁን :: ❤🇪🇹❤
@Alex-zq2hs
@Alex-zq2hs 9 ай бұрын
ጋሽ ተካልኝ ውጭ ሃገር ቢሆን ያሳስራቸው ነበር ። አንደኛው የስራ ሙያቸውን የግል ፍላጎታቸው በማዋላቸውና ሁለተኛው ደግሞ ለዓቅመ ሄዋን ያልደረሰች ልጅ በማማገጥ ። የቅጣቱም ልክ እስከ እድሜ ይፍታህ ሊደርስ ይችላል ።
@danielsertese
@danielsertese 9 ай бұрын
Ere alchalkum 😂😂😂😂semeye ymaceh brother
@mimebeza3240
@mimebeza3240 9 ай бұрын
ገና ሳታወራ እኮ ነው በሳቅ ሞተው ሰምዬ❤
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 5 ай бұрын
😂😂😂 የኔዉ ቢጤ
@Mihiret855
@Mihiret855 9 ай бұрын
ተወሳስቦብሻል be ike😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 9 ай бұрын
ውይ እንኳን ነገርክልኝ ይህን ሰውዬ ድንች በስጋ ጥሩ ባይሆን ኖሮ የሐረር ልጆች አንኖርም ነበር!!
@ethiomedstar8690
@ethiomedstar8690 9 ай бұрын
በጣም መልካም የሆነ አመለካከት ነው ያለህ🙏 አንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን🙏
@sarateketay5432
@sarateketay5432 9 ай бұрын
ቁርስ በልተን ምሳ ለመብላት ውይይት 😅😂😂😂😂
@birtukaneshetu
@birtukaneshetu 9 ай бұрын
ዋይኔ ባርዬ አንዴ ዛሬ አስቀህኝ አታቅም አቦ ፈታ አረከን ይመቺክ👍👍👍👍👍👍 😄😄😄😄
@shawaye5579
@shawaye5579 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Biruk5824
@Biruk5824 4 ай бұрын
😂😂😂❤🎉🎉በጣም ገራሚ መልክት ነው ዶክተሩ ቀጥልበት 🎉
@dannylemi8802
@dannylemi8802 9 ай бұрын
ሰመረ በጣም ልክ ነህ ።ሰውዬው ለመተቸትና መርዶ ለመንገር ብቻ የተሾመ ነው የምመስለው። ችግሩን ከዓመታት በፊት ተረዳ ነገር ግን እስከዛሬ ድረስ ከመፍትሔ ይልቅ መርዶ ለመንገር ሱፉን ገርግዶ ብቅ ማለት ሆነዋል ስራው ።
@selamdemissie7267
@selamdemissie7267 9 ай бұрын
😂😂😂ኡኡኡኡኡኡ 😆😆😆 ሠሜ ለበሬው ያስተላለፍከው መልእክት ግን አንደኛ 👏👏👏☝️
@user-po3xe2ii8r
@user-po3xe2ii8r 9 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ገና ሳላይ like የማደርገው 😊😊
@hailerootethiopia5331
@hailerootethiopia5331 9 ай бұрын
እኔም እንደዛዉ ነኝ😂😂
@Passenger27207
@Passenger27207 9 ай бұрын
ሳታይ መውደድህንማ ሰመረም አይወደው😂
@sciencekassaye3258
@sciencekassaye3258 9 ай бұрын
አምነዋለው ሰራውን ለዛ ነው ሳላይ 👍የማደርገው የምሞግተው ሲኖርም ካየሁ በሁላ 👍ካረኩ በሁላ አፅፋለው ግን ብዙ 👍👍👍👍👍👍ይገባዋል
@ekrammuktar-hg4sp
@ekrammuktar-hg4sp 9 ай бұрын
Ere enem
@alemutaye558
@alemutaye558 9 ай бұрын
What about me
@Hanagirl544
@Hanagirl544 9 ай бұрын
ቾግር ይታየኛል ስትል 😂😂 thank you semino!
@showantasew293
@showantasew293 9 ай бұрын
አቦ ሰሜ እኮ ጀግና ነህ በቃ ጀግና 🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 9 ай бұрын
ገና ሳትናገር ነው ሳቄ የሚመጣው አንዳዴም በማይሳቀው በግፍ ታስቀኛለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MarsilasGetaneh-fy7hy
@MarsilasGetaneh-fy7hy 9 ай бұрын
ሰሜ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ እኛን በምትተቸዉ ነገር ግን ውስጤን ታረሰርሰዋለህ❤❤
@tamartasema8315
@tamartasema8315 9 ай бұрын
እኔም
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 9 ай бұрын
Protestant ye lebenet haymanot selehone eko new 😂😂😂
@ROBELYENENESH
@ROBELYENENESH 9 ай бұрын
Esu mech Protestant teche leba hochen new Orthodox leba biyageye aymerem ehtee❤
@MesertgebrekidaneMesert
@MesertgebrekidaneMesert 9 ай бұрын
@@ROBELYENENESH tekekel bro
@imranbel9984
@imranbel9984 9 ай бұрын
​@@kedestzegeye992አሁን ያንቺ እምነት እንደዚህ ቢባል ኖሮ ኮረንቲ ካልጨበጥኩ ትይ ነበር መሃይም፡ አንቺ ሌላውን ባከበርሽው ልክ ነው ሌላው ሚያከብርልሽ ያንችንም።
@SPG_2-6-9-1
@SPG_2-6-9-1 9 ай бұрын
You really know how to catch ppl’s attention 😂. The last part killed me 😂😂😂
@seidtubee
@seidtubee 9 ай бұрын
የምሠጣቸው ኮሜቶች አደሠወኛ የምር ጎበዝነህ ወንድማችን💪
@user-ui4cs8lb7o
@user-ui4cs8lb7o 9 ай бұрын
አክባሪህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 9 ай бұрын
ሰሜ you are smart ጌታን እኔ ብቻ ነኝ እህንን ሳውየው የምዎዳው 🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️ ነጭ ነጩዋን ዝርግፍ ነው የምያደርጋው 🥰🥰🥰🥰 አንበሳ 😂😂
@samsonkifle
@samsonkifle 9 ай бұрын
ተወሳስቦብሻል😂😂😅😂😂
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 9 ай бұрын
ወንድማችን ሰመረ እውነትህን ነው ከሕብረተሰቡ ውጪ ፈጣሪንም መዳፈር ነው
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 9 ай бұрын
ጋሼ በይ😂😂😂ተካልኝ ጋሽ ተካልኝ በይ አንቺ ነውረኛ😂😂😂😂😂
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 9 ай бұрын
እሄኔ ከቤቱ ዶሮ ወጥ በድንች እየበላ ይሆናል😅😅😅😅 ባጠቃላይ ግን እንደ ትውልድ ዋዥቀናል
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 9 ай бұрын
በጣም! ሰሜ ይሄ ሁሉ ተማሪ ሰነፍ ነበረ ለማለት ይከብደኛል። የሆነ ያልገባን ነገር አለ።
@BuzensheTadass-ii5sc
@BuzensheTadass-ii5sc 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አረ,ሰው,ሁሉ,እደሰመረ,ቢሆን,ችግሩ,ሀገራችን,ደና,ሰው,አይበረክትም,,ይባረክሕ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 9 ай бұрын
እኔሁለዜ የምስቀዉ ሰወቹ ሲያወሩ መልስእስኪሰጥ ዲረስየሚያሳየዉ አክት😂😂😂😂😂
@aregashgebere
@aregashgebere 9 ай бұрын
😂😂😂አረ ሰሜ የዛሬው ይለያል ማዳሜ እስክትታዘበኝ ድረስ ነው ያሳከኝ ኡፍፍፍ ኑርልን የምር ❤
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb 9 ай бұрын
🤭😂😂😂😂🤣🤣ምንም አላወራም መዳም ካባረረችኝ ሰሙ ስራ ትቀጥረኛልህ 🤭🤭🤭😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-sh5tp6ot5o
@user-sh5tp6ot5o 9 ай бұрын
ሰሜ ስለብልግና የምታወራው ሴት ትክክለኛውን ነገርክልኝ ተባረክ 👍👍👍👍👍
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 9 ай бұрын
እውነት ነው ብዙ ዊልቸር የሚያስፈልጋቸው አሉ ብዙ ጸሎት የሚያስፈልጋቸው በሽተኞች አሉ ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው አሉ ትክክል ሕይወትን በተግባር መታየት አለበት
@ruthasres491
@ruthasres491 9 ай бұрын
ሰሜ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንደሁልጊዜው ምርጥ ።ከሰው መሀል ሆኜ በዚህ ቪዲዮ ብቻዬን 😂😂😂 እያንዳንዱ ያቀረብከው በተለይ የታዳጊው ፓስተር፣ የአባባ ሹፌሩ አረ ወየው 😢😢 ዶክተር.... ያልካት ባለጌን አንጀቴን አርሰኸዋል ።ድንች በስጋ አልገበኝም ነበር ።ዘመዶቼ ምን ብለውት ይሆን 😂😂😂 የእውነት ምን ይላሉ ??የመጨረሻው መልዕክት 🐂🐂🐂🐂 አቆሰልከኝ ።
@sara_mandefro
@sara_mandefro 9 ай бұрын
😂አይ ሰሜ ፈታ ነውኮ የምታደርገኝ😊
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 9 ай бұрын
ሰሜ እንዴት እንደምወድህ❤ እንደዝህ ልክ ልካቸውን ንገርልን በናትህ ተስቃየን እኮ😂😂😂😂
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
❤❤❤ሰመረ❤❤❤ፖረፍሰል😂😂የወረደ ይባላል 😂😂😂ከጥት ጀምሮ እበላለሑ አሞኝ አላቅም❤❤ ኢየሱስ ይባረክ❤❤ስተባላ አጎጎሕኝ❤❤❤ሰመረ❤❤❤
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 9 ай бұрын
እኔ የ 8ወር ልጅ አለኝ አፉን አልፈታም እና እሱ በተኮላተፈ ቁጥር ልሳን አወራ አሜን ልበል ማለት ነው? እንደዛ እንደማለት ነው እኮ የነ ዳንሳ ዘመዶች የሚሉን 😂😂😂😂😂 ሰሜ አንተን ግን ሳላመሰግንክ አላልፍም እግዚአብሔር እዳንተ አይነቱን ያብዛልን 😊😊
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 9 ай бұрын
እንደው ተዉ ነው የሚል ይጥፋ እግዚኦኦኦኦኦኦ በዚህ ልክ መውረድ ሰመረ ግን ተባረክ ልጆችህን ይባርክልህ
@EldenaEldu
@EldenaEldu 9 ай бұрын
ሰሜ በጣም ነው ያሳከኝ መልዕክትህ ቁም ነገር አለው በርታ ❤❤❤
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 9 ай бұрын
Mr Semere thanks a lot for what you are doing ❤❤❤
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሰሜ አኛናናኸኝ እነሱ ግራ ገብቷቸው ሌላውን ግራ ያጋባሉ ወይ ጉድ
@rosedaniel5402
@rosedaniel5402 9 ай бұрын
😂😂😂 you make my day 😂 Thank you
@lishanteka9871
@lishanteka9871 9 ай бұрын
ሰመረዬ በጣም ነው እማከብርህ እምታቀርበው ሥራ ሁሉም ፍሬ ያለው ነገር ነው
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 9 ай бұрын
I am dead 🤣🤣🤣🤣🤣 Semere for president 💫👍💯
@tamartasema8315
@tamartasema8315 9 ай бұрын
I agree with you 👍
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 9 ай бұрын
😂😂😂 ማይ ፌቨራይት ስሜ❤
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 9 ай бұрын
አረ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም እንደው ሰሜ ተባረክ
@user-yf9tg5jb8i
@user-yf9tg5jb8i 5 күн бұрын
Kkkkkkkkkk... dinich be siga bro!!
@tamartasema8315
@tamartasema8315 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኑሮአችንን ያለገናዘበ ምክር😅
@mesetube4610
@mesetube4610 9 ай бұрын
ውይ ሠሜ እንደው የልቤን እኮ ነው የምታወራው
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 9 ай бұрын
ኢየሱስ እንኳን ሰማያዊ አገልግሎቱን የጀመረው በ30 ዓመቱ ነው።
@mimim9982
@mimim9982 9 ай бұрын
ተመስገን እንበል አንድ ግዜ መብል አተው የመን ዉስጥ ቅጠል ይበላሉ እናመስግን አገራችን ጥጋብ ነው ተመስገን ሶሪያን የመንን ብዙ አገሮች በረሀብ ይቀጣሉ ❤
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 9 ай бұрын
"በሬውን ነው ያልኩት" 🤣🤣🤣
@neimay4696
@neimay4696 9 ай бұрын
Lol, all your videos intertaning and educate the society may Allah bless you 🙏 Semere
@elhamyeabatuwalij6305
@elhamyeabatuwalij6305 Күн бұрын
😂😂ጋሺ ተካልኝ በይ😂😂😂
@kuniasheber5523
@kuniasheber5523 9 ай бұрын
Betam yasaferal bewunt Liju ayedelem yemigeremewu kuchi belewu amen yemeliut yasaferal
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 9 ай бұрын
Uffffff…. 😂endzarem seka alawkem. Semye Nurlne 🙏🏽🙌🏽💜
@eyerusalemkechinu4790
@eyerusalemkechinu4790 9 ай бұрын
😂😂😂😂 አረ ሠሜ እንዳለ ምትናገረው እውነት እውነት ተናጋሪ ያብዛል
@tegeshow1054
@tegeshow1054 9 ай бұрын
I'M proud of you Mr. Semere be continue .
@lovetube9672
@lovetube9672 9 ай бұрын
ወይኔ ባርያው በሳቅ ልትገለኝ ነው ገና ሳይህ በርታልኝ 😆🥰
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 9 ай бұрын
አባ ወደ ደብር ቀጥታ😂😂😂
@senaitgebeyehu9817
@senaitgebeyehu9817 9 ай бұрын
ለበሬው ነው መልዕክቱ ሲል በሳቅ ጧ ብየ ልሞት!!! ኧረ በስመ አብ😅😅😅
@workabekele5370
@workabekele5370 9 ай бұрын
My favorite man😊. You are another level 💯 👌.
@abejebelay8930
@abejebelay8930 9 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ:: መካሪ አያሳጣን!!
@AsmeArubi
@AsmeArubi 9 ай бұрын
Glad to be your follower and like your videos. The most influential to ward social values respecting and keeping
@asi5439
@asi5439 9 ай бұрын
ተአዋቂወች የሚያየውንነው እዲሁአስቀሩአቸው 😢😢
@storetmobile6455
@storetmobile6455 9 ай бұрын
U are one of a kind guy who speak the truth and only the truth keep up ur good work.
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 9 ай бұрын
ሰሚ አይ ናገር ሳየዉ ነዉኮ ሳቄ የሚመጣዉ ድንች በስጋዉ በተገኘና ባክቴሪዉ በበላን😁😁😁
@hiwot8664
@hiwot8664 9 ай бұрын
እኔ ከሰውየው ባንተ ነው የተናደድኩት😢 ድንች በስጋ እንቁልጭልጭ ላልከኝ😢😢
@Kirukonjo
@Kirukonjo 9 ай бұрын
😂😂😂 love you Seme. You’re the best!
@tamiratmeja5577
@tamiratmeja5577 23 күн бұрын
እኔስ አለሁ አይደል ገና ምን እንዳለ ርዕሱ ምን እደሆነ ሳላውቅ ሳቅ ሚቀድመኝና ወቃቸው ምል😅😅😂😂😂
@Amaizinglife
@Amaizinglife 9 ай бұрын
ሰምዬ እንዴት እንደምወድህ በቃ የልቤን ነው ሁሌም የምትናገርልኝ፣ አቦ ተባረክ።
@RekikA
@RekikA 9 ай бұрын
I look forward to your video and laughing every day ... I truly appreciate you, Sema'y. Stay blessed 🙌
@khaludi2
@khaludi2 9 ай бұрын
The teachers should be tested as well not only students Ato Birhanu
@meskeremmaru4961
@meskeremmaru4961 9 ай бұрын
ሰሜ የእውነት የልብ እኮ ነክ😂😂
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
POV Joy went hospital because of Anger, but.. | Inside Out 2
0:32
CAT-N-TOON
Рет қаралды 8 МЛН
Monster found alien in my chips 👽🤣 #shorts
0:38
Yoeslan
Рет қаралды 12 МЛН