Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V9

  Рет қаралды 124,374

Semere Bariaw

Semere Bariaw

4 ай бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 612
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713
ሆ እኔ አላውቅም ቢሉ ምን ችግር አለው ቆይ? የመሀይማን ደናግላንኮ መሆናችን ደስ ነው ምለኝ😂😂እኔኮ ከኔ ውጭ መሀይም የለለ ነው ምመስለኝ! ለካስ እኔ ከነሱ ጋር ስያስተያዩ ማስተርስ አለኝ
@hanahailu3073
@hanahailu3073
አላውቅም ማንን ገደለ 🤣🤣ህዝቤ ትምህርት ያስፈልጋል
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313
በጣም ነው የሚዘገንኑት የቲክታክ ሴቶች ሰሜ በጣም በጣም ያሳፍራል እነዚህ መረኖች
@calebd9456
@calebd9456
እንደዚ አይነቱ እኮ ነው አክቲቪስት ነኝ ብሎ በብሄር ተቦድኖ አገር የሚያፈርሰው ይሄ አላቅም ላለማለት አገራችን ኢትዮጵያ ስንት ንፁሀን ስንት እናቶች እያለቀሱ እያለቁ ነው አላቅም ማለት መሸነፍ የሚመስለው ህዝብ 🤔😥
@user-rq3jk1yr8l
@user-rq3jk1yr8l
ሰመረ አምላክ ይጠብቅ ነውር የለት እለት ተግባር ሆነ
@Kru910
@Kru910
😂😂😂😂😂😂
@yoditteshome6033
@yoditteshome6033
😂😂😂😂😂😂
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury
አለማወቃቸውን ሳያውቁ ያለ እውቀት የሚለፈልፉ ሰዎች በዝተዋል😢
@user-mf5mo7eh8q
@user-mf5mo7eh8q
😂😂😂😂😂❤❤❤
@MartaAbebe-qf2bi
@MartaAbebe-qf2bi
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382
አለማወቃችን ሳይሆን ያሳፈረኝ፣መቀበጣጠራችን😢😢😢
@mitikuabera602
@mitikuabera602
እጅግ በጣም የተከበርከው ወንድሜ የምትሠራቸውን የግብረ መልስ ሥራዎች በጥልቀት ነው የማያቸው አንተ የምትለው ሁሉ እኔ ባለሁበት ዐውድ እንዳንተ ለመናገር የማልችላቸው ግን እውነትን መሠረት ያደረጉ ጉዳዮች ናቸው፡፡
@fekadufolle9372
@fekadufolle9372
Magnifent , true EThiopan. Please do not stop. I love it!!!
@aetosleodary
@aetosleodary
"አለማወቅን አለማመን ነው " ትክክለኛው የሀገሪቱ ችግር ከመሪዎቻችን/ ፖለቲከኞቻችን ጀምሮ.... በእውነት የምር ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ!!
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606
ደብሮኝ ልተኛ እየተዘጋጀው አጋጣሚ KZfaq ስገባ ሰሜ ቪዲዮ ለቁዋል ጎሽ ስቄ ልተኛ ነው😂❤
@edenmoges4665
@edenmoges4665
እባብ ባረባ ሊለምድ ይችላል😂😂😂😂😂
@edenmoges4665
@edenmoges4665
የመዝገብ መጋኛ😅😅😅😅😅😅😅😅
@hiwit6369
@hiwit6369
Shame on us.😅😂😂😂
@YH-su7os
@YH-su7os
ኧረ ዘንድሮ የጋማ ከብት አበዛዙ። ከነዚህ እኩል ኢትዮጵያዊ መባሌ ያሳዝነኛል። መቀባጠር ባህል የሆነበት ዘመን።
@kidistjimma9598
@kidistjimma9598
የዘመናችን አስተዋይ ሰው God bless you!!!
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01