Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 86-3|

  Рет қаралды 66,483

Semere Bariaw

Semere Bariaw

28 күн бұрын

WhatsApp / Telegram +251901133636
PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZfaq, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 86
@user-po3xe2ii8r
@user-po3xe2ii8r 26 күн бұрын
ገና ሳላየው ነው like የማደርገው 👍👍👍👍ሰሜ የምንግዜም የኔ ምርጥ🤛
@melkamutekle822
@melkamutekle822 26 күн бұрын
ሰመረ እንዳትቀየር በዚሁ ቀጥልበት በርታ ፕሮግራምህ ምርጥ ነው
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ለመስተካከል ያብቃን አንተ ግን ቢያንስ የሚሰማ ሕዝብ ይሰማሃል የራስህን ተወጥተሃል፡፡
@aaaa-dy7cp
@aaaa-dy7cp 26 күн бұрын
አቦ ምርጥ እይታ ሰሜ
@aynalemtsige-py2dd
@aynalemtsige-py2dd 18 күн бұрын
ሰሜ ጎበዝ የምትተቻቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል እና እይታህ በስነመግባር የተሞላ እና የታረመ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል አስተዳደግህም በስነ ምግባር የተገራ መሆኑ ያስታውቀል፨ በዚሁ ቀጥል
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele 11 күн бұрын
የቴቪጂን ጣቢያ ሊኖርህ ይገባል በጣም ጡሩ ነገር ነው የምታስተላልፈል ለትውልድ ይተርፋል
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 24 күн бұрын
አይ ሰሜያችን ምርጥ ሰው ነክ❤
@nazeef-ibnu-musa
@nazeef-ibnu-musa 25 күн бұрын
seme betam teru new berta
@Ethio575
@Ethio575 26 күн бұрын
ላይክ ሰብስክራይብ ሸር እያደረጋቹህ ደሞቼ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yakobsulto9603
@yakobsulto9603 26 күн бұрын
የሰው ምርጥ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 24 күн бұрын
ሰሜ ስፔሻሉ ስለ መንገድ አደባባይ ትንሽ ላርምህ አደባባይ የሌላቸው ብዙ አሉ ስለዚህ የሆነ ትንሽየ ምልክት በጣም አስፈላጊ ነዉ በመዞሮ አደጋን መቀነስ ይቻላል በአንፃሩ የአደባባይ መስፋት ከማጣበብ ባለፈ ጥቅመ ቢስ ነዉ በደንብ አስብበት በሌላ ፕሮግራም አስተካክል❤❤❤በሌላው ግን ምርጥ ነህ
@neba1034
@neba1034 12 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ😍😍😍
@user-ph5sx3cn9d
@user-ph5sx3cn9d 26 күн бұрын
I'm first today god bless you
@ConcernedET
@ConcernedET 17 күн бұрын
አንጀት አራሽ ሰው ነህ ..እለት እለት የተከበረው ህብረተሰባችን እየዘቀጠ መጣ..ያንተ አስተያየት በጥቂትም ቢሆን ህዝባችንን የሚያነቃ ይመስለኛል .. ተባረክ
@woine123
@woine123 26 күн бұрын
ይሄማ ለፍጥነት ለመቀነስ ብለው አይደለም:: ያኔ የቄሮ አመፅ ግዜ መንገድ የዘጉበት ድንጋይ ሳይነሳ ተረስቶ ነው::
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 25 күн бұрын
እግዜር ይስጥህ ሰሜ
@selamabdul6611
@selamabdul6611 23 күн бұрын
ሰላም ሰሜ መንደር ውስጥ ፊጥት መከላከያ ብሎ መንገድ መከላከያ እየሠደረጉብን ነዉ የመንግስት ያለህ በልልን
@Selam-gg3df
@Selam-gg3df 26 күн бұрын
Seme tebark
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 23 күн бұрын
That speed break is indeed heart break😂😂😂
@danielabebe83
@danielabebe83 26 күн бұрын
Amazing!
@zemuyhailat2010
@zemuyhailat2010 26 күн бұрын
Seme nice human being ❤
@HelenNiguse-uz8yy
@HelenNiguse-uz8yy 26 күн бұрын
Yene Ethiopiyaw swedk eko fetari edme ena tena ysth endante aynetun yabzaln
@enanimimi6416
@enanimimi6416 24 күн бұрын
Abet abet ene yegrmgne aydkmhm ende betam betam nw yemtstelagni ewnte esti Kom bilke lise rase asbi lijochike rasu min yilukale
@kiltukidane8319
@kiltukidane8319 26 күн бұрын
Well come Seme
@abyssiniaatnafu4300
@abyssiniaatnafu4300 15 күн бұрын
Besak lgelegni tenstekal sema yarada lij 😂😂😂❤
@GetahunBogale-i5h
@GetahunBogale-i5h 26 күн бұрын
Wel come back seme
@MirafAsrat-mf8fl
@MirafAsrat-mf8fl 14 күн бұрын
ትለያለህ ስወድህ
@mahamadsayid729
@mahamadsayid729 24 күн бұрын
ሰመሠረ ባነሣሐው ሀሣብ እውነትህን ነው ሐይወይ መንገድ ላይ ሁለቱንም መንገድ ይዞ የሚሔድ ነፍ ደደብ አለ እኔ እንደምንም አልፌ ሐሣብ አካፍየ ነው የማልፈው
@ledetumerdasa7781
@ledetumerdasa7781 12 күн бұрын
እግዚአብሔርን እኔም ገና ሳለየው ነው like😂😅
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 17 күн бұрын
❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤ታዛቢ አያሣጣን ነው የሚባለው።ሌላ ምን ይባላል።
@user-rk5ge1sh8t
@user-rk5ge1sh8t 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Haftugetahun-vf7yb
@Haftugetahun-vf7yb 17 күн бұрын
ኣዬዬዬዬ ያሰመረው ትለያለህ
@selhadinseid
@selhadinseid 18 күн бұрын
Semere fetari ytebkh wendme
@KedruzergaKedru-oi8zb
@KedruzergaKedru-oi8zb 25 күн бұрын
ገራሚ ሰው
@addisabba4693
@addisabba4693 24 күн бұрын
❤❤❤
@ritanegash8055
@ritanegash8055 17 күн бұрын
Heart break 😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@ewi3400
@ewi3400 26 күн бұрын
ትራፊኮቹ ቅዳሜ ለግንጠላ ወጥተው ነው የተሰበሰቡት
@ba7359
@ba7359 19 күн бұрын
ሰሙረ የጥቁር እንቁ ነህ ምርጥ ሰው
@berhanugadissa9690
@berhanugadissa9690 24 күн бұрын
Is true
@eyasumulugeta6209
@eyasumulugeta6209 26 күн бұрын
Seme Besintu in the real life. LEMIN?....LEMIN?.....LEMIN?
@misraktk473
@misraktk473 21 күн бұрын
Hi Semere, hope you doing great May you stop us those people who are bringing their home secrets like marriage, siblings arguments etc etc to public please …… those on Eyoha media
@NeterEmiruteferi
@NeterEmiruteferi 24 күн бұрын
Adebabay nwe
@AlemstehayGmariam
@AlemstehayGmariam 22 күн бұрын
ሠሜ ምርጥ ሰው ሌላ ደግሞ በየመንገድ ዳር እየተሸጠ ያለው የሣፋሪ ሲም ካርድ ጉድ ህፃናት ያለመታወቂያ እንዲ???? እየሆነ ነው የመንግስት ያለህ ኡኡኡ ድረሱልን
@Sewtube12
@Sewtube12 20 күн бұрын
ውይ ኢትዬጵያ ሸንኮራ ኮንትሮባንድ ሆነ ውይ ምን ላይ ደረስን ሰሜ እንዴት እንደታዘብከው እስቲ ድሃ ምን ሰርቶ ይኑር ውይ ሲያሳዝን ቃላት ይጥራል የሚቀሙት አካል ማሰብያቸው አቁሙአል አያስቡም 😮😂
@Cell-vk8ve
@Cell-vk8ve 25 күн бұрын
Sema mechet yebalek😂😂😂😂
@sarahussein5712
@sarahussein5712 26 күн бұрын
አረ ሰሜ በቲክቶ ሰብሰብ መምጣት ተውክ
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f 20 күн бұрын
Hi
@eyobbekele9467
@eyobbekele9467 21 күн бұрын
ሰሜ ትንሽ አደባባይ መሰለኝ
@senayyakob2283
@senayyakob2283 16 күн бұрын
እረ ባሪያው አዲን ጠይቃት 😂
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 24 күн бұрын
The second picture is weird. I think it was meant as a mini square.😂
@fayosharaf2915
@fayosharaf2915 24 күн бұрын
ሁል ጊዜ ቅዳሜ እንዲሁ ነው
@eyobtaya4713
@eyobtaya4713 16 күн бұрын
ሚኒባሱ ቪትስዋ እንዳትጎዳ ከለላ ሊያረግላት ነው ።
@NasriAbdu
@NasriAbdu 20 күн бұрын
Dire Dawa lay hule new bagrup yamiwatut 😢hezbu tashbural bal taxi
@Mankush995
@Mankush995 22 күн бұрын
ችግሩ ተምሬያለሁ ወይንም እውቀትተጭኖበታል የሚባለው ስህተቱን ከማረም ተባባሪ መሆኑ ሳያንስ ጭንቅላት አልባ ከተማውን ወረው የተሻለ የሚሰሩ ሰዎች እየተሳቀቁ የሚኖሩበት መሆኑ የአለም መሳቂያዎች ሆነናል
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 26 күн бұрын
ቀዳዳ አይቆምም😂😂😂 ወይ ሰሜ ደስ የምትለኝ ነገርስ
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 15 күн бұрын
😂😂😂😂
@aamantube9605
@aamantube9605 22 күн бұрын
ያሳፍራል የሸንኮራ የጨረታ ማስታወቂያ
@samueltekle8498
@samueltekle8498 26 күн бұрын
ሰመረ ትለያለህ
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 26 күн бұрын
Where did they get this design from
@ledetumerdasa7781
@ledetumerdasa7781 12 күн бұрын
😅😅😅😅😅 የመኪኖቹ
@user-sf6jh1ns1k
@user-sf6jh1ns1k 4 күн бұрын
Speed breaker Or car breaker???
@globetube3155
@globetube3155 26 күн бұрын
This is not "Speed Breaker" ...!! But, This is "Spare Breaker" ...!! በአብዛኛው ቦታ የሚሰሩት Speed breakers የፍጥነት መገደቢያዎች በትራንስፖርቱ ዘርፍ ባለሙያ ሳይሆን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ባለሱቆች የተሰራ ነው የሚመስለኝ። ስለዚህም Speed breaker ሳይሆን Spare breaker ብዬዋለሁ።
@adanechdinka210
@adanechdinka210 26 күн бұрын
የአገራ ጉድ መቼም አያልቅም ንገርልን
@museyebemnu
@museyebemnu 25 күн бұрын
ትቦ(ማንዋሉ እንትንኮነው አደባባይ ነውኮ
@bishawwondale
@bishawwondale 19 күн бұрын
አደባባይ ነው!
@ነኢመት
@ነኢመት 22 күн бұрын
የተሠራውን ለምን አታመሠግንም መናገርህን ጥሩነው 🇪🇹🇪🇹
@jovanetube
@jovanetube 21 күн бұрын
Ena eko brother chenekelat lemen atekeyerachewem anete eko nek sera eyserak yalekew ewnet yaneten yakele eyeta benorachew eko bezu hezebe aygulalam neber negerochen yemtayebet meneged adenekalew endanet ayenet sew ethiopia west abeso hezeb yetemarwrebet bota betsera teleke lewet mametate yemchele melekam leb new yaleke bro weyem beyemesereya batone eyhadek yehan progeram betegabezachew lewet kameto menalebat
@NasriAbdu
@NasriAbdu 20 күн бұрын
Gubo bichaa😂😂
@user-wr9qo4hs9o
@user-wr9qo4hs9o 25 күн бұрын
አቦ ምን ላርግህ ወላሂ አጀቴን ነው ምታርሰው
@eyobbekele9467
@eyobbekele9467 21 күн бұрын
ዳድ እና ማማ መለቱ ይሆን?
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f 20 күн бұрын
gi
@user-pt1em2vz1b
@user-pt1em2vz1b 21 күн бұрын
ጃልሜዳ
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 22 күн бұрын
አረ አንቡላንሱን እንዳያልፍ መንገድ ዘግተዉ የሚሽከረክሩትስ: ባቡር እየመጣ ሀዲዱን ግጥም አድርገዉ ዘግተዉ የሚቆሙ ባለመኪናና እግረኞች ተመልክቼ በድንጋጤ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር:: እረ ስንቱ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 6 күн бұрын
ስምህ ሠሜ ትክክል ቢሆንስ ?????እባክህ አግአዚ ማስሬ ጠፋ ምን ሆኖ ነው?አፈላልገው ወንድም አይደል???????
@binyamtessema581
@binyamtessema581 20 күн бұрын
አትሣበው ተናፈጠው
@EyasuAbraham-js5vl
@EyasuAbraham-js5vl 23 күн бұрын
Darmama🙄🙄
@berhanugadissa9690
@berhanugadissa9690 24 күн бұрын
We are stupid semer
@masreshafekeke1489
@masreshafekeke1489 25 күн бұрын
Darmama ሌላ ነገር ሊሆን እንደሚችል መገመት ነበረብህ ማለቴ ሌላ መልእክት ሊኖረው ይችላል ሞሮኮዎች ይሄን እንዴት እንደሚረዱት ራስህ ድረሰበት። ሂስ የምትሰጥበት መነሻ ቃል ከሆነ ትርጉሙ ከእንግሊዝኛ ውጭ ትርጉሙ ሌላ ሊሆን ይችላል
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 13 күн бұрын
በዛሬዋ ኢትዮጵያ ያለመማርን የመሰለ የሚያስቀና ነገር የለም !! ታድለህ !!!
@nebiljemal7
@nebiljemal7 14 күн бұрын
DAR MAMA is an authentic Moroccan cuisine owned and operated by a Moroccan family who is passionate about sharing our culture and cuisine with you. Our goal is ...
@user-kp2lq9jo5m
@user-kp2lq9jo5m 25 күн бұрын
ባሪያው የድሬዎቹ ትራፊኮች ለተሽከርካሪ ፍተሻ ስምሪት ወጥተው ነው በዚህ ይታረም
@andualemtafese
@andualemtafese 13 күн бұрын
ቀዳዳው አብጦ ነዉ.. እንጂ ፍላት ነበር
@meleseadugnaw7575
@meleseadugnaw7575 20 күн бұрын
ማገናዘብ አቃተህ እንዴ አንድ አይሱዚ መኪና ነው
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 26 күн бұрын
አንተ ባሪያ አደባባይ እኮ ነዉ ዜብራዉ አጠገብ ያለዉ ጉድጎድ አይደለም።
@secret.1-t4f
@secret.1-t4f 20 күн бұрын
Hi
@Meaza-m9c
@Meaza-m9c 17 күн бұрын
😂😂😂😂
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 32 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 9 МЛН
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 127 М.
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1 МЛН
KALIAN HAPAL LAGU INI GAK GAES? #leika #shorts #viral
0:14
leika garudita
Рет қаралды 21 МЛН
Nikocado Avocado :дайте мне пожалуйста Nuggets !
0:27
Фани Хани
Рет қаралды 740 М.
the end 😂🤣 #funny #funnyshorts #funnyfails #failsvideo
0:52
Purr Laughs
Рет қаралды 26 МЛН