No video

She isn't trusting me anymore🤣 || ከዚህ በኋላ መቼም አታምነኝም🤣🤣🤣 ማሚ ለናፈቀቻችሁ

  Рет қаралды 2,879

Kiya's family

Kiya's family

2 ай бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 12
@keyakeya2199
@keyakeya2199 2 ай бұрын
ኪያዬ የሚያስፈራ ነገር ነው መሰለኝ ያሳየሻቸው ደስ ይላሉ ከነ ነጠላቸው ተያቸው እኔ እደዚ አይነት እናቶች መንገድ ላይ ሳይ ኢትዮጵያ ያለሁ ያህል ነው የሚሰማኝ ❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር ግን አይኗን ጨፍና ነው የጨረሰችው ምንም አላየችም😄 እኔ እራሱ እጄ ሲንቀጠቀጥ ነው መቅረፅ ያቆምኩት 🤣🤣🤣🤣
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ጥሩ ማስታወሻ ነው❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 2 ай бұрын
አሜን🙏
@betlihemtedla9720
@betlihemtedla9720 2 ай бұрын
Beautiful family & blessed Mom❤🎉❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 2 ай бұрын
አደራሽን ነጠላቸውን አታስወልቂ ጌጣቸው መኩሪያቸው ነው እኔ እናቴ እዚህ መጥታ (USA) አልተወችም ነበር
@MesiGemechu
@MesiGemechu 2 ай бұрын
ዉይ ክያዬ 🤣🤣🤣🤣 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው የኔ ዉድ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 2 ай бұрын
አሜን🙏❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 ай бұрын
ደስ ሲሉ ማሻአላህ አላህ ያቆያቸው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 2 ай бұрын
አሜን🙏
@eyerusalemmatios5592
@eyerusalemmatios5592 2 ай бұрын
ምንድን ነው አገራችሁ የሀበሾች ካፌ የለም እንዴ እዚ የምትወስዷት ። ካልጠፋ ቦታ እዚ ትወስዷታላችሁ ። በስመ አብ !
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 38 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Mock Test B1 for indefinite leave to remain
13:22
Skills4U Training
Рет қаралды 4,4 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 153 МЛН