Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 345,750

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

7 ай бұрын

#Mekoya #ShegerFMMekoya#EsheteAssefa #Israel
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 596
@mordecai4675
@mordecai4675 6 ай бұрын
" ጦርነት ያስጠላኛል ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ያስቀናኛል ጥበብ ይናፍቀኛል'❗ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 6 ай бұрын
ጋሼ ፀጋዬቀደም ብለህ መሞትህ በጀህ :: አቤት አቤትዛሬ ኢትዮጵያንብታያት እንዴት ታዝን ነበር ! አሰሱም ገሰሱም በሕዝብ ላይ እየተጫወተ ነው::
@TameneMengste-jx5mm
@TameneMengste-jx5mm 4 ай бұрын
በዓሉ ግርማም በኦሮማይ እንዲሁ ይላል!
@user-mp4zd3un3i
@user-mp4zd3un3i Ай бұрын
Ena sew ymut ere endewm 🇮🇷 🇮🇷 iran 🇮🇷 ♥️ ymechat😅😅😂😂😂❤
@user-dg6nq3oc2e
@user-dg6nq3oc2e 6 ай бұрын
እሸቴ አቀራረብህንና ድምፅህን በጣም ነው የምወደው የሰማሁትን እንደገና ደጋግሜ ነው የምሰማው በርታ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለኛም ለነሱን ሰላምን ይስጠን🙏🕌🙏💒🙏
@demekehussen7690
@demekehussen7690 6 ай бұрын
ምርጥ የታሪክ ተንታኝ ነህ ምርጥ አንባቢ ይመችህ
@redwanziad2239
@redwanziad2239 6 ай бұрын
C CTt
@ephremgetachew7833
@ephremgetachew7833 6 ай бұрын
❤❤❤❤ እሸቴ አሠፋ አቦ አንተኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ አተራረክህ የተለየ ሱስ ያስይዛል እሸቴ እሸቴ እሸቴ.......ምን ዓይነት ተሠጥኦ ይሆን!!!! የእኔ ዘመን ልትወዳደር የማትችል ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ!!!! ደግመህ ደግመህ ተርክ አቦ!!!!! ሠላም እና ጤና ለአንተ ይሁን።
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 6 ай бұрын
ይህንን ድምፅ በጣም የምወደው ብዙ ታሪኮችን ከልጅነቴ ጀምሮ የሰማሁበት ላገሪ ጋዜጠኞች እረጅም እድሜን ከጤና ከሰላም ጋር🙏
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ንፁሃን ን በምህረቱ በቸርነቱ ይታደጋቸዉ ከሁለቱም ወገን😢
@fitse2244
@fitse2244 6 ай бұрын
ፈጣሪ እነዚን ንፁሀን ድረስላቸው free Palestine
@samio5896
@samio5896 6 ай бұрын
Make yourself free first!
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 5 ай бұрын
Free free 🇮🇱 retaines የታገቱት
@getnetgebabo3255
@getnetgebabo3255 2 ай бұрын
ፍልስጠም ከአለም መጥፋት አለባት
@omerjame1254
@omerjame1254 Ай бұрын
Ende ante ayynetu asama saytefama Palestine atefam
@user-mp4zd3un3i
@user-mp4zd3un3i Ай бұрын
You are selfish
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 6 ай бұрын
For more than 77 years, they have been oppressed and miserable in Apartheid , but they will regain their freedom one day 🇵🇸
@hayat2706
@hayat2706 6 ай бұрын
inshallah❤
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 6 ай бұрын
አይሁዳዊያንም የመሬቱ ባለት ናቸው
@MeremaMohammed-ml2zf
@MeremaMohammed-ml2zf Ай бұрын
Read history​@@hayatmohamed801
@genetnecho1109
@genetnecho1109 6 ай бұрын
ቸር አምላክ ከፍ ያለጤና እና እድሜ ይባርክህ ። ወንድሜ ከነቤተሰብክ።
@assiwoldegabriel9160
@assiwoldegabriel9160 6 ай бұрын
ገራሚ ሰው ምንም እንከን የማይወጣልህ አምጡ ድገሙ ቢባል ማን አለ ካንተ በቀር በበኩሌ በምክንያት ነው የምመርጥህ እረጅም እድሜን ተመኘሁልህ።
@user-iq6jf9ud8e
@user-iq6jf9ud8e 6 ай бұрын
ሰላም ለሱው ልጅ ሁሉ
@Mydream1212
@Mydream1212 6 ай бұрын
ፍቅር ሰላም ለሁለቱም ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ለተገፉት እና ለፈጠራቸዉ ህፃናት ይቁም
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 ай бұрын
ሸገር F.M 102.1 እወዳችኋለሁ ።
@user-fg8eq7sk7d
@user-fg8eq7sk7d 6 ай бұрын
እሸቴ የኔ ምርጥ ዘጋቢ መፅሃፍ የማንበብ ያህል ነዉ በተለይ ለረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች አመሰግናለሁ
@Batl.14
@Batl.14 6 ай бұрын
ጋሸ እሸቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሁሌ ተከሰት👏👏👏
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 6 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን አስጨናቂ ዘመን ::
@user-rh4zr5kt6m
@user-rh4zr5kt6m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን እና ህዝቦቸወን ይባርክ አሜን
@MrAxmd
@MrAxmd 5 ай бұрын
How can you say that knowing this are the people are proud of killing JESUS
@mekuryenegatu4750
@mekuryenegatu4750 4 ай бұрын
እግ/ር የፈጠራቸዉን የዐለም ሕዝቦች ተስማምተዉና ተከባብረዉ እንዲኖሩ ይርዳቸዉ!!!!!
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
የገዱሉትንም ይባርካል ያልገደሉትን ግን አይባርክም ኦ ምድረ የይሁዳ ባሪያ
@sofiamohammed9301
@sofiamohammed9301 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከተበዳዬችጎን ነው ሁሉም የጁን ያገኛል ድል ለፍልስጤማውያን
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 6 ай бұрын
ገልብጠሽ ነው የምሰሚው ልበል ነው እስልምናሽ ጭንቅላትሽን በርዞት ነው
@habttusami1113
@habttusami1113 6 ай бұрын
Amed hunalsh alech 😂😂😂😂😂😂
@Mesfin7199
@Mesfin7199 6 ай бұрын
ወንድሜ እሸቴ ከመግቢው የሙዚቃ መሳሪያው እሰከ ትንታኔው ልዩ የሆነ ስሜት ይሰጠኛል.አመሰግናለሁ
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 6 ай бұрын
👍🏼👍🏼👍🏼
@Weynshet990
@Weynshet990 6 ай бұрын
ድምፆህን ስወደው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 6 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ! እንደምነህ! እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 Ай бұрын
እረ አምላካቸው ይድረስላቸው፤
@merondebele4217
@merondebele4217 6 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን🙏 እድሜ ይስጥል😊
@adyarega101
@adyarega101 15 күн бұрын
The best journalist❤
@mermaaber
@mermaaber 6 ай бұрын
እና ፍልስጥሞች ምን አረጉ አስጠለሎቸዉ እጂ ጀርመን ድረሺ😂😂😂ናዚ ዉዴ😂ዱዱ
@tesuahmed-qx1wh
@tesuahmed-qx1wh 6 ай бұрын
koshasha
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
አትሳሳቺ በደንብ አድምጪ ወደምትወጂው ብቻ አታዳይ በመጀመሪያ የመሪቱ ባላቤት እስራኤሌች ነበሩ ተበድለው ተገፍተው በነቱርክም ተባባሪነት አገራቸውን ተነጥቀው ነው እንጂ የመጀመሪያው የምድሪቱ ባለቤት እስራሄሎች ነበሩ።ይሄንን ባትወዱም ዋጡት ሙስሊሞች
@AhmedyenusShumie
@AhmedyenusShumie 20 күн бұрын
​@@Menelik27 ከእስራኤል በፊት ፍልስጤም ነበረች በል እንዲያው አብረሀምን በእንግድነት የተቀበለች ፍልስጤም ነች
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 4 күн бұрын
​@@AhmedyenusShumie😂 ፍሎስጤም የሚባል ህዝብ የለም በታሪክ የነበሩት ከላውዴዎን ናቸው ፍልስጤምች አረብ ናቸው ኤንዴት ከአብርሃም በፊት ይኖራሉ ብለህ ታስባለህ
@PrimeTime2k09
@PrimeTime2k09 6 ай бұрын
May God bring peace and love to the world.
@ephremf22
@ephremf22 6 ай бұрын
abdulsemed and eshete two great person...SUPER THANKS...//
@henokamelga1650
@henokamelga1650 6 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ሚዛናዊ ዘገባ ነው😘👌❤
@user-ou8bv8kp1x
@user-ou8bv8kp1x 5 ай бұрын
የተከበራችሁ፣ወንድሞቼና፣እህቶቼ ፣ሠላም፣የሚመጣዉ ፣በእውነት፣ለይ፣ሰንቆም፣ብቻ ፣ ነው።
@awelhussen4856
@awelhussen4856 6 ай бұрын
ሸገር መቆያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው። እባክህ ስለ ላይላ ኻሊድ (Leila Khaled) አስደምጠን።
@DejeneBunde
@DejeneBunde Ай бұрын
ሰላም ለሰዉ ልጆች ሁሉ ይሁን።
@getachewgebremariam6329
@getachewgebremariam6329 6 ай бұрын
Thank you Eshete Asefa
@MamoTesfa
@MamoTesfa 2 ай бұрын
war is dangerous how many people are dying pray God is able to solve hallelujah amen
@AberaDaka
@AberaDaka 6 ай бұрын
❤❤❤❤አቦ ይመችህ።የጀግኖች ታርክ በዚህ መልክ ስተነተን ደስ ይላል።ምርጥ
@jemalmustefakaralla9032
@jemalmustefakaralla9032 5 ай бұрын
@በጣም አሪፍ ትንተና አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ሸገር ኤፈሞች ትችላላቹ=በማቆያችን እናቆያቹ.!!🙏🙏🙏🙏🎉
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 4 ай бұрын
ድል ለፊልስጤም
@GashawGe
@GashawGe 6 ай бұрын
Thanks for in this deep information.
@user-py4lp2cd6l
@user-py4lp2cd6l 2 ай бұрын
ክብር የሠጠህ
@dawitalemu1578
@dawitalemu1578 6 ай бұрын
The Right information at the Right Time✌
@afeshatadesse5620
@afeshatadesse5620 6 ай бұрын
Thanks Ato Eshete,
@AmexDend
@AmexDend 6 ай бұрын
Thank you.
@semiramustefa8358
@semiramustefa8358 6 ай бұрын
insha Allah Palestine will be free ! !
@habttusami1113
@habttusami1113 6 ай бұрын
You dream about it 😂😂😂😂😂😂😂🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 6 ай бұрын
ሊንክ ያስቀመጥኩትን ተመልከቱ የነቢያቶች የዘር ሐረግ
@abduselammurad
@abduselammurad 4 күн бұрын
❤❤❤
@awolwollo
@awolwollo 6 ай бұрын
ወንድማችን እሼቴ ጥሩ አቅራቢ ጥሩ ተራኪ ነህ በዚህ ዘገባ ላይ ግን እውነተኛ ያልሆኑ ትርክቶችን አጉልተህ ዘግበሃል እስራኤልና ከነአኖች(ፍልስጥማውያን) የሁለቱም ታሪክ ከመነሻው ለማውራት ብዙ እውነተኛና ክወገንተኛነት ነፃ የሆኑ የታሪክ መዛግብትን ማንበብና ማወቅ ያስፈልጋል። ከትርክትና ወገንተኛነት የተላተመን ዘገባ ይዞ መተረክ ስህተት ነው ያም ይሁን ይህ ግን እኛ ምንም አልን ምን የሁለቱ ወገኖች ግጭት ተፈጥሮ የሚያውቀውና በተፈጥሮ የሚፈታ በመሆኑ የኛ የትርክትም ይሁን የታሪክ ዘገባ እውነታውን አይቀይረውም ድል ፍትህን ለናፈቁት ለ ከነአናውያን (ፍልስጤማውያም) ልጆች
@Dena.E
@Dena.E 6 ай бұрын
ትክክል ነህ ፍልስጤማዊያን ነበደሩ ግን እግዚአብሔር እስራኤላውያንንን ከግብፅ ምድር 40 አመት ተጉዘው ሲያወጣቸው ከነአንን የቃል ኪዳን ምድር ሰታቸዋል
@helenabebe4520
@helenabebe4520 6 ай бұрын
እናመሠግናለን🙏 እንደፍትፍት ነው ታሪኩን ያጎረስከን አመሠግናለሁ 🙏ጌታ ምህረቱን ይላክልን ክፋታችን በዝቷል🙏
@user-ib3qe2ih1i
@user-ib3qe2ih1i 6 ай бұрын
ነው እንዴ አደዛኝው አይሻልም
@user-rv9hd5zy1w
@user-rv9hd5zy1w 24 күн бұрын
እስራኤልዬ ❤❤❤❤❤
@testyayub3536
@testyayub3536 5 ай бұрын
የፊሊስጤም አምላክ እረ አምላካቸዉ በደረሰላቸዉ የምትለዉ የነሱ አምላክ አይደርስም አምላክ አይሁድን ነዉ የሚያዉቀዉ ነዉ፤፤ እኛ ሀበሾች አሽሙር አይለቀንም ሀሀሀሀሀሀ
@Heni930
@Heni930 6 ай бұрын
ወይ መቆያ..., ይህ ምን መቆያ ነው መሰንበቻ እንጂ! 👍👍👍
@henokasefaw5903
@henokasefaw5903 6 ай бұрын
አቶ እሸቴ ይህን ትርክት ስሰማ ከዚ በፊት ያሰማከንን ታሪኮች እንድጠራጠር አድርጎኛል ። ፍሊስጤማውያን እራሱ ቢሰሙክ ግራ ይጋባሉ እስራኤላውያን ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ግዛታቸው የነበረውን ነው በገንዘብም በጦርነትም ያስመለሱት ። ሰላም ለአለም ህዝብ ።🙏❤🙏
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ንገራቸው እስኪ ከገባቸው እስራኤል ከተመሰረተች 70 ዓመት ነው ምናምን እያሉ ያደነቁሩናል
@ruwasida
@ruwasida 6 ай бұрын
እነሱ እስራኤላዊያን ነን ስላሉ ብቻ አመንካቸው? እነሱ እስራኤላዊያን አይደሉም ከአውሮፓ የተሰደዱ አይሁዶች ናቸው። እነሱን ከማስጠጋታቸው በፊት በቦታው የነበሩ ሙስሊሞች ክርስቲያኖች እና አይሁዶች በፍቅር ነበር የሚኖሩት። ቦታው አልጠበባቸውም ግን መጤዎቹ አይሁዶች ነባሮቹን ማፈናቀል መግደልና መበደል ጀመሩ። ሙስሊሞቹ ደግሞ በፍፁም ይሞታሉ እንጅ አላጎበደዱላቸውም። እነሱም በአውሮፓውያንና በአሜሪካ በመታገዝ ሙስሊሙን መጨፍጨፍ ጀመሩ ።
@keriab3728
@keriab3728 6 ай бұрын
​@@user-xw6or6wr9kኢሥራኤል ማለት የነብዩ ያእኰብ እና 12 ልጆች ሲሆኑ ፍልስጤም ደግሞ ምድሪቷ እና ነዋሬወቿ ናቸዉ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 2 күн бұрын
​@@keriab3728ወረራ ፍልስጤም 👎
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 6 ай бұрын
የቴሌግራም ቻናላችሁ ተከታታይ ነኝ ግን አስፋው እሸቴ ያንተውን ኮለል ያለ ድምፅ እስከነ አቀራረብህ ማታ ማታ በጆሮ ማዳመጫ እየሰማው እንቅልፌን ላሽሽሽ ነው ምልበት።ግን ደሞ ቴሌግራም ላይ እየለቀክልን አይደለም ልቀቅልን እስኪ ምርጥ ምርጥ ቁምነገሮችህን ሰምቸውም አልጠግብም
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 6 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ምወደው ጋዜጠኛ 🎉
@shimeemokee5626
@shimeemokee5626 6 ай бұрын
እንደኔ ሁለቱንም ሀገር የምትወዱ ❤
@yosfyosf1325
@yosfyosf1325 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላም ይስጣቸዉ
@Asnakech100
@Asnakech100 5 ай бұрын
እሸቴ ዘጃንሜዳ! እናመሰግናለን !
@ruwasida
@ruwasida 6 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች የምንታገዘው በአላህ ብቻ ነው። ሙስሊምን የሚጠላ ጥላቻው ይብቃው በቁጭቱ ይሙት። ይች ምድር የፈተና ብቻ ናት ሽልማታችን ከጌታችን ጋ ነው። እኛን የሚጠሉን ስለማናጎበድድላቸው ነው አወ በርግጥም ይገሉናል እንጅ መቸም ለፍጡር አናጎበድድም።
@NatnaelZerihun-cb9nk
@NatnaelZerihun-cb9nk Ай бұрын
Leba nebis geday muslim zm bila sew eredu egziabiher meto eskiferdibachiwu demom allah yemibal amlak yelem tesfa kurechi eshi meretu ye Israel nw
@helenabebe4520
@helenabebe4520 6 ай бұрын
አምላክ ይድረስላቸው🙏🙏
@amanuelamberber5261
@amanuelamberber5261 6 ай бұрын
የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ
@GYENESEW
@GYENESEW 6 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ እውነተኛ ሠላም እና እርቅ የሚያገኙት ንሥሐ ገብተው ክርስቶስን ሲቀቡሉና በእውነት ሲከተሉት ብቻ ነው::
@user-vj6vq5oq8j
@user-vj6vq5oq8j 4 ай бұрын
Keep it up
@user-jo8oe8wv3z
@user-jo8oe8wv3z 6 ай бұрын
ትረካህና ቅዳሜ 7:30 ይመሳሰሉብኛል።
@elsatariku6006
@elsatariku6006 6 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ አንደኛ
@mogne5556
@mogne5556 6 ай бұрын
እሸቴ በጣም አንባቢ እና እውቀት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ ታሪክ አዋቂ አቀራረብህ ደግሞ እጅግ ልዩ ነው አንድ ነገር ብቻ እረስተሀል እኛን ቤተ እስራኤሎችን አላካተትክም ታሪኩ እኛንም ስለሚመለከት ስለምን አንድ መስመር እንኳን የሀገርህን ልጆች ቤተ እስራኤሎችን ዘለልከን? ከዛ በተረፈ ግን እጅግ የማደንቅህ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነህ አድናቂህ ሞላ ቀስቅስ ከእስራኤል
@user-qd4gh4vv2h
@user-qd4gh4vv2h Ай бұрын
ሰላም ወዳጄ እኛዉስ ውስ ወት ነበርን
@Sileshi-ll2sh
@Sileshi-ll2sh 6 ай бұрын
Good job
@habetamugetahun3928
@habetamugetahun3928 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ እሽቴ ተባርክ ይህ እንደበትክ መቸም ከማር ከወተት ይጣፈጣል ❤እስራኤልን የነካ የለውም በርካ ጠቡ ከእሰራኤል ጋር ሳይሆ ከእግዛብሄር ጋር ነው የእግዛብሄር ቤት ናት እሰራኤል ባሪያወቱ እኛ እስራኤላውያ ነን።መሲህ አችን ቶሎ ናል እባክህ።ከዚህ ማአት ገላግን እንጠብቅሃለን። ሁሉም ነገር በቃልህ ይፈፀማል
@mermaaber
@mermaaber 6 ай бұрын
😂😂😂እዝጋቤር የህጻን ደም ደስ ይለዋላ😂ስደንቅ😅አይ የማያቀላፋዉ ለስራኤል ነዉ አላቹሁ😂😂😂
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 6 ай бұрын
ገዳይ የሚደግፍ ራሱ ገዳይ ነው
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 6 ай бұрын
​@@GhhdGhhd-cn7fuገዳይ ፍልስጤም አሸባሪ ነው🤧
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
​@@user-ct9vf1jx4wየይሁዳ ባሪያ ትንሽ አታፍርም ሀገራቸውን ተወረው እነሱኑ ስትሳደብ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 2 күн бұрын
​@@user-wz5xp8vv9zአንቺ የአረብ ባርያ አንቺስ ምን አገባሽ ወረራ ፍልስጤም ይውደም 👎👎👎
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 6 ай бұрын
አሏህ ነስሩን ያምጣላቸዉ መቸም ቢሆን በደለኖች በመጨረሻ የጃቸዉን ሳያገዩ መጨረሻ ቀን አትመጣም የዘር ማጥፋት የሚደሰግባቸዉ ፍልስጤማዉያን በየፎቁርስ ደማቸዉን እያፈሰሱ የሚወጡ ምንም የማያቁ እቦጨጪላወች ደም ፈሶ አይቀረም መቸም ህዝብ አያልቅም የበለጠ መበደላቸዉ ያበረታቸዋልጂ አያጠፋ ቸዉም ኢሻ አሏህ ድሉ የኛነዉ
@user-sh6up7bx1w
@user-sh6up7bx1w 5 ай бұрын
yene konjo kemtasibew belay betam new yemwedish yeti ena mec endemagegish alwkim
@sultankader4182
@sultankader4182 4 ай бұрын
ሰለም ላሰዉ ልጅ😢
@user-ij9uw2nw5y
@user-ij9uw2nw5y 4 ай бұрын
የሚገርመው በቅድመ አያቴ ጊዜ የተጀመረ ጦርነት የሃያላን መንግሥታት ተፅእኖ ስለሌለውና የሁለቱን እሰጣ እገባ የሚፈልጉ አገሮች ያሉ ያሰመስላል//ፈጣሪ የሰላሙን በር ይክፈትላቸው
@abebew364
@abebew364 Ай бұрын
🙏🙏
@ErmiyasET87
@ErmiyasET87 6 ай бұрын
La Alem Hulu selam selam yebza 🙏🙏🙏hulem ademachek negni Berta sheger 1 nachu
@user-ou7uu8lq7h
@user-ou7uu8lq7h 6 ай бұрын
አረ አምላካቸው በደረሰላቸው❤❤
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 6 ай бұрын
የግፍ ፅዋ ሞልቶ የፈሰሰበት ምድር
@Bekani27
@Bekani27 6 ай бұрын
❤❤
@amanuel21
@amanuel21 Ай бұрын
@user-xm3bg3pv1t
@user-xm3bg3pv1t 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abebemeresa9671
@abebemeresa9671 6 ай бұрын
ያቺ የተቀደሰች የእስራኤል ምድር የነካ በመሬትም በሰማይም አይባረክም ።
@Kevintedore2050
@Kevintedore2050 6 ай бұрын
Israel Hager yeserekechibet Tarik new. Flistemoch betam yasazinalu
@abduh4508
@abduh4508 6 ай бұрын
እሸቴ አሉ ተባለ ይባላል ምን ማለት ነው
@alias784
@alias784 6 ай бұрын
🎉🎉🎉
@teferabiniyam2258
@teferabiniyam2258 6 ай бұрын
Esthet asefa we need sports you ,
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 6 ай бұрын
👍
@amentube4210
@amentube4210 6 ай бұрын
"እረ አምላካቸው በደረሰላቸው!!!"
@surafelmamush5785
@surafelmamush5785 6 ай бұрын
Ere eshete betam new mimechegn yante program ebakih atitifa hulem new mitebikih beye samintu enkilf enkuan bante program new mitegnaw ena bemehal atitifa please
@michealalemayehu4947
@michealalemayehu4947 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭betam nw yezazenwe
@user-ib3qe2ih1i
@user-ib3qe2ih1i 6 ай бұрын
ሚዛናዊይ ሁን ሰለ እሰራኤል ጉዳተኝነት ይታይብሐል
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 6 ай бұрын
እስራኤል ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች!
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
የሰው ሀገር ወራ ተከብራ ትኑር የይሁዳ ባሪያህ 😂
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 Ай бұрын
አራጋቢ ማለቅለቅ ሰትወዱ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 2 күн бұрын
​@@zumerazuzu1717አንቺ የአረብ ባርያ አንቺስ ምን አገባሽ👎😂
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 2 күн бұрын
​@@user-wz5xp8vv9zወረራ ፍልስጤም ነው መጤ አረብ👎
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Күн бұрын
@@MekdiTube-yo8fq ባይብል ላይ ስንት ጊዜ ፍልስጤም የሚል ተጠቅሷል?
@Speed_editz.
@Speed_editz. 2 ай бұрын
10,000 በሁለቱም ወገን ነው ያልከው እሸቴ አስጠላኝኝኝ
@mosani6618
@mosani6618 6 ай бұрын
አረ አምላካቸው በደረስላችው😢
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 6 ай бұрын
ኢሻአላአላህከታጋሾቺጋነው
@user-oo4yd9iu4b
@user-oo4yd9iu4b 6 ай бұрын
እስራኤልን ነክቶ በሰላም መኖር አይቻልም ሀማስ ትልቅ ስህተት ነው የሰራው
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 6 ай бұрын
የሚገርመው ነገር ክርስትና እና አይሁድ በምንም የማይገናኙ ናቸው ፡ አይሁዶች ደግሞለክርስትና ከፍተኛ ጥላቻ አላቸው ፡ አስገራሚው ነገር የኢትዩጵያ ክርስቲያኖች ለአይሁድ የሚያሳዩት ድጋፍ እና ፍቅር ነው ። ሲሆን ድጋፋቸው ሊሆን የሚገባው ለፈለስጢን ክርስቲያኖች ነበር ። በውሸት ታሪክ ተተብትቦ መዝለል ያሳዝናል።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 6 ай бұрын
እንዴት የአብርሃምና የሙሴን የይሳሃቅን የያቆብን የዳዌትን ልጆች እንጠላለን ሃይማኖታችን ማንም ጥሉ አይልም እንደ እናንተ ሃይማኖት ስው እየገደለ አላህ ክብር ብሉ አላለነም አምላካችን 😅😅😅
@tadaelshewarega9036
@tadaelshewarega9036 6 ай бұрын
⁠@@eyrusfeker4790mnaynet dedeb nesh mejemria esu mn kfu tenagere ewnetun nw hulum ye abreham lj nw endezi be gosa maseb lk aydelem palestine yalu hsanat mn atefu muslim guadega yeleshim ye sew haymamot endi mtyew arkesh asbi enji
@mohammedhussein-cm2gv
@mohammedhussein-cm2gv 6 ай бұрын
ልክ ነህ ግን ሁሉንም አይመለከትም አንዳንድ ከእውቀትና ከኢንፎርሜሸን የራቀ ደደብ ቁማርተኛ ነው ኢሰራኤልን የሚደግፍ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 6 ай бұрын
@@tadaelshewarega9036 የሞቱት ኢስራኤላዌያን የታገቱት ስው አይደሉም ?????
@tadaelshewarega9036
@tadaelshewarega9036 6 ай бұрын
@@eyrusfeker4790 Aw morual gn ahun eyemotu yalut Palestine nachw siketel dmo anchi mnm reason yleshm le Israel mtdegfibt mknyatum mdegef yalbsh sw eyemote nw ye Israel yhun wey ye Palestine huletun dem nw myafesut ena be sew Bnasbw tru nw enji ena dmo Hamas mibale tataki buden nw endeza yargew enji Gaza yalw hizeb mn atefa
@lizabella151
@lizabella151 6 ай бұрын
ቡሉይ ኪዳን አንቡ
@oumahmed965
@oumahmed965 4 ай бұрын
አምላካቸውም ይደርስላቸዋል መሬቷም ለባለቤቶቿ ትመለሣለች ከዛም ኢሳ ይመጣል አለምም ፍፃሜዋ ይደርሳል
@brightday789
@brightday789 6 ай бұрын
Thank you 🙏 Eshi this is same Amhara people in Ethiopia Amhara people is one of the main state builder in Ethiopia but the last 50 years Amhara people killed in Ethiopia now Amhara stand together like Israel people
@user-bz5ob9nh5q
@user-bz5ob9nh5q Ай бұрын
የሙስሊሙ ማን ያውራ ማን የፃፈው እዳተ ልመን ይብቃ ራስን ማታለለን
@user-mz5tm9gj6h
@user-mz5tm9gj6h 6 ай бұрын
እስራኤልን ይሁዳ ታይ ፍልልይ አሎ ብክርስትያን ይሁዳ ማለት ሰቐልት እግዝእነ ክርስቶስ ደይኮኑን እስክ አረድኡን
@maretube2391
@maretube2391 6 ай бұрын
ጽዮን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ
@MekdiTube-yo8fq
@MekdiTube-yo8fq 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@mtabrahaml
@mtabrahaml 6 ай бұрын
Zim bel wushetam
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 10 МЛН
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 110 М.
你们家里有这么调皮可爱的孩子吗? #袋鼠妈妈
0:41
袋鼠妈妈育儿记
Рет қаралды 8 МЛН
Хотел парализовать друга😅 #freekino
0:20
Самый ХИТРЫЙ малыш!😂
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 1 МЛН
Прояви гостеприимство🤣#фильм #сериал #кино
1:00