Sheger Mekoya - የፑቲን ጦርነቶች እና ባህሪዎቻቸው ! ክፍል 3 / Vladimir Putin

  Рет қаралды 109,175

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

29 күн бұрын

#Mekoya #EsheteAssefa #MekoyaPutin
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 87
@nomore9500
@nomore9500 28 күн бұрын
በዚህ ዘመን በድሜዬ ካየዃቸው ጀግና ሰው ፑቲን ብቻና ብቻ ናቸው ሶቬት ህብረት እንኳን ራሺያዊ ቀርቶ እኛም ትናፍቀናለች ViVa Russia VIVa Putin
@ethiochu
@ethiochu 24 күн бұрын
አብይስ😮
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo 28 күн бұрын
የዓለማንችን ድንቅ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@KamalDare-wc3qm
@KamalDare-wc3qm 27 күн бұрын
ፑቲን የሳዶማዊያን ራስ ምታት ሀይማኖቱን አክባሪ ለእናት ሀገሩ ሟች ጀግና መሪ
@abuhananmudehassen
@abuhananmudehassen 28 күн бұрын
ክፍል ሶስት በጉጉት ስጠብቀው ነበር።ጋሽ እሸቴ የአቀራረብ ለዛህ በጣምነው የምወድልህ ሸገርንም አንተም በጣም አመሰግናለሁ።
@yaredermiyas4008
@yaredermiyas4008 28 күн бұрын
እሸቴ በነካህ እጅህ ባለፈው ስላከበሩት ድል በአል በፖርግራም ብሰራልን
@user-we8mo3mt8d
@user-we8mo3mt8d 26 күн бұрын
እኛስ በዘመናችን እሸቴን የመሰለ እሚያክለው የሚስተካከለው የማይገኝ ጋዜጠኛ አምላክ ሰጠን እሚያሳስበኝ እሸቴን የሚተካ ለመጪው ትከልድ ጋዜጠኛ ማን ይሆን???? እሸቴ ምርጥ ጋዜጠኛ አምላክ እድሜ ይስጥህ
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 27 күн бұрын
እሼ እናመሰግናለን ፑቲን የአለማችን ምርጡ መሪ
@bilelegn
@bilelegn 27 күн бұрын
የምእራባውያን ሴራ አለበት እንጂ በሶት ክፍል እማ ማለቅ የለበትም። በል ጋሽ እሼቴ አንድ ክፍል ጀባ በልበት።
@Elijah21548
@Elijah21548 28 күн бұрын
Putin ብቸኛው የአለማችን እውነተኛ መሪ❤
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 24 күн бұрын
Very Colorful president. Thank you Eshete Asefa ❤
@temamentumato
@temamentumato 27 күн бұрын
Dear Eshete...please we need this kind of program regarding China leader!!!
@user-ov2lm7wu4x
@user-ov2lm7wu4x 28 күн бұрын
እንደ እኔ በጉጉት ክፍል 3 የጠበቀ ያውቀዋል ። አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 26 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ፑቲን ❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku 27 күн бұрын
ስወደው ጀግናዬ ፑቲንዬ❤
@user-mi6ik1cv9l
@user-mi6ik1cv9l 27 күн бұрын
አገሩን የሚወድ መሪ ደስ ይለኛል
@EthioInsight-gt4rb
@EthioInsight-gt4rb 26 күн бұрын
እሸቴ 👍
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 28 күн бұрын
የዘመናችን ብቸኛ ጀግኖች ፑቲንና እሸቴ አሰፋ ናቸው።
@amanuelbiruu-wj2bg
@amanuelbiruu-wj2bg 3 күн бұрын
ለዚህ ታላቅ ፕሬዚዳንት ፕሮግራም በማዘጋጀትህ❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 27 күн бұрын
በዓለም ድንቅ መሪ ብቻ ሣይሆን ሕዝብ የሚወድ ጀግና ነው
@kibrleabbelete1772
@kibrleabbelete1772 27 күн бұрын
We need part 4 please?????????
@AbudaniyaJemal
@AbudaniyaJemal 17 күн бұрын
ሁሌም ያንተን እስየሰማው ነው ስራይን ምሰራው ጉበዝ በርታ
@abdulkerimnure922
@abdulkerimnure922 27 күн бұрын
እናመሰግናለን
@michealhailu7156
@michealhailu7156 14 күн бұрын
thanks
@hdgh6902
@hdgh6902 27 күн бұрын
ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@yonatanasres8870
@yonatanasres8870 26 күн бұрын
ግሩም ትረካ
@user-zx2yc8my4g
@user-zx2yc8my4g 22 күн бұрын
my hero
@user-eh4ii3ik3k
@user-eh4ii3ik3k 28 күн бұрын
ሩሲያ ውስጥ የተጠጋው የሲ አይ ኤው አባል ኤድዋርድ ስኖድል ስለ ጦረነቱ ሰለ ኢራን ምን አለ
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 27 күн бұрын
ፑቲን ህዝቡን ከዲህነት ማውጣቱ ብቻ በቂው ነው
@henixox9439
@henixox9439 28 күн бұрын
አንደኛው እኮ ነህ
@TG-44
@TG-44 28 күн бұрын
Putin viva ❤❤❤❤
@zelalembefekadu2438
@zelalembefekadu2438 27 күн бұрын
❤❤ Putin
@danielzeleke3255
@danielzeleke3255 27 күн бұрын
4 ኛ ክፍል እባክህ
@mameadefa7529
@mameadefa7529 27 күн бұрын
Eshete assefa sheger ❤❤❤
@natitibebu1566
@natitibebu1566 27 күн бұрын
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 27 күн бұрын
sheger fm gash eshete asefa erzim edme ketena dingle mariam keshayu lijua kirestos testlen ejig enamsginalen!!!!!
@TG-44
@TG-44 28 күн бұрын
Russian orthodox Christians 🎉❤❤❤❤good is good always russian
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 26 күн бұрын
Hero ❤❤❤❤
@Sisay-ho3jh
@Sisay-ho3jh 2 күн бұрын
ፑቲን የአለማችን ጀግና መሪ
@melaku6264
@melaku6264 27 күн бұрын
Begugut setebekeh neber Gash Eshete
@sa-un5dr
@sa-un5dr 27 күн бұрын
ቶሎ ለምን እንደማትጭኑት
@user-qo7dd9dh6l
@user-qo7dd9dh6l 27 күн бұрын
Amesegenalew
@AbdiSherafa
@AbdiSherafa 27 күн бұрын
እሸቴ ሰለምክ ይብዘልክ
@asnakukal233
@asnakukal233 27 күн бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቀው .......ጋሼ እንኮን ካንተ ጋር እምንጋራው ዘመን ሆነልን .....ቀጣይ ሳምንት የኢራኑን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ. ን ጉዳይ እና የኢራንን ፖለቲካ ታስደምጠናለህ ብዬ አስባለው...ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 26 күн бұрын
ፑቲን እንደ ቆስጠንጢኖስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሃሉንም ስልጣኑምን ይስጥህ።
@obsaarumaa
@obsaarumaa 27 күн бұрын
Viva Putin Viva Russo. I Love Him B/coz He's Heroes Of This Century.
@AbrarawZewude
@AbrarawZewude 28 күн бұрын
የሳሎን ቲዪብ ሁሉን ፕሮግራም ተከታትያለው ወደራሴ መንገድ ወስጀዋለው
@betremarimeberhane5738
@betremarimeberhane5738 26 күн бұрын
I love Putin ❤💋
@abuyimer9626
@abuyimer9626 27 күн бұрын
He is hero I wish to my country putin
@BirikKidu
@BirikKidu 27 күн бұрын
ፕሬዝዳንት ፑቲን ለሃገራቸው ባላቸው ፍቅር ደስ እሰኛለሁ አከብራቸዋለሁም! 🇷🇺❤️ እኔም ሃገሩን እና ህዝቡን አክባሪ መሪ ስላለኝ ክብር ይሰማኛል! ዓብያችን 🇪🇹❤️
@KAnat9102
@KAnat9102 27 күн бұрын
ጅል ጅላንፎ😂
@AbdulEnini
@AbdulEnini 26 күн бұрын
Tekekl❤
@Anon-og7zm
@Anon-og7zm 25 күн бұрын
እንደ ጋዜጠኛ የሁሉንም ወገን መረጃዎች አሰባስቦና አጣርቶ በሚዛናዊነት ከማቅረብ ይልቅ ሁሌ ምዕራባውያን የፃፋትን መጣጥፍ ለቃቅመህ እንደ ገደል ማሚቶ ማስተጋባት ነው ስራህ ።
@Suraraw
@Suraraw 19 күн бұрын
ተጠመቅ
@arexbest3813
@arexbest3813 27 күн бұрын
Le enkilf tiru new good for sleep
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 12 күн бұрын
በአለፈው በኮሜንት ጠቁሜ ነበር እሱም ምንድን ነው በድምፅ ብቻ ሳይሆን በቪዲዮ ቢታገዝ ከአድማጭነት ወደ ተመልካችነት እንቀየር ነበር
@firaolgemmechu2936
@firaolgemmechu2936 25 күн бұрын
Gash eshate hulem be gugut nw mitebikew
@JemalAmoyta
@JemalAmoyta 27 күн бұрын
❤😂😢
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 26 күн бұрын
❤❤😂❤❤❤
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 27 күн бұрын
ምነው ችግራችን እንዲህ አይነት መሪ ቢያወርድልን
@danielzeleke3255
@danielzeleke3255 27 күн бұрын
ምን አለ ለሀገራችን እንደ ፑቲን አይነት መሪ ቢሰጣት ከዘር በዘለለ ሁሉንም ያቀፈ
@user-hm8yr1hp8b
@user-hm8yr1hp8b 27 күн бұрын
የሚገርም ተስጥኦ ነው ጋሽ እሽቴ የተስጠህ መምህር ብትሆን ስንት ትምህርት የትኛውም ስነፍ ተማሪ አይወድቅም የሰውን አእምሮ ሰብስበህ ወዳንተ ለዛ ያለው አገላለፅ ስለሚመስጥ እናመሰግንሀለን።
@mastewalmastewalmtku
@mastewalmastewalmtku 8 күн бұрын
konio aterarek new des yilal
@ayutube3675
@ayutube3675 26 күн бұрын
የሸገር ወሬዎች በቀጥታ ማድመጥ ለማንችል እባካችሁ ጫኑልን አውርደን እንስማ። በርቱልን እናመሰግናለን በተለይ እሸቴ የስለላ ፕሮግራምህ ዋው
@user-gw4dh6mr8v
@user-gw4dh6mr8v 27 күн бұрын
Putin
@fikrusime1217
@fikrusime1217 25 күн бұрын
SEW SITIHON PUTININ TIHONALE
@Informatio367
@Informatio367 27 күн бұрын
lik inde Abiy Ahmed nachewu idimena xena yisxilin
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 3 күн бұрын
ቆሻሻ ፑቲን ዘረኛ አይደለም
@user-gn3jr1dg8f
@user-gn3jr1dg8f 27 күн бұрын
ሀበሻ ፑቲንን ያደንቃል በሌላ በኩል መለስ፣ መንግሥቱ አቢይ አምባገነኖች ነብሰ ገዳዮች ናቸው እያለ ይጠላቸዋል! አይ ሃበሻ 😂 What a paradox!
@sa-un5dr
@sa-un5dr 27 күн бұрын
የአፍሪካ መሪዎች ትንሽዬ የፑቲንን አይነት ወኔ ቢኖራቸው.......
@osramware5998
@osramware5998 27 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያ ምንድ ነው ችግራች ምትረዳ አሜሪካ ! መቼ ነው Russia ለኛ እርዳታ ስትልክ ያየ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 27 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ቡቲንን እምወድበት አዱ ሀገሩን ይወዳል ህዝቡ እዳይደፈር ይሰራል አሁንም የምወድለት የምወደዉ ነገር ከሱ ሀይማኖተኛ ነዉ የኦርቶዶክስ ሀይማኖተኛ ነዉ በዛ በሀይማኖቱ በጣም እድወደዉ አርጎኛል
@user-mk6hr1wn8x
@user-mk6hr1wn8x 27 күн бұрын
Putin is a brave leader
@user-fz3pp9gu6u
@user-fz3pp9gu6u 22 күн бұрын
Putin እውነተኛ ጥሩ መሪ ነው።
@addiadd
@addiadd 27 күн бұрын
እሼ ሲዘፍኑስ..."ከጀርባው ጥላሁን ገሰሰን እያዘፈነ ነው አይሉም" ትላለህ 😃
@user-bz5bb9bg9n
@user-bz5bb9bg9n 27 күн бұрын
ጋሽ እሸቴ ስለ ኬኒያ መረጃ አቅረቭ የእዉነት የኔቶ አባል ሆነች? ኢትዮስ ከየትኛዉ ጎራ ነች እንደ ምናየዉ አለም በሁለት ተከፍላለች
@roseforever2935
@roseforever2935 27 күн бұрын
😂😂አፍሪካዊ ሀገር በምን ተአምር ነው የ NATO አባል የምትሆነው?ለአውሮፓ የሚቀርቡት ሞሮኮ፣አልጄርያና ቱኒዝያም አባል አልሆኑም።
@user-bz5bb9bg9n
@user-bz5bb9bg9n 27 күн бұрын
@@roseforever2935 እና ሰሞኑን ከኔቶ አገራት ጋረ በጭብጨባ የተቀበሏት ምን አድረጋ ነዉ ኬንያ ለኔቶ
@user-bz5bb9bg9n
@user-bz5bb9bg9n 26 күн бұрын
@@roseforever2935 ሳቅ ኬንያ የናቶ ጓደኛ ልትሆን ነዉ የአንተ አገረ እረስ በረስ ሲባላ
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 19 күн бұрын
@henixox9439
@henixox9439 28 күн бұрын
አንደኛው እኮ ነህ
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 4,1 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 43 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 6 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 48 МЛН
УСТРОЙСТВО ДЛЯ АВТОВЫГУЛА СОБАК🐶
0:20
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,2 МЛН
Gummy Bears Are Chasing Me (Ai Edition) 🐻 #ai #chatgpt #aiart
0:11
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25