Sheger Mekoya - በመኪና ሳይሆን በጋሪ... በኤልክትሪክ ሳይሆን በፋኖስ Amish family መቆያ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 113,917

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Жыл бұрын

#Mekoya #Amishfamily #EsheteAssefaKZfaq #ShegerFMMekoya
Sheger Mekoya - በመኪና ሳይሆን በጋሪ... በኤልክትሪክ ሳይሆን በፋኖስ Amish family መቆያ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 113
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ግሩም ነው! ሁካታ ዝሙት እና ግፍ በበዛበት ምድር እንዲህ ሆኖ መገኘት። ጋሼ እሸቴ እድሜ ይስጥልን
@amharicmusic1990
@amharicmusic1990 Жыл бұрын
ፔንሲልቫንያ ከአንድ አመት በላይ አብሪያቸው ኑሪያለሁ።ስብእናቸው ደስ ሲል። ከአንደበታቸው መዝሙር እና ሰላምታ አይለይም❤
@demerachewbirhanu1443
@demerachewbirhanu1443 Жыл бұрын
የጋዜጠኝነት ቁንጮ, ብዙ እውቀት ያጎናፅፍል። እሸቴን አለማዳመጥ ጉዳት ነው
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 Жыл бұрын
በዚህ አስቀያሚ ዘመን እንዲህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ ነበር ልጅ ወልዶ ማሳደግ
@andyt7703
@andyt7703 Жыл бұрын
No visa for you አሳበሽ:፣ልትመጪ:ነው
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 Жыл бұрын
@@andyt7703 ወዳጄ እርዳታህን ስላልጠየኩ አያሳስብህ!
@yonaszewdu4126
@yonaszewdu4126 Жыл бұрын
እሼ ሁሌም ኑርልን
@aschalewhaile4217
@aschalewhaile4217 Жыл бұрын
I meet them...I like them...I buy sheep from Amish community..in Wisconsin USA
@professionalconhab5220
@professionalconhab5220 Жыл бұрын
Upon 🅞8🅟ʝωѕ ѕ ѕ Ѕ Ѕѕ Ѕ Ѕ ЅЅѕ Ѕѕѕѕѕѕѕ Ѕ Ѕѕ Ѕ Ѕѕѕѕ Ѕѕ Ѕѕ Ѕ Ѕѕѕѕѕ ѕ Ѕѕ Ѕѕѕ Ѕ ѕ Ѕ ѕѕ ЅѕЅѕ Ѕ Ѕ ΝЅ ѕѕѕ ѕ ѕ Ѕ Ѕѕ Ѕ ѕЅЅ Ѕ Ѕ ЅЅѕ Ѕѕ Ѕ ΝЅ ЅνЅ ѕ Ѕ Ѕѕ ѕ Ѕѕ Ѕ νѕѕ Ѕ Ѕ Ѕ ΝЅ Ѕ Ѕν Ѕѕ$νѕ Νѕ𝔵 ννν^00𝔴𝔯𝔵 Νν$ννѕѕ 99999𝔧𝔢𝔧𝔢𝔧𝔧𝔵𝔶𝔵
@fasiltsegayemekuria2922
@fasiltsegayemekuria2922 Жыл бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛ በዚህ ቀጥል እናመሠግናለን።
@hamidoandjemalo435
@hamidoandjemalo435 Жыл бұрын
እስላም ነኝ በሀይማኖቴ መሰረት ወላሂ ብዬ እምላለሁ ክቡር ጋዜጠኛ እሼቴ በጣም በጣም እወድሀለሁ አንተ የለቀካቸውን ቪድዮ ሁሉንም ደጋግሜ አዳምጣቸዋለሁ ዛሬም ነገም መቼም አልሰለችም ብዙ ነገር አሳውቀኸኛል ሙሉ ሰው አድርገኸኛል አመሰግናለሁ እሼ ፈጣሪ አንተንም ዘርህንም አብዝቶ ይባርክልህ መምህሬ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 ай бұрын
ሀይማኖትህን መጥቀሱ አስፈላጊ ነው? የሆነ ሆኖ ግን እኔም በጣም የማከብረው ጋዜጠኛ ነው ካቀረባቸው ያልሰማሁት የለም አንዳንዴ አዲስ ሳጣ ሁሉ ደግሜም እሰማለሁ ከዝግጅቱ አቀራረቡ ሁሌም የማይሰለች እናመሰግናለን።
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
ማሪያምን ያስቀናል ባህላቸዉ ዝሙት ዳንኪራ እራቁትን መመላገ የሊለበት ያርምሞ ሂወት 💓💓💓💓💓💓😢😢💓💓💓
@user-zg5hp2we1m
@user-zg5hp2we1m Жыл бұрын
ትለያለ ወዳጄ ትልቅ ዕድሜና ጤና እመኝልሀለው🙏🙏🙏🙏
@mengedegnoch888
@mengedegnoch888 Жыл бұрын
Yes I love Amish people. They're very disciplined people
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
በ2019 ፔንሲልቬንያ ወደሚባል አንድ የአሜሪካን ግዛት ወይም አካባቢ ሔጄ ነበር ባየኋቸው ጊዜ የተገረምኩባቸው መኅበረሰቦች ናቸው። እስካሁንም በአኗኗር ዘይቤያቸው እንደተደመምኩ አለሁ አለም እዩኝ እዩኝ እያለች በቴክኖሎጂም በስልጣኔም እያበደች በላችበት በዚህ አሳሳች እና አጓጊ ወቅት ይህን ተቋቁሞ መዝለቅ እጅግ ፈታኝ ነው።
@israeleshetukacha9919
@israeleshetukacha9919 Жыл бұрын
እሸቴ አሁን አሁን ሱስ ሆነህብኛል አንተን ሳልሰማ እንቅልፍ አይታሰብም ግን ደሞ ጠፍተሀል ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ሁሉንም ስራዎችህን አየደጋገምኩ ነው የምሰማው ስለ ሰሞኑን የቡርኪና ፋሶን መፈንቅለ መንግስትና ስለ አረቡ አለም ያልሰማናቸውንም አሰማን እባክህ
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 Жыл бұрын
አታሽቃብጥ ግን እኔም አይወስደኝም እኮ ሳልሰማው 😁
@temesgenasfaw7827
@temesgenasfaw7827 Жыл бұрын
ጣኦት ሆነብህ ማለት ነው ቶሎ ንቃ ወንድሜ።
@tedroshaile822
@tedroshaile822 Жыл бұрын
lllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
ከሱስም በላይ
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አትጥፋብን
@tiktok8657
@tiktok8657 Жыл бұрын
ዋው ሰላም ያለው ህይወት ብዬዋለሁ ማሻላህ
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 Ай бұрын
ይህንን ፣ህብረተሠብ ፣ናፈኩት ፣በዚህጊዜ ፣እንደዚህ ፣አይነትቦታመኖር ፣ፅድቅ ፣ነዉ።
@TINATO73
@TINATO73 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ከዲሲ ወደ ፔንሲልቫኒያ ስነዳ መንገድ ላይ በጋሪ ሲጓዙ አይቼ ተደምሜ ሌላ ቦታ የመጣሁ ነው የመሰለኝ፣ ከዛም ጓደኛዬን ስጠይቀው ስለነሱ አብራራልኝ ፣መንገድ ዳርም የጓሮ አትክልቶቻቸውን ቁጭ ብለው ይሸጣሉ።
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 ай бұрын
ቋንቋቸውስ ያው እንግሊዘኛ ነው?
@josafe7819
@josafe7819 Жыл бұрын
am in love with eshete's akerareb
@billusemere3163
@billusemere3163 17 күн бұрын
I wish I live like that ❤
@mihretbogale179
@mihretbogale179 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እናመሰግናለን
@yordanosmelaku682
@yordanosmelaku682 Жыл бұрын
betam yemigerum mahebereseboch nachew
@ephremmichael2970
@ephremmichael2970 Жыл бұрын
Wow des silu ke enezih gar neber menor tadelew !!!
@ibrahimahmed7498
@ibrahimahmed7498 Жыл бұрын
Thank you for sharing facts about Amish community living style with your excellent voice.
@robat8719
@robat8719 2 ай бұрын
ያልበላንን በማከክ ብዙ ዘመን አሳለፍን::
@zeeek31
@zeeek31 2 ай бұрын
ልትማርበት ካልቻልክ የበላህን እያከክ መኖር ትችላለህ
@berekettiramo7495
@berekettiramo7495 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@yodittogo1374
@yodittogo1374 Жыл бұрын
Thanks a lot.
@btin1791
@btin1791 Жыл бұрын
ጋሽ እሼቴ አመሰግናለሁ!! የምገርመው ነገር አሁን የምኖረው አሜሪካ ነውና በGoogle search ሳደርግ እኔ ካለሁበት በ 20 km የአሚሽ ገበያ አለ!! ይገርማል በእረፍቴ ቀኔ ከልጄ ጋር እዛ ሄደን እንጎበኛለን!! Thank you sir for for information
@user-fg6pb2or5k
@user-fg6pb2or5k Жыл бұрын
አዎ ካናዳ አሉ አይቻቸዋለሁ እናመሰግናለን
@danielola9852
@danielola9852 Жыл бұрын
ke kifu alem yedenu nechew...i like it.
@dereje1961
@dereje1961 11 ай бұрын
ምን አይነት ቆንጆ የሆነ ህይወት ነው 🙏👍
@demissiek.7104
@demissiek.7104 Жыл бұрын
በቅርብ የማውቃቸው አሚሾች በ ዊስካሰን እና ሚኒሶታ አሉ:: በትክክሉ አኗኗራቸው እንደተገለፀው ነው::
@getahundeguye3257
@getahundeguye3257 4 ай бұрын
Waaaw !
@girmagossay7127
@girmagossay7127 2 ай бұрын
የእውነት ተገርሚያለው አልዋሽም ቀንቼባቸዋለው በኖርኩ የሚያስብል ነው ዋው
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@yohannesyohannes4150
@yohannesyohannes4150 10 ай бұрын
waw dets selu❤❤❤
@user-nu8wf3he4m
@user-nu8wf3he4m 4 ай бұрын
አንተ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ዕድሜዕን ከጤና በዛ አድርጎ ይጨምርል
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
እኛም እንደ አገራች ከከተማ ወጣ ተብሎ በግ ዶሮ ማር ይገዛ እንደነበረው በምንኖርበት አካባቢ አምንሾች ስላሉ ወደዛ ጎራ በማለት በግ ፍየል ፍራፍሬ ሰላጣ ጎመን እና ማር የገብስ ዱቄት እንገዛለን በጣም መልካም ሰወች ነጮችም ቢሆኑ እንደ አሜሪካን አብዛኛው ነጮች የዘረኝነት ጸባይ የለባቸውም
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
ገበሬዎቹ ትራክ 4/4 መኪና አላቸው ምርቶቻቸውን በከተማ እያመጡ ይሸጣሉ
@habtamudanboba3456
@habtamudanboba3456 Жыл бұрын
Is store is true I see them even jest now
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure Жыл бұрын
በቅርብ አውቃቸዋለሁ እኔ ከምኖርበት 1ሰዓት ነድተን በግ ፣ከብት ለማረድ እንሄዳለን በጣም ደስ ይላሉ በተለይ እንደ እኔ ላለው የገጠሯን ኢትዮጵያ ለሚያውቃት ብዙ የሚያስደስት ትዝታን ይቀሰቅሳሉ ጥንካሬአቸውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ።እናንተም በማቅረባችሁ አመሰግናለሁ ።
@asfaasfaw5871
@asfaasfaw5871 Жыл бұрын
እስቲ ውዱኝ ወገን😍
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 ай бұрын
ቋንቋቸው ምንኛ ነው? ሌላው ግን ኮሜንቶቹን ገብተህ አንብብ እናንተ ብለህ ነው ምስጋና ያቀረብከው ክፉ ባይሆንም ግን ይሄ ምስጋና የሚገባ ለተወዳጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ነው። አስተካክለው አዲስ ገቢ ነህ መሰለኝ😂
@user-vy3yn8ry1c
@user-vy3yn8ry1c 2 ай бұрын
የት ነው የምትኖርበት ከተማ ?እኔም መምጣት እፈልጋለሁ ።
@tilayebekele5881
@tilayebekele5881 5 ай бұрын
My appreciation for all your presentations. Not only the contents but your voice tone and clarity. Your reading is so immersing. Please think of compiling your presentations and make available for the public. Keep up, Eshete Assefa
@Izadindaga602
@Izadindaga602 Жыл бұрын
Yemigerm nw enamesgnaln eshete🥰
@mesganadesalegn4813
@mesganadesalegn4813 2 ай бұрын
ደስይላሉ
@fraolrobera9369
@fraolrobera9369 Жыл бұрын
ከዚህ ማህበረሰብ ጋር በኖርኩ ያሰኛል።ለዝግጅቱ ታላቅ አክብሮት አለኝ።
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 Жыл бұрын
I like your narration and i am a fan of you except video editing.
@yemeserachdagne8447
@yemeserachdagne8447 Жыл бұрын
ድምጽህ ግን ይገርማል
@amarnebso7274
@amarnebso7274 Жыл бұрын
የባግራውንዱ Classical ከድምፅህ ጋ ዉብ ያረገዋል
@user-pg1pv6gv7r
@user-pg1pv6gv7r 2 ай бұрын
❤❤
@tamratbushramuhammed4463
@tamratbushramuhammed4463 Жыл бұрын
Enamsegenalen esha esti sele mexico eminoru ande yeteleyu mahbresebochi alu yebalal
@sisaykasa661
@sisaykasa661 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
ቁጥር 1 ጋዜጠኛ
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 Жыл бұрын
In Canada 🇨🇦 because of the harsh weather/ winter they use car. They live in colony/community and have division of labor. No Television as far as I know. They have Traditional Medicine. One of my friend/Ethiopian took me to their traditional Doctor for my migraine headache, I have witnessed discipline, peace, tranquil lifestyle in the community. I admire them and envy them. I am their costumer over 20 years, and i introduced them other friends as well.
@tofiqihasen7272
@tofiqihasen7272 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ታርክ አሰምተህናል በአመርካ ምድር የዚህ አይነት ጉድ ይኖራል ብየ አላስብም ግን ባህላቸውን እና ሃይማኖታቼውን እንደያዙ ትምህርታቸውን እስከ መጨርሻው ብማሩ ጥሩ ነው
@addis312
@addis312 2 ай бұрын
አዎ እውነት ነው እኔም በሚኖሩበት አካባቢ ሄጄ አይቻቸዋለሁ የኢትዮጵያ ን ገጠሮች የከብቶች ውበት ሽታም እዛ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል አሜሪካ ውስጥ ይህ ይኖራል ብዬ አልገመትኩም እናም እውነት ነው
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
ከነዚህ ጋ ነበር መኖር !
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 10 ай бұрын
ቀላል! የሁልጊዜ ምኞቴና ህልሜ ሆኗል የነርሱ የኣኗኗር ዘይቤ
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 10 ай бұрын
Grace በሚል የፊልም ርእስ ኑሮኣቸውን ተመልክቼ የሁልጊዜ ምኞቴና ህልሜ ሆኗል የነርሱ የኣኗኗር ዘይቤ! የዘመናችን የዕብደት ጥግ፡ የስልጣኔ ቅጥ ማጣትና የሞራል ውድቀት ተደማምሮ ይህን መሳይ የኑሮ ዘይቤ የማይመኝ ማን ኣለ?
@Batl.14
@Batl.14 4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ኡፍፍፍ ሐይማኖትስ እንደ ክርስትና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በምድር የለም እሸቴ አሰፋፋፋፋ❤ ታድለው ውይ እግዚአብሔር የሚወደው ህዝብ የታደለ ህዝብ በጣም ደስ ይላል ሁከት የህይወት ዘይቤን ያዛባል
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y 2 ай бұрын
Orthodox ekko aydelum zimbelesh athi gothitachew eminetachew protestant ena Katolik nachew
@user-jj5it9qp3k
@user-jj5it9qp3k 2 ай бұрын
ምርጥ ምግብ ይሸጣሉ
@Batl.14
@Batl.14 2 ай бұрын
​@@user-od2vs3of1yእኔ ምን አልሁ መጀመሪያ ሀሀሳቤን ተረዳው ኦርቶዶክስ ድቅ ናት አልሁ ሌላው ታድለው አልኩ በሀይማኖት ተዋህዶን የመሰለ የለም ግን አኖኖራቸው ያስቀናል አልኩ
@Batl.14
@Batl.14 2 ай бұрын
@@user-jj5it9qp3k እና🙄
@danelasfaw8431
@danelasfaw8431 Жыл бұрын
እሸቴ እውነት እሸቴ እሸት ነክ በጣም አድናቂ ነኝ በየቀኑ ስጦታ ብልክል ሁሉ አረካም የምር በጣም አድናቂ ነኝ
@millala7327
@millala7327 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ህይወት በታሪክ መጽሃፍት ላይ ብቻ እንጂ አሁን ላይ አለ ቢባል ማን ያምናል ለካ በ ኢኮኖሚ አድጎም ቢሆን እንዲህ አይነት ኑሮ መምራት የፈለገን ማንም አያስቆመውም ደሞ ደሥ እሚለው ቴክኖሎጂን የሴጣን ነው ብለው አለማመናቸው ነው ። በጣም አመሰናለሁ ሸገሮች🙏
@orchidbloom6966
@orchidbloom6966 Жыл бұрын
Bemidir lay yeghenet hiywet. Ke 20 amet belay Doro, enqulal, Mar, atikilt kenesu leenena leghuadegnoche ighezalehu. Bettam dess yemilu nachew.
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 Жыл бұрын
desi sil Selam yalewu eza nwu
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 Жыл бұрын
ምነው በሄድኩ ከዚህ ሁካታ
@messaybekele1391
@messaybekele1391 11 ай бұрын
Ethiopia abesha koshasha hezb
@user-be4wd3ii3s
@user-be4wd3ii3s 9 ай бұрын
Edilegnochi nachewu
@amarekebede3821
@amarekebede3821 Жыл бұрын
አስቲበዛሸጋድምፅህስለቡድሀሀይማኖትናባህልጀባበለን
@amanuelchorito
@amanuelchorito Жыл бұрын
እኔም በIowa ተመልክቻቸዋለው፣ በፈረስ ጋሪያቸው ሲሄዱ ሳይ ሁሌም ይገርመኛል።
@ramt7637
@ramt7637 8 ай бұрын
Paragwaym alu
@intertainment2048
@intertainment2048 11 ай бұрын
9:37
@sufianjibril4666
@sufianjibril4666 Жыл бұрын
Manew endene alga lay siweta eyesemaw yemitegna??
@fikiralelign1603
@fikiralelign1603 6 ай бұрын
adar Mulu eyechoheyhew snt battery tebelashebgn alhonlk blogn
@kidanemariam4583
@kidanemariam4583 Жыл бұрын
YIGERMAL AMERICA ENDHM ALE
@ghmajk23
@ghmajk23 2 ай бұрын
ብዛታቸውስ ?
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 Жыл бұрын
Aba aqrarbsh mlkam BIHONM... Gizew tesasthal ETHIOPIA YMILW TERET WEDQET NW...... EMN::
@mandefrogebeyehu3998
@mandefrogebeyehu3998 Жыл бұрын
የምድር ገነት መሄድ እና እዛው መኖር ይቻላላል?
@bekribekri6458
@bekribekri6458 Жыл бұрын
እሼ አተ ትለያለህ
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Yigermal...eza ye midr gehanem yehonechiw American wust indihm yale kidus sifra ale 🤔
@andyt7703
@andyt7703 Жыл бұрын
ደደብ
@hirey1689
@hirey1689 4 ай бұрын
ጥሩ እኮ ነው ግን በይፋ ይሄን አሳውቀው ወደዚያ ቢሄዱ ማንም ምንም አይጠብቅም ነበር አሁን ላይ ይሄን ማሳወቅ እጅግ ስህተት ነው ለኔ ቤተሠቦች ማርያምን እንዴ😱አሁን ቅጣት ላይ ነኝ ማለት ነው ይሄ አንድ ባህላዊ አንትሮፖሎጂ ውስጥ ገና ሚጠና ነው
@EthioTourism277
@EthioTourism277 Жыл бұрын
እሼ ስንቴ በfb አካውንቴ እያደነቅኩህ ፖሰትኩህ::
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y Жыл бұрын
ብዙ ነገራቸውን ወድጀዋለሁ በተለይ ሰው በጣም ከተመቸው ከአምላኩ ጋር ያለው ግንኙነት እየሳሳ ይመጣል ብለው የሚያስቡትን ነገር። አለባበሳቸው ❤። የሃገራቸውን ፕሬዝደንት እንኳንም ያላወቁት። አብይ አህመድን ያወቅሁበት ቀን የተረገመ ይሁን። እኔ ብቻ ሳልሆን አገራችን ኢትዮጲያም እንድህ አይነት እኩይ ሰው ያወቀችበት ቀን የተረገመ ይሁን።
@ambassadorgebremedhin2731
@ambassadorgebremedhin2731 Жыл бұрын
አንቺ ደደብ አሁን ከአብይ ጋ ምን ያገናኘዋል
@vincentvan680
@vincentvan680 Жыл бұрын
ይኼ የሚያስደስት አኗኗር አይደለም
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ፔንጤ ህገወጥ ነዉ ለማለት ህሊና የሌለዉ ጋዜጠኛ ልክነዉ ብሎ ስራዉ ለምግብ ብቻ የሆነለት ምስለኔ፣ ይሞታል እስኪሞት በምንእናእኔ?!😠
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Penten min higge wot aderegew ? Ye enchet tabot teshekami neh ? Mechem Ke teret teret yalwotah be Teklehaymanot kizen yemitamin kizenam neh 😮
@mayatube5283
@mayatube5283 Жыл бұрын
They live 1 hour drive from my home town ,ohio .ጠንካራ ሰራተኛ ናቸው ሰውነታቸው ትንሽ ይሸታል i guess deodorant or ሽቶ ስለማይጠቀሙ ይመስለኛል .ለፋሲካ እና ለአዲስ አመት በግ ከነሱ ነው የምገዛው
@andyt7703
@andyt7703 Жыл бұрын
ወሬ
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
@@andyt7703what is your problem, your mind oblique stupidity
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
@@andyt7703 ዝጋ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
እሺ የኛዎቹ ፅንፈኛ ና በየ አመቱ ደም ሚጠጡ ለሌላው አማኝ ነቀርሳ የሆኑት የጎንደር ክርስትያኖች መመሪያቸው ምን አይነት መፃፍ ቢሆን ነው አረ መልሱልኝ
@nigussieyimamu520
@nigussieyimamu520 Жыл бұрын
ግማታም ዘረኛ
@semirmohammed2919
@semirmohammed2919 11 ай бұрын
ወውበጣም፡ጥኡም፡ነህ
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ስለ ኢትዮጲያ የማያቅ ስለ ፈረንጅ አዉቆ ፎቶ መለጠፍ ኢትዮጲያ የሚሉትን ተረትተረት እያሉ የሚናገሩ ደግ ሞ እናተ ብሎ ጋዜጠኛ!! (ለዚህ ዘገባ እና ምን ይጠበስ?) (ዋናዉ ማየትህ ነዉ እንደማትሉ ተስፋዬ እንጂ እዉቀቴ አይደሎም)
@nugususied4700
@nugususied4700 Жыл бұрын
ዝም ብለህ ሶፍት አትበላም ሹጣም
@ETBeMore
@ETBeMore Жыл бұрын
ትክክል! የራሱን የሚያኮስስ፣ ህዝብ በዝቷል፣ ፈረንጅ ናፋቂ፣ መሳቅያ ሆነናል። የራሱን ተረት ተረነት እያለ፣ ያልከው👌 spot on. ቀፎ እራስ፣ በዝቷል፣
@vincentvan680
@vincentvan680 Жыл бұрын
ምሳሌ እንዲሆን ነው የሚነገርህ/ሽ ። አንተ አፋዊ ቅድስና ታቅፈህ እናት ሀገርህ ላይ መዓት ስታዘንብ እውነተኛ ሰው ግን በስራው ሲገለጥ ምን ሊመስል እንደሚችል እንድትማርበት ነው ። ኢትዮጵያ እያሉ በቀን 100 ግዜ ስሟን ቢጠሩ በተግባር ካላገዟት ምን ይረባል? ዘለዓለም ለገዛ ዜጎቹ ባዕድ ሆነው የቆሙትን ቅርሶች እያወደሱ ቅዱስ እያደረጉ ከመኖር እነሱን አስጠብቆ ለተሻለ ስራ መትጋት ነው ። ሰው ጠቅቦ የሚበላበትን በነፃነት ወጥቶ የሚገባባትን ተምሮ ተመራምሮ ስራ የሚሰራበትና ለሀገሩ የተሻለ ነገር የሚፈጥርበት ምድር ማበጀት ይሻላል ። አልያ በአፍህ ኢትዮ ስላልክ ከተረትነት በዘለለ የምታመጣው ነገር የለም!!!! መቼም ልትሰድበኝ እንደምትችል እርግጥ ነው ። በዚያ ላይ ትችት የሚያቀርብ ሰው የተሻለ ነገር ይዞ መገኘት ይኖርበታል። ይኼን ጋዜጠኛ ለመናገር ሙያዊ ብቃትና ሞራል የሚኖርህ አይመስለኝም ።
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 1,8 МЛН
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 386 М.
ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION
36:23
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 64 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 73 М.
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 113 М.
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 2,1 МЛН
ToRung short film: 😍give baby a small gift🍗
0:34
ToRung
Рет қаралды 13 МЛН
СО СТОРОНЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,3 МЛН
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
공작삼촌
Рет қаралды 27 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 4,3 МЛН