No video

Sheger Mekoya - ስለ መጀመሪያው ከሊፋ አቡበከር አል ሰዲቅ Abu Bakr Al Sedik በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 22,296

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #Abu_Bakr_Al_Sedik
Sheger Mekoya - ስለ መጀመሪያው ከሊፋ አቡበከር አል ሰዲቅ Abu Bakr Al Sedik በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 46
@yehualawkelele418
@yehualawkelele418 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን እሸቴ የምታቀርባቸውን የነብዮ መሀመድን (ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) ታሪክና የእስልምና ባለታሪኮች በጣም ይመስጠኛል ደጋግሜም እሰማዋለው። Thanks
@user-yi2wz1qr4v
@user-yi2wz1qr4v Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ሆኜ ራሱ የእሸቴ አቀራረብ እንደ አዲስ ይመስጠኛል ወላሂ
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ሆኘ ስሀ ሀይማኖት መሆኑን እረሳለሁ በጣም ከመመሰጤ
@oneonly9985
@oneonly9985 Жыл бұрын
@@ismilumr8326 ተወልደን ያደግንበት ህዝብም ሆነ መሪ እንዲህ አይነት ታማኝነትን አላሳዩንም እናም በቀደምቶቹ ድንቅ ተግባር በመማረክ ነው ማሻ አላህ ደስ ይላል ለማንኛውም እኛም ሀቁን ጠንቅቀን ከያዝን የኸሊፋዎችን አይነት አኗኗርን አላህ ይወፍቀናል ኢንሻ አላህ
@umabdellahumabdellah8705
@umabdellahumabdellah8705 Жыл бұрын
Allah kettengawn menged ymrah
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Жыл бұрын
አንተም በጣም መሰጥከኝ ወደድኩህ እኔም ወንድምህ የኦርቶዶክስ ታሪክ ደስ ይለኛል ከዘረኝነት ነፃ ነኝ
@user-fs3nl2oc8m
@user-fs3nl2oc8m Жыл бұрын
ይገርማል አቡበከር ረ አ አላህ መልካም ስራውን የገነትን ከፍተኛውን ደረጃ ይስጠው
@zershmagna691
@zershmagna691 Жыл бұрын
ድሮም እሸቴ ውስጤ ነው።ሸገር የሁላችን ግን ኮፒ እያደረጉ የሚለቁት ላይ እርምጃ ብትወስዱባቸው ደስ ይለኝ ነበር።
@ayubahmed2313
@ayubahmed2313 Жыл бұрын
رضي الله عنه
@ethiopia..3563
@ethiopia..3563 Жыл бұрын
sheger..ሁሌም.ታማሪጭ.ነው.....👍💪💪💪👈
@qader6010
@qader6010 Жыл бұрын
አተ ጥሩ ሰው እሸቴ እንኳን ደህና መጣህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 Жыл бұрын
ሸገር ያለ እሸቴ አያምርም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እሸቴ ሲበዛ አድናቂህ ነኝ
@watchfree_8686
@watchfree_8686 Жыл бұрын
እሸቴ እናመሰግናለን🌱🙏
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 Жыл бұрын
እሸትየ የአቡበከር ሰድቅን የቀኝን ስለሞላህልኝ አላህ አንተንና ቤተሰብህን አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብህ አላህ የተሻለውን ሁሉ ይምራህ ወንድም
@abebemulugeta1921
@abebemulugeta1921 Жыл бұрын
እድሜ ይስህ እንጅ ሌላ ምን ይባላል
@kasimaminu2461
@kasimaminu2461 Жыл бұрын
ረድየላሁ አንሁ ❤
@ermiastenkir9540
@ermiastenkir9540 Жыл бұрын
የአሁኖቹ መሪዎችን እንዲያለ ታሪክ ከልባቸው ቢያደምጡ ጥሩ መሪ ይወጣቸው ነበር
@Siskebero
@Siskebero Жыл бұрын
በ ሸገር ስም የተከፈቱ እና የተለያዩ የጣቢያው ዝግጅቶች በተለይም የኔም ምርጫ የሆነውን መቆያ አባዝተው በተለያዩ የዩትየብ ቻነሎች እየተጫኑ ስለሆነ ይንን ድርጊት በቶሎ እንድታስቆሙ እጠይቃለሁ ።
@user-tm3pn5dx4x
@user-tm3pn5dx4x 3 ай бұрын
ስወድህ በተለይ አቀራረብህ በጣምነው የምወድህ
@shura-c8p
@shura-c8p Жыл бұрын
በርቱ እናመሰግናለን 🙏እንድህ እውነተኛ ታሪክ ሲሰማ በእምነቱ ላይ ጥላቻ ላለው ሰው ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረው እና ሚዛናዊ እንድሆን ይረዳል 👌
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሸገሮች
@qerroodirre7752
@qerroodirre7752 Жыл бұрын
SAW ❤❤❤❤
@mohseidgiohgi7092
@mohseidgiohgi7092 Жыл бұрын
Mashallahe shegeroch enamesegnaln bertu Ena derom merchaye nw sheger
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 Жыл бұрын
Eshete my favorite Journalist and Sheger FM, Thank you so much for the stories you are sharing . Sheger FM is really different.! Thank you so much again.
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 5 ай бұрын
እሽቴ ❤ከሰይድና አቡበክር አሏህ ይዉደድላቸዉና (ስራና ንግግር) ለይቸ አላይህም ወንድሜ
@abdelabekele1763
@abdelabekele1763 10 ай бұрын
Allah jenattul fidos yistachaw ... anatm allah qaxitagna mangad yimra
@seifedinsheicho1915
@seifedinsheicho1915 29 күн бұрын
S.A.W😍
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
ረድየሏሁ አንሁ
@mohemmedoumer2816
@mohemmedoumer2816 Жыл бұрын
ረዲየላሁ አንሁ
@qerroodirre7752
@qerroodirre7752 Жыл бұрын
Radiyallahu Anuhu
@mubarakamane4131
@mubarakamane4131 Жыл бұрын
ሸገሮች ትለያላችሁ
@teme547
@teme547 Жыл бұрын
Ishe king leged
@selammeshesha1258
@selammeshesha1258 Жыл бұрын
Thanks
@peacelove432
@peacelove432 Жыл бұрын
Eshete assefa betame enamsegenalen
@ismilumr8326
@ismilumr8326 Жыл бұрын
እሸቴ ድምፁ ብቻ ሌላ ዉስጥ ይከታል ሀሴት ይሞላል።ለኔ 1ኛ ከአለሙ ጋዜጠኞች
@sultannure7807
@sultannure7807 Жыл бұрын
ዎላህ ምንኛ ታድሎ እውነታኛው ሳው
@abdulhamiddino2838
@abdulhamiddino2838 Жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@ebrahimmuhamed4260
@ebrahimmuhamed4260 Жыл бұрын
R.A
@naolkidanu8110
@naolkidanu8110 Жыл бұрын
Sile Russia እና Ukraine analysis sruln lik ende "Ukraine benedis esat wust" endemilewu
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 3 ай бұрын
Ehem wedaje lela ychigr menses new lzih zemen...yselttan...timm..lasekerew...sew Yzerman.. group..gosa...ytettenawettew...sew...Haj.musa..raa Salut nw soln ...selttan..yele.. group..yele...tewew..ynzihn..adelem..welly.. jinni..atflg...Tera.. Muslim.. mhon..bicha..nw..mhon..yalebet..felagot......abzagnaw...bzih..yesekere...sew..twardo..ummetun..asecherso...bfitna. new..ymimotew...wedaje...yante..masjid.. mlales..ayatalh..bzih..sekar..kegebah..bante..ymimettaw..fitna..bsheyttan..aymettamna...eweq..bwenjel..ytettemede..sew..biyasaznhm..yersu..yiqelal..ktekofeskew..bbado..meda...ena.....gomen..btena...ymibalew..kante..like..salih..yshek..lij..Patna.. agbat..endemitlew..wechu..Mar.. wesetu..eret...khulaw..yshi..metoshiwoch..demmfses..yalebet..gbah..ynewa..yeikhlase..durye..bileh..bmkofes. erasers.. tru..ysewn..bicha..metro.. market.. ytetenawetachuh..sheqaboch..kalachuh..Ekta.. gidylm...ynewa..tishalgnalech..ehe..hula..zeryageba..timttemah..zuro. zuro..eziyaw..gimatamh..ga..litametagn..new...alfelgm...how..many..times..yinegerh....bante..bqettam..tezewawari..ejh..kalebet..enkuwan..gimatamhn..tewegnna..ymifelgatnm..bitsetegn..alfelgm..beqagn..Dunya...ayaguwaguwagnm....bne..ymiflgewn..ymawq..sew...ngn..aza. bzih..selam..ymitfelg..timeshare.. bzih..berger.. abun..hhh..antem..aweqehal..kashmir...sheqaboch..gizehn..bne..batchers..mlkam..new..wedaje...yne..lela..back..fight..ymiyasdergegn..hayl..arena...atlfa...azawurre hulla
@kedirali6761
@kedirali6761 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እንደዚህ ነዉ ሸገርም የሙስሊሞች መሆኑን አሳዩን :: ባላንስ አርጉልን : የሀጂ በሽርን በሂወቴ ዙሪያ የሚለዉን መፅሀፍን ብታቀርቡልንም በርቱልን
@akmeljabe6388
@akmeljabe6388 Жыл бұрын
እሸቱ እነዚህን ታሪኮች የማቅረብህ ዓላማ የዘመናችን የአገርና የሃይማኖት መሪዎቻችን ቢማሩበት እና ቢሠሩበት ብለህ እንደሆነ እንደሆነ እገነዘባለሁ ፣ግን እንኳን የፖለቲካ የሀይማኖት መሪዎችም አትፎግረን እኛን ተወንና አንተ መሪ ስትሆን አድርገው የሚሉ ነውየሚመሥለኝ
@user-hj1vg8sw7t
@user-hj1vg8sw7t 2 ай бұрын
አኔ ደሞ እሸቴ አሰፋ ሚዛናዊ ፀሀፊና ጋዜጠኛ መሆንክን በአላህ ስም እመሰክራለው።
@hamdu5958
@hamdu5958 2 ай бұрын
አሽዬ አዘጋገብህ ሳላደንቅህ አላልፍም ነገር ግን አንዳንድ የተሳሳተ መረጃ አለበት ለምሳሌ ባለፈ ዑመር ረዲየላሁ ዓንሁታሪክ ስዘግብ ቁርአን እሱ ነው የሰበሰበው (በመፃፍ) አሳትሞ ያሳተመው ብለህ ነበረ ዛሬም እደዛ አልክ ቁርአን የሰበሰበው አቡ በከር ነው እዲሁም ዑመር رضي الله عنه የሞተው በ60 አመቱ ነው ነበር የሚለው ነገር ግን የሞተው 63 አመቱ ነው እዲሁም በዚ ኦድዮ አቡ በከር አስዲቅ ያኔ ዋሻ ላይ እያሉ ጊንጥ በነደፈው ጊዜ ነቢዮ ምራቃቸው ተፍተውበት ዱአ ሲያደርጉለት ወድያውኑ ተሻለው እደዚ አይነቶቹ ባዘላቸው በተረፈ በጣም ትችላለህ አሽዬ ጀግናነህ
Mekoya - ሐበሻው ሙፍቲ  - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa መቆያ
24:19
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
አሪስቶትል ኦናሲስ "ሚስጥራዊው ባለ ፀጋ"
24:07
DAMOT ENTERTAINMENT-ዳሞት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 7 М.
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 15 М.
ዘር አጥፍቶ ዘሩን ያበዛ (Genghis khan) sheger mekoya
20:33
Abdi Habeshaw Vlogs
Рет қаралды 3 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН