Mekoya - ተፈላጊዎቹ ወንጀለኞች - መቆያ በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 166,229

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Mekoya #EsheteAssefa #SaddamHussein
Mekoya - ተፈላጊዎቹ ወንጀለኞች - መቆያ በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 87
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 жыл бұрын
ደርባባው እሸቴ ይህ ለሚገባው ብቻ ነው የገባው ከእኔ ጋር 👍
@subaidaali8888
@subaidaali8888 2 жыл бұрын
የኔጀግና ሳዳም መቼምየማትረሳ አላህይርሀምህ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 7 ай бұрын
Ashebari new enkiwan dibin ale😅😅😅 america jegina
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 7 ай бұрын
አሏህ ይራሀማህ ጀግናችን
@user-hu7vt3or6s
@user-hu7vt3or6s 6 ай бұрын
አሏህ ይረምህ ❤
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
አቤት ይህቺ አለም ተለዋዋጭ ዛሬ የከበረ ነገ ይዋረዳል ስልጣን አለኝ ብሎ በደል አለመፈፀም እግዚአብሔርን መፍራት ማምለጫ ነው ።
@brukmesfin5625
@brukmesfin5625 3 жыл бұрын
እ/ር ይስጥልኝ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
ውድ እሸቴ አሰፍ እንምሰግናለን ይህንንፕሮግራም በናፍቆት ነው የምንጠብቀው አትጥፍ
@abdibirhanu5448
@abdibirhanu5448 3 жыл бұрын
አያቸው አያቸው እና ሳቅ ያመልጠኛል የሳዳም ታሪክ በእነሱ ይታየኛል ያማል ቅኔው .የሚገባው 👍
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
አይ ሞኞች ሳዳም ይሻላቸው ነበር የሳዳምን ጥቅም ያወቁት አሁን ነው ሳዳም ጀግና ነበር አሁን እስቲ ኢራቅ ምን ላይ ናት አሜሪካ እንደሆነ ለአንድ ሀገር ሰላም ፈጥራ አታቅም አሸባሪ እራሷ አሜሪካ ናት
@munirahmed8002
@munirahmed8002 3 жыл бұрын
እኛ አድማጮችም ጭምር ሞኞች ነን እኮ ! ይህ ' ጋዜጠኛ ' በዚህ ፕሮግራሙ ላይ ያቀረባቸውን ዝግጅቶች ወደ ኃላ እየሄድን ብናያቸው ( ምናልባት በጣት ከሚቆጠሩት በቀር ። እነሱንም የሰራቸው እንዳይባነንበት በመፈለግና ወገንተኛ ላለመባል ) በጠቅላላ በአረብ መሪዎች እንከፍነት እያሳበበ ሙስሊሞችን አሸባሪ ፣ ገዳይ ፣ ሴሰኛ ፣ ያልተማሩ ... ወዘተ ሲያደርግ በአንፃሩ ደግሞ ምዕራባዊያንን እና አሜሪካን ቅዱስና smart እያደረገ ነው ። ብቻ እኛ ለዚህ ሰው የምንሰማለት የድምፁን ለዛ ፣ በየመሃሉ የሚተርተውን ስነ ቃላዊ ተረትና ገለፃውን እንጂ እንዳልኩት ቀድሞ የሰራቸውንም ይሁን ወደፊት የሚሰራቸውን ፕሮግራሞች ሁሉ ልብ ብንል ምን ያህል መሰሪና አድወል ሙስሊም ሰው መሆኑ ይገባናል ።
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 9 ай бұрын
@@munirahmed8002 አንቺ አህያ ከተቃወምሽም መቃወም ያለብሽ በእስልምና ስም አረመኔ ድርጊት የሚፈፅሙትን ነው ፡፡ እንዲ አደረጉ ብሎ ስላወራ እሱ ጥፋት የለበትም ፡፡ በሙስሊም ስም እየተቋቋሙ ስንት አረመኔ ድርጊት ሚፈፅሙትን አሸባሪዎች ማለት ሙስሊም አሸባሪ ነው ማለት አደለም ፡፡
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
Thank you gash eshetie. የኛዎቹ ሳዳምም እንደ አይጥ ከጉድጓድ መውጣታቸው አይቀርም።
@birhanenegasi9761
@birhanenegasi9761 3 жыл бұрын
እሽቴ ኣስፍ 1 ኣሁን ከኣገራችን ላይ ያለ እና ኣሪፍ ኣቀራረብ እውነታ ላይ የሆነ ፕሮግራም 2 እኔ ኣንድ ኣንዴ እሚሆነውን ሳይ ስልጣን ላይ ያሉ መሪዎች ኣንተ ያቀረብካቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ቢስሙ ኣንባገነኖች መጨረሻቸውን ምን እንደሆነ ያውቁ ነበር ።ትንሽ ቢያስቡ እና ለበኋላም ቢፈሩ ። 3 ኣንተ ያቆይልን ዕድሜና ጤናህን ያብዛልን እድሜህ እንደኣባገነኖች ስራህ እንደ ደጋጎች 4 ተባረክ ተባረክ ነው
@RedietDereje-un9rv
@RedietDereje-un9rv 9 ай бұрын
ሳዳም አንደኮራ ስቆ የሞተ ጀግና መቼም የማረሳው መሪ ነው
@rahaana5738
@rahaana5738 2 жыл бұрын
በጣም ሚዛዊነት የጎደለው አቀራረብ።ለዝግጅቱም ያለኝ አድናቆት የቀነሰበት።
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 4 ай бұрын
አሸባሪ ክክክክ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ነደስ ከሚል ድምፅ ጋር
@danm1829
@danm1829 3 жыл бұрын
መቆያ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው፡ thank you ሸገሮች love you
@mekonnenalemayehu9809
@mekonnenalemayehu9809 3 жыл бұрын
እሸቴ ወቅታዊ ዝግጅትህ የሚደነቅ ነው፤ የኛዎቹ ሆዳም ውሾች መጨረሻ ግን በዚህ ደረጃ ቦታ የሚሰጠው አይመስለኝም ፡ ፡
@basedteklu8492
@basedteklu8492 3 жыл бұрын
My favorite program
@user-xw9zb7nw8p
@user-xw9zb7nw8p 9 ай бұрын
ይህመረጃ መጣብ ሚዛናዊነት የጎደለው አንበህ ሳይሆን የነሲአኤ ዘገባነው ያቀረብከው በቲንሹም ቢሆን ሰለሳዳም እናቃለን
@amanuelamberber5261
@amanuelamberber5261 3 жыл бұрын
መቆያ በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው በርቱ
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 3 жыл бұрын
I am happy for SHEGER FM for 1000k member. From Eritrea
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 3 жыл бұрын
Thank u it's awesome
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 3 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም እናመሰግናለን
@EthioTourism277
@EthioTourism277 3 жыл бұрын
መአዛ ብሩ፣ እሸቴ ኣሰፋ፣ መሳይ መኮንን ፣ሲሳይ አጌና፣ አለም ነዋሴ፤ ዘካሪራ መሃመድ፣ ሌሎችም አሉ የኔ የምንግዜም ምርጥ ጋዜጤኞች ናቸው እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ፤
@birhanasnake7757
@birhanasnake7757 2 жыл бұрын
Dawit alemu
@yosefkasse3394
@yosefkasse3394 3 жыл бұрын
Amazing story and lesson to all the dictators in the world
@dohaqatar2888
@dohaqatar2888 3 жыл бұрын
እሸቴ በጣም ትችላለህ
@eyoelekubemariam597
@eyoelekubemariam597 2 жыл бұрын
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉
@ermiman1498
@ermiman1498 3 жыл бұрын
ጊዜውን የዋዠ ኘሮግራሞችህን ስወዳቸው እኮ ጋሽ እሸቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው
@nuredinbedewi9789
@nuredinbedewi9789 3 жыл бұрын
Eshete u are z best with maazi for ever............
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 жыл бұрын
Thank you Eshete Asefa, This showed us History always repeat itself .
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 жыл бұрын
Eshetye tebarek yene mar
@yodittogo1374
@yodittogo1374 3 жыл бұрын
Goo Job! go head!👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌
@moonstar7343
@moonstar7343 3 жыл бұрын
Tnx esheko
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 3 жыл бұрын
ታማሳሳይ ቺግርነው ያጋጣማን ጎዶች
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
ግፈኛውና ወንጀለኛው የህውሀ ወያኔ ጀሌም ይሄንን ታሪክ ነው የደገመው፤
@jobbelgutu9277
@jobbelgutu9277 Жыл бұрын
Enameseginalen eshete
@pikiwendu7549
@pikiwendu7549 Жыл бұрын
Narrativ prasantation ,continue ,thank you
@godhelp7020
@godhelp7020 3 жыл бұрын
On the right time the right story
@abdabd6204
@abdabd6204 4 ай бұрын
እስኪ መጀመሪያ በደንብ አንብብ ታሪክ እወቅ ትረካ ብቻ ቻልኩ ብለህ የሌለ ታሪክ አትቀባጥር
@6killochannel620
@6killochannel620 3 ай бұрын
ደደብ
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
እሸቴ ያማል ቅኔው
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ስለዛ ይቆያል ልጆቻቸው ን መያዝ ? ግን በዚህ ሳምንት ምነው ስለ ሳዳምና ልጆቹ
@abdusomedfish3161
@abdusomedfish3161 3 жыл бұрын
Wt about debrrtison and other's eshete ... will u tell as
@ermiasworku5147
@ermiasworku5147 3 жыл бұрын
Wow akerarbu
@wehibbedri556
@wehibbedri556 3 жыл бұрын
Smart man
@tamiratmelaku5480
@tamiratmelaku5480 3 жыл бұрын
Eshete assefa keleb enwedehalen, nurelen
@IbnuSeid
@IbnuSeid 2 ай бұрын
ወንጀለኞች ብለህ መጥራትህ አግባብ አይደለም
@tamiratmelaku5480
@tamiratmelaku5480 3 жыл бұрын
As MEKER, yemetehaft tereka betegemer, bezu teketay yenorhal, bergeteginet. Specifically yeselela.
@user-sb8lj9vt1h
@user-sb8lj9vt1h 3 жыл бұрын
እሸቴ እንኳን በሰላም መጣህ ሰላምህ ይብዛልን ልክ እንደ ንጉሳችን ቴዲ አፍሮ እወድሀለን ❤
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
ንጉሴንና አዝማሪ ቴዲን አንድ ታደርጋለህ?ጅል
@Iv-cd5jk
@Iv-cd5jk 7 ай бұрын
Sadam arfo agerun becha eyastedadere binor bibekaw yeshalew neber leloch hagerochenm lemeteklel kemiyaseb endetekebere noro yicheres neber
@semereabraham3349
@semereabraham3349 3 жыл бұрын
Entebkhalen please
@Adot340
@Adot340 3 жыл бұрын
የጁንታውም መጨረሻው ይሄ ነው
@abdusalam3308
@abdusalam3308 3 ай бұрын
ለሀገሩ የታገለ ሣዳም ሣይሆን ወንጀለኛ አሜረካ ናት ወንጀለኛ የሠውን ሀገር ሀብት ምት በዘብዝ ነቀርሣ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
ንጉሴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ::እኔን የደነቀኝ ለዚህ ሁሉ እልቂት ምክኒያት የሳዳም ኩዌትን መውረር ሆኖ እያለ :እንዴት የሳዳምን የድምፅ ና የቪዲዮ ቅጅዎችን በኩዌት ቴሌቭዥን ያቀርቡለታል ::
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
ውይይይ ማስታወቂያው በየሰከንዱ ሆኖ ውበቱ ጠፋ ኤጭ
@mnajib325
@mnajib325 3 жыл бұрын
Abiys mache new leferedh mekarbew❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 Жыл бұрын
Chemical alin akrebelen eshete Part 2
@afomiabehailu8830
@afomiabehailu8830 Ай бұрын
አሸባሪ ሁሌም ሟች ነው
@user-fi6xk1pv8k
@user-fi6xk1pv8k 3 жыл бұрын
ሞት ለአሜሪካ ፖሎቲከኖች
@zerihunyalew205
@zerihunyalew205 2 жыл бұрын
አይ America ግን realistic ሁን ስታቀርብ አሁን እስቲ Iraq እንመልከት ለውጥ መቷል?
@vipapp9485
@vipapp9485 3 жыл бұрын
Ye tiwild botaw tekrit new yemibalew
@user-rz8yq8gf1t
@user-rz8yq8gf1t 3 жыл бұрын
ከአሜሪካ ሆነ ከአውሮፓውያን የሚመጣ ታሪክ ሁሉ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ስለሆነ የምእራብያኑን ታሪክ አላምንም:: ሂትለር ስድስት ሚሊዮን አይሁድን ገድሏል የሚለውን ታሪክ ጭምር::በፍልስጤም ምድር ላይ ሰዎች በየጊዜው ሲገደሉ እያየሁ ነው በኢራቅ በየመን በሊቢያ በሶሪያ ሰዎች በጉልበተኞቹ የምእራባውያን እጅ ሲሞቱ ሃገር ሲፈርስ በአይኔ እያየሁ ስለሆነ የምራባውያኑን የወረደ ፕሮፖጋንዳ በፍፁም አላምንም::
@thefuturemanfuture6892
@thefuturemanfuture6892 3 жыл бұрын
Ere bro teketatay film asmeselkew eko becha sele mewedeh huley new be gugut yemetebeqeh
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 3 жыл бұрын
ጌታዬ ሰውዬው እኮ ታሪካቸው ብዙ ነው ።።
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
ታሪኩን ቀደም አድርጎ ባለ ታሪኩን ስም የሚያስከትለዉ...ጋዜጠኛ ጌታሁን ንጋቱ የት ጠፍቶ ነዉ?
@tamiratmelaku5480
@tamiratmelaku5480 3 жыл бұрын
Eshete yanten becha chanal subscribe lemadreg men laderge?????
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
ቆሻሻውና እርኩሱየጁንታው ስብስብ ይህን ታሪክቢያደምጡ ጥሩ ነበር ::መቼም ምላስ እንጂ ጆሮ የላቸው::
@wedabchay1092
@wedabchay1092 3 жыл бұрын
ቀስ በ ቀስ የ ኣሜርካ ታሪክ ዶር ኣቢይ ተከታትሎታል ብላቹ ኣሁን ደሞ ትምርት ኣቅጣጫ መስጠታቹ ነው ካዳመጠው እንደዛ ያደርጋል ግን ተያዙ ተለቀቁ ተዉት እና የ ዮርሳሌም ከተማ 3ቱ ሃይምኖት ባንት ሰፈር ወስጥ ቤተ ፀሎት እንዴት እንደሚጠቀሙ እና በ 30 _40 ኣገራቸው የቀየሩ ከ ኣገር መሪ እስከ መ ህፃናት ተማሪ ያደረጉት የ ስራ ውግያ የነ ቻይና ኮርያ ሲንጋፑር ወ ዘ ተ ብዙ ኣገሮች ኣሉ ለ ስራና ለ እድገት ቆርጠው የተነሱበት ታሪክ ብታስተምሩን :: የምታቀርቡት ደስ የሚል ታሪክ ነው :: ፈጣሪ እውቀታቹ ይጨምርላቹ ለ ሃቅ ነዋሪዎች ያርግቹ :: ለኔ የ 2020 sheger fm ena awlo media ምርጥ ዩቱዩብ ቻናል ንቸው
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 2 жыл бұрын
አንተ በቃ ተክነህበታል
@faudmuktat3817
@faudmuktat3817 3 жыл бұрын
በአለም ላይ እንደ አሜሪካ ወንጀለኛና አሽባሪ የለም ስንት ህዝብ በአሜሪካዎች ያለቀው እናንተም የተባላቹትን ነው ምትናገሩት
@zewdiebrhane4221
@zewdiebrhane4221 3 жыл бұрын
ምነው እሸትየ ደህና ሰውም አልነበርክም እንድየ? የዚህ ጥራዝነጠቅ ጠሚ ድራማ ዕውነት መስሎሃል ልበል? የመባነን ቀን ላይ እንዳታፍርበት። የ"መቆያ" የቅርብ ጊዘ ዝግጅቶችህ አንተ ን አንተን አልሸት ብለውኝ ነው።በቅሽም ፕሮፓጋንዳ ጋዜጠኝነት አትታማም መችም!
@zewdiebrhane4221
@zewdiebrhane4221 3 жыл бұрын
@@kante5318 እሚገርመው ይህ የበሻሻ ጆክ ብዙ እማከብራቸው ሰዎች ንደ አሻንጉሊት ሲጫወትባቸው ና መልሶ ሲያሳፍራቸው ክማየት የባሰ ትዕይንት የለም።
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 3 жыл бұрын
እናተ ሰዎች እሸቱ እኮ የተጻፈው ታሪክ እየነገራችሁ እንጂ እሱ ጽፎ ያመጣው አታስመስሉ
@Adot340
@Adot340 3 жыл бұрын
ጁንታው ያንተም መጨረሻ እንደዚህ ነው
@zewdiebrhane4221
@zewdiebrhane4221 3 жыл бұрын
@@Adot340 አድጊ ሰርዶህን ብላ! ኦሮሞና በኒሻንጎል መጥቶ በቀስትና በገጀራ እስከሚጨርስህ! አህያ!
@Adot340
@Adot340 3 жыл бұрын
@@zewdiebrhane4221 😂😂😂😂 አንተም እንደ ዘመዶችክ ደንቆሮ
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,2 МЛН
የጨካኙ ሰው መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek
22:45
Жизнь КОМАРА (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 2,8 МЛН
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 14 МЛН