Sheger Mekoya - ህጋዊው ገዳይ John Clarence Woods በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 84,804

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Mekoya #JohnCWoods
Sheger Mekoya - ህጋዊው ገዳይ John Clarence Woods በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 46
@filukatube7990
@filukatube7990 5 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ዘመኖት ይባረክ የ እዉነት ልዩ ጋዜጠኛ ኖት እናመሰግናለን
@haime508
@haime508 Жыл бұрын
እሸቴ በአንተ ትረካ ብዙ የአለም ታሪኮችን ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን የሰማሁት "ብረቷ ወይዘሮ ጎልዳሜር "በሚለው ትረካህ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፕሮግራሙን ወድጄው ቀረሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
@tregeicell2596
@tregeicell2596 3 жыл бұрын
እሽዬ ለታሪኩ እናመሰግናለን ግን በጣም እየጠፋህ ነው ።እረረ ቶሎ ቶሎ ና እኔ በበኩሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ።
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
ውድ እሸቴ ክብር ላንተ ! አመሰግናለሁ
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 3 жыл бұрын
ኩሩ ጋዜጠኛ እሼን እወዳለሁ ረጅም ዕድሜና ጤናን ተመኘሁ 😍😍😍😍😍❤❤❤
@Thomas-gg5ce
@Thomas-gg5ce 3 жыл бұрын
B g C BB. I TV. Tvttvby
@DaveKdb
@DaveKdb 3 жыл бұрын
Eshete, you are the best.
@shkuralamohamed8553
@shkuralamohamed8553 3 жыл бұрын
ኧረ በቶሎ በቶሎ ልቀቅልን በጉጉት ነዉ ምንጠብቅህ እኮ bro
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እንድሁም እነሆ መቆያን አድናቂ ነኝ
@Alem1985
@Alem1985 3 жыл бұрын
thank you for hearing YOUR amazing voice. ESHETE 🙏🙏
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
የተከብርክ እሽቴ እንተ ካልህብት ካገሬ ኢትዮጵያ በ14000km ርቀት ላይ ሆኜ ሳድምጥህ እጅግ እደስታልዉ ኣገሬንም ያደኩብት ምድሬንም ኣስታዉስላዉ። ኣድናቂህ ክስሜን ኣሜሪካ ኔቫዳ ካረስን ሲቲ።
@ephrembetewu1513
@ephrembetewu1513 3 жыл бұрын
እሸቴ፡ዘጃንሜዳ፡ዱሮ፡ከለገዳዲ፡ራዲዮን ፡ጀምሮ፡አድማጭህነኝ፡ስለዚህ፡ስትጠፋ፡ትናፍቀኛለህ፡አትጥፋ፡ዘመናህ፡ይባረክ ።
@misteredressa9764
@misteredressa9764 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸቴ!! ኑሮ ካሉት ይባል የለ!!!🙏
@R.A52
@R.A52 3 жыл бұрын
ምስጋናችን ከልብ ነው እሸቴ
@dagim9748
@dagim9748 3 жыл бұрын
My sleeping pill .
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 3 жыл бұрын
Even for me
@semereabraham3349
@semereabraham3349 3 жыл бұрын
እሚገርምነው👌
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
የስቅላት ሂደቱ ሲፈፀም ከቦታው ያለሁ እስኪሰማኝ ነው አተራረክህ ውስጤን የሚነዝረኝ ድንቅ ብቃት ነው በርታል። የሰው ልጅ መብት ሞቶ እንኳን የሚከርበት ሀገረ አሜሪካ አለ እንጅ ሃገራችን በአማራው ላይ የዘር ፍጅት እየተፈፀም በጅምላ በግሪደር የሚቀበርበት እርኩስ መንፈስ
@mikaelchurnet1674
@mikaelchurnet1674 3 жыл бұрын
አንደኛ ሸገር አንደኛ!!!!
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@Ethio.Cr7edit
@Ethio.Cr7edit 3 жыл бұрын
ተባረክ እውቀትህን ይጨምርልህ
@bezaferede7683
@bezaferede7683 3 жыл бұрын
you are amazing eshete
@elaltahajisaed9340
@elaltahajisaed9340 9 ай бұрын
❤❤
@user-sn9kx2tb3h
@user-sn9kx2tb3h 3 жыл бұрын
መምህር🙌
@zelalemygezu4975
@zelalemygezu4975 3 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን በጣም ጠፍታችሆል
@gerumealemayehu1230
@gerumealemayehu1230 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ፕሮግራም
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
Enamsgnaln❤🙏
@tekisime9041
@tekisime9041 3 жыл бұрын
it is the best program on a radio
@confu4922
@confu4922 Жыл бұрын
10q eshe
@mameafar3027
@mameafar3027 3 жыл бұрын
እባክህን እሸቴ አሰፋ ያላንሀ
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@regassayonas2640
@regassayonas2640 3 жыл бұрын
ሽገሮች ይህ በእሽቴ አስፋ የሚተረከው ድንቅ ዝግጅት ላይ ሌሎች you tube ላይ እየተጫነ እያየሁ ነው ህጋዊ ነውን???
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 3 жыл бұрын
ማለት
@tregeicell2596
@tregeicell2596 3 жыл бұрын
አያችሁልኝ አይደል እነዚህ ሎቦች
@regassayonas2640
@regassayonas2640 3 жыл бұрын
ሽገሮች መልስ ይስጡናል ብዬ አምናለሁ
@regassayonas2640
@regassayonas2640 3 жыл бұрын
አንዳንዶቹ የሽገር ዝግጅቶች በሌላ you tube page ላይ እያየነው ነው
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
Mekoya my favourite all the time 🙏🏽
@enemartube7107
@enemartube7107 3 жыл бұрын
enem endaza
@HelzerTube
@HelzerTube 3 жыл бұрын
ETHIOPIAs lemn endezi aynet sewoch bezubat
@labalaba6647
@labalaba6647 3 жыл бұрын
እውነት ምርጥ ተራኪ ነክ (6ቱ ቀን ጦርነት አቅርብልን ደስ ይለናል)
@tekisime9041
@tekisime9041 3 жыл бұрын
እሸቴ እስቲ ስለ ጁሊየስ ማሌማ አቅርብልን
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 3 жыл бұрын
Eliyahu Ben-Shaul Cohen ( Eli Cohen) እስቲ ይሄንን የእስራኤል የቁርጥ ቀን ልጅ ሰላይ የህይወት ታሪኩን በትንልን, በህይወቴ ብዙ የስለላ መፅሐፍ አንብቤያለው ብዙ ፊልምም አይቻለው እንደዚህ አይነት ልባም ሰላይ ግን አይቼ አላውቅም :: በልጅነቴ ሰላይ ወይም ቅጥር ነብሰ ገዳይ የመሆን ህልም ነበረኝ ለዛውም የኬጂቢ ኤጀንት , ግን ሁለት ችግር አለብኝ ... 1. ቁማር እና 2. ሴት በጣም የመውደድ ሱስ ::
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ከታች ባለው ፔጅ ያገኙታል 👉👉👉#queen_sheba_diy
@Suraraw
@Suraraw 11 ай бұрын
ጅል
@filukatube7990
@filukatube7990 5 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ዘመኖት ይባረክ የ እዉነት ልዩ ጋዜጠኛ ኖት እናመሰግናለን
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 78 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 14 М.
የአልበርት አንስታይን ታሪክ
23:11
Ethiopian View
Рет қаралды 72 М.
የጨካኙ ሰው መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek
22:45
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 8 МЛН