No video

Yechewata Engida - Behailu Gebremedhin Interview በኃይሉ ገብረመድህን ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት አስቂኝ ጨዋታ Week 1Part 4

  Рет қаралды 31,757

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Yechewata_Engida_Behailu_Gebremedhin #Meaza_Birru_Interview #20Years_Chewata #Sheger102.1#በኃይሉ_ገብረመድህን
Sheger FM Yechewata Engida - Behailu Gebremedhin Interview With Meaza Biru በኃይሉ ገብረመድህን ከመዓዛ ብሩ ጋር Week 1Part 4
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
youtube channel:bit.ly/2ychCUy
Website:www.shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Telegram:t.me/Ethiosheg...
Twitter: sh...
Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.co...
apps.apple.com...

Пікірлер: 15
@abebebiruk9559
@abebebiruk9559 Жыл бұрын
በሀይሉ ያሳለፍነውን ጊዜ ሁሉ በትክክል ተናግረሀዋል እኔም አሰላ አጠቀላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጊዜው የአካዳሚክ ስትሪም ተማሪ ነበርኩ፣አዲስ አበባ ዪኒቢርሲቲም አብረን ነበርን፣የሳሙኤል ሀይሉ ጓደኛ ነኝ፣አበበ ሐይለማርያም እባላለሁ ።አሁን ሀዋሳ ነው ያለሁት ዪኒበርሲቲ መምህር ነበርኩ አሁን እረፍት ላይ እገኛለሁ፣አንተን በማየቴና አቀራረብህን በመስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ አቦ ተባረክ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ።
@ajaibseid4617
@ajaibseid4617 4 жыл бұрын
Oh Behailu; You refresh my childhood memory...I want to visit GumGuma only to see the beautiful image you painted in my mind..
@meriedwoobbersu5968
@meriedwoobbersu5968 3 жыл бұрын
አቶ በሀይሉ ሁሌም ቢሰሙ አይሰለቹም በምናባችን የሚስሉብን የህይወት ልምድዎ ብዙ ቁምነገሮችን እያዝናና ያስተምረናል የማስታወስ ችሎታዎ በጣም ያስደንቃል....መአዚ በጣም አመሰግናለሁ።
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 4 жыл бұрын
ካገሬ እርቄ ከምኖርበት የስደት ኣገር ሁኜ ያልፈዉን ልጅነቴን ትዝታ ስላሳያህኝ ጋሽ በሃይሉ ኣምስግናልዉ። እንዲሁም ወ/ሮ መኣዛ ኣምስግንሻልዉ።
@derejemengistu4024
@derejemengistu4024 4 жыл бұрын
ድንቅ ተሰምቶ የማይጠገብ ፕሮግራም ነው ። ለባለ ታሪኩም ለጋዜጠኛ መዓዛም ካለሁበት የስደት ሀገር ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
@abebemesfin9419
@abebemesfin9419 Жыл бұрын
መዓዛ በጣሙን ተወዳጅ ፕሮግራም ጨዋታ ከሰለሞን ዴሬሳ እስከቴዲ አፍሮ ብዙ አድምጫለሁ። በጣም የማደንቀው የሰው አክብሮትሽ ትህትና ሽ። የምትጠይቅበት መንገድ የኋላ ታሪካቸውን (ባዮግራፊ) አወሳሰድሸ። በጣም ያስደንቀኛል። ቀጥይ በርቺ። ተጠያቂ ሆነሽ የምትሰጭውን መልስ ለመስማት ሁሌም እጓጓለሁ። ያለበለዚያ አንድ ቀን ማይክ ይዤ መምጣቴ አይቀርም። ክብርና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። በመጨረሻም በሀይሉ ገ/መድህን ን የማገኝበትን አድራሻ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል። አክባሪሽ አበበ መስፍን ከአ. አበባ
@abenettadesse228
@abenettadesse228 Жыл бұрын
ውይ በኃይልሻ አሰላንም ክፉኛአስታወስከኝ።ከ1967-1970 ።
@biruk2
@biruk2 2 жыл бұрын
Ye Behailu yemayitegeb chewata, thanks Meaza
@azebseyoum8921
@azebseyoum8921 2 жыл бұрын
You are amazing and gifted from God. I wish you a happy and healthy days ahead of you. Thank you for sharing .
@mekdelawitseyoum6220
@mekdelawitseyoum6220 4 жыл бұрын
በሀይልሻ😘🥰💚💛❤
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 2 жыл бұрын
ጋሽ በሀይሎ ጨዋታህ ወግህ ለዛህ ደስ ይልላል ከ60 ኦች ትውልድ ትለያለህ በለው ጣለው እያሉ አሳቀቁን እኮ እስኪ ምከራቸው
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 4 жыл бұрын
About lejinetan astaweseythank you
@Beki.16
@Beki.16 4 жыл бұрын
Kefel 5 lekekulen
@abenettadesse228
@abenettadesse228 Жыл бұрын
ጨዋታህ ይጣፍጣል ሁሌ።አራት ኪሎ ነው የማቅህ ።
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 46 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН