በእንባ የታጀበው ሰርፕራይዝ! ከዓመታት በኋላ ማርታ አሊብራ እና አቶ ሸዋንግዛው ተገናኙ

  Рет қаралды 85,347

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 416
@onelove8524
@onelove8524 4 ай бұрын
ሰው እንደ ስራው ይታወሳል ይሄ ሰውዬ ምን ያህል ደስተኛ ይሆን ይሆን በዚች ልጅ ምስጋና ❤
@Jojogeb1
@Jojogeb1 4 ай бұрын
በልጅነቴ የማውቀው የእግዚአብሄር ሰው ነው ጋሽ ሸዋንግዛው ያኔ እሱ ወጣት ነበር የቀይ ቆንጅዬ ሴት ባል
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 ай бұрын
ጥያቄ የለዉም በሰራችን ልክ ነዉ ዘመን ቢፈጅም እምንመሰገነዉ ወይም እምንወጀለዉ ሰለዚህ በህይወት እያለ ምሰጋና ሰላቀረብሽለት በጣም ደሰ ይላል
@mizantube7494
@mizantube7494 4 ай бұрын
Exactly
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki 4 ай бұрын
ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው 🙌🙌🙌🙌
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 ай бұрын
Me 🤞🏻👍👏🏽👏🏽
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 4 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ መሲ ትልቅ ሰው አቶ ሽዋንግዛውም እድሜ ከጤና ያድልልን ብያለው❤❤❤❤
@sebletegegne624
@sebletegegne624 4 ай бұрын
የአሊ እህት ከገንዘብ ይልቅ እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ይሻልዋት ነበር ገንዘብ የወንድም ልጆችን የሚያስክድ ከሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ
@elieli1881
@elieli1881 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@Jojogeb1
@Jojogeb1 4 ай бұрын
በትከክል ልክ እኮ ነሽ ዛሬ ይጦሯት ነበር
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 4 ай бұрын
ገንዘቡን ልጅነታችውን እህትየው ብትክድም በፍርድቤት አስመስክረው ይካፈላሉ ከዚህ ሁሉ ሰው ይበልጥ ነበር
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 4 ай бұрын
በእኛ ያላጋብቻ የተለወለደ ልጅ ልጄየ ነው ማለት አይቻልም ምንም አይሰሩላት እሱ እያለ ምን ነው አልመጡም ሰውየውን መተኛ አሳጡት ስትዝረከረክ ተየትም ወልዳ
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 4 ай бұрын
ayblm stzrkrke
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 ай бұрын
አቶ ሸዋንግዛዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ በእግዚአብሔር በሁሉ ስፍራ ሰው አለው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ሸዋንግዛው በሞገስ በጥበብ የተሞላክ ንግግርክ ያማረ ሰው። ረጅም እድሜ ና ጤና የስጥክ።
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 4 ай бұрын
ሚድያን እንደ መሲ ሁሉም ሰው ቢጠቀም ወላሂ ኢትዮጵያ ሰላሟ ይመለስ ነበር መሲየ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 4 ай бұрын
አሜን የመሲ ሚዲያ ሰንቱን የፈወሰ ሚዲያ አሁንም ከፍ በይልን መሲዬ እንወድሻለን❤❤
@nathanyodit7414
@nathanyodit7414 3 ай бұрын
ሸዋንጌ፣ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ለነቦቺ (ማርታ) መናገርህ፣ እውነተኛ አባትነትህን ያሳያል። በአጭር ጊዜ ውስጥ መጥተህ ትልቅ ስራ በህይወታችን ሰርተሀል። እኛም ለቁም ነገር እንድንበቃ፣ የአባትነትህን ፍቅር አሳይተህናል። በህይወቴ ትልቅ ስፍራ ያለህ ሰው ነህ። እንወድሀለን። እግዚአብሔር በረጅም እድሜ ይባርክህ። Yo.K From Dallas Texas
@selamtadese2942
@selamtadese2942 4 ай бұрын
አሊ ቢራ ይህንን የመሰለች አፍቃሪ ልብ ያላት ልጅ አመለጠችው ለሸዋንግዛው የሰጠችውን ፍቅር እንኳን ቢያገኝ እድለኛ ነበር ግን አላለለትም። አይዞሽ እማ ሕይወት ይቀጥላል
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 4 ай бұрын
አቶ ሸዋንግዛው የእውነት አባት ናቸው❤❤❤❤
@faithgulilat2236
@faithgulilat2236 3 ай бұрын
ቦቺ (ማርታ) ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ላታስታውሽኝ ትችያለሽ። በጣም ልጅ ሆናችሁ ነው እኔ እዚያ ግቢ የነበርኩት። እናትሽንም በደንብ ነው የማውቃት። በጣም ቆንጆ ረጅም ነበረች። ስለ አባታችሁም ብዙ ነገር ትነግረን ነበር። የአሊ ቢራ ልጆች መሆናችሁ ምንም ጥያቄ የለም። ምንም ቢሉ ስፍራ አትስጡት። በጣም ቆንጆ ልጅ ሆነሻል። በርቺ። ጌታን አጥብቀሽ ያዢ። ፌይት ነኝ።
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 4 ай бұрын
ኣሊ ቢራ እንዲህ የወረደ ሕይወት ኣሳልፎ ወደማይቀረው ሂዶዋል። ክቡር ዶክተር ኣርቲስት ኣሊ ቢራ ብሎ ኣንድን ለልጆቹ የማይሆን ሰው መሰየም ኣይከብድም???? ኣንድ ሰው ከዚህ በፊት ""የኢትዮጵያ ኣባት ስራ ውሎ ጥብሱን በልቶ ፡ ቢራውን ጠጥቶ ለልጆቹ በቆሎ ገዝቶ ቤት ይገባል። በቆሎ ሲጠበስ የበቆሎ ራስ ቅድሚያ ለኣባት ይሰጣል።"" ብሎ ገልጾታል። ኣሊ ቢራ የንደዚህ ኣይነት ኣባቶች ተምሳሌት ነበረ????
@dadamarr4279
@dadamarr4279 4 ай бұрын
ዶክትሬት ያገኘው በሙዚቃ ላበረከተው አሰተዋጽኦ ነው እንጂ በልጆች አስተዳደግ አይደለም ።
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 ай бұрын
😂በቆሎ አባት ሁኖ ሞተ ድንቄም ዶክተር😂😢
@betemare5229
@betemare5229 3 ай бұрын
😂😂😂
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 3 ай бұрын
DIKALA DIKALA NEW,PERIOD
@sababekele3348
@sababekele3348 3 ай бұрын
እንዴት? ልጅ በአደራ ተሰጥቶ ይረሳል:? ዘረኝነት እንዳይኖርበት ብቻ!!! ክፉ በሽታ እኮ ነው
@NARDOS480
@NARDOS480 4 ай бұрын
ዋዉ እዉነት መቼም ተደብቃ አይቀርም እድሜና ጤና ብቻ🎉🎉🎉🎉🎉
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥዎት እውነት መቼም ቢሆን ትወጣለች ሰዎቹ ግን ልቦና ይስጣቸው እነማርቲ እና ማክዳ እንኳን ደስአላችሁ
@tekele_t5607
@tekele_t5607 4 ай бұрын
ቺፍ ትልቅ ነገር ነው ይሄ ሰው በብዙ ነገር በተጠለፈበት ዘመን እንደዚህ አይነት ታሪክ መስማት የስደንቃል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናነተም ተባረኩ
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 4 ай бұрын
ይህ ሰው ማርቲን የገለጻት በትክክል ነው ገራገር ናት ቀና ናት ግልጽ ናት ❤❤
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 4 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክር አይተውም ይላል እውነትን ማንም አይቀብራትም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 ай бұрын
አቶ ሸዋዬ ፈሪሃእግዚአብሄር አሎት እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት
@user-zf4qx8wb3g
@user-zf4qx8wb3g 4 ай бұрын
የአሊ ብራ እህት ተብዬ ናት ነገረኛ ልጆቹ እደሆኑ መልካቸው እራሱ ይመሰክራል
@elieli1881
@elieli1881 4 ай бұрын
ትክክል
@lulululu3892
@lulululu3892 4 ай бұрын
ቀላል ነገረኛ አሮጊት አይደለችም ይቺ ዘረኛ!ቄሮ ያግዛት!
@user-nc8db7wx3r
@user-nc8db7wx3r 3 ай бұрын
ቁጭ አባትሽን ግን ቀረበት😢
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 4 ай бұрын
እንደዘዚ የተባረኩ ትልቅ ሰዎች ስላሉ አቶ ሸዋንግዛው ተባረክ እውነት አርነት ያወጣል እድሜ ይስጦት❤
@abelking474
@abelking474 4 ай бұрын
ዋውውው በጣም ያደነቅኾት ጀግና የብዙዎች አባት አቶ ሸዋንግዛው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
መልካችው እራሳችው አሊ ብራን ይመስላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አባታችን እውነቱን ስለ ተናገሩ እግዚአብሔር ይባርካት❤❤
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 4 ай бұрын
መስዬ ተባረኪ እውነት እንዲወጣ ስላረግሽ ዘመንሽን ይባረው ፈጣሪ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል አቶ ሸዎንግዛው ደሰ ይላሉ እግዛብሔር እድሜ ይሰጦት
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 ай бұрын
ማርትዬ አቶ ሸዋዬ ባ ህይወት እያሉ ምስጋናሽን በሲቃ በእንባ ስትገልጪ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርክሽ ደግሞም እንኳን እግዚአብሔር አባት ሆኖሽ እዚህ ደረስሽ ብሩክ ነሽ ❤
@betyabebe3075
@betyabebe3075 4 ай бұрын
አረ እኛም አብረን ስንማር የአሊ ቢራ ልጆች እያልን እንደ ብርቅ እያየናቸው ነው ያደግነው
@ahlamahlam928
@ahlamahlam928 4 ай бұрын
አክስታቸው ግን ብር ወዳድ ናት በስተርጅና ውይ ልጃቹ ያሳዝናሉ አሊቢራን በጣም የምወደው አርቲስት ነው አላህ ይርሃመው
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 4 ай бұрын
ለእውነት ፈጣሪ ያስቀመጥዎት አቶ ሸዋንግዛው በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ ፈጣሪ ይባርኮዎት እድሜ ከጤና ይስጥልን ከእነመላው ቤተሰቦዎት አቦ እንዴት አስደሰታችሁን 🤗👍🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 4 ай бұрын
Long live Ato Shewangzaw! Congratulations Martha, keep your heart!
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 4 ай бұрын
እርኩስ የአሊ እህት ናት ለብር ብላ ልጆቹን ክዳ ድጋሚ አሊን የገደለችው
@m.g5367
@m.g5367 4 ай бұрын
Ehet yewndma wesdalche esum saystkakel mehdi ke khdet ayansem
@Enkutatash77
@Enkutatash77 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርዎት እውነት ትልቅ ሰው ትልቅ ነው
@user-oe9sg8vq5k
@user-oe9sg8vq5k 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ደስታሽን እስከመጨረሻው ያርግልሽ የአባትሽን ሀቅ ያውጣልሽ አቶ ሸዋንግዛው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ደሞ ግርሞገሳቸው ❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 ай бұрын
አቶ ሸዋዬ ትህትናቸው ፈገግታቸው ፓስተር ሃንፍሬን ይመስላሉ እንዴት ደስ ይላሉ በጌታ❤
@helugjoy81
@helugjoy81 4 ай бұрын
አይዞሺ የኔ እናት ሁሉ ለበጎ እና በምክኒያት ነዉ ! ደሞ ፈጣረ ሰለሚወድሺ ነዉ በዚሁሉ አልፈሺ እዚህ እንድደረሺ ያረሺ ፈጣረ
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 4 ай бұрын
ሀቅክ ይውጣ በዚ ዘመን መስካሪ የለም
@user-tu5qg1bb3t
@user-tu5qg1bb3t 4 ай бұрын
መሲዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤
@godislove819
@godislove819 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ከጤና ጋ ይስጦት የማርታ ምስክርነት ጥሩነትዎን በደንብ ያሳያል::
@Ismael-isa
@Ismael-isa 4 ай бұрын
ትልቁ በደል በአሊቢራ ነው የተፈጸመው።የእውነት ልጆቹም ይሁኑ በጉዲፈቻ ይሁን።የጠራ ነገር ማረግ ነበረ ነበረበት።አርቲስትነት ሞያ ነው አስሬ ትልቅ ቢሆን መተቸት ካለበት ይተቻል።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 4 ай бұрын
ትክክል ነው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 4 ай бұрын
ጋሼ ሸዋንግዛው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ኖት
@nathanyodit7414
@nathanyodit7414 4 ай бұрын
ጥሩ አባት የታማኝነትን፣ የኃላፊነትን እና የመከባበርን ምሳሌ ያሳያል፣ ልጆቹን በተግባሩ ጠቃሚ የህይወት ትምህርቶችን ያስተምራቸዋል። You are a good dad we’re proud of you
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 4 ай бұрын
እናንተ አሁን አድጋችኋል አግዚአብሄር ይመስገን ግን አይምሮአችሁ እንዲያርፍ እናለአባትሽ ቤተሠቦች መልስ እንዲሆን የዲ እን ኤ ምርመራ ማድረጉ መልካም ይመስለኛል።ሠላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ። መሲ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆኚ ቁምነገረኛ ሠው ነሽ አይሞሮሽ፡ሥራሽ ይባረክ።
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 3 ай бұрын
ግድ ነው ዴኤኔ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 4 ай бұрын
ጋሽ ሸዋንግዛው ስላየሁህ ደስ አለኝ በልጅነቴ ስለማውቅህ የአባቴ ጏደኛ
@selamtadese2942
@selamtadese2942 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሺኝ። አሊ ቢራ ሳይኖር ሞተ ያሳዝናል። በጣም በሳል ትልቅ ሰው አቶ ሸዋንግዛው ተባረክልን🙏 እንዳውም ዲኤንኤው ደሞ ከእነኚህ ሆዳም እህቶቹ ባይወሰድ
@ruthhaney6139
@ruthhaney6139 4 ай бұрын
My dear Sister Martha and Makeda I am so happy for you . May God bless you and your family . You deserve more happiness .
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 4 ай бұрын
ማርትዬ በጣም እንወዳቹሃለን የምርጡ የአሊ ቢራ ልጆች❤❤
@faithgulilat2236
@faithgulilat2236 3 ай бұрын
ሸዋንጌ፣ ጌታ ይባርክህ ለንዚህ ልጆች ስላሳየኸው የአባትነት ፍቅር ። እኔ እንክዋን አንተ በነበርክበት ጊዜ እዚያ ባልሆንም፣ ስላንተ ከብዙዎች ሰምቻለሁ። ጌታ ይባርክህ ።
@shewaluleshewalule4870
@shewaluleshewalule4870 4 ай бұрын
የዓሊ ብራ እህት ለሀብት ለነዎይ ብላ የልጆቹን ዝምድና መቁረጥ በጣም ትልቅ ስህተት ነው አነዚህ ልጆች የፈለጉት ገንዘብ ሳይሆን ዘመድ ነው እህት ተብዬ ሴትዮ ሞት መኖሩን የረሳች በውሸት የአላህ ስም የምትጠራ ነች ለእናንተ ለልጆቹ የምነግራቹው የዓሊ ቢራ እህቶች በፍፁም እንዳትቀርቧቸው ከፉ ሰዎች ናቸው ህይወታችውን ሊያጠፎቹ ይችላሉ ማርቲ መቼም ከእነሱ እንዳትስማሚ ፈጣሪ ከነእህትሽ ጋር ይጠብቅሸ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 4 ай бұрын
እህቱ እርጉም እድሜ ልኳን አገር ላገር በ አሊ ብር ስትዞር የኖረች ዱርዬ ነበርች ። ዛሬ አርጅታ በርዶላት ነው ። እና ሃሳቧ የሱን ብር ብቻዋን ልበል ነበር የገዛ ስጋዎጭን ልጆች አይወልድም ብላ የካደቻቸው ። የሚገርመው ደሞ አሊ ከሷ የባሰ እርጉም ሴት አግብቶ አመጣባት።
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 4 ай бұрын
እሱይ በህይወት ያለ እማኝ እንኳን አገኘሽ በበኩሌ የአባትሽ መልክ አለብሽ !!!!
@gonderc885
@gonderc885 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰው የዘራውን ያጭዳል እህትሽን ባት ደስ ይለኝ ነበር የሳንም ስሜት ልክ እንዳንች ይቅር ማለትሽ በጠሸም አንችን ነው የጠቀመሽ ማርታ❤❤❤
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 4 ай бұрын
ማርቲ በእናቴ ትዛዝ በአጎቶቼ እንደኔ የተገረፈ አለ ብዬ አላምንም በዛ የተነሳ እስከ አሁን ትንሽ ልጅ ሲመታ ሳይያመኛል ❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 4 ай бұрын
😭it’s so sad bad memories.
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 4 ай бұрын
Yes ended ♥️
@tarikenew2614
@tarikenew2614 4 ай бұрын
አሊ ብልህ አስተዋይ ሰው አልነበረም ወንዶች እንዚላል ናቸው በልጆች ጉዳይ እሱ ነበር ሁሉንም ማስተካከል የነበረበት
@love62076
@love62076 4 ай бұрын
ሙት ወቃሽነት አይሁንብኝና እንዴት እንደእቃ በአደራ ሰጥቶ ይሰወራል እንዲያውም እናታቸውን በገንዘብ እየረዳ እንታሳድግ ማመቻቸት የሚችል አቅም ነበረው: ነገሩ ውስብስብ ነው : አንዳንዴ ምናልባት ልጆቹን ለመርዳት ብሎ ይሆን ? የወለደ እንዴት ልጆቹን ይረሳል? ትልቁ ጥያቄ አባታቸው ነው
@alembekele3253
@alembekele3253 4 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው ሁሌ የምታቀርቢው እጥር ምጥንያለ to the point ያልተንዛዛ ፕሮግራም ስለምታቀርቢልን በርቺ ትልቅ ቦታ ድረሺ
@user-rz6ct8ri5q
@user-rz6ct8ri5q 4 ай бұрын
የልጆቹ ከአባታቸው ጋር ሲገናኙ ያለው ፎቶ ከአሊ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ ዲኤን ኤም አያስፈልገውም
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 4 ай бұрын
እግዚሃቤር መጎስ የሰጣችሁ ሰዋች ናችሁና ሦስታችሁም ተባረኩልን።
@netsimesfin
@netsimesfin 4 ай бұрын
ሀቢባየ በጣም ሁላችንንም ለውጣናለች የኔ እህት❤❤❤❤
@angaroemebet527
@angaroemebet527 4 ай бұрын
እንዃን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው መሲ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 4 ай бұрын
I'm so happy for you and thank you maseya
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
እናት ለምን ትሙት እናታችሁ በህይወት ያለች ይመስል ነበር እጅግ በጣም ያሳዝናል (RIP ) አባት ምስኪን ነው ድርሻችሁን ሳይናዘዝ ሄደ እሱን በደንብ ጠይቁ ስንት የሚረዱ ህፃናት አሉ በስሙ ክፈቱለት እህትየዋን አድርሷት ገንዘብን መውደድ ሞት ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ አቶ ሸዋንግዛውን ዳይሬክተር አድርገሽ ብዙ ነገር ማድረግ እንድትችሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ
@kasechtadese7347
@kasechtadese7347 4 ай бұрын
ለኔ ሰው ማለት ይሄ ሰው ነው ምክንያት ሰውን እንደራሱ ማየት እንደ ልጁ እንደ እህቱ እንደ እናቱ እንደ እባቱ እንደ ወንድሙ በቃ ለኔ እቻ የሌለው ትልቅ ሰው አቦ እግዛብሄር አብዝቶ ጤናና እድሜ ይስጦት ለምስጋና ቃላት ያንሰኛል ❤
@user-rp8fh1fq7n
@user-rp8fh1fq7n 4 ай бұрын
አቶ ሸዋንግዛው እግዚያብሄር ይባርክሆት❤
@firhwotbeyene3179
@firhwotbeyene3179 4 ай бұрын
የሰው ምልካምነት በህይወት እያለ እንዲ ሲመሰከርለት እንዴት ደስ ይላል ተባረክ
@AsterEthd
@AsterEthd 4 ай бұрын
እውነት ነው በተለይ መጨረሻላይ ያስተላለፉት መልክት እኔንም ያሳስበኛል በይበልጥ ህፃናት ላይ ትልቅ ትኩረት ተደርጎ ቢሰራ ከሃገርም በላይ ናቸው ህፃናት በጥሩ ስነ ልቦና ካላሳደግናቸው ነገ ለሃገር እድገትም ውድቀትም ምክንያት ናቸው በኣለም ሌይ ሁለት ነገር ሳይ ያሳዝኑኛል እነሱም ወላጅ አልባ ህፃናት እና ም እረዳት የሌላቸው አዛውንት እኔ ሁለትምን ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ብዬ አምናለው አዛውንቶቹም እንስራ ቢሉም አቅም የላቸው ለችግር የተጋፈጡ ናቸው ህፃናቱም በብዙ ነገር ይጎዳሉ እኑሱ የአቅም ጉዳይ ይስነ ልቦና ቤተሰብ ማጣት ይሄሁሉ ይዘው ከሰው ደሞ ፍቅር ሳያገኙ ሲቀረ ሲያድጉ በቀለኛ እልህኛ ሊሆኑ ይችላሉ እና አገሬን እንወዳለን የምንል ሁሉ ወላጅ አልባ ህፃናት ላይ ትኩረት ቢደረግ እላለው
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 3 ай бұрын
አዘጋጅዋ ተባረኪ ወንድሜ አንተ ምሳሌ የምትሆን ታላቅ የፍቅር አባት ነህ የአሊ ቢራ ልጅ እንኳን ደስ ያለሽ አባትሽን አግኝተሻል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 ай бұрын
ታሳዝናለች ልጅትዋ። የዋህና ሆደ ቡቡ ነች።💚💛♥️ አሁንም እንዳትለቂያቸው አክስት ተብዬዎችን። ከረታሻቸው ደግሞ ክፉ አትሁኚባቸው። ምንም ቢሆን ስጋዎችሽ ናቸው። ቸግሯቸው ይሆናል ብለሽ ከድርሻሽ ላይ አትከልክያቸው። ግን ተከራክረሽ አሸንፊያቸው። ያ ብቻ ቅጣታቸው ይሆናል። የእኔ ዘመድ ከእንጀራ እናታቸው ጋር ብዙ ተከራክረው ተሸንፈዋል። አሁን ግን እጅግ የሚዋደዱ ይቅር የተባባሉ ሰዎች ሆነዋል።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 4 ай бұрын
ማርትዬ እንኮን ይቅር ያልሻቸው ተባረኪ እግዚአብሔር እውነትሽን ያውጣልሽ ጌታ ይባርካችሁ ❤
@abebatadese3690
@abebatadese3690 4 ай бұрын
እውነት ብትዘገይም ትቀድማለች እግዚአብሔር ይመስገን ሌላው አሊቢራ በነበረው የፖለቲካ ሁኔታ በሌላም ሌላ ምክንያቶች አልቻለም ስለዚህ አባታቹ አላሳደጋቹሁም አሁን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ደስ ይበላቹ
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
Ali Biraa Ethiopia move garge 5 amet honotal lol Lijochu aydelum
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 4 ай бұрын
መጀመሪያ መሲ ኬዳነምህርት ትባርክሽ ሁሊ የስው ጉዳይ እንደራስሽ የምታይው ተከታትልሽ እውነቱ ላይ መድርስ ጀግና ነሽ እናንተ የማንንት ጥያቂ መመልሱ ትልቅ ነው ሀብት ምንም አይርግም አባት መሆኑን ደስ ይላል እሳችውም ከነመላው ቤተብ ተባርኩ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 4 ай бұрын
አቶ ሸዋንግዛው እድሜን ከጤና ያድልልን መልካምነት ግዜ ቢፈጅም ይመሰገናልና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 3 ай бұрын
መሲ ተባረኪ:: አቶ ሽዋንግዛው ሺ አመት ኑር::
@pink9212
@pink9212 4 ай бұрын
I am happy to hear this God is good all the time ❤
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 4 ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@nathanyodit7414
@nathanyodit7414 4 ай бұрын
We love you Shewang!!!
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 4 ай бұрын
መሲዬ ተባርኪ ዘር ይውጣልሽ 💚💛❤️
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 4 ай бұрын
ማርታ የሚገርም ልብ ነው ያለሽ አይዞሽ ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ ፈጣሪ ❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 4 ай бұрын
እውነት ብትዘገይም አትበጠስም አቶ ሸዋንግዛው ትልቅ ክብር ይገባዎታል እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መሲ ተባረኪ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 4 ай бұрын
ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው ነብስ ይማርና አሊ ቢራ በዘመኑ አንቺን የመሰለ አጠገቡ ባለመኖርሽ ያሳዝናል።
@user-mq9qw9po4n
@user-mq9qw9po4n 4 ай бұрын
እዉነት ባለፈዉ አስለቅሳኝ ነበር አሁን ደስብሉኝል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@genetmehari2793
@genetmehari2793 4 ай бұрын
God bless you
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 ай бұрын
ለዝና ለክብር ነው እንዳልል ታድያ ልጅ መኖሩ ከዚህ ምን ያግዳል ።እንዴት በዚህ ልክ የልጆችን ማንነት መጣል አስፈለገ? የማንነት ጥያቄኮ ከልጅ ልጅ ይተላለፋል ይህ ክፋት ለምን አስፈለገ ? አሁን ያለችት ሚስትም ትልቅ ሰው ናት እውነቱን ለምን አትናገርም ።የሚያበሳጭ ነገር ነው 😢😢
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 4 ай бұрын
ልጆቹ ስላልሆኑ ነው እንጂ ምንም ልጅ የሌለው ሰው በውጭ አገር የሚኖር ሰው ያውም ታዋቂ ሰው የማይመስል ነገር ነው ልጅ
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
Lijochu aydelum leboche nachew
@bona2318
@bona2318 4 ай бұрын
@@nunu7353 ስለማታውቂው አታዉሪ ፈራጅ እኔግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 4 ай бұрын
Erasu lijoche bilo etv lay siyasitewawiq neber 1998ec silez mintilale
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 ай бұрын
@@nunu7353 አይከብድም "ሌቦች " ማለት እውነቱን ልባችሁ ያውቀዋል ቤተሰብ ከሆናችሁ ይህን የምትፅፉ
@meheratmatiku8053
@meheratmatiku8053 4 ай бұрын
እኔ መስዬ የኔ ማክዳን ታሪክ ስሰማ እኔም ያደኩት ህፃናት ማሳደግያ ነው ሰለዚህ የኔን ህይወት ያሳታውሰኛለሰ
@netsimesfin
@netsimesfin 4 ай бұрын
እኔም ድርጂት ነው ያደኩት ጌታን
@user-fj7hc5dh3i
@user-fj7hc5dh3i 4 ай бұрын
አይዞችሑ ወገኖቼ
@ahme9759
@ahme9759 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ደስሚል ጨዋታ ።
@zemenaysheferaw1564
@zemenaysheferaw1564 4 ай бұрын
መሲዬ ተባረኪ የሰው እምባ አባሽ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሮሻልና።
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 3 ай бұрын
GOD bless you Mr shewangezehu GOD bless you Ms marete GOD bless you
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 4 ай бұрын
መስዬ እውነቱን ስላወጣሽ እናመሰግናለን
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
Yemin ewnet? Abatachew aydelem
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 4 ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው ምወዲሽ
@selamtesfa
@selamtesfa 4 ай бұрын
I like her so much, she is so free❤❤
@Ismael-isa
@Ismael-isa 4 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ናት።ፍቅር በፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ።በጣም ፍቅር የበዛለሽ ።ጎበዝ ነሽ በጣም።
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 4 ай бұрын
እውነቱ መውጣቱ ደስ ይላል ።በተረፈ ሰዎቹ የአሊን ልጆች ከመካድም በላይ አሊን በመንከባከብና በማሳከም በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ ያረጉትን ሰዎች ጭምር ያልሆነ ስም በመስጠት ስያብጠለጥሉ መታየታቸው በጣም አሳዛኝ ነው።
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 3 ай бұрын
Ali tamo ethiopia heda naber gin liasteguwat alflegum bizu tiret adregech gin odamnetachew belete inji Marti bizu leftalech
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 4 ай бұрын
በእውነት የልጅነት ነገር አይረሳም 😢
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 4 ай бұрын
መልካችሁ ፍትዉ ብሎ አሊቢራን ነዉ የምመሥሉት ለምን እንደ አባት። መሥዋትነት እዳልከፈለላችሁ እና በዚህመልኩ እንደጣላችሁ ባይታወቅም።
@AynadisHaile-uf2kr
@AynadisHaile-uf2kr 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላከ አንቺን ልጆችሽን እና ባለቤትሽን ይባርክ.
@user-us2bz4tg8b
@user-us2bz4tg8b 3 ай бұрын
Good to see you, Shewangzaw Lulie after a long time
@meserettesfaye6987
@meserettesfaye6987 4 ай бұрын
እውነት ቦታዋን አትለቅም !!!!አቶ ሸዋንግዛዉ እድሜና ጤና ይስጥልን ጌታ በእግዚአብሔር በሁሉ ስፍራ ሰው አለው።
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 4 ай бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ መሲዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤
@guyoobokuu1885
@guyoobokuu1885 3 ай бұрын
በርቱበት ❤❤
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp 4 ай бұрын
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል
@user-cn7sk7pj5o
@user-cn7sk7pj5o 4 ай бұрын
እቶ ሽዋንግዛእው እግዚአብሔር ይባርከው
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 ай бұрын
ሁሌ በውስጥአስበቹ ናበር እከንደስ አለቹ ዶክታር አልብረ በጠም የሚወደው ናው ታማስጊን❤🙏🙏
@meskeremgutema4725
@meskeremgutema4725 4 ай бұрын
I’m happy for you ❤️❤️❤️❤️
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 4 ай бұрын
ካሼ.አላህ.እድሜና.ጤና.ይስጦት.ምርጥ.ሰው❤❤❤❤❤
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 73 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 18 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 М.
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 4,7 МЛН
Малыш Борется За Свою Жизнь 😱
0:59
Kino Bear
Рет қаралды 2,7 МЛН