ጉድ ሳይሰማ . አይን ያወጣው ድፍረት! ቲክቶከሮቹ ፍቄ ኖርዌይ እና ቤቲ በበዓልዋዜማ ያፈረጡት እውነት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 96,677

SHEGER INFO

SHEGER INFO

10 ай бұрын

Пікірлер: 279
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ እንካን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 10 ай бұрын
ከ ይቀርታ ጋር ልጅትዋ ግን ረጋ ብለሽ አውሪ ተራም ጠብቂ በጣም አቃለው ባይ ትመስያለሽ የሚዲያ አቀማመጥ እና አነጋገር አብረውሽ ካሉት ተማሪ መሰረት በዙ አቀራረብ በጣም ጎበዝ ናት።
@cocococo5920
@cocococo5920 10 ай бұрын
ፍቄ የተባለዉ ሰዉ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር አይለዉጥህ🙏🏾❤️ ሴቷ ግን መልካም ሰዉ ልትሆን ትችላለች አቀራረቧ ግን ቁም ነገረ ቢስ አስመሰላት መሳቅ አበዛች መቅረብ አልነበረባትም ምንም የሚረባ ነገር አላወራችም ልጁን አላስወራ አለችዉ😡
@maranatageta6600
@maranatageta6600 10 ай бұрын
የልቤን ተናገርክ
@etsubabebe9025
@etsubabebe9025 10 ай бұрын
Yeah, I fill that also
@fatimaaa7321
@fatimaaa7321 9 ай бұрын
እደናተያለሰዉያብዛልን. አላህይጠብቃችሁ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 10 ай бұрын
ይገርማል በእውነት ለማንኛውም እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ፍቄ መልካም ሰው መልካምነትህን በእንደዚች አይነት ነውረኞች እንዳታጣው ለብዙሀኑ ኢትዮጵያውያን ታስፈልጋቸዋለህና በመልካምነትህ ቀጥልበት
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 10 ай бұрын
መሲ ፍቄን እባክሸ አመሰግኝልን የስደተኞቹ አሰባሳቤ ነው እኳን አደረሰሽ
@fanatube196
@fanatube196 10 ай бұрын
እግዞኦ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረሴን 😢😢 እንኳን ላዲሱ አመት አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻
@wegayehutabor3802
@wegayehutabor3802 10 ай бұрын
መሲ እንኳን አብሮ አደረሰን ቀሚስሽ በጣም ያምራል ፡ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 ай бұрын
አግዚኢ የሚባልበት ግዜ ነው የደረስነው ወገኖቼ ለእንደዚህ አይነቶቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ክልምን ይባላል መስዬ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ አደረሳችሁ ዘመኑ የሰላምና የፍቅር ዘመን ይሁንልን❤❤ይሁንላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 10 ай бұрын
ምን አይነት ግዜ 😢መጣብን እግዚአብሔር እርዳን አስበን🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@mogesnigussie3659
@mogesnigussie3659 10 ай бұрын
መሲዬ እኔ የአሰላውን ድራማ መሆኑን ያወቅኩት የመጀመሪያ ቀን ነው የወቅኩት ምክንያቱም ከህፃንነቱ ወደውጭ የሄደ ልጅ ተምሮ ጎርምሶ አማሪኛው ፅድት ያለ ነው የጨርቆስ ልጅ አይሸወድም ለራሴና ለጨርቆሶች አጨብጭቤያለሁ
@bubububu9282
@bubububu9282 10 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@maranatageta6600
@maranatageta6600 10 ай бұрын
ቤቲ ግን ለወደፊቱ ሚዲያ ላይ ስትቀርቢ ተጠንቀቂ አዳምጪ በሆነው ባልሆነው አትሳቂ የድምፅሽን መጠን ለኪ ተፈጥሯዊ መሆኑ ጥሩ ሆኖ ያንቺ አሳቃቂ ሆነ። ፕሮግራሙን የወሬ አስመሰላችሁት። ለተረፈ ትጋትሽን አደንቃለው።
@rehanayassin3847
@rehanayassin3847 10 ай бұрын
Tekele Newe Serate Yasfelegale
@rahwa138
@rahwa138 10 ай бұрын
Awo esu bedenb yaweral negerun geletse argo esua betam tesekalech demo asere takuaretewalech.
@newuser4534
@newuser4534 10 ай бұрын
መስየ እኔን ያናደደይ እውነት መስሎይ ያፍስስኩት አይ ማነው ሚታመነው😢
@saharm119
@saharm119 10 ай бұрын
ፈጣሬሆይ ቤሥ ቆራቤነኝ ባትል እኳን ቤሥ በጣም ያሣዝናል በውነት💔እናተ ለመልካም ነገር ለመድረሥ ያደረጋቹህት ልወድድ ይገባል እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ መልካም አዴሥአመት መጭውን ዘመን ክፎነገር የማናይበት ዘመን ያድርግልንመልካም ሠወችን ለሀገራችን ያብዛልን🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 10 ай бұрын
ፍቄ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክበርልን❤
@elianameron1418
@elianameron1418 9 ай бұрын
🎉Ouygkdaq
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 ай бұрын
ወንድሜ ፍቄ የምታደርገውን ሁሉ እግዚአብሔር ንድፍን ይክፈልህ ጥሩ መስራት ደግ መሆን ከልብ ነው ላንተም እግዚአብሄር የጎደለህን ሁሉ ይሙላልህ ልጅ ካለህም እድግ ይበሉልህ ያለዛሬም አላየሁህም መልካም በአል ይሁንልህ❤❤❤❤❤ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 10 ай бұрын
ብዙ ነገር ተማርኩብት እናመሰግናለን ❤
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 10 ай бұрын
እረ አትቅለብለቢ ስውየውን አላሶራም አለችው እኮ እጭ
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 10 ай бұрын
ህዝብ እንዲማርበት ለኛም ትምህርት እንዲሆ ይቺሰው አደባባይ አውጡልን
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
እንኳን አደረሣቹሁ ኢትዮጵያን እና ኤትራዊያን መልኳም አመት በአል
@tsgeredadebrezion533
@tsgeredadebrezion533 10 ай бұрын
Ammen enqwan abro aderesen marye
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 10 ай бұрын
የኔ ወንድም ዛሬ ላይ በየትኛዉም እምነት ሰዉ ፈጣሪዉን የደፈረበት ዘመን ነዉ ብዙ ዉሸት ብዙ መጥፎ ነገር የምንሰማበት አስፈሪ ጊዜ ነዉ እግዚያብሔር ምህረት ያዉርድልን
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በእዉነት በእዉሽት ሚድያ ላይ መነገድ ፈጣሪ ማስተ ዋልን ይስጠን እንኳን አደረሳቹ 🌷🍓
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 10 ай бұрын
ፍቄ ቅን ልብ አማኝ ልብ አዛኝ ልብ ያለሕ ወድማችን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክበርእልን
@user-oe7sv8ub5k
@user-oe7sv8ub5k 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በዘራቸው በአማራነታቸው እንደከብት ታጉረው ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ድል በአራቱም ማእዘን ደሙ ለሚፈሰው የአማራ ህዝብ ለፋኖ💪💚💛❤️
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 10 ай бұрын
መድሐኒአለም ፍርዱን ይስጥ አሜን
@alemtube12
@alemtube12 10 ай бұрын
መሲዩ ሰኞ ብለሺ አለፈኝ ይሆን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሞላዉ የሀገሬ ቤተሰቦችዩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@serkalala542
@serkalala542 10 ай бұрын
የሀገሬ 💚💛❤ ልጆች እንዲሁም ኤርትራውያን 🇪🇷 እንኳን ለ2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@Abel-q2g
@Abel-q2g 10 ай бұрын
አሜን ❤
@tsgeredadebrezion533
@tsgeredadebrezion533 10 ай бұрын
Enqwan abro aderesen
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን እህቴዋ❤
@selamf1101
@selamf1101 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን ከብሮ አደረሰን ከ🇪🇷
@meazayemane4572
@meazayemane4572 10 ай бұрын
ኤርትራውያን በፈረንጅ ነው የዘመን አቆጣጠራቸው አሁን ቅዱስ ዩሐንስን በአል ነው የሚያከብሩት
@woinesebsbe1093
@woinesebsbe1093 10 ай бұрын
ልጅቷ (ቤቲ ) ትንሽ ትቅለበለባለች ሳቅና ምላስ ቀንሺ ። ለበጎ ተግባርሽ ትመሰገኛለሽ ፍቄ ግን የዋህ ምስኪን እግዚአብሄር ይባርክህ ግን እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባም ሁኑ የሚለውን አትርሳ ።በተረፈ መልካም አዲስ አመት❤
@belayshebo3149
@belayshebo3149 10 ай бұрын
Ba arab garadoch yeltasak bamanni yissak kkkkk
@S.m543
@S.m543 10 ай бұрын
ሰራተኞች በይ ገረዶች ሞራላቸውን ይነካል
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 10 ай бұрын
አዲስ አመት ለምትሉ ግን 😢 ለወገኔ አዲስ መከራ ነው የማይደበቅ የአባቶች ፀሎት ይርዳን😢
@peacelove4778
@peacelove4778 10 ай бұрын
😢😢😢በትክክልድፍን 5አመት ለቅሶ እህህ
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 10 ай бұрын
@@peacelove4778 በአል ይላሉ አንዱ ሲሰቃይ አንዱ ይጨፍራል ዋ ራስ ላይ የደረሰ ጊዜ😪
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 10 ай бұрын
መሲየ እንኮን አደረሰሽ የሰላም አመት ይሁንልን
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k 10 ай бұрын
እንኳን እዝህ ዝግጅት ላይ መጣቹሁ ሁሉም እውሸት ነው ለካ በጆብ ተባላ ለተባለው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ጉድኮ ነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
እኔስ አልሰማሁን ያሁኑን ሰማሁት ብዙ ዩቱቨሮችን አላምንም እርዳታም የሚሉት ሁሉም ለማመን ከባድ ነው በማስረጃ የታመመ ከሆነ እንጅ ማመን ዝብሎ እርዱኘ የሚልን ማመን ከባድ ነው
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 10 ай бұрын
መልካም ሠዉ ክበርልን የችግርተኞች አይን። የማዉቅህ። በጀንበሬ ምክንያት ነዉ እጅግ እጅግ እናመሠግንሀለን እንደዚች ያሉ ደነዝ ደንቆሮወች። የምሥኪኖችን እድል የሚዘጉት 😢😢
@kidsland0073
@kidsland0073 10 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 10 ай бұрын
መሲዬ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሰሽ ከነመላው Sheger info ቤተሠቦች 🌼🌻🌼🌻
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 10 ай бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም ለ2016 ለአዲሱ አመት አደረሰሸ ከሸገር ይንፎ ቤተሰቡሸ ጋር አዲሱ ዓመት የደሰታ የብልፅግና የሰላም የእድገት ዘመን ይሁንላችሁ 💐💐🌺🌺👍🌷🌷🌷💝🌹🌹🌹🌺🌺🌺💐💐
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
🌻🌻እግዚአብሔር ማስተዋል ል ያድለለን ለምና💐በቅዱስ ቁርባን የነብሳችን ህይወትነው አስተውሉእባካችሁ 💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻ለሁላችሁም ክበሩልኝ🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@etonegat6564
@etonegat6564 10 ай бұрын
አይ መጥፎ ሠወች እኛን ለፍተን የምናዲረው አታሰዲቡን ዱባይ የምኖር መጥፎና ዝርክርክ ሴትና ወዶች እባካችሁ
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 10 ай бұрын
መሲዬ በእውነት በጅብ የተበላውን ልጅ ግን ሳየው ጠርጥሬ ነበር ምክንያቱም ልጁ በሰባት ዓመቱ ከሀገር ከወጣ እንዴት አማርኛ አልረሳም ብዬ ባለቤቴን ስጠይቀው ነበር። የውሸት የሚሰሩ ዩትበሮች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እውነተኛው ችግረኛ እንዳይረዳ ያደርጋሉ ፍርድ ከእርሱ ያገኛሉ
@sawatube
@sawatube 10 ай бұрын
አው እኔም ልክ እንደነቺ አማርኛ አነጋገሩ ገርሞኝ ነበር
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 10 ай бұрын
መልካም አድስ ዓመት ይሁንልን አድሲን አመት የሰም የ ፍቅር ያድግልን አሜን
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 10 ай бұрын
መስየ ዛሬ ደግሞ አለባበስሽ ሲአምር ታምሪአለሽ የዛሬው ደግሞ ይገርማል ሰው ግን ምን ሁነን ነው እንደዚህ ማስተዋል የጎደለን
@Abel-q2g
@Abel-q2g 10 ай бұрын
መሲ የፍቃዱን አድራሻ ባገኝ ደስ ይለኛል በትንሹም ቢሆን የዚህ ጥሩ ተግባር ተካፋይ መሆን እፈልጋለሁ ። የምኖረው ኖርዌይ ነው::
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም መሲዬ ❤❤🎉🎉🎉 እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ❤❤የመተዛዘን ያረግልን🎉🎉 በሰዴትም .ያልንውን በሰላም ሀገራቺን ለመግባት ያብቃን .አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሰቃይ .ሀዘን ለቅሶን ያረቅልን .
@elsabekele8124
@elsabekele8124 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ምህረትን አውርድልን 😢
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 10 ай бұрын
ፍቄ ና መሲ ስርሃትና ቁምነገረኞች ናችሁ በርቱ ቤቲ ግን የውሸት የሚያሳቅቅ ሳቅና አላዋቂ ቀባጣሪ ስርሃት አልባነት በአዲሱ አምት አይደገም
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 10 ай бұрын
እግዚኦ ኧረ የተቸገሩትም እንዳይረዱ እያደረጉ እኮ ነው ያሉት ግልፅ ፎቶ ድምፅ ሁሉ ነገራቸው ግልፅ ሊወጣ ይገባል
@tigistadugna85
@tigistadugna85 10 ай бұрын
ማ ስ ተ ዋ ል ን 🙏🙏ይ ስ ጠ ን.. 😭😭ጌታ 🇪🇹ሰላም አ ድ ር ጋ ት ፍቅር ስ ጠ ን አንድ አድርግን 🙏🙏🙏
@helenyabu5728
@helenyabu5728 10 ай бұрын
ፍቅዬ የተባረከ ወንድማችን የስደተኞች ደራሽ ዘመንህ ይርዘም❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
እኔ ብያለሁ ጠቅላላ የውሸት ታሪክ ነው ሚተላለፍ ብያለሁ ይሄ እየተከታተሉ ቪዲዬ የሚቀርፁ፣ታሪካችን እያሉ የሚቀርቡ ሁሉ የውሸት ሰይጣናዊ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያስተላልፍበት ነው ስንል ወይ ኮሜንታችን ይጠፋል ወይም ብሎክ እንደረጋለን ። ሰው እንዴት የውሸት ታሪክ እየሰራ ብር ይሰበስባል ?በጣም አሳዛኝ ነው ።ውሸት ነግሶአል ዬቱብ ላይ ብዙ ውሸት ታሪኮችን የሚያቀርቡ አሉ። እንህዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏🌻🌻🌻
@user-hl9rs3jh1q
@user-hl9rs3jh1q 10 ай бұрын
መሲየ የበለጠ ስኬታማ ዓመት እመኝልሻለሁ! ልቤን ሙልት የምታደርጊ ምርጥ ጋዜጠኛ!
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 10 ай бұрын
በስማአም በጣም ከባድነው ታዳ በውነት የታመሙት እደት ይረዱ 😢😢😢😢😢😢
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 10 ай бұрын
እኔ ርዕስ አይቼ ነዉ ምለየዉ እማየዉም የተመረጡ medias ብቻ ነዉ እነሱንም 50,60% ነዉ ማምነዉ...ብር የክፋት ሁሉ ስር ስለሆነ...its a must to use our common sense when we see and listen any youtuber or people history...
@mememalase9018
@mememalase9018 10 ай бұрын
Happy new year all African people ❤
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 10 ай бұрын
እኔ ግን በጄ ለተቸገረ ካልሠጠሁ አላምንም 😂
@S.m543
@S.m543 10 ай бұрын
ትክክል
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት በያላችሁበት
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 9 ай бұрын
ወይኔ መሲ እዉነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔም በቃ ዉሸት አንደሆነ አዉቃለሁኝ ምክንያቱም እዉነተኛ ታሪክ ቢሆንና እናትየዉ ለልጅ የሰጠችዉ ፍቅር ግን ያለጠበኩት ነው ምክንያቱም 20 አመት የጠፋዉ ልጅሽንእንደዚህ ነው አሚገለጠዉ እንዴ አያየን አኮ ነው ebs ላይ አንዴት አንደሚሰፈሰፉ አኔ ልቤም ብዙም አልተቀበለውም መሲ ተባረኪ
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 10 ай бұрын
እንግዳዋ ሴት በናትሽ ቀደም ቀደም አትበይ አዳምጭ እረጋ በይ ሴት እረጋ ስትል ነው ውበቷ እኔ ሴት ነኝ ጥሎብኝ ሴት ቀደም ቀደም እኔብቻ አዋቂ የሚል ሴት አይመቼኝም ሴቶች እርጋታና ስብእና ከአዘጋጇ መስረት ተማሩ::
@birhaneshiferaw2885
@birhaneshiferaw2885 10 ай бұрын
መሥዬ እንኳን በሰላም አደረሰሽ
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 10 ай бұрын
አሁን ያላችሁት ሚድያ አንድም ቀን እውነት ነው ብየ ውስጤ አልተቀበለውም ድራማ እንደሆነ እጠራጠር ነበር
@martatadesse7609
@martatadesse7609 10 ай бұрын
ፈጣሪሆይ ምን ጉድ ነው 😢😢😢
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 10 ай бұрын
Thank you for bringing this to the public attention! It was always bugging me! Now a days most KZfaqrs are they made up a lots fake stories and some innocent people they took it as true story and they might do the same thing in real life.. which is sad!! This people has to be accountable for their actions but who is going after them?? No one .. this shows we are failed as a society! Finally I just want to wish you all Happy New Year!! May God bless our country 🙏🏽
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 10 ай бұрын
ፍቄ እንኳን ለአገርህ አበቃህ እስክዛሬ በላይብ ላይ ናበር ያያንህ አሁን ግን በእናት አገርህ
@wensht1459
@wensht1459 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 እንኳን አደርስሽ መስዬ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
ወይኔ ጅብ የበላው ልጅ ተገኘ ሲባል አልቅሼ እኮ ነው የሞትኩት::
@S.m543
@S.m543 10 ай бұрын
ውሸት እኮ ሆነ
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 10 ай бұрын
አወ ብዙ አታለውናል ባህላችንን አበላሽተዋል
@genetyibas1067
@genetyibas1067 10 ай бұрын
እንኳን፣አደረሳችሑ፣በአሁን፣ጊዜ፣የተበላሸ፣ትውልድ፣እዝያቤሕር፣ምረቱን፣ያውርድልን
@fantukebede1044
@fantukebede1044 10 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሁም ኤርትራውያን🙏🏼🙏🏼❤️❤️ እኔ በበኩሌ ይሄ ጂብ የበላው የተባለው ወዲያው ነውየገባኝ ምንም ይሚታመን አልነበርም ኢትዮጽያውያን እትሸወዱ ግን በጣም የሚያሳዝነው እውነተኛ ታሪክ ያላቸው እንዳይረዱ ጥርጣሬ ውስጥ ያስገባሉ ዋናው ሚዲያውንያዝጋጀ ው ልጅ መቀጣት አለበት እንደው ምን አይነት ዘመ ን ደረስን ፈጣሪ ይለመነን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@meazagelaw7430
@meazagelaw7430 9 ай бұрын
የሀያ አመት የጠፋው ልጅ ያለቀስኩት እምባ ልጆቼ እሲኪደነግጡ ነው እግዚአብሄር ይፍረድባቸው
@yafetabel2474
@yafetabel2474 10 ай бұрын
ከማውራትሽ ሳቅሽ ምንም አይነፋም 😅
@shegeralmazk
@shegeralmazk 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ግን ምን ሆኖ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላት ።የሴይጣን ሰራ ነው አንዳዴ በሰው ስራ ላይ እንዴት ትቀልዳለች።
@user-qi9uo2zc7k
@user-qi9uo2zc7k 10 ай бұрын
ወደ ባብል ኸይር ጎብኘን
@makedimakedi560
@makedimakedi560 10 ай бұрын
እውነት ፍቄ መልካም ሰው ነው በቲክቶክ ለደሃ ደራሽ ነው ግን አጭበርባሪዎች አላሰራ አሎት እንጂ በርታ ፍቄ
@hibaali2584
@hibaali2584 10 ай бұрын
ቁምነገር ሆኖ እያዝናና ትምህርት ሰጪ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
@Yerutawedag-f4i
@Yerutawedag-f4i 10 ай бұрын
አቤት ግዜ😢
@userphone9487
@userphone9487 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ❤❤❤❤
@user-ud5pz8eb1i
@user-ud5pz8eb1i 10 ай бұрын
መሲ እና ፍቄ በእውነት እና ጋደኛቹሁ ሳቅታዬ ስወዳቹሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 2016 ዓ፣ም የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን አሚን ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@abdv688
@abdv688 10 ай бұрын
What a kind soul you have God bless you a great man
@fikerteteseme7095
@fikerteteseme7095 10 ай бұрын
መሲዬ በጣም የሚገርም ነገር ነው አክስት ናት የተባለችው እኮ ከእድሩ ዳኛ ጋር ስትማግጥ ሰርታ ነበር ከዚበፊት በድምፅዋ ነው ያወኩት እናም ግራገብቶኝ ነበር ይች ርማል ድራማ ሆነ ኑሮአችን
@rozayallou5348
@rozayallou5348 10 ай бұрын
እስኪ ቀስ ብለሽ አውሬ ፍቄ ተረጋግቶ ነው የማወራ
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 10 ай бұрын
ምን ጉድ ነው
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 10 ай бұрын
The guy you're very kind, helpful, reall Christian, very responsible. God bless you and your family 🙏🙏 I wish you all the best the next coming new year!!!
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ብቸኝነት እንዳይጎዳን ፈግግ እያደረጋችሁ አስተማራችሁን በእውነት ጋሽ ፍቃዱ ልቡ ከልቤ ጋር አንድ ሳይሆን አይቀርም ሰዎች ችግራቸውን ካጋሩን በኃላ ይራሳሉ ችግሩን የሰማን ግን የሚፈልጉትን ለማድረግ እንቅልፍ አልባ እንኳትን አለን ይህ ደግሞ እንተው ብንልም ልንተወው አንችልም ስጦታ ነው እየተጎዳን እንኳን አንማርበትም ቅንነት ምንም ቢጎዳ ይካሳል በዙሪችን ብዙ ሚጎዱን ቢከቡም ሚክስን ሚስመልጠን ሚረዳን ልብን የሰን ፈጣሪ ስላለ ሁሌም ይዳናል ዋናው መልካምነቱ ከኛ ጋር ይኑር ሌላው ብዙ ሰዎችን ሚረዱ መልካም ሰዎች እንዳሉ ብዙዎች ደግሞ በዳሃ ሚበለጽጉ ናቸው ብዙ በእውነት የተጎዱ እንዳሉ ደግሞ ብዙ ሃሰተኛ ተጎጅ ሆነው ሚቀርቡ አሉ እውነት ለመናገር በውጭ ሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለመስጠት የተቸሩ ናቸው ይሰጣሉ ለዚህ ግን ኮሚቴ ኢትዮጵያ በብዛት ቢዋቀርና ሰው ተቸግርኩ ሲል ሳይሆን ቋሚ አካውንት ኖሩ ለችግረኛ ማንም ያለውን እያስቀመጣ ብኮሚቴ ቢረዳ ብዙዎች ለቀማኛ እየሰጡ ነው ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ቢሰራ አገራችንም ታድጋለች ድድህነትም ይጠፋል ልክ እንደ አስራት ባንክ ብናስቀምጥ ጥሩ ነው
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 10 ай бұрын
ወይኔ እኔም አልቅሻለሁ ሲገርም።
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 10 ай бұрын
Amen3 🌻🌻🌻🙇👈
@Mbgamer1015
@Mbgamer1015 5 ай бұрын
Mesiyeee yene konjoo tebarekii enee yasellaw lijii tarik yasazina
@newaymengesha3743
@newaymengesha3743 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 ай бұрын
ኩላሊት መስጠት ከሁት አንዱ ይቻላል።ጉበት እንዴት ይካፈላል?
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo 10 ай бұрын
Your laughter is beautiful Betty but there is time and place and you are interrupting the show! We are sat here to watch the show and you are making it unenjoable by constantly interrupting! Atleast let them finish what they are saying and we can grasp the essence of the story! Discussion or interview endaymesil aderegshiw.. Koteb bitiy… ye kolo were asmeselshiw
@konjittedla2099
@konjittedla2099 10 ай бұрын
Very true! She is constantly interrupting and unable to follow the story.
@babebe850
@babebe850 10 ай бұрын
I feel the same
@tgemtkisu1781
@tgemtkisu1781 10 ай бұрын
እንኳንአደረሳቹ
@ethioethio9683
@ethioethio9683 10 ай бұрын
መሲ የአሰላውን ልጅ እኔኮ ኮመንት ሰጥቼበታለው እኔም የአሰላ ልጅ መሆኔን ጠቁሜ ኮምቻለው ድራማ እንደሆነ ያስታውቅ ነበር ሌላም ድጋሜ አቅርቧል አንዲት ሴት ልጅን በተመሳሳይ ታሪክ ከ20 አመት በኋላ ከውጪ መጥታ እናቷን አገኘች የሚል ድራማ። ደግሞ መሲ ይህ ብቻ አይደለም ድራማ ሌሎች ዩቱበሮች ደግሞ ጓደኛችሁን ፈትኑ ሚስቶቻችሁን ፈትኑ ባሎቻችሁን ፈትኑ ምናምን የሚል እንደወረርሽኝ የተለቀቁበት ድራማም አለ መንግስት እነዚህ ዩቱበሮች ላይ ለምን እርምጃ እንደማይወስድ ይገርመኛል ግብር አይገብሩ እየዘረፉ እያደናገሩ ሰውን በሰው ላይ ባልን በሚስት ላይ ሚስትን በባል ላይ ጓደኛ በጓደኛ ላይ በጥርጣሬ እንዲተያይ እንዳይተማመን የሚያደርግ መጥፎ የድራማ ወረርሽኝ ነው
@MunaBekele-kz2ji
@MunaBekele-kz2ji 10 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ሳቂታ በርቺ የኔ እህት❤
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 10 ай бұрын
መሲ እንኳን አደረሰሽ
@tigest3176
@tigest3176 10 ай бұрын
Egzeyo maren kerestose yichi sete oketodoxe athonme lembzerekereke nwe
@hirutnegash6903
@hirutnegash6903 10 ай бұрын
ፕሮግራሙ በደንብ ለመስማት ከቤቲ ሳቅ የተነሳ ለመስማት አልቻልኩም ነገሩ ደግም አሳዛኝ ነው ያለፈም ቢሆን።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 ай бұрын
በእውነት የተቸገሩ ስው እድል ሚዘጉአሉ ና ጥንቃቄ ያስፈልጋል እንዴት ሆነች ጀንበሬ??????
@maniyilbappuadil8607
@maniyilbappuadil8607 10 ай бұрын
እኳን አደረሳቺሁ
@zinate3142
@zinate3142 9 ай бұрын
የጀበሬ ጉዳይ ምደረሰ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ላይ የሚ ያስጠ ላኝ ነገር ቢኖር ፕራንክ : የ ውሽት ድር ሰት እንዴት እንደሚያስጠላ
@S.m543
@S.m543 10 ай бұрын
ይሄ ፕራንክ አይባልም ከዩቲዩብ በተመልካች ብዛት ገንዘብ ለመስራት ነው።
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 10 ай бұрын
Woooowሰላም😢😢
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 10 ай бұрын
ይህ ዘመን ግን እውነትም የመጨረሻው ነው የሰው ልጅ በዚ ልክ ሰይጣናዊ ስራን እየሰራ ሰው መሆናችንን እንድንጠላ ሆነናል 😢😢😢😢 አቤቱ ወደሰውነታችን መልሰን የትንቢትህ መፈፀሚያ ትውልድ አታድርገን የክፋትን ጥግ እያየን ቢሆንም ከሰውነታችን ማማ ሳታወርድ ውሰደን 😢😢😢😢😢😢😢 መልካም ሰዎችንና ተቆጪና መካሪ አባቶችን አታሳጣን 😢😢😢😢😢😢 መሲዬ መልካም ሰው የጠፋ እስኪመስለን ድረስ ተስፋ የሚያስቆርጡ ታሪኮችን እየሰማን ደነዘዝን እኮ ግን እነዚህ ሰዎች ጥሩ መፅናኛ ሆነውናልና መልካም ሰው አያሳጣን ፍቄ የኔ ምስኪን እውነት ነው ያልከው ሁሉ ግን እግዚአብሔር ውሸትን ከእውነት የምትለይበትን ጥበብ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤
@hdxz7664
@hdxz7664 10 ай бұрын
መሲ እኔ ብዙ ጊዜ የሚሰሩት ውሸት እንደሆነ እኮምታለሁ ግን ጨርሼ ለማየት እራሱ አልችልም ህዝቡ ግን እውነት መስሎት ያለቅሳል ጊዜውም ያቃጥላል በተለይ የማዳም ቅመሞችን እኛን ይሸውዳል
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 28 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 44 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 3,8 МЛН