እንደ እኔ ከጀርባ የሚያሴር ወዳጅ ይስጣችሁ!

  Рет қаралды 31,783

SHEGER INFO

SHEGER INFO

25 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 47
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 24 күн бұрын
የአንች አይነቶችን ያብዛልን ፈጣሪ🙏ጀግና ሴት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 24 күн бұрын
መልካም ስራ የዘላለም ስንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 24 күн бұрын
ደስ ይላል እንዲህ በህይወት እያሉ የሰራን ሰው ማመስገንና መሸለም የበለጠ እንዲሰራ ያደርጋልና አዘጋጆቹ እጅግ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ይልመድባችሁ።
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 24 күн бұрын
ስንት ጀግና አለ ። የኔ ጀግና ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ከዚህ በላይ ከፍ ብለሽ እንደ ንግስት እንድናከብርሽ ያብቃን የጠይም ቆንጆ ❤ ደርባባ ሴት ኑሪልን የኛ ጀግና🥰🥰🥰
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 24 күн бұрын
እኔንም እስለቀሱኝ አዲህ አይነተን መልካም ስዎች ያብዛልን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 24 күн бұрын
ድርብዬ እምወድሽ አዎ ላወቀበትማ ሰው መቅናት ያለበት በመልካም ሰው ነው❤❤❤፣ ለዛ ነው ይህች አለም እንዲህ የምትተረሰው
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 24 күн бұрын
ደግነት መልሶ ይከፍላል ❤
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 24 күн бұрын
እንዲ አይነት ጓደኛ ለሁላችንም ይስጠን ፣መልካም ስራ ይከፍላል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 24 күн бұрын
ይህች ድንቅ የአገር ወርቅ ነች አምላክ ያሰበችዉን ያሳካላት❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 24 күн бұрын
መልካም ሰዎች ያብዛልን እህታ አስለቀሰችኝ አሁን የኔ ማልቀስ ምን እሚሉት ነው አላቃቸው አያቁኝ
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew 24 күн бұрын
ሁላችንም ነን ለማልቀስ ወዳኽላ አንልም ለምን ቢባል ኢትዩጲያዊነታችን ልባችን የረራ መሰሪ ያልሆን ነን አሁን አሁን ነገሩን ፖለቲከኞች አበላሹት እንጂ ሀበሽ ልበ ሩሁርሩህ መሆናችንን ይታወቃል❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 24 күн бұрын
መልካምነት ደግነት ለራስ ነዉ❤❤❤❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 24 күн бұрын
መቼም ይገርማል ቤተሰብ ስምን ሲሰጥ ያቃል ❤
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 24 күн бұрын
ጎበዞች የእውነት❤. አልተነገረላትም በሰራችው ልክ ! እናመሰግናለን 🎉
@user-gl2jj5pu5i
@user-gl2jj5pu5i 24 күн бұрын
❤❤❤ ምልካም ሰው
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 24 күн бұрын
አሜንአሜን👈
@Hareg21
@Hareg21 24 күн бұрын
መልካም ሰዎች ያብዛልን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 24 күн бұрын
እንዲህ ነው እንጂ በህይወት እያሉ ሰው ከሞተ ቦሃላ ዋጋ የለውም ያንን ሰው በህይወት እያለ ስታመሰግን ጠንክሮ ለመስራት ራሱን ያዘጋጃል በርቺ እንዳቺ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 24 күн бұрын
ማሻአላህ ስው እያለ ማመስገን ብለመድ መልካም ስራነው በራቱ
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 23 күн бұрын
ጀግና እንስት እግዚአብሔር ያንች አይነቱን ያብዛልን ክበሪልን ። የፕሮግራሙ አዘጋጆችንም እናመሰግናችዋለን ።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 24 күн бұрын
Enekuwan dess yalesh Behulum👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@FasiEthio
@FasiEthio 24 күн бұрын
ጀግና ሴቶች ሲደምቁ ደስ ይላል kudos 👍🏽
@miminigussie4971
@miminigussie4971 23 күн бұрын
እዉነት ነዉ።
@serkalemkibret8144
@serkalemkibret8144 24 күн бұрын
wey kinat wey knat motikugn tebareku
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 24 күн бұрын
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 24 күн бұрын
ስለውነት እደእናተ አይነት ጉደያና ፍቅር በዜ ጊዜ በዜ ወቅት ማሳየታቹ በጣም ትመስገናላቹ ጥሮ መስራት ለራስ ነው ።ስለውነት አገራችንስው አለ ሰውሰው ቨቨተ እስከማለት ደርቫለው ከመዳም ቅመም
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 24 күн бұрын
Jegina chemiro abizto ybarkish fetari ❤❤❤❤
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 24 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 24 күн бұрын
Wow💛💛💛❤❤❤💚💚💚💚
@Meseret-fc8hb
@Meseret-fc8hb 23 күн бұрын
የኔ አሳዛኝ
@SofyaSofi-op3gr
@SofyaSofi-op3gr 23 күн бұрын
እኔም እድሉን አግኝቼ ባመሰገንኩኝ በጣም ደስ ይላል
@ladiajaeger3504
@ladiajaeger3504 22 күн бұрын
👍👍👍👍👍🎂🥰
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 24 күн бұрын
ምን አይነት እርግማን ነው መቼም አሜንንን አልልም
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 24 күн бұрын
Kejerba honew lebego yemiyaseru wedaj yesetachehu new eko yalechew🤔
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 24 күн бұрын
በጥሞና አድምጪ/ አድምጥ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 24 күн бұрын
ምን አልባት ሴራ የሚለው የአማርኛ መዝገበ ቃል ማደም ተንኮል መሸረብ ሲሆን ሴረኛ ተንኮለኛ ማለት ነው። በመልካም ካየነው ደግሞ ስለ እኔ ከጀርባ ሆነው እያወሩ ለዚህ ሽልማት አበቁኝ ለማለት ፈልጋ ነው ቅኔ ይግባችሁ ወገን እንኳን ደስ አለሽ በሁሉም አለበል ❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 24 күн бұрын
☝️🇪🇹☝️🇪🇹🤲🤲🤲
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 24 күн бұрын
እስኪ ላዳምጥና እኮምታለው
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 23 күн бұрын
እኔም
@negashshura5584
@negashshura5584 24 күн бұрын
Behuyee yigebashal bizuu lefteshala
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 21 күн бұрын
Des yilale sew be hiwet eyale new memesgan yalebet kalefa bewala milekam sew nebar ke malet ede yaluet sewch ede beyefa amesgenu eda eswa ayentochin yabezalen
@SeydAli5154
@SeydAli5154 24 күн бұрын
ምን ሰርታነዉ የምትደናነቁት አልገባኝ ማነች አላወኳትም አርቲስትነች?
@friyeamen9579
@friyeamen9579 23 күн бұрын
🤣🤣🤣እኔም🤷🏽‍♀️
@sewasewbelachew6459
@sewasewbelachew6459 24 күн бұрын
ከይቅርታ ጋር አን ሀሳብ ላስታውሳችሁ: እባካችሁ ይህን ትክሻ የሚያጋልጥ የሀበሻ ልብስ መልበስ አቁሙ : እናንተ እኮ የተከበራችሁ የህዝብ አስተማሪዎችና ሞዴሎች ናችሁ ምዴልነታችሁ ግን አጉል ፋሽን እይሁን:: ዲዛይነር ስለሰጣችሁ ብቻ መልበስ የለባችሁም : ለናንተም እኮ ምቾት እንዳልሰጣችሁ እያየን ነው በእጃችሁ አስሬ የምትጎትቱት:: እዲሁ ቆንጆ ቆንጆ ልብስ ልበሱ እመሩግን ጡትና ትከሻችሁን አታጋልጡ:: እንዳንች ያሉ ጥበበኞችና መልካም ሰዎች ይብዙልን::
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 24 күн бұрын
በጣም ልክ ነሽ ለሰው ሲባል እንዲህ መጨናነቅ አረ ወዳያልኝ ወዲያ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 12 күн бұрын
ልብሱን ማነው የሰራላት? የተወለጋገደ በደንብ ለምን አላስተካከላችሁላትም?
@user-xl7vq2gl2h
@user-xl7vq2gl2h 24 күн бұрын
እባካችሁ እህቶቻችን ትኩሳችሁን እራቁት አታድርጉት ። ለመሆኑ ትርጒሙን ታውቁታላችሁ ? ለቦታው አይመጥንም።
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
🐷🐽🐖OINK! #kidslearning
0:13
J House jr.
Рет қаралды 8 МЛН
GET DIRTY ON ONE’S CARDBOARD POTATO CHIPS!#asmr
0:28
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 13 МЛН
Can a Bear Trap Actually Cut Off Your Hand?
0:48
A4
Рет қаралды 6 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН