የተወዳጇ ድሜፃዊት ህብስት ጥሩነህ ልጅ ምርቃት!

  Рет қаралды 94,848

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 232
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 29 күн бұрын
ህብስት እንኳን ደስ አለሽ የልጅን አለም ማየት እንዴት ደስ እንደሚል እኮ ❤🎉🎉🎉🎉
@messiessi3635
@messiessi3635 29 күн бұрын
ለኛ በአማርኛ ሀገሬ ናፈቀኝ እያሉ ሙዚቃቸውን ለመቸብቸብ ይዘፍናሉ ልጆቻቸው ግን አማርኛ (የአገራቸውን )ቋንቋ እንኳ አያስተምሯቸውም ይገርማል
@senaysenayet775
@senaysenayet775 29 күн бұрын
አይ የሀገሬ ሰው የሚለው አያጣ
@Emiye20
@Emiye20 29 күн бұрын
በትክክል
@tsehaymegersa2145
@tsehaymegersa2145 29 күн бұрын
Atfrdu kibad new engam bilan neber timert bet welowachew yibeltal
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 28 күн бұрын
እውነት
@messiessi3635
@messiessi3635 25 күн бұрын
@@tsehaymegersa2145 እኔ የሶስት አመት ልጅ አለኝ ያለንበትንም ሀገር አማርኛም ያወራል እየተኮላተፈም ቢሆን
@user-hy1ze2sg2b
@user-hy1ze2sg2b 29 күн бұрын
እንደው የዚህ አለም ነገር ይገርማል አንዱ ሲመርቅ ሌላው ሲሞት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 29 күн бұрын
ልጆቻችሁን ግን አማርኛ ማስተማር ነበረባችሁ ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ህብስትዬ የኔ ደርባባ ❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤ ለቁምነገር ለወግ ለማዕረግ ያብቃላችሁ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 29 күн бұрын
እቤት ውስጥ ፡ ወላጆችና አያቶቻቸው በአማረኛ ብቻ ቢያነጋግሯቸው ፡ ይችሉ ነበር።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 29 күн бұрын
መሲ ምነው አንዳንዴ የማይመጥንሽን ነገር ታቀርቢያለሽ የምን ስራ መፍታት ነው የትኛውን ዶክትሬት ስራ ስንት ጉድ ያለበት ስንት የህዝብ ችግር ያለበት ሀገር ቁቭ ብለሽ ይሄ የትርኪ ሚርኪ ወሬ መሲ ሙች ላንች አይመጥንም አንዳንዴ ፕሮግራም ምረጭ ስለምንወድሽ ነው መስየ አስተያየቴን በቅንነት እይው❤❤❤
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 29 күн бұрын
ምን ማለት ነው የአገር ሀብት ናት ህብስት ማለት የልጅ አለም ማለት ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በቃ እኛ ጦርነት መከራ ማየት ነው ሁሌም የምንጠብቀው አረ ወዲያ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 29 күн бұрын
ቡና ጠጡ ተብሎ የሚነገረውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፍ። እኛ ምን ቤት ነን። አይናችን ጆሮአችን መቀለጃ ነው?ኧረ መሢ አንቺ ቁምነገረኛ ነሽ ብለን እኮ ነው የምንከታተልሽ
@abdullahihamid4738
@abdullahihamid4738 29 күн бұрын
አሜሪካ ዉስጥ ሁሉም ዜጋ ነጩም ጥቁሩም ልጆች high school ስመራቁ በደንብ ይከበራል መሲ በርቺ 🙏
@sabaali5002
@sabaali5002 29 күн бұрын
kotetam yasgededesh ale eyee belo mikega nger nachew
@HM-oi4dq
@HM-oi4dq 29 күн бұрын
View matters. This is business
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 29 күн бұрын
ምነው መሠረት የምታቀርቢው ፕሮግራም አጥተሽ ነው ሚዲያውን አታዳክሚ ለ12ኛ ክፍል እዛው ቤተሰቦቹ ያክብሩለት በአንቺ ሚድያ መቅረብ ያለበት እስተማሪ የሁኑ ጉዳዮች ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ታዋቂ ሰው ስለሆነ ብቻ አላስፈላጊ ፕሮግራም አታምጪ የኔ አስተያየት ነው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 29 күн бұрын
ደግሞ 12 ክፍል ጨረሰ ተብሎ መደገስ ይገርማል እኛ ያለንበት ሀገር ከምንም አንቆጥረውም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 29 күн бұрын
አካበጅ በባጃጅ 😂😂😂😂
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 29 күн бұрын
ካለ ምን አለ ሺይ አመት አይኖር
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 29 күн бұрын
​@@alyayasenshewmolo3632ዉነትም ባጃጅ
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d 29 күн бұрын
American hager 12 egna simerequ new midegesew... keza behola masters biyuzu enkon lijochu kefelegu rasachew yidegisalu enji welaj ayidegisum... Timirtum ende hagerachin kelal ayidelem 12 sichershi diploma new yemisetish leza new
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 29 күн бұрын
በምን ስቃይ ውሦጥ ቤተሰብም ልጆች አልፈው የሚያሳድጉት ወላጆች ብቻ ናቸው የሚያውቁት ለዚህ መብቃታቸው አነሡ ባሉበት ሀገር ካልኖርሽና እዛ ወልደሽ ካላሳደግሸ አይገባሸም
@marmar803
@marmar803 29 күн бұрын
አንድዳንዶች ምንድነው ደግሞ ለሀይ ስኩል ማካበድ ላላችሁት እንደኛ ሃገር አይታችሁት ነው ፤ እኛ ሀገር መጨረስ ግዴታችንም ነው አልጨርስምም የሚል ሰውም የለም ይልቅ ነጥብ ይመጣልኛል ወይ የሚለው ነገር ይበልጥ ያሳስበናል ፤፤እዚህ ሀይስኩል መጨረሰ ትልቅ ታሪክ ነው ከዪንቨርስቲ አይተናነስም ለወላጅም መከራውና ፤ ውጣ ውረዱ እጅግ ብዙ ስለሆነ ቢጋነን እና እንደ ትልቅ ታሪክ ቢደረግ አይግረማችሁ ለማለት ነው !! 😊
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 29 күн бұрын
እልልልልልእንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰው❤
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 28 күн бұрын
ኤጭ እኛ ምን አገባን ተማረ አልተማረ ለራሳቹ ነው ለዚህ ምስኪን ህዝብ ማሳየት አያስፈልግም
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 29 күн бұрын
እንካን ደስ አለሽ ተወዳጃ እብስትዬ ካለ ምን አለ ከልጅ ደስታ የሚበልጥ ነገር የለም እኔም እንካን አረብ አገር እየሠራው ልጄ 12ኛ ክፍል ሲጨርስ በደንብ እንዲያከብር ብር ልኬለት አስደስቼው ተደስቻለው ልጆቻችንን የሠጠን አምላክ ይጠብቅልን ወድቆስ ይጠፋ አይደል እንዴ ብር ምን አባቱ
@elinaelina7415
@elinaelina7415 29 күн бұрын
ከኢትዮጵያ ዉጪ የትኛውም አገር 12 ተኛ ክፍል ሲጨርሱ ይደገሳል ልክ እንደ ምርቃት ቅር ያላችሁ ሰዎች አትንጫጩ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 28 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችው ቤተሰብ መሲ ፕሮግራም አጣሽ
@user-ms3yz2sj6x
@user-ms3yz2sj6x 28 күн бұрын
መሲ ኧረ እባክሽ አይመጥንሽም ትርኪምርኪ አትሰብስቢብን ቻናልሽን እንዳንጠላው
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 29 күн бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 26 күн бұрын
እማዬ ሲመርቁ አስለቀሱኝ ሠላምን ለኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ለአሜሪካንም እለምናለሁ ያሉት ትልልቅ አባባል ነው እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሕብስቴ አሁንም የልጆችን ወግ ማዕረግ ያሳይሽ ደስ ይላል
@user-gs3ex4fl4t
@user-gs3ex4fl4t 21 күн бұрын
ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላቾሁ ልጆቻችሁን ያስመረቃችሁ ብትይ አሪፍ ነበር ሚዲያው የሁሉም ስለሆነ።
@mekdesaddis7138
@mekdesaddis7138 29 күн бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-zv7xs9zm5j
@user-zv7xs9zm5j 29 күн бұрын
የደላው ሙቅ ( አጥሚት) ያኝካል አሉ ቢኖርሽ ነው እናቴ አላህ ይጨምርልሽ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 29 күн бұрын
Eko
@user-yq9nu3on4f
@user-yq9nu3on4f 29 күн бұрын
nini Yalamital
@ermi7983
@ermi7983 29 күн бұрын
መኖር አለመኖር ሳይሆን የሀገሩ ባህል ነው ::
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 28 күн бұрын
America endezy new
@zuriashgebissa7887
@zuriashgebissa7887 29 күн бұрын
አታብዙት በልክ ሁኑ በሰው ሞራል አትረማመዱ መሲ እንደዚህ አይቱን አታቅርቢ።
@kiya9587
@kiya9587 29 күн бұрын
ልጅ ግን ያአርባ አመት ጎልማሳ ነው የሚመስለው ማሻህ አላህ እሷ የሃያ አመት ወጣት ይገርማል
@kechemagara5433
@kechemagara5433 29 күн бұрын
megbachew new yeminefachew
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 29 күн бұрын
Congratulations to Hebest, her son, and all her families! Thank you! Mesi, for sharing her joy!
@tf7382
@tf7382 29 күн бұрын
የልጁም መልካምነት ይገርማል።ለበለጠው ማዕረግ ያብቃው።
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉🎉
@getit5763
@getit5763 29 күн бұрын
12ኛ ክፍል አሁን ምን ይባላል
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 29 күн бұрын
አርቲስት መሆን ታዋቂ መሆን ለቅሶው ሰርጉ ልደቱ መውለዱ ምኑ ቅጡ ዜናው እያፈራረቀ ያቀርበዋል የደሃ ዘመዱ ፈጣሪ ብቻ ነው።
@Askutezu1977
@Askutezu1977 29 күн бұрын
የጠፉ ዜጎች።
@user-yq9nu3on4f
@user-yq9nu3on4f 29 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
@muludenekew2576
@muludenekew2576 29 күн бұрын
እንኳን ደስፈአለሽ እብስት መጨረሻዉን ያሳምርልሽ
@accacc5974
@accacc5974 29 күн бұрын
ልክ ሞቹ ወንድምሽ ክፍልዬን መስለ ክፍልዬ ታናሽ ወንድምሽም ስው አክባሪ ነው በይ በነካ እጅሽ የወንድምሽ ልጆችንም እድገትና የት መድረስ እንዳለባቸው አስቤቸው
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 29 күн бұрын
እኳን ለዚህ አበቃልሽ ኮሜቶች ተረጋጉ ሰው እንጨት ነው ምንም ሳታደርግለት ነገ ቢሰበር ነዳማውን ታቃላችሁ ለምን ዛሬን እንጂ ነገን እርግጠኛ አይደልንም
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 28 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ህብስትዬ 12 አመት የልጅሽ የድካም ፍሬ በማየትሽ በጣም ደስ ብሎኛል አድናቂሽ ነኝ የኔ ውብ ስወድሽ❤💕💕
@user-zf4qx8wb3g
@user-zf4qx8wb3g 29 күн бұрын
🤔 ወይ ጉድ አስራ ሁለተኛ ጨረሰ ብሎ ምን የሚሉት ድግስ ነው
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d 29 күн бұрын
American hager 12 egna simerequ new midegesew... keza behola masters biyuzu enkon lijochu kefelegu rasachew yidegisalu enji welaj ayidegisum... Timirtum ende hagerachin kelal ayidelem 12 sichershi diploma new yemisetish leza new
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 29 күн бұрын
1ኛ ክፍልስ ቢሆን እንኳን 12
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 29 күн бұрын
begenzaba des yalat tadreg endea yemn makotater now
@Blacky_love702
@Blacky_love702 28 күн бұрын
America endezi new tilku degise 12 kifile sichresu new
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 29 күн бұрын
ምንድነው ነገሩ ብር ለመውጣት ከፈለገቹ ስንት ወገኖቼ የምበሉትን አተው የምረቡ አሉና ወደ ምስክኖቹ ኑ በተረፈ ምርጥ እትዮጵያዊት ናትና እንወድሸለን ግን.......
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 28 күн бұрын
Ere bakish ye America behal new hulum yedegsal
@senaysenayet775
@senaysenayet775 29 күн бұрын
ልጇ ደስ የሚል ነው ያሳድግልሽ አያቶቹም እናቱም እንደመሠከሩለት እንደተባረከ ይቀጥልልሽ።i wish you a brighet futher young boy
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 29 күн бұрын
አቤት ትችት እና እኛ????? እስቲ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ወይ አደረሳችሁ እንበላት ? አሜሪካን ሀገር ቢሆንም አስራ ሁለተኛ ለመድረስ ብዙ ፈተና ስላለ ሳንኖርበት ለትችት ባንቸኩልልል????
@akiberhe2555
@akiberhe2555 29 күн бұрын
Congratulations 🎊
@yemsida1758
@yemsida1758 28 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር አሜሪካን የሚኖሩ ሰዎች ለምንድን ነው ልጆቻቸውን ቋንቀቸውን የማያስተምሩት በዚህ በዚህ አውሮፖ የሚኖሩት የሚመሰገኑ ናቸው ።
@BELA18113
@BELA18113 27 күн бұрын
ባይፅፉ እንኳን እንዴት መናገር አማርኛ እኔ ገና ካሁኑ እየታገልኩ ደህና ናቸው አማርኛ
@raheldegefu6384
@raheldegefu6384 29 күн бұрын
መሲዬ አንቺን አይመጥንም የበስለ አስተማሪ ነገር ስሪንጂ ያሳፍራል🤭🤭
@BONANZ321
@BONANZ321 29 күн бұрын
ኽረ መሲ:- ምን ነካሽ ማጨብጨብ አበዛሽ?? የስንቱ የድሀ ልጅ ሀገራችን ውስጥ ይመረቅ አይደለም እንዴ? አንዳንዴም ከእኛ ከድሆቹም ጨማምሪበት:: እንድትፀድቂ!!
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 29 күн бұрын
vedio lakelat 😅
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 29 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ።
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 29 күн бұрын
እኔ ደሞ ከዪኒቨርስቲ መስሎኝ ስንት አሉ ከዩኒቨርስቲ ጨርሰው ይህን ያህል ያልተደገሰላቸው አሉ
@yohasethio7669
@yohasethio7669 29 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልጆቻችንን ዘመን ይባርክ። ሃገር ተረካቢ ትውልድ፣ እንደ እግዚአብሔር ሃሳብ የሚጎዙ ትውልድ ያድርግልን
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 29 күн бұрын
እትኳን ደስ ያላችሁ 🎉❤ ውይ እግዚአብሔር የባረከው ልጅ, አሁንም ፀጋውን አያጉድልበት, በረከቱን ያብዛለት 🙏 Thank you Mesiye ❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 29 күн бұрын
Enkon des alachu Egziabher yimesgn ❤❤❤
@seniethio5523
@seniethio5523 29 күн бұрын
እኳን ደስ አላቹ🥰😘
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 29 күн бұрын
Amen3 ☝️
@shegeralmazk
@shegeralmazk 29 күн бұрын
በጣም ደስስ ይላል እንኳን ደስ አላቸው
@zulfanesruz
@zulfanesruz 29 күн бұрын
ህብስት የምወድሽ እንኳን ደስ አለሽ።❤ በዚያውም ኢትዮጵያ ላሉት የድሀ ልጆች በጦርነት እንዲማገዱ በለው ፍለጠው ከማለት ብትቆጠቡ ደስታችን ይመለስ ይሆናል😢
@BettyBiruu
@BettyBiruu 25 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የምወድሽ ህብስት❤ ቤተሰቦችሽን ይባርካቸው
@user-ug6uj6cy5f
@user-ug6uj6cy5f 28 күн бұрын
ዋው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 28 күн бұрын
እንኳን ደሽ አላችሁ !!!!
@user-ev3qv5nt1q
@user-ev3qv5nt1q 29 күн бұрын
Congratulations 🎉
@edwardbyrne5746
@edwardbyrne5746 28 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ !
@Emiye20
@Emiye20 29 күн бұрын
ልጆቹ አማርኛ አያውቁም ማለት ነው? ነው አማርኛ ማስተማር ፋርነት ነው?
@seladngay1486
@seladngay1486 29 күн бұрын
እረ በጣምንስራ መፍታት ነው እንኳን አሁን አገር በጭንቅ ግዜ ባለችበት ስዓት በስደት ልጆቻችንን እስከ ዶክትሬ ስናደርስ አምላካችንን አመስግነን በቤተስብ ብቻ ነበር ስናከብር የኖርነው የአሁንለ12ኛ ቅጥ ማጣት ይባላል.
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n 26 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እኔ አሜሪካን አገር ነዉ የምኖረዉ ብዙ ነጮች ጎደኞች እና ጎረቤቶች አሉን እነሱ ጋ ድግስ የለም እናት አባት አያቶች ተሰብስበው እሬስቶራንት ይሄዳሉ ወይንም ደግሞ ቤታቸዉ ኬክ ይቆርሳሉ እዩኝ እዩኝ የለም እነሱ ጋ እንኳን ለሀይስኩል ዶክትሬት ተመርቀዉም ድግስ የለም
@alemb4972
@alemb4972 24 күн бұрын
ህብስትዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው የምወድሽ
@hanahana1960
@hanahana1960 29 күн бұрын
Hibistiye/እንኳን ደስ አላችሁ
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d 29 күн бұрын
Ene migermegn Hibist lij eyehonech new ende mitmetaw??? MashaAllah betam n we yamarebat..
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj 28 күн бұрын
እቺ አለም ዝብርቅርቅ ያለች አንዱ ቤት እልልታ አንዱ ቤት እዬዬ አርቲስት ህብስት ከነ ቤተሰብሽ እንኳን ደስ አለሽ አርቲስ ዘሪቱም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@safeibr6981
@safeibr6981 29 күн бұрын
ህብስትየ ቆንጆ እንኳን ደስ እላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kechemagara5433
@kechemagara5433 29 күн бұрын
hebest altelewtechem. qonjo endhonch new
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 27 күн бұрын
Hibest Tiruneh congratulations!
@zeritutube
@zeritutube 29 күн бұрын
እኳን ደስ አለሽ ምርጣ አርቲስት ህብስት ጥሩነህ❤ አማረኛ አይችሉም ጉድ🙆🙆
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s 29 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍
@fromsawako7366
@fromsawako7366 29 күн бұрын
What is the big deal completing high school
@asterasnake6777
@asterasnake6777 29 күн бұрын
Keste after long time I miss every one hiw is gash Asefa my hundsome uncle
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 29 күн бұрын
💞💞🙏🙏🙏
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 29 күн бұрын
Congratulations Hibisti? You are good Ethiopian musicians early 1980 E.C
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 29 күн бұрын
ምርጥ የተባሉ አርቲስቶች በጣም እየተበላሱ ነው ምን ነካችሁ ለመታየት ፈለጋችሁ መቆደንያን ብታዮአቸዉ ኣረ ወገናችሁን አስቧቸዉ ወግና ባህላችንን የማያዉቁ ልጆች ታሳዩናላችሁ? መሲ እንደዚህ አይነት አታቅርቢ ባለፈዉም የናጠጠ ሰርግ አቅርበሻ ባሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀዘንና መከራ ላይ ነው ወገናችሁን እያለቀሱ ነው ፍትሕ ለአማራ ህዝብ
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 28 күн бұрын
❤❤❤
@Medi964
@Medi964 29 күн бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ለይኩኝ የመዳም ቅመሞች❤
@user-qj5qk1fc9p
@user-qj5qk1fc9p 29 күн бұрын
የምታቀርቢው አጣሽ መሰለኝ
@fromsawako7366
@fromsawako7366 29 күн бұрын
It is a shame
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 29 күн бұрын
የአሁን 12ከይንቨር ሲቲ በላይ ነው
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 29 күн бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም 💕💕
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 28 күн бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ህብሰትዬ
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 29 күн бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ደርባቤ ❤ ትንሽ ቅር ያለኝ ግን ነገ አገራችን እንዲህ እንደሆነች አትቀርም ስለዚህ ልክ እናትሽ እንደቸገራቸዉ ቆንቆ ልጆችሽም አገራቸዉ ሲገቡ መቸገር የለባቸዉም ። ካስቀየምኩ ይቅርታ ደርባቤ ❤
@mekdiweldeyohannes114
@mekdiweldeyohannes114 26 күн бұрын
🎉
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 29 күн бұрын
Enkuwan des alachu 🎉
@fikadugetu2733
@fikadugetu2733 27 күн бұрын
አርትስቶች ግን በተለይ የኅገራችን ህዝባችን ምንም ጥሩ ነገር አታስተምሩም 4ሽማግሌ ከመላክ 40 ሽማግሌ አሽጋገራችሁን ሴት ሽማግሌ አስከመላክ ከዩኒቨርሲቲ ምርቃት ወደ 12ክፍል ምርቃት ልብስ ለበሶ ከመሄድ ራቁት መሄድ አስተማራችሁን አኪ አናንተ ለኢትዮጵያ ምን ጠቀማችኅት የምትጫወቱበትን ገንዘብ ምን አለ ለደሀ ብትስጡ አንድ ፊልም ከስራ ወይም አንድ ሙዚቃ ከስራ በቃ አዋቂ በጣም በጣም ይቀራችኅል በተለይ ለአሁኖቹ አርትስት ነን ለመትሉ
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 25 күн бұрын
Enkune hebesete kazehe abakashe congratulations
@kalkalkidane1063
@kalkalkidane1063 29 күн бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ ❤❤❤
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 29 күн бұрын
እወድሻለሁ የኔ ልበ ንፁህ እህቴ
@asterworku9645
@asterworku9645 29 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@arseyab7453
@arseyab7453 29 күн бұрын
Wey metadel, be ayat eji madeg. Minale enate abiragn behonech lelijoche biye temegnehu. Gin demo yesuwa filagot wede America memitat alifelegechim, kezih befit silayechiew. Congratulations to you all 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 25 күн бұрын
Hebesete she has a big history people loves her we are happy to see that we all know when shw was 16 the people on her complain theyy can't be her except set in their house and complain
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 29 күн бұрын
አሜሪካ ጥሪኝ😂
@makysolly1837
@makysolly1837 29 күн бұрын
12ኛ ክፍል መጨረስም ዜና ሆነ ።😮ነጮቹ እንደዚህ አያካብዱም ።
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 29 күн бұрын
እሷ ገና ወጣት እየሆነች ነዉ አርስቲቶች ምን እያገኙ ነዉ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 29 күн бұрын
ሚካፕ የፊት ሰርጀሪ የምትፈልጉ እኔ እሰራለሁ ለዝያ ነው ቀላ ያለው ፊታቸው 🤣👍
@belete24
@belete24 25 күн бұрын
የድራማ ሰሪወች ስብስብ ዋቴ በብዛት .
@ELSABETHTHAILU
@ELSABETHTHAILU 29 күн бұрын
እባክህሽን አሜሪካ እኔም ጥርኝ መደገስ እደዝ ቀላል ከሆነ🎉🎉
@tigist9810
@tigist9810 29 күн бұрын
😄
@ethio-mediahouse-emh1786
@ethio-mediahouse-emh1786 29 күн бұрын
Even she didn’t teaching her mother tongue, how he communicates with his grandmother???
@MakdeEthio
@MakdeEthio 29 күн бұрын
12
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d 29 күн бұрын
American hager 12 egna simerequ new midegesew... keza behola masters biyuzu enkon lijochu kefelegu rasachew yidegisalu enji welaj ayidegisum... Timirtum ende hagerachin kelal ayidelem 12 sichershi diploma new yemisetish leza new
@Mesalemiya
@Mesalemiya 29 күн бұрын
ለ12 ክፍል ይሁሉ ኮሌጅና ዩኑቨርስቲ ሲመረቅ ምን ሊያደርጉ ነው ወደ ዲሲ እማ ቢዝነስ አርገውታል እይ መቀማጠል አይ ይህቺ አለም
@kechemagara5433
@kechemagara5433 29 күн бұрын
Wechi hager lejen mastemar kebad new
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 29 күн бұрын
12 😂😂😂😂😂😂😂😂 ቀልደኛ ሀገር
@YewinheregeBeterework
@YewinheregeBeterework 29 күн бұрын
Ahonea yhea holea mea wert mnea ysfealgeal
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 80 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 106 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,5 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,4 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН
Спровоцировала учителя из-за футболки 😳 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,9 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,3 МЛН