አንጀት የሚያላውሰው በጣሊያን የኢትዬጵያዊቷ ስደተኛ ታሪክ!

  Рет қаралды 81,657

SHEGER INFO

SHEGER INFO

11 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 233
@alemkebede5848
@alemkebede5848 9 күн бұрын
በጣም ታሳዝናሐች አቤት የሰደተኛ ፈተና በፈተና ላይ ያላችሁ ሁሉ ቸሩ መድሀኒያለም ከፈተና ያውጣችሁ ።
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 9 күн бұрын
🙏🙏🙏☝አሜን
@user-se8to4qe5q
@user-se8to4qe5q 9 күн бұрын
Amen ❤🙏
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 9 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 9 күн бұрын
አሜን😢😢
@lozamamaka4779
@lozamamaka4779 7 күн бұрын
Aman aman
@hirut7396
@hirut7396 9 күн бұрын
የሰደተኛ ህይወት ይሄ ነው ከስደት ምን አተረፍችሁ መልሱ ምንም 😢😢😢😢 ስቃይ መከራ ብቸኝነት ህመም 😢ፈጣሪ በአለም ዙሪያ ያሉትን ስደተኞች ይጠብቅልን ❤❤❤
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 7 күн бұрын
የቤተ ሰብ ፍቅር ማጠት ወላሂ ይህን ኮሜንት የምፅፋው እየለቀስኩኝ ነው እህት ወንድሞቼን ከናፍሴ በለይ እዋደቸው ነበር አሁን ግን እንደ ማንተዋዋቅ ሆነን ተለየይተን ቀረን እ ህማሙን የደረሰበት ብቸ የውቀዋል
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 7 күн бұрын
እድሜየን፣ጨረስኩ😭😭😭😭😭
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 7 күн бұрын
አብሽሩ፣ሁላችንምነን😭😭😭😭😭😭
@hirut7396
@hirut7396 7 күн бұрын
@@user-eh6cc6vj1j አይዞሽ የእኔ እህት የሰው ልጅ ከዳተኛ ነው እማይተውሽ እማይከዳሽ ፈጣሪሽ ብቻ ነው አጥብቀሽ ያዠው
@user-ln6xj8ed6k
@user-ln6xj8ed6k 3 күн бұрын
ጤና ማጣት ብቻ ነው ያገኘሁት ጤናየን አጣሁ
@user-yk5ty7vw5u
@user-yk5ty7vw5u 8 күн бұрын
እኔም ያልዞርኩበት አገር የለም ዛሬላይ ባዶእጄን ሀገሬ ላይ ከልጆቼጋ እየኖርኩነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 күн бұрын
አይዞኝ እመቤቴ ትሙላልሸ በልጆችሸ ተካሺ❤❤❤
@selamawitendale7562
@selamawitendale7562 3 күн бұрын
Lllql
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 7 күн бұрын
እንደ ስደት አስከፊ ነገር የለም የስደት መለካራና ስቃይ ተወርቶ አያልቅም ብቻ ተመስገን ማለት ይሻላል እህቴ ያን ሁሉ ስቃይ አልፈሽ ዛሬ ላይ በሕይወት መኖርሽ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 күн бұрын
የስደት መከራው ብዙነው ብቻ ፈጣሪ የተመሰገን ይሁን😢😢😢እንዴ ተለፍቶ የሚገኘው ገዘብ ከባድነው😢😢❤ የዱባይ ሙቀት ከባድ በአሁን ስአት❤❤እህቴ ፈጣሪ መፅናናት ያድልሽ❤
@habtomsaareafeworki179
@habtomsaareafeworki179 9 күн бұрын
Berechi yeni ehit
@aneshamood6033
@aneshamood6033 9 күн бұрын
የአላህ ምን አይነት ዘመን ነው ቢቀርሰ ዳቦ በልቼ ሃገሬ ብኖር ይህ ሁሉ ሰቃይ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እባካችሁ ቆሎ በልቶ የፈለገ ቢሆን የፈለገ ቢሆን ሃገሬ ማን እንደሃገርአላህ ይርዳሸ
@nonenone3420
@nonenone3420 5 күн бұрын
No they want be “Hege Wete”
@EmuAeishaBintZiyad-le6yg
@EmuAeishaBintZiyad-le6yg 9 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ያልፍ ይሆናል አይ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ
@wendeaman5330
@wendeaman5330 9 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ዋናው እግዚአብሔር ያንን አስቀያሚ መንገድ እንኳንም በሰላም አሳለፈሽ እና ልጆችሽን ይዘሽ ጣሊያን ላይ ብዙም ባትቀመጪ ጥሩ ነበር አሁንም ቢሆን ጎረቤት ሃገሮች ዞር ዞር በይ ታሪካችን ይቅርራረባል በዛ አስቀያሚ መንገድ ጓደኞቻችን እያጣን ነው የመጣነው እዚህም መጥተን ወረቀት ሳናገኝ ስንከራተት ነበር አሁን ሃገር ቀይረን የመኖሪያ ፈቃድ አግኝተን በሰላም መኖር ጀመርን እስከዛ ያለው ልፋት ከባድ ነው በተለይ ልጆች ተይዞ ከባድ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁ እህቴ
@Emeye633
@Emeye633 9 күн бұрын
እጅግ ልብ ይስብራል ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@amershamersha9135
@amershamersha9135 9 күн бұрын
እጅግ እሚያሳዝን ታሪክ ነው እዛ ው አገራአችን ስደት አለ እኮ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 9 күн бұрын
የኔናት ስታሳዝን አዳዴ ህይወት እዲናት አይዞሽ በልጆችሽ ያልፍልሻል በርቺ እግዚአብሔር ካቺጋ ይሁን
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m 9 күн бұрын
የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ😢😢😢😢
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 6 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ለወጣቱ ት/ት የሚሰጥ ታሪክ ነው ብርታቱን ይስጥሽ❤❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 8 күн бұрын
አቤቱ የሰዉ ልጅ ፈተና በምን ቃል ይገለፅ ?ግን በእግዛአብሔር ሁሉን አልፈሽ ከሁለት ልጆችሽ ጋር በሂወት አለሽ በሂወት በጤና መኖር የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
@kalkidan745
@kalkidan745 8 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ይህም ቀን ያልፋል እመቤቴ ልጅሽን ዳብሳ ዳግም ታገናኝሽ፣እሷ ታሳድግልሽ🙏
@EeeTtt-df1si
@EeeTtt-df1si 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሁናት አቤት የሰው ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን
@KokiSpark-se3vy
@KokiSpark-se3vy 7 күн бұрын
😢😢😢 ስደት አይኑ ይጥፋ በጣም ነው ያሳዘነችኝ መሲዬ እንደነዚህ አይነት ፕሮግራሞችን በማቅረብሽ እናመሰግናለን ለብዙ ሰው ግንዛቤ ትሰጭያለሽ
@BONANZ321
@BONANZ321 9 күн бұрын
መሲ:- እውነትን ነው ኢትዮጵያውያን በዓለም ዙሪያ እንደ አሸዋ ተበትነዋል እራስ ወዳዶች ስግብግቦች ዘረኞች ሙሰኞች መሪዎች ባሉበት ከመቀመጥ እንደ እነሱ መበተን ይሻላል::
@marthaworku4498
@marthaworku4498 9 күн бұрын
አልገባሸም አለም ላይ በጠቅላላ ያሉት መሪዎች ሁሉም ውሸታም ነው ማየት ያለብሸ ሰቃዩ እና በየበረሀው መቅረቱ ነው አትሰሚም ይሄን ሁሉ ሆና ሄዳ ግን መኖሪያ እና እሚበላ እንኳን የላትም ታዲያ ምኑ ነው የሚሻለው
@lovetube9672
@lovetube9672 8 күн бұрын
ተመስገን በይ የምን ምንም ልጆችን አፍርተሻል እነሱ ይበቁሻል የዝች ምድር 🌑ነገር ሞልቶ አይሞላም 🥹🙏🏽
@haymanotteshome1282
@haymanotteshome1282 3 күн бұрын
Emati eko nate yatachachewin 2 lijoch tasibalechi
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፈተና ነው
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 күн бұрын
እጅግ እሚያሳዝን ታሪክ ነው
@metyaki7359
@metyaki7359 9 күн бұрын
ሱዳንዬ የሁሉ ሀገር የደሀ እናት እንዴት እንደናፈቀችኝ ይሄው ሀገር አለን ብለን በጦርነት ተሰደን ብንገባ የገዛ ሀገራችን እንጀራ እናት ሆነችብን
@mahletsemere4492
@mahletsemere4492 9 күн бұрын
😭😭😭😭
@Emanu2018
@Emanu2018 8 күн бұрын
ታዲያ ሂጂያ ተመልሰሽ
@DuvaDuva-jc1db
@DuvaDuva-jc1db 8 күн бұрын
አሁን ሄደህ በሱዳን መኖር ትችላለህ ደደብ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 8 күн бұрын
​​@@Emanu2018ሱዳን ስላም ቢሆንላቸውማ ብትሄድ በሁለት እጃቸው እምዬ ሱዳን በፍቅር ይቀበሏታል መች እንደ ሀገራችን የእንጀራ እናት ወይ ስላም የላት ወይ ፍቅር ሁሉንም የነሳት ሀገር ቢኖር ኢትዮጵያ እምትባል ሀገር ናት እውነቱ ይህ ነው አንዳንዴማ ኢትዮጵያዊ መሆኔን እረግማለሁ 😢
@sabasusu6443
@sabasusu6443 8 күн бұрын
የሰው አገር የሰው ነው
@user-fg4mv5ou6o
@user-fg4mv5ou6o 9 күн бұрын
ምድር ለአንዳዶች አንዲህ ናት ለአንዳዶች በሄዱበት አለም ናት አይዞሽ ያልፋል ባለቤቷ ግን ተረዳትና ተመለስ ተጋገዙ
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 9 күн бұрын
May God bless you and bring strength and hope to you and your son My tears are flowing down to my face through out the program
@asnakechtilahun9375
@asnakechtilahun9375 8 күн бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ የኔ ጀገና ጠካራ ሤት ነሽ ያሉት ልጆችሽ ያሣድግልሽ
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 4 күн бұрын
በጥም ልብ ይስብራል ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳን
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 9 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም አድርግ ልን ከስደት አለም አስቀርን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 күн бұрын
አሚን
@fatlalatfa8693
@fatlalatfa8693 8 күн бұрын
በጣም ከባድ ነው መሰይ ሰት አለ በሆድ ግን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የመሰገን በጣም
@Branifoodrecipes
@Branifoodrecipes 9 күн бұрын
ከስደት ፈተና ይጠብቀን። የስደተኞች አምላክ ይጠብቀን ።አሜን።
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs 9 күн бұрын
Amiiiiiiiien
@selamselam3065
@selamselam3065 9 күн бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ
@melathailu1234
@melathailu1234 8 күн бұрын
God be with you be strong
@tinawolde9826
@tinawolde9826 9 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ, ልጆችሽን ይባርክልሽ አይዞሽ ይህም ቀን ያልፋል.
@mariyamawit
@mariyamawit 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ያልፋል በርቺ❤
@user-ok3lj4lc5q
@user-ok3lj4lc5q 9 күн бұрын
በቃ የስደት ትርፉ መከራ ብቻ ነው እኔ ከአረብ ሀገር ለመውጣት እያሰብኩ ነበር በቃ ይቅርብኝ ብዙ ስቃይ አለው እዛው ሀገሬ ተመልሽ ከዚህ ብኖር ሳይሻል አይቀርም ህልሜ ግን ከሀረብ አገር ኢሮፕ ሀገር ሂጅ የምኖር ነበር እስኪ እግዚአብሔር ያውቃል ያስካልሽ በሉኝ እንደኔ የማዳም ቤት የሰለቻችሁ እህቶቼ😢
@mestawetdeneke7165
@mestawetdeneke7165 8 күн бұрын
ሀገር ቤት ኑሪ ሊቢያ እንዳትሞክሪ
@hailuyoftahe6236
@hailuyoftahe6236 8 күн бұрын
ሀገርሽ ላይ ባቅምሽ ሰርተሽ ብትኖሪ ይሻላል
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 9 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 9 күн бұрын
ስድት መከራው ብዙ ነው የበሳ አለ ሀገርህን አተልቀቅ የሚበል ነገር አለ ምንም ብሆን ሀገርን የምያክል ነገር ይለም የስደተኛ መከራ ብዙ ነው ከበድ ነው ብቻ አልህምዱሊላህ
@rozayallou5348
@rozayallou5348 9 күн бұрын
ጣሊያን ብቻ አይደለም መላው አይሮፓ አሜሪካ ከናዳ በጠቃላይ ስደት ቆሻሻ ነው
@habtomsaareafeworki179
@habtomsaareafeworki179 9 күн бұрын
Tikikil yeni ehit enim ezaw Italy lijetua yeneberechibet bota neberiku sidet yaw new kosha bicha
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 9 күн бұрын
ትክክል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 күн бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@yohannes9958
@yohannes9958 6 күн бұрын
አሜሪካ እና አውሮፓ ይሻላሉ
@mame.f3798
@mame.f3798 4 күн бұрын
ስደት ስደት ነዉ አሜሪካ የለ አዉሮፓ ካናዳ ሁሉም ጋ የሰዉ አገር ሰዉ ነህ ለዚያዉም አፍሪካ አረረም መረረም ማን እንደአገር
@Eurael
@Eurael 8 күн бұрын
😢 betam aslekesign, yene fikir. I wish agniche batsnanash yene mar. Betam ejig asazenshign. Egziabher lemiwedew new emifetinew!!!
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 9 күн бұрын
Good job👍
@user-ky4zm4pm6y
@user-ky4zm4pm6y 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢 ሰደት።ከበድ ከበድ ነው
@SewMhon-ih2in
@SewMhon-ih2in 8 күн бұрын
እጂግ ልብ እሚነካ ነካ ታርክ ነው እግዛብሔር ይሑንሽ
@meserethaileselase1529
@meserethaileselase1529 9 күн бұрын
ሥታሣዝን
@melkamset6258
@melkamset6258 8 күн бұрын
ስደት በጣም ይከብዳል ያቺ የተረገመች አገር ሊቢያ እኔ አሁን ሳስብ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርመኛል ያን ሁሉ በረሀ 1ወር 2 ወር ስንጋዝ አንድ አዉሬ የም ለ ሊት ሙሉ በጫካ ስንኤድ ነበር አንድ የሚተናኮለን አዉሬ የም በባህርም ከአሳ በስተቀር አንድ የለም እኔ የእግዚአብሔር ስራ ይገርመኛል እኔ እራሱ ኢንተርናሽናል ገብተን መርከባችን ተሰብሮ ለ4 ሰአት ያክል ኢንተርናሽናል ስትገቢ መሲ ትልክ የአሳ ማጥመጃ ብረቶች አለ እሱ ላይ ነዉ የጣልያን መርከብ እስከሚመጣ የጠበቅነዉ ከአሳ በስተቀር ምንም አዉሬ አላየዉም አሳዉም በመረብ ዉስጥ ነዉ የምታያቸዉ በጣም ይገርመኛል የእግዚአብሔር ስራ
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 9 күн бұрын
😢😢😢😢በጣም ይማል
@muluemebetabera5736
@muluemebetabera5736 9 күн бұрын
የንግግርሽ ለዛ የእንደበትሽ መጣፈጥ ዝም ብዬ ስ ሰማሽ ግርም ይለኛል።
@mercybayissa
@mercybayissa 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅእናሽ እህቴ አይዞሽ😔😔😔
@tawakan9600
@tawakan9600 8 күн бұрын
ሱቡሀን አለህ አይ የሲደት ፈተነ የሰዚነል😢
@HawaEdris-fc5jp
@HawaEdris-fc5jp 9 күн бұрын
እኔም በሱ መንገድ ነው የወጣውት ግን እኔ ልጅ ይዝነበር የሂድኩት ግን አልሀምዲላህ ደርሽ አሁን እንግሊዝ ነኝ❤ ግን ሚሊትራንያ ን 24 ሰሀት በሀላ እንተርናሽናል ነው የደረስነው❤
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 8 күн бұрын
እህቴ እኔም አልፌበታለሁ ተመስገን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 8 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ይህን ሳያሳይ በስላም እንግሊዝ ላስገባኝ ብዙ ስው ብዙ ግፍና መከራ አሳልፈው ስስማ አላህን አመስግናለሁ ❤
@hawidesta7792
@hawidesta7792 9 күн бұрын
Oh my god its heart broke.
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 9 күн бұрын
ሚገርም ነው እውነት እደሆ እደሷ የተሰደድንና ቢዚል የተቀላቀለበት ውሃ የጠጣን እናውቀው አለን እኔ የራሲ ታሪክ እየመሰለይ ነው የሰማሁት ግን በውጭ አለም ያለን ሴቶች ነብሰ ጡር ስነሆን ልጆች እደዚህ ናቸው ቢሉን አንስማ በእርሱ በፈጠርን እንተማመን እኔ እደህታችን ልጂሽ ጤነኛ አደለም እየተባልኩ ለእርሱ የፈጠርው ያውቃል ተውኝ እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ጤተኛ ልጆችን እግዚአብሔር ሰቶኝ ወልጃለሁ እደዛ ስንባል አንፈራ አንጠራጠር በፈጣሪ ስራ እላለሁ።
@kadotube9947
@kadotube9947 9 күн бұрын
😢😢የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ
@user-bv9xz7cn1i
@user-bv9xz7cn1i 9 күн бұрын
Subhan'Allah bexam yegermal
@user-mf7ot9xi8r
@user-mf7ot9xi8r 8 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል
@Tsedi19
@Tsedi19 9 күн бұрын
ውይ ስታሳዝን😢
@user-Weynua
@user-Weynua 8 күн бұрын
አይ ስደት😢😢😢😢😢😢😢😢
@samridesta5080
@samridesta5080 Күн бұрын
ኡፍፍ አይ ስደት😭😭😭😭💔💔💔💔💔🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hmmbou49
@hmmbou49 9 күн бұрын
እስኪ ከዚተማሩ በሊቢያ ለመሰደድ የምታስቡ የኛሰው ቢነግሩ አይሰማ አንቺ አልፎልሽ እድሌን ልትዘጋ ነው የሚለዉ የአገር ቤትድህነት ይበልጥብንኛ ከሊቢያ ስደት እዳትሰደዱ
@DammeeDammee
@DammeeDammee 7 күн бұрын
Wada ayidelam😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abebatadese3690
@abebatadese3690 9 күн бұрын
ኡፍፍፍ መሲ በሃሳብ ጭልጥ ብየ ስቱን ሳወጣ ሳወርድ በጭንቀት ባዘንኩኝ ከአባይ የተሻልኩት የኔ ጉዞ እና ጭንቀት በሃሳብ ነበር ቢሆንም ሁሉም ያው ጭንቀት ነው ኡፍፍፍ
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 9 күн бұрын
አቤት የስደት ፈተና😢 ፈጣሪ ይድረስልሽ🙏
@BONANZ321
@BONANZ321 9 күн бұрын
መሲ:- አሁንም እነግርሻለሁ ተምሬ ስራ ካላገኘሁ በሰላም መውጣት መግባት ካልቻልኩ ቤቴ ውስጥ በድንገት መጥተው አስረውኝ ከምንገላታ ጠፍቼ በባህር ውስጥ መሞት ወይም ያልፍልኞል::
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 9 күн бұрын
እረ ሞት የክፉ ያሳብ ነዉ እግዚያብሔር ይገስፀዉ ሁሉም አልፍ የተሻለ ቀን ይመጣል እማ ታገሽ ፀልይ አይዞሽ
@AlamYlima
@AlamYlima 9 күн бұрын
እደው ልቦና ይስጥሸ ምንም አልልሽም😢😢😢😢😢😢ብትመከሩ አሰመ ምንይሻላል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 9 күн бұрын
መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 9 күн бұрын
Bonab ‼‼‼ . እረ አረጋጋው ፀልዬ ወንድ ነው ሴት ⁉⁉⁉ አላውቅም እባካችሁ ተረጋጉ ሲወራ ቀልድ ነው የሚመስለው. ግን ሀቁ ስቃይ ነው 👉👉👉 የትም ነው ኢትዮጵያ ም እንደዛው ነው ነገሮችን በቀስታ ማየት ነው 👉👉👉👉 የችግሮች መነሻ መጨረሻው ስኬት ወይም ውድቀት ነው የሚሆነው 👈👈👈 ብቻ ተረጋግቶ ማሰብና መወሰን ነው ስደትን በፍፁም አትምረጡ 👉👉👉👉👉🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይረዳናል አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏ፀልዬ ፀሎት አቅም ጉልበት ነው እመኑኝ እረፍት የለም የትም ቦታ 🙏🙏🙏🙏🙏
@stgeorge7371
@stgeorge7371 8 күн бұрын
ብሎልህ ኢውሮፕ ብትገባ እንኳን እዚህ እንደምታስበው አይደለም።
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 8 күн бұрын
እጅግ በጣም ከባድ 🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭 ለሴት ልጅ አይደለም የበረኸአ ጉዞ እጋዊ ኦና የምታደርገው ስደት ፈተና ነው
@user-me1ch3ub5n
@user-me1ch3ub5n 9 күн бұрын
😢😢😢hulumyalfal ayizon!!!
@hargegobena8962
@hargegobena8962 9 күн бұрын
የኔ ልጅ አሁንም አሉ አንቺ ያሳለፍሸዉን ህይወት የሚኖሩ እዛዉ አናኚና አይዞሸ የማያልፍ የለም
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 9 күн бұрын
አይ ስደት❤❤❤❤
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 9 күн бұрын
እህ አይ ሰደት😭😭😭😭😭😭😭
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 9 күн бұрын
Egzioooo😭😭
@asterberhe6061
@asterberhe6061 6 күн бұрын
እግዚዮ 😢😢😢
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 4 күн бұрын
ስደት ከባድ ነው ኡፉ😢😢
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አየይሆንም😢😢😢😢😢አይአይ
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 9 күн бұрын
እረ ስደት አሰቃየን እፋፋፋፋፋፋ😢😢😢
@SelamYonas-us6pr
@SelamYonas-us6pr 5 күн бұрын
አስር አመት (10)አመት ወደ ኋላ ተመለስኩ ወይ ፈጣሪ አንተ እኮ የሚሳንህ የለም!!!በስማም ያለፈኩትን ታሪክ ስሰማ ህልም መለኝ ?
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 9 күн бұрын
ሁፍፍ ያሳዝናል ወይ ውገኖቼ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 9 күн бұрын
በጣም ከባድነው ምን አይነት ጉድ ነው
@TsegeTegene
@TsegeTegene 9 күн бұрын
እንዴትስ ተመልሰን ወደ ሀገር እነመለስ መሲ አስቸጋሪ ሆነብ ሀገር አልባ ሆንን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 9 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ካሰብሽው ያድርስሽ ስደት በጣም አስከፊ ነው እኔ አውቃለሁ እኔም ስደተኛ ነኝ ችግር የሚጀምረው ሀገር ሲለቀቅ ነው ብርታቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@user-rh5mu4ch9t
@user-rh5mu4ch9t 9 күн бұрын
እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው። እንኳን አላየሸ አይዞሸ
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m 9 күн бұрын
ስደት ክፉ ነው 😢
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 9 күн бұрын
በሷ ውስጥ እራስን አየሁት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 9 күн бұрын
ታሪኩ በጣም. ያሳዝናል ያስለቅሳልም የስደት ውጣ ውርዲ የሚያውቅ ያቀዋል. አባይ እህቴ. መጨርሻሽን. ያሳምርልሽ የኔ እናት. አስለቀሽኝ
@abaygirma1040
@abaygirma1040 9 күн бұрын
@keyayene3325
@keyayene3325 8 күн бұрын
Yene wed nege lela ken new wanaw anchi bicha tena❤❤❤ ​@@abaygirma1040
@edenyassen4195
@edenyassen4195 8 күн бұрын
​@@abaygirma1040 abe esti contact adrgegn
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 6 күн бұрын
ያሳዝናል የኔ ከርታታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 күн бұрын
እኛም ተሰደድን እንላለን😢😢😢😢😢
@kassa4882
@kassa4882 8 күн бұрын
🙏🙏🙏
@fatlalatfa8693
@fatlalatfa8693 8 күн бұрын
የኔናት
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 9 күн бұрын
Italia le sedtegna bezum atemechime awesome lij kale betam kebade nwe awesome edengeru lemnore kalhone
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 9 күн бұрын
አይ የሰደት ክፋቱ
@tejaq8618
@tejaq8618 9 күн бұрын
እውነትም እደስምሽ አባይነሽ ስደት 2አይነት ምርጫ አላት ሞት ወይም በእይወት መኖር ያግጥማል እንኳንም አንች ኖርሽ ሁሉም ለበጎነው 1ልጅ ብታጪ እግዚብሄር 2ልጅ ሰቶሻል ያለውን ይባርክልሽ
@abaygirma1040
@abaygirma1040 9 күн бұрын
እመሰግናለሁ
@edenyassen4195
@edenyassen4195 8 күн бұрын
​@@abaygirma1040 አቤ የኔ ውድ
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 6 күн бұрын
እዉነትም ምንም ከዚህ ሌላ ምን መለሰ አለ
@sahlefirhiwot2496
@sahlefirhiwot2496 9 күн бұрын
Yena enat I am so sad for her
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 күн бұрын
😢😢😢
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 9 күн бұрын
እስኪ ልስማና እኮምታለሁ
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s 9 күн бұрын
እስኪ በእግዚአብሔር ስም ይሁንባችሁ ጣሊያን ያለ ሰው አስተዋዉቁኝ ወንድሜ በስኮላርሽፕ ሊሄድ ነበር ስፖንስር አጥቶ ነው በስደት ሁኛ ያስተማርኩት ወንድሜ ነው ❤❤❤
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 күн бұрын
አሽሩካ በስኮላር ሄዶ ያየውን ፍዳ አልሰማሽም? ወንድምሽ ጣልያንኛ ካወቀ ችግር የለውም
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 9 күн бұрын
ጆሮ አይሰማው የለ አለች አያቴ 😢😢😢😢😢😢
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 9 күн бұрын
መስየ ስቲተትኪ እንዴት ይመስጣል ታሪኬ ብነግርሽና ብትተርክልን እንዴት ደስ ይለኝ ነብር
@sarasalim8034
@sarasalim8034 6 күн бұрын
እምዬ ሱዳን ሁለተኛ ሀገሬ ናት
@yeshisolomon2833
@yeshisolomon2833 9 күн бұрын
አይ ስደት በየቦታው ያለነው አንዱ ቀን ያልፋል በማለት መጠበቅ ነው
@mssalam3983
@mssalam3983 9 күн бұрын
X💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 fiter mechershchn yesmrln ehta ayzoshi
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 9 күн бұрын
Our sinfull heart, jealously, selfish parents , brother, husband and father mean natuer and partners who brought us in his world for thier own benefit, on top of that the poverty put us to fly all over the world we are a new age slave. We still eat each other. God forgive us.
@accacc5974
@accacc5974 9 күн бұрын
እረ ዘንድሮ ምንድነው ምንስማው
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 9 күн бұрын
😢😢😢😢
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
Haacaaluu waliin firummaa qabduu?
28:58
Qaanqee Show
Рет қаралды 11 М.
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 91 М.
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 15 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 6 МЛН
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 6 МЛН
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 3,2 МЛН