በ 1 ዓይኔ ነው የፃፍኩት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 67,129

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 467
@akelilehakin9509
@akelilehakin9509 7 ай бұрын
በዚ ሁሉ ችግር ውስጥ እውነተኛ ሳቅን የሚሠጥ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ🥰🥰🥰🥰
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 7 ай бұрын
ወይኔ ግን የሴት እባ ውይ ውይ ሴትን የምትደፍሩ ወዶች ዳይነሶርን ያጠፍልን ጌታ ያጥፍችሁ ኢንሻአላህ ሴቶች አይዞችሁ
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
በጣም
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 7 ай бұрын
ጠላትሽ ያልቅስልሽ እህቴ በእግዚአብሔር ይዤሻለሁ በእውነት እግዚአብሔር የምትወጅው ከሆነ አንድ አይንሽን ያተረፈልሽን አምላክሽ አመስግነሽ ለራስሽ ኑሪ። እራስሽን ውደጂ። አለቀ። እነርሱም አንድ ቀን ሲገባቸው። ይመጣሉ። ባይመጡም ይቅሩ ባእዱን ዘመድ ያድርግልሽ።
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 7 ай бұрын
እ ባክሽ በልጂ ቆዳ አይቀበርም እራሰሽን ጠቡቂ ነገ እግርሽ ላይ ይወድቃሉ ፀበል ሂጂ የሀ በህይወትሽ የገባ መጥፎ መንፈስ አለ እደህ የሚያከራትሽ እግዚያብሄር ይርዳሸ ።
@Kalkidan727
@Kalkidan727 7 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። በፈተና የፀና ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያልፋል። ልጆችሽ ሁሉን ተረድተው ወደ ልቦናቸው ተመልሰው እቅፍሽ ውስጥ ያስገባቸው🙏🙏🙏
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 7 ай бұрын
😢
@halimaali4383
@halimaali4383 7 ай бұрын
Wow sitasazin
@abebaali4790
@abebaali4790 7 ай бұрын
የያዘሽን እግዚአብሔር በፍፁም አትልቀቂ ከአምላክሽ ጋር ተጣበቂ ታሪክሽ ያማል ግን መኖር አለብሽ አይዞሽ በርቺ ልጆችሽ ወደ ፊት ይገባቸዋል
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 ай бұрын
መቅዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ አውቃለሁ አሁንም እጅ እንዳትሰጪ በርቺ የልብሽን መሻት ሁሉ መድሀኒያለም ይሙላልሽ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 7 ай бұрын
የኔ ውድ መከራሽ ይሰማኛል ቀላሏ ሂወትን አላለፍሽም የሰው ልጅ ያልተነበበ መጽሐፍ ነው ቢገለጥ ብዙ ነገር እናነብ ነበር ደግነቱ ተከናንቦ ስለተቀመጠ ነው ! እውነት ነው ምልሽ ከኔ ጀምሮ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ጠላት ቤተሰብ ነው ዘመኑ ሁላ የቀረው ዘመንሽ ደስታ ብቻ ነው ሚመስለኝ ለምን መራራውን አልፈሻል :: ቆንጆና ንጹህ ልብ እንዳለሽ በብዙ ነገሮችን ታዝባለው ዳሩ ግን ያን ያህል የወለደችው እናትሽ ጨክና ገፍታሽም ቢሆን አንቺ ግን ምንጊዜም ፈልገሻታል ልጆችሽም ካንቺ ይቅርታ ባይነት ሩብሽን ያህል መማር አለባቸው ለዛውም ምንም አልበደልሻቸውም ባይሆንልሽ ብቻ ነው የራቅሻቸው ; ግን አደራ ሞትን አትመኛት ነገ አዲስ ቀን ሲሆንልሽ መኖርን ትጓጓለሽ አይዞሽ እንደውልልሻለን እህቴ
@kuku4103
@kuku4103 7 ай бұрын
እንደሚመስለኝ ባልየው ስለኣንቺ መጥፎ መጥፎ ነገር እያወራ ነው ያሳደጋቸው። ኣይዞሽ እግዘኣቢሄር ሁሌ ከኡነት ነው እና። ኡነትነትሽ ይከፍልሻል!!!
@ayinalemdiriba6869
@ayinalemdiriba6869 7 ай бұрын
ያንቺ ህይወት ገና ነው ይሄ መልካም ህወት ጅማሪ ነው ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 7 ай бұрын
አይ ሴትን የልጃችሁን እናት የምታሰቃዩ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 7 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራና ስቃይ አያልቅም ያሳለፍሽው ነገር እጅግ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ አታልቅሺ እህቴ እግዚአብሔር የጎደለውን ሁሉ ይሙላልሽ😢😢😢😢
@umeman3175
@umeman3175 7 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 7 ай бұрын
ውይ ተገበገብኩ 😢😢😢😢በርቺ እህቴ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ አትግፊ መገፋት ጥሩ ነው ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እንገዛለን መፃህፍሽን
@Emuti349
@Emuti349 7 ай бұрын
ውይ መቅዲዬ ይገርማል እንኳን ሌላ ሰው እኛ የምናውቅሽም ይሄ ሁሉ እንዳሳለፍሽ አናውቅምኮ.... ብቻ ነገም ሌላ ቀን ነው
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 7 ай бұрын
የእናቶች ስቃይ በአለም ባሉ ወረቀቶች ተሠብሥበው ቢፃፋ አያልቅም እህቴ አይዞሽ ጠንከሪ ልጆችሽ አንድ ቀን ጉልበትሽ ላይ ወድቀው ይቅርታ ይለምኑሻል እመኝኝ እህቴ
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 7 ай бұрын
በእውነት እህቴ እስካሁን መቆየትሽ የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖሻል አሁንግን ንስህ ግቢ ፁሚ ፀልይ ፀብል ሂጂ በተረፈ ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፋዮ ይባላል ሂወትሽ እዛው ውስጥ ታገኛልሽ❤❤❤
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 7 ай бұрын
አይዞሽ የልጆችሽን ልቦና ይመልስልሽ የካሳ ዘመን አለሽ
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 7 ай бұрын
ምን አለ ሀገሬ በሆንኩ መጥቼ ባቀፍኩሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ EUROPE ላይ እንዴት እናግዪው መፅሀፍሽን
@sige7116
@sige7116 7 ай бұрын
የኔ ውድ አይዛሽ እኔም እናት ነኝ ልጃችሽ ከጌዛ በሃላ እናቴ ብለው መምጣታቸው አይቀርም አንች እራስሽን አረጋግተሽ እራስሽን ጠብቀሽ ኑሪ ፀልይ የምትፈልጌው ነገር ጌዜውን ጠብቆ ይመጣል
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 7 ай бұрын
አይዞዝ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው አንድ ቀን ሁሉ መልካም ይሆናል ይህንን የምትችይበት አቀም ይስጥሽ ጌታን ይርዳሽ ፀጋው ይብዛልሽ።
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 7 ай бұрын
እባክህ የድሮ ፍቅረኛዋ እባክህ ትዳር ቢኖርህም እህት አርጋት እባካችሁ እንእርዳት አንቺም በርቺ ልጆችሽ አንቺምቦታ ስትይዥ ንብረት ስታፈሪ ይመጣሉ አንቺ በርቺ አምላክ ይርዳሽ ከሁሉ የእናት ክህደት ይበሳል በርቺ
@eledangetahun3463
@eledangetahun3463 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ewenate egezahabare enam esune NW yamelawe
@tutuz8920
@tutuz8920 7 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@muluwoyecha5951
@muluwoyecha5951 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ስላልገባቸው ነው የእናት ነገር። አይዞሽ
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 7 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ቆንጆ ያንቺ ህይወት ገና ነው።በህይወት ያቆየሽ እኮ ጌታ ባንቺ ሊሰራ ያሰበው ነገር ስላለ ነው።እሰይ እንኳንም እግዚአብሄርዬ ብለሽ እሱ ላይ ተጣበቅሽ የሚያዋጣውን ይዘሻል
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 7 ай бұрын
የሴትልጅ መከራዋ አያልቅም ልጆቹ ሴቶችናችሁ አድጋች ነገትወልዳላችሁ ፀፀቱን አችሁትም እናታችሁ ለናተብሏ አይኗን እስከምታጣ ደረሳ
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho 7 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ
@Ethionelove.
@Ethionelove. 7 ай бұрын
Ayizosh yane inat you are very strong and never give up may Allah be with you
@wubitseife1672
@wubitseife1672 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል ጌታ ኢየሱስ ልጆችሽን በእቅፍሽ ያስገባልሽ በርቺ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ በሂወቴ የተማርኩባት በሂወቴ ያዛዘነቸኝ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ከነልጆቸሽ አይዞሽ በርቸ ያልፉል እየሱስም ካንቸዉ ነዉ አስተማሪ ነዉ ሂወትሽ የሚገርም ነዉ ዉድ እህት ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነሽ መልህቅ እንደ ስምሽ መልህቅ ነሽ ተባረኪ ለሌላም እንደዛዉ ይሁን አሜን ዕድመን ከጤና እናት ነሽ መልህቅ
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 7 ай бұрын
በእውነት ያማል ልብር ይሰብራል ኡፉ የኔ እህት በጣም ነው ያስለቀሽኝ አይዞሽ እህቴ ስለሁነገር እግዚአብሔር አዋቂነው ታሪክሽ ይቀየራል ነገ ሌላ ቀነው እግዚአብሔር የልጆችሽን ልብ ይመልስልሽ ማስተዋልን አብዝቶ ይስጣቸው
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 7 ай бұрын
የኢትዮጵያውያን ሴቶች ጥቃትና ሮሮ ቢወራ ቢወራ አያልቅ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ኧረ ስታሳዝን ለመስማት ራሱ ጨነቀኝ
@Yeshifetene
@Yeshifetene 7 ай бұрын
አወ እህቴ ምን ይሻላል ወይ ፈተናቺን አግዛብሔረ ይረዳን ለሁላቺንም
@MessiLekitu
@MessiLekitu Ай бұрын
የኔ እናት አይዞሸ ካሣለፍሸው አይበልጥም ❤❤❤❤❤ በረታ በይ ❤ ልጆችሸ ልቦናቸውን ይመልሠልሸ አንድ ቀን ይገባቸዋል ተያቸው በቃ የራሥሸን ኑሪ ከፈጣሪ ጋ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 7 ай бұрын
የኔ ማር ሐዘንሽ ልቤን ነክቶት ሳለቅስ አንቺ ደሞ የሚጣፍጥ ቆንጆ ፈገግታሽ ሳይ ደግሞ ሐብታም እንኳን የሌለውን የፊትሽ ውበት ፈገግታሽ የጥርስሽ ውበት አንድ ቀን መከራ ያሳለፍሽ አይመስልም የኔ ቆንጆ እህት እኔ ውጭ ነው የምኖረው እንዴት መፀሐፍሽን ማግኘት ይቻላል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መከራሽን በቃ ይበልሽ እማይዬ ምን እንደተመኘሁልሽ ታቂያለሽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ብትሆኚ ፀበል ሂጂ ይሄ ሂወትሽን እንደዚህ ይሚያደርገው አብሮ የሚወለድ መንፈስ ነው አይንሽንም ብትሳይ ትፈወሻለሽ በእውነት ነው የምልሽ እኛ የምናመልከው አምላክ አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ ነው ሁሉን ማድረግ ይችላል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 7 ай бұрын
እህህህህህ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነው ግን ? ልጆችሽ ግን ነገ ሲያገቡ ሲወልዱ ያያሉ በእጥፍ ያለቅሳሉ 😢😢😢 የተፈፀመብሽ ግፍ ይሄ ነው የሚባል አይደለም ብትችይ የስነልቦና አማካሪ ብታገኚ መልካም ነው ። ሌላው ባል ተብዬው በሽተኛ ነው እኛ አገር ስለማይታወቅ ነው እንል Decisional Jealous ህመም ነው ባትወጪ ይገልሽ ነበር እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አተረፈሽ ። የኢትዮጵያ ህግ ግን በቃ ሴት ስትገደል ፓሊስ ዘገባ ብቻ ነው ??😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ለሰማሁት ታምሜአለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 7 ай бұрын
This woman is amazing and strong, just wow is her life story 💫👍
@menbereworku3638
@menbereworku3638 7 ай бұрын
የጌታቸው ተሰማ ልጅ ሀረር ምስራቅ እዝ ሙዚቀኞች የሞቱት ልጅ ነሽ የነእቴነሽ ተሰማ አልማዝ ተሰማ ሙሉ ተሰማ አክስቶቿ አውቃቸዋለሁ። ዛሬ ይህን ሲሰሙ ሊያፍሩ ይገባል አይዞሽ ታሪክሽን እንኳን ተናገርሽ ልጆችሽ እንኳን ሰሙ አንቺ ግን የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው መጽሀፍ መጻፍሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ።
@whenimbored8404
@whenimbored8404 7 ай бұрын
የናትን ጥቅም የምናዉቁዉ ስንወልድ ብቻ ነዉ።
@user-tg6gw8fv6r
@user-tg6gw8fv6r 7 ай бұрын
መስየ ሽኮሪና እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤
@ruthgedle4909
@ruthgedle4909 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እናት ስታስፈልገው ራሳቸው ይመጣሉ ከክፉ ሰው ሰው ብትወልድ ክፉ ሂወት ነው የምታልፈው ግን አይዞሽ አግዚአቢሄር አለሽ😢❤❤
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
የእናታቸውን መጥፎ ነት እየነገራቸዉ አሳድጎቸዉ ይሆናል
@user-yr1sq4qb2g
@user-yr1sq4qb2g 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም አልፎ ልጆችሽንም አቅፈሽ አንድ ቀን በደስታ እናይሻለን በርቺ እህቴ❤❤❤❤❤
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙ ችሎታ አለሽ . ኢትዮጵያ ስለማልኖር መምጣት አልችልም . ግን አካውንቷን ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር
@HussenYimer-r9j
@HussenYimer-r9j 4 күн бұрын
ወይኔ መልህቅ ሥላንቺ እኔንከፋኝ አመመኝ ምናባቴ እንደምልሽ አላውቅም እናም ቃላቶች ጠፉብኝ ምክንያቱም በአካል ያየሁሽ ቀን የሞላላትና የደላት ነፃ ሠው መሥለሽኝ ነበር ሥትጨፍሪ ሥትጫወቺ ለካ ሌላ ሠው ምሥኪን ሴት ነሽ ።አላህ ይጠብቅሽ በቃ መገፋት ደግ ነው ነገሽ የተዋበ ይሁንልሽ ዘመን ይሳቅልሽ መልህቅ እህቴ
@shawulenigusse6633
@shawulenigusse6633 7 ай бұрын
አንቺ ጠንካራ ነሽ ከፈጣሪ ጋር የበለጠ ትጠነክርያለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 7 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ ፈተና እህቴ ብዙዎቻችን እንዳንቺ በብዙ ችግር ውስጥ አልፈናል እና በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ
@fikerttegune9729
@fikerttegune9729 7 ай бұрын
የዛሬ ልጅ ጥቅመኛ ነው ያቺን ችግር አያዳምጥም
@nejatali7088
@nejatali7088 7 ай бұрын
Yetaweke new michotachewin new yemefeligut.
@taybat536
@taybat536 7 ай бұрын
አትፍረጅባቸዉ ስለእናታቸዉ መጥፎ ነገር እየነገሯቸዉ ይሆናል
@minty1188
@minty1188 7 ай бұрын
እንደዛ አይነት እናቶችም አሉ እኮ ዘመኑ ከባድ ነው
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 7 ай бұрын
ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ ፁሚ ፀልይ የሰርክ ፀሎት ተሳተፊ።
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 7 ай бұрын
የልጆችሽ ነገር በጣም ያሳዝናል መፅናኛሽ ይሆኑ ነበር ግን አባታቸው የምላቸው ነገር አለ ቢሆንም ልጆችሽ ግን ጥሩ አይደሉም
@kibremoges3299
@kibremoges3299 7 ай бұрын
የኒ እህት ታሪክሺ በጣም ያማል ግን ህይወትሺ እንዲሰተካከል ትልቁ ነገር ይቅርታ ነው ያለሺን ነገር ሁሉ አንቺ ደራሲነሺ ንሰሀ ግቢ ፀፈሺ አቃጥይ ደግመሺ አታሰቢው ታተርፊያለሺ እናመሰግናለን በርቺ
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 7 ай бұрын
ድንቅ ንፁህ ሴት እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን እህቴ ከምትወጂውጋ አብራችሁ ብትኖሩ ተመኝሁ❤ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ❤
@wendawendatawtube3505
@wendawendatawtube3505 7 ай бұрын
😭😭😭 ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ፈጣሪመጨረሻውን ያሳምርልሽ እህቴ በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅ💔
@maremare117
@maremare117 7 ай бұрын
አንቺ እግዚአብሄር ይወድሻል ካንቺ የሚጠበቀው ጊዜ ሰጥተሽ ትንሽ ፀሎትና ሱባኤ ብትይዢ ታሪክሽ ይቀየራል ይሄ ቪድዮ እድሜ ልኩን ይቀመጣል ልጆችዋ አዘንኩላችሁ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢 በልጅ መገፋት ከባድ ነው መቋም ይከብዳል ህመምሽ ይገባኛል 😢😢😢
@Zzzzzzzzz525
@Zzzzzzzzz525 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ከሰው አትጠብቂ። በዛ ላይ አንዳንድ ሰው በቅርብ ሰው ይገፋል በባዳ ይወደዳል። አንዳንዱ ደግሞ በተቃራኒ። እኛ ግን ግዴታ የቅርብ ሰው እንዲወደን እንዲያቅፈን እንፈልጋለን፤ መሆን ቢኖርበትም ለአንዳንድ ሰው አልታደለም። ስለዚህ አምኖ መቀበል ነው።
@helentube.
@helentube. 7 ай бұрын
❤❤❤
@tsionetadele
@tsionetadele 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አታልቅሺ አሁንኮ አልፈሽዋል የኔ ሳቂታ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤
@shitasemi1866
@shitasemi1866 7 ай бұрын
ፈጣሪ እባሽን ያብስልሽ
@user-tu1ie6wh8u
@user-tu1ie6wh8u 7 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ምንአይነት ታሪክ ነዉ አዮዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤❤❤
@zinetawal534
@zinetawal534 7 ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኛ ታሪክሽ በጣም አለቀስኩእሽ አይዞሽ ያልፋል የኔህት ሁሉም ያማረይሆናልእሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኛ እሽ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው ጉበዝ ነው አሁንም በርቺ ጠንክሪ ልጆችሽም እናታችን ብለው ይመጣሉ አንቺ ብቻ ጉበዢ
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ኦ እግዚአብሔር ☝☝ 😢 መዝሀፍ ከነበብሸ ጀምሮ እስከ ምትጨርሼ እንባዬ😔
@tsibay
@tsibay 7 ай бұрын
ልጆቹ ይገባቸዋል ባል ሲያገቡ
@mihretgirma
@mihretgirma 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔቆጆ ኑሪ ኑሪ የኔቆጆ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር መልካም ነው ነገእባሽይታበሳል ያመንሽአምላክ ይፍረድልሽ እግዚአብሔር ቀንአለው ቀንአለው
@kidistkasa
@kidistkasa 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከልጅነት እስከእውቀት በመከራ ውስጥ መኖር ያማርርራል በቃ አንዳንዴ ህይወት እንዲነው😢 አሁን ግን ከልጅነትሽ ጀምሮ በመከራ ውስጥ ጠብቆ እዝህ ያደረሰሽ አምላክ አይጦልሽም ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል አይዞን
@sameri7503
@sameri7503 7 ай бұрын
ጸበል ሂጂ እስቲ ተጠመቂ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እህት እስከመጨረሻዉ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ያልፋል
@fatimamohammad514
@fatimamohammad514 7 ай бұрын
ወይ የዘመኑ ልጅ ምን አልባት በእናቶቻችን ግፍ ሰርተን ይሆን ያረብ አላህ ልቦና ይስጣቸው
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እይዞሽ እህቴታችን ።
@tsegasisay26
@tsegasisay26 7 ай бұрын
አንቺ ሴት ጀግና ነሽ አሁንም እስከመጨረሻ ኢየሱስን ውደጂው ኢየሱስ ይፈርድልሻል ይበቀልልሻል እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የሚዘራውን ያጭዳል you are wonderful and awesome marvelous God loves you I love you very much your reward is great
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 7 ай бұрын
እኔንም በጣም አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ ምን ይወጣልሻል ውብ ነሽ።ጠንከር በይ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
❤❤❤የኔ እህት ኣይዞሽ እሱ ያመነ ይፈተና እንጂ ኣይወድቅም ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል❤❤❤🎉
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
ብርቱ ሴት ነሽ አንቺ የምትነበቢ መፅሃፍ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን ተነስተሽ ያሳይሻል ይቅር በያቸው መሲ ካውንስሊንግ ያስፈልጋታል አይዞሽ መፅሀፍ እንድትፅፊ ታሪክሽን እንድትነፍሽ ለሌላው መካሪ ነሽ ትሆኛለሽ
@user-pr4xb2tj4w
@user-pr4xb2tj4w 7 ай бұрын
መምህር tesfaye aberan ተከታተይ እንዳቺ የላት ታሪክ ያላት ዲዛይነር እንዴት እንዳለፈቺው የእውነት ጠላትሽኝ ታውቃለሽ እንደው በማርያም አዳምጭው የዋህ ስለሆንሽ እየተበቀለሽ ነው ዳቢሎስ 😢😢😢😢 ንቂበት
@hayathayat-ue6qn
@hayathayat-ue6qn 7 ай бұрын
አላህ እኮ ከተበዳዩች ጋር ነው አይዞሽ እህቴ❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 7 ай бұрын
ብርቱ ሴት ለምን በዩቱብ ቻናል አትመጪም በራስሽ የገቢ ምንጭም ነው ለህዝቡም ጥሩ ትምህርት ትሰጫለሽ ክፈቺና በመሲ ቻናል ላይ ይተዋወቅልሽ በስልክሽ መስራት ትችያለሽ ካንቺ አልፈሽ ለሌሎች ትተርፊያለሽ አይዞሽ ቲክቶኩንም አጠራክረሽ ቀጥይ በዩቱብም ነይ በርቺ እጅ እንዳትሰጪ
@bickim5224
@bickim5224 7 ай бұрын
You are inspiring all of us !! Thank you for Sharing your story!
@adanechtadese1360
@adanechtadese1360 7 ай бұрын
የኔውድእእት አይዞሽከሁሉ የምበልጠውንየነዝሪቱ እየሱስአልሽ አንችቢቸኘአይደለሽም።
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ካችጋይሁን ይሁሉ ነገር ለረጂም አመት ተፈራረቀብሽ ለረጂም አመታት 😭😭😭
@ephrembest4134
@ephrembest4134 7 ай бұрын
በርቺ የኔ እህት ግጥሙን ስታነቢ አልቻልኩም ሁሉ ያልፋል ትላን የረዳሽ ጌታ ነገም ይረዳሻል ብቻ ከእግሩ ስር አትጥፌ
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 7 ай бұрын
እህቴ እባክሽ አታልቅሺ የሚወድሽ አምላክ መቼ ተወሽ? አሁንም በርቺ ከጌታ እንዳትረቂ
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 7 ай бұрын
ሠው ማመንሽ ነው ችግርሽ: ደግሞ መልካም ጓደኞች ሠቶሻል ፈጣሪ ደግሞ በሞገስ ያኖርሻል ገና ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
@user-rp9td7dr9i
@user-rp9td7dr9i 7 ай бұрын
I can't stop crying 😭😭😭😭
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 7 ай бұрын
አይዞሽ በሰው መገፋት መልካም ነው እግዚአብሔር ብቻ አይግፋሽ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ያልፋል ሁሉም ነገር 💔
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 7 ай бұрын
የብዙዎቻችን ታሪክ ነው :: አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@user-lp7op4tt5b
@user-lp7op4tt5b 7 ай бұрын
የአሁን ልጆች ግን ጥቅመኞች ናቸው
@senaitbekele47
@senaitbekele47 7 ай бұрын
ሴት መሆኔን ሥንት ጊዜ ረገምኩት ቆይ መቼ ነው የምንሥቀው 😢😢😢😢😢
@rahelgebra4395
@rahelgebra4395 7 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@alemituali6406
@alemituali6406 7 ай бұрын
አይዞሽ ራስሸን አእምሮሸን ጠብቂ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 7 ай бұрын
እህቴ የመምህር ተስፋዬ ትምህት ገጠመኝ አዳምጭ እንዲህ የሚጫወትብሽ ማርያምን በስጋ ብትጎጅ በነፍስ ትረፊ በእውነት ህይወት ከባድ ነው
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 7 ай бұрын
መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ተከታተይ ጠላትሽን አሳፍሪው
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 7 ай бұрын
አይ ሻቃሊት እናኮ ሰው እምትከተሉት ነገርስ እሱ የራሱ የጨለለ እንካን ሰው ሊፈውስ ሰው አትከተሉ ምናለ ፀበል ሂጅ ለመቤቴ ንገራት እግዚአብሔር ይማርሽ በሉ እደው ሻቃሊት ከድቁርናቹ ውጡ ሀሁ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 7 ай бұрын
😂😂😂 የሰይጣን ድራማ ከመስማት የእግዚአብሔር ቃል መፀለይ አይሻላትም እንደው ክርስትና ምንም ስለማታውቁ ነው ቀን ሙሉ ገጠመኝ እያዳመጣችሁ መዋል
@t.gultgist.gultgis2781
@t.gultgist.gultgis2781 7 ай бұрын
@@liyagebretsadik የድቁርናቸው ጥግ እኮ አይድረስ ነው ሰውን መከተል ማምለክ እግዚአብሔር እኮ አይከተሉም ተስፋየን እደሚከተሉት መቸተምሮ መምህር እደሆነ በገባኝ የሆነስአት ሰይጣን ወጣልኝ እያለ አይቸው አለሁ4አመት በፊት የዛኔ ሲነጋር ስእል ሳይ እደሆነ ነው ሲናገር የሰማሁት እጅ መምህር ነኝ አላለም ነብስ ይማር ሻቃሊት
@yeshiharegnegash6894
@yeshiharegnegash6894 7 ай бұрын
ይህ የዓለማችን አብዛኞቹ ሴቶች ህይወት ነው፣ ከሞት እንኳን የመለሰሽ አምላክ ምክንያት የሌለው ይመስልሻል? ጭለማው ታሪክ ሆኖ አለፈ፣ ወደኋላ ቀረ፣ ከፊትሽ አንጸባራቂ ብርሃን እየፈነጠቀ ነው፣ እግዚያብሔር በዚህ ሁሉ trauma ስታልፊ ዝም ያለው ቀጣዩን የእፎይታ ዘመን ሲያያዘጋጀልሽ ለዕውቀት ክፍት ያደረገው አእምሮሽ እንጀራ እንዲሆንሽ ነው፣ በርቺ፣ ሁሉም ነገር ያልፋል፣ እንኳን በህይወት ኖርሽ፣ የትላንት ችግር ለዛሬ ተረት ነው፣ ልጆችሽም በምህረት ይመጣሉ ያንቺው ናቸው ፣ጤናሽን ጠብቂ ፣ እግዚያብሔርን ያዢ! መጽሐፎችሺን በመግዛት እናበረታታሻለን፣ እኛም እንማርበታለን፣ አይዞሽ!🙏🤔🌿
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 7 ай бұрын
✔️✔️✔️🙏🙏🙏
@ruthsisay1754
@ruthsisay1754 7 ай бұрын
አንጀቴን በላሽው ውይይይይ እግዚአብሔር ያሳርፍሽ የኔናት ድንግል ትቅረብሽ😢😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው ሰው ክፋቱ በየቀኑ ያደረጉት አይረሳም😢😢😢ልብ ይስጣችሁ ፈጣረ😢😢ይህን እንባ እግዚአብሔር ይመለከታል😢😢 ልጆችዋ አሳይዋት😢😢⁉️👀ልጅ ማጣት ከባድነው፦፦ፀበልሂጂ
@tebekameles6196
@tebekameles6196 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰዉ ነሽ አይዞሽ በርቺ
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 7 ай бұрын
አይዞሽ ለራስሽ ኑሪ ያለፋ ታሪክ እርሽ አዲስ ነገር በአዲስ ህይወት እራስሽ በመወስታወት እይ የሚጕልሽ ነገር የለም ልጆቹ ነገ ይመጣሉ ሀቁ ሲያውቁ እናት ነሽና በርታትሽን እችላለሁ ብለሽ አበራታቺ አዎ ትችያለሽ ትችያለሽ ሁሉ ክፋ ጊዚያቶች ከአይምሮሽ ቆሻ እንደሚጣል ጣይው በቃ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 7 ай бұрын
ሴት ልጆች የአባታቸው ናቸው ። እየደበደበሽ ፣ እየሰደበሽ ፣ እያዋረደሽ እያዩ ፣ ችለሽ እንድትኖሪ ነው የሚፈልጉት ። መከራውን ችለሽ እነሱ እንድታስደስቺ ነው የሚፈልጉት ። ግን ታገሺ ። ልጆችሽ እነሱም ግዜያቸው ደርሶ ትዳር ውስጥ ሲገቡ ያኔ ነው የሚረዱሽ ። የሚገባቸው ። እስከዛው ድረስ ግን እንዲህ ነው ። አንቺ ግን ብርቱ ነሽ ። ለራስሽ ሞትን አትመኚ የኔ ቆንጆ ። ኖረሽ ውለታሽን እንዲከፍሉ ይሁን ።
@fikremariamgebregiorgis60
@fikremariamgebregiorgis60 7 ай бұрын
You are one of the most interesting & also inspirring Ethiopian women; God bless you & always love❤you dear! & Also thank you to Ms Meseret Bezu for bringing you to her show !
@user-dw8uz6br5j
@user-dw8uz6br5j 7 ай бұрын
እድሉን አግኘቶ መግለፅ ቢቻል ከአንቺጋ የሚመሳሰል ብዙ የተጎዳ አለ እህቴ አይዞሽ አንዳንድ መከራ ያጠነክራል መሰለኝ ቀሪው ዘመንሽ የካሳ ፣የደስታ ይሁን ተባረኪ ብዙ ተማርኩ ከአንቺ ሂወት 🙏🙏
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 7 ай бұрын
እንባአባሽ ይስጥሽ አይዞሽ አታልቅሽ በቤተሰቦችሽ የገባ ሰይጣን ይገስፅልሽ ማርያምን እመኝ ታማፅን ሻለች በልጅ አትጨክንምማርያም እናትናት።
@blueblack770
@blueblack770 7 ай бұрын
አይዞሽ እናት! ልጆችሽ ትንሽ አይምሯቸው ሲያድግ ይረዱሻል:: አትዘኝ አይዞሽ:: እራስሽን ፍፁም አትጣይ:: እግዚአብሔር አባታቸውንም ወደ መንፈሱ ይመልሰው:: አንችንም መድኃኒአለም ያበርታሽ ከክፉ ይጠብቅሽ:: አይዞሽ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 7 ай бұрын
ስታምር ቅን የዋህ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ
@YNESaFekr
@YNESaFekr 7 ай бұрын
መስዬ በጣም ታሳዝናለች። ምን እንርዳት?
@YNESaFekr
@YNESaFekr 7 ай бұрын
በልጆችሽ አትፍረጂ። አንችም ልጆችሽም የስለ ልቦና ጥገና ያስፈልጋቸዋል።
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
አይዞሽ አትከፊ ካንቺ የባሱ ደሞ አለ ቢያን ተምረሻል ፊደል ታዉቅያለሽ ፈጣሪን አመስግኚ የማታሽን ደግሞ ምን እደሚሰጥሽ ምን ታዉቂያለሽ❤❤❤❤
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 7 ай бұрын
ወይ እህቴ የምለው ጠፋኝ ለካበእኔ ህይወት ነው ያለኝ😢😢 ብዙአለ ልብሰ የሸፈነው የወላድ መካን መሆን እንደኛ ሲሆኑ ይገባቸዋል የእናት ማህፀን ይፈረዳል
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 7 ай бұрын
አይዛሽ ይህም ያልፍል!!!እግዚአብሔር ይስማሽ🙏
@DanielGugssa
@DanielGugssa 7 ай бұрын
ወይኔ ሰዉ ግን ለምንድ ነዉ በዚ መጠን ክፉ የሚኦነዉ ለዛዉም የራስ ሰዉ እናት በዚ መጠን ክፉ ትኦናለች ? አንቺ ግን ጀግና ነሽ ነገ መልካም ይኦናል አይዞሽ
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 7 ай бұрын
እህህህ አስለቀሽኝ አይዞሽ እህታችን
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 465 М.
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,2 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 14 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 7 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 3,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН