Shekla Tibs የአሳ ሸክላ ጥብስ

  Рет қаралды 2,372

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

2 ай бұрын

የአሳ ሸክላ ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት
- አሳ 400ግራም ቴላፒያ አሳ
- 100 ግራም ፉርኖ ዱቄት
- 1 የሎሚ ጭማቂ
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ዓሳውን ለመቀመም
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ዓሳውን ለመቀመም
- ዘይት
የማባያ ስልሱን ለማዘጋጀት፡
- 1 ፍሬ ሎሚ (የልጣጩን ፍቅፋቂ እና ጭማቂውን)
- 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ
- 1 ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ
ተጨማሪ የማባያ አማራጮች
- ዳጣ
- ዳጣ በኬችአፕ
- ሚጥሚጣ

Пікірлер: 6
@mentigabu5212
@mentigabu5212 2 ай бұрын
የአትክልትና የስጋ ሾርባ አሰራር ብታቀርብ እባክህ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 ай бұрын
👍👍👍 ምርጥ ነው
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው🙏👍
@AliyuShemsu
@AliyuShemsu 2 ай бұрын
በጣም አጪር ግን በጣም ግልፅ ያለ አቀራረብ ነው ተመችቶኛል ሁሌም ነው ምከታተለው ለሞያው ትልቅ ፍቅር አለኝ እና የምሰራውን ትንሽ ነገር ሰዎች ይወደልኛል sponsor ባገኝ እና ብማር በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 2 ай бұрын
Ye atekelet ye sega soreba ena demo betam tefeake
@amanuelnigusu1739
@amanuelnigusu1739 2 ай бұрын
Asa be ruth
Ethiopian Kikil የፍየል ቅቅል
9:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 6 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
የሸክላ ጥብስ /ye shekla tibs | Ethiopian food
10:37
mesi maed
Рет қаралды 22 М.
የተጠበሰ አሳ/Double Coated Fried Fish
17:30
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 36 М.
Roasted Chicken የዶሮ አሮስቶ
8:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 14 М.
Ethiopian Tibs Wet ጥብስ ወጥ
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 10 М.
How to make Home Made Yogurt እርጎ
8:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,8 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 73 М.
Amazing tools #shorts
0:35
SA VA
Рет қаралды 8 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 13 МЛН
Забота Казахов🇰🇿
0:45
QAZAQ PEOPLE
Рет қаралды 507 М.
 tattoo designs  #tubigontattooartist #nctdream #straykids #txt
0:17
Hp Shorts video
Рет қаралды 31 МЛН