Рет қаралды 6,491
የፍየል ቅቅሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈለጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና ልኬት ፡
- 1 አነስ ያለ ዝንጅብል
- 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት
- 3 ራስ ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
- ግማሽ ሲኒ ዘይት
- ሩብ ካሮት
- ሩብ ድንች
- 700ግራም የፍየል ስጋ
- 2 አረንጓዴ ቃሪያ
- 2 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ
የማጣፈጫ ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)
- 1 የነጭ ሽንኩርት ዴቄት
- 1 የሮዝሜሪ ዱቄት
- 1 የቀረፋ ዴቄት
- 1 የዝንጅብል ዴቀት
- 1 ቁንዶ በርበሬ
- 1 የበሶብላ ዴቄት
- የምትፈልጉት ያህል ሚጥሚጣ
- 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው (ጨው እየቀመሳችሁ ተጨማሪ መጨመር ይመከራል)